አደረሱልኝ ለዛች ቆሻሻ የአራት ልጆቼ አባት እና የእኔ ታሪክ መቀጣት አለባት 🤛

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 355

  • @fatemahosain6027
    @fatemahosain6027 4 месяца назад +15

    በልጇ ብቻ ሳይሆን ሰገራ መቆጣጠር እስኪያቅታት ስትደፈር አይታ ዝም በማለቷም ተጠያቂ ናት

  • @TerengoTera
    @TerengoTera 4 месяца назад +19

    እዉነት ነዉ 10 ጊዜ 20ጊዜ ይዤዋለሁ እያለች እንደገና ልጇን አሳልፋ የሰጠቸው እሷ ነች

  • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
    @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 4 месяца назад +19

    ውይይይይይይይ አረ እኔስ እዴት እደተቃጠልኩ በህግ መጠየቅ አለባት እሷም እኔ ልጅቷ አሳዘነችን በእናቷ ግፍ የልጅቷ መሰቃየት እናም ሰራተኛዎቿ አሳዘኑኝ አብሶ 15 አመቷ ልጅ ይሄን ግዜ ልጅቷ እምን ላይ እዳለች ፈጣሪ ይወቀው የወላክ እዳ ለልጅ ይተርፋል እሚባለው አባባል የእውነት ሆኖ አየሁት እኔ ሁለቱን ፓርት ሳዳምጥ እራሴ ሊፈነዳ ደርሶ ጭራሽ የ3ኛው ፓርት የባሰ ሲሆን ሴትየዋን ባገኛት ግንባሯን ብላት ደስ ይለኛል እርኩስ ናት

  • @T.TAbebe
    @T.TAbebe 4 месяца назад +36

    እርጉዝ ሆና በመኪና ከረገጣት በኋላ ምን ልታረግ አብራ ኖረች

    • @siifanfamily
      @siifanfamily  4 месяца назад

      Denez necha

    • @tsegayeyohanna6392
      @tsegayeyohanna6392 4 месяца назад +3

      እስዋስ የራስዋ ጉዳይ የሚያዝኑት ምንም የማያውቁት እንጀራ ፈላጊ ድሆች 😢😢

    • @fetiyahasen7465
      @fetiyahasen7465 4 месяца назад +1

      እኔ እንደውም ውስጤ እየከነከነኝ ያለው ያች የ15 አመቷ ልጅ ከኋላ የደፈራት ነው የሚመስለኝ ወይኔ የት ደርሳ ይሁን 😢😢😢😢

    • @HussenAli-s5q
      @HussenAli-s5q 3 месяца назад

      ዳግሟት ነው

    • @ታመነ
      @ታመነ 3 месяца назад

      አንዴ ፈልጌሽ ነበር እናት ወላሂ የማወራሽ አለኝ​@@siifanfamily

  • @helabayou1715
    @helabayou1715 4 месяца назад +14

    እኔ በተለያየ መምገድ አይቼዋለው ምክንያቱም ሴትዮዋ ከቀልብያዋ አደለችን ሰውዬው ብዙ ነገር እያየች እንዳታምን እንዳላየች እንድትሆን አድርጓታል ብዬ ነው የሜስበው እንጂ እቤቷ ውስጥ አይኗ እያየ ከሴት ጋር ሲተኛ እኮ ምንም አላየሽም እመኚኝ የሚል ነገር አይምሮዬ ላይ ይመላለስብኛል አለች እሷንም ብትረዷት ምን አለ ወዳ አደለም የሆነ ነገር አርጓታል

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 4 месяца назад +35

    ደሞ አለ ማፈሯ እኔ እሱዋ ላይ ነው የምፈርደው ምክንያቱም እራሷ ነው የተናገረቹ ህፃን ልጅ ከገጠር የመጣች ናት አለች ስቡሃን አላህ አሰባቹት የዛች ህፃን መደፈር ምንም አልመሰላትም ከዛም አላሳዘነቻትም ደሞ በራሷ ሲደርስ ሚድያ ላይ መጣች ወይኔ አላህ ይፍረዳቸው 😢

    • @fatemahosain6027
      @fatemahosain6027 4 месяца назад

      እኔ በጣም ነው የገረመኝ ሰገራዋን መቆጣጠር እስኪያቅታት ስትደፈር እእእእ ያአላህ እንዴት አስቻላት በጣም ካእምሮ በላይ ነው አጠገቧ ብሆን ታየኝ የማረጋት የተረገመቺ

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 4 месяца назад

      😭😭😭😭

    • @FasikaMerid
      @FasikaMerid 4 месяца назад

      ማርያምን አኔም አሱ በጣም አየገረመኝ nbr

    • @fatemahosain6027
      @fatemahosain6027 4 месяца назад

      @@bintkadir4594 😪😪😭😭😭

  • @امالبه
    @امالبه 4 месяца назад +13

    ለእኔ ብዙም አልተዋጠልኝም ሱብሃን አላህ
    ሰምቼ እራሱ አልጨረስኩም

  • @zdwtube44
    @zdwtube44 4 месяца назад +19

    የማትረባ ሚስትየዋ ናት ቆሻሻ ደግሞ መድፈሩን ደበኩለት ትላለች

    • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
      @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 4 месяца назад +2

