የለውዝ ቅቤ በቤት ውስጥ | How to make peanut butter at home Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 241

  • @be8cab
    @be8cab 2 года назад +34

    ምርጥ እናት መሆንሽ በምን ልንገርሽ ልጆችሽን አስተምረሽም ከእነሱ የተማርኩት ብለሽ አክብረሽ፣ አርሰሽ፣ ከእነሱ ሳትጠብቂ በራስሽ ገቢ ለማምጣት ጥረሽ፣ እግዚአብሔር ይመስገን ብለሽ አመስግነሽ፣ተደስተሽ፣በእጆችሽ የሰራሽውን ወደሽ፣ በጥበብ ቤትሽን መርተሽ አሳምረሽ፣ በፈገግታ በደስታ ስትናገሪ፣ ምን አይነት መመረቅ ነው።

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад +3

      ምን ብዬ ልንገርሽ በጣም አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад +1

      ምን ብዬ ልንገርሽ በጣም አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ

    • @be8cab
      @be8cab 2 года назад +1

      @@ejigemoya እድሜና ጤና ይስጥሽ ሌላው ሙሉ ነው. እወድሻለው

    • @fatimamohammed6731
      @fatimamohammed6731 5 месяцев назад

      000000l​@@ejigemoya

    • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
      @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ Месяц назад

      ❤❤❤❤

  • @አሰቴርየማሪያምልጅ
    @አሰቴርየማሪያምልጅ 2 года назад +2

    በጣም ቆንጆ ነው መግዛት ቀረ ለልጆች ቆንጆ ነው በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 2 года назад +1

    እጅግ የዛሬው ሙያሽ ይለያል የኔ ቅን መልካም ሴት ነሽ በጣም ነው እምናመሰግነው የሎዝ ሻይ እንዳለ አላውቅም ነበር የኔ ባለሙያ ምርዬም እናትሽን በማገዝሽ ልትመሰገኚ ይገባሻል ምርጥ ልጅ ነሽ አላህ ውለታሽን ይክፈልሽ ማማዬ ሁሌም ደስተኛ ሁኚልኝ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ያክብርልኝ

  • @MeseretTizazu-e1s
    @MeseretTizazu-e1s Месяц назад

    ዋው በርቱ ሙያ መማር በጣም አሪፍነው❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 года назад +1

    እትዬ... ዋው ምን ቀረሽ በጣም አሪፍ... ፒናትባተር.... እጆችሽ ይባረኩ... ፕሊስ ሼር ሼር ሼር
    ላይክ @ ስብስክራይብ... 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️

  • @eyobyilma7716
    @eyobyilma7716 10 месяцев назад

    እጅሽ ይባረክ ሁሌም በምትሰሪው ስራ ደስተኛ ነኝ በርቺልኝ

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 2 года назад +6

    ዋው የኔእናት እንኳን ሰላም መጣችው ምርየ ተናፍቀሻል ከካሜራው ግቢልን የኔ እህት ስወድሽ እኮ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      ትግባ ብለሽ ነው

    • @abayabay3382
      @abayabay3382 2 года назад

      @@ejigemoya አወ ትግባ ልን ምርየ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад +1

      እሺ አደርሳለሁ መልክት

    • @zabibaahmad6193
      @zabibaahmad6193 2 года назад

      እንዳዛ ከሆነ መሪቂልኝ

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 года назад +2

    ሰላም የሜሊዬ እናት ሜልዬ በጣም ጎበዝ ትሁት ቅን ሰዉ ናት ሁሉም እንዲያድግ የምታበረታታ ደስ የሚል ቤተሰብ እናመሰግናለን 👍👍👍❤🙏

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      እኔም በጣም አመሰግናለሁ በጣም

  • @madass826
    @madass826 Год назад

    እናመሰግናለን እህታቺን ካላሰቸገርኩሺመልሺልኝ ያልተቆላነው ያለኝና እንደት ነው አዘገጃጀቱ

  • @HanaNa-v1c
    @HanaNa-v1c Месяц назад

    አንዳንዶች ዘይት ይጨምራሉ እንዴት ቀጠነልሽ በጣም ቆንጆነው ብቻውን ሲሆን ማሽን አይሰብርም

  • @sablebena5936
    @sablebena5936 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደን መጣችሁ
    በጣም እርፍ ነውማዘር

