Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ማሩ ባላገሩ በፌስቡክfacebook.com/marubalageru
ክክክክክክ ማሩየ እኔ አፍንጫህ ትመቸኛለች ተጠቀምባት
መምጫዬ በደረሠና ባመጣሁለት የኔ የዋህ
ማሩባላገሩ
በርታ ጎበዝ
ማሩ ሰላም ብርዘገንን ፈልገህ አቅርብልን
ማሩ ትክክለኛ ማንነቱ እንወቅ የምትሉ ወጣ ወጣ በሉ እኔ ማመን አቃተኝ እዉነቱን ነዉ የሚመሥለኝ
እውነቱን ነው ማር ያስታውቃል
👍👍👍
ይመሥላል እሥከማቀዉ ቸኩያለሁ
የኔምጥያቄነዉ
ግዴታ ማወቅ አለብን ??ለምን ዝም ብለን አንዝናናም
💚💛♥️በጣም ምርጥ ስራ ነው ሰው በማንነቱ ሲኮራ እዴት ደስ ይላል የሰለጠን እየመሰለን የሌላ ማንነት ለመምሰል ስንት እደክማለን ግን በማንነታችን ውስጥ ብዙ ያላወቅናቸው እንቁ ባህልና ወግ አለንወደራሳችን ማንነት እግዚአብሔር ይመልሰን 💚💛♥️
እንኳን ደና መጣህ ማሩ ባላገሩ ፈጣሪ ጠብን,መገዳደልን,ዘረኝነትን አጥፍቶ ሰው በሰውነቱ ብቻ የሚከበርበትን ዘመን ይስጠን በስደት ያሉትን በሰላም ለሀገራቸው ያብቃቸው በራሴ የዩቲዪብ ቻናል መጥቻለሁ ቤተሰብ ሆነው ይከታተሉኘ እየተዝናኑ ይማሩ መልካም ጊዜ።
ruclips.net/video/9pxwJAKIjns/видео.html
amine
አሚን
@ አስፋው መሸሻ ❗ ትልቅ ሰው መልካም ሰው ❗❗❗👍👍👍
አሚንንንንንን አሥፋው መልካም ሠው
እንዴው በዚህ በሚድያ እንደ እማማ ዝናሽ እና ማሩዬ የምወደውና በጉጉት የምጠብቀው የለም እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ። ለሀገራችን ሰላም ያምጣልን። በተረፈ ማሩዬ ውድድድድድ😍😍😍😍😍😍💚💛❤
በጣም
@@zuzutyoub8177 ጉጨህነመነሁነህነወ
@@AbCd-rd5th S
ኑበቅንነት ቤተሰብ እንሁን
መብራት የለ ዉሀ የለ ፖለቲካ የለ ከሁሉም ነፃ ነዉ የገጠር ሰዉ ማኛዉ ያደጉበት ገጠር ዉስጤ ነዉ
ውሀማ ሞልቷል
@@aykelyoutubeaykelyoutube5943 አለ መኖሩንማ ያዉም ያለ ብር ነዋ
በትክክል
ማርየ አድናቂህነኝ።።👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አስፋው አንተም እንኳን ቆየህን ብለናል
ተተተተተተ
???
በጌታየ ይሁንብኝ ሠው ከጂጀሮ አልተሠራም ካአደምና ከሀዋ እጂ
አቤት ባላገር መሆን መታደል ነው ዘር ቀለም አያቅ ፍቅር ብቻ❤️❤️❤️
እንኩቱ ሲል ምን ትዝአለን መስላቹህ። የስንዴ። እንኩቶ አንኩተን በልተን ሲያልቅ እንኩቶያነኩቶበን በታ እሚፈሱትን አንዳንድ ቅንጣትም እየለቀመን እንበላነበር
ክክክክክክክክክክክክክክክ
ሀሀሀሀሀ
እውነትም ማሩዬ የምር አንደበትህ ማር ነው ።
ማርዩ በጣም ጎበዝ ነህ ከዛሬ 8 አመት በፊት ወሎ ሀይቅ በጀልባ ተሻግረህ ቂለንሳ ማርያም ደብር አለች በዙሪያዋ የሚኖሩት ሙስሊሞች ናቸው ንግሱ የነበረው ባልሳሳት ጥቅምት 17 ነበር ጥቅምት የሸት ወቅት እንደመሆኑ መጠን ሙስሊም አባቶቻችን በቁና እሸት የማሽላ ቆሎ ለምእመኑ ጸበል ጻዲቅ አብልተውን ነበር አሁን ስሙን ከአንተ እንኩቶ መባሉን አወኩ በትዝታም ወደዛ ደግ የዋህ ህዝብ በሀይማኖቱ በባህሉ ተቻችሎ የሚኖር ማህበረሰብ ስለወሰዳችሁኝ አመሰግናለሁ!🙏
