Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ዳዊት መድገም ከጀመርኩ ህይወቴ ተቀየረች
አባታችንን እግዚአብሔር ይስጥልኝ እና "40 ቀን ዳዊትን ከደገማችሁ የፈለጋችሁትን ታገኛላችሁ" ሲሉ አባታችን ከ 3 ወር በፊት ሰምቼ ሞክሬ የ እውነት የፈለኩትን አግኝቻለሁ እኔ ምስክር ነኝ።
በቀን 150 ነው የደገምከው ወይስ በየለቱ
በምን መልኩ ንገረን በናትህ
40 ቀን ማለት የእለቱን ሳያቋርጡ መፀለይ ማለት ነው ወይስ 150ውን በእየዕለቱ ጨርሶ አርባ ቀን ሳያቋርጡ መድገም ነው?
ታድለህ
በእውነት
ዳዊት መድገም ከጀመርኩ ጀምሮ ሰላም በረከት ፣ረድኤት፣መረጋጋት አግኝቸበታለሁ፡፡ እግዚአብሔር ይንገስ፡፡
እሳቸው እያሉ ያለት ገብቷችህዋል??? ከዳዊት መዝሙር ፀሎት ውጭ ሌላው ጥቅም እደሌለው ነው ከሁለት አመት በፊትም ሌለውን ግብስብስ ሲሉ ሰምቼ እኝህ ሰውዬ ይቀፉኛል በቃ ይቀፉኛል😊
@@መደምደሚያበቀለአይ ወንድሜ የሚቀድመውን እናስቀድም አሉ እንጅ ሌላው ጸሎት አይጠቅምም አላሉም ።
እውነት በቃልመግለጥ አልችልም ልብ የሚያረጋጋ ትምህርት ነው በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን
በእውነት ዳዊት መድገም ትልቅ በረከትን ያስገኛል በህይወቴ አይቸዋለሁ የአጋንንትን ፆር በጣጥሶ እሚጥል መሳርያ ነው
አባታች በእውነት እኔ በግሌ ዳዊትን መድገም ከጀመርኩ ጀምሮ ታአምር ነው ያየሁትኝ በህይወቴ ክብር ለሀዬሉ ጌታ ፫ 🤲❤
በጣም እፈልጋለሁ ግን ሰነፍኩ ቆመን ነው መፀለይ ያለብን
የእለቱን ሙሉውን ባትጨርሺም የቻልሽውን ያህል ድገሚ እግዚአብሔር ያበረታሻል
Wow , awo enem betam bemigerem huneta lewet eyayehu naw. Temesegen
Lante yderselhe kidus Egeziabehre egnanem yemelket🙏🙏🙏
በናት አስረዳኝ የሰኞውን ሙሉው በፈጣሪ ካየህ መልስልኝ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እኔም ስለ ዳዊት መድገም እመስክራለሁ ዲያብሎስን የሚበታትንልኝ መድኃኒቴ የዳዊት ፅሎት ነው እግዚአብሔር ይመስገን !!!
እስኪ ልምድ አካፉሉንልቦናየ አይሰበሰብም በዛለይ በስልክ ነው እምሞካክረው
Selam
እውነት ነው አባታችን እኔ የህይወቴ ወሳኝ ነገር ዳዊት በመድገም በረከት አግኝቻለሁ የቅዱስ ዳዊት አምላክ ይክበር ይመስገን ወስብሐት ለእግዚአብሔር አሜን!
እኔም በመዝሙረ ዳዊት ጸሎቶ ከሞት ድኛለሁ✝️ምስጋና ይሁን ለዳዊት ልጅ መድሐኒአለም✝️✝️✝️
Ebakish awarig
@ mene neber
ዳዊትን በየዕለቱ መድገም ከጀመርኩ 6 ወራት እየሆነ ነው ውጤቱ እጅግ በጣም ድንቅ ነው።
እንኳን እዚአብሔር ረዳህ🙏
Wow, enem 3 weeks honigne .... temesegen lewet alen
እሰይ ደስስስስስ ሲሲሲሲል❤❤❤ ግን በየቀኑ 150ውን ለአርባ ቀን ያሉት pleassss ንገሩኝ
@@BelloBella-d6t ሰኞ ከ1-30፣ማክሰኞ ከ31-60፣ረቡዕ ከ61-80፣ ሐሙስ ከ 81-110፣አርብ ከ 111-130፣ቅዳሜ ከ131-150 እያደረክ ዕሁድ ደግሞ ሌሎች ጸሎት መጸለይ ትችላለህ።
በጣመም የሚመሰጥ ሰብከት ነው ደሰ ይላል አባ ዕግዚያብረር ይጠብቅልኝ ረጅም እ ድሜ የይሰጥልኝ ከጤና ጋረር
አሜን አሜን አሜን
አባታችን በእውነት እርስወን የሰጠን ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይግባው ።አንድ ሽህ አመት ይኑሩልን
ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን የቅዱስ ዳዊት ረድኤት በረከትአይለየን ❤❤❤
ዳዊት መድገም ከጀመርኩኝ ጀምሮ ህይወቲ ተስተካክሏል እግዚሐብሄር ይመስገን
እ/አ እድሜና ጤና ይሰጥልን
ኣሜን
የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ እርሱ የዓለም መድኃኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ይስጥልን::
አባታችን ቀለ ህይወት ያሰማልን በረከቶ ይደርብን
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!እኔ ምስክር ነኝ ስለሆነልኝ ሁሉ ተመስገን🙏🙏
Ene bekreb new yejmerkut gen bemulu libe metsleye alchalkum yalef nger eymeyta yasechenkegnal ene degmo melse esetalew lehasabochu mne yishalegnal
