በእንጀራ እናቷ የምትሰቃየው ልጅ መጨረሻ(ሳባ ክፍል 11)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии • 433

  • @شكرىشكري-ب2د
    @شكرىشكري-ب2د 9 часов назад +103

    ሳባን ሚረዳት ስላገኘች በጣም ደስ ብሎኛል ❤

  • @keyantv6808
    @keyantv6808 10 часов назад +135

    እቺን ድራማ የምታዩ በሙሉ ፈጣሪ የልባቹን መሻት ይሙላላቹ

    • @Norya-x1j
      @Norya-x1j 9 часов назад

      Amin❤

    • @Jeje-lv7fk
      @Jeje-lv7fk 9 часов назад

      Amen

    • @ZewdnsheGebeyawu
      @ZewdnsheGebeyawu 9 часов назад

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @vipvp4386
      @vipvp4386 9 часов назад

      🤲🤲🤲

    • @EmabeteHailu
      @EmabeteHailu 9 часов назад

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🙏🙏

  • @zainba6421
    @zainba6421 9 часов назад +54

    ሳባ ጥሩ ሰውጋ ሰላርፍቸ ድሰ ያልው ማነው እድኔ ❤❤❤❤❤❤

  • @jjcjcjcjcjncncnx3502
    @jjcjcjcjcjncncnx3502 9 часов назад +94

    ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ🎉

    • @abibeyene8492
      @abibeyene8492 8 часов назад

      ኦንኳን ደስ አለሽ ግን ምን ተገኘ😂

    • @yemegunbekels
      @yemegunbekels 8 часов назад +1

      እኳን ደስ አለሽ

    • @jjcjcjcjcjncncnx3502
      @jjcjcjcjcjncncnx3502 8 часов назад +4

      @abibeyene8492 ለረጅም ጊዜ ያላገኘሁትን መልስ ዛሬ አገኘው

    • @ShShh-u8n
      @ShShh-u8n 8 часов назад +1

      እንኳን ደስአለሽ❤❤❤

    • @MissEman-tr6nc
      @MissEman-tr6nc 8 часов назад +3

      አላህ ደስታሽን እስከመጨረሻ ያርግልሽ እህት

  • @wswd5859
    @wswd5859 9 часов назад +90

    ጋይስ በፋለጋችሁት ነገር አጋጩኝ 😂 ሳባ በቃት ታውራ የምትሉ

    • @EmanZeynu
      @EmanZeynu 9 часов назад +1

      በድንጋይ ይመቾታል🙄

    • @AzaluDejene
      @AzaluDejene 9 часов назад

      😂😂😂😂​@@EmanZeynu

    • @AzaluDejene
      @AzaluDejene 9 часов назад

      Be makina yemachikal 😂😂😂😂

    • @zuzubintbaba-ut4lk
      @zuzubintbaba-ut4lk 8 часов назад

      በቦክስ ይመችሻል😅😅😅😌✊✊✊😘

    • @Buni-m5w
      @Buni-m5w 8 часов назад

      በማኪያይሻልሻል

  • @fatumaali3301
    @fatumaali3301 9 часов назад +37

    ሣባ የኔምሢን በጣም አሣዝነሺኝ ነበር እንኳን ፈጣሪ የሚረዳሺንሠው ላከልሺ ደሥብሎኛል

  • @ramlahassan9347
    @ramlahassan9347 8 часов назад +28

    😢😢😢አተስ ከሳባ ምን ፈልገህ ይሁን ስቃይዋ ይበቃል ከዚህ በኋላ ካሰቃያቹዋት ያስጠላል ማየትም አቆማሉሁሁሁሁ😊😊😊😊

    • @GgG-vs2tz
      @GgG-vs2tz 3 часа назад

      enem.aqomalwu.yemr.tesaqeqku.eko.lesaba

  • @hawa-qu6fs
    @hawa-qu6fs 6 часов назад +9

    ሰባን ያገዝካት ልጅ ተባረክ እሰከመጨረሻው እገዛት አሳልፈህ እዳሰጣት

  • @RichAlemnew
    @RichAlemnew 8 часов назад +17

    ማነው እንዴኔ የሳባ ማምለጥ ዴስ ያለው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sofiaያባቷልጅ
    @Sofiaያባቷልጅ 10 часов назад +52

