ቃለ እግዚአብሔር||ስለ ትዳር ሳትማሩ አታግቡ||ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 авг 2024
  • #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ኦርቶዶክሳዊ #ስብከት #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #abagebrekidan

Комментарии • 48

  • @abebechwalelegni4391
    @abebechwalelegni4391 Месяц назад +9

    ብሰማውት ብሰማውት የማልጠግበውት አባት ኑሩልን እድሜ ከጤና ይስጠወት🎉🎉🎉

  • @MaryamA-ei3lj
    @MaryamA-ei3lj 15 дней назад +2

    ቃለ ህይወትን ያስማልን አባ እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን

  • @user-mq5rs5fv2w
    @user-mq5rs5fv2w Месяц назад +27

    ልብን እርፍ የሚያደርግ እራስን የሚያስፈትሽ ለነብስም ለስጋም የሚሆን ድንቅ ትምርት ለአባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን

    • @RimaKw
      @RimaKw 4 дня назад

      😮😮😮😮😊😮

  • @rahelkasa2892
    @rahelkasa2892 Месяц назад +5

    አባታችን ቃል ሂወት ያሰማልን ትምህርቱ ትክክል ናቸው እደዛ ሆነን ነው እግዚአብሔርም ፀሎታችን ያማይሰማው አምላክ ልቦና ይሰጠን እንደኛ ሃየጢያት ሳይሆን እንደቸርነቱ ይማረን አሜን

  • @user-uz6uk6zm2v
    @user-uz6uk6zm2v Месяц назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @Jennifer-uo4lr
    @Jennifer-uo4lr 6 дней назад

    ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ነብስን የሚያረሰርስ ድንቅ ትምህርት

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba Месяц назад +4

    እድሜ ከጤና ይስጦ አባታችን❤❤❤

  • @menashunebro8391
    @menashunebro8391 21 день назад +1

    አሜን አሜን አሜን አባየ ቃለሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv Месяц назад +6

    አሜን አሜን አሜን አባታችን አምላክ ቅዱሳን የሕይወትን ቃለ ያሰማልን እኛም የሰማነው በእዘነ ልቦናችን ያሳድርብን በእውነት ሰለራሴ ያሰተማሩ ነው የመለሰለኝ

  • @user-ls6bo9zr9f
    @user-ls6bo9zr9f Месяц назад +2

    Amennn yene abate edeme yestot ❤kale hiwoten yasemalen

  • @habt8607
    @habt8607 Месяц назад +2

    ❤Amen Abatachin Kale hiwet yasemalienie ❤

  • @SuniisOp
    @SuniisOp Месяц назад +3

    ቃለ ሂወት ያስማልን አባ እድሜና ጤና ከእነ ቤትስቦት ይስጥልኝ እግዝብሔር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yoditgebrekidan5490
    @yoditgebrekidan5490 Месяц назад +2

    Egzaebhier ymesgen 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-rt8bz9pv1z
    @user-rt8bz9pv1z 22 дня назад +1

    አሜን አሜን አሜን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @etsegenetalemu2713
    @etsegenetalemu2713 Месяц назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @kitessemakit
    @kitessemakit Месяц назад +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን::

  • @liltya3613
    @liltya3613 29 дней назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 Месяц назад +1

    Amen ❤❤❤Amen ❤❤❤Amen 🎉❤🎉❤🎉❤KALE Hiwotin Yasemalen Abatachin Edimena Tena Fetar Yadilen ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Helentube466
    @Helentube466 Месяц назад +2

    አሜን፫ አባየ ቃለህይወት ያሠማልን❤

  • @ferehiwotdegu5114
    @ferehiwotdegu5114 Месяц назад +2

    Kale hiwot yasemalin abatachin (yenurulin)

  • @Hana-ul9xi
    @Hana-ul9xi Месяц назад +1

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን ❤❤❤❤❤ቃለሂወት ያሰማልን😊አሜን(፫)

  • @amenawiderahfaeel7264
    @amenawiderahfaeel7264 Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BayuSh-pp3wt
    @BayuSh-pp3wt Месяц назад +1

    እድሜና ፀጋውን ያብዛልዎት አባ

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa2568 Месяц назад +2

    Amen

  • @Tewabechmelike
    @Tewabechmelike Месяц назад +2

    Kalhiwot yasamalen abatachen

  • @user-ht1rm8pi3h
    @user-ht1rm8pi3h Месяц назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ለመምህራችን እድሜ ከጤናጋር ይሰጥልን

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን

  • @biyadgieaschale5219
    @biyadgieaschale5219 Месяц назад +1

    በረከትዎ ትድረሰን። እግዚአብሔር ለእኛም ሕይወትን ያድለን

  • @antenehdmek9292
    @antenehdmek9292 Месяц назад +2

    Amen Amen Amen

  • @ethiopiaethiopia6793
    @ethiopiaethiopia6793 Месяц назад +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-qd2vf3jc4u
    @user-qd2vf3jc4u Месяц назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @Banchy-jk4vk
    @Banchy-jk4vk Месяц назад +1

    ቃለወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Senayytube
    @Senayytube Месяц назад +1

    ቃል ህይወትን ያሰማልን

  • @user-lc1bl7tm8q
    @user-lc1bl7tm8q 24 дня назад +1

    እግዚአብሔር ያስተምራል
    በአንድም በሌላም መንገድ ይናገራል
    ሰው ግን ዘንጉ ነው ቃሉን መቼ ያስተውላል

  • @EeE-ce4rh
    @EeE-ce4rh Месяц назад +2

    ብእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤

  • @yoditgebrekidan5490
    @yoditgebrekidan5490 Месяц назад +1

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @user-si9ne1pc3e
    @user-si9ne1pc3e Месяц назад +1

    አሜን ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @FhNv-cg7zo
    @FhNv-cg7zo Месяц назад +1

    Amen Amen Amen ❤❤❤🎉🎉

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 Месяц назад +1

    amen amen amen kale hiywet yasemalen abatachen🙏❤🙏❤❤❤

  • @weyniberhe550
    @weyniberhe550 29 дней назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን::

  • @mahi4154
    @mahi4154 Месяц назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!🤲🤲🤲

  • @jitusorsakali7963
    @jitusorsakali7963 Месяц назад +1

    Yene abbat

  • @kenandinku439
    @kenandinku439 25 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @azebyeheis6762
    @azebyeheis6762 Месяц назад +1

    Siwedachawe yene Abat edemewot yerezemelen

  • @Elsaweldemichael
    @Elsaweldemichael 27 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbdulRahmanFagih
    @AbdulRahmanFagih Месяц назад +1

    زااتتلبرربوبً