የጋዜጠኛው ሚስጥር እና ማሩ ባላገሩ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 ноя 2024

Комментарии • 911

  • @alme1687
    @alme1687 3 года назад +59

    ማነው እንደኔ የማርዬን ቪድወ ደጋግሞ የሚያይ እኔማ ባያልቅ ደስ ታዬ

  • @ፍቅርተየድንግልማርያምልጅ

    እስኪ ማነዉ ማርዬን በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ!? ማርዬን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ!! እንኳን ንግግሩ ስድቡ እራሱ እኮ ማር ነዉ!!😍😍 ዛሬ ደግሞ ፍየል ካር አቲኪሮ ይዟል!! 😂

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 года назад +1

      እንደማመር

    • @Na-un3kb
      @Na-un3kb 3 года назад

      ክክክክክክክክክክ

    • @hawli4916
      @hawli4916 3 года назад

      ክክክክክክ

    • @hawli4916
      @hawli4916 3 года назад

      እኔም ናፍቆኝ ነበር የኔማር

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 года назад

      @@hawli4916 እንደማመር

  • @ዋጋተከፍሎበታልህይወቴB

    ክክክክክ ማርዬ ማር እኮ ነህ ስወዳችሁ ካሜራማኑ ድምጽህ 1ኛ ነዉ በርቱልን ♥♥

  • @nikabismybeaut8587
    @nikabismybeaut8587 3 года назад +86

    _ማሩ ባላገሩ በገጠሩ ያለዉን እዉነታ ነው የሚሳየን ሁሉም ያለ እና የኖርንበት ነው የገጠር ልጂ በመሆኔ እኮራሁ_

  • @muluasamen3272
    @muluasamen3272 3 года назад +184

    እኔግን የናፈቀኘ ትክለኛ ማንነትህን የምናቅበት ቀንነው ማሮ

  • @የልቤበሽታእራሱልቤነ-ከ5የ

    አደኛ ነኝ ኮማች የማሩ ቅቤው ላይክ ግጩኝ በዛ ላይ ዛሬ ደሞዜን ተቀብያለው የደስደሱንም ዳብል♥

  • @henokezt
    @henokezt 3 года назад +18

    ብዙዎች ኢትዮጵያን ያላወቁ ትፈርሳለች ብለው ሲጠብቁ
    የወጓት የደፈሯት መቀመቅ እየወረዱ ሽንፈትን ተከናነቡ
    እጆችዋን ወደ አምላኳ ትዘረጋለችና የሚጠብቃት አምላክም አይተዋትም ---

  • @happymedia7268
    @happymedia7268 3 года назад +7

    እንደ ማሩ የገጠር ልጅ የሆነ 👍

  • @huriyamohammed8392
    @huriyamohammed8392 3 года назад +4

    ማሩ ባላገሩ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ሽኮሪናና ደስ ትላላችሁ እሰይ ባላገሩ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣💐💐💐💐💐🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @yfy9301
    @yfy9301 3 года назад +27

    ኧረ ማሩየ እድሜህን ያርዝመው ወላሂ ድብርቴን አጠፋሀው 🤣🤣🤣🤣

  • @የውዶቸእናትየውዶቸ
    @የውዶቸእናትየውዶቸ 3 года назад +6

    ትክክልነው ወሏሂ ምርት ሳይጨምር ጨመረነው ሰራች አሏህ የስራቸውን ይስጣቸው

  • @fasikatube9475
    @fasikatube9475 3 года назад +3

    ባላገሩ በጉጉት ነው የምንጠብቆት የገጠር ልጅ መሆን ደስ ሲል እኮ ጫካውን ልጅነቴን አስታወሰኝ ይዶሉታል አላለም 😂♥️

  • @ያረብእናቴንአተጠብቅልኝሰ

    እረ ልጅነቴን አስታወስከኝ አቦ ያረብ ልጅ ከመያዝ ያገሬን ፍየል መጠበቅ ይሻላል

  • @hirutekhachab8047
    @hirutekhachab8047 3 года назад +3

    ማሩዬ የኔ ጀግና እንኳን ደህና መጣህ ደብሮኝ ነበር ዘና አልኩ ተመስገን ሀይና እስቶን ላነሳነው 😀😀😀😀😀😀😀😀በሰቅ የደከመ እንደኔ👍

