‹‹አሞጥሙጪ›› ማሩ ባላገሩ ካዲሷ አፍቃሪው ጋር ግብ ግብ ገጥሟል!! በሳቅ ሊጨርሱን ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии •

  • @relaxingthoughts9725
    @relaxingthoughts9725 Год назад +13

    ልጅቷ የምር ጎበዝ ናት። የመተወን ብቃቷ ናቹራል ነው። ይመችሽ።

  • @muluemebetbainesethiopia2129
    @muluemebetbainesethiopia2129 Год назад +7

    ደጉ ያገሬ ሰዉ እዴት ነህ እዉነት አገርርኮ አገር እምትመስለዉ በናተ ነዉ ኑሩልኝ

  • @asmamawyinges3725
    @asmamawyinges3725 Год назад +9

    የልጅቷ ቁንጅና ግን ይለያል!..🥰🥰

  • @QwAs-v6e
    @QwAs-v6e Год назад +2

    አረ በሳቅ ገደሉኝ ወይኔ የገጠር ትዝታ❤❤❤❤😂❤

  • @FantawDeribe-yp8ul
    @FantawDeribe-yp8ul Год назад +6

    የኔ መበሣጨት ምን ይሉታል ከኔጋር ትግሥት የሚባል ነበር የለም 😂😂 አገሬ ናፈቀኝ 😢😢

  • @SamsungGalaxy-o6m
    @SamsungGalaxy-o6m Год назад +6

    ሲያልቅ እየደበረኝ ደስ ሲሉ❤

  • @alfajr1595
    @alfajr1595 Год назад +11

    ማሩ ዛሬ በጣም ተቀይሜሀለሁ። ሙስሊም ቀብር / ዶሪህ አያመልክም ። ቀብር ማምለክ ቀብር መለመን ከኢስላም የሚያስወጣ ታላቅ ወንጀል ነው። ዝናብ ጠፋ ሰላም ጠፋ የምንለምነው አንድ አሏህን ብቻ ነው። ሙስሊሙን ከቀብር አምልኮ ጋር አቆራኝተህ የተናገርከውን ባፋጣኝ አስተካክል

    • @taibah5903
      @taibah5903 Год назад +2

      ትክክል

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 Год назад

      በገጠሩ አንዳንድ ቦታ አለ እሚስተምር ሰው ያስፈልጋል

    • @حضرمحمدسيد
      @حضرمحمدسيد Год назад +1

      እሱ ምን ያርግ የሚያረጉትን አይቶ ነው.

  • @ybcivilengineeringdesign1715
    @ybcivilengineeringdesign1715 Год назад +4

    ማሩየ ጀግና

  • @ThUg-d8g
    @ThUg-d8g Год назад +2

    ኧረ ወይኔ በሳቅ

  • @tesfayeyimam3700
    @tesfayeyimam3700 Год назад +6

    The organic 'Gheter' culture is so cool. I grew up in 'Gheter' and i think i was lucky !

