Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

እማማ ዝናሽ እና 50 አለቃ ባዩሽ | እማማ ዝናሽ አዲስ ቪዲዮ | emama zinash New video | Zeki Tube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 июн 2024
  • Zeki Tubeን Subscribe በማድረግ የምናደርጋቸውን በጎ ተግባራት እንድትደግፉ እንጠይቃለን።
    youtube.com/@z...
    በነዳያን ምገባ፣ አጠባ እንዲሁም የቤት ግንባታ የበኩላችሁን ማድረግ ለምትፈልጉ
    በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000159914945 በኩል ድጋፋችሁን ማድረግ ትችላላችሁ።
    እንዲሁም ለበለጠ መረጃ
    09 12 45 99 74 እና
    09 49 46 59 46 መደወል ትችላላችሁ።

Комментарии • 233

  • @amanuelhailu4779
    @amanuelhailu4779 Месяц назад +45

    እድሜህን ያርዝመው መድሃኒያለም ልጅህን ይባርክልህ

  • @user-rc8fl9bq9w
    @user-rc8fl9bq9w Месяц назад +26

    ወይኔ ዛኪ ከሰቸዉ ይልቅ አንተ በሳቅ ገደልካኝ እድሜ ከጤና ❤❤❤❤

    • @rahel7462
      @rahel7462 Месяц назад

      😂😂😂🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 Месяц назад +7

    ግን ማነው እንደ እማማ ዝናሽ እድለኛ ወልደው ሀብት ንብረት እያላቹው ጠያቂ ያጡ ስንት አሉ ዘብ የወለድከው የነካኸው ይባረክ

  • @user-jn9lg7pd2s
    @user-jn9lg7pd2s Месяц назад +23

    ወይኔ ተገኝ ወርቅ እደዛሬም ሰቂ አላቅም ግን እረግጠኛ አደሉም ሴት መሆነህን እውነት እማማዝናሺን ለማሰደሰት እምታረገው የለም ዘመነህ ሁሉ ይባረክ ❤❤❤❤❤

    • @ImmuMulatu
      @ImmuMulatu Месяц назад

      Zek እግ/ረ ይባረክ ተባረከሰ❤❤

  • @user-nt4rw1hj7q
    @user-nt4rw1hj7q Месяц назад +22

    ወይ ዘኪ ተጫወትክብን እማማ ዝናሽ ብቻ አደለም😂😂😂😂

  • @user-tc3yn4el8s
    @user-tc3yn4el8s Месяц назад +9

    የኔ እናት እፍፍፍ አያቴን የሚመስሎኝስ ነገር😢😢 ዘክዬ ትለያለህ እኮ በእውነት ምን አይነት መታደል ነው እግዚአብሔር የሁላችንም መጨርሻችንን ያሳምርልን 🙏🙏ዘኪ እንዳው ፍቃደኛ ከሆንክ በቅርብ ከዱባይ እመጣለሁ እና እስኪ ፍቀድልኝ ልምጣና ልያቸው በማርያም🙏🙏🙏

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Месяц назад +24

    ዘኪዬ መቼም ዕድለኛ ነህ ፈጣሪ በበረከት ያትረፍርፍልን 🙏🙏🙏

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl Месяц назад +12

    በሳቅ ገደላችሁኝ። አቦ ኑሩልን ሁሌም ውድድድድድድድ❤❤❤

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 Месяц назад +13

    እማማ ዝናሽ ሳቃቸው 🤣🤣🤣🤣50 አለቃ ወታደር ባዩሽ they keep saying that 🤣🤣🤣🤣 salute to 50 አለቃባዩሽ 🤣🤣so hilarious 😂 I can’t stop laughing makes my day beautiful 🤩🤣🤣🤣👏🏽👏🏽☝️🙏better to bring ወ/ሮ ኣንችን አሉ peaceful conversation ሴት ኣትመስልም ግን 🤣🤣🤣🤣🤣👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👍

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Месяц назад +6

    እማምዬ ኑሩልን ጌታ ሆይ መጨረሻችንን እንደ እማማ ዝናሽ አሳምርልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️

  • @santaqudah3412
    @santaqudah3412 Месяц назад +7

    ግን የወታደር ልብስ የለበሰ ወንድ ቢሆን ደስ ይላቸው ነበር ዘኪ ባከህ bemichohu ጊዜ ወታደሮቹ ይመጣል ሲሉ አስ ገበተህ ሰርፐራይዝ አደርጋቸው አንድ ቀን 👍👍👍

