ለ ገና በአል ቤታቸው ጋበዙኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии •

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 4 часа назад +4

    ኮመንቶች ግን አደብ ቢኖራቹ ደግ ነበር ሩዚዬ 🥰😘🌹ለማዘር ፈታ ብለሽ ኑሪላቸው ተሳዳቢዎችሽን ተያቸው አንቺም አግብተሽ ወልደሽ ማምን አስደስቺ 🥰ልጅሽን ያሳያቸው 🤲

  • @Nuratube826
    @Nuratube826 12 часов назад +55

    ሮዚ እኳን ወደ ሀገርሽ በሰላም ገባሽ እኛንም ለሀገራችን ያብቃን

  • @Hanna12930
    @Hanna12930 8 часов назад +13

    እሮዚ እወድሻለው በእውነት በእናትሽ ልለምንሽ በምትወጂው ነገር ፀጉርሽን ፍቺው እንደው በምታምኝው አምላክ እንዴት እንደሚያስጠላ ማርያምን ጥፍር እና እሄ እሚቀጥሉት ፈጣሪ ያንሳላቸው ውይ 😣😣😣😣😣😣😣😣😣😣

  • @RozaTuba
    @RozaTuba 6 часов назад +8

    ሮዚ አሰላሙአሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ብለሽ ጀምሪ የምትሉ ላይክ አርጉ

    • @Ekrubintbaba
      @Ekrubintbaba Час назад

      አለች አላለች ምንዋጋአለሁ

  • @neima
    @neima 11 часов назад +11

    ሮዚ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ ከማዘር ከረሙ አብራችሁ ኑልን

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 13 часов назад +14

    የሀገሬን ወጣት ህፃን አዛውንቱን ደስታውን መሰባሰቡን ብቻ ያሳየኝ ❤❤❤❤ሮዚየ ውድድድ

  • @ፍቅር-ፈ1ኘ
    @ፍቅር-ፈ1ኘ 8 часов назад +13

    ሮዚዬ የኔ ፈንዲሻ በጣም እኮ ነው የምወድሽ ❤❤❤ረሙን ሳታገኚው እንዳትሄጂ እናዝንብሻለን ..

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 7 часов назад +5

    ሮዝዬ በጣም ነው የምታስቂኝ::😂😂😂

  • @Nigatwa-s2u
    @Nigatwa-s2u 12 часов назад +12

    እንኳን ደህና መጣሽ ሮዚዬ❤

  • @Amutiየገደራዋ
    @Amutiየገደራዋ 10 часов назад +8

    አኡዙቢላህ አላህየ መጨረሻችንን ያሳምርልን አምላክ እዴት ልደት ይከበርለታል

    • @TinaChn-y1n
      @TinaChn-y1n 10 часов назад +3

      ኮተታም መሐመድ እያመሰገንሽ አደለም እከካም ዝም ብለሽ እከኪ

    • @Amutiየገደራዋ
      @Amutiየገደራዋ 9 часов назад +3

      @TinaChn-y1n አልሰድብሺም እኛ መሀመድን አናመልክም እደናተ ተሰቀለ ልደቱ ምኑ እያልን አንፈላሰፍም???

    • @ועח
      @ועח 9 часов назад +1

      የመሀመድ ድቃላወች አትቀባጥሩ ክርስቲያን መሆን መመረጥ ነው 🇪🇷

    • @Fethyaseid-l8l
      @Fethyaseid-l8l 2 часа назад

      ​@TinaChn-y1n በረሱል አትምጭ በሌላው እደፈለግሽ ጭጋግ ማን ነካሽ አችን

  • @teje7615
    @teje7615 12 часов назад +20

    ሮዚዬ እግዲ እጫጩቢሻል ቻይሁ😂😂😂😂😂😂

    • @Hiraatube299
      @Hiraatube299 12 часов назад

      @@teje7615 lamin kirishn atsecatim ke muslim mnm migol ngr yelem eko enantegam bitmeta mnm micemerlachu ngr yelam and le haymanot kibir yalelat walaway asmesay sew nw yetecemerelachu

