Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አይ ማሩ ባላገሩ አዝናናሃን ይመችህ አቦ ማሩ ማኛ ምርጥ ሰው
ስ
አመሰግናለሁ ሁ
ማሩ ላረሷደርህ ደምፅ መሆንህ በጣም ነው የምናመሰግነው ነገር ግን አፍጫህን የምታብሳትነገር ወሎን አወክልም ወይም አረሷደርን አትወክልም ሌላው ነገር ሀሪፈነው በርታ
ማሩየ ሰላምህ የብዛ አቦ ደስታ አይለይህ የሰራሀው ይባረክ የደስታ ጥግ ነህ አቦ
እሸቱ ጉበና ባለህበት ምስጋና ይድረስህ። በ2012 ዓ ም ማሩ ባላገሩን ከአሚኮ ጋር እንዲሰራ አስበህ ስታወራኝ ነበርክ። በተለይ ይህ ስራ ያንተ እጅ ቢኖርበት ደስ ይለኛል።
የዛሬው የማሩ ባላገሩ ምርጥ የገጠሬው አማርኛዎች ፦1) ሊጣላኝ ነው 😍2) ፍጥርቅ ብዬ 😍3) ኖጋ 😍4) አንዱን ጥዬ፤አንዱን አንጠልጥዬ 😍5) ክጃሎቴ 😍6) ደህና ወግ አነሳህ 😍7) ባላገሩ 80 እጅ ነው 👍8) ፉድድ/ፍግጭ ትላለህ 😍9) ጫንቃ 👍10) ሰው የሚያምረው ተሆዱ ነው 😍11) ምን ይተክርልናል 👍😍12) ገር ነው 😍ባላገሩን የማይወክሉ ደግሞ፦1) "አንቺ ግን አትበሪም" ያለበት አማርኛ 🤔2) ኬኩን "እንዲሁ እገምጠዋለሁ" ያላት ነገር ።🙏🙏🙏👍
እስይ በእሁኑ ጭንቀት ዘመን እንዴዳንተ የሚያዝናናነው የሚያስፈልገን በርታ
ማሩዋ የሳቄ ምንጭ ነህ አድናቂህ ነኝ ቁጭ ደጉን የዋሁን ያገሬን ሰው 😘😘😘😘
😁
ሰብ አድርጊኝማም
የማሩን አድራሻ ስጡኝ አባቴ አርሶ አደር ነው አገሬን ላስጎብኘው
ጋዜጠኞቹ እራሡ ስቀዉ ያስቃሉ ማሩየ ክብር አለኝ ላንተ
ግን ማሩ ብዙ ግዜ እከታተለዋለሁ ግን የገጠር ሰው ያንያህል አይሆንም ከልክ በላይ ነው እንደት ነው ከሰው ፊት አፍንጫ መነካካት አይደለም ከሰው ፊት አፍንጫን መጥረግ የገጠር ሰዎች ወደሰው ዙረው እራሱ መተንፈስን ይፈራሉ ገና ሳይሆን
በጣም ለማስመሰል ስለሚጥር የሌለነገር ያደርጋል የገጠርሰው ሰውፊት ሲቀርብ ጠንቃቃነው ፈፅሞ አፍንጫ አይነካም ብዙጊዜ በቻናሉ ኮመንት አርጌለታለው
እውነት ነውበጣም ያበዘዋል አወቅሽ አወቅሽ ቢሏት መፀሀፍ አጠበች አሉ
በጣም ማብዛት እና መጃጃል ባላገሩን ወደ መስደብ ያጋድላል። ደግነቱን እና ቋንቋውን(ቃላቱን) በይበልጥ ቢሠራበት ጠቃሚ ነው።
ማሩ ባላገሩ ውስጤ ነው
ግን እኮ አማራነት መታደል ነው ውበት ብቻ
የእዉነት ማንነትህን ባታሳዉቀን እደት ደስስስስስስስስ ይብል ነበር
የክተማ ልጀ ነው
ምርጥ አማራ በአማራውነቴ ኮራው።
ሰላም ማሩየ በጣም ነው የምወድህ ጭዋታህ አይጠገብም አትጥፍ ተሎተሎ ና ማሩየ እሸ 💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሩ ባለገሩ የሞትስራውን ፕሮግራም ለማየት ጓጕተናል !! 👏👏👏👏👏
ማሩዋ የደስታ ምንጭ በጣም ነው እምወድህ አባቴየ
አቦ በኢየሱስም ተባረክ
ማሩ ምርጥ በጣም ነው ውስጤ ነሀ!!!
