ማሩ ዲያስፖራ ጠበሰ!! የማሩ አፍቃሪ ከአማሪካ ደቦሽ ቀበሌ ገባች!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 ноя 2024

Комментарии • 367

  • @emiyeee1490
    @emiyeee1490 Год назад +6

    ወሎዬዋ ሀገሬ ሰላምሽ ናፍቆኛል ኡፍፍፍፍ ኢላሂ አደራህን ሀገሬን ከበላተኞች ጠብቅልኝ ያረብ❤️🤲😢 ታምራላችሁ ❤️💚💛❤️

  • @frd11123
    @frd11123 Год назад +18

    በሣቅ ገደለኝ የሀገሬ ጉዳይ እያጨናነቀኝ ነበር ይሄን ሥሠማ ፈገግ አልኩኝ ያረብ የሀገሬን ሠላም መልሥልኝ

    • @FikrMulugeta
      @FikrMulugeta Год назад +1

      ውይኔ በማርያም እድት ሳኩኝ ዛራ ነው ያየሁት ሴትየየን ብናዋን አስድፍሁት በስማም

    • @frd11123
      @frd11123 Год назад

      @@FikrMulugeta kkkkkkkkk

  • @birhanualie9645
    @birhanualie9645 Год назад +24

    ዎይ ዲቦራ የሚገርም ትዎና!! ደግሞ ስታምሪ!!! ከአንችና እንዳንች ብተውን ደስ ይለኛል፡፡

  • @kedirraya2949
    @kedirraya2949 Год назад +1

    ዋው በጣም ነው የሚያምረው ብሮየ

  • @ሀዊኪያ
    @ሀዊኪያ Год назад +5

    ልጅቱዋ በስነስርዓት አውሪ አፍሽ አውቀሽ እንደምትኮላተፊ ያስታውቃል በትክክል አውሪ በናትሽ ደግሞ ስታምሪ እኔም ማሩን ባገኘው እንዳንቺ ነበር እምንጠለጠልበት ማሩዬ ❤

  • @መልካምስራለራስነው-ኸ6ገ

    ማሩዬ ይቺ የመሰለች ቺክ ካለፈችህ በህይወትህ ከምታገኛቸው እድሎች ትልቁን እድል እንዳጣህ ነው የምቆጥረው 1ኛ ናት ይቺን ካላገባህ አልፎሀል

  • @henokkinfe6846
    @henokkinfe6846 Год назад +4

    እዉነት ከሆነ እጅግ በጣም ደስ ይላል

  • @tumotage-pg1we
    @tumotage-pg1we Год назад +5

    ወይኔ በሳቅ ልቤ ደከመኝ እኮ ኣራ ተባረኩ ሁለታችሁም ውይይይይይይይይይይይ

  • @አቅለሲያአማራዊትይቱብ

    ማሩየ ባላገሩ ሥወድክ❤❤❤❤

  • @wollo_adi
    @wollo_adi Год назад +3

    ብታምኑም ባታምኑም በደበረኝ ሰአት ፈታ ያረገኝ ቪዲዮ ነው አመሰግናለሁ ።

  • @ፅጌማርያም-የ6ቨ
    @ፅጌማርያም-የ6ቨ Год назад +3

    ማሩየ እንኳን ደህና መጣህ

  • @BeazaB
    @BeazaB Год назад +11

    I wish if this have big production . It might have the test of the movie called "come in to American '. I loved it. More blessing both.

  • @wancomputer893
    @wancomputer893 Год назад +4

    የእውነት ነው ወይንስ ትወና

  • @admikbelehu1277
    @admikbelehu1277 Год назад +7

    ዋው ማሩ ልጅትዋም የምትደነቅ ናት;::

  • @Mohamedali-fk9gx
    @Mohamedali-fk9gx Год назад +4

    ማሩ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የሳቃችን ምንጭ😂😂😂😂

  • @MuhammadMuhammad-gq4ls
    @MuhammadMuhammad-gq4ls Год назад +8

    ማሩ ተናፍቀህ ነበር ያገር ሰው❤

  • @MdNoyon-fs4kl
    @MdNoyon-fs4kl 7 месяцев назад

    የኔ ወድም ኑሩልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fithlewello8135
    @fithlewello8135 Год назад +2