@@misrakmisu2750 Karategnaw yeqidisina dereja eskitiders dires be mulu libih metseley liyaqitih yichilal. Hasabih bibetenibuhhim metseley ataqum. It''s normal bro
አባታችን እግዜአብሄር ይስጥልኝ እድሜ ይስጥልኝ በረከት ያድልልን ቃለህይወት ያሰማልኝ እጅግ በጣም ግሩም ነው
ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እግዚአብሔር እርጅም ድሜየ እና ጤና ይስጣችሁ
ቃለህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አባታችን ረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
አባታችን በጣም ነዉ የማከብሮት ያሉት ሀሉ እዉነት ነዉ ነገር ግን ሱባኤም እጅግ በጣም ጠቃሚ ነዉ ደግሞም ጠቅሞኛል ፈጣሪ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ቃሎት ያሰማልኝ አባ እድሜ ከጤናጋ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አባ ትምህርትዎ እጅግ መልካም ነው ዳዊትን ደሞ መድገም እንጀምራል ጥልቅ ምስጢር ነው ቃለህይወት ያሰማልን ነገር ግን ሱባኤ መግባት መልካም ነገር ነው እኔ በህይወቴ የብዙ ብዙ አትርፌበታለሁ ስለዚህ አሁንም እገባለሁ ከፈጠሠሪ ጋር
Ebaksh betlotsh asbge welte merkerws😢
እዉነት ነዉ ዳዊት ከጀመርኩ በኋላ ያለዉ ለዉጥ ቀላል አይደለም ፈጣሪ ይመስገን
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ።❤❤❤
አሜን አምላከ ዳዊት ይማረን
በእውነት አባ ቃል ሕይወት ያሰማልን በረከትዎ ዘውትር ይደርብን አሜን።
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ተስፋ መንግስተ ሠማያትን ያዉርስልን እረጅም እድሜን ይሥጥልን አባታቺን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን💗🙏
amen kalehywet yasemalin
አሜን+፫❤❤❤
እግዚአብሔር እርኛየ ነዉ እሚያስፈራኝ የለም❤❤❤❤
ቃለ ሒዎት ያሰማልን አባ
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
Aatachin Kelehiwoten Yasemalegn Erjem Edema ena Tenwoten Yestlen.Amen.
መዝሙረ ዳዊት በአማርኛ የተተረጎመ እናንበው አባቴ እባክዎት ይንገሩኝእግዚእ ብሄር ቃለ ህይወት ይስጥልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ።
አው ይቻላል ቤተሰባችን
እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን❤
Amen Kalhiwot Yasemalen Tesefa Menegeset Semayat Yawareselen Amen Amen Amen Yehunelen Yederegelen Amen Amen Amen
አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን አባታች ዘመኖትን ይባርክልን
ረባቴ ያ ኑ ሩ ወት
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🙏🙏🙏
Amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን።
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኣባቃለሕይወትያሰማልን
ቃለህወት ያሰማልን አባታችን
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜንቃለ ሕይወት ያስማልን አባታችን
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን
ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤
አባታችን እድሜ ጤና ያድልልን ብዙ ተጠቅመንበታል።
አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን፡፡
Father I wish God give you Long Live and Helth ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አባታችን አንደማቱሳላ አድሜ ይስጥዎት አንድያዉ ለመመረቅ አይደለም ትዉልድ አንዲድንንጂ ! ትምህርትዎ የልብ መድሐኒትኮነዉ🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
እናመሰግናለን እህታችን
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን እረጅም እድሜን ይሥጥልን አባታቺን
እኔ የምፈልገው(የሚያሳስበኝ) ነገር እንዲሳካ አምኝ እያነበብኩኝ ነው ።ለምስክርነት ያብቃኝ
