ቀጥሉ እንዳታቋርጡ ስብከት አባ ገብረኪዳን ግርማ Sibket Aba Gebrekidan sil tselot

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 дек 2024

Комментарии • 143

  • @BurtakanDesalegn
    @BurtakanDesalegn 11 месяцев назад +3

    አሜን አባታችን። ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @mihretberaki1298
    @mihretberaki1298 Год назад +1

    Kalehiwet yasemalene Medhanialeme kenanete Gare yehune

  • @asteraster3344
    @asteraster3344 Год назад +4

    አባቴ ቃልህያትን ያሰማልን ቀሪዘመነቹን ዪባረከውሰምትን 100 60,30😍የምናፈረባት ዘምን ይሁንልን😊

  • @YyvhuvyfTcyv
    @YyvhuvyfTcyv 2 месяца назад +1

    የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን አባታችን 💝💝💝💝💝🙏🙏🙏🙏

  • @የሴቶችምክርቤትTube
    @የሴቶችምክርቤትTube Год назад +1

    አባታችን እረጂም እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @marykem7975
    @marykem7975 Год назад +2

    Kale hiewet yasemalen abate beselotewo asebung menfesu alasome aleng eyasasteng asechegereng

  • @aberumellese3848
    @aberumellese3848 Год назад +7

    በእውነት እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁንእኒህን የመሰለ አባት ስለሰጠን ለአባታችን እረጅም እድሜ ክጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @Itagu-vd4yu
    @Itagu-vd4yu 2 месяца назад +1

    አባቴ ቃለህይወት ያሣማል እድሜ ይስጥልኝ ኑሩልኝ

  • @ShishayAbera
    @ShishayAbera 11 дней назад +1

    አሜን አባታችን።ቃለህይወት ያሰማልነ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BayusheS
    @BayusheS Месяц назад +1

    አሜን ፫ አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤

  • @selamgizaw4670
    @selamgizaw4670 Год назад +11

    እግዚአብሔር መቼ ጸሎትን ይሰማል? 1. እንደፈቃዱ ስንለምን 2. የበደሉንን ይቅር ስንል 3. በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ስንለምን

  • @yodittadeseabraham432
    @yodittadeseabraham432 Год назад +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @YetnayetAyele
    @YetnayetAyele Год назад +3

    አባታችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክዎት በእውነት ስለእግዚአብሔር ብዙ ነገር አስተምረውናል የሰማነውን ለመኖር ያብቃን እድሜ ከጤና ይስጥልን።

  • @ሰላምለኢትዮጲያይሑን

    ❤❤❤❤❤❤እድሜ ከጤና ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @menashunebro8391
    @menashunebro8391 10 месяцев назад +11

    በውነት እግዚአብሔር ይመስገን እንዚህን የመሰለ አባት ስለሰጠን ለአባታችን እዴሜ ከጤናይስጥላን አሜን❤❤❤🎉🎉

  • @tsigelakew3945
    @tsigelakew3945 4 месяца назад +2

    አባቴ ለብዙ ጊዜ ያልተፈታ ችግር ስላለኝ እባክዎት በፀሎት ያሰቡኝ አትርሱኝ ፅጌማርያም፡፡

  • @henoshaile3851
    @henoshaile3851 2 года назад +7

    ብሩኽ ኣቦና ቃሌ ሂወት የስምዓልና ናይ ኣጎልጉሎት ዘመንኩም ፈጣሪ ይባርኽ ብጥዕና ይሓልኹም 🙏🙏🙏

  • @burtykanbeirut9568
    @burtykanbeirut9568 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል እይዉት ያሰማልን አባታችን

  • @AsnakeTekelbirhan
    @AsnakeTekelbirhan Год назад +3

    እግዚአብሄር ቃለሄወት ያስማልንአባታቺን❤❤

  • @mrx7631
    @mrx7631 Год назад +1

    እድሜና ጤና ይስጥዎት አባታችን

  • @jeesaum868
    @jeesaum868 Год назад +2

    አሜን ፫ አባዬ የሂዎትን ቃል ያሰማልን በእዉነት ቃላት ያጥረኛል የእርሰዎን ትምህርት ስሰማ እራሴን ሙሉ ሴት ሁኘ አገኘዋለሁ !!!።

  • @BirhanAbraha
    @BirhanAbraha 5 месяцев назад +2

    ቃለ ሂወት የስመዐና ማዓር እዩኮ ልወፅእ ካብኣፎም ነዊሕ ዕድመይ ጥዕናይ ይሃበልና🙏🙏🙏

  • @mekedemola-cj9rv
    @mekedemola-cj9rv Год назад +1

    Abatachin kale hiwet yasemaln egzeyabher yakoyln

  • @Banche577-iq7ez
    @Banche577-iq7ez Год назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተሰማይት ያውርስልን ጰጋውን ያብዛለኦት

