ርቱዓ ሃይማኖት2
ርቱዓ ሃይማኖት2
  • Видео 142
  • Просмотров 1 401 878

Видео

ቃለ እግዚአብሔር || ገድለ ቅዱስ ጴጥሮስ ሰማዕት||እነዚህስ ይሂዱ ተዉአቸው! " (ዮሐ. 18:8) ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበቃለ እግዚአብሔር || ገድለ ቅዱስ ጴጥሮስ ሰማዕት||እነዚህስ ይሂዱ ተዉአቸው! " (ዮሐ. 18:8) ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ
ቃለ እግዚአብሔር || ገድለ ቅዱስ ጴጥሮስ ሰማዕት||እነዚህስ ይሂዱ ተዉአቸው! " (ዮሐ. 18:8) ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ
Просмотров 6505 дней назад
#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ#ኦርቶዶክሳዊ #ስብከት #ዝክረ_ቅዱሳን #አቡነ_ጴጥሮስ #ዲያቆን_ዮርዳኖስ_አበበ #diyakon_yordanos
ቃለ እግዚአብሔር || ቸር መላእክ ቅዱስ ገብርኤል|| ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳንቃለ እግዚአብሔር || ቸር መላእክ ቅዱስ ገብርኤል|| ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን
ቃለ እግዚአብሔር || ቸር መላእክ ቅዱስ ገብርኤል|| ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን
Просмотров 8 тыс.8 дней назад
#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ኦርቶዶክሳዊ #ስብከት #ቅዱስ_ገብርኤል #ገብርኤል#ቅዱሳን #መላእክት #ሐምሌ#19
ቃለ እግዚአብሔር ||"የክርስቶስ መዓዛ✝ "(2ቆሮ. 2:15)"ዝክረ ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ"(ሐምሌ 15 - 2014) ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበቃለ እግዚአብሔር ||"የክርስቶስ መዓዛ✝ "(2ቆሮ. 2:15)"ዝክረ ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ"(ሐምሌ 15 - 2014) ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ
ቃለ እግዚአብሔር ||"የክርስቶስ መዓዛ✝ "(2ቆሮ. 2:15)"ዝክረ ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ"(ሐምሌ 15 - 2014) ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ
Просмотров 1,6 тыс.12 дней назад
#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ኦርቶዶክሳዊ #ስብከት #የቅዱሳን_ታሪክ #ዲያቆን_ዮርዳኖስ_አበበ
ቃለ እግዚአብሔር || ቅድስት ሥላሴ || ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳንቃለ እግዚአብሔር || ቅድስት ሥላሴ || ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን
ቃለ እግዚአብሔር || ቅድስት ሥላሴ || ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን
Просмотров 25 тыс.19 дней назад
#ሥሉስ_ቅዱስ#ቅድስት_ሥላሴ#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ኦርቶዶክሳዊ #ስብከት#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #abagebrekidansibket
ቃለ እግዚአብሔር||ቅዱሳን ጴጥሮስ ወጳውሎስ||ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳንቃለ እግዚአብሔር||ቅዱሳን ጴጥሮስ ወጳውሎስ||ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን
ቃለ እግዚአብሔር||ቅዱሳን ጴጥሮስ ወጳውሎስ||ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን
Просмотров 87222 дня назад
፩ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ም. ፲፫ ቊ. ፩ - ፲፫ ፩በሰዎችና በመላእክት ልሳን ብናገር ፍቅር ግን ከሌለኝ እንደሚጮኽ ናስ ወይም እንደሚንሽዋሽዋ ጸናጽል ሆኜአለሁ። ፪ትንቢትም ቢኖረኝ ምሥጢርንም ሁሉና እውቀትን ሁሉ ባውቅ፥ ተራሮችንም እስካፈልስ ድረስ እምነት ሁሉ ቢኖረኝ ፍቅር ግን ከሌለኝ ከንቱ ነኝ። ፫ድሆችንም ልመግብ ያለኝን ሁሉ ባካፍል፥ ሥጋዬንም ለእሳት መቃጠል አሳልፌ ብሰጥ ፍቅር ግን ከሌለኝ ምንም አይጠቅመኝም። ፬ፍቅር ይታገሣል፥ ቸርነትንም ያደርጋል፤ ፍቅር አይቀናም፤ ፍቅር አይመካም፥ አይታበይም፤ ፭የማይገባውን አያደርግም፥ የራሱንም አይፈልግም፥ አይበሳጭም፥ በደልን አይቆጥርም፤ ፮ከእውነት ጋር ደስ ይለዋል እንጂ ...
ቃለ እግዚአብሔር|| እራሳችሁን ለእራሳችሁ መስዋዕት አታድርጉ!|| ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳንቃለ እግዚአብሔር|| እራሳችሁን ለእራሳችሁ መስዋዕት አታድርጉ!|| ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን
ቃለ እግዚአብሔር|| እራሳችሁን ለእራሳችሁ መስዋዕት አታድርጉ!|| ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን
Просмотров 1,2 тыс.23 дня назад
#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ኦርቶዶክሳዊ #ስብከት#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ርእሰ_ሊቃውንት #አባ_ገብረኪዳን_ስብከት #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #abagebrekidansibket
ቃለ እግዚአብሔር||ስለ ትዳር ሳትማሩ አታግቡ||ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳንቃለ እግዚአብሔር||ስለ ትዳር ሳትማሩ አታግቡ||ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን
ቃለ እግዚአብሔር||ስለ ትዳር ሳትማሩ አታግቡ||ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን
Просмотров 29 тыс.Месяц назад
#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ኦርቶዶክሳዊ #ስብከት #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #abagebrekidan
ቃለ እግዚአብሔር ||"ሕመምተኞች" (ማቴ. 9:12)"ዜናሁ ለሙሴ ኢትዮጵያዊ"(ሰኔ 24 - 2014)ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበቃለ እግዚአብሔር ||"ሕመምተኞች" (ማቴ. 9:12)"ዜናሁ ለሙሴ ኢትዮጵያዊ"(ሰኔ 24 - 2014)ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ
ቃለ እግዚአብሔር ||"ሕመምተኞች" (ማቴ. 9:12)"ዜናሁ ለሙሴ ኢትዮጵያዊ"(ሰኔ 24 - 2014)ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ
Просмотров 1,1 тыс.Месяц назад
#ገድለ_ቅዱሳን #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ#ኦርቶዶክሳዊ #ስብከት #ዲያቆን_ዮርዳኖስ_አበበ
ቃለ እግዚአብሔር ||ዕብ 7:25ስለ እነርሱም ሊያማልድ።|ዕብ 5:7 ጸሎትንና ምልጃን አቀረበ||ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳንቃለ እግዚአብሔር ||ዕብ 7:25ስለ እነርሱም ሊያማልድ።|ዕብ 5:7 ጸሎትንና ምልጃን አቀረበ||ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን
ቃለ እግዚአብሔር ||ዕብ 7:25ስለ እነርሱም ሊያማልድ።|ዕብ 5:7 ጸሎትንና ምልጃን አቀረበ||ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን
Просмотров 468Месяц назад
#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ኦርቶዶክሳዊ #ትርጓሜ#ዕብራውያን
ቃለ እግዚአብሔር || በዓለ ሕንጸተ ቤታ ለማርያም (በዓለ ሕንጸት) (ሰኔ 20 - 2013) ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበቃለ እግዚአብሔር || በዓለ ሕንጸተ ቤታ ለማርያም (በዓለ ሕንጸት) (ሰኔ 20 - 2013) ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ
ቃለ እግዚአብሔር || በዓለ ሕንጸተ ቤታ ለማርያም (በዓለ ሕንጸት) (ሰኔ 20 - 2013) ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ
Просмотров 882Месяц назад
#ድንግልማርያም #ወላዲተ_አምላክ#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ኦርቶዶክሳዊ #ስብከት #ዲያቆን_ዮርዳኖስ_አበበ
ቃለ እግዚአብሔር|| በጀመራችሁት መልካም ነገር ጽኑ|| ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳንቃለ እግዚአብሔር|| በጀመራችሁት መልካም ነገር ጽኑ|| ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን
ቃለ እግዚአብሔር|| በጀመራችሁት መልካም ነገር ጽኑ|| ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን
Просмотров 1,2 тыс.Месяц назад
#ኦርቶዶክሳዊ #ስብከት #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #abagebrekidan#abagebrekidansibket#abagebrekidan_sibket #የልማድ_ኃጢአት#መዘናጋት@retua.318
ቃለ እግዚአብሔር ||ገድለ አቡነ ገሪማ|| ሙታንን ተዋቸው!(ማቴ. ፰:፳፪)ዜና አበው ጻድቃን"(ሰኔ 17 - 2013ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበቃለ እግዚአብሔር ||ገድለ አቡነ ገሪማ|| ሙታንን ተዋቸው!(ማቴ. ፰:፳፪)ዜና አበው ጻድቃን"(ሰኔ 17 - 2013ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ
ቃለ እግዚአብሔር ||ገድለ አቡነ ገሪማ|| ሙታንን ተዋቸው!(ማቴ. ፰:፳፪)ዜና አበው ጻድቃን"(ሰኔ 17 - 2013ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ
Просмотров 835Месяц назад
#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ኦርቶዶክሳዊ #ስብከት #ገድለ_ቅዱሳን #የቅዱሳን_ታሪክ#ዲያቆን_ዮርዳኖስ_አበበ
ቃለ እግዚአብሔር || ከቅዱሳን መላእክት አትጣሉ|| ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳንቃለ እግዚአብሔር || ከቅዱሳን መላእክት አትጣሉ|| ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን
ቃለ እግዚአብሔር || ከቅዱሳን መላእክት አትጣሉ|| ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን
Просмотров 43 тыс.Месяц назад
#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ#መንፈስ_ቅዱስ #ቅዱሳን #መላእክት #ቅዱስ_ሚካኤል#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን
ቃለ እግዚአብሔር || የሕይወት ውሃ|| ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳንቃለ እግዚአብሔር || የሕይወት ውሃ|| ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን
ቃለ እግዚአብሔር || የሕይወት ውሃ|| ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን
Просмотров 8 тыс.Месяц назад
#ኦርቶዶክሳዊ #ተዋሕዶ #ቤተክርስቲያን #ኦርቶዶክሳዊ #ስብከት #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #abagebrekidan