እንዳታቋርጪ/እንዳታቋርጥ መልስን እንደምታገኚ/ኝ 100% እርግጠኛ ነኝ።
አሜን አሜን አሜን ይሁንልኝ ይደረግልኝ🙏
ቃለ ህይዎትን የሰማልን
"ኢየሐድጋ ለሃገር ዘእንበለ ኖላዊ"እንደተባለ ኣባታችን በዛ በድንግዝግዙ ዘመን በእውነተኛውን መንገድ እንድንሄድ እያደረጉን ነው በእውነቱ።ከፀጋ ወደ ፀጋ እያሻገረ እግዚአብሔር ጤና እና ዕድሜ ይስጥልን።
Father Thanks for everything you doing for as ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
You are so welcome thinks
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ግን ሱባዮ የምትለዋን ቃል ግን አልስማም ዳዊትን ጸልዮ አይቸዋለውኝ ግን ሱባዮ ግን እጅግ ጠቃሚ ነው ለአንድ ክርስትያን የታቅቦን ህይወት የምናገኝበት የህይወታችን ቋጠሮና ጥያቄዎቻችን የሚፈታበት ነው።አረ ይሄም ብቻ አይደለም ለተረገልን ነገር እግዚአብሔር ለመመስገን ሱባዮም ይገባል ።እራሳችንን በክርስቶስ መንገድ ለማስኬድ ሱባዮ ወሳኝ ነው።ሱባዮ በተደጋጋሚ የሚገባ ሰው በተለይ ለጽድቅ ጥያቄ የሚገባ ሰው እጅግ አትርፎ ይወጣል እጅግ ይለወጣል ይበልጥ ደሞ ታቅቦን አርምሞን ይለማመዳል ።የዳቢሎስም ፈተናም በደንብ አድርጎ ይወገዳል የወዳጅ ጠላትም እናውቅበታለን አረ ብዙ ነገር በሱባዬ ።ሱባዬ የግድ ገዳም መዝጋት አይጠበቅብንን በተአቅቦ በስራችን በቤታችን ለማንም ሳንናገር ፈተናውን ተቋቁመን መያዝ እንችላለን እንዴት ያለ ድንቅ ነገር ነው።ምክኒያቱም ሱባዬ ህይወታችን የሆነለት ሰው ጆሮን መጥፎ ነገር ከመስማት፣አደበቱን መጥፎ ነገር ከሚያወራበት፣እግሮች ወደ መጥፎ ቦታ ከመሄድ ፣ህሊናው ክፉ ከማሰብ እኚን ሁሉ እየተከላከለ ነው ሱባዮ የሚገባው።እናም ምን አይነት የመንፈሳዊ ለውጥ እንደሚያመጣ እኔው እራሴ ምስክር ነኝ እናም እባኮትን አባቴ ትምህርቶት መልካም ሆኖ ሳለ ግን ይቺን ደብለቅ አድርገው የሚጨምሩዋት የስህተት ትምህርት ያሶጉድዋት እግዚአብሔር አይቶ አይቶ መጨረሻ ላይ ግን እንዳይጥሎት ይጠንቀቁ ካላወቁ ዝምታም እኮ እንዴት ጥሩ መሰሎት እናም እባኮትን ያስተክክሉ።ይቺም መማጻደቅም አለቦት ይታበያሉ ብዙን ግዜ ይቺ የእርሶ መውደቂያዎት ነው በስተመጨረሻ ስለዚህ አይኖትን ግልጥ ያድርጉ እግዚአብሔር ከጣሎት እንኳን 150 ዳዊት መድገም አሉ የተባሉት ጸሎት ወንጌል ሁሉን ቢያደርሱ እግዚአብሔር ከጣሎት ማንም ሊያነሳዎት አይችልም ይዋረዳሉ ለጠላትም ተላልፈው ይሰጣሉ እናም ያስተካክሉ
ሰላም ኮሜንቱን ዘግይቼ ነው ያየሁት ከይቅርታ ጋር በስራ ቦታ እና ገዳምም ሆነ ቤትውስጥ ለማይመቸን ሱባኤ እንዴት ነው ሚያዘው ሁሌም ከስራም ቤትውስጥም ሳይመቸን ስንደክም ስባዝን ለምውለው ፈጣሪን በልቤ እፈልገዋለሁ እመኛለሁ ግን ተግባር ዜሮ ዜሮ እስቲ ተሞክሮ ንገሩኝ አመሰግናለሁ
አባቴ እኔ በጣም ነው የሚያዛጋኝ እምባየ ይፈሳል ሳነብ
ፆም እና ስግደት ጨምሪበት አጋንንት ነው።
ሶሻል ሚዲያ ድራማ ቀልድ ማየትም ቀንሽ
አባ እድሜ ይስጥልን
amen yedawit amlaki yasebkutin molalin !!! amennnn
ቃለ ሂወት ያሰማልን
ቃለ ህይወትያሠማል
ameni kalehiweti ya semalini
ያኑርልን
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን🙏
Kale Hiwet yesemaln Abatachn
Abbate idmewon yarzimew
Be ewunet egziyabiher yimesgen ihewu bedawit aganintin gira agabten ihewu arbedbidenal egziyabiher simu yetekeberena kaf kaf Yale yihun Amen Amen Amen ❤️❤️❤️
Aba selame Egziabher kerswo gar yihun:: Endet endemintsely tinsh mabraria bisetun
ዳዊት የሚጸለየው ልክ እንደውዳሴ ማርያም በእየለቱ ነው ጠዋት ምግብ ከመቀመሱ በፊት የየእለቱን መጸለይ ማለትም ሰኞ ከ1-30 ማግሰኞ 31- 60 እያለ እስከ እሁድ ድረስ ይቀጥላል ማለት ነው
አባታችን ዳዊትን እንዴት መድገም እንዳለብን ቢያስረዱን
ሠኞ መዝ1 እስከ 30ማክሰኞ ከመዝ 31 እስከ መዝ. 60ረቡዕ ከመዝ. 61 እስከ መዝ.80ሐሙስ ከመዝ. 81 እስከ መዝ. 110አርብ ከመዝ. 111 እስከ መዝ.130ቅዳሜ ከመዝ. 131 እስከ መዝ. 150 እሁድ ጸሎተ ነብያት እና መሓልይ መሓልይ ዘሰሎሞን
በቅንነት እንደዚህ ማስረዳት በረከትን ያሰጣል@@OurPastCast
@@OurPastCastፀሎተ ነቢያት የቱ ነው በጣም ይቅርታ
🙏❤️ Blessings!!
