የ DNA ምርመራ ውጤት ወጣ! የሶስቱ ልጆች አባት ማን ይሆን? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 сен 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Комментарии • 9 тыс.

  • @EyohaMedia
    @EyohaMedia  8 месяцев назад +74

    ከ19 ዓመት ትዳር በኋላ የተነሳው ከባድ ጥያቄ! የተወለዱልኝ 3ቱም ልጆች የእኔ አይደሉም! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
    ruclips.net/video/Q4YT4iuAx6A/видео.html

    • @mteklemichael7968
      @mteklemichael7968 8 месяцев назад +6

      አንተ ጋዜጠኛ መባልህ ያሳስዝናል ለሴት ያለህን አመለካከት በጣም የተሳሳተ ነው ህክምና ያስፈልግሀል! ሰውየውን መረዳት ሳይሆን መደብደብ ነበረብህ ግን አስተሳሰባቹህ አንድ አይነት ስለሆነ sympathize ስታደርገው ሳይ ፈንክተው ፈንክተው ነው ያለኝ!

    • @ZemenayZewdu-hv6vm
      @ZemenayZewdu-hv6vm 8 месяцев назад +2

      Gbaze enate edmaana teana estsh

    • @tilahunhakenisso3139
      @tilahunhakenisso3139 8 месяцев назад +1

      Eyoha owners God bless you for this family special Service::

    • @mariyamawit
      @mariyamawit 8 месяцев назад

      ​@@mteklemichael7968የምን ምታው ነው እምትለው ያታመሀል ወንድሜ... ይሄን ሁላ ከሰማክ በሗላ የተረዳህው ይሄንን ነው ...ባልየው እኮ በወላጆቹ ምክንያት የስነልቦና ቀውስ ደርሶበታል ልት ረዳው ሲገባህ መምታት ነበረብህ ማለትህ ትልቅ ስህተት ነው ከቻልክ ይሄ አግሬሲቭ የሆነ ባህሪህን ቴራፒ ውሰድና ታከመው ያለበለዛ ህይወትህን ያበላሸዋል

    • @meseretabebe5704
      @meseretabebe5704 8 месяцев назад

      እህቴ ጥናቱን ይስጥሽ

  • @asenakechaseffa5338
    @asenakechaseffa5338 9 месяцев назад +1325

    እናት ሁሌም እውነት ናት በእርግጠኝነት።

    • @shebreshebre2952
      @shebreshebre2952 9 месяцев назад +4

      ትክክል

    • @abedahalabedahal5187
      @abedahalabedahal5187 9 месяцев назад +2

      ትክክል

    • @yeshitila5299
      @yeshitila5299 9 месяцев назад

      እውነት ነው 🙏🙏

    • @ef6079
      @ef6079 9 месяцев назад +2

      ይሄወንድ እብድ ነው

    • @galaxyim8630
      @galaxyim8630 9 месяцев назад +7

      እሄ ቅሌታም እብድ አሳዳጊ የበደለው

  • @samiratube2353
    @samiratube2353 8 месяцев назад +250

    ለዚች ጀግና እናት ትልቅ ስጦታ ይገባታል ጀግና ታማኝ እናቱን የሚወድ ኑ ተከተሉኝ እናስደስታት💚💟

    • @hanansolomon8721
      @hanansolomon8721 8 месяцев назад +2

      Wed masdestu sibal menw laik and

    • @ASTERyoutube3945
      @ASTERyoutube3945 7 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @aumkhaled-qe4sb
      @aumkhaled-qe4sb 12 дней назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Naniya254
    @Naniya254 9 месяцев назад +877

    እናት እንኳን ፈጣሪ እውነትሽን አወጣልሽ ሀቅን የያዘ አያፍርም እንኳን ሀቅሽ አወጣሽ🎉🎉ደስ ብሎኛል

    • @besratkassaun1471
      @besratkassaun1471 9 месяцев назад +4

      Esey yhin comment salsema new yayehut des blognal

    • @iloveyouethiopian3936
      @iloveyouethiopian3936 9 месяцев назад +6

      እውነት ነው ደስ ይላል ገና ላየው ነው ቪዲዎውን በጉጉት ነው ስጠብቀው የነበረ

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 9 месяцев назад

      ​@@iloveyouethiopian3936
      እኔ እራሱ ትናት አይቸው በይሰሞን ይቀርባል ወር ሊሞላው ነው እያልኩ እስኪለቀቅ
      ሴትዪዎ እውነትነቷ በንግግሯ ይለይ ነበር በንግግር ማስመሰል የሚችሉት መፈተኛ ነገሮችን አይፈልጉም እሷ ግን እርግጠኛ ስለሆነች ዲኤንኤው ይቅር ስትባል አይሆንም አይቀርም ነበርያለች ብቻ ደስ ይላል ልጆችም ለወደፊት ቢያንስ የአባትነት ፍቅር ያሳያቸዎል ተፀፅቶ

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 9 месяцев назад +4

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @besratkassaun1471
      @besratkassaun1471 9 месяцев назад

      @@iloveyouethiopian3936 awo ewunet new

  • @MarshetHabte
    @MarshetHabte Месяц назад +35

    ዋው እኔ መጀመሪያም እሷን አምኛት ነበር ድንግል ማርያምን የያዘ መቼም አያፍርም አቋሟም አስገራሚ ነዉ አሁንም ድንግል ማርያም ከጎንሽ ትሁን አይዞሽ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @kewusermedia
    @kewusermedia 9 месяцев назад +389

    የዚች እናት ጠካራነት እና አስተዋይነት አድናቂዎች አሳዬኝ❤️😍😍😍

  • @yohanesagza7910
    @yohanesagza7910 8 месяцев назад +598

    እስኪ ለዚች እናት የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም እና የ ቅዱስ ሚካኤል ምስለ ስህል ስጦታ እንስጣት የምትሉ 🔴☝️

    • @yohanesagza7910
      @yohanesagza7910 8 месяцев назад

      Coment

    • @abebuwmariam4548
      @abebuwmariam4548 8 месяцев назад +17

      አምላክ በስእል እና በቅርፃቅርፅ አይገለጽም

    • @kiyaethipoha3148
      @kiyaethipoha3148 8 месяцев назад

      እኛ ስዕል አናመልክም ስዕል መማሪያ ነው እንደመፀሐፍ ቅዱስ በሐዋርያት አባቴች ጊዜ ከዛም ጀምሮ አሁን የምታየው መፀሐፍ ቅዱስ በስዕል ነበር የሚማሩት ዝብላቹ ሁሉንም ነገር ከአምልኮ ነገር አታያይዙት​@@abebuwmariam4548

    • @ethoChristina
      @ethoChristina 8 месяцев назад

      Ye mlakt enjoy man ye amlak ale​@@abebuwmariam4548

    • @alexkassahunalexkassahun3346
      @alexkassahunalexkassahun3346 8 месяцев назад +4

      11:18 ይገባታል

  • @zekariasgebremicheal2640
    @zekariasgebremicheal2640 9 месяцев назад +953

    በእውነት የሚስት እና የእናት እንባ እውነት ይዞ ከፈሰሰ ከባድ ነዉ ይህ አባባል ማስፈራሪያ አይደለም እውነታው እንጂ በተለይ ከአፍ የሚወጣ ቃል አጥንት ይሰብራል እኮ።

    • @tyurffg-bu5zy
      @tyurffg-bu5zy 9 месяцев назад +12

      ለገባው እውነት ነው

    • @seniyasemantube
      @seniyasemantube 9 месяцев назад +7

      በጣም😢😢😢

    • @lidet8049
      @lidet8049 9 месяцев назад +4

      እውነት

    • @እናተአለሜ
      @እናተአለሜ 9 месяцев назад +21

      ትክክክል ነው ውነት ነው እናትም ሚስትም አታልቅስባቹ አትዘንባቹ

    • @hageraethiopia513
      @hageraethiopia513 9 месяцев назад +3

      እውነት ነው ወንድሜ❤

  • @afomiyamicheal9031
    @afomiyamicheal9031 8 месяцев назад +51

    ሁሉም ልጆቹ በመሆናቹው ማነው እንደኔ የተደሰተ like እናት ኣለማድነቅ ኣይቻለም ክብር ይገባታል ❤🫅

    • @MuLU-my3hg
      @MuLU-my3hg Месяц назад

      ምን ጥርጥር አለዉ በትዳር እኮ ቀልድ የለም ለሰዉ ልጂ ለሆነ ከአዉሬዎች ዉጭ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 9 месяцев назад +343

