የዘቢባ ግርማ ባል በምታማው ዙሪያ የመጨረሻ መልሴ ነው ድጋሜ እንዳጠየቁኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии • 152

  • @LoveKedu
    @LoveKedu 2 дня назад +25

    ዘቢባ ድምፇ ሲያምር ተባርኪ ባሎን የምታከብር ሚስቱን የሚያከበር ተባርኩ

  • @KassechKassech-qt4rt
    @KassechKassech-qt4rt 2 дня назад +15

    ዘቤባዬ አንች በጣም አስተዋይ ነሽ መልካም ሰው ንሽ ለምቀኛ ቦታ አትስጭ

  • @chuchaCh-ye1ui
    @chuchaCh-ye1ui 2 дня назад +17

    አምላክ ልጆቻቹን የሰጠ አምላክ ይባረክ ምን ይሳነዋል አይለያቹ

  • @meskeremtaye2742
    @meskeremtaye2742 День назад +9

    እንደ አበሻ ክፉ የለም ለምን ትዳራችህ ሰመረ ብሎ መናደድ አለ እረ በስመአም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸዉ እግዚአብሔር ያጣመረዉን ማንም መለየት አይችልም እግዚአብሔር ቤታችህ ትዳራችህ የተባረከ ለዘላለም ይሁን አይኑ እያየ ምቀኞቻችህ ይቃጠል ❤❤

  • @EdelawitMekonenen
    @EdelawitMekonenen Час назад

    ኢሱና ዘቢባየ ተባሰኩ ደስ ትላላችሁ ትዳራችሁ ይባረክ ኢሱ ጀግናዉ ።ምቀኛን ይያዝላችሁ ❤❤❤❤

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 2 дня назад +23

    መልስ አትስጣቸው ምድረ ቅናታም ኑሮህን ኑሩ

  • @bayushchala-n3d
    @bayushchala-n3d 21 час назад +2

    ዘቢባዬ የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ እንደሌሎቹ አታካብጂም ባለቤትሽም እወደዋለሁ ነፍ አመት ያኑራቹ🙏❤❤❤❤

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 День назад +5

    በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤ ደግማችሁ ውለዱ ዘራችሁ ይብዛ

  • @Abby-qt3sg
    @Abby-qt3sg 4 часа назад

    ኢሱ።ዘቢባን የመሰለች እናት የፍቅር ሰው የሆነች እግዚአብሔር ይመስገን ብለሀል። ፈጣሪ ኑሮአችሁን በበረከት ይሙላው።ደስ ስትሉ።የሰይጣን ጆሮ ይደፈን በርቱ ጎበዞች።በልጅ መባረክ መታደል ስለሆነ እነዛን ምቀኞች ተዋቸው።

  • @ועח
    @ועח 2 дня назад +12

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ 🙏❤❤❤🎉🎉🎉🇪🇷

  • @AmarikYa
    @AmarikYa День назад +4

    አለህ ያሰድግሊ አለህ በሰጠው ሰው ብማቃን ምንም ማለት አዴለም🎉🎉🎉🎉 ልጆቹ ማሸአለህ

  • @sitrarame9822
    @sitrarame9822 День назад +4

    የኔ እቦቀቅላ ኡፍ ጉንጯን ቡጭቅ ማሻአላህ እቡጥዬ

  • @MimiShashemene
    @MimiShashemene 2 дня назад +11

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @የመነኗ
    @የመነኗ 14 часов назад +1

    እንደ ሀበሻ ክፉ የለም ኢሱ አብሽር አብራችሁ ጃጁ አባቴ ልጆቻችሁንም አላህ ያሳድግላችሁ

  • @TgMamey
    @TgMamey День назад +5

    ሰላም እና ፍቅር የሞላበት ትዳር ይሁንላችሁ ዘቡ

  • @firaehiwotkassie5370
    @firaehiwotkassie5370 День назад +7

    ዝምበላቸው እነዚህን ሸርሙጦች

  • @teferiwondemu
    @teferiwondemu 2 дня назад +9

    ዘቢባ እግዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 День назад +5

    ልጅቱ ዋው ስታምርህ እድግ እድግ ትበልህ ዘቢባ ግርማ ብትሞት ስሞ ስጠራ ይኖራል እንቁ ዘፋኝ ናት እግዛቤር የሰጣት

    • @marigoldan1
      @marigoldan1 День назад +2

      ሞትን አሁን ምን አመጣው?