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አመሰግናለሁ

    • @sablebena5936
      @sablebena5936 2 года назад

      እሺ እኔ ግብፅ ነው ያለሁት ዎጋማውቅፈላጌነው
      ለሲሳተርስርፖራይዝማድረግፍልጊነው

  • @genayal4277
    @genayal4277 2 года назад +2

    በጣም አሪፍ ነው እንዲያውም ያንቺ ያምራል በርቺ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አመሰግናለሁ

  • @abebechmekebib3710
    @abebechmekebib3710 2 года назад

    በጣም ገላግሌ ነው። እኔም ከሜላት አይቼ እየተጠቀምኩ ነው። የገበያን ያስንቃል።👌 👍

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      እውነት ነው በጣም ቆንጆ ነው

  • @woinshetasegdew2065
    @woinshetasegdew2065 2 года назад

    Ejig anidegna. Gin gin meliye konijo liji nesh. Lenatish tiliki gulibet honeshatal wide tebareku

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 2 года назад +6

    ጎበዝ እናት እማይቻል የለም በአሁን ሠአት ቴክኖሎጂ ብዙ አላውቀውም ናል በርቱልን አገራችን ሠላም ትሁንልን።።በርቱ በርቱ በርቱ።💋💋💋💖💖💕💕💕💕

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ

    • @mulukenayal9729
      @mulukenayal9729 2 года назад

      የጁሰሩን ብራንድ ብታስቀምጭልን ከሀገር ውስጥ ነው ደገዛሽዉ?በተረፈ በጣም ምርጥ እናት ነሽ እድሜሽን ያርዝመዉ ።

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 года назад

    ባለሙያ ነሽ እጅግዬ እኔም ከሜላት አይቼ ሰርቼው ልዩ ነው የግዢውን ያስንቃል ተባረኩልኝ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад +1

      እሰይእንኳን ወደድሺው በጣም ጥሩ ነው

  • @dfopgop1775
    @dfopgop1775 2 года назад +1

    ምርጥ ነው እኔ ግን በዚህ አይነት መፍጫ ምክሬ አብ አለኝ ችግሩ ምንድን ነው እናቴ በርቺልኝ

  • @foziaali4221
    @foziaali4221 28 дней назад

    በጣም ባለሙያ እናት ነሽ መፍጫው በጣም ቆን ጆ ነው የት ይገኛል

  • @KuKu-vd6be
    @KuKu-vd6be 2 года назад +1

    እጅግ በጣም ነዉ ያማርብሸ ተመሰገን

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አመሰግናለሁ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አመሰግናለሁ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አመሰግናለሁ

  • @temari9806
    @temari9806 2 года назад +2

    Thank you! You are both fun to watch. A question though, did you add water at any point to make it creamy? The video jumps from the ground peanut to creamy. Or did you just keep on blending and it ended up like that? Thanks!

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад +3

      Keep on blending it will become crramy in its own

  • @seadaashebir6808
    @seadaashebir6808 2 года назад

    ማማየ በጣም ቆንጆ ሰራ ። ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አመሰግናለሁ

  • @Mywelow-rb1tc
    @Mywelow-rb1tc 2 дня назад

    ❤❤❤❤ባለሙያ አደኛነሸ ❤

  • @mominaahmed1784
    @mominaahmed1784 2 года назад

    Mashaallah ke megezate bete meserare temerachi new 👍👍👍💚💛♥️ selam yaderegelen

  • @zebibaabate4026
    @zebibaabate4026 2 года назад +1

    ማሚየ እናመሰግናለን የኑግ ሻይ አሰራሩን አሳይን

  • @demekechtadege9438
    @demekechtadege9438 2 года назад +1

    ሰላም ማሚዬ
    በጣም ያምራል

  • @user7494a
    @user7494a 2 года назад +1

    God bless u mami & mercy

  • @sosiabraham420
    @sosiabraham420 2 года назад

    ጥሩ ዓይነት ነው፡፡ እንዲያውም የሚገዛው :preservative" ማቆያ ስለሚያደርጉበት ምናልባትም ሲቆይ ቃናውን ይቀይራል ልክ ዘይት ሲቆይ እንደሚሆነው፡፡ ይህ ደግሞ ከጤናም ሆነ ከኢኮኖሚ አንጻር የሚያበረታታ ነው፡፡

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      እውነት ነው ሁሉም መሞከርአለበት

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 2 года назад +8

    ለዛውም እቤት የተሰራ ጥራትና ብቃት።👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍

  • @nebiyu4770
    @nebiyu4770 Год назад

    Selam eheta ocholoni ferewen keyet agegnalehu?