    ነፃ ወጣች እውነተኛ ሴት ፀፀት ነው በቃሏ የተገኘች ምርጥ ሚስት ❤❤❤❤❤

  • @ekrutube
    @ekrutube 9 месяцев назад +1642

    ሁሉም ልጆቹ በመሆናቸው ማነው እንደኔ የተደሰተ እናት አለማድነቅ አይቻልም ብዙ መከራአይታለች

    • @TsiTsi1904
      @TsiTsi1904 9 месяцев назад +21

      ውይ ኣው ኣስጨንቆኝ ነበር አግዛበር ይመስገን አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @senaitjira209
      @senaitjira209 9 месяцев назад +19

      ሁላችንም ደስ ብሌናል

    • @yekanubelaye6329
      @yekanubelaye6329 9 месяцев назад +11

      ሲጀመር መቅናት መፈስ አለበት እጂ የሶዋ ችግር

    • @helen7238
      @helen7238 9 месяцев назад +2

      Yabda mnfase ala bate wset sable hdo

    • @hareguamamo5274
      @hareguamamo5274 9 месяцев назад +3

      በጣም

  • @user-lw8ou5ng3u
    @user-lw8ou5ng3u 8 месяцев назад +103

    እህቴ የሴት ምሳሌ በቃ ለልጆችሽ እናት ያርግሽ። ወግ ማርግ ያሳይሽ እህቴ ያንችን ትግስት ለሁላችን ይስጠን

  • @user-sr3ft9jg4x
    @user-sr3ft9jg4x 8 месяцев назад +36

    ቅናት ያለበት ሰው መቃብር ካልገባ እንኳን DNA ጸበል አያድነውም!!! ነገ ስራ ብትጀምሪም በዚህ ቅናት ምክንያት ሰላምሽን መንሳቱ አይቀርም ። ይህ የአስተዳደጉ ችግር ብቻ ሳይሆን የራሱ የቅናት ዛር ነው! ለማንኛውም ጀግና እናት ነሽ!!!

  • @hanajilcha8242
    @hanajilcha8242 9 месяцев назад +427

    2016 የመቱ ምርጥ ሚስት ብዬሻለው አንቺን ነፃ ያወጣ የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒያለም ኢትዮጵያን ሀገራችንንም ነፃ ያውጣልን አሜን አሜን አሜን

    • @zeharaseid4210
      @zeharaseid4210 9 месяцев назад

      አሜን

    • @ganatali-fx2sx
      @ganatali-fx2sx 9 месяцев назад

      Amen

    • @iliyaatewhidoiliyaa94
      @iliyaatewhidoiliyaa94 9 месяцев назад

      Amen❤❤❤❤❤

    • @keya3927
      @keya3927 9 месяцев назад +2

      Let' do for the mother something motivational 🎉❤

    • @TGtgtg1268
      @TGtgtg1268 9 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን።

  • @meryemtube-f8g
    @meryemtube-f8g 9 месяцев назад +423

    ሲጀመርም እሷ እዉነት ባትይዝ እዚህ ደፍራ ባልመጣች ነበረ ግን ለልጆቹ ስብራት ነዉ ለማንኛዉም እንኳን ደስ አላችሁ ሁሌም እዉነት አሸናፊ ነዉ

    • @LiaDargasaስለማይነገርስጦታ
      @LiaDargasaስለማይነገርስጦታ 9 месяцев назад +7

      በትክክል

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 9 месяцев назад +1

      እውነት ብለሻል😮

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 9 месяцев назад +2

      ትክክል እግዛብሄር ከነልጃችሸ ይጠብቅሸ አይዛሽ እናቴ በጣም ነው የሚያሳዝነው እውነት እውነት ነው እውነትሸ ወጥቶል እመብርሀን ታበርታሸ ለልጆቹም አይዛቹ በርቱ እናታችውን አሰደሰታት ሰውየው ግን ወደፀበል ሂዱ ይሄን የጴንጤ መንፍሰእዚያው ጥለክ ወደፀበል ሂድ ልቦና ይሰጥክ

    • @medehanitbelay4860
      @medehanitbelay4860 8 месяцев назад

      እንዳልከው ማጋጭ ሴት ብትሆን ኖሮ DNA ለማስመርመር ደፍራ ባልመጣች ወንዶች ግን ምንድነው አእምሮአችውን ያሳወረው? ደሞ እንኳንም አደባባይ የወጣችው ጭቅጭቁን እድሜ ልኩን ይቀጥል ነበር

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 8 месяцев назад

      Endewem awen menm sayterater yenoraln lejochum dehenenet yesemachwaln kebade new gen ye ETHIOPIA wendoche yemeslgaln lensu mafeker kenate new belew yasebalu so yewedataln sitywan gen kenat new yemiyangebegebew

  • @abrahamdessie4301
    @abrahamdessie4301 9 месяцев назад +434

    የኔ እናት ቅዱስ ሚካኤል እንባሽን ያብስልሽ የኔ እናት ልቤን ነው የሰበርሽው

    • @Kali-qk2gu
      @Kali-qk2gu 9 месяцев назад +1

      eko

    • @elsabetmengesha6234
      @elsabetmengesha6234 9 месяцев назад +1

      Amen amen amen ❤❤

    • @SewalemAniteneh
      @SewalemAniteneh 9 месяцев назад +1

      መጥቸ ያላናገርሁሸ ሰለሞንን ፈርቼ ነወ ሰልክ ለመደወል ሰልክሽን ስጠይቅ ስልኳነን ቀምቷታል ተባለ

    • @KalkedanAdugha
      @KalkedanAdugha 9 месяцев назад +1

      አሜን እውነት ነው ቅዱስሚካኤል ያስባት በእውነት የገጠማት ነገር ያማል እግዚአብሔር ያጠንክራት እንጂ

    • @soliyanatube951
      @soliyanatube951 9 месяцев назад +2

      Amen yehunt ene erasu edez aynet tidar sasb magbat efralehu

  • @MeseretYehannes
    @MeseretYehannes 22 дня назад +19

    እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ልክ ነሺ እንደዝህ አይነት ነብያት ነን ብለው የሰዉን ሕይወት ሚበጠብጡት አሉ 100% እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው 😭

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s 9 месяцев назад +444

    ሴቶችን የምታሰቃዩ ወንዶች አላህ ቀልብ ይስጣችሁ አይዞሽ የኔ እናት እንጀቴን በላችኝ😢😢😢

    • @belaymengesha3915
      @belaymengesha3915 9 месяцев назад +3

      ወንዶችን እምታሰቃዩ ሴቶችስ

    • @emanahmad1484
      @emanahmad1484 9 месяцев назад +1

      ሁለቱምይከባበሩነውእሚባለው❤❤❤

    • @Mimi-qg1iq
      @Mimi-qg1iq 9 месяцев назад +1

      You are right about that

    • @shewit12
      @shewit12 9 месяцев назад

      አለምዬ ያልፈጠረብህን ወሬ አበዛዬ እኔን ተሳቀህ ሞትክ የምር አንተ የመልካም ሰዉ ዉሃ ልክ ነህ ተባረክ እናት እንኳን ደስ አለሽ ጠንካራ እናት ነሽ በርቺ