    • @jemilamhammed4806
      @jemilamhammed4806 18 часов назад

      ​@@marigoldan1እኔጃ አይ ሰው

  • @SebleAtaye
    @SebleAtaye 16 часов назад +1

    አሜን የኔ አባት ተባረኩልኝ የኔ አባት ፍቅር ባንተ አየን❤❤❤❤❤

  • @ለውጥጥ
    @ለውጥጥ 2 дня назад +7

    በነሱሂወት የሚገባ ያረብ ሂወቱ ምስቅልቅል ይበል አደለም ውሀና እህል አደባልቆ ለሚበላ ለሰይጣንስ ያጓጉየለ አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 2 дня назад +14

    ዝም ብላችሁ ኑሮአችሁን ኑሩ::የተጠየቃችሁትን ጥያቄ ሁሉ የመመለስ ግዴታ የለባችሁም::አላርፍ ካሉ በአንድ ጥፊ ገላግላቸው::ይመቻችሁ አቦ!

  • @hewanaklog5878
    @hewanaklog5878 2 дня назад +7

    I love you zabu don't worry I love your music you are a great women a mother.

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 День назад +4

    ዘብባ ግርማ ዘፈን አላት ድምፅ ዋው

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 22 часа назад +2

    አሜን ይመስገን አብራቹ አርጅ ኢሱ ነጳ ሰው ነህ ዘቧ እወድሻለው

  • @fozitube9886
    @fozitube9886 2 дня назад +6

    አላህ የጨምሪላችሁ

  • @HanaAlmu
    @HanaAlmu 7 часов назад

    ዘቡዬ ፍቅር ❤ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ምችት ይበላቹ

  • @HayatEman-de6jo
    @HayatEman-de6jo 21 час назад +2

    ሰውን ከሰሙ ያሳብዳሉ ለነገረኛ ጀርባችሀን ስጡ እረጅም እድሜ❤

  • @NetsanetDarihun
    @NetsanetDarihun 2 дня назад +16

    My brother you don’t have to answer this people you have beautiful kids and wife. Ignore all of them. አበሻ ልማዱ ነው የት እደነበርክ የማያስታውስህ ሁላ ስታገባ ነው የምትታያቸው:

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 2 дня назад +8

    ቅን ሰው እንደሆንክ ታስታውቃለህ ልጆቻችሁን ይባርክ ድብቅ በሉና ኑሩ ሚዲያላይ አትውጡ ራሳችሁን ጠብቁ

  • @purplestars029
    @purplestars029 12 часов назад

    Mashallha Tabarakala ❤️ i really appreciate you for speaking about your wife in this way. May Allha GOD, give you long life great health 🙏🏻 with you beautiful 😍 kids! My brother don't worry about humanity. It's always native no matter 😌 what you do or done 💯 keep your head up believe in GOD YOUR FUTURE IS BIRGHTER

  • @BirkeDemie
    @BirkeDemie День назад +1

    ዘቢባዬ የኔ ተማሪ ነበረች ይመቻቹ ምቀኛ ምቀኛ ነው አትስሙአቸው ኑረችሁን ነሩ ሌላ አተስሟቸው

  • @Saada-x7l
    @Saada-x7l 2 дня назад +2

    አላህ ያሳድግላቹሁ ስታምሪኝ

  • @Jojogeb1
    @Jojogeb1 2 дня назад +26

    ኧረ ልጆች አጠገብ ይሄ ሁሉ ወሬ ጥሩ አይደለም

    • @mimit-h2418
      @mimit-h2418 День назад +2

      ልጆቹ ፍለፊት አላግባብ ንግግር አልተናገረም።

  • @sosinasine5843
    @sosinasine5843 День назад +2

    በዚህ ትዳር የሚያዥአብብ የክፋትና የምቀኝነት መንፈሰ የተወጋ ይሁን ለናንተ ግን ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 День назад +1

    ብዙ ውለዱ❤❤❤

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx День назад +1

    ❤❤ ለሰው አትጨነቂ እሱዬ

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 2 дня назад +2

    ወላሂ ደስ የሚሉኝ ቤተሰቦች ናቸው ምቀኛ አይጠፋም እና ለምቀኛ ቦታ አትስጡ

    • @yarab4997
      @yarab4997 2 дня назад

      ወላሂ ትያለሽ አዎ እሱ ጡሩ ሰው ነው ዘቢባ የምትባል አህያ ሀይማኖቷን ቀይሬ ❌❌❌❌

  • @heywotsiyoum5016
    @heywotsiyoum5016 2 дня назад +2

    Ayzone lekinat bota atsetwe tebarko💞💞💞💞🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @friotestory2335
    @friotestory2335 17 часов назад