    Part 2 ይቀጥል

  • @ethiopianstudents
    @ethiopianstudents Год назад +4

    12:10 አለመሳቅ አይቻልም 😅😅😅😅

  • @fithlewello8135
    @fithlewello8135 Год назад +3

    ማሩ ታድለህ በል አንዳትለቃት ❤🌹

  • @amanuelgodiso3183
    @amanuelgodiso3183 Год назад

    Wow Feta Aregachugn 🙉🙈❤🙏 Maru Balgeru 😊😊 Bigg Respect From South Africa 🤝✍️ Ye Getar Tizta 👈🤝🤔🤔

  • @selma5801
    @selma5801 Год назад +20

    የምትመጣጠኑት ሻንጣሽን ከያዘልሽ ልጅ ጋ ነው ተጋቡ ፍቅር ያሸንፋል የምትሉ❤😂

    • @melkamuambaw2349
      @melkamuambaw2349 Год назад

      ምን አደረገችሽ ከገበሬ ጋር

    • @bateablneha5887
      @bateablneha5887 Год назад

      ​@@melkamuambaw2349ከከከከ እዉቀት 😂😂😂

  • @meri-bx3os
    @meri-bx3os Год назад +2

    አይ ቦራየ የሚባል በሬ ነበር የምወደው ሲሸጥ ያለቀስነው ለቅሶ አርሳውም እተኛበት ነበርአስታወሰኝ

  • @FatimaFatima-fg1bq
    @FatimaFatima-fg1bq Год назад +4

    ማሩ ግን ሀብታም የከተማ ልጀ ነወ አሉጋይሥ ያወ በገጠረኛሠወ እተወነወ እንጂ 😂😂😂 እኔነኝ ያለ ከተሜነወ አሉ

  • @habibahabibah2143
    @habibahabibah2143 Год назад +8

    ልጅቷን ደቁሦ ጨረሣት😂😂😂😂

  • @mahdermedu5230
    @mahdermedu5230 Год назад +37

    😅😅😅😅የኔ የማዳም ቅመሞች የት ናቹልኝ 🤗😅😅😅እንሳቅ😊😊😊

  • @mohammednasirabagero5668
    @mohammednasirabagero5668 10 месяцев назад

    These is reality of ethiopia

  • @abebawaweke3322
    @abebawaweke3322 Год назад

    welcome back Maru

  • @alshamsi2272
    @alshamsi2272 Год назад +10

    ልጂቱ ግን በሰላም ሔደች ደቀደቃትኮ ትከሻዋን 😅😂

  • @habtieafrasha8501
    @habtieafrasha8501 Год назад +2

    These is called putting people in good mood

  • @abreshtame5207
    @abreshtame5207 Год назад +1

    ተጋቡ ፍቅር ያሸንፋል This is a best opportunities for U

  • @154messi
    @154messi Год назад +4

    የመጣችው ከኦሮሚያ ነው ?? አነጋገሯ የኦሮምኛ ፕሮናውንሴሽን ነው።

  • @fatumayamam3190
    @fatumayamam3190 Год назад +3

    በአላህየማሩእናትሙተውነውእደለምንቶስቃላችሁ

  • @ዞማዋ
    @ዞማዋ Год назад +2

    እህህ የገጠር መገድ ኮ ልብ ወልቅ ነው የሚረገው ወላ😢😢

  • @BemechalTsegaye-ib7dd
    @BemechalTsegaye-ib7dd Год назад +2

    ልክ ነው ሽንት ቤት መስራት በጣም ቀላል ነው። ግን አስቃችሁኛል

  • @abuhikma
    @abuhikma Год назад +1

    በጣም ነው የሳኩት

  • @yodittilahun7853
    @yodittilahun7853 Год назад +3

    ብንን ብለሽትሄጃለሽ ኑሮ ሲያስመርርሽ ማሩዬ ❤❤❤🤣🤣🤣

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 Год назад +2

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @YasminAbraham-i7f
      @YasminAbraham-i7f 4 месяца назад

      😅😅😅😅😅😅​@@slntayehucherney8210

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Год назад +1

    ደሰ ሰትሉ ማሮቼ ❤️🙏🙏

  • @ethi9683
    @ethi9683 Год назад +1

    ማሬ ጤና ሼንሽኖ በናትህ ከዚች ልጅ ጋር ክፍል ሁለት ስራልን በግሌ ተመችቶኛል ጋብቻውንም ተቀበልና የጥያቄው አቅጣጫ ወዴት እንደሚያመራ አመላክተን ባላገርን ትለምደዋለች ወይስ አትለምደውም ያወ ድራማም አይደል? ቀጣይ ክፍል ስራለት

  • @mesobtube7281
    @mesobtube7281 Год назад +3

    ጤና ሽንሽኖቹስ እኛንም አስቸግረውናል:: ጏሯችንን እንዳናቀልዝ ከለከሉን::

  • @JdjDjud-vg4tt
    @JdjDjud-vg4tt 5 месяцев назад

    ስታምሪ

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ Год назад +5

    ወይኔ በሳቅ ጂል አደረግከን!

