በፍፁም ልታምኑ የማትችሉት ጉድ! ለ 8ወር የጠፋዉ የሚስት ድንግልና። ለወሬ እንኳን የማይመች የመተት ጉድ። | አስታራቂ።

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 425

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  2 года назад +21

    ለ 8ወር የጠፋዉ የሚስት ድንግልና። ለወሬ እንኳን የማይመች የመተት ጉድ።
    ቤተሰቦቼ በአገልግል ላስቀመጡት ጨሌ እና የበሬ ቀንድ በግ አርደዉ ደሙን ይረጩለታል
    ወተት ያፈሱለታል። እቤት ያለ ነገር በሙሉ ይገበርለታል።
    እኔ ይሄንን ከቤት አዉጥቼ በመጣሌ ከቤተሰቦቼ ተቆራርጬ ቀረሁ።
    በሥርዐተ ተክሊል በድንግልና ያገባሁትም ሰዉ በተጋባን በ8ኛ ወራችን ከወንድሜ ጋር ታመነዝሪያለሽ ብሎ ፈታኝ።
    ✅ ማስታወሻ!
    ይህ ፕሮግራም የትኛዉንም የእምነት ተቋም ወይም የግለሰቦችን የእምነት አቋም ያከብራል!

    • @tirigsetew1057
      @tirigsetew1057 2 года назад +1

      Ayi. Wedochi. Digil. Sati. Sifeligu. Erasachew. Digil. Bihonu. Neber. Beshekim. Besira. Bizat. Emibalew. Neger haseti. New. Keni. Besira. Letegoda. Lasar. New. Gin.temesigen.

    • @peacelove5040
      @peacelove5040 2 года назад

      She can be disvirge naturally, and in addition he might be impotence. Disgusting.

    • @fevengebrekidan6754
      @fevengebrekidan6754 2 года назад

      @@tirigsetew1057 p

    • @semirahabi
      @semirahabi 2 года назад +2

      @@tirigsetew1057 era Awo 😆😆😆😆

    • @kokikokiki5945
      @kokikokiki5945 2 года назад

      አረኡኡኡኡኡኡ😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃፡የዛሬው፡የተለየ፡ነው

  • @ናታንፍቅር-ፐ2ገ
    @ናታንፍቅር-ፐ2ገ 2 года назад +17

    👏👏👏👏ጎበዝዝዝዝዝ ነሽ ጠንካራ ሃይማኖት ያለሽ አንቺ ሴቷ አብርሃም ነሽ
    አብርሃም የአባቱን ጣኦት ወርውሮ ነው የብዙወች አባት የተባለው ጀግና ነሽ እንወድሻለን እንረዳሻለን።

  • @abrahamyoutube9197
    @abrahamyoutube9197 2 года назад +21

    እህቴ አንቺ በጣም በሀይማኖትሽ አክራሪነት ይታይብሻል ከዚህ በኋላ ትዳር ባትይዥ ይመረጣል ምክንያቱም ወሲብ ሲደረግ ስሜትን ለማነሳሳት ብዙ ነገር ይደረጋል አንቺ ደግሞ ፍላጎቱ ስለሌለሽ ቢቀርብሽ ይሻላል ። አይዞሽ በደንብ ፀልይ

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 2 года назад +14

    እርቅ ማእዶች እንዲህ አይነት ሀይማኖት እምነትን የሚኑኩ ችግሮች ሲኞሩ የቤተክርስቲያን አስተምሮ ሊናገር የሚችል ትክክለኛውን ግንዛቤ የሚያሰጨብጥ መምህራን ጋብዙ የስነልቦና መምህራን እንደምትጋብዙ ሁሉ።
    ይህች ልጅ ፍፁም ስህተት የሆነ የቤተክርስቲያን አሰተምሮ መረዳት ነው ያላት ስለቆረብኩ ህክምና አልከታተልም ደም ለህክምና አልሰጥም የሚል አሰተምሮ ከየት እንደሰማች ግራ ነው የሚገባው?
    ሊላው እስከአሁን ድንግል ነኝ የሚለው እሳቤዋ በግንኙነት ደም ካለማየት የመጣ እሳቤ ነው የሚመሰለኝ። ሊላው ከባልዋ ጋር ምንም አይነት የወሲብ የ ስሜት ፍላጎት መነቃቃት ስለሊላት የመርካት ስሜትም ስላላገኝች sex አልፈፀምኩም የሚል መደምደሚያ የያዘች ትመሰላለች ይህ በስነልቦና ህክምና የሚሰተካከል ነው።
    ሊላው በብዙ ወደ ፀበል ባለቤትዋን ጥላ መሄዶ በባልዋ ላይ ያልተገባ ስሜት ፈጥሮ ሊሆን ይችላልል

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 года назад +61

    እኔ የምንተስኖት አጠያየቅ ብቻ ነው በሳቅ የገደለኝ.....😂😂😅🤣🤣🤣🤣😅🥹

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ 2 года назад +15

    የኔ እናት ይሄ የአምልኮ መንፈስ ነው ኑሮሽንም የበጠበጠው ...ስለዚህ እዚ ሳይሆን መፍትሄ የምታገኝው መምህር ተስፋዬ ጋር ነው ...ቀላል ነው

  • @liya7521
    @liya7521 2 года назад +16

    መምህር ተስፋዬ አበራን አናግሪ በጣም ነው የሚደንቀው እግዚአብሔር አላማ አለው ስለዚህ ለመምህራችን ደውይለት

    • @ፍትህወዴትአለሽ
      @ፍትህወዴትአለሽ 2 года назад +2

      ነገሩ ይፈፀማል ነገር ግን የሀበሻ ጨዎታ የሚለውና ስለመክፍ መንፈስ የሚያወሩት ከመምህር እየኮረጁ ይመስለኛል ከዚህ በፊት አይወራም ነበር ገጠመኙ ላይ እየኮረጁ ነው ስለ መምህር ተስፍየ ስንፅፍ like እንኳ አያደጉንም ያውቁታል መፍትሄም አይፈልጉ አውቀው ነው