    • @user-hl4ej9dn2w
      @user-hl4ej9dn2w 9 месяцев назад +2

      ሴጣን በስራው የማይፀጸት

  • @kiyaethipoha3148
    @kiyaethipoha3148 9 месяцев назад +197

    የኔ እናት አይዞሽ 18አመት አለቀሽ አሁን በቃሽ እርፍ በይ ❤😢

    • @yayushalemu175
      @yayushalemu175 9 месяцев назад +8

      አዎ እውነት ነው ነገር ግን ከደዚህ ዓይነት አሰተሳሰብ ከጎደለው ሰው ጋር መኖር ከባድ ነወ 😢😢😢

  • @አርሴማየኔልጅ
    @አርሴማየኔልጅ 9 месяцев назад +535

    አንደኛ ነኝ 9ወርእርጉዝ ነኝ እመቤቴ በሰላም ተገላግልሽ በሉኝ ሙስሊም ወገኖቼ በዱሃቹ ሃስቡኝ❤

    • @zelekefirehiwot214
      @zelekefirehiwot214 9 месяцев назад +13

      እመቤታችን በሰላም ትገላግልሽ ወልደሽ ሳሚ

    • @warkwark6096
      @warkwark6096 9 месяцев назад +7

      አመቤቴ ትቅረብሽ🙏🙏

    • @almazali4784
      @almazali4784 9 месяцев назад +13

      አላህ በሰላም ይገላግልሽ አይዞሽ የሚጦርሸ የሚታዘዝሽ ልጅ ይስጥሽ አሚን ☝🏽🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾❤️❤️❤️❤️❤️

    • @Amane-oc4nj
      @Amane-oc4nj 9 месяцев назад +8

      ወልደሽ ሳሚ ጤነኛ የሆነዉን ልጅ ጠቃሚልጅ ይስጥሽ😍😍😍😍😍😍

    • @Brukmengistu8706
      @Brukmengistu8706 9 месяцев назад +4

      እመቤቴ ሁለት ታርግሽ በሰላም

  • @munaahemed7778
    @munaahemed7778 8 месяцев назад +29

    አቶ ሰለለሞን ቀጣዩ የህይወት ዘመኑ በጣም ከባድነው እሷ ከዚህ በኋሏ አዲስ እንደተወለደ ህፃን ነች አንተ ተስተካከል ፈጣሪ ይርዳህ

  • @eliasghiwot8104
    @eliasghiwot8104 9 месяцев назад +233

    ለስሜትህ ብቻ የኖርክ አባት # እናት እኮ እናት ነች❤❤❤ የእማዬ ስጦታዋ እኮ እስከ መታረድ ነው። እንደኔ እናቱን የሚወድ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-io3jj9ib3o
      @user-io3jj9ib3o 8 месяцев назад

      ወላሂ ሞቼ ነው የምውዳት እኔ ያስቀድመኝ ማታ ናፍቃኝ ሳለቅስ ነበር♥️😭

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr 8 месяцев назад

      ❤❤❤❤ ኡሚ ትለያለች እዉነት ነዉ ግን ደሞ የዚህ የከፋነዉ

    • @fyyd9676
      @fyyd9676 7 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤

  • @zeynbahmed7037
    @zeynbahmed7037 8 месяцев назад +105

    ሴት ልጅ አንዴ ትዳር ውስጥ ከገባች አይኗኳ ሌላ ወንድ አያይም ህይወቷ አንድ ነው የኔ እናት አላህ ብርታቱን ይስጥህ የኔ አስተዋይ አብሽሪ አላህ ይካስሽ ❤❤❤

    • @heirujemal6071
      @heirujemal6071 8 месяцев назад

      betam gobez tenkara mist

    • @alemfantsh1838
      @alemfantsh1838 Месяц назад

      ስለሚወዳት ይሆን ግራ ገባኝ

    • @NogsHsan
      @NogsHsan 25 дней назад

      ​@@alemfantsh1838የሚወዳትን ከሆነ ማመን አለበት

  • @user-fr3xw4hg7d
    @user-fr3xw4hg7d 9 месяцев назад +116

    አንቺ ብልህ ሴቴ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ የልጆችሽን ፍሬ ያብላሽ ጀግና ሴት ነሽ

  • @hanaa8530
    @hanaa8530 Месяц назад +16

    ከሀሰተኛ ነበያት ውጣ ወደ ቤህ ተመለስ ማርያም ተመለስ ሁለየም እግዚአብሔር እጁን ዘርግቶ ይቀበልሀል🤲🤲

  • @umeman3175
    @umeman3175 9 месяцев назад +165

    የኔ እናት ስንቱን ቻልሽዉ አይ ሴት መሆን ማንኛዉ ቃል ነዉ የሚያፀናናሽ😢😢

    • @alemzeleke1328
      @alemzeleke1328 9 месяцев назад

      Kelal 😭😭😭😭😭

    • @HewultaWorkneh
      @HewultaWorkneh 9 месяцев назад +1

      በጣም አንጀቴን ነዉ የበላችኝ ከባድነዉ

    • @Bet1771
      @Bet1771 9 месяцев назад +4

      በጣም ለህዝብ የሚበቃ ትእግስት ነው ያላት።
      ያንን ሁሉ የሚዘገንን ስድብ ችላ መኖሯ

    • @umeman3175
      @umeman3175 9 месяцев назад

      @@Bet1771 😢😢😢😢😢

    • @Weyni21
      @Weyni21 9 месяцев назад

      ❤❤❤❤

  • @ewunetuanteneh
    @ewunetuanteneh 8 месяцев назад +57

    እናቴ የሴትነት ውሃ ልክ ነሽ እጅግ ትሁት ነሽ ለእኛ ወጣቶች ትልቅ አርአያ ሆነሻል አይዞሽ በርቺልኝ !!!!

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 9 месяцев назад +238

    ሁሌ እዳሰብኳቸው ነበረ 😢እግዚአብሔር ከቅናተኛ ከተጠራጣሪ ባል ይጠበቀን❤🙏🙏🙏

    • @Lubaba-t3x
      @Lubaba-t3x 9 месяцев назад +4

      አሚን ወላሂ አለመታመን ያማን እኔየ 2፡ልጅ ለማርገዝ ሲቀርብኝ ባለቤቴ አበደ እኔየም ልጅት ስሌለኝ አናዶኝ ያዶዎር ስለነበር አጨናገፍኩት አሁን ግን ይቆጨኛል ምርመራ ሊላየዉ ወላሂ ግን አልሃምዱሊላህ 2፡ልጆች አሉኝ የቅናት ነገር አስቸጋሪ ነው

    • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
      @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 9 месяцев назад +1

      @@Lubaba-t3x አይዞሸ አተፀፀች

    • @ttww9470
      @ttww9470 9 месяцев назад +2

      ​@@Lubaba-t3xሱበሀን አላህ😢😢

    • @netsanetgebremariam8410
      @netsanetgebremariam8410 9 месяцев назад +1

      Amen

    • @mekdizmki8658
      @mekdizmki8658 9 месяцев назад +1

      አሜን

  • @ሳራ
    @ሳራ 19 дней назад +10

    😢ይች እናት ልብዋ ስብርብር ነዉ ያለዉ😢አስለቀስሽኝ የኔ እናት😢ዉይ ሴት መሆን እናት መሆን ፈተና ነዉ😢አይዞሽልኝ በርች😢

  • @solomonkebede2883
    @solomonkebede2883 8 месяцев назад +31

    የአመቱ ምርጥ ሚስት ብቻ ስትሆን የክፍለ ዘመኑ ምርጥ ናት የበሰለ አነጋገር አስተሳሰብ ብቻ ምን ልበል ቸሩ እግዚአብሔር ሁሉ ነገር አሞልቶ የሰጣት እንስት ናት

  • @abduumohamedd8582
    @abduumohamedd8582 8 месяцев назад +57

    ምትገርም እና ትግስተኛ እናት ነች ያ ሁሉ ችላ ክብር ይገባታል❤❤❤

  • @ያረብመገዲህንምራኝ
    @ያረብመገዲህንምራኝ 9 месяцев назад +107

    እኳን ደስ ያለሽ አቦ 😂😂ሴቶች ሁላችንም እኳን ደስ ያላችሁ ሴቶች እዲህ ታማኝ ነን

    • @Zainb510
      @Zainb510 9 месяцев назад

      😂❤

    • @susuyoutube-p7m
      @susuyoutube-p7m 9 месяцев назад

      😍😍😍

    • @y9gh956
      @y9gh956 3 месяца назад

      በጣም😂😂

    • @FhdhChdg
      @FhdhChdg 21 день назад

      ❤❤❤❤❤😢😢😢አይሴት😢ለጂፈተናቺን

  • @YidnaAbush
    @YidnaAbush 15 дней назад +8

    የኔ ጀግና አደበትሸ መጀመሪያ አሳምኖኛል እረገጠኛ ነበረኩ እሱ ግን ወደመጀመሪያ አምላክ ፊት ተበረክከ ይቅረታ ንሰአ ግባ እመነት አሰተካክል ክፋት አደለም ለድግል ማረያም ክብር ሰጥ