  • @ועח
    @ועח 9 часов назад +3

    ሮዚዬ እንኳን በሰላም ወደ አገረሸ አበቃሽ 🙏❤️❤️❤️🎉🎉🎉🇪🇷

  • @umemuhammad1752
    @umemuhammad1752 12 часов назад +20

    አላህ ልቦና ይስጥሽ አኡዙቢላህ

    • @Woinentertainment
      @Woinentertainment 12 часов назад +1

      Lanchi yistish lemesadeb satafri yegebash,,, mejemeria ene min serahu bey zimbam

    • @المنزل2
      @المنزل2 8 часов назад

      ​@@Woinentertainmentbetekekel weda anda kuom Bela erasuon temeleket yica tenej😂😂😂😂😅😅😅😅

    • @genifkr-w1y
      @genifkr-w1y 7 часов назад

      🤣🤣🤣🤣

    • @abuahmed6265
      @abuahmed6265 4 часа назад

      ለአንቺ ይስጥሽ

    • @Fethyaseid-l8l
      @Fethyaseid-l8l 2 часа назад

      ቱ አይ ኮማቾች

  • @faalktbeia2725
    @faalktbeia2725 7 часов назад +2

    የኔ ውድ ሰው አክባሪ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ❤️❤️❤️❣️❣️

  • @sarakassa1077
    @sarakassa1077 10 часов назад +4

    ሮዚ❤ የኔ ቆንጆ አንቺም እማዬን አስደሰቺ በትዳር አምላክ ይርዳሽ በስራሽ ጎበዝሽ ነሽ ❤❤

  • @ቁርኣን
    @ቁርኣን 11 часов назад +28

    ላኢላሀ ኢላላህ ሙሀመደን ረሱሉላህ አላህ አይወልድም አዪ ወለድም

    • @HfhVfh-v6o
      @HfhVfh-v6o 11 часов назад +1

      👍👍👍👍

    • @AshrekaTamam
      @AshrekaTamam 10 часов назад

      Sellolalehi woselemi

    • @sheto-l5e
      @sheto-l5e 10 часов назад +1

      አው አይወለድም አይወልድም❤❤❤❤

    • @resurrection355
      @resurrection355 10 часов назад +1

      Well, he does not exist too

    • @uyth8675
      @uyth8675 10 часов назад

      አዎ ድንጋይ ድንጋይ ነው አይወልድም አይወለድም ምድረ ድንጋይ አምላኪ🤮🤮🤮

  • @NazanatMaswant
    @NazanatMaswant 9 часов назад +4

    ሮዚ እንኳን በሰላም ላገርሽ አበቃሽ ከረሙ መቼ ነው ምናያቹ ተናፍቃቹዋል❤❤❤❤❤

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 3 часа назад

    እሮዚዬ እንኳን ለሀገርሽ ምድር አበቃሽ የኔ ቅን ሰው ማንንም አትስሚ እዚህ እየወጡ የሚለፈልፉ ሀይማኖትን ከሀይማኖት የሚያበጣብጡ ናቸው ጥንቃቄ አርጊ

  • @girmaybirhanu9157
    @girmaybirhanu9157 9 часов назад +7

    ረሙን ሳታገኝው እንዳትሄጂ አደራ

  • @hayatHiwe
    @hayatHiwe 13 часов назад +9

    አንቺ ሀገረ በ2 አመት ከተቀየረብሽ እኛ 13 አመት ምን እናይ ይሆን ግን መቼ ይሆን ሀገረ የምገባው ያረቢ🙏

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 Час назад

    ሮዜዬ ቀበጧ እንኳን ደህና በጣሽ❤❤❤❤❤❤

  • @ፈኪ2
    @ፈኪ2 13 часов назад +12

    ሮዚ ከማዘር ጋ ስሪልን🥰

  • @BelgoBelay
    @BelgoBelay 11 часов назад +7

    እሮዚዬ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ🥰 እንኳን አብሮ አደረሰን🥰 እኔ ግን ግርም እምትሉኝ አንዳንድ ሙሲሎች አላችሁ ምን ችግር አለው ብሀላችን አደለም እንዴ እምሰድቦት😳