    • @asefnak4764
      @asefnak4764 Год назад

      Meftehewu sewu Adelem be geta Eyesus ameno medan becha newu

  • @elsaabebe5423
    @elsaabebe5423 2 года назад

    ጋዜጠኛው የሆነ የገባህ ነገር አለህ ትግስትህ የማደመጥ ችሎታህን አደንቃለሁ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን አሜን ።

  • @ወለተኪዳን-ዀ8የ
    @ወለተኪዳን-ዀ8የ 2 года назад +6

    በጣም ይገርማል ታድያ ከቤት የጣልሽው ኮተት እኮነው እንዲህ የሚያደርግሽ መጀመሪያ ሱባኤ መያዝ ከዛ ቤተሰብን ወደ መንፈሳዊሂወት ማምጣት ከዛ ንስሀ እንዲወስዱ ማድረግ ከዛ ፀበል ማስጠመቅ ከዛ ቅዱስ ቁርባኑን እንዲወስዱማድረግ አልያ ከባድ ነው የሚሆንብሽ ላንች ምክንያቱም ለዘመናት ሲመለክ ስለኖረ አሁንም ያለውን ነገር ካላስተካከልሽ ሂወትሽ ብጥብጥ ነው የሚያደርገው ዲያብሎስ አይዞሽ ፈጣሪ ያግዝሽ ገጠመኝ ብለሽ ግቢ ወይም መምህር ተስፋየ እዛ ብዙትምህርት አለ

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed6896 2 года назад +41

    የዛሬው ደግሞ ምን ጉድ ነው ደግሞ ከመሸ ኧረ ተው ልተኛበት ሳሚ

  • @Tefetawit.12.21
    @Tefetawit.12.21 2 года назад +13

    ሰው አደረገ ብለን ሳንማር ሳናውቅ በቅዱስ ቁርባን የሚያጋቡና የሚጋቡ ልብ ይስጠን ቅድሚያ ጥልቅ የሆነ ትምህርት መሰጠት አለበት

  • @pinkflower5245
    @pinkflower5245 2 года назад +15

    ስሜት የለኝም በይ እንጂ በምን ሂሳብ ነው ድንግል ነኝ የምትይው? ድርቅ ያለች ነገር ነች ይችስ። ድሮውንስ እንቁራሪት እንሽላሊት ከሆዴ ወጣ የሚል ሰው መቼ ጤነኛ ይሆናል። ለዚህ ነው በእምነት አጉል እክራሪ ሰዎች የማይመቹኝ። የውሸት አለም ውስጥ ገብተው አጠገባቸው ያለውን ሰው ሰላም የሚነሱት። የወር አበባ የሚባል አይቼ አላቅም አላለችም😅 አርጠሽስ ቢሆን? ምንተስኖት አንቱ እያለ እሚሳሳተው መቼም ትልቅ ስለምትመስይ ነው። የውሸት አለም ውስጥ ገብታ ቅልጥ ብላለች።

    • @eyerusgirma9811
      @eyerusgirma9811 2 года назад

      Min albatross sewyew senfte wesib chger kalbet denglnawan laywosed yechlale

    • @رابيكاتسفاهي
      @رابيكاتسفاهي 2 года назад +2

      የዚህ ኮሜንት ባለቤት የስራህን/ሽን ይስጥህ በደረቀ ለሊት ያለፕሮግራሜ አሳቅሽኝ የልቤን ነው የፃፍሽው አዳምጨ እስክጨርስ ድርቅናዋ ሲያበሽቀኝ ነበር እኔም አንድ ቄስ ቄስ የሚያጫውታት ያክስቴ ልጅ ነበረች በተክሊል አግብታ አንዱን የዋህ መንፈሱ ሌሊት ዛፍ ላይ አሳደረኝ ስትል ከርማ ጭራሽ ፈታው ሄዳ ሌላ አገባች 😂😂😂😂

    • @solyana1793
      @solyana1793 2 года назад +1

      ደግሞ እኮ የገረመኝ ስምንት ወር ሙሉ ከወንድ ጋ እየተነካካች እንዴት ስሜቷ አይመጣም ድንግልም ብትሆን እራሱ ግን ያማታል ይመስለኛል ምስኪን

    • @እግዚአብሄርመልካምለኔ
      @እግዚአብሄርመልካምለኔ 2 года назад

      ቆሻሻ ቦርኮ

  • @zadebuna590
    @zadebuna590 2 года назад +16

    ምንቴ ጥያቄክ እና ሳቅ አስቆኛል 😂😂😂

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 2 года назад +6

    ማነው የሚለፈልፈው አላለም ክክክክ ሁለተኛዋ እህተ ማሪያም መጣችብን ጉድ ነው

  • @መቅደስማርያምልጅ
    @መቅደስማርያምልጅ 2 года назад +21

    የምንተሶኖት ጥያቄ ነዉ የሚሳቅኘ 😂😂😂ጉድ

  • @nanishimeles1273
    @nanishimeles1273 2 года назад +3

    ወይ ፈጣሪ ልሳቅ ልዘን እህታችንን ከድምጿ እኔ እንደሳልኳት ጨቅጫቃ ግትር አክራሪነት በዛ ባለቤቷንም አትወደውም ደግሞ ካልወደችው አብረው ቢተኙ በምን ሊግባቡ ይችላሉ

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo9888 2 года назад +10

    በፈጣሪ ዛሬ በተክሊል የተጋቡትን ባየሁበት አይኔ ደግሞ በጆሮየ ፍች ሰማሁበት እንዲህ አይነቱስ አያምጣው ነው ደግሞ በሌሊቱ መተት ድግምት እንቁራሪት እንሽላሊት በፈጣሪ በዛ ላይ ዝብርቅርቅ ነው ያለብኝ ማርያም ብቻ ፈጣሪ ከዚህ መጥፎ ነገር ስሙን አልጠራውም እስከ ወዲያኛው ያርቅልሽ

    • @eyerusgirma9811
      @eyerusgirma9811 2 года назад

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @eyerusgirma9811
      @eyerusgirma9811 2 года назад

