አንደኛ እጣ ቤት ሁለተኛ እጣ መኪና ሶስተኛ እጣ ግማሽ ሚሌን ብር የደርሳችው የመዳም ቅመሞች 👌❤

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025

Комментарии • 33

  • @አማራነቴኩራቴ-1
    @አማራነቴኩራቴ-1 3 дня назад +1

    ከዚህ ቪዲዮ የሪም ደስታ እና የሀቢባ አስተያየት ዘና አድርጎኛል ምንም ቢኖራት ሀብታም በቃኝን አያውቅም ❤❤ ሪም እንኳን ደስ ያለሽ🎉🎉🎉 የቤት እና የመኪና እድለኞች ከማዳም ክሽን ተገላገሉ😊😊

  • @Zgoratube
    @Zgoratube 3 дня назад

    እንኳንም ለቅመሞች ደረሳቸዉ ለነሱ በመሆኑ ይበልጥ በጣም ደስ አለኝ ሰላምዬ በቀጣይ ላንቺ እንፀልያለን ❤❤

  • @FofoAbudi
    @FofoAbudi 3 дня назад

    Wowwww እንደት ደስ ይላል ግን ወይኔ የምር የስው ልጅ ደስታ ማየት ብቻ እራሱ እንደት ነው ደስ እሚለው በፈጣሪ ስም እንኳን ደስ አላቹ የምር👏👏👏👏

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube 3 дня назад

    ቆይ ድጋሚ እቆርጣለሁ እኔማ የወጣላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ሪምዬ ዋዉ ደስ ሲል❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @yidenekyoutube
    @yidenekyoutube 3 дня назад

    ዋው የኛምርጦች ኮንግራ የመዳም ቅመሞችየ በርቱልን❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @ethioonline-iv4lq
    @ethioonline-iv4lq 3 дня назад +1

    Congratulations 🎉❤🎉 ye madame kememochi👏🎉👏🎉👏👏🎉👏👏👏👏

  • @Selamawit
    @Selamawit 3 дня назад

    ወይኔ ደስ ሲል ሰላምዬ አንቺስ ምስኪኗ 😂😂😂😂 የመዳን ቅመሞች እንኳን ደስ አላቸው የምር ዋውውውው

  • @Mulatyoutbe
    @Mulatyoutbe 3 дня назад

    እግዚአብሔር ይመሰጠነ ዋውውውውውው ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመሰገነ ልልልልል

  • @Selamawit
    @Selamawit 3 дня назад

    በእውነት ይገርማል ታድለው እድል እንደዚህ ነው አንደኛ የወጣቺው ግን የት ናሽ ወይ ማቀላፋት ቤት ደርሷት እሷ የለችም 😂😂😂

  • @aberashhune3203
    @aberashhune3203 3 дня назад

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን በእውነት ዋው ነው እኛንም ቸልሙን እስኪ

  • @agreselammnwuyelet2401
    @agreselammnwuyelet2401 3 дня назад

    ደስ ይላል በርቱ ሰላምዬ ለእኛም እጣ ዋ ሹ ከማዳም ቤት ልኑርልሸ 😅

  • @የልቤአለቃ
    @የልቤአለቃ 3 дня назад

    😮ዋውውው እንኳን ደስ አላቹ በጣም ደስ ይላል ነው የስው ደስታ ማየት 😊

  • @gunatube12
    @gunatube12 3 дня назад

    እሰይ እልልልልልልልልልል እሰይ እልልልልልልልልልል ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሁላችሁም. የሀገሬ ልጆች በመቀጠል የዚህ እድል ተጠቃሚ የሆናችሁ እህቶቸ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ ያላችሁ በተለይ በማዳም ቤት ለዘመናት ለፍታችሁ አሁን እንዲህ አይነት እድል ማግኘት ማግኘት ቀላል አይደለም የሰማችሽ እመቤቴ አለው ትበለን

  • @yidenek27
    @yidenek27 3 дня назад

    ሰላምየ ዋው እውነተኛ ኳንግራ የመዳም ቅቀሞችየ

  • @hiwottubeamen6143
    @hiwottubeamen6143 3 дня назад

    Selam edat nashi❤❤❤❤

  • @ETUE-wi4vw
    @ETUE-wi4vw 3 дня назад

    ዋው❤❤❤❤❤

  • @ETUE-wi4vw
    @ETUE-wi4vw 3 дня назад

    ዋውዋው እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤

  • @mekdetube
    @mekdetube 3 дня назад

    Selam selam selamshe yebza enqane dena metashe selamiy

  • @የፍቅርቤት-23
    @የፍቅርቤት-23 3 дня назад

    ሰላምየ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ደስ ይላል የመዳም ቅመሞች እድላችሁ ይበርታ❤🎉

  • @Zenugtrewa
    @Zenugtrewa 3 дня назад

    እሰይ ለመዳም ቅመም መድረስ ደስ ክልል በይበልጥ🎉🎉🎉🎉

  • @ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል

    ሠላም ሠላም ውድ እንኮን በሠላም መጣሸ❤❤❤

  • @sadamu
    @sadamu 3 дня назад

    የተሸለሙበት ምክንያት አልገባኝም ጭፈራ ተወዳድረው ነው መብሩክ ብያለሁ የኛ ከርታቶች የመዳም ቅመም🎉

  • @ferdose
    @ferdose 3 дня назад

    ሰላም ወድ የሀገሬልጆች እዴትናቹሁ

  • @ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል

    ሠላም ሠላም ውዴ እንኮን በሠላም መጣሸ❤❤❤

  • @ganetyeshilxaa1441
    @ganetyeshilxaa1441 3 дня назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ስላምሽ ይብዛልሽ ብርቹ እህቴ ግብዝንሽ

  • @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ

    Woooow🎉🎉🎉🎉

  • @ፈንታቲዮብ
    @ፈንታቲዮብ 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤እኔ አልገባኝም ምንድነው

  • @ZagochiMedia
    @ZagochiMedia 3 дня назад

    እንዴት ነበር እጣው አልገባኜም 🎉🎉

  • @CarePhone-ms7pd
    @CarePhone-ms7pd 3 дня назад

    እልልልልልልልል❤❤❤❤

  • @ethioonline-iv4lq
    @ethioonline-iv4lq 3 дня назад

    ምነው ለሀብታሞች ወጣ አላለችም ሀቢባዬ😂😂😂

    • @ሰላምሀበሻ
      @ሰላምሀበሻ  3 дня назад

      የኔ ምስኪ ሁሉም ታዝቦታል እሪም እርስ እንዴት እንዳት እንዳየቻት ግን ሀቡ እውነቶን ነው እኮ ደሞ እሪም ይገባታል

  • @ethioonline-iv4lq
    @ethioonline-iv4lq 3 дня назад

    የሀቢባ አስተያየት😂😂😂😂😂😂😂