  • @mawaysh
    @mawaysh 10 часов назад +5

    ጀግና ነሽ ወደፊት ብቻ ሮዚ ❤❤

  • @ማህሌት
    @ማህሌት 3 часа назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንካን አብሮ አደረሰን እሮዝዬ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ኢልሀምሁሴን-ተ1ኰ
    @ኢልሀምሁሴን-ተ1ኰ 12 часов назад +11

    አኡዙቢላህ😊

  • @lulutube885
    @lulutube885 9 часов назад +19

    ግን የክርስቲያን ስጋ የሙስሊም ስጋ ማለት ቀረ እንደ ዝም ብሎ ጥርግ ነው 🙈🙈🙈🙈
    መልካም በአል ይሁንላችሁ ❤

    • @yayahala615
      @yayahala615 8 часов назад +3

      የሚባል የለም በሰመሀብ ወይም በእሰሚላሂ ከተባለ በቃ ጣጣ አታብዙ ።።ምግብ ምግብ ነው

    • @finotaraga-qo7bg
      @finotaraga-qo7bg 8 часов назад

      ​@@yayahala615በትክክል

    • @lulutube885
      @lulutube885 7 часов назад +1

      @yayahala615 እሽ 😍

    • @semegntefera3607
      @semegntefera3607 6 часов назад

      😂እሺ​@@lulutube885

    • @semegntefera3607
      @semegntefera3607 6 часов назад

      ​@yaእሺyahala615

  • @hajibakiyar6535
    @hajibakiyar6535 6 часов назад +1

    ስጋ መብላቱዋ ብዙም አልገረመኝም ምክንያቱ ከዛ በላይ ብዙ ሀይማኖት የማይፈቅደውን ነገር ስለምትዳፈር ብቻ አለህ ሂዳያ ይስጣት ከማለት ውጪ ምንም .......

    • @konjetalemudegifie2400
      @konjetalemudegifie2400 2 часа назад

      እስቲ በማያገባችሁ እየገባችሁ ፍዳችሁን እና አበሳችሁን ለምን ታያላችሁ እምትጠየቀው እሷ ምን ጥልቅ አረጋችሁ ኑሮ የላችሁም ወይ እሷ ብትጠበሱም አይሸታትም ለምን የራሷ ህይወት ነው ስለዚህ ኑሮአችሁን ኑሩ

