ካሳንችስ ጠላት አለኝ እማማ ዝናሽ | እማማ ዝናሽ አዲስ ቪዲዮ| emama zinash new video | Zeki Tube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 216

  • @enatfantaergoya
    @enatfantaergoya Год назад +29

    ታድለህ ግን ዘካርያስ እኒህን የመሰለ እናት አገኘህ በጣም ነው የምወዳቸው ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን ቪዲዮ ❤❤❤

  • @felizhappy253
    @felizhappy253 Год назад +30

    ንፁህ ልብ ሲኖር እንደ እማማ ዝናሽ አመሻሻችን ያምራል ሃቀኛ እና ንፁህ እናት 👌👌👌❤️❤️❤️👍👍👍

  • @AgewKemant
    @AgewKemant Год назад +42

    ዘኬ እማማ ዝናሽ ሲያወሩ በትእግስት እዳምጣቸው..ትልልቅ ስዎች ሁሉ የሚያዳምጣቸውን ይፈልጋሉ..ብሎም ልክ እንደ ወለዱህ ልጃቸው ስለሚያዩህ ስለሚወዱህም ስለእንተ ትዳር ኑሮ ይጨንቃቸዋል....የሌላ ሴት ስም እያነሳህ በዚህ እይነቱ ነገር በፍፁም እትቀልድ..ብሎም እኔ የእንስሳት ሀኪሞች ጋራ በረዳትነት እስራለሁ የተበላሽ ወተት ለህፃን ድመቶች እትስጣቸው ሆዳቸውን በጣም ይረብሻቸዋል.... ያው ስለማይናገሩ ስሜታቸውን እናውቀውም እንጂ ጥሬ ወተት ጥሩ እይደለም ስጋም ሳንባም ተቀቅሎ ነው ቢቻል የናታቸው ወተት ነው የሚጠቅማቸው ሁለታችሁም ተባረኩ ረጅም እድሜ 🫶🏾🙏🏾

    • @kisanet4715
      @kisanet4715 Год назад

      👍👍👍👍💯💯💯

    • @kisanet4715
      @kisanet4715 Год назад

      ኤሮፕ ሃገር ጠቅላላ ወተት ለ ድመት መጥፎ ነው ይላሉ ሃኪሞች

  • @rahelritarita1009
    @rahelritarita1009 Год назад +21

    ዘኪ ግን ታድለሀል ማርያምን እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 Год назад +31

    እናትና ልጅ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ::❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @samritube5541
    @samritube5541 Год назад +28

    ወንጌልን ሳይማሩ የሚኖሩት የእኛ እናቶች!
    እኛ ቀን ሌት ቃሉ እንደዥረት ይፍሳል እማንለውጥ ትውልድ ሆንን😢😢

  • @matiasTegestu-nc5dl
    @matiasTegestu-nc5dl Год назад +27

    ዘካሪያስ ተገኘወርቅ በርታ እድሜና ጤና ይስጣቹ ሁላቹንም ደሞ ልክ ናቸው ጀማነሽ አቅርባት እንደበፊቱ በርታ.......

    • @EnyatLijalem
      @EnyatLijalem Год назад +1

      በናትህሰሞኑንልመጣነዉአገናኘኝ

  • @abrhamyirgalem5962
    @abrhamyirgalem5962 Год назад +25

    ወንጌል ሳይማሩ ወንጌል የሚያስተምሩ

  • @tadesseMinte-z4j
    @tadesseMinte-z4j Год назад +6

    እማማ ዝናሽ በጣም የሚናፍቁኝ እናት ናቸው ...ዘኪ ባለፈው ወራት እንጦጦ ማርያም ሂደህ የአፄ ሚኒሊክ ቤተ መንግስት እንዳሰጎበኘካቸው አይነት ቪዲዬ ብትሰራልን እየተዝናናን ቁም ነገር መጨበጥ እንችላለን ታሪክ እናውቃለን....በጣም አከብራችሗለሁ

  • @ADANECHAdela-ky3uq
    @ADANECHAdela-ky3uq 11 месяцев назад +1

    ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ዘካርያስ በጣም መልካም ሰዉ ነህ ድግል ትጠብቅህ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Год назад +13

    እማምዬ ሲስቁ ሲያምሩ❤ አንቺን አሉሽን ጥልት ነው ያረጏት😂 አታናዳቸው ዘኪ ለማስታረቅ ሞክር😂 መጨረሻችንን እንደ እማማ ዝናሽ ያስምርልን🙏🏾

