የአራት ልጆቼ አባት እና የእኔ ታሪክ ባሏ ገንዘብ ከፈለኝ 🤣

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ‪@abtube7318‬ ‪@yetenbitube1‬ ‪@siifanfamily‬ ‪@liyashow3274‬ #eyoha_media

Комментарии • 40

  • @MaremHassen-g3c
    @MaremHassen-g3c 2 месяца назад +4

    ትክክል ነሽ የኔም እይታ እዳቻ ነው

  • @hana.6956
    @hana.6956 2 месяца назад +1

    እውነትሽን ነው የማይገባት ደነዝ ናት በአንድ ጥፋት ማባረር ስትችል እሱም እኮ ንቋት ነው።

  • @ffssredwan301
    @ffssredwan301 2 месяца назад +1

    በቅነት ነው ቆመ እያዬች ያነበራው እኔ በሆኩ እያለች ነበር

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk 2 месяца назад +1

    ሴትዬዋ ተጠያቂናት ወላሂ የገጠር ልጆች መተው ሲደፍር ዝም ያለች ልጁዋ ስትደፈር መረራት አይ ሃበሻ መዳም ያሳዝናል ኮሜቶች ሃቅን እጂ በወሬ አትነዱ

  • @AmarMohammedNur-ru1yv
    @AmarMohammedNur-ru1yv 2 месяца назад +1

    ኮሜንቱን የሚጺፉለሸ ሰዎች ዘመዶቿ ነዉ መሰለኝ እኔ ቨዲዮወ አስጠለቶኝ ትንሸ እንደሰማውት ተወኩት መጣም ምገርም ሴት ናት የሰራቸወ ስራ አንሷት ሜዲያ ወታ ታወራለች ጥሩ ነገር እንደሰራ ሰው

  • @merishanaol6959
    @merishanaol6959 2 месяца назад +1

    አንቺ ልክ ነሽ ልጇን ያስደፈረች እራሷ ናት ገልቱ ናት ከአባቷ እኩል እሷም ልጇን ጎድታለች

  • @fafiYilma-ye3sv
    @fafiYilma-ye3sv 2 месяца назад +1

    እሱ ነው ፔሬድ ያየው😂😂😂😂😂

  • @Enkoklesh-0
    @Enkoklesh-0 2 месяца назад +3

    ደነዝ ናት ወይ ጤነኛ አይደለችም እንጂ ሰው እንዴት ከዚ ሰው 4ልጅ ይወልዳል

  • @MekdesBitew-bo5ec
    @MekdesBitew-bo5ec 2 месяца назад +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤

  • @RichMm-jn3eq
    @RichMm-jn3eq 2 месяца назад

    ልክነሽ

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr 2 месяца назад

    ማንም በማንም መፍረድ አይችልም የሷን ይሰጥሸ የሰው እንከን ሰትፈልጊ መከራ ና እቤት እያልሸ ነው ሰው የአፉን ፍሬ ይበላል

  • @dftg2818
    @dftg2818 2 месяца назад

    አላህን ፍሬ
    የሱ ዘመድ ነሸ መሰለኝ

  • @semiraregassa9191
    @semiraregassa9191 2 месяца назад +3

    መጀመሬያ አዳምጪ ብር ብዙ ነገር ያሰረል ግን ረጋ በይ

  • @GammachisAdugna
    @GammachisAdugna 2 месяца назад

    እንደኔ ባሏን በጣም ስለምትወደው አለማጣት ብላ ነው ዝም ያለችው።

  • @Lebabachannel
    @Lebabachannel 2 месяца назад

    ሴቶችተረጋጉበሣአትፍረዱ
    ጤነኛየሆነችሴት
    ሁለተየአይታከሂወቷታስወጣለች
    እስከነቤተሰባአስተብትቦባትይሆናል
    አስደግሞባቸውይሆናል