  • @bcsabffy4870
    @bcsabffy4870 3 года назад +7

    እርግጠኛ ነኝ ማሩ ሙድ እየያዘብነ ነዉ በጉጉት እጠብቃለሁ ትክክለኛ ማንነትህን ለማወቅ ይመችህ

  • @temrderese9523
    @temrderese9523 3 года назад +37

    ማረየ የኔ ገብሥ እፍፍፍ ሥወደዉ እናተሥ ትወዱታላችሁ ላይከ ግጩኝ

  • @suleymanali9002
    @suleymanali9002 3 года назад +7

    This guy is so real ...you can read the true Wolloye mentality

  • @kidistemehrete5237
    @kidistemehrete5237 3 года назад +2

    He so sweet and honest person i can't stop 😅😅😅😅😅 tanks man

  • @ፍቅርተየድንግልማርያምልጅ

    😂😂😂😂 ወዮ በሳቅ ድክም አልኩ!! ሃይና እስቶን ላነሳ ነዉ!! 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Na-un3kb
      @Na-un3kb 3 года назад

      ክክክክክክክክ

    • @moij5962
      @moij5962 3 года назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @dizayiner3871
    @dizayiner3871 3 года назад

    ቃለመጠየቅ የምታደርገዉ ልጅ ዉስጤ ነህ

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 3 года назад +12

    ማሩየ ተናፋቂው ናፍቀኸኝ ነበር እንኳን ደህና መጣህልን የኔ ኮሜዲ አሁን ግን እየተበለጥክ ነው አዳዲስ ኮሜዲያን እየመጡ ነው በእነንትና ቲቪ

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 года назад

      ቤተሰብ እንሁን

    • @hanaaabera364
      @hanaaabera364 3 года назад

      ማሬን የሚበልጥ ኮሜዲ አይኖርም ምክንያቱም የኢትዮጵያን ትክክለኛ ኖሮን ስለሚያንፀባርቅ ለኔ አንደኛ ነው

  • @solomonbelay3422
    @solomonbelay3422 2 года назад

    ስንታየሁ እጅግ በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነው፡፡ እንድህ ነው ሙያ እና ሙያተኛ ሲገናኝ

