Thank you for being a voice for the voiceless. People are dying being killed while in their homes! Not armed! Only because of their ethnicity women, children, the elderly. They have no where to go, to run to. For peace and freedom. This is the only choice. Fighting for change. 😢
Addis Ababa, March 6, 2012 (WIC) -The Japanese Ambassador to Ethiopia Hiroyuki Kishino commended the strong partnership and assistance Ethiopia extended to Japanese victims of earth quake and Tsunami. Speaking at the commemorative occasion of the first anniversary of the disaster here on Monday, He lauded Ethiopia’s contribution of 5.4 million Birr assistance and religious leaders’ prayer to commemorate victims."
ሰላም መሳይ እንዲሁም ገለታው በደህና መጣችሁልን አንከር ሚዲያን እናመሰግናለን ድል ለፋኖ ድል በግፍ ለተገፋው የአማራ ህዝብ ❤❤❤
መሳይዬ ስትጠፍ የዘጉብህ መስሎኝ ነበር እንኳን ደህነ መጣህ እናመሠግናለን ድል ለፍኖ ድል ለተገፉ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር አምላክ ሰላምህን ስጠን መናፍቁን አብይ አንሳለን
ድል ለ ፍኖ!!!
ድል ለፋኖ
ድል ለፋኖ💪💪
ድልለፍኖ❤❤❤❤
Thank you very much Messay for this information.
❤ድል❤ለአማራ❤ሕዝብ🎉🎉🎉
ሙሀመድ ቢንዛይድ የሀገራችንን ቅርስ (ወርቅ) ለመውሰድ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ ገብቷል መሳይ
ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ
ሰላም ወንድሞቻችን መሳይና ገለታ በርቱልን ትክክለኛ እና የህዝብ ድምፅ ናቹህ።
Tnx mesaye and Geltawe ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Mesay no1
አምላኬ ሆይ እባክህ ቀን አምጣል ይብቃን መሰቃየቱ በገዛ ሀገራችን አለቅን የት እንሄድ አማራየ አማራየ አማራየ ተሰቃየን አይይይይይዮዮ
አርህን ስትበላ ማለቃቀስ ባንዳ ማላዘን ልማዱ ነዉ 4 ኪሎ😂😂
አሁን ያለው የአገር መከላኪያ ሳይሆን በጥቂቶች ብድኖች የሚመራ የኦሮሞ መከላኪያ ሠራዊት ነው ገለልተኛ የሚያደረጎት ለሚዲያ ፍጆታ ብቻ ነው ጨፈኑ ለሞኛቹሁ አይሰራም እንደገና ፈረሶ እንደ አዲሰ መሰራት አለበት ‼️
ድል ለተገፋው ለአምሀራ ህዝብ
❤❤ድል ለፋኖ
በርቱልኝ:ወንድሞቸ:መሳይ:እና:ገለታው❤❤❤:: ሊነጋ:ሲል:ይጨልማል:አንድ:ቀን:ይነጋል:እንደመሸ:አይቀርም::ድል:ለፍኖወቻችን❤❤❤ ነብስ ይማር:በግፍ:ለተጨፈጨፍት:ወገኖቻችን::
Thanks Messay and Geletaw
ላይክ ሼር እባካችሁ❤
መሳይ የብልፅግናውን ምሽግ ለመደርመስ የሚዲያ አስተዋጽኦ ከፍተኛ ሚና ስላለው በርትታችሁ ቀጥሉበት❗
Already ደርምሰው እርቃኑን አስቀርተዉታወ።
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!
ገለታዉ አትርሳ። ምን ግዜም ዲሞክራቶች ለኢትዮጵያ ሆነዉ አያዉቁም።
ወያኔ አፍቃሪ ፀረ አማራ ናቸው አሁን State department ያሉት ግለሰቦች።
በትክክል
ሰላም ለሀገሬ
ብልፅግና የሚገርም ልቅምቃሚ ናቸው ።
አስተማሪዎች በየክልሉ ደሞዝ እያጡ ።
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ አረ ምን ጉድ ነው ።
ልቅምቃሚስ እናንተ የማታፍሩ ቱ ቱ አሽከር ባንዳዎች 4 ኪሎ ብላችሁ ተንበጣርቃችሁ አርህን ስትበላ አሜሪካን ተንበርክካችሁ ልትለምኑ ነዉ አይ መዋረድ
መሳይ ገለታው በርቱ
የማያልፍ ነገር የለም
ዋናው መፅናት ነው
Great job
አረመኔ ጨካን መሪ የአማራ ህዝብ ምን በደሎው
Ya Allah le Ethiopia hizib selamun sitenn.
