@@aezbmerid3612 My friend you are absolutely right!! Those two Fani&Samri they are just enjoying and Samri she just opening her mouth with attitude?! She things she is all that ?! Forget it she is nothing, instead they need to pray 🙏 for peace and unity in the country. Kkk I wish you are right they should lookthem in at least for a week to see the reality check what people are going through in Africa. Stay safe my friend!!
🇬🇧🇲🇱😖 I hope everything is okay please careful any happen after? Sorry no point please please careful young people my people please I love you so much all Ethiopia people God bless you really I am shocked.😖
“You guys are very lucky to be home safe. Leaving Addis Ababa is very risky; you could lose your life.” Ethiopia is not safe at all. የፈለጉትን ቢያረጓቹ ማንም አይጠይቃቸዉም
Dege Aregu Agere abatesh yitifana Ager yeleshem kitram Ye wousha lege Enedefashalen Keneshen tebeqi Aweqeneshal Mane Endehonesh Ye wousha lege Endemeseseshalen Tegedeyalesh Keneshen Tebeqi.👈
Sami sorry no offense but you have your mother attitude 😢, you think you are all that 😮so be cool be kind, to your husband and your viewers!! Guys there is no peace right now, you don’t understand?!!
እንኳን ፋኒ እንኳን ተፈታክ ያች የናቷ ልጅ
ሀገራችንን እየጎዳ ያለው የራሳችን ሰዎች ናቸው ።የነዚህ ሰዎች እርምጃን አትጥሉት ዋናው በሰላም ተለቁቃችሁ።አብዝታችሁ አታጋኑት የሄዳችሁት ሶስተኛ አለም ነው።ይህን መረዳት ግድ ይላል።
ስት አሉ አማራ በመሆናቸው ብቻ አለምንም reason አለምንም ጥፋታቸው እስርቤት የሚበሰብሱ ለነሱስ ማን ድምፅ ይሁናቸው።
ኢትዮጵያ የሰላም አገር
😅😅😅😅betekekele. Addisababa teleutalech!!
እንኳን ታሰራችሁ ኢትዮጵያ ይቱብ ላይ የታወቀ ሁሉ የሚፈነጭባት አገር አለመሆኗን ያሳያል
እነቱ የመተችበትና ገበያ የወጣችበት እኩል ያለቅሳል አሉ በናተ ላየ የደረሠዉ በጣም ቀላል ነዉ ወሎ የጠይት መአት ነዉ የሚወረደዉ
ምናልባት እንደዚህ አይነት ረዥም ጉዞ ስታቅዱ የሚያቅ ሰው ጠይቁ ወይም ማስፈቀድ ያለባችሁ አካል ካለ አስፈቅዶ መንቀሳቀሱ ጥሩ ነው::
ለአሁን እንኳን እግዚአብሔር እረዳችሁ
የትራቭል ማስጠንቀቂያ መናቅ ውጤቱ ይሄነው አለም ለዜጎቻቸው እውናታውን እየተናገሩ እናተ ቱሪስት በሌለበት አገር ቱሪስት ለመሆን አገር ሰላም ለማለት ስትሞክሩ ዋጋችሁን አገኛችሁ እውነቱን ስላሳወቃችሁን ግን እናመሰግናለን ህግ የልም መንግስት የለም ሰላም የለም ጭራሽ ቱሪስት ቱሪስት የለም ትልቅ ውሸት ዜጎች የትራቭል ማስጠንቀቂያ ስሙ ፍትህ በድሮንን ለሚጨፈጨፈው የአማራ ሕዝብ 💚💛🩷
እንኳን አሳወቃችሁን ጎበዞች እናመሰግናለን።
በሰላም መፈታታች ይመስገን ነው
እንኳን ተረፋቹ ተመስገን ሌላስ ነገር ቢፈጠር የልጆቻቹ አምላክ
የእናትሽ ምላስ ገና ብዙ ጉድ ያመጣብሻል አንቺ ያሳለፍሽው አንድ የእስር ቀን በሶ ምላስ ሌሎች ለአመታት እየገፋበት ያለ ህይወት ነው
Betam yasaznal y feredebet Eritreawyan.😢
Ethiopia lehede niber Ethiopia 🇪🇹 never ever
ሰዓት እላፊ ካለ ለምን አታከብሩም?????
