ድንቅ ተአምር በስልክ ከካንሰር ዳነች!ክፍል 106።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024

Комментарии • 74

  • @kesishenoktefera835
    @kesishenoktefera835  4 месяца назад +11

    በመልአከ ሕይወት ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ
    ለሚሰራው 44ቱ ፈለገ ዮርዳኖስ ቅድስት ሥላሴና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን የጸበል ስፍራ ግንባታና ማስፋፊያ የበረከት ስራ ለመስራት ( የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦1000530374158 ሄኖክ ተፈራ አለሙ።)
    ቀጣይ የፍኖተ ሕይወት ጉባኤ ግንቦት 18 ይጀምራል።
    አድራሻ፦አዲስ አበባ ወሎ ሰፈር ወደ ጎተራ መሄጃ ወንጌላዊት ሕንጻ ጀርባ የጎተራ 44ቱ ጸበል ፈለገ ዮርዳኖስ ቅድስት ሥላሴ እና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን።
    የቤተክርስቲያኑ አድራሻ Google map
    maps.app.goo.gl/Bgfd3G8QiRErw8k86
    የመልአከ ሕይወት ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ የቀጥታ ስርጭት አገልግሎት የቴሌግራም ግሩፕ ሊንክ፦
    t.me/kesishenokLive
    የቻናል ሊንክ፦
    t.me/kesishenoktefera

    • @selamawitmicheal3354
      @selamawitmicheal3354 4 месяца назад

      Aba slk kutr endet nagenalen

    • @jerrykonjonice3405
      @jerrykonjonice3405 4 месяца назад

      Abatchne selke kutr beyskmtu

    • @user-dl3ww4rh4q
      @user-dl3ww4rh4q 4 месяца назад

      አባ እኔንም በፆሎቱህ አስቡኝ ወለተ ፀድቅ እባላለሁ

  • @Exodus-hv3lr
    @Exodus-hv3lr 4 месяца назад +1

    አባታችን በደቡብ አፍሪካ ነው የምኖረው፡፡ ወልደ ፃዲቅ ብለው ይፀልዩልኝ፡፡ እድሌን የሚዘጋውን የጠላት መንፈስ ይሰሩልኝ አሜን፡፡

  • @Meazi-yemaryam
    @Meazi-yemaryam 3 месяца назад +2

    አባቴ ለኔም በፆሎት ያስቡኝ (ወለተ ኢዮስስ) በእግዚአብሔር የአባታችን ቁጥር የሚታዉቁ❤

  • @SelameSelam1621
    @SelameSelam1621 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ጸጋውን ያብዛለወት እኔም እናቴን አሞብኛል በጸሎት አስቡልኝ ወለተ ስላሴ እያላችሁ😢🙏

  • @mazagelaye7867
    @mazagelaye7867 4 месяца назад +6

    አባታችን ገበረ እየሱሰን አመተ እየሱሰን አመተ ማሪያምን አመተ ማሪያምን እሴተ ማሪያምን በፆለት ያሰቡን ለቦታው ለመምጣት ያብቃን

  • @MeseretTemesgen-lr3si
    @MeseretTemesgen-lr3si 3 месяца назад +1

    እልልልልል እልልልልል እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በአባታችን ላይ አድሮ የሚፈውሰን ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ስርጉተ ስላሴ በፀሎት አስቡኝ🙏

  • @werkewerke-ln5qu
    @werkewerke-ln5qu 4 месяца назад

    የኔ አባት ረጅም እድሜ ኑሩልን ፣🙏🌹🌹🌹🌹🌹

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴአንተዉ

    ከታሰርንበት የሰይጣን ወጥመድ እኛንም እግዚአብሔር ይፍታን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sababekele8721
    @sababekele8721 4 месяца назад

    Amen Amen Amen

  • @user-oj8om7yq2c
    @user-oj8om7yq2c 4 месяца назад

    አባታችን ቃለ እይወትን ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይሰጥልን ለእኛም በፀሎት ያስቡን አረብ ሀገር ነው ያለውም

