ምን ሲደረግ መሳሪያው ተቀባበለ ማርዋ ባላገሩ አልማዜ ከወሎ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 ноя 2024

Комментарии • 100

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 2 года назад +24

    ማርዬ የቅኔው ባለቤት ምችት ይበልህ ልብ ያለው ልብ ይበል መልክትህ ለገባው ትልቅ መልክት ነው💚💛❤

  • @sultanassen9986
    @sultanassen9986 2 года назад +21

    ወሎ አይ ድምፅ አይ ቅላፄ አይ ዘይቤ እንዴት እንደምኮራ ኮ ከዚህ ህዝብ ጋር መኖር መቻል እንዴት መታደል ነው...ማሩ በ ትንሹም የ ዛን ገራገር የዋህ ንፁህ ህዝብ ስላሳየህልን እናመሰግናለን...ወሎየ ወሎየ

  • @ለምንይዋሻል-ጸ7ፐ
    @ለምንይዋሻል-ጸ7ፐ 2 года назад +9

    ጦቢያ እናመሰግናለን ማሩን አምናቹበት ያየር ሰሀት ስለሰጣቹሁት

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 2 года назад +4

    ማሩ በጣም ነዉ የምታዝናናኝ ይመችህ

  • @Ambassel
    @Ambassel 2 года назад +45

    የባላገር ሰው አፋቸው ጣፋጭ ልባቸው ንፁህ እጃቸው ቸር ጨዋታቸው የማይጠገብ አቦ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ!

  • @onlove5818
    @onlove5818 2 года назад +9

    ምን ሊደረግ ተቀባብሎ ነው የሚባርቀው
    ልብ ያለው ልብ ይበል ማርዬ ባላገር respect

  • @askaletesema2978
    @askaletesema2978 2 года назад

    ማሩ ባላገርው በጣም ለዛ ያለውን የዚያን የዋህና ቅኔ አዋቂ ወሎዮ የአነጋገር ዘቤ ምንም ሳይለውጥ ስለአሰማን በጣም እናመሰግናለን ወሎ የፍቅር ሀገር ልጆች በያላችሁበት ብዙልን።

  • @Habibatube
    @Habibatube 2 года назад +3

    ማሩ ባለቅኔው ለገባው ምርጥ አገላለፅ ነው

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 года назад +4

    ጆሮ ያለዉ ይስማ ልብ ያለዉ ያስተዉል🤔😔😥 ዙሬ ተዟዙሬ🤔 እላለሁ😔 ወይ ሀገሬ🤔

  • @BlackDiamond548
    @BlackDiamond548 2 года назад

    Wuyyyy mechem ageren asnafeqesgn. Love this Guy.

  • @addulistube5244
    @addulistube5244 2 года назад +2

    አማራ ሁሉም እንደ ማሩ ልቡ ንፁህ ቢሆን እንዴት ደስ ይል ነበር !!

  • @Kinetibebu
    @Kinetibebu 2 года назад +2

    ማሩ ባላገሩ የሀገራችን ሙስና ጥሩ አድርጎ ገልጾታል።
    💚💛❤️

  • @wubautomotive
    @wubautomotive 2 года назад +12

    ማሩየ ገደልከኝ
    "መንግስት ያስታጥባልንጅ አያበላም"

  • @Janiy_official
    @Janiy_official 2 года назад +5

    ማሩ ጥሩነዉ ግን ታካብደዋለህ ማከኩን አይን ማሸቱን ምን አመጣዉ

  • @derejezewdu8069
    @derejezewdu8069 2 года назад

    Amazing message. The last one is deep.