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 2 года назад

    WOW!! On each vidio, a new lesson !! very interesting.
    Besides it's expense on the market, I feel that it's not pure/ genuine.
    I will definitely try it.
    Thank you for sharing.
    👍👍❤❤❤👍👍❤❤

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад +1

      Pls do its more flavorful

  • @Mm-lf3ki
    @Mm-lf3ki 2 года назад

    በጣም ጎበዝ እናመሰግናለን

  • @konjomar5444
    @konjomar5444 2 года назад +1

    ማሚ እናመሰግናለን።

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አመሰግናለሁ

  • @የልቤንጉስM
    @የልቤንጉስM 2 года назад

    እጅሽ ይባረክ ባለሞያ ነሽ

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 2 года назад +1

    My favorite family I am going to try it

  • @medinajibreel3556
    @medinajibreel3556 2 года назад +1

    ማዘርዬ በጣም እናመሰግናለን
    ቆንጆ መፍጫ የት አገኛለሁ?

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      ለምን የሚሆን ነው የፈለግሽው

    • @medinajibreel3556
      @medinajibreel3556 2 года назад

      @@ejigemoya
      ለ juice ,ለለውዝ ለመሳሰሉት

  • @debasitgirmay1662
    @debasitgirmay1662 Год назад

    የፈጨሽበት ማሽን የት ነው የሚገኘው ማርኩ ምንድነው ? Thank you

  • @betelihemkelile546
    @betelihemkelile546 2 года назад

    Wow betam enamsegnalen be shunkurt machine yihonal ende?

  • @SofiyaKemal-pj4nk
    @SofiyaKemal-pj4nk 8 месяцев назад +1

    ዋናው እራስን መቻል ነው እናመስግናለን

  • @eskedarworkneh5084
    @eskedarworkneh5084 2 года назад +2

    Wow 🤩 good

  • @biniyamsisay-thelight3869
    @biniyamsisay-thelight3869 10 месяцев назад

    ባለሙያ ነሽ።ኑሪልን።

  • @MazaAbebe-u3w
    @MazaAbebe-u3w 5 месяцев назад

    ማምዬ የሰራሽውን አይቼ ሞከርኩት ግን እንዳንቺ ቀጭን(ርጥብ) ሊሆንልኝ አልቻለም።

  • @ayinalembiru1829
    @ayinalembiru1829 2 года назад +1

    ማሚ በጣም ተወዳጅ እና እናቴ በሆነች ምታስብይ ሠው ነሽ ሜሉ እና ቃል እድለኞች ናቸው ። ያሳይሽንም በጣም ቆንጆ ነው መጨረሻ ላይ ለውዙን ያዋሀድሽበትን ሚክሰር ነገሯን የት አገኛለሁ?

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      እስኪ ልፈልግ ካገኘው

    • @ayinalembiru1829
      @ayinalembiru1829 2 года назад

      እሺ ማሚ አመሠግናለሁ

    • @etetumamo264
      @etetumamo264 2 года назад

      ሚክሰሯ ጥሩ ነት የት ትገኛለች?

  • @yikerta0006
    @yikerta0006 2 года назад

    ማሚዬ በብረቱ የቅመም መፍጫ ይሆናል?

  • @elefuyyoutube7626
    @elefuyyoutube7626 2 года назад

    Mazer masheu mefecha yebila new ayes yebelasetik ?

  • @rediyayalew0909
    @rediyayalew0909 Год назад

    Food process aygodam wy?