Ye Setochu fegegta betam des yilal.ewunetegna fegegta. Maru is the funniest gifted comedian ever. He is organic no fake. He is amazing
amba ? sader? ayee maru balgeru betam dese mile sewe
ቀልዱን ብቻ ሳይሆን ቁምን ነገርጥሩ ተናግሩዋል... ገበሬውን የሚመለከት TV ፕሮግራም መብዛትአለበት ያለው ወድጀዋለው
ጋዜጠኞው ሲያምር ማሻ አላህ
አማራ ቲቪ የሚስሩ ጋዜጠኞች ሲያምሩ በጣም ቆንጆ ናቸው።
ማሩ ባላገሩ ምርጥ ሰው!ቃልኪዳን ዘላለም ግን እንኳን ከማሩ ጋር ተገናኝተሽ ከእኛ ጋር ሁነሽም ስናወራ ብትስቂ አትሰለችም!በተረፈ አማራ ቴቪ ላይ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል መልካም የስራ ዘመን!!!
ማሩባላገሩ ዉሥጤነዉ💚💛❤😍😍😍😍😂😂😂ቀልደኛ
ገመጣት አደለ 😁
ተው በሉት ይሄ ሰው ብዙ ነገር እያበላሸ ነው ። ባላገር ብዙ ለዛ ፣ስርዓት እና ወግ ያለው ህዝብ ነው። አታዋርዱት ከሰው ፊት መደረግ ያለበትና መደረግ የለለበትን ጥንቅቆ የሚያቅ ማህበረሰብ ነው።
ጭራሽ ባሰበት ነውር እየሰራ ነው የባላገርን ክብር እያጎደፈ ነው ለእንጀራው ብሎ
እና ምንአደረገ የገጠር ሰዉ ተወዳጅና ተጫዋች መሆኑን ነው የሚያሰየው
እንደውማ ባሀገሬ ህዝብ እያሾፍክ ማሩዋ አትቀርም😂😂😂😂😂😂ቀርቀቦ ደግሞ ምንድነው❤❤❤❤👏👏👏👏❤❤❤
ማሩ እውነተኛ ማንነቱን ሳላውቅ ብቀጥል ኖሮ ሁሌም አክብሮቴ የላቀ ይሆን ነበር ፤ ስራዎቹ ሁሉ ድርሰት መሆናቸውን ሳውቅጨግን አድናቂ ሆኛለሁ
ጋዜጠኛ ነው አውቆ ነው እደዚህ የሚያወራው ደሴ ፋኖ ሲመረቅ በትክክለኛ አወራሩ ሲናገር ነበረ😁
የኔም ጥያቄ ነው
ዩኒቨርስቲ የጨረሰ ልጅ ነው እኮ ስራም አለው
ጋዜጠኛነዉ
እውነት ነው እኔ እራሱ ተበሰጨቸለህ ማሰወቅ አልነበረበትም
ማሩእኮ የፋና ጋዜጠኛ የነበረ ጀግና ጋዜጠኛ የነበረ ነው መነሻውን ስለሚያቅነው ህዝቡን እያገለገለ ያለው
Maru you are gifted.still, I didnot believe your status. you look a farmer
ማርዋኮ የኔ ምርጡ ኢትዮጵያዊ ሸጋዋ😀😀😍😍
Maru yesake mich gojam na ene ekebelihalehu 👌👌👌👌👌👌
ላብ ድፍቅ ድፍቅ 😀😀😀😀😀😀😀😀ደስ ይላል ማሩ እንኳን ደህና መጣህ ወደ ውቢቱ ባህር ዳር🏝️🏝️🏝️
በጣም ይችልበታል
አይ ወሎ የአካባቢ ያችንን መሠልከኝ
አፍህን ባትነካው ብጥሩ ነዉ አታሰድብን ሌላው ነገርህ ደስ ይላል
"አፌ ውስጥ ቦካ' ሳስታውስው ደግሞ ያስቀኛል።ይመችህ እቦ
የርገጤን ልጂ መስለኸኝ😁😁😂😂😂ወይኔ ወላሂ በሳቅ
አቦ ያበደ ነው ምችት ይበልህ
አማራ ሆይ፣አማራ ሆይ፣ አትነሳም ወይ አትነሳም ወይአትነሳም ወይ አትነሳም ወይየአብይ አገዛዝ አይበቃህ ውይየአብይ አገዛዝ አይበቃህ ወይየአብይ አገዛዝ አይበቃህ ወይ።
