Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የፃም ኩኪሱን ለመስራትየተፈጨ የ አጃ ዱቄት አንድ ኩባያእና ሁለት የሾርባ ማንኪያ ( በ ነጭ ድቄት ከሆነ አስራ ሁለት የሾርባ ማንኪያ ነጭ ዱቄት ማድረግ)አንድ ኩባያ የኦቾለኒ ቅቤአራት የሾርባ ማንኪያ ውሀአንድ የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደርግማሽ ኩባያ ማርትንሽ ጨው ናቸውአመሰግናለው
ለኔ ተሳክቶልኛል
Meliy yeni melikam esti you tube asitewawekiligni ema
Thank you Melu for sharing this great recipe with us. Can I use almond flour instead? I'm kind of watching my carb intake.
Beam arif tiru moya eyastemarshign new amesegnalehu gin ersho atchemrim ende
ማር ባይገባበትስ ችግር አለው
መከታተል ከጀመርኩ ጊዜ ጀምሮ በጣም እየተገረምኩ ነው የማየው ሲያልቅ እንኳን አላውቀውም በጣም ፈጣን ለኔ ሁሌ አንደኛ በርቺ በየመሀሉ ያለው ቅጽበታዊ ሳቀሽን ስወደው
የኔ ባለሙያ ተባረኪ ኑሮን በቀላሉ መኖርን አስተማርሽን እናመሰግናለን
በጣም ባለሙያ ልጅ ነሽ በየግዜው የምትስሬያቸው ነገሮች ያስደስቱኛል ሁሌም ላይክ አደርጋለሁ ከዚህ ዘመን ወጣት ሞያ የሚወዱት አድናቂ ነኝ እጅሽ ይባረክ በርቺ👍
የተባረክሽ ነሽ።እዚህ አንዳንዱ ኦቾሎኒ መሆኑንም ፈጣሪ ይወቀው።ገላገልሽን ተባረኪ።
Betam yemtgermi sew nesh egziabher yibarksh ewnet banchi new yeteleye mgb mesrat yejemerkut amesegnalehu ena ergatashn betam ewedewalehu
በጣም አሪፍ ነው ሜሊ የምፈልገውን ነገር የሰራሽው እሞክረዋለው ሹክረን🙏
ዘመንሽ ይባረክ የምር ትለያለሽ❤❤❤❤
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤
ሜሊ ዬ በጣም ምርጥ አዘገጃጀት እደኔ ምችት ያለው 👍👍👍👍👍👍👍👍💓💓💓💓💓💓💓👍👍👍👍👍👍
Thanks melu for the recipy can you pls tell me how to roast the nut by oven
በጣም ነው የሚቀለው እንደዚ ቀላል ይሆናል ብዬ አላሰብኩም ነበር እጅሽ ይባረክ
ወይ ጉድ እደዚህ ቀላል ነው ተባረኪ
አቦ እጅሽ ይባረክ
Wow betam konjo new yemigeza Neger hulu bzu Neger ygebabetal ebet mesrat tru new yane balemuya 👍🙏
Wet Meluye, Amesginalehu betam new yemiwedew ena kemgizat gelaglishgn 🙏🙏👌❤️
አሪፍ ነው
Waw betam mirt nw ejish yibarek
ቆንጆ በጣም ጥሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሁሌም የምትሰሪያቸው ሁሉም ይመቹኛል 👌በጣም ባለሙያ ነሺ ትችያለሽ 👉❤No'1💯💞✅
በጣም ደስ የሚል ነገር ነዉ የምሰሬው በጣም ባለሙያ ነሽ ሌላ ደግሞ ድምፅሽም ደስ ነዉ የሚለው
ሜሉ በጣም እናመሰግናለን ነገሮችን ሁሉ ታቀያቸዋለሽ እጅሽ ይባረክ
እነመሰግነለን ተበረክ ኢህቴ
Melat, በብዙ ሰዎች ዘንድ ተቀባይነት ስላለሽ ሥራዎችሽን ወደፊት በመጽሐፍ እንደምታሳትሚያቸው አልጠራጥርም። ተባረኪ እህቴ።
ምስጋናዬ ከልብ ነው። ፈጣሪ ያክብርልኝ ።
ሠራሁት ዋው ነው
ሰላም ነው በጣም ጥሩ አሳብ ነው
ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ቀላል ይሞከራል ገላገልሽኝ በተለይ ቅቤው በጣም ነው የምንጠቀመው
በጣም አሪፍ ቀላል እጅሽ ይባረክ ሜሊ
በጣም ነው የማደንቅሽ በርቺ 👌 👌
Bemaxbesh besera yehona
Thanks for sharing wud
እናመሰግናለን ሜሉ
Meli I can't Express my filling tebareki
Wow nice cookies and peantbutter thanks for sharing 💖🤩🤩
Meluya ur wondarful konjo idea thxs my sweet
Thanks mealu! Nice vidio again. Gin le diabetics honey aymekerim, insulin resistance kemiametu negeroch andu silehone esun endaysasatu sewoch lemastawos new. Thanks
Meluye ejesh yebarek 👌💖
Hi Melat, I really appreciate your show....each time its genuinely presented..I personally expect your cook book very soon dear because you deserve it.Thank you and may God bless you n your family.