    ዋዋዋዋዋ❤❤❤❤❤ፈጣሪን ይጠብቃቹ

  • @rahwaTekeste-x1g
    @rahwaTekeste-x1g День назад +1

    እሰይ ከነቤተሰብህ እግዛብሄር ይጠብቃቹ

  • @RukiaSeid-n1e
    @RukiaSeid-n1e 2 дня назад +6

    ትዳራችሁን እስከመጨረሻው ይመርባችሁ አቦ ይችን ቅናታም አሮጊት ኮስሞቲኳን እየተቀባባች ስለሰው ትፈተፍታለች ሰድ እንደዚህ እያላችሁ አቃጥሉልኝ ይችን ቅናታም

  • @zinashguadie780
    @zinashguadie780 2 дня назад +3

    Mezmur 19 ,22,50,90,150 hulgezem anbebew esu desss yelhal ❤

  • @selammebrahtu8033
    @selammebrahtu8033 15 часов назад

    God bless you familie ❤❤❤❤

  • @MessiYemer
    @MessiYemer 23 часа назад

    እድግ ይበሉ አንተ በጣም ጥሩ ሰው ነህ የተባረከ ትዳር ያርግላችሁ

  • @korebmount1203
    @korebmount1203 Час назад

    እባካችሁ ቤተሰቦች እባክህ ልጆች ፊት እንዲህ ባታወሩ ልጆቹን ዘወር እድርጓቸው

  • @LiyewBelsti-tl2en
    @LiyewBelsti-tl2en 2 дня назад +3

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hudhudsabaa5900
    @hudhudsabaa5900 2 дня назад +3

    Yenerwey zegnet agntehal wey

  • @denglmaryamenati2953
    @denglmaryamenati2953 17 часов назад

    ለምን አትንቋቸውም ። ውይ ዮሚ እድግ በይ ቆንጆ

  • @helengebrehiwot6363
    @helengebrehiwot6363 2 дня назад

    Zebiba and Esu we love you ❤. God bless your family 🙏

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 2 дня назад +8

    አንዳንዴ የግል ጉዳዬች ሌላውን የማይመለከት በውስጥ ተጠያየቁ ሶሻል ሚድያ ላይ ወቶ እገሌ እንደምን አደርሽ ከማለት በስልካችሁ አርጉት

  • @nadiaabdella8784
    @nadiaabdella8784 2 дня назад +1

    .beautiful couples 🎉

  • @ethiopianforlife9773
    @ethiopianforlife9773 2 дня назад +2

    Yes, you are right, my brother and my sister my Allah, bless you and protect you from the evil. Eyes 🤲🤲🤲❤❤

  • @elsaa1582
    @elsaa1582 2 дня назад +1

    Ennante tendewoche yee maneneme wera attesemu medere mekena trust is the key live your life be happy and strong don’t gave up for nothing love each other ignore bad people love you guys ❤❤❤❤❤❤❤❤💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽

  • @MimiTayachew
    @MimiTayachew 11 часов назад

    Zebuya setawere hulu demtsesh endet des yelal🥰🤎ignore the haters and live your life guys getting married it doesn’t mean you have to stuck with each other just live the moment and be happy together🥰🤎😇

  • @amelanayir7981
    @amelanayir7981 День назад

    gobez zebyba 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KikiNasser-ll4ze
    @KikiNasser-ll4ze 2 дня назад +1

    Beautiful ❤❤❤❤❤

  • @FatumaSani-ov6no
    @FatumaSani-ov6no День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ዘብየ

  • @Bahefte
    @Bahefte День назад

    Esey❤❤❤❤❤

  • @ghfghfhjhgh911
    @ghfghfhjhgh911 2 дня назад

    Tedarchwe yebarke yena meretochy 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ዘተዋህ
    @ዘተዋህ День назад +1

    መልስ ባሰጣቸዉ አሪፍ ነዉ ንቀህ እለፈ ለወሬኛ ቦታ አትስጣቸዉ

  • @hiwotdamtie
    @hiwotdamtie 22 часа назад

    Ya ignore them and keep going ❤

  • @MasraHamo
    @MasraHamo 15 часов назад

    💪💪💪

  • @hewanlemma1079
    @hewanlemma1079 День назад

    እግዚ አብሄር ያሳድግላችሁ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @AynadisTadese
    @AynadisTadese 17 часов назад

    Yesew wore atismu woyyyy nurachihun nuru ...

