ከሚስቴ ተደብቄ አስነዋሪ ወሲብ ስፈፅም ትንሿ ልጄ አየችኝ // የሀገሬ ባሎች ከኔ ተማሩ ||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • The most amazing story of an Ethiopian who suffers from private sex. በግለ ወሲብ የሚሰቃየዉ ኢትዮጵያዊ እጅግ አስገራሚ ታሪክ። #በ09_29_13_41_30_ለእርቅ_ማእድ_ጥቆማዎን_ያድርሱን
    Subscribe to our official channel / @erq-maed-tv
    ከሚስቴ ተደብቄ ፀያፍ ወሲብ ስፈፅም ትንሿ ልጄ አየችኝ፣ የሀገሬ ባሎች ከኔ ተማሩ።
    ይሄን አስነዋሪ ገመናዬን ለህዝብ ይፋ ያደረኩበት ምክንያት በተለይ ወጣት ወንዶች ከኔ የሕይወት ታሪክ ብዙ ነገር እንደምትማሩበት አስቤ ነዉ።
    ካለሁበት የሃጥያት ኑሮ እንድገላገል በያላችሁበት ፀልዩልኝ? እስቲ ሰላም ያቆየን። መልካም ጊዜ ተመኘሁ።
    ታሪክ ያላችሁ ወይም በእርቅ ማእድ ቲቪ ላይ መቅረብ የምትፈልጉ በ+251929134130 Telegram እና WhatsApp ላይ መልእክት አስቀምጡልን።
    ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ከወደዳችሁልን Like ያድርጉ! ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልን።
    የእርቅ ማእድ ቲቪ። Erq Maed TV.
    #እንዳልክ_አሰፋ
    #endalk_asefa
    #sami_studio
    #erq_mad
    #erq_maed_TV
    #Mental_Health
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Комментарии • 314

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  16 дней назад +16

    ከሚስቴ ተደብቄ ፀያፍ ወሲብ ስፈፅም ትንሿ ልጄ አየችኝ፣ የሀገሬ ባሎች ከኔ ተማሩ።
    ይሄን አስነዋሪ ገመናዬን ለህዝብ ይፋ ያደረኩበት ምክንያት በተለይ ወጣት ወንዶች ከኔ የሕይወት ታሪክ ብዙ ነገር እንደምትማሩበት አስቤ ነዉ።
    ካለሁበት የሃጥያት ኑሮ እንድገላገል በያላችሁበት ፀልዩልኝ? እስቲ ሰላም ያቆየን። መልካም ጊዜ ተመኘሁ።

    • @memiahmed-eu1er
      @memiahmed-eu1er 16 дней назад +1

      ወይይ እንዳልክየ ጭንቀትህ ታየኝ እኮ ወንድሜ

    • @Fetiya224
      @Fetiya224 16 дней назад +7

      @@erq-maed-TV ማንም ምንም አዬማርም ከዛ ይልቅ ይሄም አለ እንዴ ብለው መሬት ሲምሱ ነው የሚገኙት ሰለ ወሲብ በተለይ እንስሳዊ ከሆነ አታቅርቡት በቃ እዛው እንደሚሆን እንደሚሆን አርጋቹ ሸኙት ምንም የሚያሰተምር ነገር የለውም ሌላው ከኔ ይማር አይነት ሙድ ማሰታወቂያ ነው እንጂ ምንም አሰተማሪ ነገር የለውም

    • @tigestkinfe-wv1yz
      @tigestkinfe-wv1yz 16 дней назад

      እንደሱ አይነት ብዙ ወንዶች አሉ እሱ እዚ ሚዲያ ላይ ደፍሮ መውጣቱ ጥሩ ነው ለሌቹ መተው መታከም እንደሚችሉ ይማሩበታል ልጁም እኮ መጥፎ እንደሆነ ያውቃል ህክምና አነ ​@@Fetiya224

    • @mentameralemu
      @mentameralemu 16 дней назад

      ​@@Fetiya224በትክክል

    • @mentameralemu
      @mentameralemu 16 дней назад +3

      እንዳልክዬ እባክህ እንዲህ አይነት ነገር አታቅርብ እባክህ

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 16 дней назад +60

    ለመዳን የሚፈልግ ወደ ሚዲያ ሳይሆን ወደ ፈጣሪ ይቅረብ እግዚያብሔር ታማኝ ምህረቱም ለዘለዓለም ነዉና!!