Комментарии

  • @Elsaweldemichael
    @Elsaweldemichael 4 часа назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbeAbe-re5ps
    @AbeAbe-re5ps 6 часов назад

    amen amen amen kalehyowet yasemalen

  • @user-ii2kk9ne3z
    @user-ii2kk9ne3z 8 часов назад

    kale hiwet yasemalin❤❤❤

  • @SENAYTUB
    @SENAYTUB 12 часов назад

    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ያሰማልን

  • @abrahammebrahtom7091
    @abrahammebrahtom7091 15 часов назад

    ኣሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 17 часов назад

    "እብድም ቢሆን ይበልጠኛል"

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 18 часов назад

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 18 часов назад

    አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏 "ቃለ እግዚአብሔር እየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው" "ስጋዬን የበላ ደሜን የጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው" ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 18 часов назад

    "የቃሉ ምስክር ስራው ነው" "የቃሉ ምስክር ስራው ነው" "የቃሉ ምስክር ስራው ነው"

  • @MMel12379
    @MMel12379 19 часов назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @FgFh-uj4eu
    @FgFh-uj4eu День назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️

  • @user-gk9lu3qf1y
    @user-gk9lu3qf1y День назад

    እኔ ንስሀ ልገባ ፈልጌ እፈራለው ምንላርግ ግራ ገባኝ በዚህ ለይ ስራዬ እሁድ ካልሰራው አይሆንም ምንላርግ ግራ ገባኝ

  • @JerrySol-ml7hh
    @JerrySol-ml7hh День назад

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ፀጋ በረከቱን አብዝቶ ይስጥዎት🙏✝️

  • @veracity8968
    @veracity8968 День назад

    በምን አግኝቼ ላናግሮት መምህር ??? አስቲ አባካቹ አገናኙኝ ስለ አግዚያብሔር ነፍሴን ላድን አባካቹ

  • @user-he5hk9yp5t
    @user-he5hk9yp5t День назад

    ❤❤❤🎉

  • @zigeredagerelase2220
    @zigeredagerelase2220 День назад

    ቃለ ሂወት ያሰማል አባታችን 🙏🙏🙏

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 День назад

    Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Abatachin ❤❤❤

  • @adanadanish6456
    @adanadanish6456 День назад

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 День назад

    ቃል ሂወት ያሰማን አባታችን እንኳን በሰላም መጥ አባታችን አሜን አሜን ቃል

  • @alazarst5902
    @alazarst5902 День назад

    ዳግማዉይ ቅዳስ ዪንስ አባታችን

  • @kaftanewemail395
    @kaftanewemail395 День назад

    ❤❤ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 2 дня назад

    አባቴ ቃለ ሕይወት ያሰማለን እድሜ ከጤና ይስጦ❤❤❤❤

  • @weyniberhe550
    @weyniberhe550 2 дня назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን::

  • @liltya3613
    @liltya3613 2 дня назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @ethiopiaayni3347
    @ethiopiaayni3347 2 дня назад

    አባ እውነት በርሶ ቃል ብዙ ተምራለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በፀጋ በድሜ ይጠብቅልን ። እደርሶ ያሉ አባቶች ያብዛልን ትምርት ቭስጥ ገብቶ ከ አዕምሮ የማይጠፍ ጆሮ ያለው በደብ የሳቸው ትምርት ካለንበት ከተኛንበት ይቀሰቅሳል,🙏🙏

  • @seadamohammed2466
    @seadamohammed2466 2 дня назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @amenawiderahfaeel7264
    @amenawiderahfaeel7264 2 дня назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yoditabebe-wb5un
    @yoditabebe-wb5un 3 дня назад