    ዛሬ ሁለተኛ ነኝ እንኳን ደስ አለሽ ሳትሉ እንዳታልፉ😜😜😂😂😂🎉❤

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 9 часов назад +16

    የዛሬው ደስ ይላል ሳባየ ሚንከባከብሽ ስላገኘሽ ተሎ ተሎ ልቀቁልን አታቆዩት

  • @TheBest-md7gk
    @TheBest-md7gk 8 часов назад +9

    ሳባዬ እንኳን የሚረዳሽ ሰዉ አገኝሽ ትናገር ይበቃታል ❤❤❤
    ሀና እና ቤት ሁለት መርዝ እሳትና ጭድ ያድርጋች አሜን በሎ ኮሚንትሮች😂😂😂

    • @avbbhw
      @avbbhw 7 часов назад +1

      ይችኛዋ ደግማ አርግዛነው እደ😂😂😂😂😂😂😂😂 ይደባደቡ😂😂

    • @حواء-ذ6ذ
      @حواء-ذ6ذ Час назад

      ክክክክ ለስቱ ይቃማል አለ😅😅😅😅

    • @TheBest-md7gk
      @TheBest-md7gk 53 минуты назад

      @@حواء-ذ6ذ 😂

  • @Fikirte-ry4mm
    @Fikirte-ry4mm 7 часов назад +5

    ዛሬ ትንሽ ደስ ይላል ሳባን ያገዛት ሰው ምን ሊያደርጋት ፈልጎ ይሁን ብቻ ፈራሁላት 😘😘😘

  • @halweyahalweya
    @halweyahalweya 6 часов назад +4

    ሰረተኘወ ግን ውድድእ❤

  • @SadaOsman-r6s
    @SadaOsman-r6s 7 часов назад +5

    ደስሲል ሳብየ እሚረዳት ሰው አገኘች ከነዛ አውሬ አላህ አተረፋት

  • @semira2583
    @semira2583 9 часов назад +9

    ሳዬ እሰይ የሚረዳሽ ስላገኘች እደት ደስ እዳለኝ ሳባ እደምታሸንፍ ተስፋአለኝ❤እነዚህ ሁለት ሰይጣን

  • @በላይነሽታምራት
    @በላይነሽታምራት 4 часа назад +3

    ይሄስ ደግሞ ምን ፍለጋ ይሁን ከዝ በላይ ሳባ ከተሰቃዬች ድራማው በጣም ያስጠላል😢

  • @SeadiSeadi-uw8te
    @SeadiSeadi-uw8te 8 часов назад +6

    ልቀቁልን ቀጣይ የህልጅ ከጉና መሆን ከለበት የምትሉ❤❤🎉🎉

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 часа назад +1

    ዋው ሳባ የምወዳት ልጅ ስላገኛት ደስ ብሎኛል ከእነዛ አውሬዎች ታደጋት እንዲሆ

  • @Dinagdee
    @Dinagdee 9 часов назад +10

    Sabiyee😘😘🥰🥰 galataa waqayyoo bagaa harkaa sii basee dhumaa kee siif haa barressuu🙏🙏🙏🙏 seena koo nati fakkatee