  • @VlogswithDavid
    @VlogswithDavid 16 дней назад +103

    እንዳልክ በጣም ይቅርታ ትምህርት የሚሰጥ ነገር አይደለም ነገ ሌላ ደሞ ተነስቶ እንደዛ ያርጋል ለብቻው የምክር አገልግሎት ብሰጡት ጥሩ ነበር: አግዚአብሔር ሆይ አድራ ትውልድን አንተ ጥብቂ 🙏🙏🙏

    • @rutafruh6588
      @rutafruh6588 16 дней назад +1

      100%እኔም ድሮ ይደርግ ወታደር እንደዚህ ሲያድርግ ተይዞ እናት አገሩ የደፈረ ተብሎ የተገርፈ ነበረ ለካ የዚህ ወንድም ይሆናል 😱😱😱😱😱😱

    • @NfbNfnfnfn-u1r
      @NfbNfnfnfn-u1r 16 дней назад

      😂😂😂​@@rutafruh6588

    • @azeb8953
      @azeb8953 16 дней назад

      Gazetejaw rasu wenjeleja new yehen men belo new yakerebew😣😣

    • @alemzewdhaileyes6255
      @alemzewdhaileyes6255 15 дней назад

      ከዚህ በላይ ትምህርት ምንድነው ወጣቱን ለማዳን ነው ሰህተተኛው አንተ ነህ

    • @qader6010
      @qader6010 4 дня назад +1

      ያሁኑ ትውልድ መች ይማራል ያየውና የሰማውን ነገር ይሞክራል እደዚ ቆሻሻ ነገር ለዩቱብ ብር ብላቹ ትውልድን እሚያበላሽ ነገር አትልቀቁ እሱ ምክር እፈልጋለው አለ በውስጥ አትረዱትም

  • @Vcinlv23
    @Vcinlv23 15 дней назад +8

    ይሄ ታሪክ እግዚዎ ☝️☝️ነው የሚያስብለው ወንድሜ በላይህ ላይ የሰፈረው ከባድ አጋንት ነው ፈጣሪ ምህረት ያውርድል ከወደክበት ክፉ መንፈስ ያውጣህ 🙏💔🥲🥲

  • @mahimahi2923
    @mahimahi2923 16 дней назад +30

    እንዳልክ ብዙ አስተማሪ ፕሮግራም የማቅረብህን ያህል እሄ ደሞ ብዙ ሰወችን ገደል የሚከቶ ይመስለኛል እሄን ፕሮግራም ብታጠፋዉ ደስ ይለኛል እባክህ

  • @genettulu7775
    @genettulu7775 4 дня назад +3

    እባህ እንደዚህ ዓይነት ቃለ መጠይቅ ትውልድን ያጠፋል አይጠቅምም አያስተምርም ብታጠፈው ጥሩ ነው ባህላችንን ያበላሻል ስለእግዛአብሔር ብለህ አንሳው ለስም እግዝአብሔር እንዳይቆጣህ ህክምና ያስፈልገዋል

  • @FereATS
    @FereATS 16 дней назад +27

    እንዳልክ በጣም ነው የማዝነው ዛሬስ ወረድክብኝ ምን አይነት ትምህርት ነው ለልጆቻችን የምታሰማብን ለምን በውስጥ አትረዳውም (አታግዘውም) !!!!

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 16 дней назад +2

      He did well for bringing such topic. The practice is as old as human existence nothing new especially for rural people including women too.

    • @medinajibreel3556
      @medinajibreel3556 15 дней назад

      ​@@werqzeleke2815
      Women?

    • @SaraAshagrie
      @SaraAshagrie 12 дней назад

      በጣም ይዘገንናል

    • @yonasalene2077
      @yonasalene2077 2 дня назад

      Tikikil tikikil tikikil

  • @tennyg.b6315
    @tennyg.b6315 15 дней назад +4

    በጣም የዋህና ምስኪን ሰው ነው አምላክ ይፈውስውአይዞህ ከበረታህ ትድናለህ በርታ ለራስእ እና ለሚስትለልጅህ ስትል 👏

  • @Rachel-sm1ny
    @Rachel-sm1ny 16 дней назад +37

    የመምህር ተስፋየ አበራ ትምህርት ተከታተል

  • @Addisnews-iq6hc
    @Addisnews-iq6hc 14 дней назад +3

    እንደዚህ አይነት ጒድ እዛው በውስጥ ጨርስ ልጆቻችንን አታስተምርብን

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 16 дней назад +14

    የልጁ ግልፀኝነት በጣም ደስ ይላል ዘመናዊነትም ነው ማስተቬሽን በአለምላይ 95%የሚሆኑ ሰዎች ፈፅመውት የሚያልፉት ነገር እንደሆነ የምእራባዊያን ጥናት ያሳያል በቀላሉ የሚተውም ነገር ነው ነገር ግን ሰይጣን ዘወትር ህይወታችን የሚበላሽበትን ነገር ስለሆነ የሚፈልገው ይህንን ልማድ ሊጠቀምበት ይችላል ይሄወንድማችንም ያጋጠመው ይሄው ነው ሰይጣን ትዳርን አይወድም ይሄው ትዳሩን ሊያፈርስበት ነው ተግቶ በፆምና ፀሎት የግዚአብሄርንም ቃል በማንበብ ሊገላገል ይችላል ሰይጣን የእግዚአብሄርን ቃል ተቋቁሞ አእምሮህ ላይ ሊቀምጥ አይችልም ይሸነፋል ይርቅሃልም

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 16 дней назад

      No such thing as satan ,it's old age practice since human education.habesha too has and continue to do it especially in the rural are .