  • @user-jr9lt3wm1i
    @user-jr9lt3wm1i Месяц назад +50

    የእኔ እናት መቼም እሳችውን ለማስደሰት የማታደርገው ነገር ይለም ዘኪ😂

    • @zekitube2212
      @zekitube2212  Месяц назад +13

      እንደ አዲስ እኮ ነው ቪዲዮውን አይቼ የምስቀው 😀

    • @wenyasrat6537
      @wenyasrat6537 Месяц назад

      Tebarek zekiya​@@zekitube2212

    • @workieafework8722
      @workieafework8722 Месяц назад

      ​@@zekitube2212Zeki Memitat Felgalew Adrasha Askemtlgn

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 Месяц назад

      😂😂😂😂😂​@@zekitube2212

  • @breehanyrobi8537
    @breehanyrobi8537 Месяц назад +5

    እማማ ዝናሽዬ የኔ እናት ዛሬ ጠርጥረዋል ተገኘ ወርቅ ነው እማማዝናሽዬእድሜና ጤና ይስጣችሁ ተባረክ ወንድማችን

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 Месяц назад +5

    😂😂😂😂 የኔ እናት ዘኪ ተጫወትክባቸው አሪፍ ቴራፒ ነው ለእማማ ዝናሽ😂❤

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 Месяц назад +2

    ሴት አትመስልም አሉ እማማ ዝናሽ እግዚአብሔር የእርሶዎትን ጭንቅላት ለእኛም ይስጠን እድሜ ጤና ይስጦት❤❤❤❤❤

  • @nardosbirhanu3001
    @nardosbirhanu3001 Месяц назад +12

    የኔ ልበ እሩሩህ እናት ቃል አጣሁ ለእርሶ ብቻ በጤና ኑሩልኝ ክፍ አይንካዋት.. ለዘኪም እንደዛው መጣም መጣም ነው የምወድዋት😅😅😍😍😘😘😘

  • @genetfekadu7095
    @genetfekadu7095 Месяц назад +8

    ዘኪ በጣም ደስ ትላላቹ ተባረክ እድሜ ይስጥህ

  • @muluwerk2011
    @muluwerk2011 Месяц назад +5

    እር ዘክየ መቼም አያቅብህ እኛንም ፍታ አዴርከን በጣም ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 Месяц назад +3

    እማማ ዝናሽ ወታደርን በጣም ይወዳሉ 😂😂😂😂❤

  • @astuworku7780
    @astuworku7780 Месяц назад +12

    50 አለቃ ባዩሽ ሴትነቷን አላመኑበትም 😂 ወታደር ለማክበር ያህል ነው 😂😂😂

  • @yesalalewatube4540
    @yesalalewatube4540 Месяц назад +2

    መሳቅ ስያምረኝ ሰርች አርጌ የምፈልጋቹስ ነገር😂😂😂😂እማማዬ ከወዱ ልጃቸው ዘኪጋ ስወዳቹ❤❤❤

  • @nasiyamohmmde3115
    @nasiyamohmmde3115 Месяц назад +1

    የኔ ማር እናት ወላሂ ሲወዳቸው ክፍሌ wifi አይሰራም ግን ባለበት video አውጄ ነው ማያቸው ዘኪ ረጅም የተመኘውላቸው አላህ ምንድህን ይክፈልህ ❤❤❤❤❤

  • @mulatwayirga598
    @mulatwayirga598 Месяц назад +7

    አይ ዘኪ ታዝናናኛለህ😂😂😂😂😂 ❤❤❤❤

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 Месяц назад +2

    😂😂😂😂 እማማ ዝናሽ እንግዳ
    ምን ይዜሎት ልምጣ ሲል እደ ዳቦ
    የረጋ እርጎ😂😂😂😂

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 Месяц назад +2

    ዘኪ ተባረክ መቸም እማማ ዝናሽን ለማዝናናት የማትፈጥረው ዘዴ የለም እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Месяц назад +2

    ተገኘ ወርቅ ዬ, በሳቅ ግድልል አደረከን 🤣🤣🤣🤣እግዚአብሔር ይስጥህ ❤🙏♥️

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf Месяц назад +4

    መጨረሻዬን አሳምርልኝ ማለት እደማማ ዝናሺ ነዉ 😢😢😢 መጨረሻዬን አሳምርልኝ አወዳደቄን አሳምርልኝ እደማማ ዝናሺ የኔ ናት እድሜ ጤና ይስጥልን🎉🎉🎉😂😂