ሳቄ እርቆኝ ነበር ማሩየ ደህና አሳከኝ ተባረክ ፈጣሪ ለሀገራቺንም ስላሙን ያውርድልን
ክክክክ እይ ማሬዋ እና ጋዜጤኛው ስወዳችሁ ።በርቱ ለየት ይለ ነው የናት ስራ
ማሩ በጣም ጥሩ ነዉሁለቱ ካሜራ ማኖችም እነ ተስፋዬ በጣም በርቱልንቦታ መረጣና ቀረፃ እጅግ በጣም ያምራል በዚሁ ቀጥሉበት ያላየነዉን አካባቢ አስቃኙን እናመሰግናለን ፡፡
አይ ማርዬ እደው እዳንተ ያለውን የዋህ ሰው ምድሪቱን ቢሞላ ማሩ ገራገሩ እማይበጅህ ይጥቆር ማርዬ kkkkkkkkkkkፊኖ አፍንጫ
አቤት ሀገሩ አዝመራው ማማሩ።ማሻአላህ ውብ ሀገራችን ልዪነው ሀገሬ እምዪ ኢትዪ ሰላማችን ይብዛ
ዜድ ነይ እንደማመር በቅንነት ውዴ
እንኳንም ገጠሬ ነኝ የገጠር ልጆች ላይክ ግጩኝ ወሎየውስጤ ናችሁ ማሩ ባላገሩ እውነት ማር ነህ እማትጠገብ ፈስ አለ እንዴት እንዳሳቀኝ ።።።
ማርዬን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ!! የዚህ ልጅ ድምፅ ግን...ጠብ ያደርጋል!! ኧሯ!! 😉
እረ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ በጣም ተመቸተህኛል በርታ
እደኔ ማነው ማሩን እሚወደው
ማሩ ደሰ የሚል ሰዉ ዉድድድድድድድድድድድ
ማሩየ ስለሃይማኖት ያወራኸው እውነት ነው ወሎየ ስትሆን ይሄ አይደንቅህም ወሎየነት ትንሿ ኢትዮጵያ
የዉልብኝ ትዝታ አለብኝ ማሩ ማኛ
ለማንኛውም ማሩ ባላገሩ እጅግ ወድጀዋለሁ ይመችህ ተመችቶኛል እግዚአብሔር ይመስገን ጤናህንም እድሜህንም ይስጥህ።ወንድሜ አንተም አዘጋጁ እግዚአብሔር ያክብርህ።
ግን ድስ ላይክ የምታረጉ ጤነኛ አትመስሉኝም በርታ ማሩዬ በደንብ ወሬውን ችለህበታል
ፋራ እና ምቀኛ ብቻ ነው ማሩን ዲስላይክ የሚያረገው
አው መዲየ እድኔ ተመቺቶሻል
@@karema2476 የገጠር ወሬ በጣም ነው የምወደው ማሩ ደሞ ችሎበታል እህቴ
@@Jackson-arada እዉነት ነዉ በነካችሁት ግጩኝ
ማሩየበጣምነውየምውድህ
"ቁናስ ታውቅ ይሆን?" ደስ ይላል ክክክክ....
አይ ማሩዬ
ሰሞኑን በጣም በጭንቀት ልሞት ነው ዛሬ ማርዬ አሳቀኝ ገደለኝ
እኔም ማርርር
አቤት ቃለ መጠየቅ እምታደርገዉ ሠዉየ ድምፅብሎ ዝም🥀🥀🥀🥀🥀
በጣይ ም አኔ እራሱ በቪዲዎ ቢታይ እስማማለሁ
በቁም ነገሩ ነካት😂😂😂😂😂😂
😂
ክክክክክ
😜😜😜😜
ክክክክክክበዘለቀነው የነካት
በጣም ተመችቶኛል ሁል ጊዜ አሳዛኝ ነገር ከመስማት አንድ አንዴ እንደዚህ ዘና የሚያደርግ ያስፈልገናል
በቁም ነገሩ ንካኝ አንተ አንካኝ አለች ሴትዬዋ😅😅😅😆😆😂ውይ ማሩ እንደው ወግህ ያስቀኛል
ክክክክክክክክክክክክቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ከከከከከከከከከከ ሀሀሀሀሀሀማሩሩሩሩ ምርጥ አደጊስት ነዉ ሀሀሀሀሀሀ
ቁናስታቅይሆን በሳቅ በሳቅ ሞትኩኝ
ወሬው በጣም ያስቃል
እኔማ ስወድው ክክክክ
ማርየ ባላገሩ አንተን ስሰማ ድብርቴ ሁሉ ይለቀኛል በጣምነው የምታዝናናን ይመችህ ቀጥልበት ትችልበታለህ !!!!!!!!