      Woyna fetrye zendro lalmabed bicha memoker new yeminsmaw gud

  • @emuyetube2107
    @emuyetube2107 2 года назад +11

    እህቴ እባክሽ ከንቱ ውዳሴ ይሆንብሻል ሱባኤ ምናምን እያልሽ በማያምኑት ፊት ባታወሪ ጥሩ ነው ሲቀጥል እንቺ ግንኝነት ላይ ምንም ሲሜት ከሌሌሽ አይነጥላ እየተጫወተብሽ ነው አሁንም ቢሆን መጀመረያ ፀልይ ሱባኤ ለራስሽ ጊቢ የምትፀልዩውን በሱውር ነው እንጂ ለሚድያ ሱባኤ አይወራም መምህር ተስፋዬ አበራ አግኝውና ከሱ ጋር አውሪ ምንተስኖት እኮ መምህር ሳይሆን ጋዜጠኛ ነው ስለ መንፈስ አያውቅም ስለመንፈስ ለሚያውቅ መምህራኖች ተናገሪ

  • @tsegayetariku7505
    @tsegayetariku7505 2 года назад +1

    ለስሙ ሀይማኖተኛነኝ የኔ ደም የክርስቶስ ደም ነው ትላለች ተገልብጣ ደግሞ ስለብሔር ታወራለች ምኗ እንከፏ ነች ባካችሁ ። ለማንኛውም የአዕምሮ ህክምና ብትወስዷት

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 2 года назад

    በእውነት እሄታችን እግዚአብሃር አምላአክ ፀጋውን ያብዛልሽ የኔ ጀግና ተባረረኪ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ ቃለህይወት ያሠማልን እግዚአብሄር ይመሥገን ክርስትና ማለት እንዲህ ነው እግዚአብሄርም ሚወደው እንዲህ ነው መጨረሻሽን ያሣምረው በእውነት ለብዙ ሰዎች ትምርትም ጥንካሬም ነው ይገርማል ዘጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ እኛም ብዙውቻችን ምንቀየርበት ነው ጥንካሬሽ በጣም ደስ ይላል ፍፃሜሽን ያሣምረው
    ደሞ ተጠራጣሪ ወንድ ለሜን ጓደኛዬ ቀና ብለሽ አየሽ

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 2 года назад +1

    እህታችን እንዳይፀፀትሽ ምንም አደል ሁሉም ያልፋል የሠራሽው መልካም ነገር ነው ህልምሽ ተፈታ እግዚአብሔር ያቃል ለበጎ ነው እግዚአብሔር ያድንሻል በርቺ አሁንም ክፉ መንፈሱ ነው የሚበጠብጣቸው ወንድሜ ፀበል ቦታ ይለፈልፍ የለ

  • @seada2315
    @seada2315 2 года назад +7

    የኛ ሀገር ወንድ ክፍታፍ መሃይም ናቸው ወደው ያገቧትን ሴት በሰው ፊት ማዋረድ ውስጣቸው ነው እሰው ፊት ሚስትን መሳደብ ለነሱ ትልቅ ደስታ ነው
    እንደዚህ አይነት ነገር ያጋጥማል ቀፎ ቢልሽም አይግርምሽ አንችም የወጣልሽ አክራሪ ነሽ ሁሉንም ነገር እንደ ግዜው እየሄድሽ

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 2 года назад +1

    ለመምህር ተስፋዬ አማክሪው ፃድቃኔ ማርያም ሂጂ ደሞ በተክሊል ተጋብታችሁ እስቲ ፀልዩበት በትግስት የማይፈታ ነገር የለም እመብርሀን ከልጅዋጋ ትርዳሽ

  • @martabini8473
    @martabini8473 2 года назад +5

    እውነታን ነው ያጋጥማል እኔ ሁለተኛው ጋደኛዬ ነው ያፈረሰው ከመጀመርያውጋ 3 አመት አብረን ነበርን ግን አልፈረሰም ተመርመሪ ቆንጆ 🥰🥰

    • @leemulu6881
      @leemulu6881 2 года назад

      አልፈረሰም😂😂😂😂😂

  • @ta-sy6up
    @ta-sy6up 2 года назад

    Are tekekele aydalsem Ehite Dame ayfasem ulum Sete andie aydalsem my God bless you my brother 🇪🇷🙏🤚

  • @etsegenetarefayne7196
    @etsegenetarefayne7196 2 года назад +3

    እህቴ እባክሽ ንቂ ከባልም ከኑሮም እሚበልጥ አምላክ አለ ቅድሚያ እራስሽን ከእግዚአብሔር ጋር አስማሚ ሁሉ ከእግሩ በታች የሆነ ሁሉ እሚገዛለት አምላክ አለሽ እርሱም ለኔ ና ላንቺ ሀጥያት በመስቀል ላይ የሞተ ደግሞም የተነሳ አሁንም አረፈደም ንቂ

  • @wesenyebelay6809
    @wesenyebelay6809 2 года назад

    አንቺ እምነትሽ ብቻ ይበቃል። ከክርስቶስ ደም ጋር ደምሽ እንደተቀላቀለ ሁሉም እንዳንቺ ቢያምን ይሔ በሙሉ ዝሙት አይፈጠርም ነበር ። የታደልሽ ነው ።

  • @yedipro1145
    @yedipro1145 2 года назад +12

    እንዳልክ ምን አይነቶን ነው ያቀረብካት ዛሪ ጠነኛ አይደለችም።ብትወልድ እንኳን ድግል ነኝ ነው የምትለው😂😂😂😂

  • @bobjaha4623
    @bobjaha4623 2 года назад +2

    የኔ ጎደኛ የመጀመርያ ልጁን ሲወልድ በድግልና እያለች አርግዛ ሆስፒታል ዶክተር ነግሮት ተመልሶ ነው ክብረ ንጽህናዋን የወሰደው።

    • @dh4596
      @dh4596 2 года назад

      ያምሻል

  • @saaara7869
    @saaara7869 2 года назад +5

    አረ,,የመንትዮቹ,,,ክፍል,,(2),በዛው,,ዋጣቹትሰ,,ይቅረብሉን,,ምትሉ,,ላይክ,,ጉጩኝ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 года назад +3

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ዉድ ረሱላችን

    • @zemzem8896
      @zemzem8896 2 года назад

      ሳህ ያፈጡም አላህ ይጨምርልሽ ።

  • @የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ
    @የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ 2 года назад +1