      እኮ መድፈሩን ፖሊስ ሲጠይቃት ካደች ምናልባት ያቺ ልጅ ፍትህ ፈልጋ ይሆናል ግን ካደቻት አየሽ በልጇ ሲደርስ ፍትህ ስትጠይቅ ፍትህ ደግሞ ፊቷን አዞረችባት ይገርማል

    • @zdwtube44
      @zdwtube44 4 месяца назад

      @user-vt4pn1um5g በጣምጂ

  • @ሜላትጸሀይ
    @ሜላትጸሀይ 4 месяца назад +3

    እሱ ይገርምሻል እዴ ወዱን ልጅዋን እራሱ ሳይደፍር አይቀርም 😢 ሰራተኛዋን እራሱ በምቀመጫዋ ሳይደፈር አለቀረም ካካዋን ላረገች በመቀመጫዋ ደፍሮታል ማለት እኔማ ቅጥል ነው ያልኩት ጋታን እበት ናት ቆሻሻ ናት ደሞኮ ወዱ ልጄ ቨዝዋል ትላለች እሱንም ደፍሮታል እኔ መሽኛውን ጮርጬ አሳርፈዋለው በንዴት ነው ሳዳምጣት የነበረው😢

  • @SetinaDelwena
    @SetinaDelwena 4 месяца назад +5

    መጀመርያ ስራተኛውን የደፈረ ቀን ብትናገር በልጇ አታገኘውም ነበር

  • @ElyasHileraguel
    @ElyasHileraguel 4 месяца назад +11

    ሰውላይ አትፍረዱ ሁሉን ፈጣሪ ያውቃል

    • @SamsungA-od5ez
      @SamsungA-od5ez 4 месяца назад

      መፋረዲአደለምማማየ ምክነያቱም የባሏንማንነት ታቃለቺ 😢😢😢😢 ጪቅላቷ አይሰራምደ😢😢😢😢እኔጃብቻ

  • @alemyimer-e1t
    @alemyimer-e1t 4 месяца назад +10

    እውነት ነው የተናገርሽው በተለይ ያችን ትንሽ ልጅ የቤት ሰራተኛ እንደ ውሻ ሲጫወትባት ምንም ሳይሰማት ዝም ማለት አልነበረባትም ያው በልጁ አገኘችው በህጻን ልጁ ላይ ባይሆን ግን ጥሩ ነበር በጣም የምታናድድ እናት ናት

  • @FitawAhferom-gx8qw
    @FitawAhferom-gx8qw 4 месяца назад +2

    እናቴ ለምናኛለች ብላ ሰራተኛዋ ባልየው ሳልፈልግ ነው የደፈረኝ ብላ ስትናገር የባሏን ባህሪ እያወቀች ወርቅ ሰረቀችኝ ብለሽ የከሰስሻት ሰራተኛ የባልሽን ነው ጉድ ያወጣችው ሲሉኝ አያደርግም አልኩኝ ሚስትየው በጣም የምትገርም ናት አንቺ ያልሽው እህቴ ትክክል ነሽ ሁሌ ይቅርታ ማለት የማትረ ባ ናት

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk 4 месяца назад +9

    ሴትዬዋ ተጠያቂ ናት ወላሂ ልጂዋ ስትደፈር መረራት በሰው ልጆች ተጫዉቶባቸው አዝናለሁ ስንትልጆችሂወታቸው ተበላሹ

  • @AlmazUrgasa
    @AlmazUrgasa 4 месяца назад +7

    እኔም ታሪኳን ስታወራ በጣም እየተናደድኩ ነበር ሳዳምጣት የነበርኩት እሷራሱ ተጠያቂ ናት!

  • @AristotleKnowledge
    @AristotleKnowledge 4 месяца назад +4

    እኔ እዩሀ ላይ በሷ ላይ ፈርጄ ፅፌያለው የረሳሁላት ግን ልጇ የተደፈረች ቀን የጓደኛዋ ቤቢ ሻወር ነበር ልጆቹን ተረከቢኝ ሲላት አምጣቸው ስለው እምቢ ሲለኝ የሠፈራችን ዘበኛ ነበር እሱ ተቀብሎ ልጆቹን እንዲያቆይልኝ ስትለው ባሏ ደፈሪ ስለሆነ ሌላ ወንድ ጋር ልጄን ትቼ ከሚደፍራት እኔ ለምን አልደፍራትም ብሎ ልጇን አዙሮ ወስዶ የደፈራት ልጅቷ በጣም ታሳዝናለች እናትም አባትም አያትም የላትም ለዝህች ህጻን ፍትህ እንድታገኝ የሙስሊም ሴቶች እናቶች እና እህቶች ጥብቅ መልዕክቴን አስተላልፋለው እኛም በኢትዮጲያዊነት ሴት ወንድ ከጎናቹ ነን❤️