  • @world12209
    @world12209 4 месяца назад

    አልልልል አልልልል አልልልልል መድህነዓለም ክርሰቶሰ ሰሙ ይክበር ይመሰገን አሜን!❤

  • @alem945
    @alem945 4 месяца назад

    Egzbera ymasgen Elele Elele Elele ❤❤

  • @user-oj8om7yq2c
    @user-oj8om7yq2c 4 месяца назад

    እህተ ማርያም ነኝ የክርስትና ስሜ

  • @bezawerklakew7489
    @bezawerklakew7489 4 месяца назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልል
    እህታችንን የሰማ አምላክ እኛንም ይስማን

  • @user-tz2yn8ni5y
    @user-tz2yn8ni5y 4 месяца назад

    አቤቱ አምላኬ ሆይ አንተ ታዉቅአለህ እኔንም አስበኘ

  • @janetareda2577
    @janetareda2577 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ለሷ የደረስ ለኛም ለተችገረነው ይድረስልን

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 4 месяца назад

    Egname ketasrenbte ye asyate masrya yetftane yune egname ye aba serki setune

  • @user-pz3ok8sg1y
    @user-pz3ok8sg1y 4 месяца назад

    አባታችን ዱባይ ነው ያልውት በጸሎት አሰቡኝ
    አስድ ማርያም ነኝ

  • @Getemeaza
    @Getemeaza 3 месяца назад

    እናቴ ታማብኛለች ካንሠር 😢😢😢ስርጉተ ማርያም ብላችሁ አሥቧት ያለሁት በሥደት ነዉ

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286 2 месяца назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @zelekebekele4163
    @zelekebekele4163 Месяц назад

    አሜን

  • @RyHj-vu4rx
    @RyHj-vu4rx 4 месяца назад

    ኧኔንም.በፀሎት.አስቡኝአባታቸነ. 1:06 .ወለተስላሴ..በጣም.የሚጨቀኝ.በስርአትም.ፀሎት.አያስደርገኘ

  • @Marimark789
    @Marimark789 4 месяца назад

    Ellllllllll❤❤❤❤🎉 የእግዘብሔርን ሰም የተመሰገነ ይሁን ❤❤ ላንቺ የደረሰ ለኛም ይድረስ 🙌👏👏😅

  • @smerhsoso7490
    @smerhsoso7490 4 месяца назад

    በረከቶም ይሕደረና ኩቡር ኣቦና ወለተ ፃርቃን ገብረ ጨርቆስ ብለው ያስቡን መምህርና

  • @hdjdooiopwkj3760
    @hdjdooiopwkj3760 4 месяца назад

    እግዛብሄ ይመስገን

  • @yesilaselij7662
    @yesilaselij7662 4 месяца назад +3

    ❤❤❤እንቁ እርሩህ አባታችን ክድናምህረት ጥላከለላ ትሁኖት ታኑርል በእድሜ በፀጋ❤❤❤ ወንድሜ ድኖ ለምስክርነት በቅርብ ታብቃኝ ቅድስት ክዳናምህረት❤❤❤
    ሼር400 k እናድርስ ራስ ወዳድ አንሁን እኛ እንደነቃነው ለላውም ይንቃ።

    • @abebatesfamichel638
      @abebatesfamichel638 3 месяца назад

      Please ,phone number yabatachin yemtaku kehone betlkulne be Egzabher sem eteykalhugne

  • @user-ui5em4iz8p
    @user-ui5em4iz8p 4 месяца назад +1

    ከታሰርንበት ከሰይጣን ወጥመድ እንድንድን የድንግል ማርያም ፀሎትና ምልጃ አይለየን ሁላችንም የመዳኛ ቀናችንን እግዚአብሔር ያቅርብልን

  • @lideya3307
    @lideya3307 4 месяца назад

    አባ ለነውም አስቡኝ በፀሎት በእመቤቴ መለተ መድህን ነኝ

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 4 месяца назад +2

    .ቸሩመድሐንያለም ይቺን የፈዉስ ቀን ፍቀድልኝ አባቴ በፀሎት አስቡኝ በጣም ቢወጣ ቢወጣ የማያልቅ በምግብ የገባ መተት አለብኝ አረብ አገር ነዉ ያለሁት ስልክ ለመደወል ሣየወት ያስፈሩኛል ወይኔ ኸለተሠመአት ብለዉ አስቢኝ አባቴ እመብርሐን ድረሽልኝ