    🙏🙏🙏

  • @YegetachewLij-fn5gn
    @YegetachewLij-fn5gn 3 дня назад

    Amen amen amen

  • @MmMm-p3m
    @MmMm-p3m 3 дня назад

    ለንሰሀሞትያብቃን❤🎉🎉

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 4 дня назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን መምህር ፡አሜን አሜን አሜን የቅዱስ አቡነ ጴጥሮስ ፡እዲሁም የቅዱሳኑ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን፡ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ተስፋ መንግስተ ሰማያት እርስቱን ያውርስልን መምህር🙏✝️

  • @azebnegash5301
    @azebnegash5301 4 дня назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እሜን እንክዋን እብሮ እድረስን ችሩ መድሀኒርልም ለእገርና ለቤተክርስቲያን የሚቀም እባት ይስጠን እመቤቴእርጅን ❤ የእባታችንን የቅዱስየእብነ ጴጥሮስ በረከት በእኛም በቅድስት ቤተክስቲያን በእገራችን ይሁን መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን ፅጋውን ያብዛልዎት

  • @amenopia8377
    @amenopia8377 4 дня назад

    Fun fact ሙስሊሞች የኣባ ገብረ ኪዳንን ትምህርት ይከታተላሉ:: ግብረ ገብን ስለሚያስተምሩ ነው

  • @hayilemelekoteshete6732
    @hayilemelekoteshete6732 4 дня назад

    አሜን አሜን

  • @wanshetwanshet990
    @wanshetwanshet990 4 дня назад

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን❤❤❤❤

  • @user-hl2hs7le9z
    @user-hl2hs7le9z 4 дня назад

    አሜን ፫ አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን በዉነት እድሜ ይስጠወት አባየ🙏

  • @MaMa-tf6zv
    @MaMa-tf6zv 4 дня назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላማችሁ ይብዛ የተዋህዶ ልጆች እንድምን ዋላችሁ በእዉነት አባታችን ቃል ህይወት ቃል በርከት ያስማልን ስማያዉ ዋጋ መዳሀኒአለም ይስጥልን አሜን የቅዳስ ገብርኤል በርከት ረድኤት አይለየን አሜን ሀገራችን ስላም ፍቅር አንድነት ያብስርልን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TIGABBISET
    @TIGABBISET 4 дня назад

    ርቱዓ ማለት ምንማለትነዉ???

  • @TIGABBISET
    @TIGABBISET 4 дня назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @DB-wj3yx
    @DB-wj3yx 4 дня назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @nahommisrak
    @nahommisrak 4 дня назад

    አሜን አሜን

  • @yedng
    @yedng 5 дней назад

    😢😢😢😢😢

  • @user-sb2ml4mr8i
    @user-sb2ml4mr8i 5 дней назад

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @user-xl3rq1mh7p
    @user-xl3rq1mh7p 5 дней назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 5 дней назад

    Amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn enikan egizihabher abro aderesen aderesachu bereketachew yderibn sle aulu neger egizihabher ymesgen kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln ❤♥️❤❤♥️♥️♥️🙏🏻♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🏻♥️🙏🏻♥️🙏🏻♥️🙏🏻♥️🙏🏻♥️🙏🏻♥️♥️🙏🏻♥️🙏🏻♥️🙏🏻

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 5 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን የራማው ልኡል ቅዱስ ገርኤል ምልጃው ተራዳነቱ አይለየን ኢትዮጵያን ሀገራችንን ይታደግልን እሩሩ መላእክ፡🤲ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ተስፋ መንግተ ሰማያትን እርስቱን ያውርስልን በእድሜ በጤና ያቆይልን🌷🌷

  • @danielasfaw40
    @danielasfaw40 5 дней назад

    AMEN ABATACHEN

  • @etsegenetalemu2713
    @etsegenetalemu2713 6 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 6 дней назад

    እውነት ነው የእመቤታችን ሥሟ ካልተጠራ ባለ ሌላ አማኝ ይመስሉኛል ቅዱሳን መላዕክት ፃዽቃን ሠማዕታት ሥማቸውን ካልጠሩ ሲዘምሩ የነሱን ቕዱስ ሥም በየመዝሙራቸው ካልጠሩ እምነታቸውን እጠራጠራለሁ ለማዻመጥም እቸገራለሁ የልዑል እግዚአብሔር አምላክ ፍቃድ የተሟላ አይመስለንም እርሱ ያከበራቸውን እኛም ማክበር በምልጃቸው ተማፅነን እያመሰገንን መለመን ማመስገን ከአምላክ በታች ጝዳችን ነው ❤🎉

  • @mairyleb9245
    @mairyleb9245 6 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ የተማርነው በልባችን ይፃፍልን 👏👏👏