ሳምሪ ፍኒ እባካችሁ እራሳችሁን ጠብቁ ገብቶ አለመውጣት አለ እናተ አባትና እናት ናችሁ ተረጋጉ ዩቶባችሁን ብቻ አታስቡ ለልጆቻችሁ አስቡ ሁሌ ልጅነት የለም
እንዴት ባሁን ሰሀት ህግ በሌለበት ሀገር አትንቀልቀሉ ለልጆቻችሁ አስብ😢😢😢😢
እንክን:ልልጇችሽ:
ለባለቤትሽ:እዚአብሄር:
አስፈታሽ:❤❤❤
This is starter samery compere to your mother so great full 🌝🌝
It's okay guys it happened anyways I'm so happy to see u again alive glory be to Jesus Jesus
የላ ሀገር እኮ መብታችን የተከበረ ነው ኢትዮጵያ ግን 😢
አዬ እናንተ ብልፅግና ስለሆናቹ ነው እንጂ ሌላ ሰው እማ ድርሽ አይላትም።
😊😂😢
ሌሎቹን ስለማላውቃቸው ምንም ማለት አልችልም ፋኒና ስምሪ ግን አገር በምን አይነት ሁኔታ ላይ እንዳለች እንዲያውቁ በትንሹ አንድ ሳምንት ቢያቀምሱአቸው ጥሩ ነበር እነሱ በዩቱዩባቸው ሰላም በሌላት እገር ቤት ግዙ እያሉ ሲያደነቁሩን ይውላሉ ውጭ እየኖሩ እንድ ቀን ህዝብ ላይ ስለሚደርሰው በደል ትንፍሽ አይሉም ለምን አዲሳባ እየተመላለሱ መዝናናት ስለሚፈልጉ በደንብ ቢቀምሱ ጥሩ ነበር
ሌሌሎቻችሁ ግን አዲስ አበባ ከሆናችሁ ጌታ ይሁናችሁ አድብተው እንዳያጠቋችሁ ስርእቱ ሲወቀስ አይወድምና እንሱስ ላሽ ይላሉ
ነገሩ የዘመኑ ፕራንክ ካልሆነ
@@aezbmerid3612 My friend you are absolutely right!! Those two Fani&Samri they are just enjoying and Samri she just opening her mouth with attitude?! She things she is all that ?! Forget it she is nothing, instead they need to pray 🙏 for peace and unity in the country. Kkk I wish you are right they should lookthem in at least for a week to see the reality check what people are going through in Africa. Stay safe my friend!!
Kefugna KELKEL Alachehu!!!!
ይቺቺቺቺ ላፍላፊ የእናቷ ብጤጤጤ
አለማወቅ አንዳንዴ ጥሩ ነው እንበል?
እነ ፍኒ ታሰሩ አልታሰሩ አኢትዮጵያ ህዝብ ሌላ ችግር አለበት
አማራ መስለዋቸው ነው
Esey enkwan taserachehu
ዲጂታል መታወቂያ ለዚህ ግዜ ይጠቅማል ።።።
እናቷ ልጂ ምን አንጣጣሽ
ያች እናት የህፃናት የእናቶች ስንት ደም አለባት ከፍለሽ የማትጨርሽው
እናንተ ማን ስለሆናችሁ ነው በሐገሪቱ ሕግ መተዳደር አለባችሁ ገና ለገና ከጀርመን መጣን ብላችሁ ስታክቱ ይሆናል
ጥፋተኛ ናቹ እንደዚ ሀገር በተናወጠበት ሰአት እስከድንበር ጫፍ ተጉዛቹ በተጠርጣሪነት ለምን አሰሩን ስትሉ አይደብራቹም? እዉነታቸዉን ነዉ ማንነታቹን አረጋግጠዉ ለቀቋቹ በቃ , አታካብዱ
ፋኒ ጨዋ ያሳደገው ሲናገርም በስነስርአት ሚስት ተብየዋ እንደ እናቷ ለፍላፊ ረጋ በይ ቀልቃላ
Samri yemilush gen setaweri setasteyiiiii
Enkuwan
🇬🇧🇲🇱😖 I hope everything is okay please careful any happen after? Sorry no point please please careful young people my people please I love you so much all Ethiopia people God bless you really I am shocked.😖
Samri please close your mouth, you are in Ethiopia 🇪🇹 so you talking about your right? You should understand the country is in turmoil right now?!
