ከማሩ ባላገሩ ጋር የተደረገ አዝናኝ ቆይታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 июн 2024
  • ከማሩ ባላገሩ ጋር የተደረገ ቆይታ

Комментарии • 167

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5e 22 дня назад +59

    ማነው እንደኔ ማሩን የሚወድ ከልብ❤😘

  • @kabthiwagaye8344
    @kabthiwagaye8344 22 дня назад +24

    ወይ ገባይዬ ይህን ሰዉ ወደ መድረክ ስላቀረብሽልኝ በጣም ደስ አለኝ አንቺንም ፣ሱሪንም አድናቂያችሁ ነኝ
    በርቱ ከጎናችሁ እንሆናለን

  • @tamiratteshome1894
    @tamiratteshome1894 20 дней назад +6

    ቀረጻው የመኖሪያ ቤት ውስጥ እንደመሆኑ እንግዳው ከውጭ ጀምሮ ዘመድ እንደመጠየቅ ሆኖ ተቀርጾ መግባቱ ጥሩ ነው ፡ ተሳስማቹ ከተቀመጣቹ በኃላ ተቀምጣቹ ቡና ተፈልቶ ቡና ቁርጽም ቀርቦ ልክ እንግዳ እቤት ሲመጣ እንደሚደረገው የልብ የልባቹህ አውግታቹ ……. በል ደህና ግባ ተብሎ ውጭ ድረስ እንግዳው ተሸኝቶ ቀረጻው ቢጠናቀቅ አሪፍ ነው

  • @engediy
    @engediy 22 дня назад +13

    ማሩ ጀግና ገበሬ ገቢቲ እጅግ ደስ የሚል ስራ ነው ከእማማ ወሬ ጋር እያፈራረቃችሁ ማቅረባችሁን ወድጄዋለሁ በርቱ ።

  • @seadi5
    @seadi5 22 дня назад +4

    ወይማሮአዋረዳቸውየከተመቹን
    ጎበዝማርየለገበሬዎችያለውክብር
    አላህአገራችንንሰላምያርግልን

  • @TsehayUmaMolla
    @TsehayUmaMolla 21 день назад +3

    ገቡየ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ እንኳን በራሳቹ ዩቱይብ መጣቹ ከሸዋፈራሁ ጋር የምትሰሪውንም መከታተል ነበር በርቺ

