ቃለ እግዚአብሔር |ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው።|ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024
  • በዋናነት ስለ ፈጣሪያችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያስተማሩት ትምህርት ነው።ሌሎች ከማህበራዊ ሕይወታች ጋር የሚገናኙ ሀሳቦች ስለ ትዳር ወዘተ.. ከቅዱሳን ታሪክ ጋር እያስማሙ ድንቅ አድረገው ያስተምሩናል።ሰምተን ለመጠቀም እግዚአብሔር ይርዳን አሜን።
    Ethiopian_Orthodox #ኦርቶዶክሳዊ #ስብከት #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን#abagebrekidan#ጭንቀት #ትዳር #ጋብቻ

Комментарии • 480

  • @solomonweldesenbet1843
    @solomonweldesenbet1843 5 месяцев назад +232

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። ተሥፋ መንግሥቱን ያውርስልን አባታችን፤ እንማራለን ግን አንለወጥም አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ንፁህ ልብን አድለን የሚፀፀት ልቡና ስጠን ፍቅርን ጨምርልን💎💎💎

    • @yashica5085
      @yashica5085 5 месяцев назад +23

      ቃለህውት ያሰማልን

    • @AsterHabesha
      @AsterHabesha 5 месяцев назад +7

      አባታችንድርሳነቁዱሰቄርሎሰሴትልታነብብትችላለች

    • @MesfnTamru-s5h
      @MesfnTamru-s5h 5 месяцев назад +3

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 5 месяцев назад

      Enema yebsbyal

    • @kaddamasabaalnaser6951
      @kaddamasabaalnaser6951 5 месяцев назад

      💚💚💚💚💚💚💚💚💚
      💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
      ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @Niguse-l7o
    @Niguse-l7o 5 месяцев назад +73

    ኢትዮጵያ ዕድለንኛ ናት እንድዚ ዓይነት በ እግዛብሄር የተመረጡ መምህር ማጊንግነትዋ

    • @ancineshsalomon9320
      @ancineshsalomon9320 4 месяца назад +1

      Ti à

    • @HuluagershTeshale-hb6gc
      @HuluagershTeshale-hb6gc 4 месяца назад

      በጣም😢😢😢👐👐👐👐👐👐👐

    • @AfariMad.SleuthExportedSalt
      @AfariMad.SleuthExportedSalt 4 месяца назад +1

      ሞዓ ኣህያ ዘእምነገደ ፋንድያ ስዩመ አጋንንት ባርያ ዘኢትዮጵያ

    • @ሰላማዊት-ሰ7ቐ
      @ሰላማዊት-ሰ7ቐ 3 месяца назад

      እድልዋ ያልተጠቀመች እድለኛ ናት አዎ😢
      ታድያ ስብከቱ መዝሙሩ ገዳሙ ልለውጠን አልቻለም ከሌሎች ሀገራት በምን ልንለያት ነው????

    • @ayenalamadenaw8974
      @ayenalamadenaw8974 3 месяца назад

      Betekeklllllll ewenat new egziabher yetmesgen yihun 🤲🙏👏⛪🙇egziabher edeme katena yesteln erson yestn egziabher yetmesgen yihun edelgn nen❤❤❤

  • @አቤቱየሆነብንንአስብ-ኰ9ከ
    @አቤቱየሆነብንንአስብ-ኰ9ከ 4 месяца назад +60

    ውይ😢 ግሩም ነው ቃል የለኝም አባታችን ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🥰🥰🥰

    • @AfariMad.SleuthExportedSalt
      @AfariMad.SleuthExportedSalt 4 месяца назад +2

      ሞዓ ኣህያ ዘእምነገደ ፋንድያ ስዩመ አጋንንት ባርያ ዘኢትዮጵያ

    • @najathasan9285
      @najathasan9285 3 месяца назад

      @@AfariMad.SleuthExportedSaltየማይጠራ

  • @tebaberwelde9567
    @tebaberwelde9567 21 день назад +1

    በዝህ ዘመን እረሶ የሰጠን መደሐኒያለም ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን

  • @AMENKIDUS-h1e
    @AMENKIDUS-h1e 2 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ
    የአግልግሎት እድሜዎት ያርዝምልን

  • @SamrawitSisay-t8e
    @SamrawitSisay-t8e 11 дней назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @MoLo-t9y
    @MoLo-t9y Месяц назад +2

    አሜን አሜን አሜን በረከታችሁ ይደርብን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያስረዝምልን🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @elenikelemu4364
    @elenikelemu4364 День назад

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመነዎን እግዚአብሄር ይጠብቅለዎት❤❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 месяца назад +3

    አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏 "ቃለ እግዚአብሔር እየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው" "ስጋዬን የበላ ደሜን የጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው" ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @SENAYTUB
    @SENAYTUB 2 месяца назад +2