  • @santaqudah3412
    @santaqudah3412 Месяц назад +2

    ዛሬስ ነቅተው አንዴ አንቺ አንዴ አንተ እያሉ ነው 😂😂😂😂 ሴት በለው መጥራት ከበዳቸው 😂😂😂የኔ እናት

  • @martaassefa8266
    @martaassefa8266 Месяц назад +1

    😅😅😅😅😅😅 ረጅም እድሜና ጤና ለዘኪ መልካም ሰው ነህ እድሜ እየቀጠልክላቸው ነው

  • @hehamanot
    @hehamanot Месяц назад +2

    አይ እማማ ዝናሽ የኔ የዋህ ❤

  • @Maryg05
    @Maryg05 Месяц назад +1

    ዘኬ በፆም ጌዜ የተልባ ጁሰ ሰጣቸው ጤና ነው ጎመን ምሰር ጀማነሸ አጣፋጣ ትሰራላቸው ይፈልጋሉ ለሷም ምርቃት ነው ጉልበት ይሰጣቸዋል ዘኬ አሰተያየት ነው እናትህ ጤና ጉልበት እንዴኖራቸው ነው የተመጣጠነ ምግብ ከበሉ ይጠቅማቸዋል።

  • @astertadese2229
    @astertadese2229 Месяц назад +2

    Wey Zeki Tadlh Hoden Akoselkew❤❤❤❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Месяц назад +2

    ዉይይይ እማማ ዝናሽ 😆😆😆😆ዘኪ እድሜህ ይርዘም

  • @TgAy-cw4xc
    @TgAy-cw4xc Месяц назад

    ዘኪ ትለያለህ ግን ብዝዉ አይናዶ ሲናደዶ ትዉት አርጋቸሁ ዘኪ ከነመላ ቤተሰብህ እድሜና ጤና እመኘልካለሁ ተባረክ ወድሜ

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Месяц назад +8

    አይ ዘኪ አተ መሆንህን የሚያውቁ መቼ ይሆን❤🙏

  • @user-pl4wu8zl2f
    @user-pl4wu8zl2f Месяц назад +4

    😂😂😂እግዚአብሔር ይባረክህ ቃል የለኝም ላተ ❤❤

  • @user-jh7qo5uo8p
    @user-jh7qo5uo8p Месяц назад +2

    ወይ ዘኪ ዛሬ ነቅተውበአል ወይ ጉድ ወንድነህ አላሉህም? ይመቹ 50 አለቄ ባዩሽ 😂😂😂😂😂

  • @billusemere3163
    @billusemere3163 Месяц назад +3

    😂😂😂😂😂😂❤️ Zeki Tebarek you made my day

  • @SalamBrhea
    @SalamBrhea Месяц назад +1

    Emama zinash❤❤
    Zekiye yene melkam❤

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Месяц назад +2

    አረ አምሳ 50 አለቃ ባይሽ ጥሩ ሴት ናቸው እራጋ ያለች

  • @zm5638
    @zm5638 Месяц назад +2

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @lulahi9315
    @lulahi9315 Месяц назад +4