  • @መፃጉyoutub
    @መፃጉyoutub 8 часов назад +1

    እንኳንበ ሰላምለሀገር አበቃሽ እሮዚ❤❤❤

  • @Senait-k7b
    @Senait-k7b 12 часов назад +12

    ረሙን አግኚው በጣም ነው የምወድሽ❤

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat3078 9 часов назад +2

    ፎዚዪ በጣም ነው የምንውድሽ የገባሽ ነሽ።

  • @Acc-wj3jq
    @Acc-wj3jq 13 часов назад +7

    እሮዚ የኔ ውድ ❤❤❤❤❤❤

  • @hanahanaa1304
    @hanahanaa1304 9 часов назад +2

    እናመሰግናለን ሮዚዬ❤

  • @zeblazheblas6959
    @zeblazheblas6959 12 часов назад +4

    እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤

  • @FetiyaMohammed-x2t
    @FetiyaMohammed-x2t 7 часов назад +1

    እረ ከረሙ ጋር ኑልን ሮዚ በአላህ ።

  • @ሜሪጓልእመብርሃን
    @ሜሪጓልእመብርሃን 4 часа назад

    እንዃን አብሮ አደረሰን ሮዚየ❤❤

  • @መዉደድንጉሴ
    @መዉደድንጉሴ 4 часа назад

    እንኳን በሰላም ገባሽ❤❤❤🎉🎉

  • @Jonny-z9n
    @Jonny-z9n 8 часов назад +1

    ሮዝዬ 💞💞💞💞ምርጥ 🇪🇹ነሽ

  • @abuahmed6265
    @abuahmed6265 4 часа назад

    አንቺ እኮ ትለይ እለሽ የኔ ቆንጅ ትወድሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 7 часов назад +1

    ሮዚዬ ኤፍን እና ጃኒን አግኛቸው አብራችሁ ቪዲዮ ስሩ❤️🥰🇪🇹

  • @yayahala615
    @yayahala615 8 часов назад +2

    ሮዚዪ ማሚን አሰደነገጥሻት 😢 ግን አትድገሚው በልላ ግዜ ።።።የደም ግፊት ካለ መጥፎ ነው

  • @SaraAlqahtany-y4q
    @SaraAlqahtany-y4q 8 часов назад +3

    ኧረ ከረሙጋ ነይልን😮😊

  • @HirutseyoumA
    @HirutseyoumA 8 часов назад

    Rozye yne seketama set❤❤❤❤ewedishalewu betam egziabher yemiwedeshblij nesh❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @OlanaaYouTube
    @OlanaaYouTube 12 часов назад +4

    Roosii ❤❤Raamuu enyti new❤

  • @PanaJgs-kk9cf
    @PanaJgs-kk9cf 12 часов назад +4

    ኮሜንቶች መን ነው እኛ ሀገር ዒድ እነሱ ጋር ልደት ፋስካ ደሞ እኛ ጋር ናሳልፋለን❤

    • @መቅዴሥየማርያምልጅ
      @መቅዴሥየማርያምልጅ 10 часов назад

      አረብ ሀገር ሢመጡ እንድህ ያደርጋቸዋል በፊት ሻርብ አይሸፋፈኑም ነበር ዝብለዉነዉ የሚለብሡት እዚህ እየመጡ ይጨማለቃሉ😂

  • @RutaBrhane-u9b
    @RutaBrhane-u9b 6 часов назад

    ሮዚየ የኔየ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤

  • @NasirTube327
    @NasirTube327 11 часов назад +9

    ⫸ቁረኣን የቀልብ ምግብ ነውꪜ
    ⫸ቁረኣን የልብ ብረሀን ነውꪜ
    ⫸ቁረኣን የነፍስ መረጋጊያ ነውꪜ
    ⫸ቁረኣን የህይወት መመሪያ ነውꪜ
    =መልክተኛውም ‘ጌታዬ ሆይ! ሕዝቦቼ ይህንን ቁርኣን የተተወ ነገር አድርገው ያዙት’ አለ፡፡"]
    ያኔ ምን ይሆን መልሳችን?
    ኡመተል ሙሀመድ በቅንነት አበረታቱኝ

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 8 часов назад +1

    እንኳን ለአገርሽ አበቃሽ❤❤❤❤

  • @saramola8136
    @saramola8136 7 часов назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን የኛ ውድ እህት

  • @Eden-q2s
    @Eden-q2s 9 часов назад +3

    ❤❤❤❤ betam yeseltensh lij nesh maninim atesmi

  • @Sojoo-se1nv
    @Sojoo-se1nv 10 часов назад +4

    ሮዚ 666 ሆሺዴ 😢😢😢😢

  • @ZahraEmem
    @ZahraEmem 7 часов назад +1

    ሰጋዉንበላይዉ😅❤❤

  • @EmebetDeleleg
    @EmebetDeleleg 13 часов назад +4

    Rosiye sigawunm belashiwu yene work🥰

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd 6 часов назад

    ቀጣይጉዞወደወሎሮዚ❤❤❤

  • @عبداللهالحمادي-ق6ث
    @عبداللهالحمادي-ق6ث 12 часов назад +8

    እሚገነግነው ይገንግነሽ እግዲህጀመርሽ አውዙቢላሂ አላህቀጥተኛውንመገድይምራሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @ethnorthodox
      @ethnorthodox 11 часов назад

      አይባልም፤ አብሮነትን አትግፉ። ደግሞ እሷ ስላደረገውችው አንች ምን እንደዛ አደረገሽ?