አተ ካሜራ ማን እዴት ነህ በጣም ነዉ የምታምሩት አተና ማሩ ጨዎታችዉ ያምራል
በጣም ደስ ይላል ተዋዶ ያለበት እስላም ክርስቲያኑ ተዘነጋህ እንዴ ኢትዮጵያ መሆኑ ሀገራችንን በአራቱም መአዘናት ባህላችንን እና የዋህ ህዝባችንን በማስተዋወቅ የዘር እና የሀይማኖት ጽንፈኝነትን በማጥፍት ድርሻችሁን ተወጡ እንርዳችሃለን በርቱ 🙏🙏👍👍💚❤️💛💚💛❤️✊✊🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ማሩ ባላገሩ በቃ ጨርሠህ በግ አረከንኮ😂😂
Maruiy yani fonkia🤣🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
በቁምነገሩ 😂😂😂😂😂አቦ ሰላምህ ይብዛ
ዋውው
ልዩ ትውልድ ነው እኮ ሠሞን ሸዋ በቀልድ በጨዋ ታ የተሞላ ሀገሬ እናፍቅ ሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ወይጨዋታ በሳቅልፈነዳነው አብሽር በርታ ማሩባላገሩ
ውይይት
ማሩየ በጣም ታዝናና ለህ እዉነትም ማሩየ
ማሩ actor of the year❤🙏thank you
በጣም ያምራል ማሩ ባላገሩ በጣም ያምራል ቀጥሉበት
ይችን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ያብዛልን
አሚንንንንን ያችንም
አሚንኖ
ሲያዝናና ውይ
ማሩየ እንካን በስላም መጣህልን ማሩ። ከስምንት ደቂቃ በለይ ስለሆነ ለምን ማስታወቂያ ብዙ አታስሀብበትም
ማሩ ምርጥ ሰው
የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነዉ እኮ ወላሂ እኔም የገጠር ልጅ ነኝ አዝመራውን ተራራ ጋራ ሸንተረሩን ሳይ ሁሌም እምባየ ይተናነቀኛል ስደት ሰለተኝ አሁንስ ሀገሬ መልሰኝ ላይሞላ ዱኒያ መቃጠል ነዉ በሰዉ ቤት
አይዞሽ የኔማር ስደት አይኑ ይጥፋ
አይይይይይይዞሽ ቆንጆ
አቤት ለታ ደስ ስትሉ ማሩ ብቻ ሳይሆን ጠያቂውም ለዘኛ ነው
እብዲ ይይመሥል ብቻየን በሳቅ አለኩ😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣
ምርጥ ሰው ማሩ
አልሀምዱ ሊላህ የኢትዬጺያን ካንሰር የሆነውን የአሜሪካውን አሳማ ላነሳልን ጌታ አላህ በሀገራችን ያሉ የሰላም ፀሮችን ያንሳልን በያላችሁበት ዱአ አድርጉ ውድ የሀገሬ ውዶች
አልሀምዱሊላህ እንኳን አነሳልን አቦ
የኔ ሸጋፈጣሪ ይጠብቅህ ባላገው
ማሩየ አዝናናሀኝ ምን አለ መርሳንስ ሰፈሬን ብታሳየኝ አብዱ የመርሳው መስሳን ካላሳየህኝ ዋ ዋ ትራብን አደለሁም ፈርች ከስልጣን አልወርድልህም ነገሩ ምን ስልጣን አለኝ ያረብ ሀገር ፍየል እረኛ
ማሩየ እንኳን ደና መጣህ አትጥፋ ሀገራችን ሠላም ያረግልን
አሜን አሜን አሜን
ድምፅህ ሳምር ጠያቂው ስወድህ በምክኒያትነው
👍👍👍👍👍👍👍
ሆዳም !! ኧረ በሳቅ ሞትኩ
Woyina eskahun yat heje New yalayahuachehu setameru WoWwww 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
ማሩ ትክክለኛ ማንነትህን ንገረን
I am glad to see you in this way. This is a typical reflection of our culture. It’s amazing! God blessed you and your family.