አሰላም አሌኩም ወራመቱላይ ወበረካቱ ውድ እና ክብር የሆናችሁ ያዳም ዘር በሙሉ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ቤተሰብ እንሁን በታማኝነት መልሳለው የመዳም ቅመሞችህ
ማሩ በጣም ጎበዝ ነህ።።
ዋው እወነትም ማሮ በለ
😂😂😂😂😂😂😂😂 ehenin program snte new yayehut❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሩዬ ባላገር ባለ ሀገር💚💛❤️
የምር ግን ደስ እሚል studio ቢኖራችሁ ምን ችግር ነበረው
እሄም እኮ አሪፍ ነው አየሩ😍
ማሩዬ ስራዎችህን ስወዳቸው ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን
ትልቅ ተስጦ ነው በእውነት
ግን በጣም ተጋነነ 🥰🥰🥰
ማሩየ በርታ
betam tejajale manm endesu yemijajal wollo yelem srat yaz behzb atkeld berash keld takalh betam yastelbhal wollon atakewum behariwu kenequanquaw wub new
Ablagerun enji yeWellon hizb aywekilim. Midre segete.
ማሪያ በረተለን💚💚🙏😄😄😄😄😄😄
😄😄😄😄 ቀልዲህም ቁምነገርህም ሁሉን የሰጠህነህ በርታ ለህዝብህ የምታርገው ዲጋፍእናመሰግንሀለን
ቴልቤብዥን 😁😁😁 ባለ ሀገሩ ውዱ የሀገሬ ሰዉ 😍😍😍
Are ye fetari Yale ye kalkidan zelalem silk le qumneger nw ibkachu
welloyent awo ahun Ethio lay lalew ke yet metahbig lmn metahbg hunega mefthe welloyent bahri new " balefew ye prospority tewekay wello lay yetenagerew "
ማሩየ ገራገሩ በቻናልህ ስጠፋ ጨንቆኝ ነበር እኳንም በዝህ ብቅ አልክ የፕሮግራሙ አዘጋጆች ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ በርቱ ።
ማሩ ባላገሩ ፈታ ነው የምታረገኝ 😁😁🥰🥰
ማሩየ ቀጥልበት
❤Yemechachih
አይ ማሩዬ የደስታዬ ምጭ ስወድህኮ ፈጣሪ ከክፊ ይጠብቅህ እደውኮ ያንንው የዋሁን ገበሬ ማህበረሰብ የምትመሥል ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያውርድልን ክክክክ እመ ጥፍጥናው አላለም 😂😂,ይህን እየበላችሁ ያማረባችሁ ከተሜወች😂😂😂
ማሩ ምንም አይስቅም ደግሞ እውነት እስኪመስለኝ ነው የምሰማው እኮ
😂
ጋዜጠኛነው እኮ
ማሩየ የኔ ባላገር ❤️❤️
ድንቅ ሃሳብ
እኔ የማደቀዉ የከተማ ልጂ ሆኖገጠር እስታይል እደት መጣለት አዝግ የሳቄምጭ ማሩባላገሬ😂😘 እዉነቱ ነዉ ገበሬ ከሌለ ከተማአይኖርም ያማራችሁት በገበሬ ነዉ ከተሜወች የሚኖሩት እና ራሱንየቻለ የገበሬወች ቲቪ መኖርአለበት
ሀሀሀሀሀ ማርየ እኖዳሀለን
ማሩ ሲከፍኝ የምመለከተው እና እራሴን ፍታ የሚያረገኝ
ምን ያስቃችኋል ? ወደዳችሁም ጠላችሁም ከእግዚአብሔር በታች የህይወት ዋስትናችሁ በነዚህ አጂ ነው ! ደግሞስ 89% የኢትዮጵያ ሕዝብ ምንድን ነው?
