ማይባር ሀይቅ ድምጥ የለውም!!! ማሩ ባላገሩ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 ноя 2024

Комментарии • 268

  • @Neu-j5z
    @Neu-j5z 3 года назад +48

    ከዘረኝነት ከጥላቻ ነጠ የሆናችሁ የኢትዮጵያ ወዳጆች ሰላማችሁ ይብዛ🇪🇹ኢትዮጵያዊነት ደም ነው🇪🇹ኢትዮጵያዊ ነት ኩራት ነው🇪🇹💓

    • @deesdoos6676
      @deesdoos6676 3 года назад

      አሜን

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 3 года назад

      ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉ💓💚💛💓💚💛💓

  • @ዑሙዓነስነኝየቦረናዋየገነ

    ደግነት እና ውበት ወሎ ነው ያለው አላህ ሠላም ያድርገው

  • @የሴቶችቅሬታሰሚሪም-ኈ7ሠ

    እረ ማሩ በህግ ነሀሴ ላይ የቀረፅከውን ቪድዮ በጥቅምት አትፖስትልን ሌላው ሀይቁ ደስስ ይላል ይሄን ሁሉ መንገድ ተጉዛችሁ ማይባር ደረሳችሁ ጎበዞች

  • @ዑሙዓነስነኝየቦረናዋየገነ

    ሀገራችን ኢትዮጵያ ውብ ነሽ ሰላምሽ ይመለስ ውበት በወሎ ላይ ነፍ ነው እኮ

  • @Tube-wm4dl
    @Tube-wm4dl 3 года назад +7

    ውድ የባላገሩ ዩትዮብ ቤተሰቦች የነብያችን ሶለላሂ አለይሂ ወሰለም ኡመቶች ከንግግሮች ሁሉ በላጩ የአላህ ቃል ቁርአን ነው አንድ ሀርፍ ካነበበን አስር ሀሰና እናገኛለን ኑ !
    ከአልቃኢዳቱ ኑራንያ ጀምረን ቁርአንን በተጅዊድ አስተካክለን እንቅራ ???? ፕሮፋይላችንን ጫን ብለው ይቀላቀሉ

  • @abebeamha9519
    @abebeamha9519 3 года назад +18

    ጎበዝ አገርን አካባቢን ማስተዋወቅ አንድ ትልቅ ኢንቨስተር ማለት ነው። ከትልልቅ ከተሞች እርቀቱን /geographical location ብትጠቅስ መልካም ነው

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 3 года назад

      ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉ💓💚💛💓💚💛💓😍😍😍

    • @1hagerachin
      @1hagerachin 2 года назад

      He does say it is 25km from Desie at 8:55

  • @kbetwollo3337
    @kbetwollo3337 3 года назад +3

    ዉቢቷ ሀገሬ አላህ ይጠብቅሽሽሽሽሽሽ

  • @shamsahmed9334
    @shamsahmed9334 3 года назад +3

    ማሩዬ ያገሬ ልጂ እዴት ነህልኝ አገሬ ሥላምሺ ይብዛ ይሄን ይመሥል ሀገረ የዋህሆችና አፈረ ሥሆን ብሎ እንግዳ ተቃባይ ህዝብ የጦረ አውድማ ሆኖ ተሠዶ ማየት የሚያሣምና የሚያሥከፋ ነገረ የለም ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @kasuchesu2781
    @kasuchesu2781 3 года назад +10

    ማሩዬ ማይባርን በደምብ ነው የማውቀው ከሱ ባሻገር ያለው ተራራን ዝቅ ስትል ሀራ ወበሎ ይባላል አቦ ሸጋና መልካም ህብረተሰብ ነው ያለው ለእንግዳ ያላቸው መስተንግዶ ልዩ ነው