  • @madi2644
    @madi2644 Год назад +1

    ሠላምናችሁ

  • @setotawfetene7793
    @setotawfetene7793 Год назад +2

    አውነትም ማሩ ጅግና ነህ

  • @mollaanwar9363
    @mollaanwar9363 Год назад +3

    አቤት ልጅቱ ስታምር ከምር ወድጂታለሁ

  • @AshenafiWudu-jc7ll
    @AshenafiWudu-jc7ll Год назад

    Yene konjo ketiybet betam taznanalachihu

  • @zahraamohammed4586
    @zahraamohammed4586 Год назад +4

    😂😂😂 ወይኔ ቆሰልኩ በሳቅ እህ

  • @zegelilatube
    @zegelilatube Год назад +2

    ምርጦች 💚💛❤️

  • @LiLili-jh5yz
    @LiLili-jh5yz 6 месяцев назад +1

    ወላሂ በጣም ነዉ የሳኩት

    • @LiLili-jh5yz
      @LiLili-jh5yz 6 месяцев назад +1

      ክክክክክክክክክክ ከንፈሯን አጠባት

    • @LiLili-jh5yz
      @LiLili-jh5yz 6 месяцев назад +1

      ከምርልጅቱ በጣም ነዉ እምታምረኝ

  • @tigestmedhane8045
    @tigestmedhane8045 Год назад +2

    😂😂😂😂😂😂ማሩየ ትለያለህ በዛ ላይ ፈርጥ የሆነች ልጅ ናት ያመጣሃት❤❤❤

  • @EeEe-hg7cx
    @EeEe-hg7cx Год назад +2

    በረችልን በሳቅ ገደላችሁን

  • @ShambelMamo-c6d
    @ShambelMamo-c6d Год назад +2

    አየረ ማሩ ፍቅር አንተ ለማሣየት የምታደርገው ጥረት የሀገራችን ባህል የሥራ እንቅስቃሤ የምታደርገው በተለይ የልጅቱ አድካሚነትና ያንተ ጥረት አያቴን መሠልከኝ ገፀባህሪው ማለቴ ነው።ይመችህ

  • @LiLili-jh5yz
    @LiLili-jh5yz 3 месяца назад

    ስተምርልጂቱ

  • @Mohamedali-fk9gx
    @Mohamedali-fk9gx Год назад +1

    ማሩየ በጣም እናመሰግናለን ግን ቀጣይም ስሩ እባክህን ከልጅቷ ጋር ሠርጋችሁንንም ያብላን ብለናል!!

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ Год назад +2

    ማሩዬ፡ወሎን፡ብታስገበኘኝ፡ደስ፡ይለኛል

  • @melakutaye6258
    @melakutaye6258 Год назад +2

    ቁጥር ሶስት እንጠብቃለን

  • @bayeshFente-zc3gz
    @bayeshFente-zc3gz 9 месяцев назад

    ማሩ ይመችህ 😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @ethi9683
    @ethi9683 Год назад +1

    ማሩ በጣም ተመችቶኛል ማሬ ነግሬሃለው እንዳታቋርጥ ቀጣይ ስራለት ግን ቆይ ማሩዬ ጋብቻውን ተቀብለሃል ወይስ ዝም ብለህ ነው የምታስቀምጣት? እሷ እንደሆን ሂጂልኝ ስትላት አልሄድም ብላለች።
    አሪፍ ድራማ ነው በርታበት አንተም በፍቅሯ ስትወድቅ ማየት እንፈልጋለን

  • @mekamohamed128
    @mekamohamed128 Год назад +4

    ቀጥሉበት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂

  • @Hikmaee
    @Hikmaee 5 месяцев назад

    😂😂😂😂ወየው😂

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ Год назад +4

    እናቴን አስታወስከኝ ሶባየን አጤሽው ስትል ከከከ መደረቅ ነው ማሩ አለቃቀስህ ደግሞ ይለያል አላህ ለቅሶን ከሀገራችን ያጥፍልን!

  • @abuhikma
    @abuhikma Год назад +1

    በጣምነ የሳኩት በርቱ

  • @chekoladmas9452
    @chekoladmas9452 Год назад

    she is so cute

  • @zarahyner8911
    @zarahyner8911 Год назад +4

    ረ ሞኩ በሣቅ ገደሉኝ ወላሂ😂

  • @wancomputer893
    @wancomputer893 Год назад

    እረ በሳቅ

  • @ssameera5861
    @ssameera5861 Год назад +3

    😂😂😂😂ቀጣዩእስከሚለቀቅእደትእደጓጓሁ

  • @ginbatube
    @ginbatube Год назад +2

    😂😂😂😂እኔ ስነቅል አለች.

  • @kiddist2235
    @kiddist2235 Год назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂ማሩዬ ያገሬ ልጅ ❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa Год назад +4

    መዳረቅ ነው ማሩዬ 😂😂😂😂

  • @abdinmohammed6171
    @abdinmohammed6171 Год назад +3

    ልጅቷ አደንቃታለሁ ምንም ነገር ሣትጠየፍ እንደዛ መሆኗ 😂😂😂😂😂😂አሞጥልጅቷአደንቃታለሁምንምነገርሣትጠየፍእንደዛመሆኗአሞጥሙጪ

  • @BirukYoutub
    @BirukYoutub Год назад

    😮 it's ok, normal.