    አይዞሽ እህት ፈጣሪይሽ ይርዳሽ ጋዜጠኛው አሳቀኝ ሚስኪን አንቺ እያለ መሀል ላይ አንቱ ሲል😂😂መልካም ስራህን ፈጣሪይ ይክፈልህ እንዴ ዳልክ አትቸኩልም😍😍

  • @zinashzinash3751
    @zinashzinash3751 2 года назад +6

    ሰላም ሰላም እህት የመምህ ተስፋዬ ትምህርት አዳምⶺ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад

      በቅንነት እነደማመር እህቴ

  • @አዲስአበባቤቴ-ደ1ቀ
    @አዲስአበባቤቴ-ደ1ቀ 2 года назад +20

    ሁሉ ነገርሽ ሲቀፍ አንቺን ብሎ ሀይማኖተኛ ተዋህዶ ሀይማኖቴን በጣም ነው የምወዳት እንዳንቺ አይነት አጉል አክራሪ ሀይማኖተኛ ሳይ አትመቹኝ እብድ ነው የምመስሉም ግራ የገባቹ

    • @yoditwgorgis9197
      @yoditwgorgis9197 2 года назад +2

      ኧረ አይባልም ጨንቋት ነው ሚዲያላይ የቀረበችው ግን ታቂያታለሽ ማለት ነው ልጅቷን ኮሜንት ስንሰጥ እያሰብን

    • @ወለተኪዳን-ዀ8የ
      @ወለተኪዳን-ዀ8የ 2 года назад +2

      እረእንደዚህ አይባልም እህቴ ከዚህ የቀረበችኮ ከኛ መልካም ነገር ለማግኘት ነው ከቻልን በፀሎት ማገዝ አልያ ዝም ማለት እንጅ እንዲህ አይነት ኮመት አትፃፉእህቴ ካጠፍሁ ይቅርታ

    • @samriethiopia6271
      @samriethiopia6271 2 года назад

      አይባልም።

  • @ፅናት-ኈ6ፀ
    @ፅናት-ኈ6ፀ 2 года назад +3

    የጉድ ቀን አይመሽም ። ፈተና ነው ፀልይ መምህር ተስፉየን ፕሮግራም አዳምጭ

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 2 года назад +1

    መድሀኒያለም እንዳመንሽው ይርዳሽ

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 2 года назад

    የመድሐኒያለም እጅግ ከባድ ነው እንዲህም አይነት ምስቅልቅል በየቤቱ አለ እህቴ በልጅነት አእምሮሽ በችኮላ ያለብልሀት ከእርኩሳን መናፍስት ጋር ትግል ገጥመሽ ህይወትሽን አመሰቃቅለሽ ትንከራተቻለሽ
    ሁሉንቻይ ሕያውእግዚያብሔር ቀሪ ህይወትሽን ያስተካክልልሽ 🤲
    አንቺም ጋር ትልቅ ስህተት አለ በቤተክርስቲያን እንደኖርሽ በሰንበት ተትምህርት እንደታነፅሽ እየነገርሽን እማታውቂውን ሰው ያልወደድሽውን ያላመንሽበትን ሰው በአማጭ ያውም በተዋህዶ ኦርቶዶክስ ትልቅ ስፍራ በሚሰጠው ተክሊልን ያህል ማርከስሽ እግዚያብሔር ይቅር ይበልሽ

  • @mastyasfaw9176
    @mastyasfaw9176 2 года назад +15

    😂😂😂😂😂እረ እሱ ብቻ ነዉ ሚያረገዉ ደስ ይላል

  • @tadla8200
    @tadla8200 2 года назад +1

    ክክክክክ ወይ በሳቅ ገደለችኝ እህቴ ስሜትባይመጣሽም። ግልኙነት ካደረግሽ ድግልናሽ እዷል ለማብራት።ይከብዳል እሱያረጋል እኔአላረግም አልሽ አይዞሽ ልዑል እግዚአብሔር ትዳርሽን ይመልስልሽ እህቴ ምንምኳ መፈሲዊ ብትሆኝ። ከባልሽጋር። ፈታበይ ነፃሰውሁኝ። ለመደሰት ለማስደሰት እራስሽን አሳምኝ ባለቤትሽ። ግማሽአካልሽነው ❤❤❤❤❤

  • @hirutnegash6903
    @hirutnegash6903 2 года назад +2

    ወንድሜ አረ የማይስማ ነገር የለም አንተንም ጌታ ይርዳህ አይምሮም ሊከብደው ይችላል ያለህን ስነስርአት ግን ሳላደንቅ አላልፍም ደግሞም አዛኝ ነህ

  • @tsiontigistu1828
    @tsiontigistu1828 2 года назад

    በተፈጥሮ ብዙ አይነት ድንግልና አለ ከዛም ዉስጥ የማይደማ አለ በዛላይ ስሜት ባይሰማሽም አንዳደረግሽ ነው ሚቆጠረው። እምነትሽን እግዚዓብሄር ያጽናልሽ።