ቁና እቅብ ሰፌድ ሶስቱም የዬራሳቸው ስራ አላቸው ማቅረቢያው ቆለምሽሽ ይባላል ማሩዬ
ላዳን ድርብ ይባላሉ
አወራ ሩ ወጉ ደስስ ሲል ገጠር ውሰጤ ነው ያደኩበት😭
✝እንካን ለፆመ ፅጌ መጨረሻው ሳምንት አደረሳችሁ ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ቻናላችንን በመጎብኘት መዝሙር ከነግጥሙ ያገኛሉ #ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ስጡን ስንል በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን፡፡ የ1 ደቂቃ ስራ ነው 💒💒💒💚💛❤️👇👇ruclips.net/video/pUHDHtLK8bI/видео.html
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏💒💞
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
@@ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ ቤተሰብ እንሁን
@@ፍቅርወሎየዋ-ከ1ኘ እሺ አድርጌሻለሁ
አሜን: እርስ በርስ በቅንነት እንተባበር : እኔ አድርጌያለሁ
ማሩ ምርጥ ባላግር
አይ ማሩ አሁንስ አንተሀገር መጥቸ መኖር ተመኘሁ ከተማው አስጠልቷል በዘር በሀይማኖት መበላላት ኤጭ
Ufff betammm
ደምሩኝ እስኪ ውዶቸ
ማሩ ልዩ ሰው ነው
😂😂😂😂 የከሰል ኬሻ እኔም በጥቁር ልብስ ተቀብለውኝ ነው የጠቆርኩት 😜
ማሩ ጾም ህና ዱአህ ጥሩ ወጤት አምጥተሐል እንኳን ደስ ያለህትራፕ ወድቆልሐል ስለዚህ ደስታህን እንድታሣየን ለእኔም ብዙ ጠላት አለ አለኝዱአ እንድታረግልኝ
ማሩ ውስጤነው✅✅✅✅✅💛
Aye Hagere ye mashelawu Eshet Amareegn mareye gobeze fekire nehe 😍😍😍😆😆😆😆😆😅💚💛❤💖💖💖💖💖💖❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍
አረ ማሩዬ በጣም እየጠፋህ ነው ፕሊስ ቶሎ ቶሎ ናና አዝናናን እናመሰግናለን ደጉን የሀገሬን ሰው አንተላይ አየዋለሁ ::
Enkuan.dehnam.metah.maru.balageru.betam.desse.sil.eshi
ክሮግራም አለም ማሩእንኪት እንኪት አትበሉ ከተሜዎችክክክክክ ክክክክ ወይኔ ማሩየ
ፈታ አደረግከኝ የምር እድሜ ይስጥህ
ዋው ማሩ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይባርክ 😷😷😷
አይ ማሩ ሆዳምነት አለ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ይመችህ ማሩዬ ባሁን ዘመን አዘን እጂ ሳቅ ብዙም የቆሰለውን ልብችንን ዘና አደረከን
ክክክክ ኧረ ማሩ ዊልብኝ አማረኝ ማረዬዬ የኛ ጌጥ ለገጥረ ልጆች የገጠረ ልጅ መሆን እድለኛ ነኝ
ደምሪኝውድ
You are the Best maruya.
ክክክክክ ሽልግ ተስሙኒ ያስገባል እግራቸው አለ ክልክል አይ ማሩዬ
ቃለመጠይቅ የምታደርገው ጉበዝ ጉበዝ
አይ ማሩ ወላሂ በሳቅ ገደልከኝ ቶሎቶሎ ና አትጥፋ
ሆዳምናት አላለም ግልጥ ግልጡን ማሩየ
ወድጀዋለሁ በእውነት፤ ትችላለህ፡በነገራችን ላይ ይሄ ማሽላ ሳይሆን ዘንጋዳ ነው።