በአማራ ላይ ይህን ክፉ ዘመን ለማለፍ ሁሉም አማራ ከዳር እስከ ዳር አንድ ሆኖ ባለመታገሉ በተለይም ፋኖ አንድ ሆኖ ባለመታገሉ የአማራ ሰቆቃ ከእለት ወደ እለት እየከፋ ነው ይህ ታላቅ ሕዝብ አገር የለሽ ሆኖ ሲቀር ማየት ያማል
አፌ ይቆረጥልህ❤ ጥሩ አባባል ነው ጥሩ ብለሀል።
I voted
To who? I hope you voted for Trump 🤣🤣
እኔ እኮ ምን ነካን አነዚህ የብልፅግና ሰዎች እንደዚህ ሲዘባቀቱብና ሲቀልዱብን ሲያሾብን ኦሮሞው አማራው ትግሬው ሲዳማው ወላይታው ደቡብ ሡማሌውና አፋሩ ምሁር ምን ይሠራል። በይበልጥ ውጭ ያለው ዲያስፖራው በሚያስማማቸው ነገር ተስማምተው ይህንን አገዛዝ መጣል አለበት። ፋኖን መደገፍና ይህን ሥርዓት በትጥቅ በአመፅ መጣል ያስፈልጋል ። ሠላማዊ ትግል ብለው በውስጥም በውጭም የሚጮሁት አርፋችሁ ቁጭ በሉ በሏቸው ። መሠሪዎችና አስመሳዮችና በህዝብ ትግል የሚያሾፉ ናቸው ።
በርታ መሳይ፤ የአሜሪካ ምርጫንም አያያዙን አትለፈው።
Egzabiher yimesgen fanno ashenifuwal ❤❤
ድል ለፋኖ
Del le ayebgerew ena jegnaw ye amhara fano❤❤❤
መሳይ ተስፋንና ሞራልን የሚጎዳ ነገር አታውራ
ፋኖም ይሁን ሰላማዊ ሰው ይሞታል፣ ትግል ነዉ
Hi! Mesy
U ok
Hi, mesay.,
FANOOOO ❤❤❤
ወጥር አንበሳው ፋኖ✌️✌️
መሳይ አጃጃላችሁ😂😂😂
ደመቀ ዘውዱን ይበለው ፣ ፋኖ ሲደማ እሱ ሰሊጥ ሲቸበችብ ነበር፣ ደመቀ ብልፅግና ነው
እንደናንተ አሜሪካን ተንበርክኮ የሚለምን ዉሻ ባንዳ አይደለም ለመሀተቡ የኖረ ጀግና እንጂ ባልቴት ደመቀ ጀግና ነዉ ባንዳ ወንድ ምን አይነት በሀሪ እንዳለዉ አያዉቅም ባልቴት
ገለታዉ የምትለው በጣም ጥሩ ነበር። ግን የትግራይ ህዝብና የኦሮሞ ህዝብ አንተ የምትፈልገውን አያረጉም። መፍትሄው ሌላ ነዉ።
እግዚአብሔር ሆይ ድረስልን
አይዞን እኛ አይደለም ይሄን ጨቅላ ጣሊያንን ያስወገድን ጀግኖች ነን::😊
Hi
አምሐራዊ ብሔርተኝነት ይለምልም!!!
ይሕ ባለመሆኑነው የአምሐራ ሕዝብ በየጊዜው በሚፈለፈሉ በልግ አወጣሾች መጫወቻ የሆነው
ደመቀ ዘውዱ መወገር አለበት የብልግግና ኦህዴድ የጭን ገረድ በመሆን እያገለገለ ነው።
በትምርት ዙሪያማ እድሜ ለጉማሬው ብርሃኑ ትምርህርት ይሠጣል በተባለው ደቡብ ኦሮሚያና ጉራጌ ወዘተ በ12ክፍል ውጤት ምክንያት ወጣቶች ትምህርት አቋርጠዋል። ለምሳሌ ጉራጌ አካባቢ ያሉ ትምህርት ቤቶች ከ2000ተማሪ ወደ 75 አ300ተማሪ ወደ 30 እና 40 ወዘተ ዝቅ ብለዋል።
ሃሃሃ! ጉድ አያልቅም ነዉ ያልከዉ? ይመችህ!