ውድ ኦርቶዶክሳዊያን እህት ወንድሞቼ በጣም ለተጨነቃችሁበት እና በአፋጣኝ መልስ ለምትሹበት ጉዳይ መልስ ለማግኘት መዝሙረ ዳዊትን 150ውን ለ40ቀን ሳታቋርጡ ፀልዩ። ህያው እግዚአብሔር ምስክሬ ነው መልሱ ሳይውል ሳያድር ከች ነው የሚለው። እኔ የአባታችንን ምክር ተግባራዊ አድርጌ ልዑል እግዚአብሔር መልስን ሰቶኛል። የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ፣አባቶቻችንን ያቆይልን ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክብር።
150 ሙሉ በአንድ ቀን ነው እህቴ ሌሊት ካልተነሳሁ መች ያልቃል ከስራ ጋር??
@@tigistteshome2562 150ውን ለመጨረስ ለጀማሪ አንባቢ 5 ሰአት ልምድ ላለው አንባቢ ደሞ 3 ሰአት ነው የሚፈጀው። የእንቅልፍ ሰአትሽን በድለሽ ለአርባ ቀን 150ውን እለት እለት አንብቢ ከዛ የመኖሬ ተርጉም ፣የደስታዬ ምንጭ፣ ተስፋዬ፣መከታዬ፣መኩራዬ ገልጬ የማልጨርሰው መድሀኒአለም መልስን ይሰጥሻል 100% እርግጠኛ ሆኜ ነው የምነግርሽ።
እኔ ግን የቸገረኝ ዘወትር የማደርሰው ፀሎት ስለሚበዛብኝ 150ውን መጨረስ አልቻልኩም ለጊዜው ሌሎችን ማቋረጥ እሚቻል ከሆነ ብትነግሩኝ እባካችሁ
@@sipara9224150 ሙሉ በቀን ነው እንዴ ያሉት የየቀኑን አይቻልም
150 ሙሉ በቀን ነዉ.የየለቱን??
egziabher yimesgen betam yilal
ቃለህይወትያሰማልን❤❤❤❤
Ameuameuameu🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Kalehiywet yasemalin aba
አባ ቃለ ህይዎትያሰማልኝመዝሙር ዳዊት ትልቅፀሎት ነዉ
❤❤❤🎉
Amennnn amennnn amennn kale hwet yasemaln abatachn rejm edmena tena ystwot fetari
አሚን አሚን
Kale hiwot yasemaln abatachen
.እውነት ነው ዳዊት አስገራሚ ነው መስተፋቅር ተደርጎብኝ ስጨናነቅ ዳዊት ስደግም ተረጋጋው ልጅቶም አፋራ ይቅርታ ጠየቀች በሻይ እና ብራስሌት ላይ ነበር ያሰራችብኝ ጠዎት ጠዎት ፀለይኩት
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተፈወስክ ወንድማችን አሁንም በርታ በደንብ የድንግል ማርያም ልጅ ካተ ጋር ይሁን
ቀጸላ ቲዩብ በዚሁ ቀጥል እናመሰግናለን አንዳንዱ ከርዕሱ ጋር የሚቃረን ደግሞ ርዕሱ ሌላ ትምህርቱ ሌላ ሆኖ ተቸገርን ቀጸላ ቲዩብ ግን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ።ደመላሽ ነኝ ከፊላሚንጎ
በቀን ምን የህል እንፀልይ አባታችን ከፋፍለው ይስጡን።
መዝሙረ ዳዊት 150 የተከፋፈለ ስለሆነ ከሰኞ እስከ እሁድ ድረስ የየለቱን መድገም ይቻላላል
የሰኞ 1-30 የማክሰኞ 31-60የህረቡ 61-80የሀሙስ 111-130ሀርብ 131-150መምህር ተስፋዬ አበራ እንዲህ ነው ያስተማሩን። ከተሳሳትኩ አርሙኝ።
@@ElfeneshGeremew ye kidamewus?