  • @Sarasarasar9
    @Sarasarasar9 Год назад +15

    አይ እማማ ዝናሽ የሳቃችን ምንጭ ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥዎት

  • @breehanyrobi8537
    @breehanyrobi8537 Год назад +17

    ሰላም እናትና ልጅ እንኳን በሰላም መጣችሁ እድሜ ከጤና ያድልልን

  • @StearGamer-q9g
    @StearGamer-q9g Год назад +5

    የኔ እናት አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ትልቅ ሰው ሲኖር ደስ ይላል የኔ እናት

  • @empyrealcirus
    @empyrealcirus Год назад +12

    እማማ ዝናሽዬ
    ወዬ ስትባባሉ እንዴት ደስ ትላላችሁ ❤

  • @natnaelalem270
    @natnaelalem270 Год назад +39

    ማነው ጠላት አማማ ዝናሽ? ደግሞ ፈረንጅ መሰሉ ወርቅ እንዳለበስካቸው ወርቅ ልበስ የነብስ ዋጋ ያድርግልህ በርታ ወንድሜ

  • @FevenWorku-m1o
    @FevenWorku-m1o Год назад +9

    አሜን አሜን አሜን
    ይምጣ መንፈስ ቅዱስ

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 Год назад +8

    ዘኪ አታስቀናቸው በአንችላሉ ከምር ነው የሚቀኑት አንተን መሻራት አይፈልጉም😂😂❤❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @almazalmaz9745
    @almazalmaz9745 Год назад +4

    ❤❤👍👍👍👍👍👍💕🙏እማማ ዝናሽዬ ስወዶት አቋሞት ደስ ይለኛል እዉነተኛ ሰዉ ልበ ንፁህ እግዝያብሔር ይጠብቆት ዘኪ ተባረክ

  • @ameley4768
    @ameley4768 11 месяцев назад +1

    እማማ ዠናሽ መጨረሳዬ አሳምርን ብሎ መፀየለይ ማለት ትክክልል ነው የርሶን ቪዲዬ ሳይ💙

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 Год назад +9

    እማማ ዝናሽ እንዴት ነወት ዘኪ ሰላም ብያለሁ የሁለታችሁ ጨዋታ ጭንቀቴን ያስረሳልኛል ኑሩልን 🎉🎉🎉

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 Год назад +3

    እማማ ዝናሽዬ እግዚአቤሔር እድሜና ጤና ይስጦት ዘኪ መልካም ወድሜ ፈጣሪ ሠላምህን ያብዛልኝ

  • @asnitubechannel4469
    @asnitubechannel4469 Год назад +8

    እማማ ዝናሽዬ ስወድዎት እኮ💖 እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት..! 😇

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso4032 Год назад +4

    እማማ ዝናሽ እና ዘኪ እድሜና ጤና ይስጣችው የምትወደዱ ናችው

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Год назад +10

    ኪኪኪኪኪኪ በኃይለ ስላሴ ጊዜ የነበረ ጠላት እስከዛሬ አለ ኪኪኪኪኪ ወየው እማማ ዝናሽ

    • @zuzuzuzu9678
      @zuzuzuzu9678 Год назад +3

      😁😁😁😁😁😁😁የማማ ዝናሸ ጥላቶች አይሞቱም

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt Год назад +2

      @@zuzuzuzu9678 ኪኪኪኪኪ አስቢው night mare ነው እኮ

  • @etsegenetbelachew9848
    @etsegenetbelachew9848 Год назад +50

    ኧሯ እማማ ዝናሸዬ እኛ የካሳንቺሰ ልጆች ፍቅር ነን😍

  • @አበባወለተመድኅን
    @አበባወለተመድኅን Год назад +7

    የእማማ ዝናሽ ጥላቶች ግን የስራችኹን 😂😂😂እስከ አሁን ድረስ አላችሁ😂😂😂አይ እማማ❤❤

  • @henatube2412
    @henatube2412 Год назад +2

    ፈጣሪ አብዝቶ ጤናውንም እድሜውንም ያድላችሁ ዘኪ ግን እንዳንተ አይነት ሰው የትም አይገኝም ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ🙏🙏🙏