    • @TigistmanTegboshi
      @TigistmanTegboshi 5 часов назад

      😂😂😂

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ 11 часов назад +2

    እሮዚዬ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ የኔ ውድ እማዬን እንኳን ደስ አሎት በይልኝ እሮዚዬ እምወድሽ ኑሪልኝ❤❤❤❤❤

  • @HayatNasir-m8u
    @HayatNasir-m8u 10 часов назад +20

    ወላሂ እኔ የፋዘሬ ቢተሰቦች ክርስቲያን ናቸው በጣም ነው ምወዳቸውን ግን የበአል እንኳን አደረሳቹ አልላቸውም እነሱም ያቃሉ ሮዚ ምን ጉድ ነሽ ባአላ ሱባአላህ ወላሂ ዱንያ ፈታኝ ናት ግን ተይ ሮዚ

    • @susuethio-h3u
      @susuethio-h3u 9 часов назад

      @@HayatNasir-m8u ጎበዝ

    • @LubabaAhmed-jt6zk
      @LubabaAhmed-jt6zk 7 часов назад

      እኔም የናቴ አድቀን አልልም

    • @fetyasima4593.
      @fetyasima4593. 7 часов назад

      በጣም ወላሂ😢😢😢😢

    • @martaSaketa
      @martaSaketa 7 часов назад +1

      Enkuwan aderesachu malet tliknet new Ethiopiayawiyan bezih negerowa new yemtitawekew yh Tru aydelem

    • @ElfuZeleke
      @ElfuZeleke 6 часов назад

      Achi manesh ena

  • @HgTt-s5r
    @HgTt-s5r 8 часов назад +1

    ጀግና ልጅ ነሽ በጣም ወላሂ ❤❤❤❤❤

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 8 часов назад +1

    ሮዚዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TsionAlemayehu-x4v
    @TsionAlemayehu-x4v 10 часов назад +3