ብዙ እየተቃጠልኩ በብዙ አሳቃችሁኝ ዛሬ”ልኳልሽ? አረ እርቦኛል!" ይመቻችሁ!
መሳይ ጥቆማ መንገድ ትራንስፓርት ሚዛን ቁጥጥር በሚል መልክ አራት መቶ ጫኑ ተብለን እኛ የከባድ መኪና አሁን ደግሞ ከአራት መቶ በታይ መሆን አለበት ብለው በአንድ መኪና ሰላሳ ሰባት ሺ ብር ጠይቀውት ከፍሏል እና የጠየቁት አፋር ክልል ሲሆን ይህን ያየ ጀግናው አፋር ልዩ ሀይል በፍጥነት ሁሉንም ሚዛን ሰራተኛ ሰመራም አስሯል አዋሽ ተዘግቷል ተወያዩበት የግለኛ መጠቀሚያ ሆንን
ሚዛን ሲቀጠሩ ብር ተከፍሎ በዘመድ ነው የሚሠሩት ምክንያት ለሚዛን አነስተኛ ክፍያ ከ2000-5000
Ewnate belahal Mesay!! Bltsgena ye gumare menga malete new.
በጣም ከፍቶናል ቸግሮናል መሳይ መኮነን
አንከር ሚድያ እናገዝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አይዟችሁ በርቱ። ሁሉም ያልፋል።
@abuhaile6517 እሽ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድማችን🙏🙏🙏
አይዞን ወገኖች የግዜ ጉዳይ ነው ያልፋል
Min hone like ebbi yalgn
በአብዛኛው የአብይን እኩይ ምግባር ስትተነትኑ የማድመጥ እድሉ ገጥሞኛል ነገር ግን ከበስተጀርባ በማቀድ በመርዳት እንዲሁም በማስፈፀም ማን እንዳለ ሲነገር አይሰማም ፣፣
The imminent down fall of Fascist Abiy Ahmed Ali has caused unbelievable suffering to ethiopians, but we prevail at last.
ፆመኛ ባይኖር ከጦርነቱ በላይ ᎂቹ ይጨምር ነበር ርሀቡ😊
❤❤❤❤❤
❤
በካሪደር ምክንያት የተነሱ ቤቶች ባዳ ባታወች ክንቲባ አዳነች አቤቤ1አመት 40 ቸርች ለመስራት በእቅዳቸው መሰረት ለፓስተሮች በነፀ እያደሉ መሆንን ከውስ የወጣ ትክክለኛ መረጃ ደርሳናል
Why the government Is not thinking about humanity.
Abiy Ahmed is mad person, this is the reason why he massacres innocent children and women in Amhara region.
Mr Geletaw is recommending solutions based on idealistic , empty , and non existing un fathomable struggle ...what an idea
So, what is your recommendation?