  • @1hagerachin
    @1hagerachin 2 года назад +1

    Well done Maru, I love your program. Keep up the great work

  • @abby8509
    @abby8509 2 года назад +3

    በርታ ማሩ ባላገሩ

  • @bdryabdrya9200
    @bdryabdrya9200 2 года назад +3

    ወላሂ በዉነት የኛን ህዝብ የተጎደዉ በደነዝህ ያለ ባለስልጣናት ነን በይወችነዉ እኔም ደርሶብኛል በዝህላይ የሠራበት ትክክለኛ መልቅክትነዉ

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 2 года назад +2

    ማሩወይዬ አንደበተ ማር💚💛💖

  • @samurtyfqir9177
    @samurtyfqir9177 2 года назад +1

    እንዴት ባረቀ ለምንስአቀባበለዉ ጀግና 👏👏👏ነህ ወላሂ የገባዉገብቶታል

    • @abuyimer9626
      @abuyimer9626 2 года назад

      I miss you every single stage

  • @halalethiorecords3841
    @halalethiorecords3841 2 года назад +3

    ወለየ መሆን ምንኛ መታደል ነው አቦ ክርስቲያኑም እስላም ነው ወሎ ላይ

  • @טדיטייאציאו
    @טדיטייאציאו 2 года назад +1

    100 ግዜ እየደጋገምሁ ነው ምሰማው

  • @zyanahahmed734
    @zyanahahmed734 2 года назад +1

    ባሁን:ግዜየ:እዲህ:የዋህ:ሰው:አለ:ማሮዋ:ያገሪየ:ልጅ

  • @Iselassiei782
    @Iselassiei782 2 года назад

    So true! So heartbreaking!!!

  • @ራቢሠይድነኝየባቦዋ
    @ራቢሠይድነኝየባቦዋ 2 года назад +1

    ማሩየ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 года назад +2

    ማሩ እንኳን ወደ ጦቢያ መጣሕልን 🙏🙏🙏

  • @ኡሙሚፍታህየሀይቋ
    @ኡሙሚፍታህየሀይቋ 2 года назад +2

    ማሩ ባላገሩ ትላንት ሀይቅ ላይ ነበር

  • @ሁለገብይቶብ
    @ሁለገብይቶብ 2 года назад

    ማሩየ ስወድህ እኮ ቅኔህ ከባድነዉ በርታ እዉነትም ማሩ ወሬህ ራሱ ሲያስቅ

  • @kerimseid413
    @kerimseid413 2 года назад +1

    ማሩ ❤❤❤❤❤

  • @tadelechmamo8373
    @tadelechmamo8373 2 года назад

    ዋው ባቅኔው

  • @alember9524
    @alember9524 2 года назад

    ማሩየ በርታ🥰👌

  • @AyenewAregaofficial
    @AyenewAregaofficial 2 года назад +1

    ማሩ ትልቅ ሰው ክበርልን

  • @saedomar5143
    @saedomar5143 2 года назад +2

    ማሩ አይ ለዛ ሲያምር ሞቅ ደመቅ እምር ጥፍጥ ያለ ወግ

  • @omrendiris3946
    @omrendiris3946 2 года назад

    ማሩ ምርጥ ስው

  • @bezadamtew8475
    @bezadamtew8475 2 года назад

    ማርዋ ስወደው

  • @fidel_tube1
    @fidel_tube1 2 года назад +2

    እናመሰግናለን::
    የተለያዩ ግጥሞች በድምፅ አዘጋጅቼ በጉጉት እየጠበኳችሁ እገኛለሁ፤ ግድየለም ትዎዷቸዋላችሁ፤ እየገባችሁ ዘና በሉልኝ፡፡