    • @wacaalewalloo5224
      @wacaalewalloo5224 15 дней назад

      Des yilal balage

    • @Thechosenone704
      @Thechosenone704 3 дня назад +1

      Ewente new geta eyesuse yeredawe ❤❤

  • @CvbFgh-m8j
    @CvbFgh-m8j 15 дней назад +3

    አቤቱ ማረን የመምህር ተሰፋዬን ገጠመኝ አዳምጥ ወጀድሜ እባክህ ይሄ የመናፍሰት ሰራነዉ ጸልይ ሰገድ ንሰሀ ግባ ጹም መፈሳዊ ሂወት ይኑርህ በሶሻል ሚዲያ ምን ትሰራለህ የሉሲፈር መፈሰነዉ በጾም በጸሎት ሰግደት በማብዛት ትድናለህ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @AsamenAs
    @AsamenAs 16 дней назад +5

    ማንኛውም ነገር መጀመሪያ ቀላል ቢመስልም በሆላ ዋጋ ያስከፍላል አዪዞህ ወንድም እግዚ አብሔር ይርዳህ

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 14 дней назад +2

    ስለዝህ ነገር መምህር ተስፈይ አስተምሮነል ይሄ ክፉ መንፈስነዉ እግዚአብሔር ይገጽጽልን

  • @Efrata288
    @Efrata288 16 дней назад +4

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነክ እንኳን ከራስህ አወረድከው የሚያደርጉትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው ይላል እግዚአብሔር ቃል ፈጣሪ ይቅር ይበልህ ወንድ ልጆችን ህፃናት ሴት ልጆችን አስገድዶ የደፈሩም እየሰማን ነው ጨካኞች አሉ አንተ በንስሐ ትነፃለህ ለመጭው ትውልድ ጥሩ ትምህርት ነው ያስተማርክ እግዚአብሔር ይቅር ይልሐል አይዞህ ትዳርህን አጥብቀህ ያዝ ትዳርህን ፈጣሪ ይባርክልህ

  • @SaraAshagrie
    @SaraAshagrie 12 дней назад +2

    ይሄ ምኑ ያስተምራል በጌታ 😢ሆይ ያሳፈራል ጋዜጠኛው እባክህ የምታቀርበውን እያስታዋልክ እንደዜጋ ሀላፊነት ውሰድ አደራ አደራ ለማያውቀው ማሳወቅ ነው ይሄ😢😢😢

  • @betty2042
    @betty2042 4 дня назад +1

    ይገርማል በእምሮ የሚስል የዝሙት መንፈስ ነው ወንድሜ ይሔ መንፈስ ያለ ፆም ፀሎት አይወጣም

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 14 дней назад +3

    ለመዳን ከፈለግህ ወደ ሚድያ ሳይሆን ወደ ጸበል መሄድ ነው። እባክህ የመናፍስት ነገር ነው

  • @rutafruh6588
    @rutafruh6588 16 дней назад +12

    ሴቶቻችን ከመደፍር ይራሱ ጉድይ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽እዛው ከ መሬቱ ጋር ይታገል 😭😭

  • @ወለተ.ስላሴ
    @ወለተ.ስላሴ 16 дней назад +9

    እዳልኬ እባክህ እዴሀይነት ቢዲዮ አትልቀቁ

  • @tgsttgst8664
    @tgsttgst8664 16 дней назад +6

    ይጥፋልንንንን አስተማሪ አይደለም የዳቢሎስ ማስታወቂያነው

  • @gdnerd6940
    @gdnerd6940 7 дней назад +4

    እባክህ ወንድሜ ይህ ቪዲዮ ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ ያመዝናልና ብታነሳው የሚል ሃሳብ ነው ያለኝ እኔም እንደብዙሀኑ!!
    Just think of the growing kids, please!!
    You just changed the title only; you should take down this video!!!

