ለማመን የሚያስችግር ቤት ያላቸው አርቲስቶች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 169

  • @sebleworkgetnet-vg7us
    @sebleworkgetnet-vg7us Месяц назад +13

    ሜላት ጨማምሮ እድሜ፣ጤናውንና ሐብቱን እሥከ ቤተሠቦችሽ ድረሥ ይሥጥሽ

    • @Winta-r2m
      @Winta-r2m 26 дней назад +1

      ሜላትዬ የሴቶች ተምሳሌት የኔ ጠንካራ ጀግና ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @IlSd-i3p
    @IlSd-i3p Месяц назад +7

    ሁሉም በሰላአም በጤናአ ይኑሩ አብት መለኪያአ አይደለም ጥሩስለልቦናአነው

  • @IHaveHope-q8d
    @IHaveHope-q8d Месяц назад +7

    ፈጥኖ የተከማቸ ሀብት ፍጻሜዉ አያምርም። ይላል የእግዚአብሄር ቃል።

  • @menetewabtekeste3600
    @menetewabtekeste3600 Месяц назад +12

    ሜላትዬ አንቺ ን በጣምነዉ የምወድሽ አብዝቶ ፈጣሪ ይባርክሽ አንቺ እራስሽ ለኔ ሽቶዮ ነሽ እስከመጨረሻ በርቺ ።

    • @emebethabte595
      @emebethabte595 Месяц назад +1

      አረ በፈጣሪ ምን አለበት ገንዘቡን በሀገሯ ያፈሰሰች አልፋ እንዲያውም አርአያ ስትሆን ይባረክላት በጣም በጣም እወዳታለሁ በስብራቷ ጊዜ ባታውቀኝም ቁጭቴን ኮምቻለሁ ይባረክልሽ።

  • @AddisDendena
    @AddisDendena Месяц назад +2

    ❤❤❤እግዚያብሔር ይባረክልሸ

  • @AmiKabaw
    @AmiKabaw 29 дней назад +5

    ሜሊዬ ስወዳት❤❤❤ ቤቱ ግን ከ15-20ሚሊዮን??ኧረ ተው አንድ ሽርክት ኮንዶሚኒየም ስንት ነው??

    • @FIYORIyearsema
      @FIYORIyearsema 22 дня назад

      Lik nesh waga tesastoal 15-20 milone g+1 gbi bet wef

  • @hiruttekola366
    @hiruttekola366 11 дней назад +1

    ሁሉም ጠፊ ነው የማይጠፋው ወረት የሌለበት እየሱስ ብቻ ነው::

  • @selamissak5726
    @selamissak5726 20 дней назад

    የትናይት እውነትም የትናይት ናት🎉ሙሉ ጀግና ነሽ ለኔ🥰

  • @MessiChiksa
    @MessiChiksa 26 дней назад

    ኤትናኤት አትመቸኝም የኢቲዮጵያ ሕዝብ የምታስተዳድር ይመስላታል አስተሰሳሰቦ አይመቸኝም ሜላት ኑሪልኝ በርቺ

  • @HewanCarem
    @HewanCarem Месяц назад +7

    እኔኮ የሚገርመኝ ወሬ ብሎ ማውራቱ እኔም ወሬ ብዬ መማቴ 🤗
    የኔን መቸ ታወራልኛለህ ጫማና ቦርሳዬን 😂😂

  • @AbadiWoldegebrielMisgina
    @AbadiWoldegebrielMisgina Месяц назад +1

    የብዙዎች ህይወት ችግር ውስጥ ከተው ለራስ ጥቅም መኖር ውንብድና እንጂ የጥበብ ፍሬ አይደለም እና ጥበባውያን እንዳትሏቸው b/c ጥበበኛ ሰው ፍትሓዊነት እንጂ ለራሱ የምያደላ ኩፉ ሐሳብ የተሸከመ በፍጹም አይደለም

  • @SerkeAmsalu
    @SerkeAmsalu Месяц назад +15

    የስማይ ቤት ይስሩ የምድርሩ ቤት ከንቱ ነው!!

    • @MancheAm
      @MancheAm 25 дней назад +2

      ብለህ ትተሃል አንተ 😢😢😢

  • @AregaGebere
    @AregaGebere 25 дней назад

    ያጣብዙ ይላል አርፈሕ ተቀመጥ

  • @assefakebede3899
    @assefakebede3899 Месяц назад +14

    የቤት ግምት አታውቅም፣ምናለ የሚያውቁትን ብትጠይቅ?