  • @SelamawitAbebe-c3m
    @SelamawitAbebe-c3m Год назад +1

    አረ ጉድ በሳቅ ግድል ነው ያደረጉኝ እማማ ዝናሽ።ግን በጣም ንቁ ናቸው አደነኳቸው እድሜ ከጤና ይስጥዎ።ሌላው ዘካሪያስ የሰማይ ቤትህን በደንብ አስተካክለሀል።❤❤

  • @msscato3852
    @msscato3852 Год назад +7

    I need grandma like her😢😢❤

  • @astertadese2229
    @astertadese2229 Год назад +7

    Wey Ye Ancin Alu Telachachew Chemrual Emama Zenashye ❤❤❤❤

  • @MomNanaye
    @MomNanaye Год назад +12

    በሀይለ ስላሴ የነበሩ የእማማ ዝናሽ ጠላቶች የት ናችሁ😂😂😂😂😂

  • @TiruwerkAsefa-z9k
    @TiruwerkAsefa-z9k Год назад +8

    ኧረ ዘካረሰ ነብሰ አይማርም አችናሉ አርገዘች ክክክክሰወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @almazalmaz9745
    @almazalmaz9745 Год назад +11

    ዉድድድድድድ❤ ግልጽ ንጹህ እዉነተኛ ሰዉ

  • @hakibrhan
    @hakibrhan Год назад +1

    Zekarias begizew mengedn yakenah yesew mrt tadleh,, Egziabiher edmena tena ystln🙏!

  • @eyuyemariyam
    @eyuyemariyam Год назад +7

    እማማ ዝናሽዬ❤❤❤ዘኪ ቅ/ገብርኤል ይጠብቅህ

  • @brookhailemaryam6847
    @brookhailemaryam6847 11 месяцев назад +1

    አይ እማማ ዝናሽ ካሳንቺስ ጠላት አለኝ በሐይለስላሴ ጊዜ አሉ ማሩን የላኩት እነሱ ይሆናሉ ጠንቃቃ ናቸው ሰዎቹ በህይወት አሁን ላይ ላይኖሩ ይችላሉ ወይዘሮ አንቺን አሉ ጠልተዋቸዋል በጣም ስማቸውንም ስታነሳ ይናደዳሉ

  • @DressedinCrochet
    @DressedinCrochet Год назад +7

    I love her ❤❤❤❤❤❤❤so much

  • @etsegenetbelachew9848
    @etsegenetbelachew9848 Год назад +7

    እማማ ዝናሸዬ❤

  • @ayyalem7152
    @ayyalem7152 Год назад +6

    ሱሴ መጡልን❤

  • @tilahunkereta6341
    @tilahunkereta6341 Год назад +5

    Zeki the great man ( ante bego sew)

  • @EfZy-eb5pg
    @EfZy-eb5pg 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ያደለህልጅ ዘኪየ❤❤❤❤❤

  • @Ambassel
    @Ambassel Год назад +3

    የእናንተ የንፁሃኑ አምላክ የፍቅር ሃገራሽንን ይመልስልን እንጂ ጭካኔውና ጥላቻው አለመከባበሩ የሃገራችንን መስተጋብር እየበጣጠሰው ነው::

  • @hiruttube8274
    @hiruttube8274 6 месяцев назад

    ፈጣሪ እድሚና ጤና ይስጥልን የምሪነዉ በጣም ነዉ የምወዳቸዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Natnaelbehaylu-f6d
    @Natnaelbehaylu-f6d 29 дней назад

    ebaki zeki ke anchinalu gar video siralin betam new yemiyaznanagni tmta ena tinsh tanadachew

  • @CgDt-xt1or
    @CgDt-xt1or Год назад +6

    ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aynalemiyasu-yi5lx
    @aynalemiyasu-yi5lx Год назад +2

    አይ እማማ ዝናሽ ደስ ስሉ❤❤❤❤❤❤

  • @fatmahhhhh5447
    @fatmahhhhh5447 Год назад +5

    😂😂😂😂😂ጠላት አለኝ ካሳንቺስ ወቸ ጉድ

  • @MakinaHabtom
    @MakinaHabtom 9 месяцев назад

    zekiye tebarek edma yestek emama zenashm edmena tena yestachw

  • @rahelaseffa138
    @rahelaseffa138 Год назад +5

    ❤❤❤

  • @sanaitgebermdhen6222
    @sanaitgebermdhen6222 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤God bless u Nice to see your Familyyyyy mamma zensh And zeki