የሰኞ ከ1-30የማግሰኞ ከ31-60የረቡዕ ከ61-80የሐሙስ ከ81-110የአርብ ከ111-130የቅዳሜ 131-150የእሑድ ጸሎተ ነቢያት
@@Tsegamichael እናመሠግናለን ቤተሰባችን ቃለሕይወት ያሰማልን በዉነቱ
Bewente abatachne Kale heywetene yasemale tegawen yabzalene ❤❤❤🙏🏽
Enquan Degmehew yezehewum yadinal lemiskirent yabkagne enji ketetokosebigne tiyit kemot Dignalow yedingil Mariam lij Eysus kirstos kibir ena misgana yidresew ❤
እውነት ነው አባቴ
❤❤❤Kale ❤❤❤hiwet ❤❤❤yasmaln ❤❤❤abatachin❤❤❤
አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ዳዊት መድገም ከጀመርኩ ህይወቴ ተቀየረች
አባታችንን እግዚአብሔር ይስጥልኝ እና "40 ቀን ዳዊትን ከደገማችሁ የፈለጋችሁትን ታገኛላችሁ" ሲሉ አባታችን ከ 3 ወር በፊት ሰምቼ ሞክሬ የ እውነት የፈለኩትን አግኝቻለሁ እኔ ምስክር ነኝ።
በቀን 150 ነው የደገምከው ወይስ በየለቱ
በምን መልኩ ንገረን በናትህ
40 ቀን ማለት የእለቱን ሳያቋርጡ መፀለይ ማለት ነው ወይስ 150ውን በእየዕለቱ ጨርሶ አርባ ቀን ሳያቋርጡ መድገም ነው?
ታድለህ
በእውነት
ዳዊት መድገም ከጀመርኩ ጀምሮ ሰላም በረከት ፣ረድኤት፣መረጋጋት አግኝቸበታለሁ፡፡ እግዚአብሔር ይንገስ፡፡
እሳቸው እያሉ ያለት ገብቷችህዋል??? ከዳዊት መዝሙር ፀሎት ውጭ ሌላው ጥቅም እደሌለው ነው ከሁለት አመት በፊትም ሌለውን ግብስብስ ሲሉ ሰምቼ እኝህ ሰውዬ ይቀፉኛል በቃ ይቀፉኛል😊
@@መደምደሚያበቀለአይ ወንድሜ የሚቀድመውን እናስቀድም አሉ እንጅ ሌላው ጸሎት አይጠቅምም አላሉም ።
እውነት በቃልመግለጥ አልችልም ልብ የሚያረጋጋ ትምህርት ነው በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን
በእውነት ዳዊት መድገም ትልቅ በረከትን ያስገኛል በህይወቴ አይቸዋለሁ የአጋንንትን ፆር በጣጥሶ እሚጥል መሳርያ ነው
አባታች በእውነት እኔ በግሌ ዳዊትን መድገም ከጀመርኩ ጀምሮ ታአምር ነው ያየሁትኝ በህይወቴ ክብር ለሀዬሉ ጌታ ፫ 🤲❤
በጣም እፈልጋለሁ ግን ሰነፍኩ ቆመን ነው መፀለይ ያለብን
የእለቱን ሙሉውን ባትጨርሺም የቻልሽውን ያህል ድገሚ እግዚአብሔር ያበረታሻል
Wow , awo enem betam bemigerem huneta lewet eyayehu naw. Temesegen
Lante yderselhe kidus Egeziabehre egnanem yemelket🙏🙏🙏
በናት አስረዳኝ የሰኞውን ሙሉው በፈጣሪ ካየህ መልስልኝ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እኔም ስለ ዳዊት መድገም እመስክራለሁ ዲያብሎስን የሚበታትንልኝ መድኃኒቴ የዳዊት ፅሎት ነው እግዚአብሔር ይመስገን !!!
እስኪ ልምድ አካፉሉንልቦናየ አይሰበሰብም በዛለይ በስልክ ነው እምሞካክረው
Selam
እውነት ነው አባታችን እኔ የህይወቴ ወሳኝ ነገር ዳዊት በመድገም በረከት አግኝቻለሁ የቅዱስ ዳዊት አምላክ ይክበር ይመስገን ወስብሐት ለእግዚአብሔር አሜን!