  • @hawahawa3240
    @hawahawa3240 3 года назад +37

    የማሩ ስድብ እዳው ደስስስስስ ይለኛል ጅሌ ሲል ክክክክክክክክ

  • @fousiayussuf1392
    @fousiayussuf1392 3 года назад +2

    እንዴት እንደምወድህ ማርዬ ነፍ ዓመት ኑርልን

  • @alberbaysari881
    @alberbaysari881 3 года назад +6

    ሀይና እስቶን ላንሳ ነው ክክክክ ወይ ማሩ ባላገሩ ጨዋታህ አይስለችም በርታ

  • @fseidhabash1922
    @fseidhabash1922 3 года назад +1

    እንደው ይገርማል ሱብሀን አላህ እንደው ድምፅህ ያምራል የምትሉ ሴቶች ካሚራማኑን ታስቃላችሁ እረ ተው ሀያ አድርጉ

  • @lubabaali3763
    @lubabaali3763 3 года назад +9

    ማሩየን ማነዉ እንደኔ የሚወደዉ ❤❤

    • @fseidhabash1922
      @fseidhabash1922 3 года назад

      አሠላማሌኩም ውድ እህቴ ሰብ አድርጊኝ እህቴ

    • @ካሊድወግድ
      @ካሊድወግድ 3 года назад

      ማሬ ደምሬኝ ማረ

  • @fasta9234
    @fasta9234 3 года назад +3

    ማሩዬ 😁😁😁😁ፋየሉ ወጋህ ቀራጩ ስድብህን ጠጣ 😁😁😁ጅሌ ሁሌም ስድብ ይወዳል 😅 ማሩዬ ይመችህ አቤት እንግዚዝ ረገፍ 😁😁😁😁

  • @እሙኑሠይባቢኢዚኒላህ
    @እሙኑሠይባቢኢዚኒላህ 3 года назад +35

    ማሩዬ ቆዳ ጫማ ልገዛልህ ፈልጋለሁ ስልክህን ላክልኝ እንዴት ነዉ ማገኝህ አቦ ወግህ ይጣፍጣል ይመቻችሁ

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ

    ማርዬ ቀረፃ ሲገባ ፍየሎቹን ረሳቸውኮ አቲኪሮ ዮዞ ነበር😁😁😁😁

  • @helenbaletcha92
    @helenbaletcha92 3 года назад +11

    ማሩ ባላገሩ እደኔ ሱስ የሆናባቹህ ቶሎ ቶሎ ስራልን ምትሉ የመዳም ቅመሞች ላክ ግጩኝ?

  • @berhanubekele8762
    @berhanubekele8762 3 года назад +2

    ማሩ በጣም በርታልን በጣም አድናቂህ ነኝ በጣም ነው የምታስቀውና ምታዝናናው ሳምንቱ ደርሶ ፕሮግራምህን እስካይ እቸኩል አለሁ ስለ ጅቡና እንዲደርስ የተጫወትከው አሪፍ ነው ስለ ጅቡ ጨምርበት ድሮ አባቶች ሲያወሩ ጅብ ቂመኛ ነው ከተጣሉት ማታ መጦ ፍየል ይበላል ይላሉ እንዲያው ጅቡ ከማሩ ጋር ይጣላ ይሆን በዬ አስብኩ

    • @hwuieei2292
      @hwuieei2292 3 года назад

      ቂም እሚይዘይዘው ጅብ ሳይሆን ነብርነው ይቅርታ ይደረግል ስለ አስተያየቱ

  • @fphonetastic1073
    @fphonetastic1073 3 года назад +5

    ማሩየ ስወድህ ቃላት የለኝም። የገጠሩን ቱባ ባህል አኗኗር ወግና ልማድ ቁልጭ አድርገህ የምታሳይ ሸጋ መስታወት ነህ። እያንዳንዱን ቪዲዮችህን ደጋግሜ ነው የማየው። በጣም አድናቂው መሆኔን ንገሩልኝ። ለዛው ንግግሩ አክሲሽኑ ... አቦ ሲጥም!

  • @abebaasres7526
    @abebaasres7526 3 года назад +1

    ግን ማሩየን እደኔ የሚወደው አለ ❤❤❤👌👌👌👌

  • @jemawbenberu2001
    @jemawbenberu2001 3 года назад +36

    የሕዉሀት ጫማስለሆነ ነዉ የሚበላህ አወልቅና ጋዴህን አርግ

  • @robelabraha8197
    @robelabraha8197 3 года назад

    እኔ እኮ ማሩ ኮምዲ ነው የሚመስለኝ ነበር ክክክክክክ። ማሩየ አረ ጨዋታህ ኣይጠገብም 💯❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚

  • @lululove4581
    @lululove4581 3 года назад +3

    ወይ መሩየ እረቀሳቅ ወይ ይመችህ አቦ እረ ድስላይክ የምታደርጉ አሁን ይሄ የመሠለ ቀልድ አዘል ቁምነገር ሸምነው

  • @መሲየመድሀኒአለምልጅመሲየ

    ማሩዬ የዉነት ማንነትክን በቅርቡ አሳዉቀን የምር

  • @ቀብራረው
    @ቀብራረው 3 года назад +5

    ጎንደሬ ነኝ ግን አንዳንዱ አማርኛው አይገባኝም ከኛ ጋ ይለያያል

  • @ኢክሩወሎየዋ-ዘ3ረ
    @ኢክሩወሎየዋ-ዘ3ረ 3 года назад +2

    ማሩዬ እኳን በሰላም መጣህ ወይይይይ ፈየሎቹ ወይይይ መቼነዉ ሀገሬ የምገባዉ
    ግን ቆይ ማሩዬ የትነዉ ሀገሩ በጣም ያምራል

    • @SamsungM-ku3dy
      @SamsungM-ku3dy 3 года назад

      ክክክክክክክክክክክክ

    • @fseidhabash1922
      @fseidhabash1922 3 года назад

      አሠላማሌኩም ውድ እህቴ ሰብ አድርጊኝ እስኪ

  • @bozyabamnet5410
    @bozyabamnet5410 3 года назад +3

    እኔ ግን ገሸ ቀራጩን የምጠይቀው አንዳንድ አላስፈለጊ ነገሮችን ሲፈጽም ለምን አትመክረውም

    • @radethuae9724
      @radethuae9724 3 года назад

      ምን አላስፈላጊ ነገር አወራ !?