  • @user-zk7xu5qr3g
    @user-zk7xu5qr3g 22 дня назад +6

    የኔ ዉድ❤ እንኳን የምንወደዉን ማሩን አመጣሽልን
    በጣምምምም እንወዳችኋለን❤❤

  • @afdffdhfh988
    @afdffdhfh988 22 дня назад +7

    ማሩዬ ማማ ዝናሽን ሳጠይ ቃቸዉ እንዳትሄድ

  • @RuthHayile
    @RuthHayile 12 дней назад

    በርቱ ጎበዞች አስተማሪነው ከሳቅ እንባ ጋር እነመስግናለን 👏❤🙏

  • @siyoumteshome8793
    @siyoumteshome8793 19 дней назад +1

    እይ ማሩየ ልክ። ነህ እኔ። ሲሰርላድ ነው ከህጻን እና ከሴት ቀጥሎ ገበሬ ነው።
    ክብር አራተኛው እንስሳት ናቸው

  • @mulukendese4363
    @mulukendese4363 17 дней назад +2

    እውነት ተናግሮ የሜኖር ሰወ ነው

  • @HaregHaraka
    @HaregHaraka 22 дня назад +4

    ዘፍን እደትይት😂😂😂😂 ስወድሽ የኔ ማር ❤❤❤❤❤

  • @Dagi-man
    @Dagi-man 21 день назад +2

    ማሩ ጎበዝ ተዋናይ ነው ብትጠቀሙበት ጥሩ ነው

  • @user-rn5uk4dl7g
    @user-rn5uk4dl7g 22 дня назад +5

    ማሩዬ❤❤❤❤❤❤

  • @sisaytebabal891
    @sisaytebabal891 11 дней назад

    በጣም አከብራችኃለው። ሱራ ና ገቢ 👍

  • @aberawendemu4409
    @aberawendemu4409 22 дня назад +1

    በጣም ጎበዝ ነሽ ማሩ አድናቂ ነኝ

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema6944 22 дня назад

    ማርየ እንተም ጉደኛ ነህ ጥሩ ኃደኛ አገኝተሃል አብራችሁ ብትሰሩ በጣም ያምርባችሁአል

  • @dani-ik2sw
    @dani-ik2sw 19 дней назад +4

    ማሩዬ እንወድሀለን፡፡አንቺም እህታችን thanks...ግን የወሎ ንግግር ያልሆነውን ሁሉ እያወራህ አታብዛው ሞጣ ይሰድብሀል😂😂😂

    • @user-wo3ws9tg6j
      @user-wo3ws9tg6j 16 дней назад +1

      😂😂😂 ምን አገባው ሞጣ ስለ ወሎ

  • @tesfahunendalew
    @tesfahunendalew 22 дня назад +3

    good Job.

  • @yeneMB
    @yeneMB 21 день назад

    Keti endeti yetefashale❤❤❤❤ Mamaye

  • @GirmaTesema-er7nj
    @GirmaTesema-er7nj 22 дня назад +1

    Achamoye malet yemhr sat tksh gize mashla koreta becherka sadula lefjele yibalal

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n 22 дня назад +3

    ማሩዬ..ስወድህ❤❤❤❤❤

  • @hussensaid6852
    @hussensaid6852 20 дней назад +1

    በጣም ነው የተመቼኝ

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 22 дня назад

    ምርጥ ነው

  • @josephdominique9475
    @josephdominique9475 22 дня назад +3

    Keep on going 💪💪💪

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt 9 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርቱ እንደእናንተ ትክክለኛ ድራማ ማየት ይሻለናል ኸዘመኑ አወናባጅ እውነት መሠል ድራማቸው።ነስር ቀስር ትዩብ እያሉ ጆሯችንን አደንቁረው አይናችንን ላያጠፉት ነው።

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 19 дней назад

    ዎየው ማሩየ ፈታ አረጋችሁኝ😂😂😂🌷🌷❤❤

  • @ZuriashYimam
    @ZuriashYimam 22 дня назад +2

    Maru❤❤❤

  • @ZuriashYimam
    @ZuriashYimam 22 дня назад +2

    Mary ❤❤❤❤

  • @GirmaykebedeLegesse
    @GirmaykebedeLegesse 17 дней назад +1

    KEEP IT TWO OF MY FRIANDS !

  • @dmx3674
    @dmx3674 22 дня назад

    BETAM YEMIDEBEREGN SEW YHE SEW NEW , MENUM NEGERU AYTEMEGNM !

  • @fafitube6702
    @fafitube6702 12 дней назад +1

    ወላሂ ማሩዬን ደሴ ፒያሳ ታክሲ ውስጥ አይቸው በጣም ዘናጭ ነው 🥰

    • @fafitube2448
      @fafitube2448 День назад

      የየት ሀገር ሠዉ ነዉ😂😂😂😂

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 22 дня назад +2

    Wooooooo

  • @zerachew
    @zerachew 22 дня назад +1

    ይሔን አስቂኝ አይቼውም አላውቅምም በ አጋጣሚ አሁን ማየቴ ነው 😄

  • @YordaYorda-p8z
    @YordaYorda-p8z 9 дней назад

    በትክክልትወናነው

  • @getugetaneh4523
    @getugetaneh4523 День назад

    How are you my sister I am glad to see

  • @user-kv7gn5wo1h
    @user-kv7gn5wo1h 8 дней назад

    ውይ ማሩየ ስወድህ❤❤❤❤❤❤

  • @robeltube8014
    @robeltube8014 22 дня назад +2

    በርቱ ❤❤❤

  • @user-zd1dy8mq9z
    @user-zd1dy8mq9z 12 дней назад

    በጣምነውየሚመቸኝ

  • @gashawamogne5158
    @gashawamogne5158 16 дней назад

    Bewenetu betam des yimer baseball new ,endih yegeberewchen chigere ena manen masyet des yimir content new

