I think that tree is Odaa the sacred tree of Oromo, if this is found in Wollo it was used when Wollo was living under the Gadaa system. there is also one in Raya, its exactly the same. before 19th, specially before 18th century Wara Qallu, Wara Hemano, Wara Yejju, Wara Illu, Wara Babbo go under Odaa for a meeting, making peace with each other, or if the enemy was coming to them, Odaa is a place where they go to have a meeting to strengthen their power and unity. peace to all my Wolloyes, don't forget your history.
A Mexican cypress - Taxodium mucronatum in the village of Santa Maria del Tule is the thickest tree in the world with a diameter of 11.62 meters and a circumference of 36.2 meters. For a long time, there were questions over whether or not the cypress was a single tree, but DNA research showed that this was the cas
ላመነበት ያደርሣል ይላል አይ ያገሬሠዉ አላህ ከሺርክ ይጠብቀን ያረብ
ያኢላሂ አየ ገጠረ ቦታ እኮ በዝህ ሁኔታ ላይ ናቸው አላህ ከሽረክ ያላቃቸው ያረብ
🤣🤣🤣
የኔ ገራገሮች እፍፍፍ ከአንደበታችሁ የሚወጣው ከማር ይጣፍጣል ወሎ
ወሎ አላህ ሰላማችሁን ይመልስልን
አየሸርክ ሙስሊሞች አላህን ፍሩ እንጨት የምታምኑ ስለት ምናምን የለም እሱን እናንተንም የፈጠረውን አላህን ተገዙ
በጣም ጥሩ መረጃ ነው:: ለጎብኚዎች ክፍት ቢደረግ የገቢ ምንጭ ሊሆን ይችላል:: ለባእድ አምልኮ እንዳይውል ግን አደራ እንላለን::
በነገራችን ላይ በአለም ትልቁ ዛፍ ዙሪያውን 31 ሜትር ይደርሳል:: ከአለም አንድኛ ባይሆንም ከሌሎች አገሮች ጋር ሊወዳደር ይችላል:: ጥናት ይደረግበት::
Gash Mohammad
Akebabiw Dawa yasefelegenal kesherk Allah yetebeqachu
ማሩየ በረታ ሀገራችንን ሥላሣየህን በጣም እናመሠግናለን
ሱበሀን አላህ እደት መሀመድ ትብሎ በአላህ ያሻርካል
ወይ ሀገሬ ቃሉ በአላህ ላይ ከማሻረክ አላህ ያውጣችሁ አይይይይ😪😢‼‼
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጁኡን አስጎብኝው ሙስሊም ነው ግን ቢሳሉበት ያደርሳል ላመነበት አለ አላሁ ሱበሃነ ወተአላ በቁርአን ላይ ምን ብሎናል ሁሉንም ወንጄል እምራለሁ ከሽርክ በስተቀር ነው ያለን ከአላህ ውጭ መለመን አይቻልም እስኪ አስቡት ግንድን መለመን ግንድ ማለት አላህ የፈጠረው ነው ታዲያ ፈጣሪ እያለ ግንድን መለመን ምን አመጣው ዋ ነፍሴ በቀጥተኛው መንገድ ላይ የምሞት አድርገኝ ከሽርክ አላህ ይሰውረን
Don't forget to subscribe and like my channel
#ሼር #ሰብስክራይብ እያረጋቹ
ruclips.net/user/menzuma
Bete AMARA (WELO ) ye fikir ager yakoranal ye welo AMARA netachin 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
የወሎን ባሕልእና ማንነት ተክነኸል ወለየዋ ,;በርታልን
ወይ ሃገሬ ደስ እኮ ነው የምትለው እኳንም የተወለድኩብሺ ።
እረ ሙስሊሞች አላህንን ፍሩ ሱባሀን አላህ ዛፉንም ሰዉንም ፣ጅንንም ሰማይና ምድርንም የፈጠረ አንድ አላህ ነዉ ተሳል እያላችሁ አትጃጃሉ ሽርክ ነዉ በአላህ ያሻረከ ጀነት እርም ናት እባካችሁ ወደ እራሳችሁ ተመለሱ ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልንን በእራህመትህ ያአላህ መጨረሻችንን አሳምርልን ፣ሀቲማችንን አሳምርልንን ከአላህ ዉጭ የሚመለክ የለም አንድ አላህንን ብቻ ጥርት አድርገን እንመንን
አይእህቴ በኒአደምኮአላህንበበቻማምለክን አይፈልጉም ላላጡትስምደሞ መሀመድ አላህሂዳያይሰጠው ወንአኡዙቢላህ ኢነሽረከ ለዙልሙን አዚም እያለ
ክክክ በሉ የቱሪስት መስብ አስመዝግቡት ።ሠላም ለእምየ 🇪🇹
demrign wude
ያሳዝናል ህዝቤ በሽርክ ተጨማልቋል አላህ ሆይ እርዳን ቤተሰቦቻችን ከሽርክ አውጣልን አያችሁ በየቦታው ያለ ጉድ አላህ ሆይ ተውሒድን የበላይ አድርግ ሁሉንም ማህበረሰብ ሀቅን አሳውቅልን እርዳን ጌታዩ ያበናት እንደው ባገኛችሁት አጋጣሚ እባካችሁ ታገሉ እባካችሁ ያወቃችሁትን አሳውቁ እንድህ ሁኑው ወደ አኼራ ቢሂዱ ያሳዝናል በጣም !!!
