ለደም አይነት ቢ የተፈቀደ የፍራፍሬ አይነት/ETHIOPIAN FOOD/ BLOOD TYPE ES AND FOOD COMBINATIONS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 фев 2025
  • ፈራፍሬዎች በቻቸውን ወይም ከስጋ ፣ ከአሳ፣ ከእንቁላል ጋር መመገብ አለብን
    ፍራፍሬዎችን ከእህል ከተዘጋጁ ምግቦች መደባለቅ የለብን
    ፍራፍቈችን በአግባቡ የምንመገብ ከሆነ ከምንወስደው መድሃኒት ይልቅ ይፈውሳሉ ፡፡ በዙ ግዜ ግን የፍራፍሬ አመጋገባችን በትክክለኛው መንገድ ሰለማይከናወን ላልተፈለገ ችግር ያጋልጡናል ፡፡ በተለይ የደም አይነት ቢ በጣም በርካታ ፍራፍሬዎችን መመገብ የሚችል የደም አይነት ነው ፡፡ ይህ የደም አይነት በተለይም አናናስን የዘውትር ተመጋቢ ቢሆን ይመረጣል አናናስ በውስጡ ባለው ብሮምሌም ኢንዛይም የምግብ መጎርበጥን ወይም ለረጀረመረ ገዜ በጨጋራችን እንዳይር እና ተገቢውን የማሰላቀጥ ተግባር ሰለሚፈጽምልን የእለት ተጠቃሚ መሆን አለበት ፡፡ ፍራፍሬዎችን በተለይ ከእህል ጋር ደባልቆ መብላት ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ ያመዝናል ፡፡

Комментарии • 292

  • @tellnotoany1655
    @tellnotoany1655 3 года назад +23

    ያንተን ቪዲዮዎች አንዴ ባጋጣሚ ከፍቼ በዛው እንድቀጥል ያደረገኝ ለእግዚአብሄር ቃል ያለህ ክብር ነው፡፡የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሄርን መፍራት ነው፡፡እግዚአብሄርን የሚያከብር የከበረ ነው፡፡እግዚአብሄርን የማያከብር በፊቱ እንደምናምንቴ ይሆናል፡፡ረጋ ብለህ ዋና ዋናዎችን ስለምታስተምር አመሰግናለሁ፡፡

  • @getahun605
    @getahun605 2 месяца назад

    ለሰጠህኝ ትምረት እግዚአብሔር ይስጥልን ደስብሎኝ አዳመጥኩህ ስራህን እድሜህን አብዝቶ ይባረክልኝ

  • @ephremadege8245
    @ephremadege8245 Год назад

    በጣም ጠቃሚ እዉቀት ነዉ የሰጠኸኝ እግዚያብሔር እድሜ ከጤናና ከሰፊ እዉቀት ጋር ይስጥልኝ ተባረክ ዶ/ር

  • @نفيسهعلي-ي6ر
    @نفيسهعلي-ي6ر 5 месяцев назад +2

    ምንም የቀረ የለም ደስ ይላል❤❤❤❤

  • @MestawetAdane
    @MestawetAdane 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ:: በጣም አመስግናለሁ👏👏❤

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 3 года назад +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ ያገሬ ልጅ በጣም አመሰግናለሁ ። ሰው እንዲህ በመልካም ሥራ ሲሰማራ ያወቀውን ሲካፍል እንዴት ደስ ይላል።

  • @damenetadesse3408
    @damenetadesse3408 3 года назад +7

    ሁሉም የሠጠኸን ትምህርት አሪፍ ነው ፈጣሪ አብዝቶ ስራህን በአጠቃላይ ህይወትህን ይባርከው።

  • @tgabebetube4392
    @tgabebetube4392 Год назад +1

    የሚገርመው የስንዴ ዳቦ በጣም ነው የምወደው ግን ተመግቤው ጤና አይሰማኝም አመሰግናለሁ

  • @meseretlema621
    @meseretlema621 3 года назад +2

    ሮማንና አቡካዶ በጣም ነበር የምወደው እንግዲህ ደህና ሰንብቱ ብየለሁ ስለትምህርትህ በጣም አመሰግናለሁ

  • @yirgedubekele4923
    @yirgedubekele4923 Год назад

    Thank u very much,your training is helpful for all of us.