ኧረ ተው ማርዬ ለኛም እዘንልን በሳቅ ገደልከን እኮ በጣም ነው የምወድህ የኔ የዋህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
Best comedian ever born in our beautiful land? " Endmin Aderu, Muk Amuwaki" 😀
ማርዬ ቆንጃ ስልክህን ላክልኝ ልብሱን እኔ እልክልሀለሁ
አቦ ትችላለህ ይመቺህ
ተስፍሽ ድምፅህ ደስ ሲል
ማሩየ ደሥ ሥትል
አገራችሁን ትታችሁታል ኧረንዴው ወዲያ አለክክክክክክክክ
ማሩዬ በጣም አድናቂህ ነኝ
ቁናስታቅይሆን ክክክክክክበሳቅ
የዘመኑ ምርጥ ኮሜዲያን ማሩ ባላገሩ
ማሩ ትራብፕ ወደቀ ምን ተሰማህ ይህ ጥያቄ ይጠየቅ የምትሉ like
ኡውውው በጣም ውስጤን ደስታተሰማው አዬ ማሩ ባላገሩአቦ ይመችህ ደስ አለኝ አለ ጎጥ መሪው ሲያየን አለ
ማሩ ትራፕ ወደቀ ምን ትላለህ
የኔ ጊታአ። ምርጥሰውነህ።
ማሩ አንድ ጓደኛዬ ከዚ ከሐዋሳ ደሴ ገብቷል ካገኘኸው ተንከባከበው
ማሩየ እና ጋዜጠኛው አደኛ ድምፅህ ዋውውውውውውውውውውውው
የወገቧ ቅጥነት እባብ ያዞራል ሃሃሃሃ እውነትም ማሩ 😁
ሆዳም ናት አለ ሃሃሃ
ማሩ ባላገሩ በፌስቡክ
facebook.com/marubalageru
ክክክክክክ ማሩየ እኔ አፍንጫህ ትመቸኛለች ተጠቀምባት
መምጫዬ በደረሠና ባመጣሁለት የኔ የዋህ
ማሩባላገሩ
በርታ ጎበዝ
ማሩ ሰላም ብርዘገንን ፈልገህ አቅርብልን
ማሩ ትክክለኛ ማንነቱ እንወቅ የምትሉ ወጣ ወጣ በሉ እኔ ማመን አቃተኝ እዉነቱን ነዉ የሚመሥለኝ
እውነቱን ነው ማር ያስታውቃል
👍👍👍
ይመሥላል እሥከማቀዉ ቸኩያለሁ
የኔምጥያቄነዉ
ግዴታ ማወቅ አለብን ??ለምን ዝም ብለን አንዝናናም
💚💛♥️በጣም ምርጥ ስራ ነው ሰው በማንነቱ ሲኮራ እዴት ደስ ይላል የሰለጠን እየመሰለን የሌላ ማንነት ለመምሰል ስንት እደክማለን ግን በማንነታችን ውስጥ ብዙ ያላወቅናቸው እንቁ ባህልና ወግ አለን
ወደራሳችን ማንነት እግዚአብሔር ይመልሰን 💚💛♥️
እንኳን ደና መጣህ ማሩ ባላገሩ ፈጣሪ ጠብን,መገዳደልን,ዘረኝነትን አጥፍቶ ሰው በሰውነቱ ብቻ የሚከበርበትን ዘመን ይስጠን በስደት ያሉትን በሰላም ለሀገራቸው ያብቃቸው በራሴ የዩቲዪብ ቻናል መጥቻለሁ ቤተሰብ ሆነው ይከታተሉኘ እየተዝናኑ ይማሩ መልካም ጊዜ።
ruclips.net/video/9pxwJAKIjns/видео.html
amine
አሚን
@ አስፋው መሸሻ ❗ ትልቅ ሰው መልካም ሰው ❗❗❗👍👍👍
አሚንንንንንን አሥፋው መልካም ሠው
እንዴው በዚህ በሚድያ እንደ እማማ ዝናሽ እና ማሩዬ የምወደውና በጉጉት የምጠብቀው የለም እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ። ለሀገራችን ሰላም ያምጣልን። በተረፈ ማሩዬ ውድድድድድ😍😍😍😍😍😍💚💛❤
በጣም
@@zuzutyoub8177 ጉጨህነመነሁነህነወ
@@AbCd-rd5th S
ኑበቅንነት ቤተሰብ እንሁን
መብራት የለ ዉሀ የለ ፖለቲካ የለ ከሁሉም ነፃ ነዉ የገጠር ሰዉ ማኛዉ ያደጉበት ገጠር ዉስጤ ነዉ
ውሀማ ሞልቷል
@@aykelyoutubeaykelyoutube5943 አለ መኖሩንማ ያዉም ያለ ብር ነዋ
በትክክል
ማርየ አድናቂህነኝ።።👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አስፋው አንተም እንኳን ቆየህን ብለናል
ተተተተተተ
??
?
??
?