  • @RahemathEthiopia
    @RahemathEthiopia 4 часа назад +2

    ሣባ የዲሮ ፍቅረኛዋ ነዉ የምትሉ ላይክ አርጉኝ

  • @Aynay-q9h
    @Aynay-q9h 8 часов назад +9

    ሰብዬ ጥሩ ሰው ሳላገጠመሽ ደስ ብሎኛል❤❤

    • @zumramehammed-e6n
      @zumramehammed-e6n 4 часа назад

      ፊት የሚወዳት ይመስለኛል ረኳሀናቸው የሚተዋወቁ ነው የሚመስሉት

  • @Hiwot-wz3bo
    @Hiwot-wz3bo 9 часов назад +10

    ዛሬ ቆንጆ ነው 😂

  • @keyantv6808
    @keyantv6808 10 часов назад +10

    ሳባ ፍቅረኛ ያዘች ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤

  • @sada-qw4mx
    @sada-qw4mx 9 часов назад +11

    ሀናተብየዋእናቤቲእደምታስጠሉኝ😂😂😂

  • @ፍቅርጣፋጯ
    @ፍቅርጣፋጯ 5 часов назад +4

    ልጁለምን አይታይም ሳብየ የኔየዋህ😢😢😢

    • @SSada-d1j
      @SSada-d1j 3 часа назад

      ካሊብነወ😅😅😅😅😅😊😊😊😊

  • @mekaMOHAMMED-sw3xi
    @mekaMOHAMMED-sw3xi 5 часов назад +2

    ዛሬ በጣም ደሥብሎኛል ሳባ የሚረዳት ሥላገኛቺ😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @TheBest-md7gk
    @TheBest-md7gk 8 часов назад +23

    ተሳባ ጋር ያለዉ ሰዉዬ ፊቱ ይታይ እንጄ😂😂😂

  • @RabiaAsen
    @RabiaAsen 8 часов назад +9

    ሰውየው ቶለባለመታየቱ የተናደደ😂😂😂😂

  • @martahabeshawit8092
    @martahabeshawit8092 7 часов назад +5

    ከሳባ ጋር ያለው ሰው ምኑም ደስ አላለኝም

  • @MakeM-e1f
    @MakeM-e1f 9 часов назад +4

    ዋው አንደኛ ነኝ ዛሬ😂😂😂😂😂😂😂

  • @ሩትዬሀለበዊት
    @ሩትዬሀለበዊት 9 часов назад +9

    አራ ቶሎ ቶሎ ይለቃቅ ምትሉ👍👀😌

  • @سميراالقحطاني
    @سميراالقحطاني 9 часов назад +26

    ሳባ በቃት ታውራ 😢😢😢

  • @AzAz-q6z
    @AzAz-q6z 8 часов назад +6

    ዛሬ አድኛነኝ🎉🎉🎉

  • @tgsts-v3g
    @tgsts-v3g 6 часов назад +2

    አዉ ሳባ በቃት ታዉራ 🎉🎉🎉🎉

  • @fffd7766
    @fffd7766 Час назад

    😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤ያምራል ደሰ ያላችሁ 👍

  • @Marym-y5j
    @Marym-y5j 9 часов назад +4

    ❤❤❤❤fexari inde sawu adelewum sabayene kartata hayizoshi fexari ixebiqish❤❤ene hinat

  • @AsdYss-i7t
    @AsdYss-i7t 7 часов назад +3

    ወይኔ ሳባን ሰራተኛ ሲወዳት ግን

  • @EyerusTeshoe
    @EyerusTeshoe 9 часов назад +5

    ሰባ.በሁሉም.ፈዛ.ነዉ.ምሠራ.አረ.ነቃ.በይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WteeFdsff
    @WteeFdsff 7 часов назад +2

    ሳባ አይዞሽ ምስኪን ምንም አይሆን

  • @foziya-ng3nz
    @foziya-ng3nz 2 часа назад

    ሳባን የረዳት ሰውየ አይታይምደ ግን በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @لملم-ص2ط
    @لملم-ص2ط 2 часа назад +1