    ክክክክክኮ ወንድ ነው የምትመስሉት ኮፍያውን ያውልቁ

    • @zekitube2212
      @zekitube2212  Месяц назад +3

      ለጥቂት ነው የተረፍኩት 😂

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit Месяц назад +1

    ወይኔ ዘኪ ግን የስራህን ይስጥህ😂😂😂❤❤❤

  • @Banchu-dz8vw
    @Banchu-dz8vw Месяц назад +1

    የኔ እናት❤❤❤❤

  • @user-xz3iy6ti5m
    @user-xz3iy6ti5m Месяц назад +2

    Emama zinasheya edama yesaxawet azananuny hayim ny Kaa madham kushena❤❤🇴🇲🇴🇲🇴🇲🇴🇲

    • @zekitube2212
      @zekitube2212  Месяц назад +1

      እግዚአብሔር ካንቺ ጋራ ይሁን እህታችን
      ስለተመለከትሽን እናመሰግናለን

  • @user-cc8cu4eb1q
    @user-cc8cu4eb1q Месяц назад

    ተባረክ ዘኪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Месяц назад +2

    ስታምሩኮ❤

  • @orittesfamariam3049
    @orittesfamariam3049 Месяц назад +1

    በጣም ደስይላል ጥሩ ድመ
    ማነዉ❤❤❤❤

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv Месяц назад +3

    እማማ ዝናሽ ጐበዝ ኖት ወጣት ቢሆኑ ወታደር ይሁኑ ነበር

  • @fayroz7658
    @fayroz7658 Месяц назад +1

    😂😂😂😂ተጫወትብን ዘኬ

  • @birhanafework9450
    @birhanafework9450 Месяц назад +1

    Edma ketana ystachihu emama zinshe Zeke

  • @user-pt1oh2yf6h
    @user-pt1oh2yf6h Месяц назад +1

    አይዘኪ ምኑንለበሳከዉ የኔ ቅንተባረክ🙏⛪️🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @TgAy-cw4xc
    @TgAy-cw4xc Месяц назад

    ዘኪ በሳቅ ገደልከኝ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Месяц назад

    አሜን፫ በስላም ይግባልን ስምንት ሆነው እኮ የኔ እናት

  • @alexandrafarhoud9788
    @alexandrafarhoud9788 Месяц назад

    እማማ ዝናሽ የመንግሥት ወታደር ይወዳሉ የኔ እናት😂

  • @ኢማንይመር
    @ኢማንይመር Месяц назад +1

    ዘኪ አላህ ያስደስትህ ❤😂

  • @jamilahusane7362
    @jamilahusane7362 Месяц назад +1

    Konjyaa Emama zenashe beltee Arfee nachewe

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n Месяц назад +3

    የኔናት..ስወዳቸዉ❤❤❤❤❤❤

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Месяц назад +1

    እሜማዝናሽዬ ዘካርያስ በጣም ደስትላላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahriewewunetie-ce7ve
    @mahriewewunetie-ce7ve Месяц назад +1

    ere please and wetader amtulachew

  • @ZenasheBelete-yc3gt
    @ZenasheBelete-yc3gt Месяц назад +1

    Tebareke

  • @eyerusalemyitbarek8583
    @eyerusalemyitbarek8583 Месяц назад

    Yen enate ❤ azenanune eko zeki tebarke

  • @brkti_tube
    @brkti_tube Месяц назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ዛሬ ሞትኩኝ ኣይ ዘካርያስ

  • @zm5638
    @zm5638 Месяц назад +1

    ጠክሩ

  • @imortele
    @imortele Месяц назад

    eye emama zinashiye yene yewahi

  • @zemzemhussein7208
    @zemzemhussein7208 Месяц назад +1

    😂😂😂❤❤❤❤ዘኪ እና እናቱ 😘😘

  • @nmha4141
    @nmha4141 Месяц назад +2

    ❤❤❤❤ተባርክ ዘክዬ❤❤❤❤❤

  • @mestewatjobatunta7036
    @mestewatjobatunta7036 Месяц назад

    ክክክክክ ወንድ ነዉ መመሰሉ የኔ ወድ እናት ተባረኩ ዘኪ

  • @user-mr7vk3kr5m
    @user-mr7vk3kr5m Месяц назад +1

    ዋው አምሳ አለቃባዩሽ ሀለኛናቸው ሆሆሆ

  • @eliashailemichael4814
    @eliashailemichael4814 Месяц назад +1

    EMAMA ZINASH BESTERJINA BILTSIGINA

  • @HiduyaHiduya
    @HiduyaHiduya Месяц назад +1

    😂😂😂😂❤❤❤ edema ena tena yistot enate .

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Месяц назад

    እውነት ዘኪ ተባርክ. ክእንባ ወደ ሳቅ ቅይረክይ እሴት አትመስልም አሉ

  • @user-rc8fl9bq9w
    @user-rc8fl9bq9w Месяц назад +2

    መጣም አይ እማማ ዝነሽ

  • @user-vu7vy5mi4g
    @user-vu7vy5mi4g Месяц назад +2

    Wey zeki tadleh 😂😂😂egziabher yitebkachu

  • @Yemarkonenat
    @Yemarkonenat Месяц назад +3

    😅😅😅😅 yene fkr enat tena yestachu

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 Месяц назад +5

    Pls bring አንቺንአሉ Lol 😝

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 Месяц назад +1

      She hates Anchin Alu

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 Месяц назад

      @@almaz-rudy8793 I know today ማማዝናሽ so nice No shouting was peaceful conversation with ወታደር ባዩሽ 🤣🤣🤣 ምክንያቱም በወታደር ስለሚጠበቁ they respect ✊🏿 her Lol 😝

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 Месяц назад +2

      @@genetasefa8364 yeah she does respect the military, that is how their generation was.