  • @atsedeaberham3775
    @atsedeaberham3775 21 день назад +4

    የአጎቴ ሚስት ተነቃቅላ ነው የምታድረው😂😂😂😂 ማሩ ነገረኛ

  • @HayatHayat-zc8hf
    @HayatHayat-zc8hf 22 дня назад +1

    ይመቻችው በርቱ

  • @user-bf7rp9qj4o
    @user-bf7rp9qj4o 22 дня назад +3

    ወሎ ቅኔው

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t 22 дня назад +1

    ማሩዬ❤❤❤

  • @mizaretmizaret526
    @mizaretmizaret526 17 дней назад

    ማርዬ ስወድህ ❤❤❤

  • @Balaynekoyacho
    @Balaynekoyacho 22 дня назад +2

    ❤❤❤

  • @itsmydam5935
    @itsmydam5935 22 дня назад +4

    አይ ማሩ ሆዷ ከበድ ይላል😅😅😅

  • @kidistzewdie3412
    @kidistzewdie3412 22 дня назад +2

  • @zewduhailu4324
    @zewduhailu4324 22 дня назад

    Nfse nhe I love you guys

  • @user-ye8rp2og8w
    @user-ye8rp2og8w 22 дня назад +2

    ❤❤❤❤

  • @Akiiiiii-qd2nr
    @Akiiiiii-qd2nr 15 дней назад

    ማሩ ባላገሩ ጀግናው❤❤❤❤

  • @CR7Kale-tj3rk
    @CR7Kale-tj3rk 17 дней назад

    ማሩ❤️❤️❤️

  • @SM-uh1ex
    @SM-uh1ex 22 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-fz8kr4wg6e
    @user-fz8kr4wg6e 22 дня назад +4

    ወላሂ በሶቅ ሽር አመለጠኝ

  • @user-wy1tt8oi9w
    @user-wy1tt8oi9w 22 дня назад +1

    ወየው😂😂😂😂😂😂😂❤❤

  • @user-qi2np9wv2u
    @user-qi2np9wv2u 22 дня назад +2

    ❤❤❤😂😂ማሩ

  • @balayneshzena8080
    @balayneshzena8080 22 дня назад +1

    ❤❤❤🌺🌺🌺

  • @AddisieAlehegn
    @AddisieAlehegn 17 дней назад

    Benathe y 1sefer zaya yzahe atjejale

  • @user-ke8dj3by2z
    @user-ke8dj3by2z 6 дней назад

    አየማሩየ ስወድህ እውትም ማርነህ አውነተኞታሪክ ባህላችን አልቀርህ ጎበዝ ንገርልን ግን ያጎትህሚስት ይህን ኢንተርቪው ሰታይ አለቀልህ ተነቃቀለች እያልክ ሚስጥሯን አወጣህ🥰😂😂😂

  • @user-fz8kr4wg6e
    @user-fz8kr4wg6e 22 дня назад +3

    ልማት ብየ ስብሥክራየብ አርጌሾለሁ

  • @user-th9tu4hp6i
    @user-th9tu4hp6i 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emarittube1571
    @emarittube1571 21 день назад +1

    አሪፍ ስራ ነው። 😂

  • @baruckbehailu7907
    @baruckbehailu7907 21 день назад

    Bertu

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 20 дней назад

    ማሩዬ ባለበት እምሮጠው ነገርስ❤❤😂

  • @AsdgfAsdf
    @AsdgfAsdf 18 дней назад

    ጀርሲ አለ ማሩ

  • @tingwells
    @tingwells 20 дней назад

    ❤❤

  • @ZuriashYimam
    @ZuriashYimam 22 дня назад +2

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-rb6jb9lu5b
    @user-rb6jb9lu5b 12 дней назад