Kuch enatuan...askeyamie....
አትቅበጡ በዛች ሀገር ካለምንም ጥፋት ሰው እንደሚገደል.አታውቁምናነው ቀበጦች 😅
መታወቂያ የላችሁም?❤
ክፍታፍ ሀገርቤት ገብተሽ መፈንጨት እምትችሉ ይመስላቹሀል ???
Denkoro
እንኳን ታሰራቹሁ የጂጂ ድቃላህ ፈልቶባትህ ነበር በሌለህ ቤት ማስታወቅያ እየሰራች የሰው ገንዘብ የምታስበላ እድሜሽ ይጠር
Why you mention Eritreans flee from there ? Eritreans are not stupid to use that border watch your mouth Fani 😮
Yes they always do!@@mikeasse5200
በጣም ክፉ ሰው ነሽ ስምሽ የትልቅ ሰውና የልጆች እናት ይመስላል ሳምሪ እኮ ትንሽ ልጅ ናት ይሄ ካንቺ አይጠበቅም ይሄ የቅናት መንፈስ በየሱስ ስም የተወጋ ይሁን
@@mikeasse5200 of course it’s true komata Shabea
@ ante komata adghi shut ur mouth you know how shabia is so watch out
Fani Ekuwan tefetah samri enkuwan yenatuwa tos new yerashe guday.
ወይይይይ አገሬ ኢትዮጵያ ሚያሳዝን አገር ሆነዋል💔💔💔💔💔💔💔
ለምን የጂጂ ልጅነኝ አላልሽም😂😂😂😂
Fani cool 😎
“You guys are very lucky to be home safe. Leaving Addis Ababa is very risky; you could lose your life.” Ethiopia is not safe at all. የፈለጉትን ቢያረጓቹ ማንም አይጠይቃቸዉም
አይ ኢትዮጵያ 🤔 አይደለም አቋረጪ ልወጣ ሰፈር ለሰፈር መሄድ ያሰፍራል
እረ ወይኔ እኛ አርባምንጭን ለመጎብኘት እቅድ ነበረን ትተነዋል እዛዉ አዲስ አበባ ዞር ዞር ብለን መመለስ ነዉ🫣
Arbaminch is safe! Fly with a plane, I can assure you, you will have a great time🙏🏽
@@Koranzizaሰላም እንዲሆን ምኞቴ ነዉ🙏🇪🇹🫶
ያልገደለ በሽታ ሲወቀስ ይኖራል አለች አያቴ ቢገላቹህስ ምን ልታወሩ ነው
DEG AREGWACHEHU!!! AREFACHEHU ADDIS ABABA ATEKEMETUM??? YEMATEREBU!!
Anchui Samire ewnte ltnger nbre Fani ena anchui b Germany hagre b Eritrea sime adle ende werqt yagegchui.
Bezach shermuta enatesh waga tekefyalesh
Hooo lejetwa min tadergachu
የጂጂ ልጅ እንዴት እንደምታስጠይ
Ye husha lij
አገራችን ምንም ጋራንቲ የለም ... 😔
Bezeh poleteka lemsrat kehone ayisakam metyek meftesh alebachew higun makiber new beka
እናትሽ ልጆቻቸውን ያሰረደችባቸው እናቶችን ቁስል እናትሽ ብደስባትና ብታይ ብዬ ተመኝው መቼም አንድ ቀን እግዛቤር ለጅጅ በሰጣት የልጅን አዘንህ
ምነው ልጆቿ ምን አረጉ እንደዚህ ክፉ ነገር የምትመኙባቸው
አይ ኢትዬጰያ አርባምንጭ ብቻ ነብር ሰላም የሚባለው ጥንታዊ የጋረዬሸሰ አሰተሳስብ ነው ያላችው በቶሪስት ሀገረ የሚደግው
አላድ ጥፋት አማራ እንደሚገደል አታቁም እንዴ 😢
Tebeduuuu tuletuaaaaa wulaaa
Rasachun tebku. Enkan b selam tefetachu.