  • @ghuiHjkl-jv6qy
    @ghuiHjkl-jv6qy Год назад +2

    እረ እንደዝህ እንዳንተ ጨርሶ አይጃጃልም የገጠር ሰው በጣም አበዛሀው እኮ ምን ገጠሬ ቢሆን እንደዝህ እንዳንተ አይሆንም በጣም አታጥብቀው

  • @hayuawolHayat
    @hayuawolHayat Год назад +2

    😂😂😂😂የኔ ያጎቴ ሚስት ስታወራ እንደማሩ ናት እራቅ ብየ እቀመጣለሁ ወሬዉ ሲሞቅ የኔያጎቴሚስትስታወራእንደማሩናትእራቅብየእቀመጣለሁወሬዉሲሞቅትመጣለች

  • @Ekram-dh4jg
    @Ekram-dh4jg Год назад +3

    ድሮ በጣም ታስቀኝ ነበር አሁን ግን ምንም ነገር አያስቀኝም 😢

    • @mulualemabera8083
      @mulualemabera8083 Год назад +5

      ኑሮ ስለከበደሽ ነው ውድዬ።🤔

    • @Solomon-vy2kh
      @Solomon-vy2kh Год назад +1

      ልጅቱን እኮ ገፍትሮ ሊገላት ነው እንዴ? እንዲህ አይነት ስርዓት የለሽ ነው እንዴ ለካ።

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 Год назад +1

      ​@@Solomon-vy2khእንደዚህ አይነት ሰዎች አሉ እኮ ማሩ ያው ለቪድኦ ነው ግን እንደዚህ የለመደባቸው ሰዎች አሉ ሲያወሩ 😂😂😂

    • @Zibiba-v3s
      @Zibiba-v3s Год назад

      ​@@mulualemabera8083😂😂😂😂😂😂

  • @JemilaNurye-dw9fx
    @JemilaNurye-dw9fx Год назад +1

    አይ ማሩ😂

  • @hayatislam8513
    @hayatislam8513 Год назад +3

    ክክክክክክክክ. በሳቅ ሞኩ ክክክክ እመዋ እመየ እመዋ አለላልም ክክክክ ክፍታፍ ነህ እሳ በሳቅ ልቤ አልስማሁም ነበር አልስማሁም ነበር አልስማሁም.

  • @HyeHwj-q1b
    @HyeHwj-q1b 2 месяца назад

    የኔ ዉዴ ማሩየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y Год назад +3

    አይ ማሩዬ ስወድህ❤

  • @KefyalewDoe4utube
    @KefyalewDoe4utube Год назад

    Betam tiru

  • @habtamuminlargh4048
    @habtamuminlargh4048 Год назад +1

    Name of sound track !please

  • @ምንይልክሳራ
    @ምንይልክሳራ Год назад +1

    ኡፍፍፍፍፍ ማሩ ዘና አደረከኝ ትንሽ

  • @hayuawolHayat
    @hayuawolHayat Год назад +4

    ገብትሮ ሊገላትነዉ😂😂😂😂😂😂😂

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 Год назад +1

    ማሩየ ❤❤❤

  • @rahmath-jd3fz
    @rahmath-jd3fz Год назад +2

    አረ ገደለሽ ትንሽ እልፍ ብለሽ ብትቀመጭ ባይ ነኝ ሁለተኛ ቀረፃ ላይ ይገልሻል አሁን አዳርሦሻል😅😅😅😅😅

  • @rimyoutube9063
    @rimyoutube9063 Год назад +2

    ተዉ ማሩየ ሁሉም ነገር እየተሻሻለ ነዉ ገጠርሬነትህን አበዛሀዋ 😂😂😂😅

  • @Tewabechwollo
    @Tewabechwollo Год назад +5

    ማሩ እንዘዚህ አይነት እንግዳ አቀባበል የት ነው ያየህው ኤጭ አሁንስ አስጠላህን ውሀ ጠጡ ቁጭ በሉ ይባላሉ የተገኘውን ይቀረባ እውነት አንተን ብላ መጥታ ከሆነ ምናልባት ድራማም ቢሆን ውሸትም ቢሆን እንደዚህ አይደረግም ማህበረሰባችን እንደዚህ አደለም በዚያ ላይ ጩህትህ ተጃጃልጅ