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 Месяц назад

      @@almaz-rudy8793 agreed with that what you are saying 👍🙏

  • @wubityejesus425
    @wubityejesus425 Месяц назад +1

    ዘኪዬዬዬ ብርክ በል ❤❤❤

  • @user-vn3kw8qk5s
    @user-vn3kw8qk5s Месяц назад

    ዘኪ አላህ ይባርከህ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Месяц назад

    ዘኪ ደግም አገባሽ ክዛ ባሌቤቴን አንቱን ፈታች ነው ይሚትለው

  • @user-bd9ev9oc3r
    @user-bd9ev9oc3r Месяц назад +1

    ❤❤❤ደሰ ይሉኛል

  • @sitisiti5582
    @sitisiti5582 Месяц назад +2

    yan wed enat😂😂😂❤❤❤

  • @hanankiflu809
    @hanankiflu809 Месяц назад

    የኔ ማር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cn2pe9om8t
    @user-cn2pe9om8t Месяц назад +1

    😂😂😂emama zenooo ❤❤❤❤❤❤

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 Месяц назад +1

    ማነው ተጉኘወርቅ ኮመዲያን ወይም አርቲስት ቢሆን ይችላል የሚል

  • @Melat.youtube
    @Melat.youtube Месяц назад +1

    ❤❤❤

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 Месяц назад

    Ay Zeky Antem Tru tewanyan with Eko😂😂😂😂😂

  • @yaredabay4776
    @yaredabay4776 Месяц назад +2

    አይ ዘኪ በጣም ነው ፈታ ከአንድ ጎኔ ዘነዘና አንድ ጎኔ መቁያ ከዛ በርምጣድ ብትል አሪፍ ነበር Lol 😂

  • @kalebangaw7999
    @kalebangaw7999 Месяц назад

    Zeki you killed ne by lough 😂😂😂😂

  • @user-ni3mr8ep1p
    @user-ni3mr8ep1p Месяц назад +2

    የድምፅክ ነገር😂😂😂😂ይቀያየራል😅😅

    • @zekitube2212
      @zekitube2212  Месяц назад +3

      እና መጀመሪያ "ድመጷ ወፍራም ነው" ብዬ የነገርኳቸው ለዚህ አይደል !😀😀

    • @user-ni3mr8ep1p
      @user-ni3mr8ep1p Месяц назад

      @@zekitube2212 ክክክክክ

  • @genetayele990
    @genetayele990 Месяц назад +1

    Eindezarey sikay alwekem zarey teterateru wend nake aluk eyelyal yezareyw eideimay eyesetek lijek tidekelk

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash1540 Месяц назад

    የኔ እናት ሴት አትመሳም አሉ😂

  • @adelalbalooshi8054
    @adelalbalooshi8054 Месяц назад

    😂😂😂😂 ayi imama zinshi gira agabakachewu iko ande anchi ande ante

  • @sev7634
    @sev7634 Месяц назад +1

    እማማ ዝናሽ አንዴ አንተ ሌላ ጊዜ አንች እያሉ ጨረሱት 😅😅😅😂

  • @sitisiti5582
    @sitisiti5582 Месяц назад +1

    katy lekklen zake bantk😂😂😂❤❤❤

  • @user-ts5jp9cx1r
    @user-ts5jp9cx1r Месяц назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sreda1847
    @sreda1847 Месяц назад +1

    ከከከከከከ ወይኔ ዛኪ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Месяц назад

    አቤት 🤣🤣🤣ጀግና🤣🤣🤣እልልልልል

  • @workieafework8722
    @workieafework8722 Месяц назад +1

    Wayoooo

  • @user-sv7qj7lr6q
    @user-sv7qj7lr6q Месяц назад +1

    ሴት አመስልም አሎ እማማ ዝናሽ ስለተጠራጠሩ አንተ እያሎ ነው የሚያወሩት 😃

  • @MuniraBelachew
    @MuniraBelachew Месяц назад +1

    ወላሂ በሳቅ😂😂