አይ ማሩዬ ባላገር ስወድህ😂😂😂😂😂
ገመጣት
ማሩባላማሩባላገሩመሸአላእንኮንድህናመጣህ
😅😅😂😂የ መንነሽ 🤣🤣🤣🤣❤
ufffff endet endemtastela jill
ደስ ስትሉ
ማሩየ ጀግና
እንኳን ደና መጣህ ማሩ
በሀገር ባህል መርቀህ ብትቆርሰው መን አለ? ማሩ።
ማሩዬ..የኔ..የዋህ
ማሩዬ ❤😍
ማሩ ሥወድህክ
አማራየ
ተስፋ መቁረጥ በፍፁም አይፈቀድም!ምንም ያህል ትንሽ ነኝ ብለህ ቢሰማህ ከእርሾ አታንስም ፤ እርሾ ዳቦ ውስጥ በትንሹ የሚጨመር ግን ደግሞ ሊጡ እንዲቦካ ትልቁ ምክንያት የሚሆን ነው ታድያ አንተ በምትጋግረው እንጀራ ላይ እንደው ምንም አልችልም ፣አልረባም ፣ አይሆንልኝም ብትልና የተሰጠህ ቦታ ምን ያህል ቢያንስ ከእርሾ እንኳን እኩል አትሆንም? ስለዚህ ባለህበት ቦታ ለውጥ ለመፍጠርና ነገሮችን እንዲሰሩ ለማድረግ አስተዋፅኦ ብቻ ሳይሆን ሀላፊነትም አለብህ ! አየህ በየትኛውም ሁኔታ የሚያስፈልግ ሰው ተስፋ መቁረጥ አይፈቀድለትም !
ማሩየ❤
ማሩዬ ጎጃም እኔ እወስድሀለን
ማርዋ ሲሰሙህ ቢዋል ቢታደር አትጠገብም❤️
የአገሩን ሰርዶ በአገሩ በሬ ይሉሃል እንዲ ነው ፣አሁን ነው ቦታውን ያገኘ ሙሉውን ስቄ ነው የጨርስሁት
ትክክል፣በሁላመቀረጫውን፣ይዞይመጣል
አብይ አህመድ እንደ ማሩ ምርጥ ኮሚድያን ቢሆን ያዋጣው ነበር 🙌
😁😁
🤣🤣
እዉነትነዉ
Ha ha ha
ፖስተር ቢሆን.
ምናአለ እኔደማሩ የዋህ ገራገር ብንሆን ኢትዮጵያ የት በደርሰች ነበር
ማሩ❤
ማሩየ የኔ ውድ❤
ቁምነገር ነው እሚያወራው
ወይ ማሩየ የሳቄ ምንጭ እኮ ነሕ
ዋውማማር
ዋዉ ደስይ ላለ😂😂😂😂❤💛💚
ግን ባላገሩ ትንሽ ተጋነነ ቢያንስ የቃላቱን አጠቃቀምና አመጋገብ ትንሽ ተጋነነ ባላገር የአመጋገብ ስርአቱን ስርአቱን
Maru🙏🙏
የሳቄ ምንጭ ማሩየ😂😂😂😂
ስወድህ 😂
ፍቅር ንው ኢትዮጵያ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍🥰🥰
ሀሀሀሀሀ በጣም ያሥቃል
አይ ማሩ ባላገሩ አዝናናሃን
ይመችህ አቦ ማሩ ማኛ ምርጥ ሰው
ስ
አመሰግናለሁ ሁ
ማሩ ላረሷደርህ ደምፅ መሆንህ በጣም ነው የምናመሰግነው ነገር ግን አፍጫህን የምታብሳትነገር ወሎን አወክልም ወይም አረሷደርን አትወክልም ሌላው ነገር ሀሪፈነው በርታ
ማሩየ ሰላምህ የብዛ አቦ ደስታ አይለይህ የሰራሀው ይባረክ የደስታ ጥግ ነህ አቦ
እሸቱ ጉበና ባለህበት ምስጋና ይድረስህ። በ2012 ዓ ም ማሩ ባላገሩን ከአሚኮ ጋር እንዲሰራ አስበህ ስታወራኝ ነበርክ። በተለይ ይህ ስራ ያንተ እጅ ቢኖርበት ደስ ይለኛል።
የዛሬው የማሩ ባላገሩ ምርጥ የገጠሬው አማርኛዎች ፦
1) ሊጣላኝ ነው 😍
2) ፍጥርቅ ብዬ 😍
3) ኖጋ 😍
4) አንዱን ጥዬ፤አንዱን አንጠልጥዬ 😍
5) ክጃሎቴ 😍
6) ደህና ወግ አነሳህ 😍
7) ባላገሩ 80 እጅ ነው 👍
8) ፉድድ/ፍግጭ ትላለህ 😍