  • @صباحخضر-ض4ل
    @صباحخضر-ض4ل 2 года назад +1

    ሠላም እንዴት ናችሁ ያለምክንያት አይደለም የእናቶች ተምሣሊት ያልኩሽ የብዙዋችን ችግር ትፈቻለሽ ❤ሌላው ሁለት አይነት
    የለውዝ ቄቤ ነው ያለው አንዱ አንቼ የሠራሽው ሲሆን ሌላው ደግሞ በውጪው አለም ትንሽ ውድ የሆነው ውስጡ ሽርክት ያለው እቾሎኔ ያለው ነው አሠራሩ ብዙ ሠው ላያውቀው ይችላል መጀመሪያ በሽርክት የፈጨሽውን 2_3 ማንኬያ መቀነስ መጨረሻ ላይ ፈጭተሽ በሠሀን የገለበጥሽው ላይ እየነሠነሡ በደንብ ማዳረስ ሲበላ በጣም ደስ ይላል በስራሽ ስለምደሠት ነው አስተያየት የምፅፍልሽ ከተሳሳትኩ በጣም ይቅርታ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      እሺ በቀጣይ እሞክራለሁ እንደዛ

  • @tigistgirma6941
    @tigistgirma6941 2 года назад

    በሽንኩርት መፍጫ መስራት ይቻላል ውድ ማሚዬ??❤❤❤

  • @rachelneg5576
    @rachelneg5576 2 года назад

    I love your channel mamyeye.thank u so much 👆🇪🇹🌻💜

  • @maramawitgecho7347
    @maramawitgecho7347 2 года назад

    Ejish yebark mamiye 🙏

  • @bajebashawel1912
    @bajebashawel1912 2 года назад +1

    እጅሽ ይባረክ ማሚዬ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ6ሐ

    ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ ሙያ ከቤቱ ነው

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      እናመሰግናለን

  • @Semay2020
    @Semay2020 2 года назад +1

    ግርም የሚለኝ ትህትናችሁ ❤❤

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      እናመሰግናለን

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 2 года назад +6

    ወሮ እጅግ የሴቶች ቁንጮ ይመችሽ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አመሰግናለሁ

  • @user7494a
    @user7494a 2 года назад

    Really i have a big respect.

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 2 года назад

    enkuan dehna metachu yene enat❤❤❤👍👍👍👏👏👏

  • @blessmeaza5433
    @blessmeaza5433 2 года назад

    ለምን ያህል ጊዜ መቀመጥ ይችላል

  • @Michael-pt2zv
    @Michael-pt2zv 11 месяцев назад

    ጎበዞች!!!!

  • @hannabiruagiz4927
    @hannabiruagiz4927 2 года назад

    Ejig konjo new 😍😍👌berchi 💚💛❤👍🏼👍🏼

  • @rediyayalew0909
    @rediyayalew0909 Год назад

    መፎጫው ምን አይነት ነው?

  • @btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @HanaNa-v1c
    @HanaNa-v1c Месяц назад

    መምቻሽን ወድጃታለሁ የት ነው የምትገኘው

  • @NIGISTGEBIRE-dx8zh
    @NIGISTGEBIRE-dx8zh 2 месяца назад

    Wow❤

  • @bezawitshiferaw1648
    @bezawitshiferaw1648 2 года назад

    wow interesting egote yebarek

  • @qamuti1
    @qamuti1 2 года назад +2

    ሰለም ለዚ ቤት እማ እንኳን ሰለም መጠሽ አቺን ሰይ የነቴ እጅ ይነፍቀኛል ሺ አመት ኑሪሊኝ 💚💛💕
    ፕሮፈይሌን በመጫን ቤታሰብ ይሁኑ🙏👈

  • @hadya-3063
    @hadya-3063 2 года назад

    እናመሰግናል ማዘርየ ይህን እማ መሞከሬ አይቀርም

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      ይሞከር እውነት

  • @eyerusalemyahalashet6529
    @eyerusalemyahalashet6529 Год назад

    ማሽኑን ከየት እናገኛል

  • @rediyayalew0909
    @rediyayalew0909 Год назад

    መፍጫው ብራንዱ ምንድነው?

  • @WogayehuMulugeta-j6t
    @WogayehuMulugeta-j6t Месяц назад

    መፍጫው፣አይግልም፣ወይ

  • @ethiopiafirst6661
    @ethiopiafirst6661 2 года назад

    Enamsgenalen yena Enat e/r edmye ena Tena abzeto yestwet yetbkachew 🙏🙏🙏✝️💚💛❤💖

  • @yemisrachmeshesha8899
    @yemisrachmeshesha8899 2 года назад +3

    ባለሙያ!!!