እኔም በመዝሙረ ዳዊት ጸሎቶ ከሞት ድኛለሁ✝️ምስጋና ይሁን ለዳዊት ልጅ መድሐኒአለም✝️✝️✝️
Ebakish awarig
@ mene neber
ዳዊትን በየዕለቱ መድገም ከጀመርኩ 6 ወራት እየሆነ ነው ውጤቱ እጅግ በጣም ድንቅ ነው።
እንኳን እዚአብሔር ረዳህ🙏
Wow, enem 3 weeks honigne .... temesegen lewet alen
እሰይ ደስስስስስ ሲሲሲሲል❤❤❤ ግን በየቀኑ 150ውን ለአርባ ቀን ያሉት pleassss ንገሩኝ
@@BelloBella-d6t ሰኞ ከ1-30፣ማክሰኞ ከ31-60፣ረቡዕ ከ61-80፣ ሐሙስ ከ 81-110፣አርብ ከ 111-130፣ቅዳሜ ከ131-150 እያደረክ ዕሁድ ደግሞ ሌሎች ጸሎት መጸለይ ትችላለህ።
Selam
በጣመም የሚመሰጥ ሰብከት ነው ደሰ ይላል አባ ዕግዚያብረር ይጠብቅልኝ ረጅም እ ድሜ የይሰጥልኝ ከጤና ጋረ
ር
አሜን አሜን አሜን
አባታችን በእውነት እርስወን የሰጠን ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይግባው ።አንድ ሽህ አመት ይኑሩልን
ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን የቅዱስ ዳዊት ረድኤት በረከትአይለየን ❤❤❤
ዳዊት መድገም ከጀመርኩኝ ጀምሮ ህይወቲ ተስተካክሏል እግዚሐብሄር ይመስገን
እ/አ እድሜና ጤና ይሰጥልን
ኣሜን
የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ እርሱ የዓለም መድኃኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ይስጥልን::
አባታችን ቀለ ህይወት ያሰማልን በረከቶ ይደርብን
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
እኔ ምስክር ነኝ ስለሆነልኝ ሁሉ ተመስገን🙏🙏
Ene bekreb new yejmerkut gen bemulu libe metsleye alchalkum yalef nger eymeyta yasechenkegnal ene degmo melse esetalew lehasabochu mne yishalegnal
@@misrakmisu2750 Karategnaw yeqidisina dereja eskitiders dires be mulu libih metseley liyaqitih yichilal. Hasabih bibetenibuhhim metseley ataqum. It''s normal bro
አባታችን እግዜአብሄር ይስጥልኝ እድሜ ይስጥልኝ በረከት ያድልልን ቃለህይወት ያሰማልኝ እጅግ በጣም ግሩም ነው
ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እግዚአብሔር እርጅም ድሜየ እና ጤና ይስጣችሁ
ቃለህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አባታችን ረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
አባታችን በጣም ነዉ የማከብሮት ያሉት ሀሉ እዉነት ነዉ ነገር ግን ሱባኤም እጅግ በጣም ጠቃሚ ነዉ ደግሞም ጠቅሞኛል ፈጣሪ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ቃሎት ያሰማልኝ አባ እድሜ ከጤናጋ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አባ ትምህርትዎ እጅግ መልካም ነው ዳዊትን ደሞ መድገም እንጀምራል ጥልቅ ምስጢር ነው
ቃለህይወት ያሰማልን ነገር ግን ሱባኤ መግባት መልካም ነገር ነው እኔ በህይወቴ የብዙ ብዙ አትርፌበታለሁ ስለዚህ አሁንም እገባለሁ ከፈጠሠሪ ጋር
Ebaksh betlotsh asbge welte merkerws😢
እዉነት ነዉ ዳዊት ከጀመርኩ በኋላ ያለዉ ለዉጥ ቀላል አይደለም ፈጣሪ ይመስገን
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ።❤❤❤
አሜን አምላከ ዳዊት ይማረን
በእውነት አባ ቃል ሕይወት ያሰማልን በረከትዎ ዘውትር ይደርብን አሜን።
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ተስፋ መንግስተ ሠማያትን ያዉርስልን እረጅም እድሜን ይሥጥልን አባታቺን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን💗🙏
amen kalehywet yasemalin
አሜን+፫❤❤❤
እግዚአብሔር እርኛየ ነዉ እሚያስፈራኝ የለም❤❤❤❤
ቃለ ሒዎት ያሰማልን አባ
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
Aatachin Kelehiwoten Yasemalegn Erjem Edema ena Tenwoten Yestlen.Amen.
መዝሙረ ዳዊት በአማርኛ የተተረጎመ እናንበው አባቴ እባክዎት ይንገሩኝ
እግዚእ ብሄር ቃለ ህይወት ይስጥልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ።
አው ይቻላል ቤተሰባችን
እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን❤
Amen Kalhiwot Yasemalen Tesefa Menegeset Semayat Yawareselen Amen Amen Amen Yehunelen Yederegelen Amen Amen Amen
አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን አባታች ዘመኖትን ይባርክልን
ረባቴ ያ ኑ ሩ ወት
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🙏🙏🙏
Amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን።
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኣባቃለሕይወትያሰማልን
ቃለህወት ያሰማልን አባታችን
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜንቃለ ሕይወት ያስማልን አባታችን