  • @yerosaantamerat7053
    @yerosaantamerat7053 9 месяцев назад +180

    እናት እናት ናት ምንም ቃል አይገልፃትም እናት ልጃን አትክድም🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ እንኳን ደስ አለን

    • @AmsalMengistu-bo8fw
      @AmsalMengistu-bo8fw 9 месяцев назад

      የማን እንደሆነታውቃለች እንጂ የሚክድማ ምልተዋል

  • @Ethionewstube
    @Ethionewstube 9 месяцев назад +419

    19 አመት ለሁለታችሁም የፈተና ጊዜ ነበር ሴጣን ድል ተደረገ በሉ ወደ ንስሀ ወደ ቁርባን የልጆቻችሁንም ደስታ የምታዩበት የደስታ የካሳ ዘመን ይሁንላችሁ

    • @meazatefra6336
      @meazatefra6336 9 месяцев назад +26

      ሰውየው እኮ ሀይማኖቱን ቀይሮ መናፍቅ ሆኗል በየት በኩል ለቅዱስ ቁርባን ይብቁ

    • @hshshshsxbbdbd2867
      @hshshshsxbbdbd2867 9 месяцев назад +13

      ያስቀየረዉ እኮ መንፈስ ነው ከመምህር ተስፋዬ ትምህርት እንደተረዳሁት እንዳወኩት አዳል ሞቴ የጨሌ መንፈስ ሀይማኖት ያስቀይራል ፈጣሪ ሆይ ወደትክለኛዉ እና ቀጥተኛዋ ሃይማኖት ይመልሰዉ በንስሀ በቅዱስ ቁርባን የበለፀገ መልካም ትዳር ያርግልሽ እናቴ

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 9 месяцев назад +3

      ትክክል አዎ ​@@hshshshsxbbdbd2867

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 9 месяцев назад +2

      🎉🎉❤❤❤ እሱ ነው እማነቱን. የቀየረው 😢

    • @hanna4751
      @hanna4751 9 месяцев назад

      ​@@meazatefra6336መፍታት ነው ያለባት

  • @simretaychew8789
    @simretaychew8789 9 месяцев назад +146

    በጣም የምታሳዝን እናት።ተባረኪ።አግዚሐቤር ካንቺ ጋር ይሁን።

    • @akebertfessehaya1102
      @akebertfessehaya1102 9 месяцев назад

      እግዚአብሔር ይመስገን❤

    • @matgetachew5739
      @matgetachew5739 9 месяцев назад

      Betammmm kefuuuu sew neww

    • @adamitujaleta162
      @adamitujaleta162 9 месяцев назад

      በጣም ጠንካራ ሴት አንደበቷ የሚጣፍጥ አስተዋይ በዚህ ጥንካሬዋ መስራት እንኩዋን አልቻለችም ከዚህም በዋላ ዉስጧ ሰላም የለሁም አደባባይ አዉጥቶ ወስላታ ብሎ ሰድቧታል ባለጌ ወራዳ ባል

  • @YalemCardin-sp2jz
    @YalemCardin-sp2jz 19 дней назад +7

    ይህ ፕሮግራም በእውነት ልብ አንጠልጣይ ነው የኢትዮጵያ ሴቶች ብዙ መከራ ችለን ለልጆች ስንል እንኖራለን ብዙ ጊዜ የሚባልጉ ወንዶች ናቸው ከሴትም ሊኖር ይችላል ግን በአብዛኛው ሌላ ሴት ፍለጋ የሚሄዱት ወንዶች ናቸው እና እህቴ ችለሽ ከኖርሽው አይበልጥምና አሁንም ፅኝ አይዞሽ ሲበዛ መልካም ሴት ነሽ እግዚአብሔር አምላክ የለፋሽባቸውን ልጆችሽን ለቁምነገር ያብቃልሽ ወንዶች ግን ብትማሩ ጥሩ ነው::

  • @gelilanigussie5186
    @gelilanigussie5186 9 месяцев назад +79

    እህቴ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለሽ ከዚህ በኋላ ራስሽን ልጆችሽን ተመልከቺ እንባና ለቅሶሽ በቂ ነው ለቀጣይ ህይወትሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @mulu4422
    @mulu4422 9 месяцев назад +179

    ውይይይ የኔ እናት እኔ ላንቺ ልቤን አመመኝ😢 18 ዓመት አልቅስሻል በቃሽ የኔ እህት ለልጆችሽ ስትይ በናትሽ ጠንክሪ ልጆችሽ የተክፍ ፊትሽን አይተው አይክፍቸው ቅዱስ ሚካኤል ልብሽን ያክምልሽ።❤

    • @samiramesganow8813
      @samiramesganow8813 9 месяцев назад +1

      በጣም ይገርማል እንዲህም አለ ፈጣሪ ለወንዶች ልብ ይስጣቸው

    • @abdulkadirdemissie8078
      @abdulkadirdemissie8078 9 месяцев назад

      Buyአላሕ ሀቁን ያውጣልሽ​@@samiramesganow8813À

  • @zeharaseid4210
    @zeharaseid4210 9 месяцев назад +74

    እሰይ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብሩን ይዉሰድ። ሊቀመላእክት ቅዱስ ሚካኤል በእለተ ቀንህ ይችን እናት እንዳወጣሀት እኛንም አገራችንን ኢትዮጵያንም ከሰይጣን አገዛዝ ፍታን።

  • @amendenbel8200
    @amendenbel8200 20 дней назад +8

    ክብር ለእናቶች እውነት ይህችን ልባም ሴት አለማክበርም አለማድነቅም አይቻልም እውነት መልካም እናት ምርጥ ሚስት እህት ጓደኛ መልካም ነች ባጠቃላይ እኔ በጣም አከበርኳት❤❤❤❤

    • @FikadieTesfaye-by8qb
      @FikadieTesfaye-by8qb 18 дней назад

      እውነት ነው እግዚአብሄር እንከዋን እውነቱን አወጣ ባልሽ የስነ ልቡና አማካሪወች ጋር መሄድ አለበት ወደፊትም ሌላ ታሪክ እንደሚያመጣ ተስፋ አደርጋለሁ ጽናቱን ይስጠሽ

  • @konjokonjo9375
    @konjokonjo9375 9 месяцев назад +53

    ክብር ለድንግል ማርያም እናቴ እንኳን እንባሽ ታበሰ እውነትን ይዞ ማንም አይወድቅም

  • @القرانالكريم-ض3ب
    @القرانالكريم-ض3ب 9 месяцев назад +183

    እናት ለልጆቿ ስትል ለዘላለም ትኑር❤❤❤
    ይች እናት ብዙ ተሰቃይታለይ ብዙ አሰቃይቷታል የወንድ ስድብና ንግግር አንዷ አጥም ትሰብራለይ የኔ እናት አይዞሽ 👍👍👍👍