demrign wude
ትልቁሽረክ በአለህ መጋረትነው
ወለሂ አለህ ይጥብቀን እህትዋ
የረብ አለህ☝☝
አሜን ያረብብብ
ማሩዬ አገርህን ባህልህንና ህዝቡን ለማስተዋወቅ የምታደርገውን ጥረት አደንቃለሁ ። በርታ ‼ ቢሆንም ግን በአለም ወፍራሙ ዛፍ የሚገኘው ሜክሲኮ ሲሆን ውፍረቱም 36.2 ሜትር ነው ።
ኢሄ የሚመለክ መንፈሥ ነዋ አምልኮ ሢቀር ፋሽኑን ቀይሮ ጁታ ቄሮ ምናምን እያሥባለ ደም የሚያፋሥሠው ቱ አጉል እምነት የአለሙ ጌታ ያውድምልን ሁሉም ኢትዮጵያዊ በአድ አምላክ ይመኑ ከዛነው ሠላምም እርዝቅም የሚወርደው።
ቃሉ ነው አገሬ እደነዉ እርጎዬ እደነዉ አናቤ እደነዉ ቆጠማ እደነዉ አዳሜ እደነዉ እሁዲት
Kk
@@ሠያ-ዸ1ቸ ምን ያሥቃል
መብቴ ነው
እኔም ቃሉ ነኝ ሀርቡ ♥😍
አናቤን አውቀዋለሁ እሁዲትን ቆጠማን እርጎየን አውቃዋለሁ
መኪን ይገርማል አውሊያው የዱአቦታነበር አላለም ክክክክ የጂብ ና የነበር መነሀሪያ ነው
አድናቂህነኝ ማሩ ጠክር❤❤❤
አመሰግናለሁ እህት
I think that tree is Odaa the sacred tree of Oromo, if this is found in Wollo it was used when Wollo was living under the Gadaa system. there is also one in Raya, its exactly the same. before 19th, specially before 18th century Wara Qallu, Wara Hemano, Wara Yejju, Wara Illu, Wara Babbo go under Odaa for a meeting, making peace with each other, or if the enemy was coming to them, Odaa is a place where they go to have a meeting to strengthen their power and unity. peace to all my Wolloyes, don't forget your history.
Zafum kegna! Moat probably may be Madagascar.is kegna too. Just shut up please!
@@tolaararssa2961 Im not talking about gonder , fesam.
ዉቢትዋ ሀገሬ ለምለሚቱ ሰላሙን ይመልስልን
እግዚኦ የተባቱ መሀነው ውይ ማሩ ስወድህ
አኡዙቢላህ ላመነበት ያደርሳል አላለም ያረብ ከሽርክ ጠብቀኝ ፈጣሪውን ቢያምን ያላሰበውን ይሰጠው ነበር ከሽርክ ያላቅህ
እምየ ተዋህዶ ዘላለም ኑሪልኝ 🙏🙏🙏
demrign bemni
እኔምለው። የሆነነገር ተሰርቶበት ሰወች ከውጭ አገረውስጥም ያሉት ለጉብኝት ይውላል 💚💛❤
አይ ሀገሬ አሁንም ሺርክ ላይ ናቹ
ሀገሬ ስላየሁት ደስ ብሎኛል
አናቤወች የት ናቹ
ወይ ጉድ ያሽራል አለ ወይ ያገራችን ህዝብ
demrign foziye
የኔ አባት ደሥ ሢሉ
ሰላም ማሩየ እንዴት ነህ የዛፋ መተለቅ የጥንት ነው በጣም ደሰ ይላል አካባቢው ማሩየ የአንተ እድሜ ሰንት ነው ማሩ የዛፋ እድሜ 800አመት ሆኖታል ብለህ ብለህ ምን አመጣህ ማሩ
አረቡ ለስለላ እንጂ ጫት ለመቃም ወይም ፀሎት ለማድረግ የመጣ እንዳይመስልህ የዋሁ ያገሬ ሰው ንቃ"ማሩ አልተቻልክም አታ በርታልኝማ