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад +8

    አንዳንዴ ችግራችንን ለሰው ተናግረን እኛ ትክክል ሁነን "ውሸታሞች !" የሚያስብል ነገር ይገጥመናል ። እንደዚህ አይነት ጉዳይ ያጋጥማል ጉአደኛዬ ከአመታት በፊት የነገረችኝን አስታውሳለሁ "አክስቴ ድንግል ናት ግን ምንም አይፈሳትም ከዛ ተፋታች በወር ድጋሚ አገባች ተመሳሳይ ሲሆን በህክምና ነው ድንግልናዋ እንዲፈርስ የተደረገው " ያለችኝን አስታውሳለሁ ።እንዲሁም የስነልቦና ባለሙያ (ከአመታት በፊት በእርቅ ማእድ ከነትእግስት ዋልተንጉስ ጋር የሰራች ) ትእግስር ምህረት ከጥቂት ወራት በፊት እንድታማክራት ወደ እሱአ የሄደች ሴት ነበረች በጋብቻ ግንኙነታቸው ድንግልናዋ በፍፁም ሊፈርስ አልቻለም ከጥቂት ጊዜ በሁአላ በህክምና እንዱፈርስ ተደረገ አሁን ልጅ ወልደው ይኖራሉ ። በአለም ላይ ይሆናል ብለን የማንጠብቀው ነገር ይሆናል ስለዚህ ሰው ላይ ከመፍረድ እንቆጠብ ። ያላገባን ይሄን ነገር ላንረዳ እንችላለን ያገቡት ግን ድንግል ናቸው !ወይስ በተፈጥሮ ድንግል ናቸው የለም ?የሚለውን ጠንቅቀው ያውቃሉ ። ልጅቱ በጣም የዋህ በመሆኑአ የማይገናኝ ታሪክ አወራች በየዋህነት ስለ መንፈስ ማውራቱአ "እብድ ፣በሽተኛ " አልናት ።ሌላው ደግሞ ሰይጣን በጣም መንፈሳዊ አስመስሎ ስራውን ይሰራል ወይ ከመንገድ ያወጣናል ያስተናል ወይም እንዲህ ሞኝ አሞኝ ያደርገናል ።እህታችን የቆረበ ህክምና አይሂድ የሚል አስተምሮት የለንም ።በስርአተ ተክሊሊ ስትጋቡ በበቂ እውቀት መሆን አለበት ።ትዳርን እየተው ገዳም ለገዳም መሄድም ክፍተት ስለሚፈጥር በመመካከር በመነጋገር በጋራ ነው የሚሄድ ። መንፈሳዊነት ማለት ሙሉ በሙሉ ከማህበራዊ ግንኙነት መራቅም አይደለም ።ሌላው አንች በእንዲህ ያለው ቅዱስ ጋብቻ ተጋብተሽ የባለቤትሽ እናት "ዘሙት ስሩ እኔ በገንዘብ እሰራ ነበር " አሉኝ ያልሽው ፍፁም ስህተት ነው ማንም እናት የልጁአን ሚስት እንዲህ ልትል አትችልም ። በተጨማሪ በፃታዊ ግንኙነት አንችም ችግር እንዳለብሽ ማወቅ አለብሽ ስትተኝ ምንም ካልመሰለሽ ልክ እሱ አስገድዶ እንደሚደፍርሽ አይነት ምንም ነገር ከሌለሽ (ምን ብዬ ልግለፀው 🤔🤔) ያ ችግር ከአንች ነው ማለቴ ሥንፈተ ወ×× አለብሽ ። ይህ በመነጋገር በአለማዊ ህክምናምበመንፈሳዊም የሚስተካከል ነበር ።ግን እናንት በግልፅ መነጋገር አልቻላችሁም ።በቶሎ ትዳርሽ ፈረሰ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ።
    ምንቴ እናመሰግናለን👏👏 ሣሚ 👏👏💚💚👍

    • @ነፂምንሊካዊት
      @ነፂምንሊካዊት 2 года назад +1

      ደስ የሚል ኮመንት ነዉ👏👏👏

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад +2

      @@ነፂምንሊካዊት
      አመሰግናለሁ ነፂ👏

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 2 года назад

      ትክክለኛ እይታ በተለይ ሰለ ህክምና የተናገረችው ፍፁም ስህተት ነው ስለ ቆረብኩ ደም ለህክምና አልሰጥም የሚል ትምህርት ከየት እንደተማረች ?? የገዳም አባት ምናምን እያሉ ከቤተክርስቲያን አሰተምሮ የማይገናኝ የመሰላቸውን እየነገሩ ትውልዱን ግራ አጋባው

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 года назад

      Esu chincha yibalal mikiniyatum segerezu dem wedewisit fesonew keza endesiga yitenekiral wond aychilewim behikimina yfetal. Lelaw digilina yelelat setoch alu normal new.

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 2 года назад

      ተባረኪ አኪም ቤት ግን እንዴት ነው ሚወስዱት???

  • @eliaskidane3921
    @eliaskidane3921 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ጤናሽን ይመልስልሽ

  • @abrahamasfaha5651
    @abrahamasfaha5651 2 года назад +1

    She was crezy !¡Ebd nat !Tasanlachu

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ

    ወንዶችዬ ከእደዚህ አይነት በሽተኛ ሴት ይጠብቃቹ አሜን በሉ

  • @habeshatarotreading7080
    @habeshatarotreading7080 2 года назад

    ኣይዞሽ እህቴ ወደ እግዚኣብሄር የቀረበ ሰው ፈተና ይበዛበታል እግዚኣብሄር ከፈተና ያውጣሽ

  • @susubest2960
    @susubest2960 2 года назад +1

    What is she talking about? I don’t understand

  • @jerylove5485
    @jerylove5485 2 года назад +5

    አብዛኞቻቹ እየሳቃቹ ነው ግን ያነጋገር ችግር ነወ ግን አምልኮ የሚያመልኩ ሰወች አብዛኛው ጊዜ እንደዚነው ምሰቅልቅል ያለ ሂወት ሚኖሩት

  • @elsabekele8124
    @elsabekele8124 2 года назад

    እግዚኦ ማህረን ክርስቶስ የስነ ልቦና ባለሙያ ፈልጉላት የጤና ችግር ነው

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 2 года назад

    አስታርቋቸው ግን እሷም ሱባኤ ገብታ ትጠይቅ እግዚአብሔር ያድንሻል ግን የድንግልናው ነገር ግራ ያጋባል ለማንኛውም ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 2 года назад +14

    ሱሪ ባገት አውጡ የሆነ ታሪክ ይዘሽ መተሽ እንኳን ጋዜጠኛው እኛም ግራ ገባን የማይመስል ነገር 🙄🙄

    • @eb7528
      @eb7528 2 года назад +1

      Eko 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 2 года назад

      😂😂😂

    • @tamratderba6412
      @tamratderba6412 2 года назад +1

      አችን ብሎባለታሪክ ስታስጥላ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад

      @@tamratderba6412 በቅንነት እነደማመር

    • @solyana1793
      @solyana1793 2 года назад

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @hhgf9849
    @hhgf9849 2 года назад +8

    አረ ያጋጥማል እኔ ለራሱ አጋጥሞኛል የቤት ጫኛ ካለሺ ማለትየ ሰራ ያለአቅምሺ ምትሰር ኮሆነ

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 года назад +1

      Yagatimal yelelew ale betefetiro.