    • @tsionmulugetahailu9347
      @tsionmulugetahailu9347 9 месяцев назад

      በጣም ሰዉየው የተመታ ነው አሁን ብያምንስ ምን አለበት

    • @yeshigetachew8180
      @yeshigetachew8180 8 месяцев назад +1

      አውነት ነው ይህንን ሁሉ ነገር ይዛ የተቀመጠችው ለልጆቿ ብላ ነው እግዚአብሔር እንኳን እውነቲን አወጣልሽ የኔ አህት።

    • @user-vu7kd6wn1h
      @user-vu7kd6wn1h 8 месяцев назад +1

      ቢሞት ይሻለዋል ሰውዬው አፈረ ይብላ በክት

    • @ASiyaShemsu-t4j
      @ASiyaShemsu-t4j 8 месяцев назад

      እራሡ ስለሚሠርቅ አያምንም እናት ሌባ ልጃን አታምን ነገሩ​@@tsionmulugetahailu9347

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 9 месяцев назад +840

    ዉጤቱን ለመስማት ስጣደፍ ተፈጥፍጨ ነበር ፈጣሪዬ ሆይ የእዚችን የዋህ እናት እምባ አብስ 🙏

    • @AlemShewafera
      @AlemShewafera 9 месяцев назад +2

      የኔ ቀሥ😂

    • @nejatliben6293
      @nejatliben6293 9 месяцев назад +3

      ​@@AlemShewafera💞❤💞

    • @setesabarga3029
      @setesabarga3029 9 месяцев назад

      ዉጤትይከፈት​@@AlemShewafera

    • @MeriMTube
      @MeriMTube 9 месяцев назад +2

      የኔእህትአብሺሪ
      እኔሰሮጣ

    • @nejatliben6293
      @nejatliben6293 9 месяцев назад +1

      ​@@MeriMTube💞❤💞

  • @mazadaneal3775
    @mazadaneal3775 8 месяцев назад +19

    የኔ እናት እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንሽ አሁንም

  • @user-nc8db7wx3r
    @user-nc8db7wx3r 9 месяцев назад +38

    የኔ እመቤት
    የኔ ልእልት
    የኔ ጀግና
    የኔ የሴቶች ቁጮ
    እናት
    ጎበዝ ሚስት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    የኔ ጨዋ

  • @meheretefrata6190
    @meheretefrata6190 9 месяцев назад +71

    አቤት እንዴት አይነት ትምህርት እነዳሰተማረችን ይህች መልካም ሴት ተባረኪ እህታችን

  • @ገኒየተዋህዶልጅ-ነ3ቐ
    @ገኒየተዋህዶልጅ-ነ3ቐ 9 месяцев назад +30

    በስመ ስላሴ እንደዚህ ቀን ተደስቼ አላቅም በህይወቴ ቅዱስ ሚካኤል በለተ ቀኑ ተአምር አሳየን እንኳንም ታማኝነትሽ ተረጋገጠልሽ ዉድ እናቴ ልባም እናት በእድሜ በፀጋ ያቆይሽ

  • @MekdesDemelew
    @MekdesDemelew Месяц назад +6

    የኔናት ትዳር ውስጥ ሳይሆን ገሀነም ውስጥ ነው የነበርሺው በምን አንጀትሽ ቻልሺው በጣም ያማል ። ከዚህ በኋላ አብረሽ የመኖር እቅድ ካለሽ በቆራጥነት መብትሽን አስከብሪ በታሪክ ተፅኖ እንዲፈጥርብሽ አትፍቀጂ ሀይማኖቱን ይቀይር አስጠምቂው ድጋሚ እንዲሰድብሽ እንዲያዋርድሽ አትፍቀጂ 19 አመት የተቃጠልሺው ይበቃል አምኖሽ አክብሮሽ ወዶሽ የሚኖር ከሆነ ለልጆችሽ ስትይ እድል ስጪው ለውጥ ከሌለው ግን የውሳኔ ሰው ሁኚ በዚች ምድር አንዴ ነው ምትኖሪው መብትሽን አስከብሪ ፈጣሪ የውስጥ መሻትሽን ይሙላልሽ ትልቅ አክብሮት አለኝ ላንቺ

    • @dttsige4234
      @dttsige4234 19 дней назад

      በጣም እስማማለሁ መሆን ያለበት ነው ለልጆቿ መኖር አለባት

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 9 месяцев назад +245

    የመዳም ቅመሞች እግዚአብሔር የባረከው ትዳረ ይሰጣችሁ ይሰጠን ❤❤❤❤❤❤❤

    • @AlemShewafera
      @AlemShewafera 9 месяцев назад +2

      አሜንን በሉ ያላገባችሁ

    • @asne3025
      @asne3025 9 месяцев назад +2

      አሜን

    • @hani9864
      @hani9864 9 месяцев назад +2

      እንኳን ደስ አለሽ የኔ ጨዋ ከምኑ ጋር ነው የኖርሽው ብርቱ ሴት ነሽ ፈጣሪ ከነልጆችሽ ይጠብቅሽ እምነት የጠፋበት ዘመን

    • @zena4992
      @zena4992 9 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
      @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 9 месяцев назад

      @@hani9864 በጣም ጀግና ነቸ

  • @etsegenetteklu5886
    @etsegenetteklu5886 9 месяцев назад +82

    እንኳን እውነት ወጣልሽ የኔ እናት ክብር እንኳን አልነበረውም ሲያመነጫጭቃት 🥺 እጅከፍንጅ ከወንድ ጋር ተኝታ ያገኛት ሰው እንኳን እንዲህ አይሆንም ግን ሰውዬው አማካሪ ያስፈልገዋል አዎ የምትመኪበት መድሃኒዓለም ያበርታሽ❤ ጤነኛ አይመስለኝም ለማንኛውም እኔ ስለእሷ ስለእንባሽ ተሳቀሽ ስለኖርሽበት ዕድሜሽ እንኳን ደስስስ አለሽ ❤❤❤

  • @user-jt9vv7sf2x
    @user-jt9vv7sf2x 9 месяцев назад +45

    አልሀምዱሊላህ 😢😢
    አይዞሽ የኔ የሴት ንግስት ❤
    አብሽሪ ዛሬ ያንቺ ቀን ነው እኔ ከንግግርሽ እራሱ ተረድቼሽ ነበር ብቻ አልሀምዱሊላህ
    የኔ ታማኝ እናት ❤❤❤

  • @tigistwoldmichael5822
    @tigistwoldmichael5822 8 месяцев назад +9

    እውነተኛ እናት ካንቺ የተማርኩት ብዙ መታገስን ነው ተባረኪልኝ ከእንግዲህ ምንም እንከን በቤታችሁ አይግባ በበረከት ኑሩ

    • @TadyTadess
      @TadyTadess 11 дней назад

      እውነት የምትግርሚ እናት አይዞሽ

  • @nitsuh8222
    @nitsuh8222 9 месяцев назад +35

    የኔ እናት ወደፊት የግፍ እንጀራ ትብያልሽ በልጆሽ ትካሻለሽ ከእንግዲህ ልቅሶ ይበቃል ሁሌም ምስጋናሽን ለድንግል ማርያም ልጅ አድርሽ ባለቤትሽንም ከልብ ይቅር በይው የሴት ልጅ እንባ! ከባድ ነው ያውም የአንች እንባ !
    እመቤቴ ቀሪ ጊዜሽን ትባርክልሽ! ስላምና ደስታ ቤትሽ ይግባ አሜን!!!🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MunaBekele-kz2ji
    @MunaBekele-kz2ji 9 месяцев назад +52

    ሰውየው ምንም አያሳዝንም። ቀድሞ ነበር እንጂ መጠንቅ። እናት ስትበደል ኖራ፣ ልጆች ሲበደሉ ኖረው፥ የእሱን ስሜት እንረዳ ማለት ከባድ ነው። እናት ብርቱ ነሽ። ላንቺና ለልጆችሽ የሚሆን ውሳኔ እንድትወስኚ ፈጣሪ ይርዳሽ።

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 9 месяцев назад +2

      ትክክል ጀግና ናት እመብርሀን እንካን ሀቅሸን አወጣችልሸ ሰውዩው ጭንቅላቱ አይጠራም ታያላቹ አይምሮው ጥሩ አይደለም እንደዛ ሲሰድባት አሁን ምን ይወጠዋል የአፍ ወለምታ በጣም ያሳዝናል ልቦና ይሰጠው ልጆቹ ግን አይዛቹ በርቱ እናታችውን ጠብቁ እርዳት

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 9 месяцев назад +203

    በመጥፎ አባት ልጆቻችን ከሚጠሩ በእናታቸው ስም ቢጠሩ 100% ይሻላል፣

    • @genetgkiros8746
      @genetgkiros8746 8 месяцев назад +1

      እውነት ነው

    • @user-zf1lw2oy9c
      @user-zf1lw2oy9c 8 месяцев назад +4

      እሰማማለሁ ቢያነስ ከአባት ሰም ቀጥሎ የእናት ሰም ቢጠቀሰ በአያት ቦታ ሁሌም ይህን አስባለሁ

    • @MenbereTemesgen
      @MenbereTemesgen 14 дней назад

      አይባልም በሱም ብዙ አንፍረድ ጥፋት አለበት ግን እንደዚህ የመረዘው ሰው ቅጣት ይገበዋል ለእሷ ተገቢ ካሳ ያስፈልጋታል

    • @user-uo4cd4nj4b
      @user-uo4cd4nj4b 4 дня назад

      እዉነት ነው

  • @meazamesgnaw
    @meazamesgnaw 8 месяцев назад +7

    አንቺ ጀግና እና ጡንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክልሽ ❤

  • @abrahamalemu1687
    @abrahamalemu1687 9 месяцев назад +54

    ለዚሕ ዘመን ሚስቶች ምሳሌ የምትሆኝ ጀግና እናትናሚስት ነሽ!!!እግዚአብሔር ይባርክሽ!!!!