  • @hawariatmichael7099
    @hawariatmichael7099 День назад

    Zebiba and Essyas you have tobe smart.

  • @ethiopianforlife9773
    @ethiopianforlife9773 2 дня назад

    Mashallah you are so nice

  • @firaehiwotkassie5370
    @firaehiwotkassie5370 День назад

    እሱየ አይዞህ

  • @sabaali5002
    @sabaali5002 День назад

    Saw endat besaw deseta yekenal ewnet mins yegngal? 😢 fetare desetachewn le zelalem yadergaw ❤❤🎉

  • @Bisrat-q8p
    @Bisrat-q8p 20 часов назад

    👏👏👏

  • @edenhadgu4136
    @edenhadgu4136 2 дня назад +1

    God bless you 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Fana-j5b
    @Fana-j5b День назад

    ተባረኩ

  • @banchalemworkneh2989
    @banchalemworkneh2989 День назад

    Yene wedem zeme bele nurohene nure eshi tewachewe

  • @SarahHome-s1i
    @SarahHome-s1i 2 дня назад

    bro ymcheh🙏❤

  • @tonyhobeika4835
    @tonyhobeika4835 2 дня назад

    Enqanem weshet hone tedarachun fetary yebarekelachu gen lejochun wed mideya atawetwachew please

  • @Bahefte
    @Bahefte День назад

    AWO 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SaddaSelamat
    @SaddaSelamat День назад

    😮❤❤❤🎉🎉

  • @alemneshwondie4451
    @alemneshwondie4451 2 дня назад

    Esyuyewa Ena sawkeh betam . lege Endehonk new yemakewo.

  • @Lemlem-awalom
    @Lemlem-awalom 2 дня назад

    Amen. Amen. Amen❤❤❤❤❤

  • @hannamulugata4896
    @hannamulugata4896 День назад

    Feker yasenfal ayzoh

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 День назад

    እንወዳችሁዋለን❤❤❤

  • @SsdTdx
    @SsdTdx 19 часов назад

    አትስሙያቸወ. ውዶቼ

  • @MulalemShimelash-px9rv
    @MulalemShimelash-px9rv 19 часов назад

    Esuye ante teru sew neh kezech kenategna seteyo melse atest yeweredech nat nurowachehun nuru

  • @dawitzekiros1235
    @dawitzekiros1235 День назад

    Atalazen Bakeh Bezu Sew Yayehal

  • @HawaSaeed-l7s
    @HawaSaeed-l7s 19 часов назад

    🤣🤣🤣🤣🤣💙💙💙💙💙💙💙

  • @امينهامينه-ف2خ
    @امينهامينه-ف2خ 2 дня назад

    ❤❤❤❤

  • @FatumaMohamed-sm8zu
    @FatumaMohamed-sm8zu 2 дня назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Bahefte
    @Bahefte День назад

    Amen Amen 🙏

  • @BrhanuBre-w4t
    @BrhanuBre-w4t День назад

    Zimbileh yesew dikalochun asadig kebt

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 День назад

    ብዙ ስዉ ይቀናባቻል መልስ አትስጡ❤❤❤❤🎉🎉

  • @fatumaabubakar1964
    @fatumaabubakar1964 День назад

    ❤🎉

  • @mekditezazu
    @mekditezazu 2 дня назад

    ❤❤ 🎉

  • @rshanzeray2253
    @rshanzeray2253 2 дня назад

    Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn amennnnnn amennnnnn

  • @alemneshwondie4451
    @alemneshwondie4451 2 дня назад

    Esuyyyywa.Wondem alem melese atestachewo.

  • @KalkidanSimonTefera
    @KalkidanSimonTefera 2 дня назад

    Fetari tdarachhun yebark .

  • @NebyuHussien
    @NebyuHussien 2 дня назад

    እኛ ደሰ ብላቹናል አሁንም አመሰግኑ

  • @GenetHaile-ie5le
    @GenetHaile-ie5le 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @alemneshwondie4451
    @alemneshwondie4451 2 дня назад

    Ere zebuy lenam.buna kejilegn.buna betam new.yemewodewo.

  • @SenShiferaw
    @SenShiferaw День назад

    በትዳራች ጌታ ይባርከው የሰው ወሪ አትስሙ

  • @EmebetDeneke-s7u
    @EmebetDeneke-s7u День назад

    ማንንም አትስሙ ኑሮዋችሁን ኑሩ።ይህ ህዝብ ክፋቱ ከሰይጣን ብሷል

  • @weyneamanual821
    @weyneamanual821 2 дня назад

    Bezu Atawera