  • @fasikawande3558
    @fasikawande3558 Год назад +1

    ፈጥሪ እድሜ ጤና ይስጠወት እመቤቴ እድሜ ጤና ይስጠወት

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 Год назад +1

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ አያልቅብህ ዘኪ ምረጥ ሰውውውውውው እማማዝናሽየ❤❤❤❤❤❤

  • @TaybaYaMam-t8k
    @TaybaYaMam-t8k Год назад +3

    አላህይጠብችሁ ያረብ
    ፍታአረጋችሁን 😂😂😂

  • @hakibrhan
    @hakibrhan Год назад

    Egziabiher siyakebr endih new❤

  • @mpmpmpmp7768
    @mpmpmpmp7768 Год назад

    Zekareyas egzeabehar yetebekehe yebarekeh tebarek

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Год назад

    የኔ ዉዴ እናቴ ዉድድድድድ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ❤️❤️🙏

  • @የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ
    @የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ 4 месяца назад

    ወዬ የኔ ንግስት እማማዬ❤❤❤

  • @TtGy-z1m
    @TtGy-z1m 11 месяцев назад +1

    ዘኪ ስላም ነው እኔና እማማ ዝናሽ የዛሬ ከ30 አመት በላይ እንተዋወቃለን በዚ እድሜያቸው እንደማይረሱኝ አውቃለው እስኪ አብረን እናግኛቸው

  • @AsnakechTafese-r3h
    @AsnakechTafese-r3h 11 месяцев назад

    Really funny !! May God bless u zeki!!

  • @Malikmurad2010
    @Malikmurad2010 Год назад +4

    ኡፍፍፍ ዛሬ ገደሉን

  • @sisgalan1089
    @sisgalan1089 Год назад +1

    ወይኔ እማማ ዝናሽ ግን😂😂😂😂😂 የቻለ ነግርሣ ምን እንደመጡ ምን አዉቃለዉ ምበላዉ አደኛ ኖት 😂😂😂😂😂😂 አያልቅቦት😂😂😂🙏❤❤🙏

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Год назад +1

    ረጅም እድሜና ጤና እማማዝናሽየ 🥰🥰🥰🥰

  • @መገንወሎደሤ
    @መገንወሎደሤ Год назад +3

    ካሣቺሥ አሉ ይገርማል

  • @wenchytwenchyt4751
    @wenchytwenchyt4751 Год назад +5

    💚💚💛💛❤❤

  • @Abby-hi4sf
    @Abby-hi4sf 8 месяцев назад

    Zeki Tube, is there hearing aid in Addisaba? If not will you please find out what kind of hearing aid is best for Emama Zenash, and post it. Thank you for being this great human

  • @sophiasayed260
    @sophiasayed260 Год назад +5

    Emama Zenasheye

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 11 месяцев назад

    የኔናት❤❤❤❤❤❤

  • @uetyyhfsd2410
    @uetyyhfsd2410 11 месяцев назад

    እንዴት እንደሳቅሁ ህልማቸው የኔ ናት ❤

  • @busyline8628
    @busyline8628 Год назад +4

    😂😂😂😂😂imam zenash❤❤

  • @lilbeba8809
    @lilbeba8809 6 месяцев назад

    እማማ ዝናሽ በጣም ደስ ይላሉ

  • @azebazeb4252
    @azebazeb4252 Год назад +4

    Yen enat

  • @tirsettshay4074
    @tirsettshay4074 Год назад +2

    Wiy❤️❤️❤️

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4k Год назад

    የኔ እናት አንደኛ ኮሜዲ ሆነዋል

  • @MomNanaye
    @MomNanaye Год назад +2

    እኔ እኮ የእማማ ዝናሽ ቢጤ ነኝ ፀሎቴ❤

  • @Arsema-j7e
    @Arsema-j7e 5 месяцев назад

    Yene lyu❤

  • @miemienazi2889
    @miemienazi2889 Год назад +6

    የኔእናትእየቀኑነውኮአተንትወስድብኛለችብለውነው

  • @sabamengesha6463
    @sabamengesha6463 Год назад +2

    Kkkkkkk ❤ Mama zinish God bless blessings kkkkkkk

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 Год назад

    እይይ እማማዝናሽዬ ስእል ስእል ስእል እያሉ ይደጋግማሉ አእምራቸውስጥ ስእል ተቀርፆባቸው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😅😅😅