    • @ነኝስደተኛ
      @ነኝስደተኛ 3 года назад +1

      የሰፈሬ ልጅ ሀራ የት ነሺ

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 3 года назад +1

      ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉ💓💚💛💓💚💛💓😍😍😍😁

    • @kasuchesu2781
      @kasuchesu2781 3 года назад

      @@ነኝስደተኛ ሀራ ወበሎ ይጃራ

    • @bdb6783
      @bdb6783 3 года назад +1

      ማሻአሏህ

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 3 года назад

      @@bdb6783 ደምሩኝ

  • @maybarproduction
    @maybarproduction 3 года назад +2

    አብሮ የመስራት ዕድሉን ብናገኝ ከዚህ በላይ በጣም በተደራጀ ሁኔታ የመስራት አቅሙ ይኖረናል፡፡

  • @nebilatube5713
    @nebilatube5713 3 года назад +1

    ዋዉ በጣም ያምራል አገሩ ጥሎብኝ አረንጓደ እወዳለሁ💚💛❤

  • @ሪምነኝቲማቲሟ-ቸ8ሐ
    @ሪምነኝቲማቲሟ-ቸ8ሐ 3 года назад +4

    ወይኔ አልቡኮን አወቃታለሁ ዋወወወ ድሰሰ የምትል ሀገረ ናት ለምለም ሀገረ ናት

  • @Wubitethiop
    @Wubitethiop 3 года назад +4

    መንግስና ኢንቨስተሮች ቢነቁ...ጥሩ ነው። እናንተ ቀድማችኋቸዋል።#bravo 👏👏👏

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 3 года назад

      ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉ💓💚💛💓💚💛💓😍😍😍😍😍

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 3 года назад +1

    አየማሩ ጎበዝ እምየ ኢትዮጵያ ለምለምናትኮ ሀገራችን ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስልን የሀገር ባዳወችን ከምድር ያጥፍልን ፍትህህህ ለሰሜንወሎ ለገራገሩ ምንም ለማያቀው የዋሁ ገበሬ ፍትህህህህ በሳኡድ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችንንንንን

  • @የዘሜእህት
    @የዘሜእህት 3 года назад +1

    እኔ ባላውቀውም የእናቴ ሀገር ነው እድል ካገኘሁ አያዋለሁ ኢሻአላህ በኢዝኒላህ

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 3 года назад +7

    የዘንድሮ ተመራቂ ተማሪዎች ያቀረቡትን ልዩ የበገና መዝሙር ይዘናል ይቀላቀሉን!!!

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 3 года назад +12

    ማሩ አገሩማስተዋወቁ ጥሩ ነገርግን ዶሪህ ያልከው ሽርክና ባአድ አምልኮ የሚፈፀምበት ቦታ አለ እዚህቦታመታችሁ ሼህአሉብላችሁየምትመጡ ባአድ አምልኮ ነው ሀራም ነው ሰምታችሁላ

    • @lubabaasfaw846
      @lubabaasfaw846 3 года назад

      ልክነሽ ማሩየ ሙስሊምንወይም ሸህሚባል ስለማይመለከት አደራ ሽርክነው ፀበሉንም መዳኒትነቱካልተረጋገጠወይምመሥፈርቱካልተሟላ ክልክልነው እናተጠንቀ ቅ

    • @lubabaasfaw846
      @lubabaasfaw846 3 года назад +1

      ነገርግን ተበድለናል የሀብታምደሀ ሆነ ን ወላሂ እጓጓነበረ ህዝብእንዲያይናእንዲሠማራበት ናባህላቸውንጠብቀውእንጠቀምበት ፠ድገምልንደሞ

    • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
      @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 3 года назад

      @@lubabaasfaw846 ኢንሻአላህ ወደፊት አይቀርም ውዴ

    • @neimawollyew6377
      @neimawollyew6377 3 года назад

      አላህ ያሳውቃቸው

    • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
      @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 3 года назад

      @@neimawollyew6377 አሚንንውዴ

  • @allapp9402
    @allapp9402 3 года назад

    ማሩ ያገሬሠው አማን ነህ አልብኮን አልፋለሁእኔም ደሥሥሥሥ ሢልአገራችን እኛ ከዚህ ደርቅአገርገብተንለምለምሀገር አናይምንም ለምለምየማይታይበትአገር