    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ያሰማልን

  • @GirmsheEdo
    @GirmsheEdo 29 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ረዝም እዴሜ ከጤና ለአባታችን

  • @Ethiopianpple
    @Ethiopianpple 5 месяцев назад +23

    የኔ አባት ሁሌም የእርሶ ትምህርቶች ለኔ የህይወት ምግብ ናቸዉ❤ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @ElsaHaile-g2q
    @ElsaHaile-g2q 3 месяца назад +6

    ቃለህይወት ያሠማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን በሠማነው ቃል እንዳይፈረድብን ከክህደት ያውጣን ቃሉን በውስጣችን ከደም ከስጋችን ያዋህድልን እንሰማለን እንሰማለንቃሉን መኖር አቃተን አቤቱ ጌታሆይ ቃልህ ውስጤን ትግዛት አሜን

  • @gugygg-qj2kc
    @gugygg-qj2kc 4 месяца назад +2

    የኔ ዉድ ኣባት ቃል ህይወት ያሰማልን😢❤

  • @SamrawitSisay-t8e
    @SamrawitSisay-t8e 11 дней назад

    አመላኬ ሆይ ስለ አምላከ ገብርኤል ብለህ ማስተዋልን ስጠኝ

  • @hayimanotdefar
    @hayimanotdefar 2 месяца назад +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመኖት ይባርክልን

  • @YamrotTegabu
    @YamrotTegabu 5 месяцев назад +26

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሪ ዘመነወትን ይባርክልን አባታችን

  • @BelAeshTeDese
    @BelAeshTeDese 3 месяца назад +2

    አባታችን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 22 дня назад

    ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን ኑሩልን

  • @timeislikeariver.6753
    @timeislikeariver.6753 3 месяца назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 4 месяца назад +8

    እውነት በአባ ስብከት ሕይወት እየተቀየረ ነው ቃል ሕይወት ያሰማን አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @SawnatAsafa
    @SawnatAsafa 4 месяца назад +20

    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ያሰማልን

    • @muluwoyecha5951
      @muluwoyecha5951 4 месяца назад +1

      ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @EtsegenetMulugeta-g2h
    @EtsegenetMulugeta-g2h 2 месяца назад

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @BereeSidau
    @BereeSidau 27 дней назад

    እደሚ ይስጠህ አባታችን

  • @woinabebaassefa1064
    @woinabebaassefa1064 Месяц назад

    ዕድሜ ይስጥልን አባታችን

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 5 месяцев назад +18

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጌታ የተናገረውን ይፈጽማል ስሙ ይቀደስ አሜን አሜን አሜን

  • @tibafactori4334
    @tibafactori4334 5 месяцев назад +16

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን❤

  • @AsterHabesha
    @AsterHabesha 5 месяцев назад +21

    አባታችንቃለሂወትያሰማልንበዕድሜበጤናይጠብቅልን

  • @Ugityf
    @Ugityf Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @aber5403
    @aber5403 2 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🤲🙏🙏➕🙏🙏🤲🙏🙏🙏🙏🙏🤲➕➕🙏🙏🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏➕➕➕➕➕

  • @Hannah-tq3mn
    @Hannah-tq3mn 5 месяцев назад +7

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን አሜን

  • @AzmeraNgus
    @AzmeraNgus 5 месяцев назад +14

    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን እንቁ አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን በፀጋ በሞገስ ያቆልን በረከታቹህ ይደርብልን አባ🙏🙏🙏💖

  • @HiwotTadesse-m7k
    @HiwotTadesse-m7k 4 месяца назад +5

    የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 5 месяцев назад +2

    አባታችን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልኝየሰማሁትን በልቦናዬ ይቅረዕልኝ አሜን

  • @HggfdsdHggfdsd
    @HggfdsdHggfdsd 4 месяца назад +3

    ቃለህይወት ያሠማልን አባተች እግዚአብሔር ከምላከ እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😍😍😍😍😍🙏🙏🙏

  • @SebleGetachew-um6mt
    @SebleGetachew-um6mt 3 месяца назад

    አይነ ልቦናችንን ያብራልን ረጅም ዕድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @abnetwolde5397
    @abnetwolde5397 2 месяца назад

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
    እግዚአብሄር እንደሳቸው ያሉ አባቶችን ያብዛልን

  • @Selam-s4v
    @Selam-s4v 5 месяцев назад +3

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባ እዴሜ እና ጤና ያደለወት እውነቷን ቁጪ የምታደረጉ አባቴ😊😊😊😊😊

  • @kidistbalcha2190
    @kidistbalcha2190 2 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ....

  • @AsAs-s8y
    @AsAs-s8y 2 месяца назад

    ቃል ህዉት ያሰማልን አባታቸን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @NahomSisay-f7l
    @NahomSisay-f7l 2 месяца назад

    ልዩ አባት ቃል ሂወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን.