    • @zaharz611
      @zaharz611 Год назад

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @sadasada8848
    @sadasada8848 Год назад +3

    ወይኔ በሳቅ መትኩ 😂😂😂😂😂😂😂ክክክክክክክክ ደስ ትላላችሁ

  • @taibah5903
    @taibah5903 Год назад +2

    ወይኔወዙአገሬንናፈቀኝ😢

  • @gigiadisalem3459
    @gigiadisalem3459 Год назад

    happy for you

  • @derejewdesta
    @derejewdesta Год назад +1

    part two p/s

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 Год назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አማራዬ

  • @MohmedAli-gd6yv
    @MohmedAli-gd6yv 11 месяцев назад

    😂😂😂😂ትክክለኛ ኢትዩ አናኑአር❤

  • @Jobhabesh
    @Jobhabesh Год назад

    ምንድነው ይህ ኮሜዲ ? ኣስተማሪ ? መጃጃል ? ምን ይመስላሉ

  • @ሐይማኖት-ዸ2ዀ
    @ሐይማኖት-ዸ2ዀ Год назад +3

    አይ ማሩዬ
    😅😅😅

  • @MuhammadMuhammad-gq4ls
    @MuhammadMuhammad-gq4ls Год назад +2

    ወይ ማሩ ለቅሶስ አታልቅስ እረ የፈጣሪ ያለህ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 11 месяцев назад

    ክክክክ:አማሪካ:ደህናአርሳለችወይሀሀሀ:ማሩዬ:ሆዴቁሰለ:የማዳምጥሪ:እዴትልችለውነው

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 Год назад +1

    ከሰማዩ ተጠግቶ ነው የምኖረው

  • @bayeshFente-zc3gz
    @bayeshFente-zc3gz 7 месяцев назад

    ማሩ ስወደው 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ismael.umaar..
    @ismael.umaar.. Год назад +1

    Yanee.qojoo ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gizubekele7746
    @gizubekele7746 Год назад

    እሄን ህዝብ ምኑም ማያምር እቃሙ እንካን ምርምር እክቲቭ ያልሆነ ቤቱን እንካን ንግግሩ ስሜት ማይስጥ ርስፔክት ማግስት ብልሽት የሌለው እንግዳ ለመቀነለ ቤቱን ከንቱ እድርጎ።ሚይዝ የገበሬ ገበሬ ዋለሉ

  • @gidaygmichael1144
    @gidaygmichael1144 Год назад

    ሳቅሽ እንኳ ደህና ነወ ❤❤❤

  • @realtalk7821
    @realtalk7821 Год назад

    ሌላ አሜሪካ መጣች እንዴ በምድር ላይ?
    አክሰንትሽ ከየት ነው?
    ያማርኛውን አይደለም አረ
    የእንግሊዘኛው?
    Southern ?
    New Yorker?
    Midwestern?
    No no no
    ወሎ?
    ጎንደር?
    አሜሪካ ትላለች እንዴ?
    Latin America መሆን አለበት

  • @Lidiyana-yemariyam
    @Lidiyana-yemariyam Год назад +2

    ቦራ🤣🤣🤣🤣😑😁😁😁😁

  • @SakimSakir
    @SakimSakir 4 месяца назад

    She is cute girl❤

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ Год назад

    ማሩዬ፡ስወድህ፡

  • @MaryamMerry-c8y
    @MaryamMerry-c8y Год назад +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tcxjhvc2190
    @tcxjhvc2190 Год назад

    ማሩዬ የኔ የዋህ ❤❤❤❤❤❤

  • @zerihuntedla1697
    @zerihuntedla1697 Год назад +3

    በታዋቂነቱ ተጠቅሞ ሌላው ቢቀር ቤቱን እንኳን አያሻሽልም እንዴ?? ከራሱ አልፎ ለአካባቢው የሚተርፍ አጋጣሚ ተፈጥሮለታል ገጠር መኖሩ እንዳለ ሆኖ እንደዚህ በጣም በወረደ ደረጃ መቀጠል አይነፋም ማሩየ