  • @kidistabera4699
    @kidistabera4699 3 года назад +5

    አይ ማሩ ስታስቀኝኮ 🤣🤣😀

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 3 года назад

      ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉ💓💚💛💓💚💛💓

  • @ashenafienyew7273
    @ashenafienyew7273 3 года назад +2

    ማሩ ማርያምን እንዴት እንደምወድህ

  • @ሳአዳሙሀመድሀሰን
    @ሳአዳሙሀመድሀሰን 3 года назад +6

    ማሩ ባላገሩ ኑርልን አዝናኛችን በዚያውም ትምህርት አለው አይ ኢትዮጵያ ታምር ነበር ግን ጠላት በዛባት ያረብ ከጠላት አይን ያውጣት

    • @ሀዩYouTube-d7s
      @ሀዩYouTube-d7s 3 года назад +1

      አሰላም አለይኩም ሰላማችሁ ብዝት ይበል ውድ የኢትዮጵያን

    • @ሀዩYouTube-d7s
      @ሀዩYouTube-d7s 3 года назад

      እስኪ በቅንነት ሸብ እጉገኘ ማሮቸ ስወዳችሁ

    • @ሳአዳሙሀመድሀሰን
      @ሳአዳሙሀመድሀሰን 3 года назад

      @@ሀዩRUclips-d7s ሂጀነበር ከቤትሽ ውደ

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 3 года назад

      ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉ💓💚💛💓💚💛💓😍😍😞😍😍😍

  • @procell803
    @procell803 3 года назад

    አገራችን ስታምር ሁሌም ተከብራ ትኑር መዋደዱን አብዝቶ ይስጠን ወጦ ከመቅረት ይሰውረን ማነውግን እንደኔ አገሩ የናፈቀው ማሩ ሁሌም አዲስ ነገር ነው የምታሳየን ኑርልን