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን
ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤
አባታችን እድሜ ጤና ያድልልን ብዙ ተጠቅመንበታል።
አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን፡፡
Father I wish God give you Long Live and Helth ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አባታችን አንደማቱሳላ አድሜ ይስጥዎት አንድያዉ ለመመረቅ አይደለም ትዉልድ አንዲድንንጂ ! ትምህርትዎ የልብ መድሐኒትኮነዉ🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
እናመሰግናለን እህታችን
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን እረጅም እድሜን ይሥጥልን አባታቺን
እኔ የምፈልገው(የሚያሳስበኝ) ነገር እንዲሳካ አምኝ እያነበብኩኝ ነው ።ለምስክርነት ያብቃኝ
እንዳታቋርጪ/እንዳታቋርጥ መልስን እንደምታገኚ/ኝ 100% እርግጠኛ ነኝ።
አሜን አሜን አሜን ይሁንልኝ ይደረግልኝ🙏
ቃለ ህይዎትን የሰማልን
"ኢየሐድጋ ለሃገር ዘእንበለ ኖላዊ"እንደተባለ ኣባታችን በዛ በድንግዝግዙ ዘመን በእውነተኛውን መንገድ እንድንሄድ እያደረጉን ነው በእውነቱ።ከፀጋ ወደ ፀጋ እያሻገረ እግዚአብሔር ጤና እና ዕድሜ ይስጥልን።
Father Thanks for everything you doing for as ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
You are so welcome thinks
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ግን ሱባዮ የምትለዋን ቃል ግን አልስማም ዳዊትን ጸልዮ አይቸዋለውኝ ግን ሱባዮ ግን እጅግ ጠቃሚ ነው ለአንድ ክርስትያን
የታቅቦን ህይወት የምናገኝበት የህይወታችን ቋጠሮና ጥያቄዎቻችን የሚፈታበት ነው።አረ ይሄም ብቻ አይደለም ለተረገልን ነገር እግዚአብሔር ለመመስገን ሱባዮም ይገባል ።እራሳችንን በክርስቶስ መንገድ ለማስኬድ ሱባዮ ወሳኝ ነው።ሱባዮ በተደጋጋሚ የሚገባ ሰው በተለይ ለጽድቅ ጥያቄ የሚገባ ሰው እጅግ አትርፎ ይወጣል እጅግ ይለወጣል
ይበልጥ ደሞ ታቅቦን አርምሞን ይለማመዳል ።የዳቢሎስም ፈተናም በደንብ አድርጎ ይወገዳል የወዳጅ ጠላትም እናውቅበታለን አረ ብዙ ነገር በሱባዬ ።ሱባዬ የግድ ገዳም መዝጋት አይጠበቅብንን በተአቅቦ በስራችን በቤታችን ለማንም ሳንናገር ፈተናውን ተቋቁመን መያዝ እንችላለን እንዴት ያለ ድንቅ ነገር ነው።ምክኒያቱም ሱባዬ ህይወታችን የሆነለት ሰው ጆሮን መጥፎ ነገር ከመስማት፣አደበቱን መጥፎ ነገር ከሚያወራበት፣እግሮች ወደ መጥፎ ቦታ ከመሄድ ፣ህሊናው ክፉ ከማሰብ እኚን ሁሉ እየተከላከለ ነው ሱባዮ የሚገባው።እናም ምን አይነት የመንፈሳዊ ለውጥ እንደሚያመጣ እኔው እራሴ ምስክር ነኝ እናም እባኮትን አባቴ ትምህርቶት መልካም ሆኖ ሳለ ግን ይቺን ደብለቅ አድርገው የሚጨምሩዋት የስህተት ትምህርት ያሶጉድዋት እግዚአብሔር አይቶ አይቶ መጨረሻ ላይ ግን እንዳይጥሎት ይጠንቀቁ ካላወቁ ዝምታም እኮ እንዴት ጥሩ መሰሎት እናም እባኮትን ያስተክክሉ።ይቺም መማጻደቅም አለቦት ይታበያሉ ብዙን ግዜ ይቺ የእርሶ መውደቂያዎት ነው በስተመጨረሻ ስለዚህ አይኖትን ግልጥ ያድርጉ
እግዚአብሔር ከጣሎት እንኳን 150 ዳዊት መድገም አሉ የተባሉት ጸሎት ወንጌል ሁሉን ቢያደርሱ እግዚአብሔር ከጣሎት ማንም ሊያነሳዎት አይችልም
ይዋረዳሉ ለጠላትም ተላልፈው ይሰጣሉ እናም ያስተካክሉ
ሰላም ኮሜንቱን ዘግይቼ ነው ያየሁት ከይቅርታ ጋር በስራ ቦታ እና ገዳምም ሆነ ቤትውስጥ ለማይመቸን ሱባኤ እንዴት ነው ሚያዘው ሁሌም ከስራም ቤትውስጥም ሳይመቸን ስንደክም ስባዝን ለምውለው ፈጣሪን በልቤ እፈልገዋለሁ እመኛለሁ ግን ተግባር ዜሮ ዜሮ እስቲ ተሞክሮ ንገሩኝ አመሰግናለሁ
አባቴ እኔ በጣም ነው የሚያዛጋኝ እምባየ ይፈሳል ሳነብ
ፆም እና ስግደት ጨምሪበት አጋንንት ነው።
ሶሻል ሚዲያ ድራማ ቀልድ ማየትም ቀንሽ
አባ እድሜ ይስጥልን
amen yedawit amlaki yasebkutin molalin !!! amennnn
ቃለ ሂወት ያሰማልን
ቃለ ህይወትያሠማል
ameni kalehiweti ya semalini
ያኑርልን
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን🙏
Kale Hiwet yesemaln Abatachn
Abbate idmewon yarzimew
Be ewunet egziyabiher yimesgen ihewu bedawit aganintin gira agabten ihewu arbedbidenal egziyabiher simu yetekeberena kaf kaf Yale yihun Amen Amen Amen ❤️❤️❤️
Aba selame Egziabher kerswo gar yihun:: Endet endemintsely tinsh mabraria bisetun
ዳዊት የሚጸለየው ልክ እንደውዳሴ ማርያም በእየለቱ ነው ጠዋት ምግብ ከመቀመሱ በፊት የየእለቱን መጸለይ ማለትም ሰኞ ከ1-30 ማግሰኞ 31- 60 እያለ እስከ እሁድ ድረስ ይቀጥላል ማለት ነው
አባታችን ዳዊትን እንዴት መድገም እንዳለብን ቢያስረዱን
ሠኞ መዝ1 እስከ 30
ማክሰኞ ከመዝ 31 እስከ መዝ. 60
ረቡዕ ከመዝ. 61 እስከ መዝ.80
ሐሙስ ከመዝ. 81 እስከ መዝ. 110
አርብ ከመዝ. 111 እስከ መዝ.130
ቅዳሜ ከመዝ. 131 እስከ መዝ. 150
እሁድ ጸሎተ ነብያት እና መሓልይ መሓልይ ዘሰሎሞን
በቅንነት እንደዚህ ማስረዳት በረከትን ያሰጣል@@OurPastCast
@@OurPastCastፀሎተ ነቢያት የቱ ነው በጣም ይቅርታ
🙏❤️ Blessings!!