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 16 дней назад +4

    ይህ ክፉ ሰይጣን ተጠናውጦት ነው የሰማዩ ጌታ ይድረስልክ በጣም ያሳዝናል😭💔😭

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa 16 дней назад +4

    ፈራጆች ተዉ ልጁ ተጨንቆ መፍትሄ ና ምክር ፈልጎ እንጂ የራሱን ገመና በአደባባይ መናገር ፈልጎ እንዳልሆነ ተረዱ

  • @Worku26
    @Worku26 16 дней назад +6

    ፀበል መግባት አለበት ይህየዝሙት መንፈስ ነው መንፈስ አይደለም ይላል እየተከላከለ ነው መንፈሱ በእየሱስ ክርስቶስ ስም የተወገዘ የተመታ ይሁን

  • @mesekirm
    @mesekirm 14 дней назад +3

    እንዳልሆነ አክባሪህ ነኝ አሁን ያቀረብከው ግን አስተማሪ ሳይሆን እንደውም አጥፊ ነው አሁን ወጣቱ የሰማውን ያየውን መሞከር በሚፈለግበት ግዜ ይህን ይዞ መቅረብ ምን ይባላል 666መልክት እንደማስፋፋት ነው እኔ የምቆጥረው

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 14 дней назад +2

    ልጅህ ግን እግዚአብሔር ጠበቃ ይሁንላት🙏🙏

  • @adenamekonen8641
    @adenamekonen8641 16 дней назад +11

    ይህ ታሪክ ወጣት የሞያበላሽ እንጅ እሚያስተምር እደለም በጭራሽ እሚታይ አይደለም አይደንቅም አይደመጥም እርኩስ ነው ልጂ

    • @mentameralemu
      @mentameralemu 16 дней назад +1

      ትክክል

    • @seblewongelbelachew1846
      @seblewongelbelachew1846 16 дней назад

      እርኩሰት መሆኑን ተገንዝቦ እርዱኝ ሲል ባለሙያ ይረዳል፣ ሌሎቻችን ደግሞ በፀሎት ብንረዳ አይሻልም? ከመራገምና ከመሳደብ ብንቆጠብስ

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 16 дней назад +3

    ለብቻ ብመከር አሪፍ ነበር ይህንን ሰምቶየሚሞክር አይጠፋም ያልተሰራ የለም ያልተነገረ እንጅ አላህ ይጠብቀን

  • @halimaalshamsi1426
    @halimaalshamsi1426 3 дня назад

    እግዚአብሔር ይርዳክ ፀልይ😢😢

  • @MeseretFantaye
    @MeseretFantaye 15 дней назад +2

    አንዳልክ ጌታ ይባርክ አንደኛ እርቅ ማእድ

  • @kedijamohammed-u3y
    @kedijamohammed-u3y 16 дней назад +4

    አላህ እዴሉጥ ህዝቦች መቅሰፍት እዳያወርድብን ፈራሁ አኡዙቢላህ

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 16 дней назад +16

    ገጠመኝ አዳምጥ ወንድሜ😢 አብዝተህ ስገድ፣ፀበል ጠጣ ፀበል ተጠመቅ እግዚአብሔር ይማርህ

    • @HuIuAdiss
      @HuIuAdiss 16 дней назад

      ሀይማኖቱ መናፍቅ አደል

    • @asterbeshah579
      @asterbeshah579 7 дней назад

      @@HuIuAdiss
      Stop judging. No religion encourages such behavior. Please make your comments respectful.

  • @sosinasine5843
    @sosinasine5843 16 дней назад +10

    እንዲ ነኝ አድኑኝ ሊል ነዉ የመጣዉጂ እንደ ጀብድ ለማዉራት አይደለም እግዚያብሔር ከዚህ ካጋንት ሰራ ያላቅህ

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 16 дней назад +7

    አሁን በዚ ሰሀት ይኼም አለ እንዴ ብሎ የሚጀምር ሰው እንዳ ማሰብ አቅቷቹ ነው ጉዳቱ እንዳለ ሆኖ ማለት ነው አንዳንዴ ከአህምሮ በላይ ሲሆን ይቅር አታቅርቡት ሰምታቹ አግዙትና ይሂድ ለሌላ ሰው አዲሰ ሃሳብ ከሚሰጥ ይቅር አይውጣ እባካቹ መጥፎ ነገር እንደ ሰደድ እሳት ነው ቀሰ እያለ ብዙ ይበላል እባካቹ ትውልድ ለማዳን ከሆነ ድካማቹ አይውጣ Please 😢

    • @behailumelaku9651
      @behailumelaku9651 16 дней назад +4

      ሚዲያ ላይ መቅረቡ ጥሩ አይመስለኝም ሌሎች ታዳጊዎች አዲስ ነገር መስሏቸው እንዳይለማመዱ ፈርቼ ነው እባካችሁ አስቡበት

  • @babydoll3635
    @babydoll3635 15 дней назад +3

    ምን ያስተምራል ይሔ ይዘገንናል እንጂ

  • @yohannesyohannes350
    @yohannesyohannes350 16 дней назад +4

    እንዳልክ በጣም ወረድክብኝ የማይመጥን የማያስተምር. ይህ ልጅ ትላንት ስላየ ዛሬ አረገው. ደግሞ ዛሬ ከንዳልክ ፕሮግራም የሰማ ነገ ያደርገዋል::