  • @ለሁሉምአላህአለ
    @ለሁሉምአላህአለ 3 года назад +5

    ማሩ አየጠፋህ ነው ዋ! ልናፈቅ ብለህ እንዳትረሳ መልክቴ ነው ወንድም አለም

  • @አሚየወሎዋ
    @አሚየወሎዋ 3 года назад +1

    ማሻአላህ በጣም ያምራል አቤት ውበት ብሎ ዝም ነው ሀገሬ ሠላምሽ ይብልኝ

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg 3 года назад +1

    ሀገሬ በጣም ቆንጆ ናት ሰላሟን ፈጣሪ ይመልስላት ማሩየ እናመሰግናል

  • @ababaratou2484
    @ababaratou2484 3 года назад

    ሀገሬ ኢትዮጵያ ተፈጥሮ ያደለሽ እናመሰግናለን✅👍👍👍👍👍👍👍

  • @meryemtube3653
    @meryemtube3653 3 года назад +2

    የሸርክ መአት አሙስለጂማት ሀሀሀሀ አስታግፊረሏህ

  • @zufsnyemer79
    @zufsnyemer79 3 года назад +1

    ማይባር ማሻአላህ አገራችን እዴትያምራል

  • @sofihabashawittube5994
    @sofihabashawittube5994 3 года назад +3

    ወይኔ ሀገሬ ማይባር እሥኪ የማይባይር ልጆች ብቅ በሉ እሥኪ ብቅ ብሉ ልያችሁ

  • @hiruttefra6996
    @hiruttefra6996 3 года назад +4

    እንዴት ያምራል ቦታው

  • @wubit3304
    @wubit3304 3 года назад +1

    መሩ አንደበትህ ጣፋጭ ነዉ

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 3 года назад

    በርታ ወድማለም እኛ በሀገራችን ብዙ ነገር ፈጥሮልናል ጌታ አለማወቅ እጂ እከካም ያረገን

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw 3 года назад +2

    ጀግናው ማሩ አስግራሜ ቦታና ትውና ነው

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 3 года назад

      ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉ💓💚💛💓💚💛💓😍😍😍😍😍

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 3 года назад +1

    ሀገሬ ማይባር ♥😍

    • @eijleeij
      @eijleeij 3 года назад

      ኢንሻአላህ እንሰራበታለን ሀዩቲ አገራችን ሰላምይሁንና

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 3 года назад

      ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉ💓💚💛💓💚💛💓😍😍😍😍😍

  • @mesirayakobo1424
    @mesirayakobo1424 3 года назад +2

    እዴትአባቱያምራን👍👍👍ማርየ

  • @sumaytube7446
    @sumaytube7446 3 года назад

    ሀገሬ ሰፈሬሰላምሺይብዛ

  • @tijiasefa9218
    @tijiasefa9218 3 года назад +2

    😍ሲያምር ታዲያ መች አወቅንበት አይ ሀገሬ😍

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 3 года назад

      ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉ💓💚💛💓💚💛💓

  • @famitube6801
    @famitube6801 3 года назад +1

    ነብዩ ስለላሁ አለይሂ ወሠለም አን ሀድሥ ብታቁ አሥተላልፉ ብለዋል ኑ እንማማር ፈታ እያላችሁፈትዋ 👈ጥያቄና መልሦቹ 👇አድሥ የተለቀቀ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ቤተሠብ ሁኑ ኢሥላማዊ ጥያቀረና መልሥ ቁረአን ታገኛላችሁ 💐👆🙏ሙሥሊሞች አይታችሁ እዳታልፉ☝ፈ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 3 года назад

    እናቴ ኢትዮጵያ ስታምራ እኮ ምን አለበት ለአገርችን ስላም ብትሆን ምን አለበት እንኳን ኢትዮጵያ የውጭ ስው እንኳን ብዙ ይጓበኘት ናበር

  • @admasugetahun9889
    @admasugetahun9889 3 года назад +1

    ማሩ በርታ ምርጥ ስራ ነው

  • @rhimasied5050
    @rhimasied5050 2 года назад

    ማሩየ.አመግናለሁ.አገሬን.አሳየከን

  • @worknehassefa1373
    @worknehassefa1373 3 года назад

    አሁን አንጀቴ ራሰ። ማሩዬ እግዚዓብሄር ይስጣችሁ። ይሄንን አካባቢ ጠንቅቄ አዉቀዋለሁ። አያት ቅድመአያቶቼ የዚህ አካባቢ ተወላጆች ናቸዉ። እርስታችን ሁሉ ከዚህ ጀምሮ ፈላና ሜዳ፣ ሰኞ፣ ደጋጋ፣ ወንፈጭ ሁሉ ይደርስ ነበር። በደርግ ከተወረሰ በኋላ እንደ ባዕድ ጎብኝዎች ሆነን ቀረን። ለማንኛዉም ማይባር በአጉል እምነት ምክንያት አጠገቡ የሚደርስ የለም። የማይባሩ ሸህ ገዝተዋል እየተባለ ህዝቡ እየፈራ አጠገቡ አይደርስም ነበር። በዚህ ሚዲያ ጽፌ ስለማልዘልቀዉ በግርድፉ ይሄን ያህል ካልኩ ይበቃኛል። እናንተ ግን ከፍያለ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ።

  • @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ
    @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ 3 года назад