  • @Gunatube
    @Gunatube 9 месяцев назад +51

    ጀግና ነሽ የኔ እናት እሰይ ስላች ደስስስስስስ ብሎኛል ❤🎉🎉🎉ሰውየው ሌባ እናት ልጅዋን አታምንም አሉ እኔ ልጆችህን ቢያረገኝ አይንህን አላይም 😢

  • @mimigeneti5967
    @mimigeneti5967 9 месяцев назад +36

    እልልልል እንዴት ደስ እንደሚል የኔ ናት ድንግል ማርያም እመብርሀን ልጆችሽን ለቁም ነገር ታድርስልሽ በልጆችሽ ትካስሽ!! የኔ ናት እዉነተኛ ፍቅር ያለዉ ልጅ እና እናት ጋር ነዉ። በተረፈ አትበሳጪ አታልቅሺ እራስሽን ጠብቂ እህቴ ለልጆችሽ ታስፈልጊያቸዋለሽ

  • @AlemayehuyewnetuKebere
    @AlemayehuyewnetuKebere Месяц назад +6

    አባቴ እንዴት ነው ሼም እሚይዘው በጌታ እሱ እራሱንም ከዚህ በሁዋላም አያርፍም ቅናት ጥግ ድረስ ሲሆን ትርፉ ይህው ነው ብቻ ፈጣሪ እረድቶሻል ትግስተኛ በመሆንሽ አድናቂሽ ነኝ ፈጣሪ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ

  • @FIYORINAYEEE
    @FIYORINAYEEE 9 месяцев назад +52

    ሥለማይነገር ስጦታው እግዝያብሄር ይመስገን❤❤❤❤❤ እመቤቴ ወላዲተ አምላክ ከልጇ ጋር እንኳን ረዳችሽ ❤❤❤❤❤❤❤ባለቤትሽን ደግሞ አብርሀሙ ስላሴዎች ልቦና ይስጡት..

  • @BzuneshZeleke
    @BzuneshZeleke 9 месяцев назад +62

    አንቺ ጀግና እናት እንኳን ቅድስ ሚካኤል እውነቱን አወጣልሽ የምር የበለጠ ክብር ኖረኝ የኔ እናት❤❤❤❤

  • @senaitgemechu5460
    @senaitgemechu5460 9 месяцев назад +39

    የእኔ እናት እንኳን ደስ አለሽ🎉🎉🎉 እንባሽን እግዚአብሔር ያብስልሽ በልጆች ይካስሽ ላንቺ ቃል አጣው ምርጥ እናት ነሽ ዘመንሽ ሁሉ በደስታ ኑሪ የዘማሬት ፋንትሽ መዝሙር ጋብዤሻለሁ (በጎ መዓዛ ሽቶዬ ነሽ በሰው ሁሉ ፊት ዘመርኩልሽ ባንቺ ጣፈጠ አልጫነቴ እጠራሻልሁ ነይ እመቤቴ) እርፍ ያደርግሻል ስሜው❤❤❤

  • @geni4074
    @geni4074 23 дня назад +4

    እሷ እንዳለችው ባሌቤቷ የቤተሰቦቹ ህወት ያሳደረበት ተፅኖ ነው እንዲህ ተጠራጣሪ ያደረገው በባለሙያ ታግዞ ከዚህ ያለማማመን ችግር ውስጥ መውጣት አለበት ከዚህ በላይ ይቺ እናት ዋጋ መክፈል የለባትም እናት ለልጆቿ ስትል ብዙ ስቃይ ትችላለች😢😢😢

  • @user-np1jj5ul3l
    @user-np1jj5ul3l 8 месяцев назад +29

    እህቴ ያንችን ትግስት ለሁላችን ይስጠን እናት ለልጆቿ ስትል ለዘላለም ትኑር❤

  • @yemaryam-t8f
    @yemaryam-t8f 9 месяцев назад +50

    ምርጥ እናት ምርጥ ሚስት አይዞሽ ለልጆችሽ ስትይ ጠካራ መሆን አለብሽ የድሜልክ ፀፀት ሰእተሽዋል የመደም ቅመሞች የት ናችሁ❤❤❤❤

    • @ttww9470
      @ttww9470 9 месяцев назад +2

      አለን 😢😢አላህ ይጠብቀን

  • @assefudamtie6589
    @assefudamtie6589 8 месяцев назад +25

    18 አመት ተቃጠልሽ የኔ እናት ልጆችሽን ያሳድግልሽ በርች ለአንችና ልጆችሽ ኑሪ

  • @abenezer7052
    @abenezer7052 8 месяцев назад +2

    አንቺ ውድና ብልህ ሴት ነሽ ባልሽም በጣም ሰለምወድሽና መለየት ሰለማይፈልግ ከነበረው ጭንቀት ለመውጣት ይህን መንገድ ፈልጓል ውጤቱ ለአነቺ ደስታ ለባልሽ ደግሞ እርፍት ሆኗልና ሁለታችሁም ትዋደዳላችሁና እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይሰጣችሁ የልጆቻችሁን የልጅ ልጅ ያሳያችሁ ይህንንም ሚድያ ያዘጋጀው የኖሓ ሚዲያ እግዛብሔር ይባርካቸው ክርስቶስ በቤታችሁ ይገስ ሰላም።

  • @nebatube3260
    @nebatube3260 9 месяцев назад +95

    እናት እንኳን ደስ አለሽ አባት አሁን ቀጥ ብለህ የልጆችህን እናት ካሳት ለቅናትህም ፀበል ግባ ንሰሀ ግባ እናት ግን ይሄንን ሁሉ አመት ስቃያዋ ያማል 😭😭😭😭

    • @aynalemwondemu3973
      @aynalemwondemu3973 9 месяцев назад +1

      እውነት ነው ሊክሳት ይገባል

    • @tenad7309
      @tenad7309 9 месяцев назад +4

      እንዲህ አይነቱ ሰው? ምንም አይሻሻልም:: ግን ከፈለገች ለልጆችዋ ብላ ትኑር እንጂ? ይሄንን ባል ብላ መኖር ይከብዳል::

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 9 месяцев назад +2

      ጼንጤ ሆኖ እኮ ነዉ ጼንጤ ፀበል አይወዶ

    • @AsdQwe-qr8zs
      @AsdQwe-qr8zs 9 месяцев назад

      ​@@aynalemwondemu3973 በምን ቢክሳት ትካሳለች ጥላ መሄድ ነው የሚሻላት

  • @TigistGebresilass-mh6ir
    @TigistGebresilass-mh6ir 9 месяцев назад +263

    ነውረኛ ሰው ነው!!!!😢😢ለኢትዮጵያ እናቶች ክብር ይገባቸዋል❤❤❤❤❤

    • @hshshsbshshs9916
      @hshshsbshshs9916 9 месяцев назад +2

      አንቺ ማን ፍራጅ አድረገሽ

    • @hiwotalemu6754
      @hiwotalemu6754 9 месяцев назад +6

      እኮ የመፀፀት ስሜት እንኳን የለውም

    • @firehiwotbekalu585
      @firehiwotbekalu585 9 месяцев назад +5

      ልክ ነው የኢትዮጵያ እናት ክብር ይገባታል አባት ሳይኖረኝ እናቴ ብቻዋን ያላባት አሳደገችኝ አባቶች ሁሌ እንደካድ ነው

    • @Susu-lx2uu
      @Susu-lx2uu 9 месяцев назад +14

      በጣም ነውረኛ ተሳዳቢ ሰው ነው እኔ የምመኝላት ከሱ ተለይታ ቀሪ ዘመኞን ልጆቿን በሰላም እያሳደገች ብትኖር

    • @lilegrema813
      @lilegrema813 9 месяцев назад +2

      ስሚ ባለጌ ዳቢሎስ ስው ሆኖ የማይሳሳት የለም አንቺ ማነሽ ላመሆኑ ባለጌ እንኮንም የነሴ ሆነ ልጆቻቸው የሚያስደስት ነው ልትደስች ይገባል ከምትሳደቢ