  • @mihreteabmichael1125
    @mihreteabmichael1125 7 месяцев назад

    Great Job !!!
    Thanksss a lot for your advice. Continue...

  • @alemayehukebede8775
    @alemayehukebede8775 2 года назад +1

    በጣም ጥሩ ነው

  • @asterworkuwoldeyes5625
    @asterworkuwoldeyes5625 Год назад

    አናመሰግናለን ወንድማችንአድሜና ጤና ይስጥልን

  • @alemtilahun6274
    @alemtilahun6274 2 года назад

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @astermesfin6059
    @astermesfin6059 2 года назад

    Programih betam tiru program newu God bless you and your family

  • @yordafanial106
    @yordafanial106 3 года назад +1

    Thanks my brother my God bless you

  • @meku90829
    @meku90829 3 года назад +2

    በጣም እናመሰግናለን እማላውቀውን ስላሳወከኝ 🙏

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 4 года назад +1

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ ጥቅም ነው

  • @sisaydinku5908
    @sisaydinku5908 4 месяца назад

    Waw Gooseberry! በልጅነቴ እየበላሁት ያደኩት በተፈጥሮ (በዱር) የሚበቅል የፍራፍሬ አይነት ነው። በወይና ደጋ አየር ንብረት፣ ጭንጫማ አፈር ላይ ከሌሎች የቁጥቋጦ አይነቶች ተደርቦ በክረምት ወራት የሚበቅል እና ፍሬው የሚበስለው ደግሞ መስከረም፣ጥቅምትና ህዳር ወራት ላይ ነው። ጎንደር ከተማ አካባቢ በብዛት ይበቅላል። በዚሁ አካባቢ የዶሮ ኩማን እያልን እንጠራዋለን። ብዙ የከተማ ልጆች እንደሚበላ አያውቁም። አሁንም ቢሆን ከልቤ ነው የምወደው፤ በስሎ ካገኘሁት በፍፁም አላልፈውም። በጣም ከመውደዴ የተነሳ ለሌሎች ልጆች ተክሉን አላሳያቸውም ነበር። የደም አይነቴ ቢ መሆኑን ያወኩት ግን 2016 ዓ ም ሐምሌ ወር ላይ ነው።

  • @ማሚ-ደ8ወ
    @ማሚ-ደ8ወ 3 года назад +2

    ወይ ጉድ ይገርማል እኔ ደግሞ አረንጓዴ ሎሚ ይመኛልና ቢጫ ነው የምጠቀመው ለብዙ ሰው ነግሬ ሁሉም ቢጫ ነው የሚጠቀሙት ስለ ሁሉም እናመሰግናለን።

    • @EthioFamilyTube
      @EthioFamilyTube  3 года назад +2

      እንደሰው ይለያያል ሁለቱም የተፈቀደ ነው

  • @Sara7
    @Sara7 9 месяцев назад

    እናመሰግናለን ዶክተር ❤️

  • @NnNm-s8l
    @NnNm-s8l Месяц назад

    እግዚአብሔር ይሰጥክ ❤

  • @abrhamfishaye3103
    @abrhamfishaye3103 2 года назад

    በጣም ኣመስግናልሁ ውድ ወንድሜ

  • @hiwiwolde1067
    @hiwiwolde1067 2 года назад +1

    ቲማቲም መመገብ ለደም አይነት ቢ አይጠቅምም ሲባል ሰምቼ ነበርና ትናገራለህ ብዬ ጠብቄ ነበር። እባክህ ሌላ ጊዜ ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል። ሳይነስ አለብኝና ለሱ ጥሩ አይደለም ይባላልና ብታስረዳን ደስ ይለኛል። በጣም እናመሰግናለን።

    • @Loo101k9-0
      @Loo101k9-0 2 года назад

      He said for Blood ayifekedim

  • @sabrinahassen1835
    @sabrinahassen1835 2 года назад

    በጣም አመሰግናለሁ በርታ❤❤❤

  • @afghoafgho5958
    @afghoafgho5958 Год назад

    Thanks for you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @letebrhanbayru2045
    @letebrhanbayru2045 3 года назад