    ማሩዋ እድህ አገረን ማስተዋወቅ ጡሩ ነው
    💚💛❤💪💪

  • @uamamarali4794
    @uamamarali4794 3 года назад +7

    ሰነፍ ማህበረሰብ ነው ወላሂ እንደት መስኖ።አይዘሩም. ሸንኮር አገዳ ሽንኩርት ካሮት ብዙ ነገር ይሰራል እኮ

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 3 года назад

      ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉ💓💚💛💓💚💛💓😍😍😍😍😍

    • @anshamohammed4651
      @anshamohammed4651 3 года назад

      ሰነፍ ሁነዉ አደለም መንግስት ወስዶታል ለትምህርት ቤት

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 3 года назад

      @@anshamohammed4651 ደምሩ

    • @anshamohammed4651
      @anshamohammed4651 3 года назад +1

      @@keneanofficial4914 መጀመሪያ በራስህ ስም ክፈት ምን በሌብነት አካዉንት ወይም ስም አመጣህ

  • @gfhhgh1300
    @gfhhgh1300 3 года назад +1

    ማሩ፡ጎበዝ፡አገራችን፡በድብ፡አስተዋዉቅ፡መገን፡ዉሎ፡

  • @Abdellah_tq4yt4cc4k
    @Abdellah_tq4yt4cc4k 3 года назад +1

    ቁረአን ማዳመጥ መቅራት ለምፈልጉ ፕሮፋይሉን በመጫን ተቀላቀሉ አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @Eman-th8tq
    @Eman-th8tq 3 года назад

    መሻላህ መሩየ እደት ያምራል በአላህ ተናፍቀሀል ለምን ነው የምጠፋው

  • @ወሎሀይቅይቶብ
    @ወሎሀይቅይቶብ 3 года назад

    ሰላም ለሀገራቸን ክብር ለሰዉልጂ
    አገራቸንን አላህሰላም ያርግልን ዘርኝንት ይጥፊ

  • @Xzsa-ww4pf
    @Xzsa-ww4pf 3 года назад +1

    ወይሀገሪማይባር

  • @frealemu3490
    @frealemu3490 3 года назад +2

    ማርዬ መጣ የኔ ሸበላ

  • @zeynebmohammad2957
    @zeynebmohammad2957 3 года назад +1

    ወይ መይባር

  • @anshamohammed4651
    @anshamohammed4651 3 года назад

    ተማሻረክ አላህየ አወጣኝ አልሀምዱሊላሂ ሁሉም ዉሸት ነዉ ማለት አይጨምርም ዉሀዉ ስማር ስንዋኝበት ነዉ ያደግነዉ

  • @sumaytube7446
    @sumaytube7446 3 года назад

    አሳ እንበላነበር ግን እንዳለዉምጅንአለብለዉ ያስፈራሩናል በነገራችላይ የዉሀዉ አፈጣጠርእራሱ ተአምርትነዉ እናም ጥንቃቄ ያስፈልጋል ዉሀዉ የፈለቀበት ሚስጥርእራሱ ሲወራ ያስፈራል

  • @mhandyimer8038
    @mhandyimer8038 3 года назад

    ጎበዝ

  • @madinayousif1227
    @madinayousif1227 3 года назад

    አገራችንለምለሞአላህሠላሙንያዉርደአሁንዪህንበሀርአሣዉእያጠመዱቢጠቀሙበት።ሠዉመቸዪሸገራል።ሁሉምነገርሣይታወቅበትነዉእጂ።እዴረብአገርብት

  • @yenegenmanyawqal5330
    @yenegenmanyawqal5330 2 года назад

    ማርዬ አልብኮ መጥተህ ሳልመኔንሳታይ ሄድክ?ስንት አድናቂዎችህ እዬጠበቁህ።

  • @wolloethiopia8195
    @wolloethiopia8195 3 года назад

    ማርየ ሀገሬን ስላሳየኽኝ በጣም ከልብ አመስግናለሁ።እስቲ በታች ማይባር በበሩ ዝለቂ ምን አረንዛ ሆድ ነሽ ሰው እማናፍቂ
    አይስደት አሁንስ ከስደቱ ይባስ የሀገሬ ሰላም
    ነሳኝ ጧት ማታ ሰላም ለሀገራችን ያርብ
    ማሩየ ከልብ እናመስግናለን በእኔ እና በሀገሬ ስም ማሩየ ክበርልን