Egziyabhr enkwan erdachu efuuuuu ❤❤❤❤❤❤
አንቺ የናትሽ ቢጤ ገና ዋጋ ትከፊያለሽ
የናትሽ ቢጤ
ስታስጠላ
በጣም ተንቀልቅለሻል
የሚገርም ነው የተፈጠረው ነገር አስፈሪ ነበር ::እንደተናገራችሁትም ማንነት የሚገፅ መረጃ አቅርባችሁ ተቀብይነት አለማግኘት ትክክለኛ ያልሆነ አስራር እንዳለ ያሳያል ::ይህ ጉዳይ ሊታረም ይገባዋል ::ወጥ የሆነ እስራር ቢኖር ለወደፊቱም ለሁሉም ዜጋ እንዲሁም ለቱሪስት ያለስጋት ለመንቀሳቀስ ትልቅ አስተዋፅኦ ይኖረዋል ::
እንክዋንም በሰላም ሁሉም አለፈ ::
Dege Aregu Agere abatesh yitifana Ager yeleshem kitram Ye wousha lege Enedefashalen Keneshen tebeqi Aweqeneshal Mane Endehonesh Ye wousha lege Endemeseseshalen Tegedeyalesh Keneshen Tebeqi.👈
Enkhune tasrachu ande ken tasren belew yalkaksalu enda
Atekekyea teregagea
Sami sorry no offense but you have your mother attitude 😢, you think you are all that 😮so be cool be kind, to your husband and your viewers!! Guys there is no peace right now, you don’t understand?!!
Apple 🍎 don’t fall far from the tree 😮she’s worse than her mom she’s very difficult person.
ሳምረ ፓስፖርት ሰያዩ የባስ ያብዳሉ የኢትዮጵያ ፓስፖርት ብቻ ነው የሚሳስርው እኔ ሁለቴ በፓስፖርት ባያሳድሩኝም አጋላቶኛል
መታወቂያ ወይንም yellow card or passportየለም?
Fani is Miskeen 😢
ምን ችግር በነሱ የለም መታወቂያ ፖስፖትር በእይታ አይቶ ሁሉም ሰው ያየውን ልክነው ሊል አይችልም ሰለዚህ ተጠራጠረ መጠርጠሩ ልክ ነው በማግስቱ ግን ያለው ፕሮሰስ ላይ ያለው ሂደት የተለየ ችግር ከፈጠረ ነው ይህ በሰለጠኑት ሀገር ይደረጋል ግን አገራችን ላይ ሲሆን ተአምር አታርጉት
2 qan maser agebab nw?
Mnew balegeze Aydelachwu Enate bcha nachihu Eko Etio
ምነው እሽቃበጣችሁ ሀገር ችግር ላይ ናት እርፋችሁ ተቀመጡ ጀርመኖች🙄🙄🙄
እናትሽ እጆቾላይ ደም አለባት የኢትዮጵያ ምስክንህ ሆኖ እንጅ አንቺ እደልብሽ ገብተሽህ ትወጫለሽ ማንም ነክቶሽህ አያቅምህ እንዴ እናትሽ ጀርመን ተቀምጣ ስንት ኢትዮጵያ አሳርዳሌች
You are so dumb what the reason for the pointing finger on her , so dumb mind 😡
አገር አለኝ ብለህ ከአንድ ከተማ ወደአንድ ከተማ መዉጣት አይታሰብም ከሰፈር ሰፈር እንኳን ስጋት ነዉ
በዚህ ቀውጥ ጊዜ ያን ያክል ርቀት መሆድ?? ሴትታገቲ መመለሳችሁን አመስጎኒ
Hege naw makeber alebachu alou sent Ethiopiawyan agerachewn meshatou ka Eritreawyan gare honew en hegoun makeber alebachou
አንቺ እስከናትሽ መታሰር አይደለም ከምድር መጥፋት ነው ያለብሽ ለፍላፊ ምን ይጠበስ የናትሽ መቅለል በዛው ያስቀርሽ!!!