  • @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ

    አይ ቤብ ከከከከከከከኸኸኸኸወደት ሂጀ ልሣቅ

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 Год назад +1

    እረ ገደሉኝ በሳቅ ክፈች እደዚህ አላለም አሞጥሙጭ የታባሽ አለ

  • @AbdelaSeid-vt7tk
    @AbdelaSeid-vt7tk Год назад +1

    ጄለፈድ ነገር ትመስለኝ ነበር ግን ብልጥ ነህ እችን የመሠለች ቆንጆ ይዘህ ብቅ ካልክ እይታህ ይጨምራል

  • @hayatislam8513
    @hayatislam8513 Год назад +2

    ክክልክክክክክ በሳቅ ሞኩ ክክክክ እረ ወይኔ አሞጥሞጫ አለላልም

  • @naodababa1330
    @naodababa1330 Год назад

    part 3 endaykuaret

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 Год назад +1

    ማሩ ባላገሩ እንካን ስላም መጣህ

  • @TeddyReta-zb2pw
    @TeddyReta-zb2pw Год назад

    Best

  • @medinamedinatube6509
    @medinamedinatube6509 Год назад +2

    ኧረ ማሩ በሣቅ😂😂😂😂😂😂

  • @AaAa-nj7xo
    @AaAa-nj7xo Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abuhikma
    @abuhikma Год назад +1

    ❤❤❤

  • @halimahalima409
    @halimahalima409 Год назад

    አረ በሣቅ

  • @worke7270
    @worke7270 Год назад +1

    ወይኔ እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም

  • @seblewengel2843
    @seblewengel2843 Год назад +1

    መዳረቅ😂😂😂😂😂

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ Год назад

    ማሩዬ፡ስወድህ

  • @hgh9563
    @hgh9563 Год назад

    እኔ ሥነቅል አቺትከይ 😂😂😂😂😂😂😜😜😜😜😜😜😜❤😜

  • @awadacell9222
    @awadacell9222 Год назад +2

    babe nw yaleshw😂😂🤣🤣🤣🤣🤣

  • @dawit5894
    @dawit5894 Год назад +1

    🥰🥰🥰

  • @frd11123
    @frd11123 Год назад +6

    እኔ ሥነቅል አቺ ትሠኪያለሽ አለ ቅኔው ከባድ ነው

  • @ቤትአሊ
    @ቤትአሊ Год назад +1

    ❤❤❤❤❤😅😅😅😅

  • @TsegayeZeubabel
    @TsegayeZeubabel 11 месяцев назад

    ገሪመኝ

  • @Zd.t-s3v
    @Zd.t-s3v Год назад +2

    አይ ማሩ በሣቅ ገደለኝ

  • @sayedahmada718
    @sayedahmada718 Год назад +2

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @MariamAli-jh7np
    @MariamAli-jh7np Год назад +4

    አናት ለማዞር ለምን ድካም 😂

  • @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ

    ሰላም
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Год назад

    ክክክክክ

  • @መሬምከድሪ
    @መሬምከድሪ Год назад +4

    የሸረሪት ድሪ አሪጊበት🤣🤣🤣

  • @MekoyaTarko
    @MekoyaTarko Год назад +1

    እረማሩዬ እኔም አብሬህ ልሥራ በናትህ

  • @bahrainzinj
    @bahrainzinj Год назад

    😢❤😢❤

  • @taibah5903
    @taibah5903 Год назад +1

    ክክክኧረበሳቅማሩታጥቋል

  • @مكيه_محمد-ع9ف
    @مكيه_محمد-ع9ف Год назад +13

    ታምራላችሁ። ግንማዳም እድህ ነው የምደርቀው አድስ ሰራተኛ ስታመጣ

  • @fatmuhussain6915
    @fatmuhussain6915 Год назад

    አምጥጭ😂😂😂

  • @ekruhabeshawit3233
    @ekruhabeshawit3233 Год назад

    ለምን እቤት አሚን አሚን ያስባልከኝ እዛ ለምን ሄደን አሚን አላልንም

  • @getasewkasahun9502
    @getasewkasahun9502 Год назад +1

    Part 3😂😂😂😂😂😂😂

  • @እሙአሚር-ዘ2ረ
    @እሙአሚር-ዘ2ረ Год назад

    አሞጥሙጭ😅😅😅😅

  • @BayeAbebe-g6e
    @BayeAbebe-g6e Год назад

    የምር ግን ማሩን ማግኘት እፈልጋለው ስልኩን ?