  • @berhansmart5377
    @berhansmart5377 3 года назад +2

    ማሩ ደብዳቤ መሥሎኝ ጫማህ ውስጥ ያረከው😀😀😀 አሪፍ ነው በርቱ

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 3 года назад +11

    እናንተን ሳይ ቀኔን ተደስቸ እዉላለሁ
    ስወዳችሁ እኮ።

  • @leyowesame8040
    @leyowesame8040 3 года назад +1

    ማሩየ ምርጥ ሰው አሁን ጋር 4 ጊዜ ነው ያየሁት በጣም ነው የምትመቸኝ በርታልን ወንድም አለም

  • @jember333
    @jember333 3 года назад +3

    እኔ እኮ ምን አይነት ተሰጥኦ እንደሆን። በቃ በጣም ነው የሚገርመኝ አንደኛ ነህ ትችላለህ።

  • @hadeyahadiya7477
    @hadeyahadiya7477 2 года назад +1

    ጅሌ ሲል ፈነዳሁ በሳቅ ወላሂ😂

  • @Tube-pq8ge
    @Tube-pq8ge 3 года назад +6

    ሠላም የመዳም ቅመሞች ሠላም ለሀገራችን

  • @helenbaletcha92
    @helenbaletcha92 3 года назад

    ወይኔ ማሩን ባላገሩን ስይፉ ፋታሁን አቅርብልን እደው ገራሚ ልጅ ነው ካሜራማኑ እራሱ ዋዋዋ ደው አጠያየቁ በርቱ ማርዬ

  • @ናርዶስ-አ5ኘ
    @ናርዶስ-አ5ኘ 3 года назад +3

    ማሩግን እኔ ትዝታየን እየቀሰቀሰብኝ ነው ሆዴ እየባባነው በተለይ ጅሌ ሲል ደስሲል

    • @أبوعبداللّه-ج4ن
      @أبوعبداللّه-ج4ن 3 года назад

      ኧረ እኔስ ያለበትን አካባቢ ሳይ ነው ትዝታየ የሚቀሰቀስብኝ

  • @glad5038
    @glad5038 3 года назад

    እዉነቱን ተናግሮ እመሸበት ማደር እዉነትም ጀግናነህ በጣም ነዉ የሳኩት ክክክክክ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን እናመሰግናለን

  • @ኢትዮጲያዊነቴኩራቴ
    @ኢትዮጲያዊነቴኩራቴ 3 года назад +7

    ማሩየ፡ ባዝሊን ጠፋደ ምራቅክ እኮ ዝንብ ያስበላካል፡፡

    • @wer2re93
      @wer2re93 3 года назад

      ማሻላህ

  • @ydhdhfjf8798
    @ydhdhfjf8798 3 года назад +2

    የአገር ቤት ድምፅ ናፍቆኝ ነበር💚💛❤😍✅

  • @ለታሪክአበራ
    @ለታሪክአበራ 3 года назад +5

    ማሩዬ አጎቴ መጣህልኝ እውይ ፍየሏ ስታምር ሲሴሪያንስ የላቸውም ሽህ እንድሪስ ተው ተው ጥንቅሽ ላክልኝ ክክክክክ

  • @iftuabdissa6171
    @iftuabdissa6171 3 года назад

    ምርጥ ዩትዩብ ቭዲዮ ማሩ ባላገሩ
    በጣም ነው የምታዝናናኑን
    ጅቡ የፈረንጅ ጅብ ይሆን stone ስትለው የፈረጠጠው😂😂😂😂