  • @AziyaHussain-nc3iw
    @AziyaHussain-nc3iw 4 месяца назад

    Amen [3]

  • @wudemedia
    @wudemedia 4 месяца назад +2

    እልልልልልልልል እንዃን ደስ አለሽ እህታችን ወንድማችንም አባታችንም ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ እንወድማችን ያሉ አባቶች ያብዛልን እግዚአብሔር ይመስገን ሀገሪችን ዳር እስከዳር ይዳን እንዳን ልበንፁህ ያርገን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ👏👏👏💒

  • @promobile83
    @promobile83 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-si6uh2qy6l
    @user-si6uh2qy6l 3 месяца назад

    Fetare yimsegen❤❤

  • @hiwottesfay1583
    @hiwottesfay1583 4 месяца назад

    አባቴ በፀሎት አስቡኝ እኔም ተጨንቄያለው ለመምጣት አስቡኝ

  • @bjw12
    @bjw12 3 месяца назад

    ሰላምናጤና ለቄስስ ሄኖክ ተፈራ

  • @MershaYmer
    @MershaYmer 4 месяца назад +1

    አባታችን ፀጋዉን ያብዛለወት በእዉነት ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጠወት

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no 4 месяца назад

    ❤❤❤

  • @BeruTebebu
    @BeruTebebu 4 месяца назад

    Egzer edmena Tena yistot

  • @SarahSarah-vn8uy
    @SarahSarah-vn8uy 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @Almaz-g2u
    @Almaz-g2u 3 месяца назад +1

    Abatachn enate ba gater betam kebad yehone sekay lay nat ka rajim gize jemiro mnm bitsera ayamriletim destegna hona atawukm mabasachet ka abatachn gar kagna gar matalet nw ena demo yalehut addis Ababa nw meskerem lay TB tamime eza nabr madhanit yechereskut la 6 month bezi werat wust betam eyatetalachgn nw yihen wer mulu yasalefkut yihe negr weda aydelem bemalet zim elalew ena demo endazi aynet bota mawused betam efelgalew gn lij sela honkugn mnm mareg alchalkum berase becha etselyalew yene sem welayita selase nw tseliyulign abatachn adera

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg 4 месяца назад

    መመህር አብ ሊብያ አልኩ ሕምመ ናይ ተምቅተይ ሄዋን በማረያም 😭ዘኽርን

  • @ftawwftwww2822
    @ftawwftwww2822 3 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @adhanethabteyes6686
    @adhanethabteyes6686 4 месяца назад

    ❤❤❤abtachen bxlotch asebn welt medhen belch asebn nay rgman en zemto altayz alni tecgerkt

  • @lamiryesilaselij9027
    @lamiryesilaselij9027 4 месяца назад

    አባቴ እኔም ሀጢያተኛ ልጆት ነኝ በማህፀን ህመም እሰቃያለው ሀኪቤት ሄጄ ኦፕርሽን አሉኝ እኔም በሰሀገር ኦፕርሽን አሎንም ብዬ በፀበል በእምነት በቅብአ ቅዱስ እየተጠቀምኩ አለው አሁን ግን ትንሽ ህመሙ እየከፍብኝ ነው አባ
    እህት ጎርጊስ ነኝ በፀሎት አስቡኝ

  • @RyHj-vu4rx
    @RyHj-vu4rx 4 месяца назад

    ,የተዋህዶልጆች.ሰላማቹህ.ይብዛ.እስኪ.አርጋኖን.እና.መዝሙረ.ዳዊት.መፀሀፍ.ፈቶላኩልኝ.በአዛኝቶ.ላዝነበረ.ስደትነኝ.አባ.እድሜ.ይስጠወት.ወለተ.ስላሴ.በፀሎት.አስቡኝ