በጌታየ ይሁንብኝ ሠው ከጂጀሮ አልተሠራም ካአደምና ከሀዋ እጂ
አቤት ባላገር መሆን መታደል ነው ዘር ቀለም አያቅ ፍቅር ብቻ❤️❤️❤️
እንኩቱ ሲል ምን ትዝአለን መስላቹህ። የስንዴ። እንኩቶ አንኩተን በልተን ሲያልቅ እንኩቶያነኩቶበን በታ እሚፈሱትን አንዳንድ ቅንጣትም እየለቀመን እንበላነበር
ክክክክክክክክክክክክክክክ
ሀሀሀሀሀ
እውነትም ማሩዬ የምር አንደበትህ ማር ነው ።
ማርዩ በጣም ጎበዝ ነህ ከዛሬ 8 አመት በፊት ወሎ ሀይቅ በጀልባ ተሻግረህ ቂለንሳ ማርያም ደብር አለች በዙሪያዋ የሚኖሩት ሙስሊሞች ናቸው ንግሱ የነበረው ባልሳሳት ጥቅምት 17 ነበር ጥቅምት የሸት ወቅት እንደመሆኑ መጠን ሙስሊም አባቶቻችን በቁና እሸት የማሽላ ቆሎ ለምእመኑ ጸበል ጻዲቅ አብልተውን ነበር አሁን ስሙን ከአንተ እንኩቶ መባሉን አወኩ በትዝታም ወደዛ ደግ የዋህ ህዝብ በሀይማኖቱ በባህሉ ተቻችሎ የሚኖር ማህበረሰብ ስለወሰዳችሁኝ አመሰግናለሁ!🙏
ሳቄ እርቆኝ ነበር ማሩየ ደህና አሳከኝ ተባረክ ፈጣሪ ለሀገራቺንም ስላሙን ያውርድልን
ክክክክ እይ ማሬዋ እና ጋዜጤኛው ስወዳችሁ ።በርቱ ለየት ይለ ነው የናት ስራ
ማሩ በጣም ጥሩ ነዉ
ሁለቱ ካሜራ ማኖችም እነ ተስፋዬ በጣም በርቱልን
ቦታ መረጣና ቀረፃ እጅግ በጣም ያምራል በዚሁ ቀጥሉበት ያላየነዉን አካባቢ አስቃኙን እናመሰግናለን ፡፡
አይ ማርዬ እደው እዳንተ ያለውን የዋህ ሰው ምድሪቱን ቢሞላ ማሩ ገራገሩ እማይበጅህ ይጥቆር ማርዬ kkkkkkkkkkkፊኖ አፍንጫ
አቤት ሀገሩ አዝመራው ማማሩ።ማሻአላህ ውብ ሀገራችን ልዪነው ሀገሬ እምዪ ኢትዪ ሰላማችን ይብዛ
ዜድ ነይ እንደማመር በቅንነት ውዴ
እንኳንም ገጠሬ ነኝ የገጠር ልጆች ላይክ ግጩኝ ወሎየውስጤ ናችሁ ማሩ ባላገሩ እውነት ማር ነህ እማትጠገብ ፈስ አለ እንዴት እንዳሳቀኝ ።።።
ማርዬን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ!! የዚህ ልጅ ድምፅ ግን...ጠብ ያደርጋል!! ኧሯ!! 😉
እረ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ በጣም ተመቸተህኛል በርታ
እደኔ ማነው ማሩን እሚወደው
ማሩ ደሰ የሚል ሰዉ ዉድድድድድድድድድድድ
ማሩየ ስለሃይማኖት ያወራኸው እውነት ነው ወሎየ ስትሆን ይሄ አይደንቅህም ወሎየነት ትንሿ ኢትዮጵያ
የዉልብኝ ትዝታ አለብኝ ማሩ ማኛ
ለማንኛውም ማሩ ባላገሩ እጅግ ወድጀዋለሁ ይመችህ ተመችቶኛል እግዚአብሔር ይመስገን ጤናህንም እድሜህንም ይስጥህ።ወንድሜ አንተም አዘጋጁ እግዚአብሔር ያክብርህ።
ግን ድስ ላይክ የምታረጉ ጤነኛ አትመስሉኝም በርታ ማሩዬ በደንብ ወሬውን ችለህበታል
በጣም
ፋራ እና ምቀኛ ብቻ ነው ማሩን ዲስላይክ የሚያረገው
አው መዲየ እድኔ ተመቺቶሻል
@@karema2476 የገጠር ወሬ በጣም ነው የምወደው ማሩ ደሞ ችሎበታል እህቴ
@@Jackson-arada እዉነት ነዉ በነካችሁት ግጩኝ
ማሩየበጣምነውየምውድህ
"ቁናስ ታውቅ ይሆን?" ደስ ይላል ክክክክ....