    በጣም ኣናመስግናለን እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @EdenEdu-u4r
    @EdenEdu-u4r Месяц назад

    fetari yebarkehe edemena tena yestehe

  • @zelealemtsegaye1979
    @zelealemtsegaye1979 3 года назад

    Shalom shalom. Hule selam papaya ene yemnorbet ager bizu gize egezalehu bewstu fre yelewm

  • @SM-Mg
    @SM-Mg 4 года назад +1

    ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን🙏

  • @umabdulrazaqatube5305
    @umabdulrazaqatube5305 3 года назад

    Thank you so much God bless you 🙏

  • @fekerfeker7523
    @fekerfeker7523 2 года назад

    እናመሰግናለን በጣም

  • @nigistigebremariam1582
    @nigistigebremariam1582 3 года назад

    Amen antenim geta yberkihi😘🙏

  • @MusteMustisha
    @MusteMustisha Месяц назад

    መሻኣላህ ኣላህ ሀያት ይሥጥህ

  • @eritreal3955
    @eritreal3955 4 года назад +2

    Thanks my sweet ♥my brother

  • @sabrinahassen1835
    @sabrinahassen1835 2 года назад

    በጣም አመሰግናለሁ ስለነገከኝ።

  • @belaineshzegeye1273
    @belaineshzegeye1273 4 года назад +1

    በጣም አመስግናለሁ🙏🙏❤

  • @seadaseadayoutube9469
    @seadaseadayoutube9469 4 года назад

    ስለወተ ያስተማርከው ቪዶወ በጣም ጠቃሚ መረጃነው ቅጥልበት በርታ👍

  • @humble305
    @humble305 2 года назад

    So lucky to have a genius and genuine person like you God bless you brother

  • @khalidhashim4432
    @khalidhashim4432 3 года назад

    Thank u Bro. For your good work in passing this very useful information about our diet.
    I hope all who see this make use of it.
    I will try to apply your guidance and get a better change. I will update on my result.
    God bless

  • @አወንተገቢነውአወንተገቢነ

    በጣምነው እማመሰግነው

  • @yoyk9153
    @yoyk9153 4 года назад

    Betam des new yalegn. Bizu frafrewochin memegeb endemichil sawk. Frafire tena new. Betam enameseginalen wendimachin. Bertalin.

  • @tigistlegesse6058
    @tigistlegesse6058 3 года назад +1

    Thank you

  • @leylahayat
    @leylahayat 3 года назад

    Betam enamesegnalen

  • @rukiahagiserage6647
    @rukiahagiserage6647 2 года назад

    Thank you so much!!!

  • @ተፈጥሮአየሁ
    @ተፈጥሮአየሁ 4 года назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @rukihagi2007
    @rukihagi2007 2 года назад

    Thank you 🙏

  • @elizabethayalew9141
    @elizabethayalew9141 3 года назад

    Woww thank you so much...God bless you !!

  • @atseduwoldemariam5785
    @atseduwoldemariam5785 3 года назад

    Thank you so much

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 2 года назад

    አመሰግናለሁ ወንድሜ ትምህርትህ ጥያቄዬን መልሶልኛል

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 4 года назад

    እናመሰግናለን በጣም ዶክተር

  • @ZedYusuf
    @ZedYusuf 2 месяца назад

    ሁሉም የጠቀስካቸው የፍሩት አይነቶች አረብ ሀገር ሳለሁ በእጅጉ ምወዳቸውና ሰርቄም ቢሆን የምመገባቸው ተወዳጅ ምርጫወቼ ናቸው ያለነገር አልወደድኳቸውም ለካ B+ ነኝ

  • @QweAsd-zm3xp
    @QweAsd-zm3xp 3 года назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @berhanemulunehwondmagne873
    @berhanemulunehwondmagne873 4 года назад +2

    Amsagenalaw wandema

  • @HirutSamuel-jn9jy
    @HirutSamuel-jn9jy 6 месяцев назад

    ❤❤amesegenalew

  • @alemdebrework3497
    @alemdebrework3497 4 года назад +1

    Thanks betam

  • @venireichert161
    @venireichert161 2 года назад

    Betam des yemil tmhert nou eine yketatel alehu amlak hulugze tena ysth tmhrtu ytemrlh amlak ykbrh Amen