ምነው ኮሜንቱን ደጋገምሸው የምቀኛ ወር
min chigir alew inkuanim tasarachihu wore hula 😮😮
እቺ ናአት ኢትዮዽዽ እጉኡ እራሱ መታሰር አለበት
enkuwan tefetachu.
እንኳን በሰላም ተፋታችሁ ያስፋራል ወይጉድ
የነፋኒ ቻናል ላይ ካልተለቀቀ እንዲለቀቅ ይሄንን መልዕክት ትልቅ ነገር ነው ለምን እነዚህ ልጆች ያለ ጥፋት ተንገላተዋል ስለዚህ ሁሉ ህዝብ ጋር መደርስ አለበት ላይክ አድርጉ
Scary 😱
እኔ የገረመኝ በዚህ ሰዓት መፍት አለዴ መፍት እያሉ የሚያወሩት እነሱ ከሰዎች የተለዩ ናቸው እንዴ ሰው በተወለደበት ሰፈር እንኳን በሰላም መኖር አልቻለም እባካችሁ አታካብዱ
ጥንቃቄ አድርጎ ፋኖ በቁጥጥር ስር ለመዋል ፈልጓል😂
Tuĺtula Hulu Kebet Alachehu Bezih Esat Behone Zemen Endezih Mechemalek Mene Yelutal??? Chemlakoch!!!! Lewedefit Arefachu Tekemetu Ke Addis Ababa Atewetu!!!
meskin lalochus enantes wotachu
ሳምሪ መታሰሩዋ ደስ ብሎኛል አንድ ሰሞን በጣም ጠግባ ነበር
😂😂😂
አቤት የሰው ክፍት ምን አረገች በራሷ ሙድነው ፈታ የምትለው ምንለ ደህናነገር ብትመኙ እኛ ሀበሾችኮ ለሰው ጥሩ ስለማንመኝ ነው ሁሌ የማያልፈልን
@Frt-n7b ok now she respect her husband
ምድር ምቀኛ አበሻ ምቀኛ ስለሆነ አያልፍልንም ለዚ ነው ወዱዋላ የቀረነዉ።
ስንት አይነት ደደብ ሰው አለ ንፍጥ ጭንቅላት
እሰይ የእናትሸ ግፉ ነው እነዲዚህ ያድሪክሸ እሰይ
እናቷ ሌላ ሳምሪ ሌላ ድፍን ቅል ነሽ
እረ ለምትናገሩት ነገር ተቆጠቡ እናት በምታደርገው ልጂን እዲህ መውቀስ ምን አገናኝው ?
ሳምሪ የልጂ አዋቂ ናት ጎበዝ ጠካራ ያለ እናት ያላባት በሰው አገር ልጆቻቼውን የሚያሳድጉ ናቼው ሳምሪ ፋኒ አትድረሱባቼው እርግማኑ በናንተ ላይ ነው የሚሆነው ተቆጠቡ ከማይረባ ስድብ
You have a problem sister @kasechGitachew
እንዴት እንደምያስፈራ እኔ እኮ ሀገሬም አይመስለኝም ሆረ ር የሆነ በየቦታው😡😡😡
Menewo Sameri zemedochish Eko nachewo Achi zemmm bey lalochu yenageru meskin fani zemmm aleke
Er lejochachun asebu.
ጥፋተኛ እናተ ናችሁ በአብይ ዘመን መዝናናት አማራችሁ በጣም ትገርማላችሁ
ለም ዩያዛቭሁትን ስልክ ቁጥር አትስጡም ነበር
የያዛችሁን ሆቴል ስልክ መስጠት ነበረባችሁ
❤❤😂😂😂🎉🎉🎉
በፈጣሪ 10😅😅 ስልክ ማው ያየው😮😮😮
Dege aderagu dedboch
Enqwan taserachihu . Ye Ethiopia huneta atawkum wey? Defaroch Allahin amesiginu be hiyiwet menorachihu.
አሁንም ምን ዋስትና ኖሮዋችው ነው የምታወሩት ተው መልሰው እንዳያስገቧችው
እናንተም ተዳፍራችሀል ባሁን ስአት ወዲያ ወዲይ አይባልም
ሳምሪ ግን የእናትሽ ልጅ ነሽ በስመአብ ለፍላፊ