    እኔ የሚገርመኝ 6000 ሰው አይቶ 1600 ላይክ ብቻ እኔ ሁሌ ይገርመኛል 😂😂

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 6 часов назад

    የምወዳቸው ጥንዶች 😂😂😂

  • @munazeynu4850
    @munazeynu4850 5 часов назад

    የባአል ዳቦ ለመለቃቀም ነዋ የሄድሽዉ 😅😅😅

  • @jdjdnxnnxnxjdjdj3453
    @jdjdnxnnxnxjdjdj3453 9 часов назад +2

    ይችልጂግን ምንአስባነው የክርስቲያን ምግብ እምበላው ጉግማጉግ ነሽ

  • @Nigatwa-s2u
    @Nigatwa-s2u 12 часов назад +17

    እኔ እዚ ሩዝ ሰልችቶኛል ሮዚ የስራሽን ይስጥሽ 😂እኔ ምራቄን እየዋጥኩኝ ነው እናንተ ብሉ 😢😢

    • @AlfaTamart
      @AlfaTamart 11 часов назад +1

      😅😅😅😊

    • @salmi.l.ethiopa
      @salmi.l.ethiopa 8 часов назад +1

      😂😂😂😂😂ዑፈ😅😅😅እውነት😂😂

  • @ፋኖ22
    @ፋኖ22 7 часов назад

    ሮዚ ድመት ስወድሽ😂❤❤❤

  • @Drhg-u5e
    @Drhg-u5e 11 часов назад +2

    እኔ ምለው አረብ ሀገር የሙስሊሞችን አይደል የምንበላው ምነው አካበዳችሁ 😢😢😢😮😮

  • @toyba1599
    @toyba1599 9 часов назад +1

    ሮዚዬ❤❤❤

  • @MohammedAnwar-os9nt
    @MohammedAnwar-os9nt 12 часов назад +3

    አላህ አትበይ አላህይውሰድሽና 😢😢እስልምና አሰዳቢ

    • @marieferede4178
      @marieferede4178 11 часов назад +1

      ምን አጠፋች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ እሚንሰፈሰፍላት እናት አያሳዝኑህም

    • @HfhVfh-v6o
      @HfhVfh-v6o 11 часов назад

      አይዋአላህያሳትይችቆሻሻ😢😢😢እስልምናመጫወጫአዴለም

  • @emusolhemn
    @emusolhemn 10 часов назад +3

    ከተዘራሺ ያልታረም እድሁ የቀረሺ

  • @LubabaAhmed-jt6zk
    @LubabaAhmed-jt6zk 7 часов назад +1

    አላህአድነው አድም አጋርየለውም አላህ ሂድያ ይስጥሽ ምን እላለሁ አላህ ይመልስሽ

  • @qwss-wf4gw
    @qwss-wf4gw 3 часа назад

    እሮዚ የኔ ጥያቄ ከነሱጋ ከምር በላሽ አይደል የሆነ ግዜላይ ከክርስቴያን ቤት ስራ እየሰራሁ አድ ሰው በምገድ ሲያልፍ ቱምናምን ሲለኝ እኔም ሙስሊም ስለሆንኩ ይከፋኝ ነበር የባአላቸው ቀን መጣና ከፍሬው አድርጊልኝ ሲለኝ ተገረምኩና ከምርህ ነው አልኩት አወ አለኝ😂😂😂😂😂😂 ከዛ ጥርግ አድርጎ በልቶ ሄደ 😂😂😂

  • @መሀመድይማም
    @መሀመድይማም 7 часов назад +1

    ኧረ ጉድ ነው በአላህ አስረዱኝና ልወቀው ሙስሊም ናት ክርስቲያን አስረዱኝ ሳይገባኝ ተናድጄ ልሞት ነው እደዚህ እየተመናቀረይ የአላህን ስምና የነሱን ምግብ ትጠርጋለይ ክርስቲያንም ናት እዳልል ወላሂ ትላለይ አኡዙቢላህ መጨረሻዬን አሳምርልኝ

    • @njoodkrieshan8283
      @njoodkrieshan8283 7 часов назад

      ወላሂ እኔም ግራ ገብቶኛል ሙስሊም ነበረች ግን አሁን አላቅም ውደ አለባበሷ ጨርሳ ሴትዮየየን😂😂😂😂😂ያናደደኝ በሷ ልክ እስልምና መሰደቡ

    • @መሀመድይማም
      @መሀመድይማም 7 часов назад

      @njoodkrieshan8283 አላህ የስቱር መጨረሻችንን ያሳምርልን ግራ ያጋባል ብቻ

  • @weynua-tube
    @weynua-tube 6 часов назад

    ሮዚ መሀላቸው መሀላቸው ትቀመጫለሽ😂

  • @selamabebe2695
    @selamabebe2695 4 часа назад

    Anchi babe 🤣🤣🤣🤣

  • @ሀዩየሀይቋ
    @ሀዩየሀይቋ 8 часов назад

    ስንአመትሽ ከሀገር ገወጣሽ❤

  • @mbet1840
    @mbet1840 5 часов назад

    እሮዚ እና አረሙ ሲገናኙ ማየት የናፈቀው ማነው

  • @FadelaFadela-j4o
    @FadelaFadela-j4o 5 часов назад +1

    አላህ ህደያ ይስጥሽ ወለህ ከኔ ገ ምሰሩ ክርሰተኖች ነበር ምግብ ሰረቶ ነበረ አልበለሁም ኡንኮን አደረሰቹ አለልኩም ምክንያቱም እኔ አንዴ አላህ ነው ምየም ነው ሰለዝህ ከአላህ ዉጭ ሌለ አመለክ እንደሌለ አውቀለው