  • @rahelgirma6891
    @rahelgirma6891 4 года назад +1

    thank u my bro imideatly stop not my tayp foods

  • @asterhabte7069
    @asterhabte7069 2 года назад +1

    በጥም ደስ የሚል ነው እኔ B blood type ነኝ የምንም የምግብ አልርጂ የለብኝም ለካ ለዚህ ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @kidistb171
    @kidistb171 2 года назад

    When I feel sick and ate avocado I will cure immidiately.However you mentioned on the list if forbidden fruits.

  • @tsionlemma3121
    @tsionlemma3121 3 года назад

    Can I use coconut for my skin and hair? Thanks for your priceless teaching

  • @ጓልትግራይ-ጐ7ጨ
    @ጓልትግራይ-ጐ7ጨ 2 года назад

    Thank u bro

  • @زينمحمد-و1ط
    @زينمحمد-و1ط 2 года назад

    በርታ እናመሰግናል

  • @maranatagebre5374
    @maranatagebre5374 4 года назад

    እሺ! እግዚያብሔር ይባርክህ ወንድማችን.

  • @tedroshaile6961
    @tedroshaile6961 8 месяцев назад

    Hay yetekeberk ledem sugar yalachew mnem gudat yelewum malet newn

  • @tamiratberhanu5181
    @tamiratberhanu5181 4 года назад +1

    አመሰግናለሁ አቮካዶስ

  • @nebyatasefaw7539
    @nebyatasefaw7539 Год назад +1

    እናመሠግናለን በጣም ግን እኔ ቢ+ ነኝ በሚገርም ሁኔታ ሀይለኛ የጨጋራ አሲድ አለኝ የተቀስካቸው ለኔ አይሆኑም ምን ይሻላል ዶ

  • @selemawitlegese6440
    @selemawitlegese6440 Год назад

    betam yemewdow 🥑avocado neber kezare jemro gin telyayni beka

  • @abebekibret6512
    @abebekibret6512 3 года назад

    እናመሰግናለን ቢ+ ስለሆንኩ።

  • @genzebeabichu
    @genzebeabichu 2 года назад

    Abukado betam nw yemewedew

  • @martha8315
    @martha8315 4 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @frehiwotgirma4541
    @frehiwotgirma4541 2 месяца назад +1

    ወንድሜ ለደም አይነት ቢፖላሰ ተመጋቢ ዎች የስኳር በሽተኞ ች የሚፈቀድ ነው

  • @dagimgirma8835
    @dagimgirma8835 4 года назад +3

    Thank you In advance but I have a question pls tell the name of firut in amharic

  • @ኪዳነምህረትእናቴB
    @ኪዳነምህረትእናቴB 4 года назад +9

    እንደምን አመሸህ ሰለቅባት እህሎችስ እንደ ተልባ ወዘተ ያሉትን ብታሳውቀን ?ስለትምህርቶች ከልብ እናምስግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ::

  • @marthatariku4020
    @marthatariku4020 7 месяцев назад

    Grazie Mille

  • @jamilahassan5081
    @jamilahassan5081 2 года назад +3

    Avocado 🥑 my favorite 😢😢

  • @ayalkwerku9673
    @ayalkwerku9673 3 года назад +1

    ሁሉም የምትነግረን ነገር ሁሉ በጣም ጥሩ ነዉ ግን ስማቸዉ በአማርኛም ንገረን

  • @demisalamirew7636
    @demisalamirew7636 3 года назад

    Be blessed

  • @YalewGamene-mu5vc
    @YalewGamene-mu5vc Год назад

    በጣም ጥሩ ትምርት ነው እናመሠግናለን ግን b+ ሆኖ ደም ብዛት ላለበት ሰው ቪዲዎ ብትሰራልን በዚም ብትተባበረን

  • @user-sofga-rinaldi
    @user-sofga-rinaldi 4 года назад

    Enamsegnalen

  • @seniseni8455
    @seniseni8455 15 дней назад

    Ene gn sga buzum alwedm lemndnew

  • @felekechhayle4365
    @felekechhayle4365 3 года назад

    ሰላም ወድሜ ትምርትህ በጣም ደስ ይላል ጠቃሚም ነው አዲስ ነኝለቻናልህ ወድጄዋለሁ ከ ቢቡድን ነኝ ዶሮ መጥፎነቱን ነገርከን እቁላል ይፈቀዳል ወይ