  • @RachaelKayanja
    @RachaelKayanja 16 дней назад +2

    እግዚአብሔር ይርዳን አይዞህ አንድ እርምጃ መራመድ እራሱ አንድ ለዉጥ ነዉ በርታ

  • @ዓወትነቲውፅዕህዝበይ
    @ዓወትነቲውፅዕህዝበይ 16 дней назад +2

    ፈጣሪ ከዚህ ክፉ ተግባር ይፈውስህ🙏
    እንዳልክም በጥሞና አድምጠህ ልትረዳው ስለተነሳህ ፈጣሪ ይባርክህ❤የምንተች ሰዎች ደግሞ ልቦናና ማስተዋል ያድለን።

  • @amiranuremo5166
    @amiranuremo5166 11 дней назад +2

    የምታስተምሩ መስላቹ ሌሎች ህፃናትን በዲቴል ነግራቹ ገደል ልትከቱ ነው እውነት ለማስተማር ከሆነ አጥፉት ሌላው ይሄም አለ ብሎ እንዲህ አይነት ነገር ወስጥ እንዳይገባ

  • @MartaMershaye
    @MartaMershaye 9 дней назад

    አረ ጉድ ሀገራችን ወዴት እየሄደች ነዉ ፈጣሪ ይታረቀን እግዞ ይማረን

  • @serkewoldemariam1477
    @serkewoldemariam1477 16 дней назад +5

    ይሄ አዲሱ ትውልድ ከእውቀት እየራቀ ብዙ ጥፋት ላይ የተሰማረው ለዚህ ነው 🥲

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 16 дней назад

      Lezemenat Ethiopians have been and continue to practice it for as long as human existence.atakabiru.

  • @GiyorgidsKeb
    @GiyorgidsKeb 6 дней назад +1

    ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ከሆንክ እባክህን ከንሰሀ አባትጋ አውርተህ ጸበል መጠቀም ሞክር😢. ቃላቶችንም አስተካክለው🙏🏾

  • @Yeabatelij
    @Yeabatelij 15 дней назад +2

    ነብዩ መሃመድ s.a.w ወንድ ልጅ በሆዱ ሴት ልጅ ደሞ በጀርባዋ መተኛት የለባቸውም ሴጣን ይገናኛቸዋል ብለውናል 😢

    • @alem7474
      @alem7474 2 часа назад

      በዚህ ዘመን ቢኖሩ ኖሮ ሴትዋም በሆድዋ እንዳትተኛ ያዙ ነበር😂😂😂

  • @Bigdog1221-e6n
    @Bigdog1221-e6n 3 дня назад

    ከባድ ፀሎት ያስፈልጋሀል

  • @TsigeredaNegassi
    @TsigeredaNegassi 8 дней назад

    ይገርማል

  • @Hameremichael
    @Hameremichael 15 дней назад +2

    እግዚዮ ህዝብህን አድን ርስትህን ባርክ አትፍረዱ እያለቀስን የምንፀልይበት ሰአት ነው ማሀን ታመሠግነኛለች የተባለበት ሰአት ነው

  • @lidiya727
    @lidiya727 9 дней назад

    እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ አስጸያፊ ኃጥያት ያውጣህ እግዚኦ እግዚኦ

  • @elsatilahun5307
    @elsatilahun5307 16 дней назад +1

    አሜን ይባርከው እንዳልክዬ ❤❤❤❤

  • @ምህረትብዙ
    @ምህረትብዙ 15 дней назад +2

    አሁን ይሄ ምን ያስተምራል 🤔🤔 እንደውም ሌሎችን ሊያበላሽ ይችላል እግዚዎ መቼም ማይሰማ ጉድ የለም

  • @SalwaHarbi-l7m
    @SalwaHarbi-l7m 3 дня назад

    በኢየሱስ ሰም እጸልይ የቤተክርስቲያን አባቶች ገረ ጾምን እና ጾሎት እግዚአብሔር እያረደሀል

  • @hiruteshiferaw7317
    @hiruteshiferaw7317 15 дней назад

    You are brave

  • @avg4628
    @avg4628 16 дней назад +7

    የመምህር ተሰፉዬ ትምህር ኣዳምጥ

  • @Aaa1-k8o
    @Aaa1-k8o 16 дней назад +1

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነክ እንኳን ከራስህ አወረድከው🙈🙈

  • @Mekdes-t5w
    @Mekdes-t5w 15 дней назад

    እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ አይኔናጆሮያ ጉድአያ ሰማ ፈጣሪ እደቸርነትህ እደኛ አይሁን አደራህን