Thank you for being a voice for the voiceless. People are dying being killed while in their homes! Not armed! Only because of their ethnicity women, children, the elderly. They have no where to go, to run to. For peace and freedom. This is the only choice. Fighting for change. 😢
Sle Welkait yetenetenew Geletaw ketglu wch new
ጃንአሞራ እና በዬዳ የፋኖ አደረጃጀት የለም።ወጣቱ በፋኖ አደረጃጄት መሠልጠን፣መታጠቅ እና መደራጀት አለበት።አሁኑኑ
ሰላም ወገኖች
የብሄር ክልል ካልጠፋ የኢትዩጽያ ህዝብ ሰላም እያገኝም
ኤቶዮጵያ ህዝብ ልብ የለውም ምክንያቱ ኽሳብ ሕጂ ዘይትዝክር ወላዲ ሑዝኩም ይገርም እዩ።
ትንሽ የገባው አማራ በመሆኑ ፋሺስቱን እየታገለ ነው። ዛሬ የኢትዮጵያያ ሕዝብ የምትለው የለም። ሕዝቡ በብሔር፣በሐይማኖት፣በጥቅም የተከፋፈለ ነው። ይሄንን ሕዝብ ፈሪም ጀግናም ልትለው አትችልም። ለዚህ ሁሉ ተጠያቂዎቹ ሻቢያና ሕወሀት ናቸው። ይሁን እንጂ ይጠቅመናል ያሉት የኢትዮጵያ የብሔር ስርአት እና አደረጃጀት በራሳቸው ላይ እየተገለበጠባቸው ነው። ትግራይ ብዙ ወጣት አስጨረሰች፣ኤርትራም እንዲሁ። ትግራይ ጥግ ይዞ በውስጥ ፖለቲካ እየተናቆረ ነው። ስራ፣ልማት የለም። ኤርትራም ስለቀይ ባህር በአብይ እወረራለሁ ብላ ከባድ ስጋት ላይ ነው ያለችዉ። ትኩረቷ ሁሉ በአብይ እንቅስቃሴ ላይ ሆኗል። ሁሉም የእጁን ያገኛልና።
@amanuel...
'የኢትዮጵያ ሕዝብ ፈሪ ነው ላልከው': ትንሽ የገባው አማራ በመሆኑ ፋሺስቱን እየታገለ ነው። ዛሬ የኢትዮጵያያ ሕዝብ የምትለው የለም። ሕዝቡ በብሔር፣በሐይማኖት፣በጥቅም የተከፋፈለ ነው። ይሄንን ሕዝብ ፈሪም ጀግናም ልትለው አትችልም። ለዚህ ሁሉ ተጠያቂዎቹ ሻቢያና ሕወሀት ናቸው። ይሁን እንጂ ይጠቅመናል ያሉት የኢትዮጵያ የብሔር ስርአት እና አደረጃጀት በራሳቸው ላይ እየተገለበጠባቸው ነው። ትግራይ ብዙ ወጣት አስጨረሰች፣ኤርትራም እንዲሁ። ትግራይ ጥግ ይዞ በውስጥ ፖለቲካ እየተናቆረ ነው። ስራ፣ልማት የለም። ኤርትራም ስለቀይ ባህር በአብይ እወረራለሁ ብላ ከባድ ስጋት ላይ ነው ያለችዉ። ትኩረቷ ሁሉ በአብይ እንቅስቃሴ ላይ ሆኗል። ሁሉም የእጁን ያገኛልና።
ስለ አዲስ አበባ ህዝብ ተስፊ ቁረጥ መቸም አይነሳም
መሳይ መጀመርያ ጋምቤላን እያጠፋ ነዉ ከዛ ሳዉዝ ሱዳንን በመንገድ ካገናኙ በኋላ የነዳጅ ጥማታቸውን ለማዳንና ወደ ሚቀጥለዉ ምርዓፍ ለመሄድ ነዉ። ንቃ ወገኔ።
ድል ለፋኖ❤
ድል ለፋኖ💛
ድል ለፋኖ💚
🙏🙏🙏🙏🙏
Some times Geletaw give vague answers
የትግራይ ህዝብ እና የአማራ ህዝብ አንድ ከሆኑ ኢትዮጵያ ለዘላለም ሰላም ትሆናለች።
ትግል አመፅ ትግል አመፅ ትጥቅ ድርጅት ትግል በህቡም በአባባይም ሆ ብሎ መነሣት አለበት። ነፃነት ያለመስዋዕትነት አይገኝም። እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ለራሱ ሲል መታገል አለበት ።ብልፅግና 11ሚሊዮን አባሎቹን ዘርፎ ለማበልፀገ ነው የሚሠራውና ህዝብ ታግለህ ብልፅግናን ጣል።
🫡🫡🫡
ምናልባት ፋኖን እንዲዋጉለት አቢይ ከፍሏቸው ይሆናል መጠርጠሩ ጥሩ ነው ብድር አይመስለኝም::
DLI le fano
እንስሳት የሚማሩበት ልብ እንኳን በለለው መሪ የምትመራ አገር በደም የጨቀየች አገር ህዝብ ከለለ አገር የለም !! መጀመሪያው ይሕ ሢሆን መጨረሻው አስፈሪ ነው :
ዝም በል ባንዳ እዛዉ ከመሳይ ጋር በዉሸት ተጨማለቁ
ኤርትራዊ ነኛ ደል ለፋኖ
ይሕ ጦርነት የአባቶቻችን ጦርነት ነው ብሎ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ነግሮናል ይሕምንማለት እንደሆነ የአምሐራ የጦርመሪወች አልገባቸውም???