የገጠር ሰው እወዳለሁ የገጠር ልጅ ስለሆንሁ ይመስለኛል
ይህን የመሰለ ድንቅ ቦታ አውሮፓ ውስጥ ቢሆን የሆነ ስም አውጥተው ፓርክ ብለው ታላቅ መዝናኛ ያደርጉት ነበር
አላሕሖይ ያሐገራችንንሠላምመልሥልንያረብ ፍትሕ በሥኡድእሥርቤትለሚሠቃዩወገኖቻችን
Demrign wude
እሱቦታላይ መናፈሻ ቢያረጉት ቦታዉ ሲያምርዋዉ
ላሀዉለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ
አሰላሙአለይኩም ወድ ኢትዮጵያዊ// ጥሩ ቤትሰብ ጥሩባል ይስጣችሁ ወድ የሀግሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይብቃችሁ 🌷#በቅንነት #ቤተሰብ በመሆን# ይቀላቀሉ# እናመሰግን አለን🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
👍
ውይ አላህን ፍሩ ሙስሊሞች ሽርክ ነው
እረ የአላህ ስት አሊሞች እማስተምሩ እያሉ ዛፍም ይመለካል አላህ በቀጥተኛው ምገድ ያጥናን ያረብ
ገጠር ያሉት ማን ያስተምራቸዋል ብለሽ ነው እህት
እኞም ስንነግራቸው አይሰሙም ትናንትና ሄደሽ ምንአውቀሽይላሉ
አላህ ቀጥተኞውንመንገድ
ይምራ ቸው ያረብ
እረአላህይቆጣል በአላህማመንየበጃችኋል ሀራም
ማሩዬ እንኳን ሰላም መጣህ 🙏
ቪዲዮ ቶሎቶሎ ልቀቅልን 💚💛❤️
አይ የሀገሬ ሰው አላህ የህዲና በሮዶ ሲመታው ቅጠሉ የረገፈ ግንዱ የተሰባበረ አሁን እንኳን እስሩ ሆነው ስለእሱ ይሁን ስለማን እንደሚያወሩ የማያውቀውን ዛፍ ላመነበት ሁሉን ያደርጋል ይሉታል አላህ የህዲና አላህ ሱበሀነ ወተዓላ ከዚህ ሁሉ የጠራና የተብቃቃ ነው እኛንም ዝርያዎቻችንንም ከሽርክ ይጠብቀን
እድሀለቦታወችንካ አታቅርብልን እኛ እሚሻረክበት ቦታ ማጥፋትጅ ማስፋፋት አንፈልግም
ማሩ እኛ ሀገር ገብተሀል! አይይይይ ግንድ ምኑ ስለት ያደርሳል? አላህ ከሽርክ ያውጣን ከአላህ ሌላ ግንድ እያመለክን ሀገራችን ለአደጋ በቃች!! አኡዙ ቢላህ ሚነ ሽርክክ እረ እንንቃ
ኧረ በአላህአላህን ፍሩ ይህንን መሰል ፀያፍጅን አምልኮአታሳዩን የሚገርመኝ ሙስሊምሆኖ ይህንን ሲሰራ አዑዙቢላህ
የዚህን ሦስት እጥፍ የሚወፍር ዛፍ ሜክሲኮ ውስጥ ይገኛል። ለግንዛቤ ያህል
የት አገር ነው
ጥሩ ነው አስጎበኛችሁን
ጎግል ላይ እንዲመዘገብ አድርጉት
አኡዙቢላህ ባተ እጠበቃለሁ ያረብ
ክክክክ እኔምለዉ። ሥለዛፉ ዉፍረት መንግሥት ምንያድርግ
ከዚህ የበለጠ እኔ አይቻለሁ ያም እንደዚሁ የሚቅሙበትነዉ ያ የፅድ ነዉ
እር ማሩ ባላገሩ እኛንም ተተኪወችን አበርታታን እሲቲ
ቃሉ የደጋጎቹሁ አገር ማሩ ባላገሩ ይመችህ አቦ Like
አላህ. ከሽርክ. ያዉጣልን. ቤተሰቧቻችንን. እራሱን. ከምንም የማያስጥል. ግንዲ. እሱ. የፈጠረዉን. ሀያሉን. ጌታችሁን. እመኑ
አሚን
አረ ይደገም እዚህ ቦታ ተመችቶናል
አኡዙቢሏህ ይህ ሙሥሊምን አይወክልም እናም ሙሥሊም ነኑ የሚሉ ሠወች ላይ የባእድ አምልኮት የጎዳው
አላህይጠብቀንከሸርክ
መገን ማርዬ ጉዋደኛ አገኘህሥ በል
የት ነዉንገረኝ እኔ ማየት እፈልጋለሁ
አሚንየዋሁየውሎሰው፣፣ጥላታችሁይለቅየኔየዋህ
ኢናሊላሂ ውኢናሊላሂ እራጅኡን አላህ ይቅር ይበልህ ላመነበት ያደርሳል አላለም
Maruye Yesake Minch Xefahebegn Ekooo!!!?