  • @heleneshetu2545
    @heleneshetu2545 2 года назад +3

    በኢየሱስ ስም የምን ማሰር ነው ማባረር ነው እጂ ብቻ እህቴ ትዳርሺን ተሚያበላሸው ክፉ መንፈስ ነው

  • @aminaamina-em4tu
    @aminaamina-em4tu 2 года назад +2

    ያች ስሜት ባይኖርሽም ድግል ነኝ ማለት አይቻልም ጉድ እኮ ነዉ ሇ

  • @seeee2030
    @seeee2030 2 года назад

    እህቴ ፈጣሪ በእምነትሽ ያፅናሽ ፈጣሪ

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 Год назад

    አኔ በእየቀኑ የምሰማዉ ነገር ሁሉ በእየሄድሁበት ተጠራጣሬ አርጎኛ እንኳን እኔ ልጆቼም እንደኔ ሆነዋል በጣም ከባድ ነዉ

  • @shaganeshabebe6418
    @shaganeshabebe6418 2 года назад +1

    Gen saladnkesh yemalalfew yemntsh tenkara niber betam tenkara nesh beabeatu yasnash

  • @memegreimi9226
    @memegreimi9226 2 года назад +7

    ያጋጥማል ግንኙነት አረገ ማለት ገረሰሰ ማለት አይደለም

    • @withoutislamnolife6949
      @withoutislamnolife6949 2 года назад

      ኧረ ባክህ ክክክክክክክክ

    • @maebilafisshaye4756
      @maebilafisshaye4756 2 года назад

      Yematawikwen atawere

    • @treatmentabama3345
      @treatmentabama3345 2 года назад

      ትክክል ነው ድንግልናቸው ሳይፈርስ የሚያረግዙም አሉ እኮ ያጋጥማል የልጅት ንግግር ስህተት ነው እንጂ

  • @saronweba7354
    @saronweba7354 2 года назад +12

    እኔ ግን እንደገባኝ ምን አልባት ድንግልና በልጅነቷ ከባባድ ስራ ትስራ ከነበረ ድንግልናዋ አታ ሊሆን ይችላል

    • @bettygetu8959
      @bettygetu8959 2 года назад +2

      አዎ የእኔ ድንግልና እደዚህ ነው ያጣሁት እደ ሴት ወጉን ሳላይ ግን ባሌ ስለተረዳኝ ነው ግን እኔ ነኝ ብዬ ነበር የተጋባነው ሀኪም ቤት ሄደን ዶክተሩ በደብ ስለነገረው ነው የገባው

    • @gefneghyehlmederasi8646
      @gefneghyehlmederasi8646 2 года назад +1

      @@bettygetu8959 እኔም እደዚሁ ነው

    • @treatmentabama3345
      @treatmentabama3345 2 года назад

      አንዳንዴ በተፈጥሮም የሌለ አለ ያጋጥማል ልጅት ግን እርጋታ ይጎላታል

  • @Andrew-hn7xz
    @Andrew-hn7xz 2 года назад +14

    እህታችን ደም ያላሳየችው ወደ ውስጥ ፈሶ ይሁን ?ወይ ወንድማችን ባዮሎጂካል ችግር አለበት ማለት ነው።ማለትም የብልቱ መጠን በጣም አነስተኛ ከሆነ ...

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 2 года назад +8

    የአመቱ ምርጥ ድንግል ሴቶ😁😁😁😁

    • @sefinaahmed6811
      @sefinaahmed6811 2 года назад +1

      ምርጥ የአለም ቅርፅ መሆን ትችላላች ሙዝዬም ውስጥ ትቀመጥ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад

      @@sefinaahmed6811 በቅንነት እነደማመር

  • @tinurcherie9338
    @tinurcherie9338 2 года назад +2

    ምን ተስኖት ተረዳት ይሄ ታሪክ እኔም ገጥሞኛል እኔ ግን ጊዜዬን አላጠፋሁም እኔም ከሱ ከተለያዬን ወዲህ ወንድ እሚባል ካጠገቤ ድርሽ አላረግም እሱ ግን አግብታ የፈታች አግብቶ ይኖራል ግን ከኔ ደብቆ ሓኪም ቤት ይሄድ ነበር ብቻ ልጅቷን ልተረዷት ይገባል

  • @marcyebeyan5116
    @marcyebeyan5116 2 года назад +1

    Hmm… I get noting to say about this.

  • @daginatjesus625
    @daginatjesus625 2 года назад +1

    የኔ እህት በገዳም መዳን የለም መንፈሱ እድመታ ባአንድ ልጅ ማሜን አለብሽ እሱም እየሱስ ክረስቶስ ነዉ

  • @tehamush5911
    @tehamush5911 2 года назад

    እምነትሽ ታላቅ ነው እግዚአብሔር ያበርታሽ

  • @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
    @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ 2 года назад +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅እሱ ያረጋል እኔ አላደርግም

  • @hiruttefra6996
    @hiruttefra6996 2 года назад +6

    ግን ይቅርትና ቆራቢ ከሆንሽ እህቴ ለምን እዚህ ጋር መጣሽ ማለት የሁለታችሁ ነገር አደባባይ መቅረብ የለበትም ባይ ነኝ

  • @alemgebeta6017
    @alemgebeta6017 2 года назад +1

    እኔ በቡከሌ ምንም እውነት አይመስልኝም ምክንያቱም እንዴት አንዲት ሴት ከባሏ አብራ እየተኛች ድንግል ነኝ ትላለች እልቁንስ መንፍስ እንደሆነ አውቅሽ ፀበል ጊቢ በጣም ይሚያስጣላ ታሬክ ነው እንኳን ባልሽ አብሮሽ የሜኖርው ቀርቶ እኔም የሰማሁት እንዴት እንደ ቀፈፈኝ