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 Год назад

    በርታልን❤❤❤❤❤

  • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
    @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l Год назад +1

    ወዬዉ ምቺ ሢላት አጋጨቺዉ😂

  • @ዜድነኝየወሎዋ
    @ዜድነኝየወሎዋ Год назад

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😊

  • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
    @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l Год назад

    ሽታ ሽቶ ነፉኝ አለች አሉ አንዲቱ ክክክክ

  • @ፋፊ-ዘ3ጨ
    @ፋፊ-ዘ3ጨ Год назад +1

    ❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @MahiFker
    @MahiFker Год назад

    እቅፍ አድርገሽ ያዢ ሢላት 😂😂😂😂እቅፍ ሞትኩኝ

  • @bahrainzinj
    @bahrainzinj Год назад +1

    አና

  • @KadijaAhmed-j7y
    @KadijaAhmed-j7y Год назад

    ❤❤❤❤😂

  • @nigusietesfa1846
    @nigusietesfa1846 Год назад

    ከከኪኪኪ ኦዬደማ ሄደ

  • @YordiTesfaye-j6t
    @YordiTesfaye-j6t Год назад

    😅😅😅😅😅😅😂😂😂

  • @ዜድነኝየወሎዋ
    @ዜድነኝየወሎዋ Год назад

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @AminaFantha-os3fc
    @AminaFantha-os3fc Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @AsAs-ud2ib
    @AsAs-ud2ib Год назад +18

    ኣረይቺልጂ የምታቁ ተባበሩኚ በምትወዷት እናታቺሁ በፈጠራቺሁ አልቻልኩም ማለትያለምክንያት አልወደድኳትም ይከን የተባበረኚሠው መቼም ወለታውንአልከፍልም በስደላይ ልሞነውበሷ መከታተልሆነኮእሷን ❤️❤️❤️💘💘💘💘💘

    • @AsAs-ud2ib
      @AsAs-ud2ib Год назад

      ምንአድስ

    • @xs5yd4rhgw
      @xs5yd4rhgw Год назад +4

      እዉነትበል🤣🤣🤣ገና በሁለት ቪዶ አይተህ ወደዲኪት

    • @mamaethiotube2667
      @mamaethiotube2667 Год назад +3

      ካሜሪካ ስለመጣች ክክክክ

    • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
      @ቢንትሁሴንወሎየዋ Год назад +7

      አርፈህ ሸቅል ያያችሁትን ሁሉ ያምራችሁዋል

    • @zientahmed8116
      @zientahmed8116 Год назад +4

      በጎችህን እገድ አርፈህ😂😂😂😂😂

  • @alshamsi2272
    @alshamsi2272 Год назад +1

    👍👍👍👍👍🤣😂😁😁😂🤣😃

  • @jsvshjdhdiys969
    @jsvshjdhdiys969 Год назад +1

    ጠላ ጠጥቶ እራስ ለማዞር መድከም

  • @busyline1119
    @busyline1119 Год назад

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @mazadasalw5374
    @mazadasalw5374 Год назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍

  • @banchiyirga7654
    @banchiyirga7654 Год назад

    😁😁😁😁😁😁😁

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 Год назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 Год назад +3

    በሳቅ ሞትኩኝ

  • @mekamohamed128
    @mekamohamed128 Год назад

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @sikosilo9762
    @sikosilo9762 Год назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅

  • @blacks9973
    @blacks9973 Год назад

    የልጂቷ Contact ካላችሂሁ please😁🤣

    • @taibah5903
      @taibah5903 Год назад

      ኧረአዳሜተዉያያችሁትንእዳዉእንብላጉድ😅

  • @Zd.t-s3v
    @Zd.t-s3v Год назад

    😂😂😂❤

  • @dagi4585
    @dagi4585 Год назад

    በዚህ ሰአት አትጃጃል አድብ ግዛ

  • @fatimaa615
    @fatimaa615 Год назад

    ሰው በቁቋውም እዲህ አይግባባም