አገራችንን ስላያሳየከን እናመስግናለን አናቤ አውሊያው ግንድ
demrign wolloyewa
አይይይይይይ😭 ያረቢ ቤተሠቦቻችንን ከሽርክ አዉጣልን
ውይ አገሬ ያለ ሽርክ እኮ
ውይ ማሮዬ ዉድድድድ ❤️❤️💪❤️
አኡዙቢላህ ሽርክ እጭ
መጣሁ
ጉድእኮአላህልቦናይስጣቺሁ ላመነበትያዲናልአላለም እጨትእኮነውእሚያድነውአንድአላብቻነውእሚታመነውእሱብቻነውኧርተመልሱክሺርክጥርቅምሱበሀንአላህ
ማሩ የሳቄ ምንጭ 😁
Zemaa
በአለም 1 ከሆነ ለምን ጊነስ ቡክ ላይ አይመዘገብም ገቤ ያመጣል እኮ
ጥሩ ስራ ይዠ መጥቻለሁ በቅንነት ቤተሰብ ሁኑኝ የምትወዱኝ ኑኑኑ ተቀላቀሉኝ
አየ ማርየ
ላመነበት ሽርክ አባባ ዛፉን ማን ፈጠረው ማን አቆየው አላህ መሆኑን አዘንጉ
Maruye
Welcome ማሩ ወንድማችን!!
demrign wude
demrign wude
እግሩን የሚያከው ነገር.....
ለቱርስት መስህብ ቢሆን የገቢ ምንጭ ይሆናል ለአምልኮነት እንዳይሆን ወላሂ ሽርክ ነው ተጠንቀቁ
Demrign wude
በጣምየገጠርሠዉ አያቁም ያመልኩበታል አላህይጠብቀን ከሺረክ ስራ ናፈሻ ቢደረግ ቦታዉ ያምራል
ላሀውለውላ ላመነበት ያደርሳል አላለም🙄🙄
አናቤ ዉድ ናፍቆኛል
እእረባክህ አውልያ እያልክ ሰው ጅላጅል ሰወች እንዳያመልኩበት ።
ሞንጭረናል ማሩየ
አየ ጉድ ዛፍን
ተስፋ አርት ነው እንዴ ካሜራ ማኑ?
የሚገርም ነው!!!
በስላሴ ስም ይህማ ሰይጣን የሚመለክበት ነው። እግዚአብሔር ይገስፀው
ኦ
አምልኮ ባእድ አታስፋፉ እባካችሁ እናተም ማስተማር ሲገባችሁ ይገርማል ለገንዘብ ተብሎ ህዝቡን አታሳስቱት እባካችሁ
Maru bertu Gin Dinachihun atakelakilut
Yenantewu zend YALUTIN akime dekama enatoch abatoch beteseb batekaly zeyiruachewu
ማሩዋ
ማርዬ፣ አልሰሜን ግባ በለው ሆነና ነው እንጂ በቦረና ወረዳ ደንቆሮ ደን ውስጥ ተማሪዎችና አስተማሪዎች ለጉብኝት በሄድንበት ጊዜ ትልቁ የዝግባ ዛፍ በሜትር ለክተነው 21 ሜትር ውፍረት እንዳለው አይተናል። ጊዜው የቆየ ስለሆነ በአሁኑ ወቅት ዛፉ ይኑር አይኑር አላውቅም። ማርየ፣ በአለም ደረጃ መባሉ በወሎያችን ወይ በሙሉ ወሎ ወይም ኢትዮጵያ ማለቱ ነውና አንተም የወሎየውን አባባል ታውቀዋለህ። ለምረቃው ቡን አፍላላቸው እንጂ!!
Demregh wude
እኛም ጓሮ አለ በጣም ወፍራም ግን ባህርዛፍ ነው
👍🌷🤣😜
አይይይይ ሀገሬ አናቤ
አዉዙብላይ ሰዉዬ ያመዋል
አያቴ መርቃኝ አለ ማሩ ባላገሩ አድናቂህ ነኝ
አናቤይባላል ይህቦታ ማሩወሳኝሰው
A Mexican cypress - Taxodium mucronatum in the village of Santa Maria del Tule is the thickest tree in the world with a diameter of 11.62 meters and a circumference of 36.2 meters. For a long time, there were questions over whether or not the cypress was a single tree, but DNA research showed that this was the cas