  • @mesiyekidusourael
    @mesiyekidusourael Год назад

    የሜሉ እናት እናመሰግናለን

  • @menberemenweyelet2252
    @menberemenweyelet2252 2 года назад

    Tebareke ename tewedede eyaleku neber

  • @guy7911
    @guy7911 5 месяцев назад

    በርቺለን ደስይላል

  • @MuhammedAli-l6i
    @MuhammedAli-l6i 5 месяцев назад

    የመፍጫውስም ምንድንነው

  • @zabibaahmad6193
    @zabibaahmad6193 2 года назад

    ሞያ ሲለካ ማሚ ጋ ነው ለካ ለዚህ ግጥሜ አንድ ማንኪያ አይገባኝም ማሚ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад +1

      ኧረ 1 ያንሳል እንደውም

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 2 года назад

    betam konjo new mamiye amesegenalewe 🙏 🙏🙏❤❤❤

  • @NeimaJemal-yl6ns
    @NeimaJemal-yl6ns Год назад

    እኔግን አልቀጥንም አለኝ ምን ላድርግ

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy Год назад

    ማሚዋ❤❤ሽኩርን

  • @dbbsyshh5139
    @dbbsyshh5139 2 года назад

    ምንጨመራል

  • @TerefeMe-d4z8k
    @TerefeMe-d4z8k 14 дней назад

    Lewuz Ketefeche Behala Min Yahil Gze Ykoyal

  • @edenyohannes7680
    @edenyohannes7680 2 года назад

    Momiye memchawa anchiga alech?

  • @ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ

    ዋውውውውውውውውውውውው
    እደውም የቤት የመረጣል

  • @birtudem7419
    @birtudem7419 Год назад

    ለጥያቄዬ መልስ ነው ያገኘሁት አሁን በፍጥነት እሰራዋለሁ

  • @Hebron631
    @Hebron631 8 месяцев назад

    Ejegye tnshwa memecha keet tegegnalech

  • @yilkalkebede
    @yilkalkebede Год назад

    Sent kilo new

  • @hanayirga39
    @hanayirga39 2 года назад

    Betam tekami neger new yasayeshin enamesegnalen w/ro Egigayehu

  • @AwetsKitchen
    @AwetsKitchen 2 года назад

    Wow healthy mama.

  • @bekiblue6809
    @bekiblue6809 2 года назад

    የዘመናዊት እናት አመሰግናለሁ ነገ ሰርቼ ፎቶውን አልካለሁ ተባረኩ

  • @mekdesiticha423
    @mekdesiticha423 9 месяцев назад

    ተባረኩ

  • @saadaali5388
    @saadaali5388 2 года назад

    ሲፈጭ በምንድን ነዉ የቀጠነው በውሀ ነው?

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 года назад

    🙏🌷 እንዴት ዋልሽ በጣም አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ በዚህ ላይ እቤት የተሰራ መሆኑ ምርጥ ነው በሽንኩርት መፍጫ ነው ወይስ? 🌷🙏 በተጨማሪም ጨው ግድ ነው? ለምን መሰለሽ ምርዬ እንዳለችው ለሻይም ለመጠቀም

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад +1

      ጨው በትንሹ ማረግ ነው አይወጣም ጠዓሙ በጁሰር በሽንኩርት መፍጫም ይሆናል

  • @ኢትዮጲያሀገሬ-ሐ4ቨ
    @ኢትዮጲያሀገሬ-ሐ4ቨ 2 года назад +1

    ወይኔ ዝናብ ደስ ይላል ድምፁ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      እውነት ነው

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад +1

      እውነት ነው

  • @bereketadem3088
    @bereketadem3088 2 года назад

    Mashallha betam des yelale berchi

  • @christianmikyas8366
    @christianmikyas8366 2 года назад

    Tebareku

  • @muembetmuembet7052
    @muembetmuembet7052 2 года назад

    enmsgenln tebrku 💐

  • @elshadaysolomon2102
    @elshadaysolomon2102 2 года назад

    ማሚ እንዴት ነሽ ስወድሽ ኮ እድሜ ከጤና ይስጥሽ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 2 года назад

    yocholnyie kbe ywaferal ymyiblew ewnt new end ema

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      Belek kalhone hulum yaweferal

  • @etsegenet1722
    @etsegenet1722 Год назад

    Wowww❤❤

  • @faruqUsmanj
    @faruqUsmanj Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meronkassa3542
    @meronkassa3542 2 года назад +1

    👌👌👌👍👍👍