  • @fkerlifestyle4023
    @fkerlifestyle4023 8 месяцев назад +38

    አስለቀሽኝ የኔ እናት በቃሰፊ ልብ ነው ያለሽ እንኳን የለመንሻት እመብረሀን አላሳፈረችሽ አሁንም በደስታ ኑሩ በእመቤቴ እወድሻለሁ ክብር አረግሻለሁ የኔ እመቤት ❤❤❤❤ እመቤት ሆነሽ ቀሪ ዘመንሽን ኑሪ የባልሽን ልብ ያርምልሽ

  • @AgerneshAshagere
    @AgerneshAshagere 20 дней назад +3

    እህቴ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እኔም አባቴ የኔ ልጀ አይደለችም የስራ ባልደረባዪ ልጂ ናት ብሉ የአባቴን የስራ ባልደረባ ፈልጌ አገናኝቼ ደንግጦ አምኖ በሰላም የእናቴን አይምሮ ጎዳብኝ እንጂ እኔ አሳመንኩት ወንዶች እባካችሁ እናቶችን አትጉዱ

  • @lemlemkasahun5883
    @lemlemkasahun5883 9 месяцев назад +19

    አንቺ ምርጥ እናት ነሽ ማልቀስ አይገባሽም ። ሁሌ ተደሰቺ ልጆችሽንም ጌታ ይባርክልሽ ።ልቤን ነው የነካሽ ከአንቺ ብዙ ተምሬለሁ

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 9 месяцев назад +125

    እንኳንም እውነታው ወጣልሽ የኔ እናት እውነትን የያዘ ማንም አያፍርም እግዚአብሔር ምስጋናህ ይድረስህ እባዋ በከቱ ፈሶ አልቀረም😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤ደስ ብሎኛል

  • @kamilaahmad5605
    @kamilaahmad5605 9 месяцев назад +25

    አልሀምዱሊላህ ሤትዬዋ እንኳንም ነፃ ወጣሽ ሰውየው ግን እድሜ ልክ ፀፀት የተረገመ ይሄን ያክል ጥርጣሬ አላህ ይጠብቀን ከንደዚህ አይነት ወንድ ያረብ

  • @emuyetilahun6068
    @emuyetilahun6068 8 месяцев назад +9

    የሴት መከራ 😢 ፈጣሪ እንካን እረዳሽ እህት ልጆችሽ ይህን ጊዜ አልቅሰዋል እንዳች 😢😢😢 ወንዶች እናታችውን እንደምትወድ ሚስታችሁን እመኑ ውደድ እናት መከራዋ ብዙ ነው 😢😢😢

  • @MimiKeberw
    @MimiKeberw 9 месяцев назад +141

    ሰው ግን እንደራሱ ለምን ያስባል አምኖ መኖር ትልቅነት ነው ለእምነቱን መገጫገጭ እራሱን አያምን ጠንካራ እናት ነሽ ከልቤ አደንቅሻለሁ ::

    • @shalom744
      @shalom744 9 месяцев назад +5

      Rasu silemiweselit new ko

    • @AbelAydagnihum
      @AbelAydagnihum 9 месяцев назад +1

      ታማኝ አናት በመሆንሽ ክብር ይገባሻል ነገር ግን ያሸናፊነት ስሜት ተሰምቶሽ ቤትሽን አዳታፈርሽ አደራ አልሻለሁ ጉዳትሺን ሁሉ ለ ኤግዚያብሔር ሰጥተሽ የ ባለቤትሽን ይቅርታ ሙሉበሙሉ ተቀበይ

    • @AsdQwe-qr8zs
      @AsdQwe-qr8zs 9 месяцев назад

      እንደት አረጋ ይቅርታ ታረጋለች ከባድ ነው ይህን ፈታ ሰላሟን ይዛ መኖር ነው ያለባት በፀፀት ​ እራሱን አሰቃይቶ ይግደል በጣም አህያ የሆነ ሰው@@AbelAydagnihum

    • @Tsi-22357
      @Tsi-22357 9 месяцев назад +2

      ​@@AbelAydagnihum Ende esu yewnet ljochu yesu bayhonu wesno abrat yhon nber?

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz 9 месяцев назад +1

      እውነት ነው ስውየው እራሱን አያምን እራሱን የማያምን ስው ስውን አያምን እና እናቱየዋ እንኳ ደስ አለሽ❤❤❤

  • @user-zo7mb6nn3y
    @user-zo7mb6nn3y 9 месяцев назад +46

    የኔ እናት እንኳን ደስስስስስስ አለሽ ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልል
    ደስ ብሎኛል ብልህ ሴት ነሽ እንዳንቺ አይነት እናት ይብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 9 месяцев назад +51

    በጣም ደስ ይላል🥰 እሱም ያርፋል እሷም ታርፋለች እኛም እናርፋለን ጋዜጠኛ ዓለምዬም ያርፋል::

    • @nebt9215
      @nebt9215 8 месяцев назад

      እውነት ነው

  • @mkwad2016ec
    @mkwad2016ec 11 дней назад +1

    በህይወቴ እንደነዚህ አይነት ንፁህ ባልና ሚስት አይቼ አላውቅም። በእውነት ዲያቢሎስ መሃላቸው ገብቶ ይበጠብጣቸዋል እንጂ ሁለቱም ጤነኞች ናቸው። እንደሰው ደግሞ ሁለታችሁም ክፍተት አለባችሁ ግን በቃ ህሊናቸው ንፁህ ነው። ድብቅነት የሌላቸው ግልፅ ሰዎች መሰሪነት እና አስመሳይነት የሌላቸው ጤነኛ ሰዎች ነበሩ ምን ያደርጋል ሰይጣን በጠበጣቸው። ባል በእውነት ቀልብ ግዛ የኔ አባት ምስኪን ነህ ግን ልብ ግዛ። አንቺም ምርጥ ሰው ያደረገሽ የእምነት ሰው መሆንሽ ነውና እምነትሽን ሳትጥይ ትዕቢትም ሳይጥልሽ በእውነት ይሄን ድንቅ ፀጋሽን ይዘሽ ኑሪ። ተመስገንንንንንንንንንንንንንንን እግዚአብሔር ክብሩን ሁሉ ይውሰድ አሜንንን

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 9 месяцев назад +30

    እናቲቱን አለማድነቅ አይቻልም 🙏❤ የሴት
    ጀግና ብየሻለሁ 👑👑👑

  • @tennyg.b6315
    @tennyg.b6315 9 месяцев назад +18

    አንቺ አስተዋይ እናት ነሽ ስትናገሪም በጣም ደስ ትያለሽ ከአሁን በኃላ ሂወትሽ ያማረእና ደስተኛ ያርግልሽ ❤❤

  • @yemsrachmisir8927
    @yemsrachmisir8927 9 месяцев назад +51

    እውነት ይቺን እናት አክብሬያታለሁ እውነት 19 አመት ሙሉ በስቃይና ባለመታመን መኖር ያማል 😢😢😢

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 6 месяцев назад

      ማለት ባልየዉ ሳያምን ቀረቶ ነዉ

  • @MarshetHabte
    @MarshetHabte Месяц назад +3

    የዘመኑ ምርጥ መምህር አስተዋይ ታጋሽ ለሁሉም ሠዉ ፅናትና ተስፈኛ አይማኖተኛ ታማኝ ቃላት አጠረኝ ምን ልበልሽ በምን ልግለፅሽ አንቺ ታማኝ ሴት ***********

  • @betelhemseleshi
    @betelhemseleshi 9 месяцев назад +80

    ልጆቹ የስነልቦና እገዛ ያስፈልጋቸዎል። የነሱም ስብራት መታከም አለበት!!!