  • @omkhuludvh5080
    @omkhuludvh5080 3 года назад +6

    ምንድ ነው እደዚህ እልምምምምም ብሎ ሙጥፋት ለማንኛውም እኳን በላም መጣችሁ

    • @Na-un3kb
      @Na-un3kb 3 года назад

      ለመናፈቅነው።

  • @ቅዲስትእናቷንናፋቂቅዲስት

    ማሩየ እደዉ በስራ ዲክም ብየ አተን ሳይ ፈታ እላለሁ በጣም ነዉ እማደንቅህ 💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 3 года назад +4

    የፍየሉ ነገር አይገርምም እንደ
    ዘመኑ ሰው ሂድ ሲሉት አይሄድም
    የሰው እዳ አሁን ጠበቅ አድርጎ
    ቢመታው እዳ

  • @djdhhrdhdhhd9962
    @djdhhrdhdhhd9962 3 года назад +2

    እንደው ታደለክ ደስ የሚል አማርኛ ከናተ ጋ አብሮ መዋል እና ማደር new እኔ ምፍልገው ፈጣሪ ወደ ሀገሬ ያሰገባኝ እንጂ አማራ ባለበት ኮቴ እየፍልኩ new ምጕዋዘው

  • @Ritam432
    @Ritam432 3 года назад +4

    የኔ ማር እንኳን መጣህ።እኔ ምለው ሼር እያረጋችሁ የበለጠ Subscribe አምጡለት እንጂ።ፍለጠው ቁረጠው እያለ ላንቃው እስኪበጠስ ለሚውለው እናረግ የለ።እውነቴን ነው።ማሩ ባላገሩ እንወድሃለን ቀጥልበት👈👌👍💕

    • @tube4655
      @tube4655 3 года назад

      ትክክል ብለሻል ውዴ

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 3 года назад

    እውነት የሚናገር ሰው ደስ ሲል

  • @አብዱየመርሳው
    @አብዱየመርሳው 3 года назад +3

    ወይ ማሩየ ተው በለው እድሪስን ዋ ዋዋ በለው እደትራብ እዳልዘርርህ በዱአ በለው

  • @roseadugna2666
    @roseadugna2666 3 года назад +1

    ውይ ማሩዬ እንኳን ደህና መባህልን አሁን አሁንማ በጣም ትናፍቀኛለክ 😍😍😍😍😍😍 አይ ወዝና ባህል ሁሌም ይኑርልን

  • @abuusuy7424
    @abuusuy7424 3 года назад +5

    እረ ማሩየ እንኳን ደና መጣህ እስኪ እደኔ ማሩን የሚወድ

  • @zizuuyahayati8097
    @zizuuyahayati8097 3 года назад

    ክክክክክክክክእረ ይሄ እንግሊዝ አፍ መዳምንም እኔንም በሳቅ ገደለኝ ጅዳ ከመጣ ለምን ቪዛ አልክለትም ብላሀለች መዳሜ ዘበኝነት ጎበዝ ታማኝ ነው ብያት

  • @አህላምየየሡፌእናት
    @አህላምየየሡፌእናት 3 года назад +3

    ወይ ጊዜ የማሩየ ፎጎ 2ቀለም ነው ለውጥማ አለ

  • @ahmedkebeda4135
    @ahmedkebeda4135 3 года назад +2

    ማሩ።ባላገሩ።በጣም።ደስይላል።👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 3 года назад +3