  • @Abnew-nf7jk
    @Abnew-nf7jk Месяц назад

    ቃልህይወትያሰማልንዘመንወትይባርክልንአባችን❤❤❤🙏

  • @NahomSisay-f7l
    @NahomSisay-f7l 2 месяца назад

    አቤት አንደበት ቃል ሂወት ያሰማልን. አባ እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን.

  • @tasfaabatetasfaabate623
    @tasfaabatetasfaabate623 3 месяца назад

    ቃለህይወት ያሰማልኝ አባቴ ሁላችንንም እርሱ ይማረን አስተዋይ እዝነ ልቦናን ያድልልኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ 🙏🙏🙏

  • @AberaWoldie
    @AberaWoldie 2 месяца назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @demekegizachew5576
    @demekegizachew5576 22 дня назад

    ፈጣሪ ሰላምና ጤና ይስጥዎት።

  • @mulu-ui8yb
    @mulu-ui8yb 4 месяца назад +4

    በእንባ ነው ያዳጥኩት አባታችን ክፉ አይንካብን መድሐኒአለም ይጠብቅልን

  • @seadamohammed2466
    @seadamohammed2466 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @ደጀንተራራ
    @ደጀንተራራ 5 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወቱን ያሰማልን❤🎉🌺

  • @SelamGirmay-bg1dl
    @SelamGirmay-bg1dl 4 месяца назад +1

    ትክክል ነው አባታችን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @aynalemsbhatu2542
    @aynalemsbhatu2542 2 месяца назад

    Kale hywot yasemalin Edime Teina yistilin Bereketiwo yideribin Amen

  • @workeago426
    @workeago426 3 месяца назад

    ❤ቃለሕይወተ ያሰማለን አባታችን ቀሪ ዘመናት ይትባረክ አሜን አምን❤❤❤❤❤

  • @GannatDagafaa
    @GannatDagafaa Месяц назад

    Waaqayyoo sagalee jireenyaa sin haa dhaggeechisuu Abbaa keenya
    Sillaasee kanumaa caalaa ogumma isaa sin haa baay'isuu 🙏🙏🙏❤️

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @nafkot-q1y
    @nafkot-q1y 5 месяцев назад +4

    አሜን 😢😢😢በረከትዎ ይድረሰን

  • @JerrySol-ml7hh
    @JerrySol-ml7hh 2 месяца назад

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ፀጋ በረከቱን አብዝቶ ይስጥዎት🙏✝️

  • @salamaragu2889
    @salamaragu2889 5 месяцев назад +24

    😢😢😢😢😢😢😢😢 ወይኔ አፊ መጥፌና ነበርች ቸርነትህ በዝቶ ነዉ እንጂ አበረቱ ይቅር በለኝ

  • @yetu-v3p
    @yetu-v3p 8 дней назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @hebestdesta2216
    @hebestdesta2216 Месяц назад

    Kaleywata yesamalen

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 5 месяцев назад +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @MdMd-e8j8r
    @MdMd-e8j8r 27 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ❤❤😢😢

  • @SamrawitSisay-t8e
    @SamrawitSisay-t8e 11 дней назад

    በረከታቸው ይደርብንና

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 3 месяца назад

    Kal hiwoten yasemalegn fetari abatechn ❤❤❤Amen amen amen

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 5 месяцев назад +3

    አሜን

  • @rahel6046
    @rahel6046 5 месяцев назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን🙏❤

  • @አባጊወርጊስዘጋስጫአባቴ
    @አባጊወርጊስዘጋስጫአባቴ 5 месяцев назад +4

    ቃለሕወት ያሰማልን አባታችን❤😢

  • @sofanit6270
    @sofanit6270 Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @SARHABrha
    @SARHABrha 5 месяцев назад +3

    የኔ አባት ቃለ ህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን የተዋህዶ እንቁ❤❤❤❤❤

  • @User-lu8gn
    @User-lu8gn 4 месяца назад +6

    አኔ ጴንጤ ነኝ አኝህን አባት በጣም ነው የማ ከብራቸው የምወዳቸው ትውልዱን የሚ ያ ድኑ አንደርሶ ያለ ያብዛልን 😍በምድራቺን ጌታ አግዚአብሔር አየሱስ ክርስቶስ አድሜ ጤና የስትውት በጌታእየሱስ ተባረኩ 🙏🙏🙏

    • @AntenehA-lw2kz
      @AntenehA-lw2kz 4 месяца назад +3

      እዉነት ነው
      እግዚአብሔር ያስብሽ

  • @ብግፍግህህዥግ
    @ብግፍግህህዥግ 2 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤ 👏👏