  • @ComCell-h9c
    @ComCell-h9c 12 часов назад +2

    Rozeye❤❤❤❤❤❤

  • @menteyochu
    @menteyochu 10 часов назад

    በስማም ልትል ነበር ሮዚ አይ መዝቀጥ

  • @Hawi_habeshawit-p7z
    @Hawi_habeshawit-p7z 11 часов назад +1

    አላህ ሂዲያ ይስጥሽ ሌላ ምን ይባላል 😢😢

  • @susuethio-h3u
    @susuethio-h3u 13 часов назад +78

    አላህ የህዲኪ ገና እኮ ፈጣሪ ተወለደ የፈጣሪ ልደት ነው ብለው ነው የሚያከብሩት እንደት ታከብሪያለሺ እንደትስ እንኳን አደረሳችሁ ትያለሺ ፈጣሪ አይወልድም አይወለድም የሚል እምነት ይዘሺ ሌላ ሀሳብ መደገፍ ምን የሚሉት ወላዋይነት ነው አላህን እንፍራ የምትሳደቡ ሰወች ስርአት ያዙ ለናንተ ሲባል ሀይማኖታችን ያልፈቀደውን አንቀይረውም አፍ ሲከፈት,,,,,

    • @R-tt7cn
      @R-tt7cn 12 часов назад +1

      አረ ስጋምአብራበላች ምንጉድነዉ🤔

    • @tigistmamo7604
      @tigistmamo7604 12 часов назад +20

      የወረደ አስተሳሰብ ነው ምን ችግር አለው ቤተሰብነት ነው ሙስሊምም ሆነሽ ክርስቲያን የግልሽ ነው አብሮ ተከባብሮ መኖሩ ግን ግድ ነው ንፍጥ የሆነው አስተሳሰብን ማፅዳት ያስፈልጋል

    • @lebabalebaba4889
      @lebabalebaba4889 12 часов назад +3

      እሚባል ነገር የለም እኛጋ

    • @ፍቅርወሎየዋ-ከ1ኘ
      @ፍቅርወሎየዋ-ከ1ኘ 12 часов назад +10

      ምን አገባሽ ሥድ ቆሻሻ የገማሽ😅እማታቂዉን አትዘባርቂ ኮተት

    • @Woinentertainment
      @Woinentertainment 12 часов назад +3

      Mehayim mejemeria erasishin hatiyat eyi Rosi ❤❤❤❤

  • @ZedZ123
    @ZedZ123 3 часа назад

    እንደ በላችኮ አብራቸው😮

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 13 часов назад +4

    እሮዚዬ ማዘርሽን አደራ

  • @tsehayfedlu2832
    @tsehayfedlu2832 8 часов назад

    ውይ ገና እኮ አንድ አመትሽ ነው ምነው አስር አስራአምስት ሆነኝ አልሽሳ ተይይይ

  • @ruqia2274
    @ruqia2274 12 часов назад +5

    እሮዚ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤ስወድሽ 🎉🎉🎉

  • @NEFISAMUHMMWD
    @NEFISAMUHMMWD 9 часов назад

    እንደ በአላህ አብራ ስበላ ነዉ ያየሆት ወይስ አይኔ ነዉ😢😢😢

    • @ahazamahaza5712
      @ahazamahaza5712 8 часов назад

      ምን ችግር አለው አብሮ መብላት መጠጣት😢😢

  • @amelanayir7981
    @amelanayir7981 9 часов назад

    Fetesh abtwal 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @NebiatTesfamariam-mz4xz
    @NebiatTesfamariam-mz4xz 5 часов назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🥰🥰🥰🙏👍👍👍👍👍💕🎁🎁🎁👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💕💕👍