  • @Addisnews-iq6hc
    @Addisnews-iq6hc 14 дней назад +1

    እኔ እግዚአብሔር ምስክሬ ነው እርእሱን አይቼ ስለዘገነነኝ እውነት ለመስማት አቅም አላገኘሁም አምላኬ ምን አይነት ጉድ ላይ ነው የደረስነው እባክህን እንዳልክ በፈጣሪ ስም እንዲህ አይነት ጉድ አታቅርብብን ለልጆቻችን እያስተማርክብን ነው ወይ ጉዳችን የት ምድር እንሂድ እባካችሁ ይሄ ሶሻል ሚዲያ ተመቸን ብላችሁ መረን የለቀቀ ሰቅጣጭ ነገር አትልቀቁ ፈጣሪ ይይልህ

  • @TrhasMichael-ol6nq
    @TrhasMichael-ol6nq 15 дней назад +3

    ያይነጥላ ስራ ነዉ በጾም በሰግደት በጾሎት መበርታት አለብህ በተጨማሪ ዬመምህር ተስፋይ አበራ ትምህርት ስማ,

  • @MisrakGetahun
    @MisrakGetahun 15 дней назад +2

    እረ ወላጆች ይህን ሚዲያ ዝም አትበሉ

  • @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
    @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ 16 дней назад +2

    እንደኔ ለመስማት የተሳቀቀ ማነዉ ሆይ ምነዉ ከዛ ምን ልንማር ነዉ😞😒😂😂😫😫

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 16 дней назад

      😂😂😂መግቢያዉን ሠምቼና ኮመንት አይቼ ወጣሁ

    • @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
      @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ 16 дней назад +1

      @@Zeze-ds6qq ስሙን ሲጠራዉስ🙈😫😂

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 16 дней назад +2

      @@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ የንስሀ አባት አረጉን እኮ የዩቱብ ተመልካችን

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 14 дней назад +2

    ለሚድያ ማምጣት ኣልነበረብህም።
    ጋዜጠኛም ተሳስተሃል

  • @AANTENEH1
    @AANTENEH1 14 дней назад +4

    ይህ አስተማሪነት የለዉም አንድያዉም ያላዎቁትን ነገር አንድያዉቁ ያደርጋል
    አንግዳ ነገር ነው
    አዛዉ በድብቅ ቢቀር ይሻል ነበር
    ገንቢነት የለዉም መርጣቺሁ አቅርቡ አባካችብሁ

    • @zouzoutaklyee3047
      @zouzoutaklyee3047 2 дня назад

      ትክክል አረ ምን አያነት ጉድ አለ እናቴ ከውለደቺኝ ዛሬ ሰማው ጾም ጸሎት ያስፈልገውል

  • @SalwaHarbi-l7m
    @SalwaHarbi-l7m 3 дня назад

    እባክህ ያህን ቨዶሆ አጢፉሁ እግዚአብሔር ሆይ መረን

  • @mehhbubashemsu3091
    @mehhbubashemsu3091 16 дней назад +2

    በሙስሊም ሃይማኖት ወንድ ልጅ በደርቱ መተኛት ሃራም ነው... ለካ ለዚህ ነው

  • @tibebgebru3088
    @tibebgebru3088 16 дней назад +12

    በጣም ጎበዝ ነው። ወደ እርዳታ መምጠቱ። የአእምሮ እርዳታ ያስፈልገዋል

    • @SelamEthiopia-jx1qh
      @SelamEthiopia-jx1qh 16 дней назад

      @@tibebgebru3088 እንደዚህ አይነት ችግር እንዴት አደባባይ ይወጣል? ሌሎች ታዳጊዎች ሊሞክሩት እንደሚችሉ እንዴት ማሰብ ያቅተዋል?እርዳታ መስጠቱ በውስጥ ቢሆን የተሻለ ነው። አንድን ሰውን እናድናለን ብለን ብዙዎችን ገደል እየከተትን መሆኑን መገንዘብ ያስፈልጋል።

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 11 дней назад

      እናትሽ ሰምታው ይሆን ንፍጦ.