ውድ ኦርቶዶክሳዊያን እህት ወንድሞቼ በጣም ለተጨነቃችሁበት እና በአፋጣኝ መልስ ለምትሹበት ጉዳይ መልስ ለማግኘት መዝሙረ ዳዊትን 150ውን ለ40ቀን ሳታቋርጡ ፀልዩ። ህያው እግዚአብሔር ምስክሬ ነው መልሱ ሳይውል ሳያድር ከች ነው የሚለው። እኔ የአባታችንን ምክር ተግባራዊ አድርጌ ልዑል እግዚአብሔር መልስን ሰቶኛል። የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ፣አባቶቻችንን ያቆይልን ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክብር።
150 ሙሉ በአንድ ቀን ነው እህቴ ሌሊት ካልተነሳሁ መች ያልቃል ከስራ ጋር??
@@tigistteshome2562 150ውን ለመጨረስ ለጀማሪ አንባቢ 5 ሰአት ልምድ ላለው አንባቢ ደሞ 3 ሰአት ነው የሚፈጀው። የእንቅልፍ ሰአትሽን በድለሽ ለአርባ ቀን 150ውን እለት እለት አንብቢ ከዛ የመኖሬ ተርጉም ፣የደስታዬ ምንጭ፣ ተስፋዬ፣መከታዬ፣መኩራዬ ገልጬ የማልጨርሰው መድሀኒአለም መልስን ይሰጥሻል 100% እርግጠኛ ሆኜ ነው የምነግርሽ።
እኔ ግን የቸገረኝ ዘወትር የማደርሰው ፀሎት ስለሚበዛብኝ 150ውን መጨረስ አልቻልኩም ለጊዜው ሌሎችን ማቋረጥ እሚቻል ከሆነ ብትነግሩኝ እባካችሁ
@@sipara9224150 ሙሉ በቀን ነው እንዴ ያሉት የየቀኑን አይቻልም
150 ሙሉ በቀን ነዉ.የየለቱን??
egziabher yimesgen betam yilal
ቃለህይወትያሰማልን❤❤❤❤
Ameuameuameu🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Kalehiywet yasemalin aba
አባ ቃለ ህይዎት
ያሰማልኝ
መዝሙር ዳዊት
ትልቅ
ፀሎት ነዉ
❤❤❤🎉
Amennnn amennnn amennn kale hwet yasemaln abatachn rejm edmena tena ystwot fetari
አሚን አሚን
Kale hiwot yasemaln abatachen
.እውነት ነው ዳዊት አስገራሚ ነው መስተፋቅር ተደርጎብኝ ስጨናነቅ ዳዊት ስደግም ተረጋጋው ልጅቶም አፋራ ይቅርታ ጠየቀች በሻይ እና ብራስሌት ላይ ነበር ያሰራችብኝ ጠዎት ጠዎት ፀለይኩት
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተፈወስክ ወንድማችን አሁንም በርታ በደንብ የድንግል ማርያም ልጅ ካተ ጋር ይሁን
ቀጸላ ቲዩብ በዚሁ ቀጥል እናመሰግናለን አንዳንዱ ከርዕሱ ጋር የሚቃረን ደግሞ ርዕሱ ሌላ ትምህርቱ ሌላ ሆኖ ተቸገርን ቀጸላ ቲዩብ ግን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ።ደመላሽ ነኝ ከፊላሚንጎ
በቀን ምን የህል እንፀልይ አባታችን ከፋፍለው ይስጡን።
መዝሙረ ዳዊት 150 የተከፋፈለ ስለሆነ ከሰኞ እስከ እሁድ ድረስ የየለቱን መድገም ይቻላላል
የሰኞ 1-30
የማክሰኞ 31-60
የህረቡ 61-80
የሀሙስ 111-130
ሀርብ 131-150
መምህር ተስፋዬ አበራ እንዲህ ነው ያስተማሩን። ከተሳሳትኩ አርሙኝ።
@@ElfeneshGeremew ye kidamewus?
የሰኞ ከ1-30
የማግሰኞ ከ31-60
የረቡዕ ከ61-80
የሐሙስ ከ81-110
የአርብ ከ111-130
የቅዳሜ 131-150
የእሑድ ጸሎተ ነቢያት