  • @jerrywossene9669
    @jerrywossene9669 4 года назад

    እናመሰግናለን

  • @gullilateshetu379
    @gullilateshetu379 8 месяцев назад

    am B.ቁልቋል - i have long been using it .specially at my early stage.but i did not notice your claim(toxicity)

  • @rukihagi2007
    @rukihagi2007 2 года назад

    Can you please tell as about veggies which is good for B+

  • @senaitgenatu8069
    @senaitgenatu8069 4 года назад

    Thnx 🙏

    • @hulealemu519
      @hulealemu519 4 года назад

      እንደምን አለህ ለደም አይነት ኤቢ ከሆነ የኤን እና የቢ ድብልቅ መወሰድ አለብን እባክህ አስረዳኝ

  • @abebechjeza3405
    @abebechjeza3405 8 месяцев назад

    ውንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ አቩካዷ መብላት ሳቆምጤነኝሆንኩኝ አመሰግናለሁ

  • @EseyeMihert
    @EseyeMihert 4 месяца назад

    ሠላም. ያለኝ የደም. አይነት. B ነው ነገር ግን. ቡና. ይፈቀዳል ወይ? ለኔ. ሥለማይመቸኝ ነው?

  • @AdMob-hm9dv
    @AdMob-hm9dv Год назад

    ወዲም አመሰግናለሁ ጥያቄ አለኝ ለደም ቢ አሳና ቴምር እደት ይታያል?

  • @aminuwolde1790
    @aminuwolde1790 Год назад

    Ene blood type b+negn bizu gize pasta bataklt ymechegnal esu endet new

  • @rabeyakadir2242
    @rabeyakadir2242 3 года назад

    Yedeme ayenete A newu qebe mebelate yalemecale betame newu yetenadekute

  • @selamgebremicheal2452
    @selamgebremicheal2452 Год назад

    Betam amsgnalew

  • @helen3129
    @helen3129 4 года назад +1

    Amesegenalew betam temerabetalew B ነኝ እድለኛ ነኝ

  • @Qari_Hayder_Official
    @Qari_Hayder_Official 4 месяца назад

    blood type B+ አቮካዶ አይፈቀድም ብለሀል ግን በጣም ተመጋቢ ነኝ ግን ምንም ያረገኝ ነገር የለም ከመጥቀም ውጪ ይሄንን እንዴት ታየዋለህ ???

  • @alemejigukassa8681
    @alemejigukassa8681 3 года назад +1

    Jesus loves 💘 you ❤

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 3 года назад

    salmhe ybza wdem tame

  • @meselechketema7990
    @meselechketema7990 3 года назад +4

    Gooseberries = አውጥ ይባላል በብዙ ገጠራማ የሀገራችን ክፍሎች ይገኛል
    Citron = በትረሎሚ ወይም ኮምጣጤ

  • @asnakechdinku7728
    @asnakechdinku7728 2 года назад +1

    ወንድሜ እኔ ቢ ኔጋቲቪ ተብያለው በጣም ቀጫጫ ነኝ ክብደቴም ያለ ምክንያት እየቀነሰ ተቸግራለው ባክህ መፍትሄ ንገረኝ

  • @basicresearch7516
    @basicresearch7516 7 месяцев назад

    የደም ዓይነት ቢ + እና ቢ - ከ ቢ የደም ዓይነት እኩል ነው ወይ ዶክተር? ቢዎች ስትል?

  • @melishewtadesse9830
    @melishewtadesse9830 8 месяцев назад

    b+ የደም አይነት አለኝ ፓፓያና ብርቱካን ተፈቅዷል ግን ስኳር ታማሚ መዉሰድ የለብንም ምን ይሻላል ከደም አይነቴ ጋር ልመገብ ስል ከስኳር ህመሜ ጋር ይጣረሳል