  • @טדיטייאציאו
    @טדיטייאציאו 2 года назад

    ቀጥልበት ምረጥ ባላገሩ

  • @tube-mv4tf
    @tube-mv4tf 2 года назад +1

    ማሩዬዬዬዬ አልሀምዱሊላህ እንደትዉለሁል ደህናነህልን ወይይይይ ክክክክክ

  • @getachewnigatu7273
    @getachewnigatu7273 2 года назад

    በርታ

  • @mengistutilahun8359
    @mengistutilahun8359 2 года назад +1

    ባላገሩ ማሩ

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 2 года назад

    የእኔ ማርዋ

  • @fatind8956
    @fatind8956 Год назад

    .❤❤❤❤❤❤

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 2 года назад

    ማሩዬ ልቤ ስወድህ❤❤❤👈

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 2 года назад

    ማሩየ ሥትችለበት

  • @ነኢመትወሎዬዋ
    @ነኢመትወሎዬዋ 2 года назад

    በጨዋታው ቁም ነገር አለው

  • @ephremfekadu1375
    @ephremfekadu1375 2 года назад

    be englizegna afe thank you maru bertalin

  • @truthmatters649
    @truthmatters649 2 года назад +2

    ''ተለውጦ አደረ '' 🤣🤣🤣

  • @zeko-power
    @zeko-power 2 года назад

    abrham asmelash mitik agegneh

  • @asmare5631
    @asmare5631 2 года назад

    ማሩ ባለገሩ ግልፅ የዋህ ኢትዮጲያዊ በየቀኑ ስብሰባ ይልቅ ወደ ሀገር ቤት ገበታቹህ ብታርሱ ውጤቱም በብዙ ይባዛል አላቸው ከተሜ ስብሰባ ወዶ የታክሲ ሹፌር መስሎ ለጤናም አይበጅም ማለቱ ነበር

  • @natnaelbocher5615
    @natnaelbocher5615 2 года назад

    Tchilaleh

  • @zyanahahmed734
    @zyanahahmed734 2 года назад

    ጉድ:እኳወነው:ጉባወ:ሳይሁንመበራቻቻ:ነው
    አይ:ማርዋ😊😃😊😱

  • @sofiaabduk5716
    @sofiaabduk5716 2 года назад

    Haya wedebet😂😂😂😂😂

  • @wubshetshiferaw51
    @wubshetshiferaw51 2 года назад

    Yemir marye altechalkim...

  • @mengistutilahun8359
    @mengistutilahun8359 2 года назад

    ማበረታቻቻቻቻቻ

  • @samuelmengistu2728
    @samuelmengistu2728 2 года назад

    Haaahhhaaaaaa

  • @tagesselarebo8781
    @tagesselarebo8781 2 года назад

    👍

  • @zumaiadrees2464
    @zumaiadrees2464 2 года назад +1

    ችሎታህ ይለያል

  • @ethioacat4641
    @ethioacat4641 2 года назад +1

    የመጨረሻው ንግግር መልእክቷ ይድረስ በኦሮምያ አማራን እያሰደዳችሁ ኦርቶዶክስ ከእስላሙን ለምትገሉ ኦሮመሞዎች ይድረስ። እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ!