  • @yethani
    @yethani 4 месяца назад +2

    በትክክል እኔም ያልኩት የሊዚህ ሁሎ በደል ተጠያቂ እራሳ ነች

  • @mitenage4178
    @mitenage4178 4 месяца назад +7

    አዎ በጣም አናዳኛለች ሴትየዋ በሷ መዝረክረክ ስንቱን አስደፈረች ለተደፈሩት በሙሉ ተጠያቂ ናት

  • @AlemAbebe-d2b
    @AlemAbebe-d2b 4 месяца назад +2

    አዉነትሽ ነዉ እኔም በጣም እየገረመኝ ነዉ ምን አይነት ትግሰት እንደላት በሰራተኛ ለይ አይታ ዝም ማለቷ በገዛ ልጃ ላይ ደረሰ የሴት ጥቃት ብላ ያኔ መቋወም ነበርባት እሱ ግፈ በልጃዋ ለይ ደረሰ በጣም ያሳዝናል ግን እሷ ራሷ ኖረማል አይደለችም ዝም የሚያሰብል ነገር አረጎባት ነዉ የመሠለኝ እንጂ ወዳ አይደለም የሄ ሁሉ ትግስት

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171 4 месяца назад +17

    እረ ሲፈንዬ ተቃጠልኩ😢😢😢😢😢

  • @belilgnesamuel9571
    @belilgnesamuel9571 4 месяца назад +2

    ❤❤❤❤የውስጤን ነው የተናገርሽው የኔ ቅመም ኡፍፍፍ

  • @BatyAtk-tz2nl
    @BatyAtk-tz2nl 4 месяца назад +2

    ሰራተኛ ሲደፍር አያደርግም ብላ ከዛ የራሶን ልጅ ሲደፍር ደሞ አወራች ብቻ ሰትየዋም ጤነኛ አትመስለኝም የስነልቦና ሀኪም ቢያት ጥሩ ነው 😢

  • @AnielRedu
    @AnielRedu 4 месяца назад +6

    በጣም አወራሯ የቤት ሰራተኛዬን ግርግዳ አሰደግፎ ሲያረግ ደነዝዤ አየሁት ስትል የተረዳሁት የደነገጠች አይመስለኝም ሴክስ ለእሶ ማየትም ያስደስታታል ብዬ አሰብኩ ያላወራችው ብዙ ጉድ አሳልፉለች

  • @Saron-kc5ue
    @Saron-kc5ue 4 месяца назад +1

    እኔም በጣም በጣም አናዳኛለች አንዳንዴ ደሞ የውሸት ታሪክ ይሆን የምታወራው ብዬ እወዛገባለሁ. ታሪኩ እውነት ከሆነ ባልየውም የሰይጣን ማደሪያ ነው እሷ. ግን ደደብ በሰራተኛ ላይ ግፍ ሰርታለች. ቤተሰቦቿም ደደቦች ናቸው ህፃኗ ግን አምላክ መልከአሙን ያድርግላት😢😢😢😢😢

  • @Sahala-ph4gl
    @Sahala-ph4gl 4 месяца назад +1

    ትክክል ነሽ ይችኮ 50 አመት ይሆናታል😂😂😂😂

  • @Rahma-i3m
    @Rahma-i3m 4 месяца назад +1

    በጣም ይገርማል የዝችደሞ ሁለየ ይቅርታ የምትለው በአይና እያየች እኔራሱ አናዳኛለች ወላሂ እሳም ተጠያቂነች ወን😢😢😢😢

  • @MoulouMlnshehlue
    @MoulouMlnshehlue 4 месяца назад +3

    ትክክል ነው ያልሽው እህተ እኔም በህግ መጣየቅ አለበት ዛሬ በልጃ ሴደር የው የልጃች ግፍነው በልጃ የደረሰው እሳ ለገንዘብ ብላነው አብረራየሮችው እኔ እራሳ ሰይጣናት

  • @meseretbekele3716
    @meseretbekele3716 4 месяца назад +1

    እኔም ልክ አንቺ እንደተሰማሽ ነው የተሰማኝ በጣም አስጠሊታ ሴት ነች

  • @AlemtsehayAkirso
    @AlemtsehayAkirso 4 месяца назад +1

    እኔ የገረመኝ አንደኛ ሰራተኛዋን ደፍሮ በዓይኗ እያየች ጣብያ ሄዳ ወርቅ ጠፍቶብኝ ነው አለች ስቀጥል የገጠሯን ልጅ ስደፍር አባቷ ጭቅጭቅ ስምቻለው ስሏት እሷ አለመሆኗን ስታውቅና በደም ና በስገራ የተበላሽ እያየች ዝም አለች መጨረሻዋ በልጇ ስደርስ ወጣች እቃው ተመችቷት ከሆነ አርፋ ችላ መኖር ነው እንዳስጠላችኝ

  • @LuwamBerhe-pf2ee
    @LuwamBerhe-pf2ee 4 месяца назад +1

    የ40 አመት ሴትዮ ልጅ ነበርኩ ስትል ያሳፍራል በዛ ላይ እውነትም አይመስልም፡ ምን ያህል ደፋር ቢሆን ነው እናትዮ እያለች መጣሁ ብሎ ኮሬደር ላይ ሴክስ ሚያደርግ የለም። የተኛው እናት ናት አይታ ባላየ ምትሆነው? ደሞ ልጅ ወልዳ እያሳደገች ልጅ ነኝ what!!