    ኧረ ተው ጠያቂው እንይህ አንተየ እንደው ምን አለበት የዚህን የሚያምር ድምጽ ባለቤት ብናይህ እባክህ እባክህ

    • @zainabzainab3841
      @zainabzainab3841 3 года назад

      ወዮው ድምፁ እንደኔ ማረከሽ ጎራ በልልን ተስፍሽ
      ደግሞ ማሩዬ እውነተኛ የገጠር ልጅ መሆንህን በምን ላረጋግጥ

    • @mimieska2802
      @mimieska2802 3 года назад +1

      @@zainabzainab3841 የደሴ ልጂ ነው ማሩ ብለዋል

  • @pepetsegaye2641
    @pepetsegaye2641 3 года назад +1

    አቦ ሲመች ጉደኛ ሞገደኛ 😍

  • @rozinaendalk4730
    @rozinaendalk4730 3 года назад +3

    ዉይ ለማር 1000ላይክ ቢቻል አደርገዉ ነበር
    የማንም ቅራቅንቦ ከመሰማት

  • @tsigeethio1361
    @tsigeethio1361 3 года назад +1

    ሱስ የሆንክ ሰውየ 😂😂😂
    ቶሎ ቶሎ ኑልን 😍😍😍

  • @مريممريم-ج7ز8ض
    @مريممريم-ج7ز8ض 3 года назад +4

    ማሮና እማማ ዝናሽ በጉጉት ነወ ምጠብቃችሁ

  • @emebetyemane7342
    @emebetyemane7342 3 года назад +2

    ወይኔ ሞትኩኝ ከምኔው ቀጠነለት😂😂😂

  • @SoreneSorene
    @SoreneSorene 3 года назад +9

    ፖለቲከኞች አደብ ግዙ : ይሄ የዋህ ህዝብ አትበጥብጡት ::

  • @mame1301
    @mame1301 3 года назад

    ማሩዬ የምርጦች ምርጥ ነገረ ስራህ ያስቀኛል ክክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @tigistgetsh3249
    @tigistgetsh3249 3 года назад +4

    1ኛ ሆኘ ቁጭ ማሩየን ያፈቀረ እንዲህ ነዉ

  • @yenedebere9879
    @yenedebere9879 3 года назад

    😂😂😂😂😂አረ ወይኔ ገደልከኝ ብዙ ቋንቋ ተማርኩ ለማንኛውም

  • @alme1687
    @alme1687 3 года назад +3

    ክክክክክክክፍየሉ

  • @man-kt4hp
    @man-kt4hp Год назад

    ትክክለኛ የገጠርን ባህል እሚያሳይ ጀግና ልጅ ነው
    አስተያየት
    ወጉንና ባህሉን ከማሳየት ባሻገር ለማህበረሰቡ awareness creation ላይ ቢሰራ ጥሩ ነው።
    በወጉና ባህሉ ማህበረሰቡን እሚጠቅም ነገር ቢሰራ ጥሩ ነው
    ለምሳሌ:-ዘመናዊ አስተራረስ,ትምህርት እንዲማሩ,ገንዘብ አጠቃቀም ,አካባቢን ማልማት(prevention of Deforestation),Family planning(የቤተሰብ ምጣኔ)
    ማጠቃልያ:ማህበረሰቡ ባህሉን ወጉን ሳይለቅ ኑሮውን ወደተሻለ መንገድ እሚለውጥበቱን ነገሮች ላይ ቢሰራ ጥሩ ነው።

  • @የመዳምቆንጆነኝየመዳምቆን

    የሰዉየዉ ድምፅ ያምራል የመልክ ነገር እንደት ይሆን ቆንጆ ተሆንክ ና እንጣበስ የኦላይን መወሳለት 😉😉😉

  • @dessalewayaliew9584
    @dessalewayaliew9584 3 года назад

    Tebareku ketemw leselechen ena geter lenafeken betam mirit akerareb new ketilubet

  • @gebrieabeje7518
    @gebrieabeje7518 3 года назад +1

    ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ............ ሲሰርያንስ ስላለው ተባልኩ😂

  • @መልካምስራለራስነው-ኸ6ገ

    ማሩየ ለምን ግን ቶሎ ቶሎ አለቅልንም በጣም ነው በጉጉት የምጠብቅህ

  • @adem9632
    @adem9632 3 года назад +2

    ማሩ እራሱ የከሰረ ገበሬ ነው አሁን ኑሮ አሻሽሎ ነው ተመችታችሁኛል

  • @ስደተኛዋ-ጸ4ዀ
    @ስደተኛዋ-ጸ4ዀ 3 года назад

    ማሩዬ በጣም ደስ ትላለህ ካሜራማኑም ሁላችሁም በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @የእናቴናፋቂነኝወሎየዋተን