  • @زيناتيماماحمد
    @زيناتيماماحمد 7 часов назад

    ጥዶችአለባበሳቸው✅ሮዚአለባበስ🤔

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm 11 часов назад +3

    ቆይ ለምደነው የምትሳደቡት እዴ የት ሀገር ነው ተወልዳችሁ ያደጋችሁት ግራገበኝ እኮ እኔ ተወለጄ ባደኩበት በኛ ባዓል ገና ፋሲካ ሲሆን አብርን ነው የምናከብረው ለነሱመ ኢድ አረፋ በደብ ነው አብረን የምናከብረው በዛለይ መከባበራችን እና ቆየ ምደነው እደዚህ ጥላቻ አትሰበኩ እመነት የግል ነው መከባበር ደግሞ ግድ ነው

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 8 часов назад +1

    የማትረቢ ነሽ

  • @KiyaMehemmde-eh1dg
    @KiyaMehemmde-eh1dg 5 часов назад

    ረሙን ለምን አታይውም ሮዚ

  • @bintabiy
    @bintabiy 11 часов назад +19

    ላሀ ውለወላ ቁወተ ኢላ ቢሏህ ምን ጉድ ነሽ? አዑዙቢሏህ አሏህ ሂዳያ ይስጥሽ እቺ ልጅ ሰብስክራይብ እና ላይክ እያደረጋቹ የምታበረታቷት ሙስሊሞች ሀቂቃ ተጠያቂ ናችሁ ጠቆጠቡ ሰብስክራይብ አንሱባት ብዙ ማለት አልፈልግም እያደረገች ያለቺው እያያቹ ስለሆነ

    • @gechelove2266
      @gechelove2266 8 часов назад +1

      ሁሉም ኢስላም ነው የኦርቶዶክስ ስጋ እሚበላው እኛ የሌላ አንበላም

    • @bintabiy
      @bintabiy 8 часов назад

      ከመጀመርያ ኢስላም እና ሙስሊም ለይተሽ እወቂ ከዛ ታወሪያለሽ

    • @gechelove2266
      @gechelove2266 8 часов назад

      @bintabiy ነውደ በክሽ አችነሽ አዳ እምትበይው በሰው አትፍረጂ ለማንኛውም አችም ሆነ እኔ ስለራሳችንጂ ስለሌላ አያገባንም

    • @መሀመድይማም
      @መሀመድይማም 7 часов назад

      ኧረ የሞት መዳኒት ነው ቢሉኝ የናተን ስጋ አልበላም በክት ሰው ይበላል እዴ 😷😷😷😷😷😷🤐🤐🤐🤐​@@gechelove2266

  • @FanosGe
    @FanosGe 10 часов назад

    ሮዝዬ❤❤

  • @RobelYamin
    @RobelYamin 7 часов назад

    Sorry rosiye gin lottery azuari new mitmeslign 😁

  • @ለይላኸይራዲን
    @ለይላኸይራዲን 2 часа назад

    አኡዙቢላሂ ሚና ሸይጣን እረጂም አሏህ ልብ ይሰጥሸ ምንም ማላት አልፈልግም

  • @neimatube800
    @neimatube800 10 часов назад

    በጣም ነዉ ያስጠላሺኝ ትሽ 😢

  • @DyYe-t3t
    @DyYe-t3t 7 часов назад

    እሮዚእኮንለገናብአልአደረሰሺብርች

  • @YeromMekonen-r2j
    @YeromMekonen-r2j 5 часов назад

    የኔ ውድቅ ታውሪኝኝኝኝክክክክክክእፕትበይ

  • @FarihaJabalJamal
    @FarihaJabalJamal Час назад

    ኣንችን ካናሱ ባምን ትላይያሌሽ😢