ምን ዝርፍያ ብቻ በየቦታው በጉራጌው በአማራው በሙስሊሙ ና በኦርቶዶክስና የፕሮስቴንታ ግድያ መነገር አለበት የሰሞኑ የ68 ጉራጌዎች ግድያ ዘረፋሳ ምንድነው። ሰሞኑ በመላው ኢትዮጵያ በይበልጥ በጉራጌ ዞን የ3 ቀናት ስብሰባ ተጠርቷል። ከነገ ከሮብ ጀምሮለ3ቀናት ስብሰባ ሴት ወንዱ ተጠርቷል። ለምን እንደሆነ እንገልፃለን ።
ኢትዮጵያ ዶላር አበደረች 😂😂😂
መሳይ እስካሁን በጆና ሳይድስይድ አለመያዝህ የልጆች ፀሎት ነው እንጅ የትግራይ ምሁራን እና ህዝብ ፒትሽን እንደሚያዘጋጅ እርግጥ ነው ነገር ግን ህዋህት እና ግዝያዊ አስተዳደሩ ለግዜው ስላልተግባቡ መሳይ ለግዜው እድለኛ ነህ።
መሳይ ምን አደረገና ነው ፒቲሽን የምታዘጋጀው ? እነ ሲሳይ አጌና ላይ አታዘጋጅም እውነተኛ ከሆንክ? ከንቱ!
በ83ቱ መካናይዝ ሃይሉ ሻእብያ ነበር ።
አብይ አህመድኮ አማኑኤል መግባት አለበት
አብይ ተናግሮል ደርግ ከገደለው አስር ሀያ እጥፍ ይገደላል ብሎል
አማራ የራሱ ክልል የት ድረስ ነው ሽሜ ??
TAMAGN BEYENE yetebal sew gen ale mesayi????????
Ato Geletaw yetqeskachew tikikli nw.
Fanoo is working for ethiophan or history it will repeat again tribal leadership just like wayen and opdo
አህያውን ፈርቶ ዳውላውን አይደለም ጄኖሳይድ ነው !!
አቶ ገለታው ዘጠኝ ቂጣ አይደለም ዘጠል ነው ዘጠል ማለት ኩርማን ማለት ነው
Addis Ababa, March 6, 2012 (WIC) -The Japanese Ambassador to Ethiopia Hiroyuki Kishino commended the strong partnership and assistance Ethiopia extended to Japanese victims of earth quake and Tsunami.
Speaking at the commemorative occasion of the first anniversary of the disaster here on Monday,
He lauded Ethiopia’s contribution of 5.4 million Birr assistance and religious leaders’ prayer to commemorate victims."
Ehh😂😂😂😅
ገለታው አቋምህን በግልጽ ተናገር ። የአማራ ህዝብ የራሱን ያልሆነ አልጠየቀም ነገርግን መንኛውም ኢትዮጵያዊ የአማራ ነው በምንላቸው ርስቶች መኖር ይችላል ።
ውጊያ እንደሚባለው የለም እኛ ብዙ ባነል ጥሩ ነው,,, የድሮን ካልሆነ ,,,ሌላ የለም👊👍💥
ምነው እለታው! አሁን ስለ አማራ ህልዉና ጦርነት እንዴት እንወጣው ሆኖ እያለ አንተ ስለ ፈረሰች ኢትዮጵያ ታወራለህ። የማይሆን ትንታኔ የትግራይ ህዝብ፣ የ ኦሮሞ ህዝብ ከነቃ ትላለህ? በ አማራ ጥላቻ የናወዘ ህዝብን ነቅቶ ግምባር ይፍጠር የሚል utopian analysis ውስጥ ገባህ። ተመለስ!