  • @Tayiba4821
    @Tayiba4821 4 месяца назад +1

    በሀራም ተጨማልቆ እፈእንደሚመጣ እያወቀች እሱ ጋር ስትተኛ ነዉ ያስጠላችኝ የተጠየፍኳት የሆነ ዝምብ ያረፈበት ያደረ ምግብ መስላ ታየችኝ ወላሂ ገና ልጇን ሳይደፍር

  • @yichalemasrat3682
    @yichalemasrat3682 4 месяца назад +1

    ትክክል ነሽ እሱዋም ግፈኛ ናት በራስዋ ሲደርስ ነዉ የምትለፈልፈዉ

  • @ugfug2294
    @ugfug2294 4 месяца назад +14

    ግን እኮ ዝም እንድትል መዳሃኒት አስደርጎባት ቢሆንስ ሰወቸ ብቻ አምላክ እንዲህ ሚያደርጉ ወንዶችን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን😢😢😢😢

    • @AEMA349
      @AEMA349 4 месяца назад +4

      ጥሩ እይታ ነው ሰው ሊቋቋመው አይችልም

    • @fafiYilma-ye3sv
      @fafiYilma-ye3sv 4 месяца назад

      😢አናቅም

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw 26 дней назад

      ENDZA.BTHONMA..MYDYALAY.ATWTMU.NBER.BRASU.CULDRS.NAWE

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaile 4 месяца назад +1

    ትክክል ነሽ ለተደፈረች ልጅ መድረስ ነቀረባት ያች ልጅ ምን አይነት ሁኔታ ላይ እንዳለች አላህ ያዊቃል አባቷስ መለየት እንደት ያቅታቸዋል

  • @mahbubashkur
    @mahbubashkur 4 месяца назад +1

    አዉ ወላሂ እኔም ደብራኝ ጨርሼ አልሰማወትም እቺንምታክል ጉድል ልጅናኝ ብላ ስታወራ

  • @KalkidanTsgaye
    @KalkidanTsgaye 4 месяца назад +6

    የልቤን ነው የነገርሽልኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @አረብገንዳtube
    @አረብገንዳtube 4 месяца назад +2

    ያአሏህ ባልና ሚስቱ ከሰብአዊነት የወጡ ታማሚዎች ናቸው ከመውለዳቸው በፊት ወደ አዕምሮ መታከሚያ መወሰድ ነበረባቸው

    • @Aaa8899gmil6
      @Aaa8899gmil6 4 месяца назад

      አዎ ያስፈልጋቸዋል እሩቃ እሱም በዚህ ልክ በዝሙት የተለከፈው ወዶ አይመስለኝም እሷም የስነልቦና እርዳታ ያስፈልጋታል እንደሰው ስታወራ ደሜነው ያፈላችው ያለም ሰገድን ትግስት ገርሞኛል እኔብሆን ልክ ባልሆንም በሰአቱ ባገኛት አናቶን ነበር እምላት ደሜ ከመፍላቱ የተነሳ ግን በጤናዋ እዳልሆነ ያስነካት ነገር ቢኖር ነው

  • @amirabdulhakim3293
    @amirabdulhakim3293 4 месяца назад +1

    እቺማ መታሰር አለበት....የወንጀል ተባባሪ ናት

  • @MisraQader
    @MisraQader 4 месяца назад +2

    እረ መፍረድ ዋጋ ያስከፍላል ሴትዬዋ እርስ እኮ የተሰራባት ስር ወይም ይህን መተት ሊኖር ይችላል ብዬ ነው እምገምተው አሳብድሻለው ብሎኝል እያለች እኮነው ።

  • @BELAYMelse-h2e
    @BELAYMelse-h2e 4 месяца назад +1

    እኔም በጣም ነው ያናደደችን የዛች ህፄን አምላክ ነው በልጇ የተበቀላት

  • @MesekirmdDebebe
    @MesekirmdDebebe 4 месяца назад +2

    እኔማ እንዴት እንደተቃጠልኩ😂😂😂

  • @HeyruNasir-z2q
    @HeyruNasir-z2q 4 месяца назад +42

    አንቺ እዮሀ ሚዲያ ላይ ቪዲዮውን አይተሽ ኢሔን ያህል ካወራሽ የነገሩ ባለቤት ስለተፈጠረው ነገር መናገሯ ለምን አስገረመሽ? የመናገር አቅሙም ሞራሉም የለሽም እኔ ደሞ ባንቺ በጣም አዘንኩኝ ምናልባትም በ አካል አጊንተሻት አውርተሻት እውነታወን አውቀሽ እዚህ ላይ ብታወሪ የተሻለ ነበር