  • @neimaali7125
    @neimaali7125 2 месяца назад

    አላህ ይሠትረን ሤት ልጆች አሉኝ ያረቢ የመጀመሪያ 1 ታልፋለች 2ታልፋለች ከዛው በቃ 😭😭😭

  • @abebamessle
    @abebamessle 2 месяца назад

    9:14 9:15 9:16 9:16 9:16

  • @Eden1123-c7q
    @Eden1123-c7q 2 месяца назад

    ትለያለሸ ዉዴ

  • @abebamessle
    @abebamessle 2 месяца назад

    በጣም
    ታናድድ አለች

  • @yousufahmed5679
    @yousufahmed5679 2 месяца назад

    ስለእሷ የተናገርሽው ተክክል ነሽ እኔንም አናዳኛለች ግን ስለተቃወሙሽና ስለተናደድሽ ብቻ አባቷን ወንደለኛ ማድረግሽ ያሳዝናል አባትየው ሳውዲ እንደሚኖርና ለንግድነት እንደመጣ ስትናገር ሰምቻለወ ሰውየው አንቅስቃሴና ድምፅ ስምቶ ነው ከባለቤትሽ ጋር መስሎኝ ነው ማለቱ ምኑ ነው ያላሳመነሽ አብሯቸው አይኖር አንቺ እዳልሽው አውቆ ከሆነ ሲነጋ ምን መናገር አስፈለገገው ባላየ ዝም አይልም ነበር

  • @ethiodelu9928
    @ethiodelu9928 Месяц назад

    ትተዋወቃላችሁ ማለት ነው?

  • @elsaberhane-ej8hx
    @elsaberhane-ej8hx 2 месяца назад

    ያለንው ህግ የሚከበርበት ሀገር ነው እንዴ

  • @XbvzDbhj-ee4cp
    @XbvzDbhj-ee4cp 2 месяца назад

    ❤🎉

  • @ሰይድውሴን-ኘ1ኀ
    @ሰይድውሴን-ኘ1ኀ 2 месяца назад

    ክክክክወሬሽሁሉ ያስቃል

  • @foziabn5340
    @foziabn5340 2 месяца назад

    የኛ ሚሥሊሞች ግን አሺቃባጭ ናቸዉ አሁን ቡታጀራ ገብተዉ ቢሆን እሩጫ የነሱ ነበረ

  • @ኡሙሙዓዝ-ጰ8ጐ
    @ኡሙሙዓዝ-ጰ8ጐ 2 месяца назад

    ክክክክክክክክክክ እሱነበእዴ ቤሬድ የሚያየው ተመቸኝ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @Fatem-g7u
    @Fatem-g7u 2 месяца назад

    Qa❤❤❤❤

  • @Fatem-g7u
    @Fatem-g7u 2 месяца назад

    Gobozii❤

  • @HirutAbebe-c9q
    @HirutAbebe-c9q 2 месяца назад

    andande slemen endemetaweri balakem betam des teyegnalesh, Stockholm nesh?

  • @fathiahamzah
    @fathiahamzah 2 месяца назад

    ምን፣አገባሽ፣፣አቺ፣፣አጁዛ፣፣፣፣ምን፣፣አገባሽ

  • @SemiraHasen-g4n
    @SemiraHasen-g4n 2 месяца назад

    አትፍረድ ይፈረድብሀል

  • @XbvzDbhj-ee4cp
    @XbvzDbhj-ee4cp 2 месяца назад +1

    Anche betham tekekelnhas

  • @XbvzDbhj-ee4cp
    @XbvzDbhj-ee4cp 2 месяца назад

    Wostham nhate balaghe set

  • @XbvzDbhj-ee4cp
    @XbvzDbhj-ee4cp 2 месяца назад

    EWNHATSH nwe setyo basthanha nhathe

  • @Saadaendris-w1l
    @Saadaendris-w1l 2 месяца назад

    ለኮሜተሪቱ ተዘቅዝቀሽ ተነፊ በያት አሽቃባጭ
    ጥቂ አጣቢ በያት ደነዝ የምን ውሽማ ነው የምታወራው በአቺ ሂወት የምቀና ከርከሮ ናት የፃፈችው

  • @SelsmTesefaye
    @SelsmTesefaye 2 месяца назад

    Menewtegmaems

  • @abebamessle
    @abebamessle 2 месяца назад

    በጣም ታናድዳ ለች

  • @KedestTadel
    @KedestTadel 2 месяца назад

    ምነው ተረረጨርሽ

  • @beyuasfaw
    @beyuasfaw 2 месяца назад

    ደደብነሽ አወራርሽ እራሡ የሤት አይደለም ከፍሎሽ ነው ሠውዬው የማታቂውን አትቀባጥሪ