  • @MihretAlemu-y3e
    @MihretAlemu-y3e 5 месяцев назад +3

    አሜን

  • @kidestmulunrh3279
    @kidestmulunrh3279 2 года назад +13

    አባታችን የህይወት ምግብ ነው እኮ የሚነግሩን እንዴት ደስ ይላል

  • @BetebeteBetebete
    @BetebeteBetebete Год назад +6

    አሜን ⛪️⛪️⛪️አሜን 📖📖📖አሜን ✝️✝️✝️አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ የተዋህዶ እንቁ አባታችን ጾሎታችሁ በርከታችሁ ትደርብን 🤲

  • @fitunreditgiorgis4184
    @fitunreditgiorgis4184 2 года назад +60

    አባታችንን ያስተምሩኛል ይገስጹኛል ፈገግ ያደርጉኛል እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @YyvhuvyfTcyv
    @YyvhuvyfTcyv 2 месяца назад +1

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን ❤️❤️❤️❤️❤️🥲💝💝💝🙏🙏🙏

  • @AdiamWeldegergsh-ug9dl
    @AdiamWeldegergsh-ug9dl 3 месяца назад +1

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen kbur Abatachen edmena tena yistlen FETARY ❤❤❤.

  • @tigsttigst-b5z
    @tigsttigst-b5z 4 месяца назад +2

    ያገልግሎት ዘመናችሁን ያብዛልን

  • @tedroshagos9196
    @tedroshagos9196 2 года назад +11

    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት

  • @MuazGudu
    @MuazGudu 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልን

  • @amdetsiyoneshete2078
    @amdetsiyoneshete2078 Год назад +1

    አባታችን እድሜና ጤና ይሥጥልን

  • @manuel2445
    @manuel2445 Год назад +2

    በውነት በጣም ይገስጡናል እንደዚህ አባቶች ያብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏

  • @alembeti8955
    @alembeti8955 Год назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን

  • @FasilTe
    @FasilTe 7 месяцев назад +2

    አባ ቃለሕይወት ያሰማን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @DuhgDugf
    @DuhgDugf 10 месяцев назад +7

    አቤቴ ቃለ ሂወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤ የሠማነውን በልባችን ያሣድርብን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TsarkanHaftu-v7e
    @TsarkanHaftu-v7e Месяц назад

    ቃል ህወት ያሰማልን አባታች❤❤❤

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 Год назад +1

    Egziabher yetmesgen yihun kal hiwoten yasemalegn fetari abatechn

  • @tsionalemayoh1184
    @tsionalemayoh1184 Год назад +23

    አባቴ ሙሉ ቀን ብሰማዎት እንዴት ጥሩ ነበር! እድሜና ጤና ያብዛሎት ቅዱስ እግዚአብሔር!!!

  • @liasol8518
    @liasol8518 5 месяцев назад +2

    Egziabher rejim edme yadlot!

  • @ZenebZeneb-y9z
    @ZenebZeneb-y9z 8 месяцев назад +2

    Amen Amen Amen kale hiwoten yasmalin abtachin 🙏 ♥️

  • @leouleleoule5037
    @leouleleoule5037 5 месяцев назад +1

    አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን !
    የእግዚአብሄር ቤት ትልቅ መንፈሳዊ ግምገማ ነው ያደረጉት::አሁንም በየ ደብራቱ እያሰሱ ይንቀሱልንማ::

  • @liltya3613
    @liltya3613 7 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @IehdjDjdhs
    @IehdjDjdhs 5 месяцев назад +2

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @ftaw6221
    @ftaw6221 2 года назад +4

    ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን እድሜ ና ጠና ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @yohanahaile278
    @yohanahaile278 Год назад +1

    Amlakey tselatoy semie mhreru yewrdeley, kulu amlakey amen Amen Amen

  • @rafaelmike5279
    @rafaelmike5279 Год назад +2

    አባታችን በረድኤቱና በሞገሱ አፅንቶ ያቆይልን ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @talasbawraris-w8n
    @talasbawraris-w8n 2 месяца назад

    አሜንን አሜንን አሜንንን

  • @meklitchernet8346
    @meklitchernet8346 2 года назад +14

    ፀሎትን ከእግዚአብሔር ጋ ያለ ቀጠሮ አድርገው ያስተማሩትና እርሱ ሁሉን ይሰማል ብለው የመከሩን ግሩም ትምህርት ነዉ:: እግዚአብሔር ይባርክዎ!!