    • @naneamen4825
      @naneamen4825 4 месяца назад +6

      ምን እቺንበአካል ማግኘት ያስፈልጋል የስንት እህቶቻችን ሕይወት አበላሸች በእሷ እንዝላልነት ባሏን አሳልፋ አለመስጠት በመጀመሪያ ለህግ አሳልፋ ብትሰጥ ኖሮ ልጇ ላይ ባልደረሰ ነበር ባለጌ

    • @siifanfamily
      @siifanfamily  4 месяца назад

      Betam lemin ahun yesint setochin Hiwot siyabelash iyayech zim yalechiw ar bakachu astewilu meteyeq alebat aleq

    • @Sofia-zd3es
      @Sofia-zd3es 4 месяца назад +6

      እንዲያውም ኢትዮጵያ ስለሆነ ነው እንጂ ለፍርድ መቅረብ ያለባት ሴት ናት ገና የአላህ ጥያቄ አለባት ሴት ህፃናት ለስራ ብልው የመጡትን አንዴ ኮሪደር ላይ ሲደፍራት አየው አንዴ እላይ ፎቅ ታች እያለች ይሄ ሁሉን ነገር እያየች ዝም ያለች ለመናገር የሚዘገንን ነገር እያወራች ታማ እንኳን እያየች እያወቀች ለፖሊስ እሱ አያደርገውም አልኩኝ ለእናት ስል እያለች የልጇ ሲሆን ግን ከሰሰችው ታዲያ እቺ ሰው ናት የተናገረችው ሁሉ እውነት ከሆነ እኔ እንደ ተባበረችው ነው የሚሰማኝ ከዚህ በላይ ጭካኔ አለ??በእርግጥ ብዙ ነገር ውሽትም አለባት ፡፡

    • @omabdhellaham2722
      @omabdhellaham2722 4 месяца назад +4

      አዎ በጣም መጠየቅ አለባት

    • @HayteHayte-e8t
      @HayteHayte-e8t 4 месяца назад +1

      አንች አሁን ሢትየዋን ማጸናናት ነው ያዝሽው ወይንሥ የሠትየዋን ህመም ማባባሥ

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 4 месяца назад

    😭😭😭 እዉነት ብለሻል። ከገጠር የመጣችዉ ልቤን ሰንጥቃዉ ሳትጨርስ በልጇ መደፈር ደሞ ልቤ ዳግመኛ በጣም አዘነ። 😭😭😭 የሷ አለማሰብና መደንዘዝ የሱም ሴሰኛነት እና አመል በዛ። ጉደኞች ናቸዉ።

  • @zamzamz7175
    @zamzamz7175 4 месяца назад +1

    መግደልነበርይህን😢😢😢ሡበሀንአላህ

  • @hawakedir1611
    @hawakedir1611 4 месяца назад +2

    የሚገርምነው ሰልፍሽነቷዋ እና የባሏ ሴሰኝነት

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 4 месяца назад +1

    ጠፋሽ በነገራችን ላይ😂❤❤

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 4 месяца назад +1

    እኔግን ሴትየዋ የጤና አለባትመሰለኝ እጅ አድጤነኛሰው በእደዝህያለ ሂውይ ውስጥ አይኖርም ምናልባትም ዋሽታሊሆንም ይችላል ብቻ ለማመን ይከብዳል

  • @misraali9676
    @misraali9676 3 месяца назад

    I'm 💯% agree with you sis

  • @HappyKettlebell-bj9gl
    @HappyKettlebell-bj9gl 4 месяца назад +1

    እኔ እራሱ ቅጥል ነው ያረገችኝ የባሎን አመል እያወቀች እሶስ ወዳ ነው የኖረችው ሌሎቹን ሴደርጋቸው ዝም ማለቶ እንዴት ዝም ትላለች የገዞ ልጆ ላይ ሲደርስና ፍትህ ስታጣ ሚዲያ ላይ መጣች ድድብናዋ ጥግ ድረስ ነው

  • @SofiyaSaleh-zn4uw
    @SofiyaSaleh-zn4uw Месяц назад

    እውነትሽ ነው ሴትዮዋ የምትገርም ነች ይሄ በሰልተብየው እንሰሳ እንዳገባት ነው አመሉን ያየችው የመጀመርያልጅዋ በትክክል ሳታውቀው ተረገዘ እንበል ከዛ በሀላ ከሱ ደጋግሞ መውለድ አብሮ መኖሩ ለምን አስፈለገ ወራዳ ባለጌ ናት ሁላችንም ተናደንባታል