9) ጫንቃ 👍
10) ሰው የሚያምረው ተሆዱ ነው 😍
11) ምን ይተክርልናል 👍😍
12) ገር ነው 😍
ባላገሩን የማይወክሉ ደግሞ፦
1) "አንቺ ግን አትበሪም" ያለበት አማርኛ 🤔
2) ኬኩን "እንዲሁ እገምጠዋለሁ" ያላት ነገር ።
🙏🙏🙏👍
እስይ በእሁኑ ጭንቀት ዘመን እንዴዳንተ የሚያዝናናነው የሚያስፈልገን በርታ
ማሩዋ የሳቄ ምንጭ ነህ አድናቂህ ነኝ ቁጭ ደጉን የዋሁን ያገሬን ሰው 😘😘😘😘
😁
ሰብ አድርጊኝማም
የማሩን አድራሻ ስጡኝ አባቴ አርሶ አደር ነው አገሬን ላስጎብኘው
ጋዜጠኞቹ እራሡ ስቀዉ ያስቃሉ ማሩየ ክብር አለኝ ላንተ
ግን ማሩ ብዙ ግዜ እከታተለዋለሁ ግን የገጠር ሰው ያንያህል አይሆንም ከልክ በላይ ነው እንደት ነው ከሰው ፊት አፍንጫ መነካካት አይደለም ከሰው ፊት አፍንጫን መጥረግ የገጠር ሰዎች ወደሰው ዙረው እራሱ መተንፈስን ይፈራሉ ገና ሳይሆን
በጣም ለማስመሰል ስለሚጥር የሌለነገር ያደርጋል የገጠርሰው ሰውፊት ሲቀርብ ጠንቃቃነው ፈፅሞ አፍንጫ አይነካም ብዙጊዜ በቻናሉ ኮመንት አርጌለታለው
እውነት ነውበጣም ያበዘዋል አወቅሽ አወቅሽ ቢሏት መፀሀፍ አጠበች አሉ
በጣም ማብዛት እና መጃጃል ባላገሩን ወደ መስደብ ያጋድላል። ደግነቱን እና ቋንቋውን(ቃላቱን) በይበልጥ ቢሠራበት ጠቃሚ ነው።
ማሩ ባላገሩ ውስጤ ነው
ግን እኮ አማራነት መታደል ነው ውበት ብቻ
የእዉነት ማንነትህን ባታሳዉቀን እደት ደስስስስስስስስ ይብል ነበር
የክተማ ልጀ ነው
ምርጥ አማራ በአማራውነቴ ኮራው።
ሰላም ማሩየ በጣም ነው የምወድህ ጭዋታህ አይጠገብም አትጥፍ ተሎተሎ ና ማሩየ እሸ 💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሩ ባለገሩ የሞትስራውን ፕሮግራም ለማየት ጓጕተናል !! 👏👏👏👏👏
ማሩዋ የደስታ ምንጭ በጣም ነው እምወድህ አባቴየ
አቦ በኢየሱስም ተባረክ
ማሩ ምርጥ በጣም ነው ውስጤ ነሀ!!!
Ye Setochu fegegta betam des yilal.ewunetegna fegegta. Maru is the funniest gifted comedian ever. He is organic no fake. He is amazing
amba ?
sader? ayee maru balgeru betam dese mile sewe
ቀልዱን ብቻ ሳይሆን ቁምን ነገር
ጥሩ ተናግሩዋል... ገበሬውን የሚመለከት TV ፕሮግራም መብዛት
አለበት ያለው ወድጀዋለው
ጋዜጠኞው ሲያምር ማሻ አላህ
አማራ ቲቪ የሚስሩ ጋዜጠኞች ሲያምሩ በጣም ቆንጆ ናቸው።
ማሩ ባላገሩ ምርጥ ሰው!ቃልኪዳን ዘላለም ግን እንኳን ከማሩ ጋር ተገናኝተሽ ከእኛ ጋር ሁነሽም ስናወራ ብትስቂ አትሰለችም!በተረፈ አማራ ቴቪ ላይ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል መልካም የስራ ዘመን!!!