    • @fentalemasfa1428
      @fentalemasfa1428 Год назад +1

      ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @workalemasefa5564
    @workalemasefa5564 2 года назад +6

    አሜን ቃለሂወት ያስማልን አባታችን

  • @myway1966
    @myway1966 2 года назад +13

    የዘመኔ ቅድስ አባት በረከቶት ይድረሰን

  • @ormooapss442
    @ormooapss442 5 месяцев назад

    የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለሕይወት ያሠማልን 💞💞❤️🌹🌹🌹🙏🙏🕊🙏🕊🙏🙏❤❤❤❤

  • @millionwoldemariam8417
    @millionwoldemariam8417 Год назад +1

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት እግዚአብሔር በጣም ጎበዝ አስተማሪ አባት በጣም ብዙ ነው የተማርኩት 🙏🙏🙏

  • @tilayebiset8073
    @tilayebiset8073 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን

  • @HfgJff-le8zu
    @HfgJff-le8zu 5 месяцев назад +1

    አሜን ኣባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ❤

  • @ፐerutesfaw
    @ፐerutesfaw 5 месяцев назад +1

    ቃለ ሂይወትን ያሰማልን ፈጣሪ ያቆይልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 2 года назад +4

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @myway1966
    @myway1966 Год назад +3

    አባቴ በዚህ ሰአት እርሳን መስማት ያረጋጋኛል

  • @stpaulcell4766
    @stpaulcell4766 Год назад +1

    Kaleheywotin yasemalin abatachin amen amen amen

  • @selamawitmengistu4349
    @selamawitmengistu4349 Год назад +3

    በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አባታችን!!!

  • @saray4418
    @saray4418 Год назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🤲❤️

  • @tiruworktadele6072
    @tiruworktadele6072 Год назад +2

    እድሜዎን ፈጣሪ ያርዝምልን ልብ የሚያርስ ትምህርት

  • @HabtamuDesalegn-c2e
    @HabtamuDesalegn-c2e 5 месяцев назад +1

    እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ አባ

  • @hamanotazene3107
    @hamanotazene3107 4 месяца назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤ እግዚአብሔር ይናገራል እኔ ማዳመጥ አልቻሁም እንጂ።

  • @enattiruneh464
    @enattiruneh464 2 года назад +6

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @kidanmedia2324
    @kidanmedia2324 6 месяцев назад +1

    አባ ረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጦት

  • @wtttywttyy9426
    @wtttywttyy9426 Год назад +1

    አሜን ፫

  • @tadushocha7389
    @tadushocha7389 Год назад +1

    Amen Amen Amen Kahl hywat yasemalen abatachen

  • @fhfggf1733
    @fhfggf1733 10 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @xakdiqudhe9827
    @xakdiqudhe9827 2 года назад +3

    Amen amen amen amen amen amen

  • @aishaali6195
    @aishaali6195 Год назад +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @selambelet6837
    @selambelet6837 Год назад +1

    ቃለሂወት ያሰማል

  • @ሃናየማርያምልጅ
    @ሃናየማርያምልጅ 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን 🙏🙏🙏

  • @zainazaina2750
    @zainazaina2750 Год назад +3

    እግዝኣብሔር ኣምላክ ብዕድመ ብጥዕና ይሓልየልና፫

  • @destachanie6268
    @destachanie6268 Год назад +1

    Kalehiwotin yasemalin memhir!!!!