  • @aklilu-lq2br
    @aklilu-lq2br 2 года назад +1

    ምን ነው በስምንቶ ነው እንዴ የተሰራው የአንቺ ድንግልና ከሆነ መዶስሻ ይዘሽ ግብ

  • @alganeshhailu2337
    @alganeshhailu2337 2 года назад +2

    እግዛብሄር ይፍታሽ ከባድ እስራት ውስጥ ነሽ

  • @abe60608
    @abe60608 2 года назад +2

    This is mental case

  • @ስምናስራለየቅል
    @ስምናስራለየቅል 2 года назад +2

    ዛሬ እንዳልክ ለጆሮአችን ተጠያቂ ነህ ይቺ በትብብር እዛው ቢሮ ጸበል ማስገባት ይመስል የሌለ ነገር ታወራለች ሆ

  • @liya7521
    @liya7521 2 года назад

    ሳሚ ሞንቴ መምህር ተስፋዬ አበራን አገናኛት እባካችሁ ለሀይማኖታችም መልስ መሰስጠት ስለሚጠቅመን

  • @tube-oc7cr
    @tube-oc7cr 2 года назад +2

    የዛሬዋ ደግሞ ከአማኑኤል ነው እንዴ የመጣችው የ8ወር ባለትዳር ግን ድንግል አንቺስ ወልደሽ ስትጨርሺም ድንግል ነኝ ማለትሽ አይቀርም ከአንቺ ጋር 8 ወር ሙሎ በመኖሩ ብቻ ሊደነቅ ይገባል ሰውየው ግን ምን አይነቷ ናት በጌታዬ🤣

  • @romedacoffee8268
    @romedacoffee8268 2 года назад

    አምላከ ተክልሃይማኖት የልቦናሽን አይን ያብራልሽ ተመልከቱ ሀስተኛ ባህታዊ ነን የምትሉ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንደዚእ አስተምሮ የላትም አካሄድሽን አስተካክዬ

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 2 года назад +1

    ምን መአተኛ ሴት ናት እባካችሁ?

  • @Hope20437
    @Hope20437 2 года назад +1

    ሲጀመር እሷ የስነልቦና ችግር ያለባት ትመስላለች። እንዴት ነው ሰው ወሲብ እያደረጉ ድንግል የሚኮነው? ስሜት የላትም ነበር ማለት ድንግል ናት ማለት አይደለምኮ ደም አልፈሰሰም ማለት ድንግልናሽ አሁንም አለ ማለት አይደለም😂
    ሲቀጥል ስለሀይማኖቷም በጣም አክርራ ነው በእውር ድንብሩ የምትሞግተው። ባእድ አምልኮን ማስወገዷ ጥሩ ነው ግን ራሷን የሆነ መላእክ ነገር አድርጋ ነው የምታየው። የከረረ ይበጠሳል አታክርሪ። ግራ የገባው ታሪክ አውርታ ግራ አጋባችንኮ

  • @heleneshetu2545
    @heleneshetu2545 2 года назад +1

    ሲጀመር ከሰይጣን ጋር ትግል መጀመሪያ በእግዚአብሔር ቃል መሞላት በክርስቶስ ኢየሱስ አምኖ መዳን ሀይል መቀበል አለባችሁ ሰው ሀይማኖተኛ ስለሆነ ሰይጣን በሱ ላይ አቅም የለውም ማለት አይቻልም ስለዚህ ባየር በስምሽ ይላካል የተባለው እህቴ አንቺን ካገኘሽ አንቺ በእግዚአብሔር ጥበቃ ውስጥ አይደለችም ማለት ነው ስለዚህ ራስሽን እይ ወደ እግዚአብሔር ቃል ተመለሽ አንብቢ ዳግም ተወለጂ

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah3195 2 года назад +4

    ልጅቶ ጭንቅላቶ ትክክል አይመስለኝም እየሱስ ነኝ ከማለቶ በፊት የአይምሮ ሀኪም ሊያት ይገባል የምታወራው ካልሲና ኮፍያ ነው

    • @رابيكاتسفاهي
      @رابيكاتسفاهي 2 года назад +1

      አለችኮ አልሰማሽም እንዴ ደሜ የክርስቶስ ደም ነው ብላለች ኧረ ፈጣሪ የአህዛብ መሳለቂያ ከመሆን አድነን አሁን የሌላ እምነት ተከታዮች በንደዚች አይነቷ ግራ የገባት የተነሳ ስንት ይሉናል😢

  • @ayoubaayoub7215
    @ayoubaayoub7215 2 года назад +1

    Rni bebekuli menm algebagemn yemetelw gera gebteat gera agabachn sijemer enant kalamenachubet beteteluts men yametaln

  • @chrispina1227
    @chrispina1227 2 года назад

    Yemederi wera bemediya achi

  • @zaidsamid9870
    @zaidsamid9870 2 года назад +2

    አረባካችሁ እርቅ ማዕድኖች የጥቁርና ነጭ ልጂ የምርመራ ዉጤት እንዴት ሆነ??

  • @sherifaalli9781
    @sherifaalli9781 2 года назад +1

    Please what I want to know is the husband wants a divorce and she doesn't want divorce . If she is not happy in the marriage and has no feeling with him why is she contesting the divorce
    Pls ask her

  • @youtubecopyright5627
    @youtubecopyright5627 2 года назад +1

    እህቴ. ሴጣን የራሴ. አይባልም አባሪ. እንጂ እየሱስን በህይወትሽ ተቀበይው. ለንቺ የሚያስፈልግሽ ጌታ ብቻ ነው

  • @fatymashamin278
    @fatymashamin278 2 года назад +1

    የማይመስል ነገር

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ 2 года назад +10

    😁😁😁😁 ግንኝኑነት አድርገናል ግን ድንግል ነኝ እሱ ያደርጋል እኔ አላደርግም 😁😁

    • @haregsahle8405
      @haregsahle8405 2 года назад

      🤣🤣🤣🤣

    • @rhbx1012
      @rhbx1012 2 года назад

      😄😄😄😄🙊🙊🙊🙈

    • @rhbx1012
      @rhbx1012 2 года назад

      አረኔተሸማቀቅሁ

    • @maebilafisshaye4756
      @maebilafisshaye4756 2 года назад

      Ale sellagatemachu atamnu ene gen akalehu yzh aynet tarik

  • @ኢትዬጵያንአትኩ
    @ኢትዬጵያንአትኩ 2 года назад +1

    ድንግልና ከእርካታጋ ምን አገናኘው

  • @እልልታለጌታ
    @እልልታለጌታ 2 года назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @kidu715
    @kidu715 2 года назад +5