    አይ ማሩየ እንደው ስወድህ😂😂😂😂ደሞ ነይና እንተዋወቅ እንዳትለኝ🤣🤣🤣🤣💚💛❤💘

  • @tigistzeray8047
    @tigistzeray8047 3 года назад

    ማሩይ ምርጥ ሰው እውነት ከልብህ ሰው ነህ እዳትዋሽ ሁሌም እደዛው ኑር ሌላው ያሳቀኚ😂😂😂 ትራንፕ ልኮብህ ይሁን እንግሊዘኛ እሚሰማ ጂብ ያጋጠመህ 😂😂 አይ ማርይ

  • @እስመአልቦነገርዘይሳ-ሠ5ቀ

    እውነት ልም ያለ የከተማ አጭቤ ነው እሺ ግን አስመስሎ ነው የሚሰራው ግን በጣም ነው ደስ የሚለው ሁላቸውንም በጣም ነው የምንወዳችሁ እሺ

  • @ባርዬባርዬ
    @ባርዬባርዬ 3 года назад

    😆😆😂😂😂 ከምኔው ቀጠነለት😂😂😂😂

  • @Koko-hz9jo
    @Koko-hz9jo 3 года назад +2

    ሀይና ስቶን ላነሠነው ስለው ቅዘኑ በምን ቀጠነለት ያልከው እንዴት እንዳሳቀኝ ማሩ አንተ እኮ ትክክለኛ ወሎየ ነህ::

  • @meseretgetachew546
    @meseretgetachew546 3 года назад

    ማርዬ እንኳን በስላም መጣህ

  • @ዜድየራቆቦዋዜድየራያቆቦዋ

    ወይኔ ማርየ ዛሬተቀድሚያለሁ ማርየ የኔየዋህ እዴነህልኝ የኔተናፋቂ

  • @andinetadane2031
    @andinetadane2031 3 года назад

    ይሄ ነው ማሩ የኢትዮጵያ ሰው

  • @hyathh5922
    @hyathh5922 3 года назад

    ማሩየ ኧረ ቶለ ቶለ ብቅ ብቅ በል ጨዋታህ ቅር ይለኛን ተናፋቂ ነህ ባይህ ባይህ አልጠግብህም እኔሥ ጠክር አይዞህ ማርየ

  • @aydakale9695
    @aydakale9695 3 года назад

    እረ ማሩዬ ጠፋህብን ብቅ በል እንጅ አሪሂብ እያልን ማሩዬ ባላገር 😍

  • @fetlebekele9548
    @fetlebekele9548 3 года назад

    ክክክክክክ አይ ማሩ ሀይና ላነሣነዉ እስቶን ክክክክክክክ ቢሢካ ሥልጣን ልትይዝነዉ በሣቅ ሞትኩ

  • @YohanRecords
    @YohanRecords 3 года назад

    የቲክቶክ ና ሌሎችም ጠቃሚ video በየጊዜው እንዲደርሳቹ
    የ ሰብስክራይብ ምልክቷን ይጫኑ
    ===============================
    ምርጥ የሳምንቱ አስቂኝ Video || ከ ቲክቶክ መንደር | part 1
    ruclips.net/video/q9xixpnqGpM/видео.html
    ምርጥ የሳምንቱ አስቂኝ Video || ከ ቲክቶክ መንደር | part 2
    ruclips.net/video/ZHYgd98XobE/видео.html

  • @saraabebe7321
    @saraabebe7321 3 года назад +1

    ይሄ እድሪስ ነገር ካመጣብህ ንገረን ይሄ ግልገል ጁንታ ክክክክክ ማሩየ ሀቅ ሀቆን እንደኔ ነው የምትናገረው እውነትም ያለው በአንተ ልብ ውስጥ ነው በርታ ፈርተህ እንዳትዎሽ አደራ 100 አመት አይኖርም

  • @የጨነቀለት
    @የጨነቀለት 3 года назад

    ወይኔ ማሩየ እንደው በሳቅ ገደልከኝ

  • @fatumamengesha2883
    @fatumamengesha2883 3 года назад

    ማሩየ ዛሬደሞ የሚዋጋፍየል አገኝህ በሳቅ ሞኩኝ ይመችህ😂😂😂😂1️⃣

  • @Tube-ib9go
    @Tube-ib9go 3 года назад

    ወይኔ በሳቅ በርጨጭ አይ ሰነፍ እኔ ብሆን አለቀውም ነበር አይ ማሩ