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 2 года назад

    ፓለቲካውን ብትተወው ተወዳጀነትህ ይሸጥላል ተጠልፍህ እዳትወድቅ

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 2 года назад

    ውይ ስወድህ ሳይገለፍጥ ከልብ ላዳመጠህ እኮ ትናገራለህ

  • @እሙአረቡወሎዬዋ
    @እሙአረቡወሎዬዋ 2 года назад

    ክክክክ

  • @ደስታነኝየራያዋ
    @ደስታነኝየራያዋ 2 года назад +5

    እኔ ጥያቄ እነዚህ ሰወች በምን ምክንያት ነው እሚሰበሰቡት ለመዝናናት ነው ።እዳስድቡኝ ኮሜቶች ያልገባኝን ነው የጠየኩት።😰😥

    • @abby8509
      @abby8509 2 года назад

      ኮሜዲያንን ለማየት ለመሳቅ ለመዝናናት ሲስቁ አይሰማሽም

    • @tube-mv4tf
      @tube-mv4tf 2 года назад +1

      ስራአተው ነው ክክክክክ

    • @zenebechdubale8567
      @zenebechdubale8567 2 года назад +2

      መዝናኛ ነው ግን በቅኔ ራሳቼው ሌላውን ይኮረኮማሉ ያስኮረኩማሉ

    • @senasena5007
      @senasena5007 2 года назад +2

      የኢትዮጵያ ህዝብ ለምን ደሀ እደሆነ አሁን ገባኝ ስራ ፈቶች ሁላ🙄🙆

    • @MakdesKabtamu
      @MakdesKabtamu 2 года назад

      @@senasena5007 yes

  • @hturrgftujc2237
    @hturrgftujc2237 2 года назад

    ጦቢያ የማለው የበፊቱን አድርጉት አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ነው እናተም ጋር ገባ

  • @Janiy_official
    @Janiy_official 2 года назад

    ለምድነዉ እምታክ

  • @meseretalemayehu7153
    @meseretalemayehu7153 2 года назад

    ትለያለህ

  • @sirajosman2152
    @sirajosman2152 2 года назад

    ተማርን ብለው ሀገር ከሚመሩት100%አንተ ትሻላለህ

  • @solomonzereadawit7595
    @solomonzereadawit7595 2 года назад

    እረ የምያምር ወዝ ያለው ወግ ነው!!

  • @dhdffdgv8491
    @dhdffdgv8491 2 года назад

    ክክክክክ

    • @hawayimam5159
      @hawayimam5159 2 года назад

      አይ ማሩየ በሳቅ ገደልከኝ

  • @mama-ho2uk
    @mama-ho2uk 2 года назад

    Mareye sewedew eko

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 года назад

    ገራገሩ ባላገር

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 2 года назад

    ሳይስብትም መተወነ አለ እንዴ
    አቦ ተመቸኝ ተመልካችሁ የገባው ተዋናይ ነው

  • @abinetmulugeta9438
    @abinetmulugeta9438 2 года назад +2

    የባላገር ሰው ለዛው በእናነተ እንዴት ይነገዳል

  • @ሳጂንነኝየህዝቤመከታ

    ቆይ ማሩ ባላገሩ እኔን ብቻ ነው ሙስሊም የሚመስለኝ ወይንስ ሙስሊም ነው

    • @SN-yg4dr
      @SN-yg4dr 2 года назад

      እኔም🤣🤣

    • @abdunurumohammed4298
      @abdunurumohammed4298 2 года назад

      Ere Muslim aydelem

    • @kamilaibrahim9802
      @kamilaibrahim9802 Год назад

      ሙስሊም አይደለም :የክርስትና እምነት ተከታይ ነው መስቀል አይቻለው አንገቱ ላይ ።

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 2 года назад

    🤔😂😂😂🙏🙏

  • @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ

    ቅኔው ውውውው

  • @henok1107
    @henok1107 2 года назад

    ጥበብ ቤቷን ሰራች

  • @haileb4545
    @haileb4545 2 года назад

    Hahaha🤣🤣🤣

  • @mestettilahunadnew3210
    @mestettilahunadnew3210 2 года назад

    😂😂😂

  • @bethyohannes4436
    @bethyohannes4436 2 года назад

    አንተ ደደብ አትበል አይደለህም ደደብ የሚባል ሰው የለም. ከሱ ይልቅ ረሳሁ ማለት ትችላለህ።
    እንወድሃለ ማሩ. From London 💯🥇🏆🌟👏🙋‍♀️

  • @aliseid7759
    @aliseid7759 2 года назад +1

    የሳቆ ምጭ

  • @እመቤትየድንግልማርያምልጅ

    ትደብራለህ እግር ማከክ አይን ማሸት ምንድነው አበዛሃው በጣም ገልቱ

  • @twosene
    @twosene 2 года назад

    Did these people pay to watch this stupidity??

    • @asiat4178
      @asiat4178 2 года назад

      He is not stupid he is talented men

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 2 года назад

    FREE journalist. GOBEZY. SISAY