  • @shebawian5074
    @shebawian5074 4 месяца назад +3

    ወንድ ልጁንም ፈጣሪ ነው የጠበቀው ፣ በጣም ወራዳ ሴት ነች ቆማ ታይ ነበር እኮ ።

    • @HappyJumpingPuppy-ds3ez
      @HappyJumpingPuppy-ds3ez 4 месяца назад

      አትፍረጅ አንዳድ ሴት ባል እንደ አምላክ ስለሚያዩ ነው

  • @ahmadahmad-te4uv
    @ahmadahmad-te4uv 4 месяца назад +1

    ደሞ እስር ባይዘቦይ ገገማ ነች ያረቢ ትግስቱን ስጠኝ

  • @wofit
    @wofit 4 месяца назад +2

    ይሄውልሽ እህቴ አንዳንድ ሰዎች ለራሳቸው መቆም አይችሉም በዚያ ላይ አሳብድሻለሁ እያለ እሚያስፈራራት ወንድ ነው። እኔ የገረመኝ ግን ፍርድ ቤት ለምን ልጁን እንዲወስድ ፈቀደለት። በጭራሽ የልጅ visitation ሰው በሌለበት አይገባውም ነበር ።

  • @AAa-gs6dn
    @AAa-gs6dn 4 месяца назад +5

    በ22 አመቴ ነው ያገባሁ ብላለች ሲፋንየ ደሞ ፊት ንሮን ይመስላል እየተቃጠለች በላልዛለች እዴት ብትወደው ነው እደዚህ እያረጋት ችላ የተቀመጠች እራሷ ጤነኛ አትመስለኝም ደዝዛለች

    • @siifanfamily
      @siifanfamily  4 месяца назад

      22 tadiya lij new mare tiliq sew neberech

    • @AAa-gs6dn
      @AAa-gs6dn 4 месяца назад

      @@siifanfamily ልጅማ አደለችም

  • @habeshawork
    @habeshawork 3 месяца назад

    እግዛብሄርን እዉነትሽን ነዉ የኔ ቆንጆ

  • @Hanan7153
    @Hanan7153 4 месяца назад +3

    Exactly 🎉 I agree with you ! She made me mad

  • @BettyGirma-fm8ef
    @BettyGirma-fm8ef 2 месяца назад

    እግዝር ይስጥሽ አገራችን እንደንቺ አይነት አገናዛቤ አጥታነዉ የች አንቺ እንዳልሺዉ አላዋቂ ሆና ሰይሆን ለሀብት ሴሉ ለሰይጣን ገብረዉ አልሰካ ሲላትነዉ

  • @naneamen4825
    @naneamen4825 4 месяца назад +6

    እኔም እንደ አንቺ ቅጥል ነው ያልኩት

  • @kedist1978
    @kedist1978 4 месяца назад +1

    ትክክል ነው የተናገርሽው ሁሉ። በጣም እየተናደድኩ ነበር ያየሁት።

  • @mama-yz2iq
    @mama-yz2iq 4 месяца назад +6

    እኔ ሴቶች ልጆች አሉኝ መፈረድ ከባድ ነው የሰራተኛዋ መደፈር ለምን ዝም አለች ?

    • @siifanfamily
      @siifanfamily  4 месяца назад

      Yenem tiyaqe new alaqim malet atichilim

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 4 месяца назад

      አትፍረጂ እህቴ ሙስሊም ቆንጆ ሴት ነች ባይብስባት ሚዲያ ላይ አትወጣም

  • @taybaabegaz4396
    @taybaabegaz4396 4 месяца назад +2

    ሰውዬው በውነት እንደዚህ ከሆነ ሰውየው የዝሙት ጂኒ(መንፈሰ)አለበት

  • @SofiaHassen-i4g
    @SofiaHassen-i4g 4 месяца назад +8

    አላህ ፋሬ

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 4 месяца назад

      ይቺ ባለጌ ነች ምን አላህን ትፈራለች እኔ ዘገነነችኝ

  • @ahmadahmad-te4uv
    @ahmadahmad-te4uv 4 месяца назад +3

    አላህየ መጨረሻየን አሳምርልኝ

  • @ramlahassan9347
    @ramlahassan9347 3 месяца назад

    የዩንቨርስቲ ትምርት ተምራ የወጣቹ 5 አመታዋ ነው 😂😂እረ እኔ ምኖም አልተዋጠልኝም አውቃ ነው ከደላላቤት ተነጋግሮ ያመጣ ነበር ያለቹ ዝም ብላ ያየቻቸው እረግመዋት ወተው ነው በልጃ የደረሰ ሁሉም የዘራው ነው ሚያጭደው😢😢

  • @እግዛቤሔርፍቅርነው
    @እግዛቤሔርፍቅርነው 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይስጥሽ የወስጤነ ነው የተናገረሽው በጣም ነው ያዘነኩት እኛ ሰውች ብዙን ጌዜ በራሳችን ካለደረሰ አናምንም ግን ልጃም በማታቀው ነገር መቀጫ መሆን አልነበረባትም ሴትየዋ ግን በጣም ነው ያዘንኩባት እንደውም እሳም መቀጣት አለባት