  • @ethiopiaayni3347
    @ethiopiaayni3347 2 месяца назад

    አባ እውነት በርሶ ቃል ብዙ ተምራለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በፀጋ በድሜ ይጠብቅልን ። እደርሶ ያሉ አባቶች ያብዛልን ትምርት ቭስጥ ገብቶ ከ አዕምሮ የማይጠፍ ጆሮ ያለው በደብ የሳቸው ትምርት ካለንበት ከተኛንበት ይቀሰቅሳል,🙏🙏

  • @hanahanaa1304
    @hanahanaa1304 3 месяца назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @eteneshliben4666
    @eteneshliben4666 2 месяца назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @Mikimiki.67
    @Mikimiki.67 3 месяца назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን ።በፀሎቶት አስቡን

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 5 месяцев назад +10

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመኖት ይባርክልን
    መጥፎም መልካም ሁሉ የሚገጥመን አፋችን እንደ አከፋፈታችን ወይም እንደ አነጋገራችን ነው ✅

  • @የበፉቃድእናት
    @የበፉቃድእናት 3 месяца назад

    ቃለሂወትያሰማልን💚💛❤👏

  • @AbebawNega-x5p
    @AbebawNega-x5p 3 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @eleltaGebru
    @eleltaGebru 5 месяцев назад +1

    ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @netsanetmandfro7815
    @netsanetmandfro7815 5 месяцев назад +1

    አባታችን እድሜና ጤና ያድልልን

  • @jxhhsjs1309
    @jxhhsjs1309 5 месяцев назад +2

    ቃል ህይወት ያስማልን

  • @ShebreAsmamaw
    @ShebreAsmamaw 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን❤

  • @SamrawitNegatu-f1n
    @SamrawitNegatu-f1n 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yenenehalemayhu7659
    @yenenehalemayhu7659 3 месяца назад

    ወይ ግሩም ምን አይነት አንደበት ነው እግዚአብሔር ሰምተን ምን ትገብር ያድርገን

  • @EhetagegnKebede-dx8ef
    @EhetagegnKebede-dx8ef 5 месяцев назад +7

    ✝️ ቅዱስ አባ አጋቶን በረከታቸው ይደርብንና✝️ አምላኬ ሆይ ለአፈ ጠባቂ መላዕክት እዘዝልኝ አሜን🙏አባቴ የማሥተዋል ልቦናን ይሠጠን ዘንድ ይፀልዩልኝ🙏 እናመሠግናለን 🙏🙏🙏🙏

  • @BetehelmAsfaw
    @BetehelmAsfaw 4 месяца назад

    ይህንንም አሰምተዋል ግን እያዳመጥን አይመሰለኝምና ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር !

  • @user-mt8sb1cg6e
    @user-mt8sb1cg6e 4 месяца назад

    አሜንአሜንአሜንንን መምህራ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
    @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ 5 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይስጥልን ❤️❤️🥰

  • @SolomonRedaNegash
    @SolomonRedaNegash Месяц назад +1

    Amen

  • @AbebawTsegaye-t4t
    @AbebawTsegaye-t4t Месяц назад

    ያኑርልን

  • @TesfayeKassa-bh7ps
    @TesfayeKassa-bh7ps 4 месяца назад

    እግዚአብሔር በዘመናችን የላከልን የህይወት ቃል፡፡እግዚአብሄር ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን፡፡

  • @hapasihapasi4298
    @hapasihapasi4298 5 месяцев назад +1

    ቃለሕወትን ያሰማልን አባታችን

  • @Yordanosambacew
    @Yordanosambacew 5 месяцев назад +9

    ቃለ ሂወት ያሰማልን የቃሉ ባለቤት ይባርኮት አባታችን እረጅም እድሜ ተመኘሁልዎት😊😊

  • @bombaytesfaye6381
    @bombaytesfaye6381 4 месяца назад

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 5 месяцев назад

    ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 3 месяца назад

    Abate telk temert new yetmrkut egziabher yetmesgen yihun ❤❤❤🙏🤲👏⛪

  • @AddisAsefa-xg9nj
    @AddisAsefa-xg9nj 3 месяца назад

    ፈጣሪ ይመሰገን መምህር ያላሣጣን አምላክ ቃለህይወት ያሠማልን

  • @ethiopiaethiopia6793
    @ethiopiaethiopia6793 3 месяца назад

    ቃለሕይወት ያሰማል አባታችን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @BanchiYirga-d5e
    @BanchiYirga-d5e 4 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ❤

  • @SemharMulatu
    @SemharMulatu 2 месяца назад

    Kale hywetn yasemaln zemenachu ybarek yenei abat

  • @suhailanaser3941
    @suhailanaser3941 4 месяца назад

    በእዉነት እንቁ መምህራችን አባ አባገበረኪዳን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን እፁብ ድንቅ ትመህርት ነዉ የሰማነዉን በልባችን ሳሌዳ ይፃፍልን አሜን
    አባ😍😍😍😍😍 በእድሜ በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