  • @mentameralemu
    @mentameralemu 16 дней назад +1

    አንዳንዴ ሁሉም ነገር ባይቀርብ ጥሩ ነበር እርዕሱን አይቼ ነዉ እንጅ አልሰማሁትም
    ምክኒያቱም አንድ ለማዳን ብዙ ሰዉ ትጎዳላችሁ ቢያንስ እኮ መጥፎ ነገር ገመና ወንስሃአባት እንጅ በዚህ ልክ አለም እንዲያዉቀዉ ባይሆን ለምታቀርቡት ነገር ብትጠነቀቁ መልካም ነዉ ።

  • @elsatilahun5307
    @elsatilahun5307 16 дней назад +2

    ይቅር በለን ጌታሆይ ድረስ ማረን

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 11 дней назад

    Endalkye betam new yemewedeh seweyewen kalatun eyaremkew yenager betam akbsrih negne

  • @jaimyjaimy9807
    @jaimyjaimy9807 16 дней назад +2

    Comment section why u are blaming Endalik??? he’s showing the reality instead of u should praying for our country and population 😭 we love u endalik✌️

  • @tibebgebru3088
    @tibebgebru3088 16 дней назад +2

    መንፈስ ቅዱስ ያዝናል እባክህ ወንድሜ

  • @hssana8939
    @hssana8939 15 дней назад +1

    ያለማችን የንግግር አስጠሊታ ንግግሩ እራሱ ልቅ ነዉ

  • @ShienLove-rl6mu
    @ShienLove-rl6mu 19 часов назад

    ወንድሜ ካለህበት ያዳቢሎስ ስራ እግዚአብሔር ይገላግለህ እንዳልክ በናቴህ የሀይማኖት አባቶችጋ አገናኛሁ

  • @mulukenfiseha5194
    @mulukenfiseha5194 16 дней назад +5

    የDNA ጉዳይ የት ደረሰ ከአረብ ሐገር የመጡት ይህን ግን መስማት አልፈለጉም

  • @ምህረትብዙ
    @ምህረትብዙ 15 дней назад +1

    ህፃናትን ከሚደፍሩ ይሻላል ጉድጏዳቸው እግዚዎዎዎዎ ምንድነው ሚሰማው ግን ቆይይይ ኢትዮጵያ ውስጥ 😢😢😢

  • @nardoszrguytube9112
    @nardoszrguytube9112 16 дней назад +2

    ይሄ በጭራሽ መልካም ነገርን ሳይሆን ትውልድን የሚያስተምር ተግባር ነው ብትችሉ ጥቅሙ ይቅርባቹ አጥፉት ከዚህ በላይ ለትውልድ አይቀመጥ ጭራሽ በውሲብ ልክፍት ለተለከፉ ትውልድ እንዴት ማድረግ እንዳለባቸው የሚያስተምር ሴጣናዊ ትምህርት ነው
    ይሔ ቪድዬ ይጥፋ የምትሉ ደግፉ

  • @MMasarat-th6xm
    @MMasarat-th6xm 16 дней назад +1

    ምንድነው ፈጣሪ ድረስልኝ በምድር ላይ ሰምቼም አላውቅም 😢😢😢😢 የሰይጣን መንፈስ አድሮብሃል

  • @lidiya727
    @lidiya727 9 дней назад

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ምን ጉድ አሰማኝ እግዚኦ ማረን ይቅር በለን😢😢😢😢

  • @tibebgebru3088
    @tibebgebru3088 16 дней назад +1

    በእውነት ይህ የጠላት ስራ ነው እመነኝ

  • @አሜን-መ3ዘ
    @አሜን-መ3ዘ 14 дней назад +1

    ቅሻሻ እንደዚህ አይነት ነገር ማቅረብ ምን ያደርጋል 😢😢😢😢

  • @semegnsemegn2760
    @semegnsemegn2760 11 дней назад +2

    እረ እፈሩ

  • @ሰላም-ቸ1ጠ
    @ሰላም-ቸ1ጠ 15 дней назад +1

    ፀበል ተጠመቅ

  • @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
    @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ 16 дней назад +2

    ከአረብ አገረ የመጡት ሰወች የዲኤኔ ጉዳይ ችላ እዳትል መጨረሻዉን አሰመን

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq 16 дней назад +1

    እምነት ቦታ ሔዶ ይናዘዝ ምን እንማር ከዚ ወረድህ በጣም

  • @WoinshetTadese-zg8sc
    @WoinshetTadese-zg8sc 10 дней назад

    Mn aynet blgna new endalk betam yasaznal yasafral

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 16 дней назад +2

    የክርስቶስ እየሱስ የሆኑቱ ስጋን ከክፉ መሻቱ ጋር ሰቀሉት ወንድሜ ሆይ ችግርህ ቤተክርስቲያን መመላለስ እንጂ ልብህን ለክርስቶስ ሰጥተህ በፍቅሩ ለመለወጥ አልቆረጥህም ፣ ሰው ስንባል በክፋት የተሞላን ነን ከዚህ ዝሙት እና ከክፋት ስራ ሁሉ የሚያድንህ በእውነት እና በመንፈስ ክርስቶስን ስትከተል ብቻ ነው እሱ በቅዱስ መንፈሱ ሲረዳህ ብቻ ከዚህ ተርፋለህ የጌታ መንፈስ እንዲሞላህ የክርስቶስን ፍቅር ቃሉን እያነበብክ ተለማመድ በአውድዮ መፀሀፍ ቅዱስን ሎድ አድርገህ ሁሌ ቃሉን ስማ መንፈሳዊ ፊልም ብቻ ተከታተል በዚህ ስጋህን ማረም መጎሸም ትችላለህ ስጋ በመንፈስ ላይ መንፈስ በስጋ ላይ ስለሚነሳ ስጋህን መንፈሳዌነት ላይ አተኩረህ አሸንፈው። ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይርዳህ ይራራልህ እሱ ግልፆችን ይወዳል እንኳን ለሱ ሀጥያትህን ለሰውም ተናዘሀል መፍትሄው ላይ ትጋ።