  • @seblegizachew7752
    @seblegizachew7752 4 месяца назад +2

    እኔ የገረመኝ እህቴ የልጇን መደፈር እንኳን በወቅቱ አላየችም እኔ ምግብ እሰራለሁ ሰራተኛ ታጥባታለች አላለችም ልጆች እኮ የሆነጥቃት ሲደርስባቸው ወድያው ነው የሚያስታውቁት እሷ ልጇን እኮ የማታይ ሴት ነች እራሷ በህግ መጠየቅ አለባት ባልዬውም መያዝ አለበት እህቴ አሁን ያልሽውን ሀሳብ በሙሉ እጋራለሁ።

  • @zulfa6303
    @zulfa6303 4 месяца назад

    የ15 አመቷ ልጅስ ወንዱ ልጅም ደሞ እኮ ስትናገር ስራው በብዛት እራሷ እንደምትሰራ ነው የባሏን እመል እያወቀች ሰራተኛ ቢቀርባትስ ነገር ግን በጤናዋ አትመስለኝመ

  • @ahmadahmad-te4uv
    @ahmadahmad-te4uv 4 месяца назад +1

    እኔ አልፈርድም ኖርማል አትመስለኝም

  • @tsiritmokonen4881
    @tsiritmokonen4881 4 месяца назад +1

    አትፍረድ ይፈረድባችሃል 😢😢😢😢

  • @AyeshaSeid
    @AyeshaSeid 4 месяца назад +3

    ወላሂ የልቤን ነዉያውራሽልኝ

  • @ameleworkworku3396
    @ameleworkworku3396 4 месяца назад +7

    በጣም ነው የምታናድደው በጣም ደደብ የደፋሪ ተባባሪ ነች

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 4 месяца назад

      ተይ እህቴ አትፍረድ ይፈረድብሀል አንዳንዴ ነገሮች ያስገዱድናል

  • @GaladOsss
    @GaladOsss 4 месяца назад

    ሲጀመርም እሷ ደንዝዛለች ዘበኛ ጋር ይቀመጡ ትላለች ለልጆች ግድ የላትም

  • @fatemahosain6027
    @fatemahosain6027 4 месяца назад +1

    ወየውውውውው እንዲህ የምትቀፍፍ ሴት በእድሜዬ አይቼ አላውቅም የልጇ መደፈር የጇ ነው ይገባታል የወረደቺ ዘጋቺኝ እኔ

  • @RichMm-jn3eq
    @RichMm-jn3eq 4 месяца назад

    ትክክል 🤔🤔🤔

  • @ራህራህ
    @ራህራህ 4 месяца назад +3

    ጠብደል 😂😂 አስቆኛል

  • @addisasres-un4zr
    @addisasres-un4zr 4 месяца назад

    እሷ እራሷ ከተለያየ ወንድ ጋር ስለምትተኛ አይደንቃም እሷ ከስንት ወንድ ጋር እደተኛች ጠይቋት ለዚህ ነው ይቅርታ የምታደርግለት ንፁ ብትሆን ክብሯ ነው የተነካው ውሻናት💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 4 месяца назад

    እውነት ነው ሴትዬዋ በጣም የምትገርም ነው ስለ ልጅነቷ በጣም ነው የተረከችው

  • @neimaali7125
    @neimaali7125 4 месяца назад +1

    😭😭 እረ የኔ ምርጥ ንገሪያት የሤት አሠዳቢ

  • @YouMe-gb9tz
    @YouMe-gb9tz 4 месяца назад

    የስራዋን ነው ያገኘችው ወደውም ይሁን ተገደው እያወቀች ዝም ስላለች የልጅዋ ሲሆን አደባባይ ወጣች ከሱበላይ እስዋም ጥፋት አለባት ትክክል ነሽ እህቴ

  • @HussenHasen-m5f
    @HussenHasen-m5f 4 месяца назад

    ትክክክክክል ነሽ ውዴ ስለ ሠጠሸን ገንቢ ሀሣብ በጣም እእናናመሠግናለን ባባለታሪኳ እራሧ ባባለጌ ናናት ምክነንያቱም ይይህ መጥፎ ባህሪ ከ20 ጊዘዜ በላይ እጅ ከፍንጅ ይዛዛዋለች በወሬ ሣይሆን በተግባር በሦሥተኛው ዝሙት ጊዜ የትዳርዋን
    ጉዳይ መጨረስ ነበረባት,::የቢዝነሥ ሰው መሆኗን አስረድታን ሥንጋባ ህፃነን ነበርኩ ትላለች ምነው ስታወራ አድመማጭ ተመልከች ያለ አልመሠላትም? ወይስ የሚዲያ ሠዎችን ለማታለል ነው ኮንትሮባንድ ለመሥራት የበሠለ ና የተደረጀ አቅምና አዕምሮ ያሥደፈልጋል ሥለዚህ ትውውቃቸው በዘመድ በኩል ቢሆንም ከመጋባታቸውም በፊት ላይፍ አላቸው::,,,,

  • @lulitshumisiyoum3172
    @lulitshumisiyoum3172 4 месяца назад +1

    ትክክል ነሽ

  • @fatumaibrahim7295
    @fatumaibrahim7295 4 месяца назад

    Anchii ke isuwsa gaar nooreshaal min awukesh new yemitawariw new yesawuyew zamad nesh?