አይ ማሩዬ
ሰሞኑን በጣም በጭንቀት ልሞት ነው ዛሬ ማርዬ አሳቀኝ ገደለኝ
እኔም ማርርር
አቤት ቃለ መጠየቅ እምታደርገዉ ሠዉየ ድምፅ
ብሎ ዝም🥀🥀🥀🥀🥀
በጣይ ም አኔ እራሱ በቪዲዎ ቢታይ እስማማለሁ
በቁም ነገሩ ነካት😂😂😂😂😂😂
😂
ክክክክክ
😜😜😜😜
ክክክክክክ
በዘለቀነው የነካት
በጣም ተመችቶኛል ሁል ጊዜ አሳዛኝ ነገር ከመስማት አንድ አንዴ እንደዚህ ዘና የሚያደርግ ያስፈልገናል
በቁም ነገሩ ንካኝ አንተ አንካኝ አለች ሴትዬዋ😅😅😅😆😆😂ውይ ማሩ እንደው ወግህ ያስቀኛል
ክክክክክክክክክክክክቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ከከከከከከከከከከ ሀሀሀሀሀሀማሩሩሩሩ ምርጥ አደጊስት ነዉ ሀሀሀሀሀሀ
ቁናስታቅይሆን በሳቅ በሳቅ ሞትኩኝ
ወሬው በጣም ያስቃል
እኔማ ስወድው ክክክክ
ማርየ ባላገሩ አንተን ስሰማ ድብርቴ ሁሉ ይለቀኛል በጣምነው የምታዝናናን ይመችህ ቀጥልበት ትችልበታለህ !!!!!!!!
አተ ካሜራ ማን እዴት ነህ በጣም ነዉ የምታምሩት አተና ማሩ ጨዎታችዉ ያምራል
በጣም ደስ ይላል ተዋዶ ያለበት እስላም ክርስቲያኑ ተዘነጋህ እንዴ ኢትዮጵያ መሆኑ ሀገራችንን በአራቱም መአዘናት ባህላችንን እና የዋህ ህዝባችንን በማስተዋወቅ የዘር እና የሀይማኖት ጽንፈኝነትን በማጥፍት ድርሻችሁን ተወጡ እንርዳችሃለን በርቱ 🙏🙏👍👍💚❤️💛💚💛❤️✊✊🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ማሩ ባላገሩ በቃ ጨርሠህ በግ አረከንኮ😂😂
Maruiy yani fonkia🤣🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
በቁምነገሩ 😂😂😂😂😂አቦ ሰላምህ ይብዛ
ዋውው
ልዩ ትውልድ ነው እኮ ሠሞን ሸዋ በቀልድ በጨዋ ታ የተሞላ ሀገሬ እናፍቅ ሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ወይጨዋታ በሳቅልፈነዳነው አብሽር በርታ ማሩባላገሩ
ውይይት
ማሩየ በጣም ታዝናና ለህ እዉነትም ማሩየ
ማሩ actor of the year❤🙏
thank you
በጣም ያምራል ማሩ ባላገሩ በጣም ያምራል ቀጥሉበት
ይችን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ያብዛልን
አሚን
አሚንንንንን ያችንም
አሚንኖ
ሲያዝናና ውይ
ማሩየ እንካን በስላም መጣህልን ማሩ። ከስምንት ደቂቃ በለይ ስለሆነ ለምን ማስታወቂያ ብዙ አታስሀብበትም
ማሩ ምርጥ ሰው
የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነዉ እኮ ወላሂ እኔም የገጠር ልጅ ነኝ አዝመራውን ተራራ ጋራ ሸንተረሩን ሳይ ሁሌም እምባየ ይተናነቀኛል ስደት ሰለተኝ አሁንስ ሀገሬ መልሰኝ ላይሞላ ዱኒያ መቃጠል ነዉ በሰዉ ቤት
አይዞሽ የኔማር ስደት አይኑ ይጥፋ
አይይይይይይዞሽ ቆንጆ
አቤት ለታ ደስ ስትሉ ማሩ ብቻ ሳይሆን ጠያቂውም ለዘኛ ነው
እብዲ ይይመሥል ብቻየን በሳቅ አለኩ😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣
ምርጥ ሰው ማሩ
አልሀምዱ ሊላህ የኢትዬጺያን ካንሰር የሆነውን የአሜሪካውን አሳማ ላነሳልን ጌታ አላህ በሀገራችን ያሉ የሰላም ፀሮችን ያንሳልን በያላችሁበት ዱአ አድርጉ ውድ የሀገሬ ውዶች
አልሀምዱሊላህ እንኳን አነሳልን አቦ
የኔ ሸጋፈጣሪ ይጠብቅህ ባላገው
ማሩየ አዝናናሀኝ ምን አለ መርሳንስ ሰፈሬን ብታሳየኝ አብዱ የመርሳው መስሳን ካላሳየህኝ ዋ ዋ ትራብን አደለሁም ፈርች ከስልጣን አልወርድልህም ነገሩ ምን ስልጣን አለኝ ያረብ ሀገር ፍየል እረኛ
ማሩየ እንኳን ደና መጣህ አትጥፋ ሀገራችን ሠላም ያረግልን
አሜን አሜን አሜን
ድምፅህ ሳምር ጠያቂው ስወድህ በምክኒያትነው
👍👍👍👍👍👍👍
ሆዳም !! ኧረ በሳቅ ሞትኩ
Woyina eskahun yat heje New yalayahuachehu setameru WoWwww 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
ማሩ ትክክለኛ ማንነትህን ንገረን
I am glad to see you in this way. This is a typical reflection of our culture. It’s amazing! God blessed you and your family.