  • @agerechanal8361
    @agerechanal8361 3 года назад

    Maru mrtsew❤️❤️🇪🇹🇪🇹👍👍

  • @mikichannale7238
    @mikichannale7238 3 года назад

    ማሩ አሚሮየን ፍታ የማደርገው ባንተ ነው ሙድህ እዴት እደሚመቸኝ

  • @kamilahmed5040
    @kamilahmed5040 3 года назад

    መንግስት ፓምፕ ሌሎችንም ቁሳቁስ በመርዳት ይህን የውሀ ሀብት ለጥቅም ማዋል አለበት በእርግጥ ማሩ ባላገሩ እና የስራ ጓዶቹ የሚመሰገኑ ሀገር ወዳድ ናቸው ሳላመሰግን አላልፍም በርቱ ሀገራችንን ወገናችንን ባገኘነው ሁሉ ለመርዳት ለማንቃት እንስራ ማሩ እውነትም ደግነው ብዙወች ፊልም ላይ ደግሆነው ተግባራቸው እምቧይ ስንቶቹ ከንቱወች አሉ ገንዘብ ያግኙ እንጅ ለሀገራቸው የማያስቡ ከማሩ ይማሩ ታንኪው ማሩ

  • @selamshimels5296
    @selamshimels5296 3 года назад +1

    ወይ ማሩየ እዚህ ቦታ በልጅነቴ ሂጃለሁ

  • @እሙኢክራም-ጀ2ቀ
    @እሙኢክራም-ጀ2ቀ 2 года назад

    ማሩየ ሰብ አደረኩህ ሀቢቢ አልብኮየ🇪🇹🇪🇹😕;

  • @መሬምገራዶ
    @መሬምገራዶ 3 года назад +1

    የዛሬን አያድርገውና ማይባር ውሃ ካልሄድ ብየ ሳለቅስ አድሬ እናቴ ወሰደችኝ እየተቦጫረኩ ነበር የታጠብኩት

  • @anshatube
    @anshatube 3 года назад

    አብልኮ አገሪ በጣም ታምረለሽይ

  • @ynmare9910
    @ynmare9910 3 года назад +1

    መሬት ይሰጠን መናፈሻ እንስራ

  • @hayatahmed1170
    @hayatahmed1170 3 года назад +2

    አይልጅነት፣ለካታጠብንበት፣ማይባር

  • @ዑሙዓነስነኝየቦረናዋየገነ

    ማር ሸርክ ነው የመስጅዱ አታማሀኙ እኛን አይወክልም ሆሆሆሆሆሆ

    • @abebekebede9224
      @abebekebede9224 3 года назад

      እናትሽን ልብዳት

    • @abebekebede9224
      @abebekebede9224 3 года назад

      @@ዑሙዓነስነኝየቦረናዋየገነ ለራስሽ ልቦና ይስጥሸ ሰዉ ፔጅ ዉስጥ ገብተሽ እየተሳደብሽ ልቦና ይስጥህ ትይያለሽ ማፈሪያ ቆሻሻ ርካሽ

    • @FafiTUBE-y7u
      @FafiTUBE-y7u 3 года назад

      @@abebekebede9224 🙄🙄🙄እናትአትሳደብም

  • @fantahunyegiorgislij
    @fantahunyegiorgislij 3 года назад +1

    ማርዬ ጠፍተህብኝ ነበር እኮ!!!

  • @aletasebarage5223
    @aletasebarage5223 3 года назад

    የኔ ጀግና ኑርልኝ

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    ማይባር ሀይቅ ውሀ እየተቤጫረኩኝ ያደኩበት አገሬ ማይባር ሀይቅ ስወድሽ

    • @aloyayimam8233
      @aloyayimam8233 3 года назад

      የት አካባቢ ነሽ ማር ነይ እንተዋወቅ

    • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
      @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 3 года назад

      @@aloyayimam8233 በየት ላግኝሽውዴ እኔማ እዛቹ ከሀይቁዋበላይ

    • @fsrdes9656
      @fsrdes9656 3 года назад +1

      @@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ የነሽ

    • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
      @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 3 года назад

