🍀የት ተወለደ ??? ክፍል አንድ (፩) መወለዱ በቋንቋ በነገድ ለመክፈል ነው ወይስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 25

  • @genetberihun-h4d
    @genetberihun-h4d 5 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህየወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ መምህራችን ፀጋዉን በረከቱን ያድልን በእዉነት

  • @randaroro8102
    @randaroro8102 2 месяца назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን ገብረ ፃድቅ በቤቱ ያፅናልን

  • @JannetMax
    @JannetMax 5 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ውድ መምህርችን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zainabal1660
    @zainabal1660 5 месяцев назад

    በውነት እፁብ ድንቅ የሁነ ግጥምነው ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን በርታልን ❤❤❤

  • @zinashgedamu1223
    @zinashgedamu1223 5 месяцев назад

    በዉነት ቃለህይዎት ቃለበረከት ያሠማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤❤❤

  • @hao90
    @hao90 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት
    መምህር ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት
    ያሰማልን ጀግና መምህር በእድሜ
    በጤና እግዚአብሔር ይጠብቃቹ እግዚአብሔር❤❤❤❤❤❤❤❤❤🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊⛪🙏⛪🍇🙏🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🙏

  • @ኤፌሶን-ገ7ጀ
    @ኤፌሶን-ገ7ጀ 5 месяцев назад

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህር ፀጋ በረከትን ያድልልን⛪👏🌾🌿⛪

  • @user-cy21M23g
    @user-cy21M23g 5 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤
    ለቀጣይ የድምፅ ጥራት ይስተካከልልን 🌹

  • @AmareDagnaw
    @AmareDagnaw 4 месяца назад

    ቃለ ህይውት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ሠ2ዘ
    @እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ሠ2ዘ 5 месяцев назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤

  • @BEYONDTHESEASYouTubeየባህርማ
    @BEYONDTHESEASYouTubeየባህርማ 5 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በርታ ፀጋውን ያብዛልህ🙏

  • @MoloGetachew
    @MoloGetachew 5 месяцев назад

    እውነት❤❤

  • @TiztaDirga
    @TiztaDirga 5 месяцев назад

    የት ተወለደ የሚለውን ግጥም ላቀረበልን ቃለህይወት ያሰማልን🎉❤❤❤❤

  • @AM-di4wg
    @AM-di4wg 5 месяцев назад

    የት ተወለደ ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር

  • @NgaSegrabo
    @NgaSegrabo 5 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @kalkal-hk3cf
    @kalkal-hk3cf 5 месяцев назад

    የት ተወለደ የት ይሆን አዳማ የተሰኘውን መንፈሳዊ ግጥም ላቀረብክልን መምህር ገብረ ፃድቅ ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱስ አማኑኤል ከዚህ በላይ ሚስጥሩን ጥበቡን ይግለፅልህ አሜን በርታ ከዚህ በላይ የትታገለግልበትን እድሜ ከጤና ጋራ ያድልህ ወንድሜ አሜን፫❤❤❤❤❤❤

  • @taytigirma3846
    @taytigirma3846 5 месяцев назад

    ❤❤👍🙏

  • @ራስቢትወደድመንገሻ
    @ራስቢትወደድመንገሻ 5 месяцев назад

    ወንድም ጥሩ ግጥም ነው ትንሽ ጥራት የለውም እንጂ

  • @HaylmaryamTameru
    @HaylmaryamTameru 5 месяцев назад

    የት ተወለደ እሚለውን ግጥም ላቀረበልን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ክፍል ሶስት በጉጉት 🎉❤❤🎉🎉🎉

  • @mariyaamhadhaakoo
    @mariyaamhadhaakoo 5 месяцев назад

    Waqaayoo sagalee jireenyaa siin yaa dhagesisu

  • @GashawCastelo
    @GashawCastelo 5 месяцев назад

    እውነት ❤❤😂😂😂😂😂😂❤❤❤😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YeshiaregTerefe
    @YeshiaregTerefe 4 месяца назад

    ቄልወት.ያሰሚልን.ይቅረታ.እና.ድምጡ.ጥራቴ የለወመ

  • @AayatDuq
    @AayatDuq 4 месяца назад

    😢🎉🎉🎉❤😂🎉😢🎉

  • @MoloGetachew
    @MoloGetachew 5 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @zinashgedamu1223
    @zinashgedamu1223 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