ቁና እቅብ ሰፌድ ሶስቱም የዬራሳቸው ስራ አላቸው ማቅረቢያው ቆለምሽሽ ይባላል ማሩዬ
ላዳን ድርብ ይባላሉ
አወራ ሩ ወጉ ደስስ ሲል ገጠር ውሰጤ ነው ያደኩበት😭
✝እንካን ለፆመ ፅጌ መጨረሻው ሳምንት አደረሳችሁ ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ቻናላችንን በመጎብኘት መዝሙር ከነግጥሙ ያገኛሉ #ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ስጡን ስንል በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን፡፡ የ1 ደቂቃ ስራ ነው 💒💒💒💚💛❤️👇👇
ruclips.net/video/pUHDHtLK8bI/видео.html
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏💒💞
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
@@ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ ቤተሰብ እንሁን
@@ፍቅርወሎየዋ-ከ1ኘ እሺ አድርጌሻለሁ
አሜን: እርስ በርስ በቅንነት እንተባበር : እኔ አድርጌያለሁ
ማሩ ምርጥ ባላግር
አይ ማሩ አሁንስ አንተሀገር መጥቸ መኖር ተመኘሁ ከተማው አስጠልቷል በዘር በሀይማኖት መበላላት ኤጭ
Ufff betammm
ደምሩኝ እስኪ ውዶቸ
ማሩ ልዩ ሰው ነው
😂😂😂😂 የከሰል ኬሻ እኔም በጥቁር ልብስ ተቀብለውኝ ነው የጠቆርኩት 😜
ማሩ ጾም ህና ዱአህ ጥሩ ወጤት አምጥተሐል እንኳን ደስ ያለህ
ትራፕ ወድቆልሐል ስለዚህ ደስታህን እንድታሣየን ለእኔም ብዙ ጠላት አለ አለኝ
ዱአ እንድታረግልኝ
ማሩ ውስጤነው✅✅✅✅✅💛
Aye Hagere ye mashelawu Eshet Amareegn mareye gobeze fekire nehe 😍😍😍😆😆😆😆😆😅💚💛❤💖💖💖💖💖💖❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍
አረ ማሩዬ በጣም እየጠፋህ ነው ፕሊስ ቶሎ ቶሎ ናና አዝናናን እናመሰግናለን ደጉን የሀገሬን ሰው አንተላይ አየዋለሁ ::
Enkuan.dehnam.metah.maru.balageru.betam.desse.sil.eshi
ክሮግራም አለም ማሩ
እንኪት እንኪት አትበሉ ከተሜዎች
ክክክክክ ክክክክ
ወይኔ ማሩየ
ፈታ አደረግከኝ የምር እድሜ ይስጥህ
ዋው ማሩ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይባርክ 😷😷😷
አይ ማሩ ሆዳምነት አለ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ይመችህ ማሩዬ ባሁን ዘመን አዘን እጂ ሳቅ ብዙም የቆሰለውን ልብችንን ዘና አደረከን
ክክክክ ኧረ ማሩ ዊልብኝ አማረኝ ማረዬዬ የኛ ጌጥ ለገጥረ ልጆች የገጠረ ልጅ መሆን እድለኛ ነኝ
ደምሪኝውድ
You are the Best maruya.
ክክክክክ ሽልግ ተስሙኒ ያስገባል እግራቸው አለ ክልክል አይ ማሩዬ
ቃለመጠይቅ የምታደርገው ጉበዝ ጉበዝ
አይ ማሩ ወላሂ በሳቅ ገደልከኝ ቶሎቶሎ ና አትጥፋ
ሆዳምናት አላለም ግልጥ ግልጡን ማሩየ
ወድጀዋለሁ በእውነት፤ ትችላለህ፡በነገራችን ላይ ይሄ ማሽላ ሳይሆን ዘንጋዳ ነው።
ኧረ ተው ማርዬ ለኛም እዘንልን በሳቅ ገደልከን እኮ
በጣም ነው የምወድህ የኔ የዋህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