    • @MihretGirma-kc9iy
      @MihretGirma-kc9iy Месяц назад

      ወሬብቻ ነማውራቱን ነው ያየው

    • @solomonsaba9072
      @solomonsaba9072 Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂 15 alalem

    • @HanaSheferaw-v4f
      @HanaSheferaw-v4f 20 дней назад

      የኮንደሚኒየ ዋጋ ለዚ ለተንጣለለ ቪላ 😅

  • @haregmasreshaalemu218
    @haregmasreshaalemu218 22 дня назад

    የትም ምርጥ ሰው ተባረኪ ወድሻለው

  • @FenishGedefaw
    @FenishGedefaw 6 дней назад

    ሚላት የጎንደሯ ልዕልት
    ሂኑክ ጎንደሬ ናቸው❤❤❤❤

  • @AmeraYimam
    @AmeraYimam 18 дней назад +2

    አይ ይች አለም ደስ የሚለው ግን ይች አለም የውሸት ናት እነሱ ምሳ የሚበሉባትን ብር እኔ እኔ ግን 2 አነመ ሙሉ ተሰቃይቸ ተንገላትቸ ብዙ ነገር ተሰቃይቸ ነው የማመጣው

  • @AmyBerhe
    @AmyBerhe Месяц назад +1

    ጥሩ ነው, አልተሰበርኩም ግን ስጋ ለለበሰሰው ሃሰት ነው, denial ነው እውነቱን ብንናገር ብዙ ስው እናስተምራለን:

  • @MessiChiksa
    @MessiChiksa 26 дней назад

    ሜላትይ ኑሪልኝ

  • @GenetKebede-fc7fy
    @GenetKebede-fc7fy 4 дня назад

    Wow🎉🎉🎉🎉

  • @SamsonTamene-p7t
    @SamsonTamene-p7t 26 дней назад

    Mimi betam new mtmechegn🎉😊

  • @behrudinbedruahmd
    @behrudinbedruahmd Месяц назад +1

    ያምራል

  • @HaileKahsay-nn5ry
    @HaileKahsay-nn5ry Месяц назад

    ጀግና ነሽ

  • @MadinaAdam-s6n
    @MadinaAdam-s6n Месяц назад +5

    ካዳ ምንአገባህ🤔

  • @marthamuse-k3e
    @marthamuse-k3e Месяц назад +11

    የአለህ አካፍለህ ብላ ይላል ለድሀ ሥጥ ይላል እጃቹህን ለተቸገረ አካፍሉ የሠማይ ቤትህን ሰራ

    • @RonnieJemberu
      @RonnieJemberu 25 дней назад

      Ayilem

    • @marthamuse-k3e
      @marthamuse-k3e 25 дней назад

      መፀሐፍ ቅዱስ በደንብ አርገሽ አንብቢ አለማለቱን ታገኚዋለሽ , ለምሣሌ ጌታን ለማየት ዛፍ የወጣውን ባፀጋ ሀብት ንብረቱን ለድሀ ሰጥቶ አንደተከተለው አታቂም ለሮኔ አንብቢ መፀሀፍ ቅዱስ

  • @gondergonder-g9g
    @gondergonder-g9g Месяц назад +6

    15_20ሚሌን እኮ ተራ ቤት ነው ያውም ባህር ዳር

    • @SelinaEzezwe
      @SelinaEzezwe Месяц назад

      ቢሊየን መሆን አለበት

  • @HanaSheferaw-v4f
    @HanaSheferaw-v4f 20 дней назад

    ሜላት ይገባታል ❤

  • @GetachewKibret-z2e
    @GetachewKibret-z2e 26 дней назад

    እስይ እንዃን ሐብታም ሆኑ ወገኖቻችን ናቸው ድህነት ያስጠላል ቢቸገሩ ምን እናገኛለን ምነው እግዚአብሔር ቢፈቅድ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሐብታም ቢሆን ግን ድሆችን ማስታወስ እግዚአብሔርን መፍራት መልካም ነው

  • @HanaSheferaw-v4f
    @HanaSheferaw-v4f 20 дней назад

    የት አገር ነው ያለኸው የኮንደሚኒየም ዋጋ ቤት የምታሳውቀን😅

  • @ፍጹምሰላም
    @ፍጹምሰላም Месяц назад

    የትናየት ታምሩ ሳይሆን የትናየት ታምራትነው ጥናት በማደረግ አስተካክለህ አውራ።

  • @KiduHabesha-je1nt
    @KiduHabesha-je1nt Месяц назад +1

    ምን ዋጋ አለው 😢

  • @Fird3e3
    @Fird3e3 12 дней назад +1

    Million or billion????