    እርፍ 😂😂😂😂

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    ወየዮው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ

    ክክክክክክክ ያሳቀኝ በሰይጣን ተንኮል ነው ልጅቱ መንፈሳዊው አለም ተምታቶባል ሲቀጥል ጋብቻ ቅዱስ ነው መከላከልም የለባቸውም ባል እና ሚስት የሐይማኖት አባቶች ትልቅ ትምህርት ይጠበቅባቸዋል ተረተረት ትታቹ ወንጌልን ለትውልዱ አስተምሩ ደግሞ ስሜት የለሽም ማለት ክብረ ንፅናሽን አሎሰደም ማለት አይደለም ደም ደግሞ ሁሉ ሠው ላይ አይፈስም በአጠቃላይ ጤነኛም አይደለሽም ምተ ስኖት ልጅቱ ትልቅ ህመም ላይ ነች አግዟት ስታሳዝን አጋንት እንደ እዝርት እያሽከረከራት ነው ሚስኪን እህቴን

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 2 года назад

      ምን አባሽ አገባሽ እሱዋን መምከር ካለብሽ መምከር እንጂ ማንም ባልገባው መጠን በለፈለፈ ቁጥር ይቺን ምጥን ቅምም ያለች ሐይማኖት አባቶችን እና ቤተ ክርስትያንን ልትናደሪ ማን ስልጣን ሰጠሽ

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 2 года назад

      አሁን አንቺ ስለ ኦርቶዶክስ ልታሾፌ ነው መጀመሪያ እራስሸ መማር አለብሸ

  • @tadiosnegash8358
    @tadiosnegash8358 2 года назад +1

    አረ የተመታች ነች እና እሳት አቅፎ መተኛቱ እራሱ ልጅ ጀግና ነው

  • @hhshshhjususje8519
    @hhshshhjususje8519 2 года назад +2

    ወይ እህቴ እድህየተደናገረ ወሬ አመሽብንኮ ድግልና ላይፈጠርም ይችላል በስራም ሊሄድይችላል እኔ ልክእዳች በልጅነቴ ነበር የተዳርኩት ግን ምንምየለ ደም አልፈሰሰኝም ህመም አለውጅ ባሌም ድግል እዳሎኩ ነገረኝ እኔአልሰራው ምንላድርግ ስለዚህ ድግልነኝ አትበይ እሱ አልተፈጠረም እኔም ታናሾቼን ጠየኩ ጎደኛ ጠየኩ ደም ይፈሳል አሉኝ እኔግን ከባሌውጭ ወድ አላቅምነበር ያጋጥማል ድግል አደለሽም እመኝ ዝብለሽ

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 2 года назад +1

    ክክክክክክ ጉድ በል ወሎ የማይሰማ የለም መውሰድ አልቻለም አላለችም ይሄማ ድግል ሳይሆን ድጋይ ነው በይን እንጅ ታድያ በመሀበር ተደራጅቶ የሚወስድ ካለ ብለሽ ነው በሚድያ የመጣሽው አዛልዬ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @phanosphanos1067
    @phanosphanos1067 2 года назад +2

    😭😭😢

  • @yalemworkhailu3465
    @yalemworkhailu3465 2 года назад

    በሸክም ምናምን ሳይሆን በተፈጥሮ ድንግል ሆነው ግን ክብረ ንጽህና የማይኖራቸው ማለትም ደም የማይፈሳቸው አሉ። ይህ የሚረጋገጠው በሀኪም ብቻ ነው።

  • @senisfamily5411
    @senisfamily5411 2 года назад

    እኔም ልጃገረድነቴን ሲሄድ ደም አላየሁም ስሜትም አልነበረኝም ልጆች ወልጃለው አሁንም ልጃገረድ ነኝ 😀 በነገራችን ላይ የልጅቷ እምነት ከፍተኛ ነው የዋህ ነች በጣም እግዚአብሔር ግልጽነትሽ አይቶ ይርዳሽ

    • @hannaGtube
      @hannaGtube 2 года назад

      ኧረ ያንቺ ባሰ እህቴ ከመውለድ በፊትም ከወለደችም በኋላ ድንግል የሆነች ከቅድስት ድንግል ማርያም በቀር ማንም ምድራዊት ሴት የለችም አትኖርምም አትሳሳቺ

    • @Mayakiya1
      @Mayakiya1 2 года назад

      እረ ሰኒ አርጋጊዉ ያንቺ ታርክ ከልጂቷ ባሰ

    • @senisfamily5411
      @senisfamily5411 2 года назад

      😃😃😃ተመሳስሎብኝ ነው

    • @senisfamily5411
      @senisfamily5411 2 года назад

      @@hannaGtube እናቱ እኔ ቀልዴን እንጂ ይህ እንዴት ሊሆን ይችላሉ??😃😃🤔

  • @ethiopiatekedem3286
    @ethiopiatekedem3286 2 года назад

    ድንግልና ሲወሰድ በተፈጥሮ ደም የማይፈሳቸው ሴቶች አሉ። እኔ ከነሱ አንዷ ነኝ እህቴ
    እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @rahelangelo978
    @rahelangelo978 2 года назад +1

    ግን ደህና ናት?

  • @superbreakfasttipstv8966
    @superbreakfasttipstv8966 2 года назад +1

    "" በአየር / Air mail ወድጀዋለሁ 👌👌 ኮተታ ኮተት መጨረሻው ይህ ነው 🤔🤔🤔 የፈጠረን
    አምላክ አላህ /እግዚአብሔር ከማምለክ ውጭ ያለው ቂራቂምቦ መጨረሻው አስቀያሚ ነው 🙏
    "ሊጅቱ እራስዋ" ትዘበራርቀዋለች
    አሁንም ሰውዬው እስከነድንግልናዋ ከፈታት ሌላ ማግባት ትችላለች ። ( ሀሀሀ ማስደሰቱ ቀርቶ ቦታው ላይስ መች ደረሰና ❗❗)) ሰይጣን አላህ/እግዚአብሄርን ይጠብቀን 🙏አሜን