    ሳባ ጥሩሰው ያገኘው ይመስለኛል ግን ይበቃታል ታውራ

  • @hiwetyejimawa
    @hiwetyejimawa 2 часа назад

    ሳባ የሚርዳት ሰው ስላገኝች ደስ ብሎኛል እቺ ቤቲ ግን

  • @EmanJ-q2l
    @EmanJ-q2l 4 часа назад

    የምር የፈጣሪ ስራ የዋህምን ይሆናል ሳባ ፈጣሪ እረዳት❤❤❤❤

  • @rjRj-u2k
    @rjRj-u2k 9 часов назад +4

    በቃ ታውራ ሳባ ግን ጭከና ይቅርባችሁ ይብቃችሁሁሁሁሁ

  • @WetrAsf
    @WetrAsf 25 минут назад

    ሣባየ እኳንም አመለጥሽ ከነዛ ተከሢሥ❤❤❤❤❤❤

  • @TigestNaato
    @TigestNaato 3 часа назад +1

    Zare lidetenew est happy birthday belugn

  • @EmanJ-q2l
    @EmanJ-q2l 3 часа назад

    በጣም ነው ደስያለኝ😂😂😂😂ሳባሠውስላገኘች❤❤❤

  • @ዘምዘምአሰንአደም
    @ዘምዘምአሰንአደም 9 часов назад +25

    እዴኖ ሰዉየዉን ፍቱንለማየት ብቻ የጎጎ ላይክግጩኚ👍👍👍👍👍

  • @marta-c3t
    @marta-c3t 9 часов назад +3

    Way saba das alegn kaza awrewoch maleyetish mawtash ❤❤❤❤

  • @AlemworkeHassen-z9p
    @AlemworkeHassen-z9p 8 часов назад +6

    ሰውየውን አሳዮን 🥰🥰

    • @Dobanathyopaia
      @Dobanathyopaia 7 часов назад

      አረ ለኔ ብቻ መስሎኝ ነበረ😂😂😂😂😂😂

    • @Dobanathyopaia
      @Dobanathyopaia 7 часов назад

      አረ ለኔ ብቻ መስሎኝ ነበረ😂😂😂😂😂😂

  • @نلنق-ف5ذ
    @نلنق-ف5ذ 7 часов назад +5

    ሳባ ይበቃ ሻል አዉሪ😟😟

  • @ShukriyaNew
    @ShukriyaNew 10 часов назад +8

    አንደኛ ነኝ😂😂😂😂

  • @Vdhvbz
    @Vdhvbz 7 часов назад +1

    ሳባየ አካንየሚረዲሸ ሰው አገኝሸ❤❤❤

  • @Sas-f2w
    @Sas-f2w 10 часов назад +6

    ለምድነዉ ቶሎቶሎ የማለቁልን😢😢😢😢

  • @HJgk-e2l
    @HJgk-e2l 5 часов назад

    ሳባን የምረዳት ሠላገኘች ደሠብሎኛል❤❤❤❤❤

  • @ገነተቷደሠ
    @ገነተቷደሠ 8 часов назад +7

    መልሳ አረገዘችው እዴ ነው ያለፈው ነው🙉🙆‍♂️🙋‍♀️

    • @zuzubintbaba-ut4lk
      @zuzubintbaba-ut4lk 8 часов назад +1

      እያስመሠለችነው እንጂ ልጇ ሙቷል ሁቢ😂😂😂

    • @Fikirte-ry4mm
      @Fikirte-ry4mm 7 часов назад

      ልጁ ሞቶዋል ሀናን ለማጥመድ እያስመሰለች ነው 😅

    • @ሰአዲወሎየዋ-ቘ3ቀ
      @ሰአዲወሎየዋ-ቘ3ቀ 7 часов назад

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @ZeynabSeid-f8m
      @ZeynabSeid-f8m 5 часов назад