  • @SozanMd
    @SozanMd 14 дней назад

    yeha yegormsna waqat naw cihger naw subahan Allah

  • @rutafruh6588
    @rutafruh6588 16 дней назад +2

    በጣም ይገርማል እንደዚህ ያደሮ የወታደር የነበረ ታስሮ (እናት አገር ))የደፈረ ተብሎYetasere 🫢🫢🫢🫢🫢

  • @emyefrata3202
    @emyefrata3202 11 дней назад

    ጉድ😢😢

  • @ehit2toooy933
    @ehit2toooy933 15 дней назад

    የዚህ ለየት ይላል

  • @ደበሌሌንጮ
    @ደበሌሌንጮ 5 дней назад

    ምን ጉድ ነው እግዚአብሔር ሆይ ሕዝብህን አድን እርስትህንም ባርክ :
    እንደዚህ አይነት ጉድ ሰምቼም አላውቅም : እግዚዎ ወደ እግዚአብሔር !!ከ5 ደቂቃ በላይ ማየት ስላልቻልኩ ቀየርኩት

  • @alem7474
    @alem7474 2 часа назад

    በዚህ አለም ምንም አዲስ ነገር የለም፣ ምናለ ትውልድን የሚያጠፋ ሃጥአት ከምታስተዋውቁ የሚያስተምር ምርታማ የሚያረግ፣ መንፈሳዊ ህይወት የሚያጠናክር የሚያበረታ ነገር ብታቀርቡ፣ ከንቱ

  • @babydoll3635
    @babydoll3635 15 дней назад

    የለ ተነገረ እንጅ ያልተደረገ ነገር የለም በዚሕ አለም ላይ ያቅለሸልሻል ይኸ ታሪክ ነው

  • @HabtuBerhe-k5k
    @HabtuBerhe-k5k 16 дней назад +1

    አገሬ ኢትዮጲያን ከአብይ አሕመድ በላይ ደፍሯታል

  • @lemlem4051
    @lemlem4051 16 дней назад +1

    መምህር ተስፍፍዬን በጣም ነው እማመሰግነው ምንም የቀረ ነገር የለም ሁሉንም አስተምሮናል ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጠው

  • @mimiayele5050
    @mimiayele5050 15 дней назад

    Wede Tebel mewsedu yeshalal...very sad and 😢scary story.

  • @nesrujemalnesru67
    @nesrujemalnesru67 День назад

    ይህ እንሰሳ ምን ይሁንብሎ ነው ሚቀርበው

  • @brhanbiru-hh4ed
    @brhanbiru-hh4ed 15 дней назад +1

    ወድሜ አንተ ወደ ሚዲያ ሳኦን መሄድ ያለብክ ወደ ፀበል ነው አሺ

  • @ObhaObha-g3s
    @ObhaObha-g3s 12 дней назад

    በስማአም ወኦልድ አሀዱ አምላክ ም ን አይነት ጉድነው ኢቶ ልገባ ነበር ተውኩት ምን አይነት ግዜነው የዴረስነው 😢😢😢😢😢

  • @nemastube44
    @nemastube44 16 дней назад +2

    ዛሬ ደበረኝ ይህ ቻናል ኤጭ በነገራች ላይ ሰው አይማርበትም ይበልጡኑ ማስታወቂያ እየሰራቹ ነው ለአንድኛው ወገን ልጁ በድፍረት የሚያወራው ትምህርት ፈላጊ አደለም ተልኮ ነው

  • @جمالرحومه
    @جمالرحومه 16 дней назад

    ወይ በስላሴ ስም ምንድነዉ የምንሰማዉ አረ አጥፋዉ ጌታሆይ 😢😢😢 ይህ ሰይጣን ነዉ ፀበል ግባ ወይኔ ምን አለ ያልሰማነዉ😢😢ማረን አማኑኤል

  • @ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ

    ይኤን ሊያስተምር ሳይኦን ሞክሩነው😢 አጋንት ወጣቱን ተቆጣጠረ ለብቻው ብመክረው ጥሩ ነበረ ማቅረብ አያስፈልግም