  • @melkamentlerasnew3306
    @melkamentlerasnew3306 Год назад +1

    አባቴ በጣም ነው የማከብሮት ዛሬ ካስተማሩት ነቅሼ የማወጣቦት ነገር አለኝ ፣ያላግባብ ካልሄድ ገስጽ ያለ እግዚአብሔር እስከሆነ ድረስ የፈለጉ አባት ቢሆኑ ስህተት ሲያተምሩ አሜን ብዮ በደነፍስ አልቀበሎትም
    ሲጀመር መዝገበ ጸሎት ላይ ያለውን መልክአ ማሪያምን ፣መልክአ እየሱስን፣መልክአ ገብርኤልን የቅድሳንን ሁሉ እድንናመሰግን የተዘጋጀውን ድንቅ የጸሎት መጽሐፍ እንዴት ጥርቅም ይሉታል?እርሶ ጸልየውበት በረከቱን ያላገኙ እንደሆነ ምነው ዝምታን ማንንስ ገደለ አባቴ ?እንደው ንግግሮት ባያበላሹ እንዴት መልካምስ ነበር ።አንዳንዴ የቤተክርስቲያን አገልጋይ ነን ባዮች ሰዌች ሲከብሩዋችሁ የማይባልንና የማይነካ እየነካችሁ ትውልድ ግራ ታጋቡታላችሁ ይገርመኛል ።ልክ የፓሊተካ አክቲቭስት ይመስል ዝነኛ ትሆኑና መንገዳችሁን ስትስቱ ደሞ እግዚአብሔር ክብራችሁን ያወርደዋል ያለምንም ተቀናቃኝ አካል ሳይቀናቀናችሁ ማለት ነው
    ቆይ ግን በመዝገበ ጸሎት ስንቶች ከቅድሳኑ ጋር እንደሚገናኙ ያውቁ ይሆን? ወይንስ የመቃወም አባዜ ይዞት ይሆን ?ግርምምም ድንቅምም እያልኩ ነበር ያዳመጥኩት ይቅርታ እንደሌላው ምዕመን ጎሽ ጥሩ አደረጉ ብዮ አልልም ሲሳሳቱ በጭራሽ ዝም ብዮት አላልፍም
    መልክአ ኡራኤልን እያደረሱ ስንቱ አይምሮው በአጋንት ደባ የተዘጋበት መልአኩ ቅድስ ኡራኤል የእጸለየ ቅድስ መልአክ የስንቱን አይሙሮ ከፍቱዋል እናም ይሄን ድንቅ የጸሎት መጸሐፍ ነው እርሶ የሚቃወሙት?
    ስንቶች መልክአ ሩፉኤልን እያደረሱ ሴቶች እህቶች በስሙ ውሃ በብጭቆ አስቀምጠው በዚሁ መዝገበ ጸሎት ላይ ባለው የመልክአ ሩፉኤልን እየጸለዮ ስንቶች እህቶች ማሕጸናቸው ልጅ መያዝ ያልቻለ በመልአኩ ተረዳይነት ልጅን ያገኙ መሀጸናቸውን ከፍቶላቸው ስንቶች ልጅ ወልደው ተገላግለዋል እና እርሶ ምንም እያሉ ነው ከቅድሳኑ ጋር መጋጨት አይሆኑቦትም? እስቲ ልጠይቆት ያሳዝናል እንደው በየዘመኑ እየተነሱ ይሄ አይሆንም ይሄ ይሆናል እያሉ ግራ ሲጋቡን የቤተክርስቲያን አገልጋዮች ከእነርሱ እኛ ምዕመን በእምነት ብዙ ነገር አድርገን ተሳክቶልን ከበረከቱ ስንካፈል አገልጋይ ባዮች ግን ሲተቹ ከበረከቱም ሳይካፈሉ ይኖራሉ
    ይልቅ ምዕመን ካገልጋዮች ርቆ እንዴት እንቀደማችሁ ብታውቁት ኖሮ ከትውልድ ጋር ትራመድ ነበር

  • @dawitassfa5104
    @dawitassfa5104 Год назад +1

    አሜን ለመንግስተ ሰማያት ያብቃልን

  • @iyeruse9547
    @iyeruse9547 Год назад +3

    Amenamenamenamen

  • @akalneshtesfaw7771
    @akalneshtesfaw7771 Год назад +1

    ABA EREJIM EDMIE KETIENAGAR YADILILN🙏🙏🙏

  • @zerthuntemtime4737
    @zerthuntemtime4737 2 года назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን!

  • @ሰሚራሰይድ-ጠ9ፐ
    @ሰሚራሰይድ-ጠ9ፐ Год назад +1

    ዋው

  • @etsemesklebelayneh2807
    @etsemesklebelayneh2807 2 года назад +1

    kaleheyewot yasemalen

  • @edenhagos9591
    @edenhagos9591 2 года назад +1

    Agerachin selam adriglin

  • @awetaregay6389
    @awetaregay6389 2 года назад +2

    qale hiwet yasemaln

  • @AynalemLebso
    @AynalemLebso 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tewabechmelike
    @Tewabechmelike 5 месяцев назад +1

    Kalahiwot yasamalene abae

  • @nadewzenebe6125
    @nadewzenebe6125 Год назад +1

    Kal hiwot yasemalin

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Год назад +1

    God bless you

  • @AyshahSami
    @AyshahSami 4 месяца назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lijoethiokids
    @lijoethiokids 2 года назад +2

    amen

  • @BdjdhJrirbr
    @BdjdhJrirbr 5 месяцев назад +1

    Kalhiyewot yeasmalne erjjem edmye ketna ga yestlne

  • @afgg9039
    @afgg9039 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን አባታችን

  • @AdanechAndargieTadesse
    @AdanechAndargieTadesse 5 месяцев назад +1

    ABA Eidimeyesitilin

  • @burtukandamise-rg7qk
    @burtukandamise-rg7qk 11 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FitsumBrihan-be7ys
    @FitsumBrihan-be7ys 5 месяцев назад +1

    Edmye ke teynager yestewot

  • @Tg23630
    @Tg23630 Год назад +1

    ❤❤❤

  • @adhanethabteyes6686
    @adhanethabteyes6686 Год назад +1

    Enkan beslam metih memher efita efeti abona welet medehn belch asebn

  • @woynitu
    @woynitu Год назад +1

    😘😘😘😘