ማሩባላገሩ ዉሥጤነዉ💚💛❤😍😍😍😍😂😂😂ቀልደኛ
ገመጣት አደለ 😁
ተው በሉት ይሄ ሰው ብዙ ነገር እያበላሸ ነው ። ባላገር ብዙ ለዛ ፣ስርዓት እና ወግ ያለው ህዝብ ነው። አታዋርዱት ከሰው ፊት መደረግ ያለበትና መደረግ የለለበትን ጥንቅቆ የሚያቅ ማህበረሰብ ነው።
ጭራሽ ባሰበት ነውር እየሰራ ነው የባላገርን ክብር እያጎደፈ ነው ለእንጀራው ብሎ
እና ምንአደረገ የገጠር ሰዉ ተወዳጅና ተጫዋች መሆኑን ነው የሚያሰየው
እንደውማ ባሀገሬ ህዝብ እያሾፍክ ማሩዋ አትቀርም😂😂😂😂😂😂ቀርቀቦ ደግሞ ምንድነው❤❤❤❤👏👏👏👏❤❤❤
ማሩ እውነተኛ ማንነቱን ሳላውቅ ብቀጥል ኖሮ ሁሌም አክብሮቴ የላቀ ይሆን ነበር ፤ ስራዎቹ ሁሉ ድርሰት መሆናቸውን ሳውቅጨግን አድናቂ ሆኛለሁ
ጋዜጠኛ ነው አውቆ ነው እደዚህ የሚያወራው ደሴ ፋኖ ሲመረቅ በትክክለኛ አወራሩ ሲናገር ነበረ😁
የኔም ጥያቄ ነው
ዩኒቨርስቲ የጨረሰ ልጅ ነው እኮ ስራም አለው
ጋዜጠኛነዉ
እውነት ነው እኔ እራሱ ተበሰጨቸለህ ማሰወቅ አልነበረበትም
ማሩእኮ የፋና ጋዜጠኛ የነበረ ጀግና ጋዜጠኛ የነበረ ነው መነሻውን ስለሚያቅነው ህዝቡን እያገለገለ ያለው
Maru you are gifted.still, I didnot believe your status. you look a farmer
ማርዋኮ የኔ ምርጡ ኢትዮጵያዊ ሸጋዋ😀😀😍😍
Maru yesake mich gojam na ene ekebelihalehu 👌👌👌👌👌👌
ላብ ድፍቅ ድፍቅ 😀😀😀😀😀😀😀😀ደስ ይላል ማሩ እንኳን ደህና መጣህ ወደ ውቢቱ ባህር ዳር🏝️🏝️🏝️
በጣም ይችልበታል
አይ ወሎ የአካባቢ ያችንን መሠልከኝ
አፍህን ባትነካው ብጥሩ ነዉ አታሰድብን ሌላው ነገርህ ደስ ይላል
"አፌ ውስጥ ቦካ' ሳስታውስው ደግሞ ያስቀኛል።ይመችህ እቦ
የርገጤን ልጂ መስለኸኝ😁😁😂😂😂ወይኔ ወላሂ በሳቅ
አቦ ያበደ ነው ምችት ይበልህ
አማራ ሆይ፣አማራ ሆይ፣
አትነሳም ወይ
አትነሳም ወይ
አትነሳም ወይ
አትነሳም ወይ
የአብይ አገዛዝ አይበቃህ ውይ
የአብይ አገዛዝ አይበቃህ ወይ
የአብይ አገዛዝ አይበቃህ ወይ።
አሰላም አሌኩም ወራመቱላይ ወበረካቱ ውድ እና ክብር የሆናችሁ ያዳም ዘር በሙሉ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ቤተሰብ እንሁን በታማኝነት መልሳለው የመዳም ቅመሞችህ
ማሩ በጣም ጎበዝ ነህ።።
ዋው እወነትም ማሮ በለ
😂😂😂😂😂😂😂😂 ehenin program snte new yayehut❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሩዬ ባላገር ባለ ሀገር💚💛❤️
የምር ግን ደስ እሚል studio ቢኖራችሁ ምን ችግር ነበረው
እሄም እኮ አሪፍ ነው አየሩ😍
ማሩዬ ስራዎችህን ስወዳቸው ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን
ትልቅ ተስጦ ነው በእውነት
ግን በጣም ተጋነነ 🥰🥰🥰
ማሩየ በርታ
betam tejajale manm endesu yemijajal wollo yelem srat yaz behzb atkeld berash keld takalh betam yastelbhal wollon atakewum behariwu kenequanquaw wub new
Ablagerun enji yeWellon hizb aywekilim. Midre segete.