    እውነት😂😂❤❤❤

  • @almazghirmay6400
    @almazghirmay6400 12 дней назад

    Nice ❤❤❤❤❤❤

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f 22 дня назад

    😂😂😂😂ማሩ❤❤❤

  • @Dsaf-rd7up
    @Dsaf-rd7up 12 дней назад

    ወነትህን ከተማ መቺ ይሠጣሁ ገጠርነዉጂ ወላሒ ክክክ🎉🎉እየነጨኝ አላለም 😂😂😂

  • @mulusewbirhanuayalew9041
    @mulusewbirhanuayalew9041 22 дня назад +3

    ዘፈኑ ይታያል !!😃😃😃

  • @taddelech7727
    @taddelech7727 19 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SoloTess-ww1rs
    @SoloTess-ww1rs 22 дня назад

    Batame gobaze nawu maru

  • @SIMENGYEMATA
    @SIMENGYEMATA 22 дня назад +1

    ይህሰውግንሁሌየዕደዚህነውነውለካሚራሲልነውዐልገባኝም

  • @yehuneatanew9078
    @yehuneatanew9078 22 дня назад +1

    ሀሀሀሀሀሀ አይ መሩ

  • @fikregebreyes4255
    @fikregebreyes4255 22 дня назад

    Menged yemeta endet yeteyekat makereb new enji

  • @abinetbekele8130
    @abinetbekele8130 20 дней назад

    Gobez tefachu ke gas hsura gare

  • @alhamdulilah89
    @alhamdulilah89 21 день назад +1

    አይ ማርዬ 😂😂😂😂😂😂

  • @GenetWende
    @GenetWende 8 дней назад

    እንዴት እንደምወዳት

  • @user-gd3lj7ze9l
    @user-gd3lj7ze9l 21 день назад

    mary

  • @salamerke5811
    @salamerke5811 20 дней назад

    ሁለት ማር❤❤❤

  • @warkanesb7388
    @warkanesb7388 22 дня назад +3

    በውንት አረፊ ቻናል ነው በረቱ

  • @SadikDembel-pz6cb
    @SadikDembel-pz6cb 21 день назад

    እኔ ነኛ

  • @Brhannguse-ph3tg
    @Brhannguse-ph3tg 22 дня назад

    እውነተኛ ኑሮው ሌላ ነው

  • @ayshaaysha7744
    @ayshaaysha7744 7 дней назад

    ወይኔ ያጎቴ ሚስት😂😂😂

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 21 день назад

    እንኳን ሰላም መጣችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @user-rb6jb9lu5b
    @user-rb6jb9lu5b 12 дней назад

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-ri3nq6vb5i
    @user-ri3nq6vb5i 17 дней назад

    😂😂😂😂😂 ማሩየ

  • @alemzerfzeleke2907
    @alemzerfzeleke2907 22 дня назад

    maru meritu sew ancin sewedesh ke ne balebetesh

  • @user-yz3ju2wp4f
    @user-yz3ju2wp4f 20 дней назад +1

    ድቦራን ነው

  • @ermiasaynekulu2628
    @ermiasaynekulu2628 21 день назад

    Maruye lehodehe sahene kelekelewu lemekemecha ketemeawuche teraregekachewu😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤ besake moteku wuye

  • @user-bc9bx3rr4s
    @user-bc9bx3rr4s 22 дня назад +1

    ወይኔ አጎትህ ገደለህ ክክክክክ

  • @tesfageta9965
    @tesfageta9965 22 дня назад +3

    Good job 👍

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 18 дней назад

    ክክክክ አይማሩ

  • @SoloTess-ww1rs
    @SoloTess-ww1rs 22 дня назад

    Yate tafetacshebene nawu tadase nawu yalashe adenakishe naghie ka Boston

  • @HhHh-tf8ch
    @HhHh-tf8ch 12 дней назад

    ክክክክክ

  • @maranatatube4525
    @maranatatube4525 22 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Atu-yc3yr
    @Atu-yc3yr 22 дня назад +2

    Hahaha betaam yaznanal berchi

  • @user-fz8kr4wg6e
    @user-fz8kr4wg6e 22 дня назад +4

    ለማሮ. ብየስብሥክራየብ አርጌሾለሁ