    • @እኔነኝከዛሰፈር
      @እኔነኝከዛሰፈር Год назад

      አውቆ ነውኮ ማሬ

    • @netsib3805
      @netsib3805 Год назад

      Drama eko new ye meseralen, jeloch

    • @zdnurutube7455
      @zdnurutube7455 Год назад +1

      አረ የከተማ ሰው ነውኮ ደራማ እየሰራ ስለሆነ ነው

    • @AM-dc5hd
      @AM-dc5hd Год назад

      😂

    • @mominaabdula4614
      @mominaabdula4614 Год назад

      ከሱአንተ ታስቃለህ ድራማ መሆኑን አላማወቅህ😂😂😂

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 Год назад

    ማሩየ በሳቅ ገደልከኝ ስታለቅስ ግን አያምርብህም ግን የእዉነት እናትህ ሙታለች ወይስ እየቀለድክ ነዉ ቀልዲ ከሆነ ግፍ ነዉ

  • @HelimaSirajy-ky1uj
    @HelimaSirajy-ky1uj Год назад +1

    ማሩዬ ሚስኪን ግን እናቱ ሙታበት ነውደ 😢😢

  • @مكيه_محمد-ع9ف
    @مكيه_محمد-ع9ف Год назад

    ሚሲኪን ማሩ ነፍሷን ይማር

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m Год назад

    ዎይኔ ማሩ በሳቅ 😅😅😅

  • @indris561
    @indris561 Год назад +1

    ከምር የማሩ እናት ሞቱዴ 19:12

  • @beleteeshet2185
    @beleteeshet2185 Год назад +1

    አይ ማርዋዋዋዋ😂😂😂

  • @SuleymanAli93
    @SuleymanAli93 Год назад

    ካሜራማኑ ምድነው አድ ቦታ አፍጥጠህ ቀረህ

  • @EeEe-hg7cx
    @EeEe-hg7cx Год назад +1

    😃😃❤ዘና አደረጋችሁን ድቦራየ በረችይ ከሱጋ ስረይ አብረሽ ደስትላላችሁ😃😃❤❤❤

  • @SaeedImam-l5j
    @SaeedImam-l5j Год назад +2

    መጋኛ እዳያጠናግርሽ አላለም😂😂😂😂

  • @haykelbintmuhamed
    @haykelbintmuhamed Год назад +1

    😢😢ጎስሞ ገደላት

  • @mesi21tube
    @mesi21tube Год назад

    🤣🤣🤣🤣🤣 ሳቁልኝ የመዳም ቅመሞች

  • @saminas534
    @saminas534 Год назад

    Misten tebelahu errr wuuuuuuuuuuuuuuuu 😍😍😍😊

  • @IndisMahammad
    @IndisMahammad Год назад +2

    ሀሀሀሀሀ😂😂😂ማሩ የሳቃችንምጭ

  • @habibaabrahim1818
    @habibaabrahim1818 Год назад

    አገሬ😢😢😢፣፣ናፍቅሽኝ፣፣፣😢😢😢😢😢😢

  • @asmamawyinges3725
    @asmamawyinges3725 Год назад +1

    ጤና እንሽንሽን...😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Rነኝወሎየዋ-m7c
    @Rነኝወሎየዋ-m7c Год назад +6

    ፈትህ ለልጅቱ ትካሻ😂😂😂😂

    • @Solomon-vy2kh
      @Solomon-vy2kh Год назад +1

      በጣም ነው ያናደደኝ እኔ ገፍትሮ ሊገላት እንዴ። ወይ ስርዓት ማጣት።

  • @የሸኢትዮ
    @የሸኢትዮ Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማሩየ❤❤❤❤❤

  • @ሶፊያቡታጀራቲዬብሶፊያቡታ

    ወይኔ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሞትኩ በሳቅ

  • @Mohamedali-fk9gx
    @Mohamedali-fk9gx Год назад

    እረ የማሩ እቃ ምን ያክላል 😂😂😂😂😜😜😜👌

  • @bekalubirehan3610
    @bekalubirehan3610 Год назад +4

    ጎሳስሞ ሊገላት 😅😅

  • @hawaebrahim8392
    @hawaebrahim8392 Год назад

    ይመር ያሲንና ሂድሪስ የት ሂደው ነው ማሩ