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Месяц назад +1

    የኢትዮጵያ አርቲስት የባለስልጣን ቂምጥህ የኢትዮጵያ ህዝብ ሃብት ዘርፎች እነሱ አደላቀው ያኖራሉ ትክክለኛ መሪ ብኖር አጣርቶ ያስመልስ ነበር

  • @Dagi-r9p
    @Dagi-r9p 18 дней назад

    wow melat i love you

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 26 дней назад

    የትናየት በጣም ልጥጥ ሀፍታም ናት 😍

  • @WanaWana-ck8pc
    @WanaWana-ck8pc 27 дней назад

    ይመቻቹሁ❤

  • @ShureBrehanu
    @ShureBrehanu 8 дней назад

    አትቀደድ የሀይማኖት ቤት ቃሊቲ ጊቢው ብቻ ሲዘገንን መጥረጊ የማያውቀው ከኃላ ሰርቢሱ ዝም ነው 200ካሬ መሬት ፎቁ የድሮ አሰራር ሙሉውን አሳየን ምቀኛ ኤንዳትሉ ስለዋሸ ነው

  • @ZennaalemayehuEshete
    @ZennaalemayehuEshete Месяц назад +7

    መቼ ይሆን ዐንተስ ይሄን የመሰለ ቤት የሚኖርህ ? ደግሞሥ ለተመልካቾች ይሄ ፕሮግራም ምን ያደርግልናል ? ዐጨብጫቢ።

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 27 дней назад

    Enkuwan honelachew....
    Sile melat bzu alawikim...
    yetnayet gin ... besirawa bizuwochin tidegifalech ...
    Egziabher yibarikachew!

  • @AteresawAlemu
    @AteresawAlemu 24 дня назад

    ዋናውየላይኛው ነው

  • @ASRATBELILAGEBRYES-l7j
    @ASRATBELILAGEBRYES-l7j Месяц назад +38

    ሐይማኖትሞ እድሜ ለጄኔራል ታደሰ ወረደ እሱ የወያኔ ባለሰልጣን በነበረበት ሰአት ከባሏ አፋቶ ሰላገባትና ሚሰቱም ሰለነበረች እሱ የገዛላት እንጂ አንተ እነደምትለው ሰርታ አይደለም ይኸንን ነገር አንተም ሳታውቀው የቀረህ አይመሰለኝም ለምን ይዋሻል?

  • @binyamalem6922
    @binyamalem6922 26 дней назад

    የት እናየት አንደኛ ናት

  • @Shibrebogale
    @Shibrebogale 23 дня назад

    በትዳር ዜሮ😊

  • @dagimdagne9508
    @dagimdagne9508 27 дней назад

    ሜላት በአሁኑ ሰዓት ባለትዳር አይደለችም ከባሎም ጋር ከተፋቱ ቆይተዋል ገና በወለደች 3 ወር ውስጥ ነው የተፋቱት

  • @mulaetesfu6121
    @mulaetesfu6121 15 дней назад

    Animation በዝቶታል የተጠናከረ ቢሆን

  • @SamraTilahun
    @SamraTilahun Месяц назад +1

    yetenayet betam new yemwedesh Abebocheshe betammmm yammerralllu

  • @bettybekele1581
    @bettybekele1581 Месяц назад +2

    የየትናየትን ቤት አጓጉል አርገህ ገመትከዉ የቤት ዋጋ እንኳ ሳታቅ ነዉ ? ስጦሎጂ 😂

  • @MekdiZenabu-c6m
    @MekdiZenabu-c6m 29 дней назад +2

    Ke 15 iske 20 Millen birrma yenem desasa gojo indeza setewign alshetm biye new bewnet kutirr atawkm zegabiw

  • @AlkseDesagedamu-z5x
    @AlkseDesagedamu-z5x Месяц назад +1

    ምን ያደርጋል አብሯት አይቀበር

    • @ዘ-ታቦር
      @ዘ-ታቦር Месяц назад

      የኔ ቢጤ ድሃ መጽናኛ ንግግር😂

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 Месяц назад

    Meluy yene chewa tenkara set menem berkwa aydelem enkwan American tela metalech , betam ewedatalhu meluye yene yeset lek zemenesh yebrek Jegna set!!!! weyyyyyyy Sewedata yene ses