    • @fatumaomrem8491
      @fatumaomrem8491 9 месяцев назад +1

      እረ እናቲቱ 😢😢😢😢😢

    • @user-dd8bv6bk2l
      @user-dd8bv6bk2l 8 месяцев назад

      አእኔም ሆንኩ ልጆቼ ስብራት አልደረብንም ምንግዜም እመብረሀን መድሀኔአለም አለልን

    • @fatumaomrem8491
      @fatumaomrem8491 8 месяцев назад

      @@user-dd8bv6bk2l አልሀምዱሊላ አላህ ያጠንክርሽ ማማ ቀሪ ዘመንሽ የደስታ ይሁንልሽሽ ለኔም ዱአ አድርጊልኝ በሰድት ልሞትብሽ ነው ጭንቀት

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م 25 дней назад

      ​@@fatumaomrem8491❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ruthshimey6717
    @ruthshimey6717 9 месяцев назад +57

    This man was unable to see his blessings. He is blessed with the most wise wife and three beautiful children from above.
    Hopefully, they will live the rest of their lives happily.❤
    I have no words for this woman though, may God continue to bless her.
    She’s the model for all.

  • @superbreakfasttipstv8966
    @superbreakfasttipstv8966 9 месяцев назад +48

    አቶ ሰለሞን እድሜ ልክህን መቼስ ልጆችህን በሙሉ አይን ለማዬት ሞራሉንም አይኖርህም I’m Sorry 😢 የኔ ጀግና እህት You are a wonderful woman 👌💕 አይዞሽ አብሽሪ የልብሽ ስብራት ተጠግኗል 😍 እንባሽ ታብሷል 😍ጨዋ ሴት ነሽ

    • @romano-p4f
      @romano-p4f 9 месяцев назад +1

      የብዙ ወንዶች ባህሪ ነው

  • @user-if1vp3rw7k
    @user-if1vp3rw7k 9 месяцев назад +19

    አንቺን መሆን መታደል ነዉ ጠንካራ ነሽ እንኳን እህቶችሽ ከጎንሽ ኖሩልሽ አይዞሽ የኔ እናት ጠንክሪ

  • @hiwigirma9903
    @hiwigirma9903 9 месяцев назад +82

    እንኳን እግዚአብሔር ሰላም አደረገላችሁ ለጆቻችሁን ለቁምነገር ያብቃላችሁ ❤❤ምኞቴ ነው
    የኔ እናት እግዚአብሔር ከዚሕ በላይ ያጠንክርሽ የእረፍት እንጀራ ይስጥሽ

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 9 месяцев назад +99

    እግዚአብሔር ይመስገን!!! በዚህ ቤት አሁን ሰላም ይሰፍናል!!! ክብር ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን!!!

    • @16Titi
      @16Titi 9 месяцев назад +3

      ሲጀመርም ፓስተሮቹ ናቸው ቤቱን የበጠበጡት
      አገርም እደዚ ነው የሚበጠብጡት

  • @NetseAbate
    @NetseAbate 9 месяцев назад +33

    ጀግና እናት ነሽ ህይወት አጭር ናት ቀሪ ዘመናችን በደስታ ኑሩ ለልጆቻቸሁ የሚገባውን ፍቅረ ስጡ ጥርጣሬ ይብቃ!!!

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 9 месяцев назад +14

    ሴትየዋ በጣም ጠንካራ ነች ከዚህም በላይ ብርታቱን ይስጥሽ።የሰዉየዉ ነገር ክድን ብሎ ይብሰል

  • @humanity1st494
    @humanity1st494 9 месяцев назад +69

    ህመምሽ ተሰማኝ የኔ እናት, እኔም የ16 አመት ትዳሬ ባሌ ተሰብስቦ ባለመቀመጡ ምክንያት የቁም ገሃነም ሆኖብኛል, ያማል በጣም 😭😭😭😭

    • @anbutaadamu9761
      @anbutaadamu9761 9 месяцев назад

      😂😂😂

    • @azeb2809
      @azeb2809 9 месяцев назад

      አይዞሽ ማማየ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን እውጭ የሚወጣ ከሆነ በሽታ እንዳያስዝሽ ተጡንቀቂ ፁልይ ደግሞ

    • @soliyanatube951
      @soliyanatube951 9 месяцев назад

      Ayzosh yene ehit

    • @umuabuketube3002
      @umuabuketube3002 9 месяцев назад

      አይዝሽ እማ

    • @woubemekuria4425
      @woubemekuria4425 9 месяцев назад

      አይዞሽ እህቴ እራስሽን ጠብቂ

  • @Sebleabay-fu9pg
    @Sebleabay-fu9pg Месяц назад +8

    እሱ እራሱ ወስላታ ስለሆነ ማመን አቃተው 19 ዘጠኝ አመት አብሯት እየኖረ ትወሰልታለች ሲል አይቀፈውም ይሄንን በሽታ የሆነ ሰው እመብርሃን ትገላግልሺ🤕💘

    • @KeyratGulta
      @KeyratGulta 24 дня назад

      kezih buhala arif gize befkr keri idmeyechun asalfu

  • @wegayehuyoutube1148
    @wegayehuyoutube1148 9 месяцев назад +322

    በጉጉት የጠበኩት ነበር የአንድ አባት የራሱ እዲሆኑ ምኞቴ ነዉ ቸር አሰማኝ

    • @ekrammohammed3009
      @ekrammohammed3009 9 месяцев назад +11

      እኔን እንድህ የጨነቀኝ እነሱ እንዴት ሊሆኑ ነዉ

    • @Kali-qk2gu
      @Kali-qk2gu 9 месяцев назад +3

      amen amen amen amen amen

    • @ekrammohammed3009
      @ekrammohammed3009 9 месяцев назад +9

      ሰዉዬዉ የስነልቦና ምርክር ያስፈልገዋል አጉልጥርጣሬ ውስጥ ገብቷል

    • @alemkebede5848
      @alemkebede5848 9 месяцев назад +2

      ሁሉም የሱ ናቸው በቃ እንዴ ጨነቀኛ።

    • @hirutwobe7021
      @hirutwobe7021 9 месяцев назад +2

      እእእእእ አለች አለቀሽ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @አብቹ
    @አብቹ 8 месяцев назад +22

    ምስኪን የኔ እናት😭😭😭😭😭😭😭😭ምስኪን የኔ አባት አስራ ዘጠኝ አመት ትዳሩን ሳያፈስ መጠበቁ በጣም ሊያስመሰግነው ይገባል ሁለቱም ግን በጣም በጣም ያሳዝናሉ😭😭😭😭😭😭...እባክህ አቶ ሰለሞን በቃ ባለቤትህ ትለያለች ተንከባከባት በቃ ትለያለች እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ እዮሃ ሚዲያ እናመሰግናለን🙏

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 6 месяцев назад +1

      ማለት ሰዉየዉ ሳያምናት ቀረቶ ነዉ

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 9 месяцев назад +24

    ኮሜንት ሁሉ አነበብኩ ሁሉም ጠባቂ ነው ቶሎ ክፈተው ጨነቀን እኮ እናትየዋ ናት እውነትን የምታቅ አላህ ይርዳሽ ግን ከእንደዚህ ያለ ትዳር ይጠብቀን

  • @hikmakasim2607
    @hikmakasim2607 День назад +1

    እናት ሁሌ ልክ ናት የተባረክሽ እናት አላህ በጥሩ ነገር ይካስሽ ጎበዝ ጀግና አንደበተ እሩትዕ

  • @EyerusalemNigusse
    @EyerusalemNigusse 9 месяцев назад +48

    ሀሰተኛ ነብያቶች አሉ እና ተጠንቀቁ በቀል የእግዚአብሔር ነዉ ፈራጁ አለ ጌታ ያፀዳል ቤቱን ባለቤት አለዉ እህቴ እና አይዞሽ