  • @ikramjilani3234
    @ikramjilani3234 Год назад +3

    😂😂😂 ቆይ ግን ይጣ መፈስ ቅዱስ ይባላልደ ነዉ የሳቸዉ ሙድ ነዉ
    ዘኪየ ክፉህን አልስማ የኔ ጀግና ወድም

  • @BetyHeriakos-db4fj
    @BetyHeriakos-db4fj 6 месяцев назад

    Please! Please don't upset her by saying she is not happy with. You all are sweet and loving ❤️

  • @mrn3878
    @mrn3878 Год назад +6

    ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹💕💕💕💕💕😂😂😂😂😂👍👍

  • @yayahala615
    @yayahala615 Год назад +2

    እማማ ዝናሸዪ❤ ዘኬ

  • @YosefBirhanu-c1q
    @YosefBirhanu-c1q 4 дня назад

    yihi vido betam new emeyasekgn

  • @FOTBALLGOD-w8j
    @FOTBALLGOD-w8j Год назад +3

    ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @nazrawitedros5028
    @nazrawitedros5028 Год назад +2

    የ ጀሮ መስሚያ (hearing aparat) ግዛላቸው እስከመቸ ጆሮዋቸው ላይ ትጮሃለህ ? የሚሰጣቸው ገንዘብ የት እያረግከው ነው? መቀሌ ቤት እየተሰራላቸው ነው?😊

    • @tigesttigest75
      @tigesttigest75 Год назад

      ወሬ ብቻ 🤣🤣🤣

    • @user-solomonzl6fq3zc2r
      @user-solomonzl6fq3zc2r Год назад +2

      አኔም አቅም ቢኖረኝ አይደለም ለዘኪ ለአባቱም ቤት ብሰራ ደሰ የለኝ ነበር በእማማ ዝናሸ ሰር በዙ ሰው የለት ጉርሱን እያገኘ ነው። ዘኪን የነካ መጨረቫው አያምርም። ዘኪ በረታ በእግዚአብሔርም በሰውም ተመዝግባልሀል ለሰራኸው መልካምነት ቀኑ ሲደርሰ ደሞዝ አለህ በርታ።የቻለዬ ሰምን መላእክት ያወጣል ወይሰ የብእር ሰምህ ነው የማማ ዝናሸ ልጆች ታድላችሁዋል ሰራችሁ ተመዝኖ የሰውነት ልክ ታይቶባችሁዋ በርቱ

    • @saras9696
      @saras9696 11 месяцев назад

      Yeker yekere yebeleh

  • @AddisBalager
    @AddisBalager Год назад

    እማማ ዝናሽዬ እንዴት ኖት የኔ እናት❤

  • @warkamedia
    @warkamedia Год назад +1

    ካዛ ብላንካ❤❤

  • @ነፃነትየድንግልልጅ

    የኔ እናት 😂😂😂😂😂😂

  • @TuTu-sj9vy
    @TuTu-sj9vy Год назад +1

    ዘኬ እማማ ዝናሽዬ ውድድድ

  • @sulamatistube279
    @sulamatistube279 Год назад

    ፍቅር ይጨምራላችሁ እናትና ልጅ !!

  • @wubaddis6745
    @wubaddis6745 Год назад

    ደስ የሚሉ እናት፡፡ ጆሮአቸው ግን አይታከምም?

  • @tsmhwglove80
    @tsmhwglove80 Год назад +3

    እር ሰፈራችንን እማማ ዝናሽ🤣🤣🤲

  • @genetalem8059
    @genetalem8059 Год назад +1

    ዘካርያስ የጆሮ መስምያ ብደርግላቸወ እካ አትጭሆም ሁሉታቹ

  • @misterelemma7141
    @misterelemma7141 11 месяцев назад

    ና መንፈስ ቅዱስ ❤️

  • @عبداللهاليامي-ت5ت
    @عبداللهاليامي-ت5ت Год назад +4

    ❤❤❤😂😂😂😅

  • @alfiaalfia9931
    @alfiaalfia9931 Год назад +1

    🥰🥰🥰

  • @danieltsegaye6987
    @danieltsegaye6987 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አዱየገብርኤልልጅ
    @አዱየገብርኤልልጅ Год назад +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰ቃላት የለኝም

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Год назад +4

    አረ እናቴ በሳቅ ምትከ😅😅😅