      ኧረ ተንኮል ነዉ ጨርቅ ጠቅልላ ልጀ መሞቱን እንዳያዉቁ ብላ ሁለት ጨካኝ😂😂😂😂

  • @VenarJuner
    @VenarJuner 2 часа назад

    Yenanta fikr gadal yigiba😂😂😂😂😂🎉❤

  • @user-pw4bx2ek4hbirte
    @user-pw4bx2ek4hbirte 3 часа назад

    ሳብየ😢 አለመሞቷ ደስ ያለው እስኪ❤እንያችሁ

  • @Haddd-rx2yh
    @Haddd-rx2yh 4 часа назад

    ዛሬ ደሥይላል ሣባ አጋዥ ሥላገኘይ❤❤

  • @HhgRff
    @HhgRff 7 часов назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ውንድሜ 👍👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @AaishaAaisha-zz5xf
    @AaishaAaisha-zz5xf 8 часов назад +3

    ወንድልጂ. አዛኝነዉ😢😢😢😢

  • @بانشياثيوبيا
    @بانشياثيوبيا 5 часов назад

    ሳብየ የኔአሳዛኝ እኳንም ከጎንሽ የሚሆን ሰው አገኘሽ

  • @AseelMadab
    @AseelMadab 2 часа назад

    ሰባ ብትናገር ጥሩ ነበር🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SelamawitKahassay
    @SelamawitKahassay Час назад

    ረሳባ ቀስበይ በዚህ አበላልሽማ እንኮን የሸመተ ያረሰ አይችልሽም😂😂😂😂😂😂

  • @TenzeAdisu
    @TenzeAdisu 7 часов назад +1

    ሳባ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ትለያለች

  • @YeytD3vrvu
    @YeytD3vrvu 2 часа назад

    ሳባዬ የኔውድ

  • @Hcigihigj
    @Hcigihigj 4 часа назад

    ደስ ይላል ቶሎ

  • @زهرهمحمد-ض9خ
    @زهرهمحمد-ض9خ 8 часов назад +2

    ሳባ ትዳን😢😢😢ስቃይዋ በዛ😢😢

  • @Jmeila-zu5zm
    @Jmeila-zu5zm 9 часов назад +5

    እኔምለውሻርቡና ልብሱ አይቀየርምደ

  • @SimegniSimegni
    @SimegniSimegni 4 часа назад

    እኔም ከምንም በላይ 💕💕💕💞💞💞

  • @NajathMohammed-v6g
    @NajathMohammed-v6g 7 часов назад +1

    ሳባ❤❤❤❤ 7:53

  • @TadalTadal-um6bp
    @TadalTadal-um6bp 23 минуты назад

    .አሜን.ይሙላልን

  • @AlliAllii-x3j
    @AlliAllii-x3j 7 часов назад

    የሳባሆኔታአሁንምያስፈራል❤❤❤❤

  • @BourteHeth
    @BourteHeth 10 часов назад +5

    💪💪 የመጀመሪያ ነኝ ላይክ ግጩኝ

  • @Helimadagna
    @Helimadagna 9 часов назад +3

    ሁለተኛ አረገዘችደ ነዉዉ😂😂😂😂😂

    • @Neyma-d4p
      @Neyma-d4p 9 часов назад

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @samssung3465k
      @samssung3465k 9 часов назад +5

      ልጁ ሞተ ግን ሀና እንድታዝልናት ያደረገቹ ጨርቅ ነው

  • @AsQw-dt4mq
    @AsQw-dt4mq 9 часов назад +3

    ሳባ❤❤❤❤

  • @SusuAhmed-xx3zu
    @SusuAhmed-xx3zu 2 часа назад

    ሳባና ልጁ ይፋቀራሉ❤❤

  • @AsdZxv-z7w
    @AsdZxv-z7w 7 часов назад +1

    ሳባ ጥሩ ሰዉ ስላገኘች ደስ ብሎኛል❤❤❤

  • @suryamohammednur
    @suryamohammednur 3 часа назад

    ሣባን፣የሚረዳን፣ሠውዬ፣ለምንድነው፣ፊቱን፣የማይታየው❤❤❤❤

  • @hawletmohammed-w5s
    @hawletmohammed-w5s 9 часов назад +4

    ክፉሰዉ መጨረሻዉ አያምርም

  • @richlifts6780
    @richlifts6780 9 часов назад +4

    ሰውየዘራውንያጭዳልመልደስይላል❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @SonySony-k8w
    @SonySony-k8w 5 часов назад