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 Месяц назад

    ምን አገባህ ማዳመጥ የማይፈልግ ይኖራል

  • @amanabdella629
    @amanabdella629 Месяц назад +1

    ሀሜት ትዩብ

  • @YohanesAmareAregew-z4z
    @YohanesAmareAregew-z4z Месяц назад

    Chigrn enkan lesewlg lelelochi fturm almeng yarglachew❤

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 Месяц назад +5

    ሀይማኖት ዉሸት ጁታዉ ዉሺማዋ ነው የገዛላት

  • @lilegrema813
    @lilegrema813 Месяц назад

    እይ ይሄ ሁሉ ዝነ ቤቷ ከ15m-20 m የሚደርስ ቤት ነው ያላ ት ነው ያልከው እኔማ ስትቅኢልላት 50-100 million የሚይወጣ ቅንጡ ቤት እላት የምትልሙስሎኛል እይ አበሻ ይገርማል ........

  • @SofyaAbebe
    @SofyaAbebe Месяц назад

    ውነት ብለሃል

  • @KelemwaDemese
    @KelemwaDemese Месяц назад

    Ewinetii,new,❤❤

  • @LemalemAlemahu
    @LemalemAlemahu 6 дней назад

    Merejah yewerede nwe

  • @africabeyene6795
    @africabeyene6795 10 дней назад

    እከክ የሆንክ አርቲ ቡርቲ ስታወራ አይደብርህም ወንድ ልጅ እንዲ ወረኛ ይሆናል

  • @HAlimetReshid
    @HAlimetReshid Месяц назад

    ጀነራሉ ታደሰ ወረደን ከዳችው ቢያንስ የገዛላትን

  • @asmarem.7893
    @asmarem.7893 Месяц назад +2

    15 million yekondominium waga new. Keshim Mereja....Ena minu new lemamen yemiyaschegirew???

    • @ehiopa6ethiopa621
      @ehiopa6ethiopa621 Месяц назад

      በሱ ቤት እኮ ብዙ መሰሎታል አይቶ አያቅ😊

    • @HewanCarem
      @HewanCarem Месяц назад

      የኮንድሚንዬም ዋጋ

  • @BesteBeste-q4y
    @BesteBeste-q4y Месяц назад +2

    እኔ ምለዉ የሜለት ቤት ከ15 -20 ሚሊየን ብቻ ??

  • @getuararsa9672
    @getuararsa9672 24 дня назад

    ኪራዩ ነው እስር አምስት

  • @Vacation2121
    @Vacation2121 10 дней назад

    Yeraseh hiwot nur zem beleh

  • @AtnafwaHaile
    @AtnafwaHaile 26 дней назад

    Men Ytebse tadya

  • @AberaWorku-h7u
    @AberaWorku-h7u 5 дней назад

    ቤታቸዉን ግን አረከስከዉ ኮንደሚኒየም ስንት እየተሽጠ አላወክም መሰለኝ ዝም ብለህ ቀደዳ ነዉ የያስከዉ በድጋሚ በማስተዋል አጥንተህ ለማዉራት ሞክር እኔ የተረዳሁት አለማወቅህን ነዉ

  • @abdelaadam1940
    @abdelaadam1940 26 дней назад

    ዱንያ ነው ሲቀር ይቀራል

  • @YeromSelsei-qz9uh
    @YeromSelsei-qz9uh Месяц назад +1

    ኮተትቢበዛ፡ከሞትና፡ከበሽታ፡አያድንም፡ይልቁንም፡የሰማይቤታቸው፡እንዲያምር፡ይትጉ።።።።

  • @HirutHirut-jo2zg
    @HirutHirut-jo2zg Месяц назад

    የዚህ ተንታኝ የቤት ዋጋ 15-20ብቻ ነው የሚያውቀው

  • @BerhanuLulseged
    @BerhanuLulseged Месяц назад

    የጤና ነው? የኢሉሚናቲ ዘመን!!

