በንጹ ደሙ ያዳነን ከወደቅንበት ያነሳን 🌹በቦነሻ ቅድስት አርሴማ መዘምራን የቀረበ መዝሙር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 7

  • @ዮሐንስመጥምቅ-ከ3ቈ
    @ዮሐንስመጥምቅ-ከ3ቈ 18 часов назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሰበ ዘማርያንያድልልን።❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hao90
    @hao90 18 часов назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን
    አሜን 🙌አሜን🙌አሜን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
    🕊🙏🙏🕊🕊🙏🕊🕊
    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
    ❤🙏❤🕊❤🕊❤❤🌹🕊🕊🕊🕊

  • @የሮሟንግስት
    @የሮሟንግስት 14 часов назад

    የዓለም መዳኒት ጌታነው
    ጠላታችንን ያሰረው
    ከወደቅንበት ያነሳን መድኃኒዓለም ክብር ምስጋና ይድረሰው።❤❤❤🎉
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ወንድሜ የምወደውን መዝሙር ሊያውም በደቡብ ኢትዮጵያ ልጆች አምላክ ይጠብቃቸው በርታልኝ ወንድሜ ገና ብዙ እጠብቃለው መምህርዬ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሀይለማርያምማሞ
    @ሀይለማርያምማሞ 15 часов назад

    በንጹ ደሙ ያዳነን
    ከወደቅንበት ያነሳሳን
    ብዙ ነው የሱ ውለታ
    እንሰግድለታለን ለጌታ
    እውነትም
    እስከ ሺ ትውልድ ይምራል
    ፍቅር ነው እና ይራራል
    አይዝልም የሱ ትከሻ
    መጨረሻ ነው መድረሻ።
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማል
    ታላቅ በሆነው እምነትሽ ታደስኩኝ እውነት አርሴምዬ የኔ እናት🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ አሰበ ዘማርያንን ያድልልን❤❤❤🎉🎉

  • @HanaLaklw
    @HanaLaklw 15 часов назад

    እልልልልልልል

  • @የፃድቃኔዋእናት
    @የፃድቃኔዋእናት 13 часов назад

    ታላቅ በሆነው እምነትሽ ታመንኩኝ
    ካለሽበት ገስግሼ መጣሁኝ
    እናቴ ክብርሽን አንግሼ
    ቆምኩኝ እንደ ሕፃን ታድሼ
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለወንድ እህቶቻችን።❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