    • @SelameSelam1621
      @SelameSelam1621 3 месяца назад

      ቴሌ ግራም ነይ ቤተ ሳይዳ ብለሽ ያመጡልሻል

    • @RyHj-vu4rx
      @RyHj-vu4rx 3 месяца назад

      ኧሸ

  • @user-dl3ww4rh4q
    @user-dl3ww4rh4q 4 месяца назад

    አባ እኔንም በፆሎቱህ አስቡኝ

  • @AdoniyasMamush
    @AdoniyasMamush 2 месяца назад

    Aba bsolot asbun weltsy blacu

  • @genetyedegelmaryamlijyedeg8811
    @genetyedegelmaryamlijyedeg8811 3 месяца назад

    abata lenam yetlyulgi ehit mariyam belew wed 3 amet hongi goraroyn yezgagal tolet sat betam yebsgal yaslgal west yeblagal
    jeroya westm betam yeblagal besdt new yalhu betolet asbogi abata😢

  • @abebatesfamichel638
    @abebatesfamichel638 3 месяца назад

    Amlak ymsegen

  • @janetmascake6727
    @janetmascake6727 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን የደረሰልሽ ፈጣሪ ነው ያዳነሽ እግዚአብሔር ነው

  • @ሰላምየማርያምልጅ-ዀ6ፈ
    @ሰላምየማርያምልጅ-ዀ6ፈ 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ላንች የደረስ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ቀሲስ 🥰🥰🥰

  • @Alayu-sq4fu
    @Alayu-sq4fu 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ላንቺ የደረሰ ለሁላችንም ይድረስ አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ያድልልን ❤❤❤

  • @bisratgrmay8102
    @bisratgrmay8102 4 месяца назад

    Egziabiher ymesgen ellllllllllll ellllllllllll ellllllllllll Abaye bxega btienn yenurlen bexelot hasbuni Absera Mehretab Gebretatyos Yohanns Lidya abakh abaye bexelot hasbuni

  • @asiratabdo1250
    @asiratabdo1250 4 месяца назад +1

    Ba tsolot asibun abbatachin

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw992 4 месяца назад

    መምህሬ በፀሎት አሰቡኝ ወለተ ኪዳን ብላችሁ🙏🙏

  • @user-oc3oo6tu3k
    @user-oc3oo6tu3k 4 месяца назад

    Egzabher yemsegn enanme ba tlotachu asebg welta geyorgise neg

  • @ገኒእህተማርያም
    @ገኒእህተማርያም 4 месяца назад

    አባ እኔንም በፀሎቶ አስቡኝ ህይወቴ ተመስቃቅሎብኛል እህተ ማርያም ብላችሁ ❤❤❤❤

  • @tewabechtewabech5581
    @tewabechtewabech5581 4 месяца назад

    Egizabher yimasgan

  • @lemlemgesese2475
    @lemlemgesese2475 4 месяца назад

    Are ebako abata enanim betseloto yasibugn asikale mariyam bilewu

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd 4 месяца назад

    መቼና ምን ሰአት ላይ ነው ስልካቼውን የምናገኜው ስንደውል የሚያነሱልን የምታቁ መልሱልኝ

  • @user-cd2wn4cf1q
    @user-cd2wn4cf1q 2 месяца назад

    ስልካቸው ላኩልኝ እባካችሁ

  • @hiwottesfay1583
    @hiwottesfay1583 4 месяца назад

    ስልክ ቁጥር የምታቁ ንገሩኝ አባን ማግኛት ፈልጌ ነው ቢያንስ ለቦታው እንድበቃ

  • @123titi
    @123titi 3 месяца назад

    Can someone message me he’s phone number ?

  • @Exodus-hv3lr
    @Exodus-hv3lr 4 месяца назад +8

    አባታችን በደቡብ አፍሪካ ነው የምኖረው፡፡ ወልደ ፃዲቅ ብለው ይፀልዩልኝ፡፡ እድሌን የሚዘጋውን የጠላት መንፈስ ይሰሩልኝ አሜን፡፡

  • @ZdKebede
    @ZdKebede 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hiwottesfay1583
    @hiwottesfay1583 4 месяца назад

    አባቴ በፀሎት አስቡኝ እኔም ተጨንቄያለው ለመምጣት አስቡኝ