  • @yohanneskassa4280
    @yohanneskassa4280 4 месяца назад

    😂😂ሽንታም ነገር ነሽ 😂😂
    እባክሽ 😂

  • @husenmohamed4694
    @husenmohamed4694 4 месяца назад +1

    ልክነሽ አልጋለይታእየተኛች

  • @asimohammed4258
    @asimohammed4258 4 месяца назад

    Exactly
    u r right wellahi😒

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 4 месяца назад +3

    የልጅቷን ሀቅ እልህ ያውጣላት

  • @كوكوكوكوكوكو-ي3ب
    @كوكوكوكوكوكو-ي3ب 4 месяца назад +1

    ❤❤እውነት ነው

  • @user-gv2ui8ef2o
    @user-gv2ui8ef2o 4 месяца назад

    I agree ☝️ with you 💯 percent I’m so mad 😡 she is the evil one 😈 they both they should go to jail she saw in her own eyes 👀 still she didn’t do anything about it so she is guilty of charge May God heal all those poor kids and women being abused in his hands what kind of mother is she very selfish and heartless I’m glad you made a video about her thank you 🙏

  • @hana-i3z7y
    @hana-i3z7y 4 месяца назад

    እግዝያብሄር ይስጥሽ ሲፈን ፣ እኔም እንዲህ ነው የተቃጠልኩት፣ ስንት ህጻናት ናቸው በዚህ ሰውዪ የቆሸሹት ፣ልጇ ላይ ሲደርስ ትንጫጫብናለች

  • @EmEkilmamohamed
    @EmEkilmamohamed 4 месяца назад +1

    እውነት ብለሻል የምን ሊጂነት ነው

  • @SebryaAbdurehman
    @SebryaAbdurehman 2 месяца назад

    ሃቅ ነው የተናገርሽው እኔን ድንቅ ያለኝ ሠራተኞቹን ጠይቀሽ ታውቂያለሽ ሲሏት አዎ እነሱ ፈልገን ነው አሉኝ አላለችም ውሸት ስላለባት አላህም እንዲታዘንላት አላረገም

  • @HappyKettlebell-bj9gl
    @HappyKettlebell-bj9gl 4 месяца назад

    አታፍርም ደሞ በዚህ እድሜዋም ልጂነቴ ነው መሰል ዝም ያስባለኝ ትላለች የልጂልጂ እምታይ ሴትዮ አታፍርም ልጂነቴ ነው ስትል አለም ሰገድ እራሱ ቅጥል ነው ያለው በሶ

  • @ayelechteklu5302
    @ayelechteklu5302 4 месяца назад

    እንደውም ሰውየውን እዚህ ደረጃ እንዲደርስ ያደረገችው ሚስትየው እራሷ ናት ሲቀጥል ልጇላይ ሲደርስ ወደህግ ሄደች የቤት ሰራተኞቿስ ትንሽ ልጆች ናቸው ብላለች እራሷ እንደውም ወንጀለኛናት እራሷ መጠየቅ አለባት

  • @fafiYilma-ye3sv
    @fafiYilma-ye3sv 4 месяца назад

    ሲፉየ ያአላህ በስንት አመቴ አየውሽ❤❤❤❤❤

  • @seblegebregziabherseblegeb4235
    @seblegebregziabherseblegeb4235 4 месяца назад +1

    ልክ ብለሻል እኔም አናዳኛለች

  • @munit9547
    @munit9547 4 месяца назад +1

    ውነትሽን ነው እኔ ኮመንት መስጠት እንኴን አልቻልኩም በጣም ነው ያዘንኩት እኔ ይሆናል ብዬ የገመትኩት በሽታ ያዘኝ ትላለች ብዬ ነበር ግን በልጅቱ መደፈር ዘጋችው ነግ በኔ ነው ከምር በፊት ነበር መንቃት ያለባት

  • @Lebabachannel
    @Lebabachannel 4 месяца назад

    እኔግንጤነኛአመስለኝም
    አስደግሞባትይሆናል
    እያየችእዳታምንአድርጎባትሊሆንይችላል
    አንፍረድ
    ፍርዱንለአላህክፉአልናገርም
    አላህአሀቁንያውጣላት

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaile 4 месяца назад

    ትክክክል ነሽ እህቴ በእናንቴ ላይ መደረግ የማትፈልጉት ለላ ሰዉ ላይ አታድርጉ አላህን ፍሩ

  • @MekdesBitew-bo5ec
    @MekdesBitew-bo5ec 4 месяца назад

    በጣም ትክል ነሽ እህቴ🎉🎉🎉

  • @ali.a1305
    @ali.a1305 3 месяца назад

    Who are you to judge 😡before you open your mouth try to put yourself in her shoes !