ማሪያ በረተለን💚💚🙏😄😄😄😄😄😄
😄😄😄😄 ቀልዲህም ቁምነገርህም ሁሉን የሰጠህነህ በርታ ለህዝብህ የምታርገው ዲጋፍእናመሰግንሀለን
ቴልቤብዥን 😁😁😁 ባለ ሀገሩ ውዱ የሀገሬ ሰዉ
😍😍😍
Are ye fetari Yale ye kalkidan zelalem silk le qumneger nw ibkachu
welloyent awo ahun Ethio lay lalew ke yet metahbig lmn metahbg hunega mefthe welloyent bahri new " balefew ye prospority tewekay wello lay yetenagerew "
ማሩየ ገራገሩ በቻናልህ ስጠፋ ጨንቆኝ ነበር እኳንም በዝህ ብቅ አልክ የፕሮግራሙ አዘጋጆች ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ በርቱ ።
ማሩ ባላገሩ ፈታ ነው የምታረገኝ 😁😁🥰🥰
ማሩየ ቀጥልበት
❤Yemechachih
አይ ማሩዬ የደስታዬ ምጭ ስወድህኮ ፈጣሪ ከክፊ ይጠብቅህ እደውኮ ያንንው የዋሁን ገበሬ ማህበረሰብ የምትመሥል ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያውርድልን ክክክክ እመ ጥፍጥናው አላለም 😂😂,ይህን እየበላችሁ ያማረባችሁ ከተሜወች😂😂😂
ማሩ ምንም አይስቅም ደግሞ እውነት እስኪመስለኝ ነው የምሰማው እኮ
😂
ጋዜጠኛነው እኮ
ማሩየ የኔ ባላገር ❤️❤️
ድንቅ ሃሳብ
እኔ የማደቀዉ የከተማ ልጂ ሆኖገጠር እስታይል እደት መጣለት አዝግ የሳቄምጭ ማሩባላገሬ😂😘 እዉነቱ ነዉ ገበሬ ከሌለ ከተማአይኖርም ያማራችሁት በገበሬ ነዉ ከተሜወች የሚኖሩት እና ራሱንየቻለ የገበሬወች ቲቪ መኖርአለበት
ሀሀሀሀሀ ማርየ እኖዳሀለን
ማሩ ሲከፍኝ የምመለከተው እና እራሴን ፍታ የሚያረገኝ
ምን ያስቃችኋል ? ወደዳችሁም ጠላችሁም ከእግዚአብሔር በታች የህይወት ዋስትናችሁ በነዚህ አጂ ነው ! ደግሞስ 89% የኢትዮጵያ ሕዝብ ምንድን ነው?
አይ ማሩዬ ባላገር ስወድህ😂😂😂😂😂
ገመጣት
ማሩባላማሩባላገሩመሸአላእንኮንድህናመጣህ
😅😅😂😂የ መንነሽ 🤣🤣🤣🤣❤
ufffff endet endemtastela jill
ደስ ስትሉ
ማሩየ ጀግና
እንኳን ደና መጣህ ማሩ
በሀገር ባህል መርቀህ ብትቆርሰው መን አለ? ማሩ።
ማሩዬ..የኔ..የዋህ
ማሩዬ ❤😍
ማሩ ሥወድህክ
አማራየ
ተስፋ መቁረጥ በፍፁም አይፈቀድም!
ምንም ያህል ትንሽ ነኝ ብለህ ቢሰማህ ከእርሾ አታንስም ፤ እርሾ ዳቦ ውስጥ በትንሹ የሚጨመር ግን ደግሞ ሊጡ እንዲቦካ ትልቁ ምክንያት የሚሆን ነው ታድያ አንተ በምትጋግረው እንጀራ ላይ እንደው ምንም አልችልም ፣አልረባም ፣ አይሆንልኝም ብትልና የተሰጠህ ቦታ ምን ያህል ቢያንስ ከእርሾ እንኳን እኩል አትሆንም? ስለዚህ ባለህበት ቦታ ለውጥ ለመፍጠርና ነገሮችን እንዲሰሩ ለማድረግ አስተዋፅኦ ብቻ ሳይሆን ሀላፊነትም አለብህ ! አየህ በየትኛውም ሁኔታ የሚያስፈልግ ሰው ተስፋ መቁረጥ አይፈቀድለትም !