    ሁላችንም ደስብሎናል

  • @MemeMahmood-m5c
    @MemeMahmood-m5c 6 часов назад

    Lijuni ine awukiyawalo🤣🥰🥰😂😂siwodawu majemariyam

  • @Fatma-m5r
    @Fatma-m5r 4 часа назад

    አረዛሬእደኔደስያለው ማነው ወይኔሳባ🎉🎉🎉🎉

  • @habeshawit2008
    @habeshawit2008 4 часа назад

    አሁን ላይ የሳባ ሁኔታ ስለተሻሻለ ደስ ብሎኛል❤ ይመቻችሁ

  • @PIASSAPODCAST
    @PIASSAPODCAST 9 часов назад +4

    ❤❤❤❤love

  • @DinaLiya-b1n
    @DinaLiya-b1n Час назад

    manew gin ysaba melaki des sili❤

  • @Zulfa-c1d
    @Zulfa-c1d 7 часов назад +1

    ቀጣይ ተሎ ይለቀቅ

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 8 часов назад +2

    Serategnawa min aderegechsh? Yegeza sirash nw lijishin yasatash ergoz honesh ehitishn litigeyat alneberem?😢

  • @ባመጣምቅጠረኝ
    @ባመጣምቅጠረኝ Час назад

    አተሥ ምን ፈልገህ ይሆን አይ ፈተነዋ😢😢😢😢

  • @LomiLomi-s5g
    @LomiLomi-s5g 6 часов назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @አሚናአደምከመርሳ
    @አሚናአደምከመርሳ 7 часов назад +2

    ደምሩኝ ቅመሞችዪአይከፍልበት😢😢

  • @ልኑርበትዝታህ-ዐ2ኰ
    @ልኑርበትዝታህ-ዐ2ኰ 4 часа назад

    ልጁ ሳባን ያፈቅራታል መሰለኝ መቸም ድጋሚ ሌላ ተኮል አይሰራባትም

  • @Tsehay-mq6fj
    @Tsehay-mq6fj 7 часов назад

    እኔምላችሁ ባለፈዉ ልወልድ ምገድ ላይ ተኝታ አልነበር እንደ😅😅😅😅 ነዉ መልሳ አረገዘች ይች እርጉዝ😂😂😂

    • @Lubaba-r7l
      @Lubaba-r7l 7 часов назад +1

      ሀና እዳታውቅ ያረገዝኩኝ መምሰል አለብኝ ስትል አልሰማሻትም

    • @zumramehammed-e6n
      @zumramehammed-e6n 5 часов назад

      እቤት ለመግባት ያደረገችው ድራማ ነው ወልዳ ሞቶባታል

  • @ቲጂነኝተስፈኛዋ
    @ቲጂነኝተስፈኛዋ 9 часов назад +2

    እስቲውዶችዬ አበረታቱኝ ሰብስክራይብ እያረጋችሁ እህታችሁ አይደለው

  • @HananAabdellah
    @HananAabdellah 7 часов назад

    ቤቲ መልሳ አረገዘች ልበል😂

  • @SistrSistr-x9t
    @SistrSistr-x9t Час назад

    በርግጠኝነት የነሱ ሰው ነው ሣባን የሚንከባከባት ምክንያቱም ያም ፊቱ አይታይም ነበር

  • @NajtYouTube
    @NajtYouTube 8 часов назад +2

    እዴ ፊቱን አሳዩን ሳባጋ ያለውን🤔

  • @بتبتبن-ك8ف
    @بتبتبن-ك8ف 8 часов назад

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ❤️🙏🙏🏽🙏🏽