    • @እሴተ
      @እሴተ Месяц назад

      አይደለም!! የስራ ውጤት ነው 👍

  • @EmanZeynu
    @EmanZeynu Месяц назад

    ሰውዬ ከ2አመት በፊት ነው አይደል የቀረፅከው? 20m የኮንዶሚኒየም መግዣ ነውኮ

  • @RahelTefera-i4h
    @RahelTefera-i4h Месяц назад

    Ke 50-100 million btl

  • @TigistLegese-b7u
    @TigistLegese-b7u Месяц назад

    Are ene mahider yet hidew new 😮

  • @RahuNad-gm7nm
    @RahuNad-gm7nm Месяц назад

    15-20 million for 3 bedroom their house is more than 50 million

  • @teshomemandefero4952
    @teshomemandefero4952 29 дней назад

    😂😂😂😂😂

  • @AbdreAbdre-v4t
    @AbdreAbdre-v4t Месяц назад +2

    እና ምን ይሁን

  • @helentaddese-o7q
    @helentaddese-o7q 28 дней назад

    😊

  • @Asasas-s4w
    @Asasas-s4w Месяц назад

    ሜላት ባላል ፈታለች

  • @EyoelEyoelendale
    @EyoelEyoelendale 19 дней назад

    ካሊፎርንያ ይመስላል

  • @EyobTekeba-h1n
    @EyobTekeba-h1n 28 дней назад

    E/r chemiro yistish

  • @ደከመኝልተኛ
    @ደከመኝልተኛ Месяц назад

    15ና 20 ሚልዮን? አታፍርም? 2bR Apt 25ና 40 ሚልዮን እያወጣ

  • @ahmedsylovek65
    @ahmedsylovek65 20 дней назад

    Ke 15 esk 20 million our country አሁን እኮ ቲፕ ነው ምንሼ

  • @AliFeyiso
    @AliFeyiso 13 дней назад

    Ere indez aynet wega yalo betoch inyam gar bxm biro nacho....

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 Месяц назад

    የሚገርመኝ የሄ የምትዘግቡ ነውረኞች በጣም በጣም ታሳፍራላቸው ሰርተው ያገኞት አሰመሰላቸው ቆሻሹች ወራዶች ለትውልዶ ምን እያሰተላለፋቸው ነው አንተም ከዋላ የሚወትፍል ብታገኝ ወደዋላ አትልም ፍናፍንት ወንድ አገረድ

  • @BezawitTesfaye-bp3qd
    @BezawitTesfaye-bp3qd Месяц назад

    Ye hanannn bet yemidersbet yelem

  • @wubale-p8n
    @wubale-p8n 26 дней назад

    ሰው የሚበላው አጥቶ አንተ ይኸን ታወራለህ?

  • @baletedare5567
    @baletedare5567 Месяц назад

    ቁጥር አያውቅም እንዴ ሰውየው

  • @wogayehulemawork4483
    @wogayehulemawork4483 Месяц назад +1

    ግምት ጭራሽ አታቅም።አፓርትመንት 20
    ሚሊዮን እያወጣ ይሄንን ቤታቸውን የምትገምተው ከየት ተነስተህ ነው ?

  • @YuhalashetTsfaye
    @YuhalashetTsfaye Месяц назад

    15 -20 bileh yebet wag tigemtaleh min honey new

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Месяц назад

    ብታመሙህ አስዘውህ ይታከማሉ ምን ችግር የለው

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Месяц назад +1

    ⚠️ The majority of the artists who have exclusive Houses are
    " BUTANAS "‼️

  • @mebratmichael-bw9qq
    @mebratmichael-bw9qq 26 дней назад

    የቤታቸው ዋጋ አንተ እንዳልከው አይደለም

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 Месяц назад

    15 ሚሚሊየን ወይሰ ቢሊየን

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe Месяц назад

    Men waga alew setmot yezaw athedem yezelalem bet biamer yeshalal 3 kend meret new yehen adnekeh mawrateh erasu yadaferal

  • @AyutiBayisa
    @AyutiBayisa Месяц назад

    Mnem lamamn yamischger nger yelwum genzen kal luxury nger al period

  • @Salis-o5c
    @Salis-o5c 9 дней назад

    Sakshi

  • @yohannesristu7744
    @yohannesristu7744 Месяц назад +5

    የቤቱን ግምት ተራ የጭቃ ቤት ዋጋ አዳረካው

    • @Abebayiridaw-i6q
      @Abebayiridaw-i6q Месяц назад

      ውስጡንጨ ለማስዋብ የተባልከው😂

  • @MaxaxamadcabdiCilmi
    @MaxaxamadcabdiCilmi Месяц назад

    Wow

  • @KaleabChekol
    @KaleabChekol Месяц назад

    Weregha

  • @WuyneshetTesfaye
    @WuyneshetTesfaye 27 дней назад

    ዋጋ አታውቅም