      @@fsrdes9656 ትውልዴማ እዚች የምትያት ሀቅስርነኝ ያለሁት ሳውድ

    • @Abc-nc8rh
      @Abc-nc8rh Год назад

      @@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ እኔምአልብኮነኝውደነይእንተዋወቅ

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 3 года назад

    እንኳን ደህና መጣህ ማሩ የሳቄ ምንጭ

  • @hanielaminu5970
    @hanielaminu5970 3 года назад

    ሀሪፍ እይታ ነው ደስ ይላል ማራችን

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 2 года назад

    ዋውውው

  • @negahtube782
    @negahtube782 3 года назад

    ዋዉ ዉሀዉ ሲያምር

  • @አለሀምዱሊላአላኩልሀል

    ሰላም ሰላም ማረየ ምን ነው ጠፍህ እሳ

  • @ኢትዮጵያመመኪያ
    @ኢትዮጵያመመኪያ 3 года назад +1

    ማይባር በጣም ጥልቅ ነው ወደታች ያስፈራል

  • @anshamohammed4651
    @anshamohammed4651 3 года назад

    አገሬ የኔዉብ

  • @ahiytemuhimdmuhimd6592
    @ahiytemuhimdmuhimd6592 3 года назад

    እኔምለው ማሩ የከተማልጂ ምሁር ነው የረቀቀ ሣት አለማለቱ ሢዋራ እኮ እልም ያለ ገጠሬ እንኮ እንደሡ አያዋራም

  • @meryemtube3653
    @meryemtube3653 3 года назад +1

    ማይባር ወደየት ነው???

    • @fafi1646
      @fafi1646 3 года назад

      ደቡብ ወሎ ደሴ ዙሪያ

  • @amanawit1598
    @amanawit1598 3 года назад

    ቆይ፡ወሎ፡ይህን፡ይዞ፡የተራበው?

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ 3 года назад

    ዋውውው ደስሲልቦታው

  • @ahmedasen3630
    @ahmedasen3630 3 года назад

    ማሩ ባላገሩ ለምን ድምጥ አያሠማም በሳኡድ አረቢያ ለሚሰቃይ ወገናችን🤔

  • @abduahamed3254
    @abduahamed3254 3 года назад

    ኢትየጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 2 года назад

    ማሩየ ወሎየው

  • @fafilove3444
    @fafilove3444 3 года назад

    አመስግናለሁ

  • @መልካምስራለራስነው-ኸ6ገ

    በአካል አይቼዋለሁ

  • @meryemtube3653
    @meryemtube3653 3 года назад +1

    ማሩዪ እደትነህ

  • @wessenliben7656
    @wessenliben7656 3 года назад

    ማሩሩሩዋዋዋዋ እንዴነህ አቦ ደህናነህ ወይ ማሩ

  • @rhmatrhmat7925
    @rhmatrhmat7925 3 года назад

    ማሩየአገሬንአሳየህኚአመስግናለሁ

  • @mahitube7604
    @mahitube7604 3 года назад

    Yemariye betesebochi demerugn enidemameri

  • @ESU05
    @ESU05 3 года назад

    አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዓመት ያምጣልን:::

  • @የወሎልጂያቀስታዋ
    @የወሎልጂያቀስታዋ 3 года назад +1

    ከየትብቅአልክ

  • @anshamohammed4651
    @anshamohammed4651 3 года назад

    የዛሬን አያርገዉና እንዋኝበት ነበር

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 3 года назад +2

    ማሩየ welcome!!

  • @rahmetkebede8010
    @rahmetkebede8010 3 года назад

    ሲያምር

  • @halimaabuyetessema2401
    @halimaabuyetessema2401 3 года назад

    አልብኮ ሀገሬ ማይባር

  • @yonasgerma3354
    @yonasgerma3354 3 года назад

    Agere ethiopia 🇪🇹❤❤

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 2 года назад

    የት ሀገርነው

    • @afi5295
      @afi5295 2 года назад

      ወሎ ደሴ ዙሪያ አብልኮ ወረዳ

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 3 года назад

    መዝናኛ ቢሰራለት ብየ ተመኘሁ

  • @بيلالحابشي
    @بيلالحابشي 3 года назад

    ሠላም ማርየ