Yene wud betam thank you
ቆንጆ ስራነው አመሰግናለሁ በርቺ
ዋው በጣም አሪፍ ነው
Hi melu endet nesh yemteseriwen negeroch betam eketatelalew betam des yelal . Ene diabetics negn ocholoniew teru endehone awqalehu gin maru chigier ayametam wey? Melsun etebqalew berchi gobez.
Betam balemuya ejish yibarek
ባለሙያ እጅሽ ይባረክ
ዎው በጣም ደስ ይላል እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ
Wow endezih kelal nw ende melu endehuligizew ijishin abizito fetar yibarikilin berich ameseginalehu
ምስጋናዬ ከልብ ነው። ፈጣሪ ያክብርልኝ
I always like ur videos👏👏👏
Bexam qunjo new 🙏🙏🙏💐
ijshi ybarek
ሜልዬ ቆንጆ እምሰሪው ሁሉ በጣም ነው የሚመቸኝ
በጣም በጣም አመሰግንሃለሁ
እጅሽ ይባረክ
Yummy Cookie Melye home made is always better ♥️👍
እናመሰግናለን ሜላትዬ በርቺ
Definitely gonna make this Can't waitThank u.
Mokirewalew Thank you for sharing melu 💕
Wow
wow...betam tiru...asarar...nw.... thank u so much...i hate unidentified contents @our home country but now i will have to do now..thank u..
ሜላትዬ እጅሽ ይባረክ🙏🙏
ውይ ሜሉዬ የእኔ አንደኛ መጣሺ በጣም ቀላል ነው ልጃቼ በጣም ፒነት ሰለሚወደ እንስራዋለን አንቺ በምግብ ስራ እያስተማራሺን ስለሆነ አሁንማ ተነስቶ እንቺን መጠበቅ ሆነ አዲስ ነገር ለመስራት በይ መልካም ቀን ይሁንልሺ😀
ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬእጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
እንደዚ ቀላል ነዉ እንዴ ገላግሌኮ ነሽ ሜሉ አንቺ ባትኖሪ ይሔ ኳራንታይል እንዴት ያልፍ ነበር እናመሠግናለን
Bless you 🙏 it's a very very good recommendation for our Ethiopian fellow back home. And I also love the cookies can't wait to try. Thank you konjo!
ሜሊዬ የምታካፍይው ሙያ ቀላል አይደለም ተባረኪ❤
ተባረኪ
እጅእ ይባረክ አቦ
ምርጥ፡ሰራ
Healthy recipe thank you melay🙏
Thank u for everything Melat what kind of tea bag u use most
Oh am not big fun of tea bag.. I love spices .. So that what am having just a spice tea with a little ginger
Melu, You’re truly an inspirational to me. This looks amazing. I can’t wait to try it.Thank you 🙏
በጣም ጤነኜ ምግብ ነዉ ጓበዝ ነሽ
Amazing I like it.
ዉሀ ይጨመራል
Thank u for sharing meliy👍😋❤
የምትሰሪው ሁሉ ደስ ይላል ይመቻል በርቺ
Thanks mamay
ዋዉዉ
Ye shinkurt mefchawn ayabelashebenem?
Thank you so much Melat
Weha satadergi new lewezu cream yehonew?
ሜሉ ከተመቸሽ የማርማራታ አሰራር አሳዬን
ባለሞያዬ 😍እና ደሞ ልጠይቅሽ እምፈልገው ነገር አልመንድ ፓውደር ለሚያስፈልገው የምግብ አይነት ኦቾሎኒ ገዝተን ፈጭተን መጠቀም እንችላለን? ኬኮች ለመስራት አልመንድ ፓውደር ሲያስፈልገን ለመጠቀም
አመሰግናለሁ ሜሉዬ
ገና አሁን ነው ያየሁት በተለይ አንዷ ልጄ በጣም ስለምትወድ ሞክረለሁ በህርሽ አቀራረብሽ ይመቸኛለን!
እኔ በጣም ነው ምዎደው ሱሰኛ ሁኜ አለው እናመሰግናለን እህታችን
በጣም አመሰግናለሁ ኦቾሎኒም አትስም በአጋጣሚ አለኝ እሰራዋለሁ አቆላሉ ከማር ጋር ተመችቶኛል
thanks melu i will try it
አናመሰግናለን ግን ለሰንት ጊዜ ይቆያል የት ይቀመጣል ብትመልሽልኝ
Anchin alemdnke ayechilem getan techiyaleshe bearchileg hulunm serawchishen adnkalehu serchachum betam temchitogale
እዴት ነው ለዉፍራት ሁልግዜ ብጠቀመዉ ያወፋራል
Yen konjo thankyou so much 🤗🤗❤❤
ከልቤ አመሰግናለሁ ሀኒዬ
❤❤❤ thank you very much
Thank you sis i love it 😍
አመሰግናለው ልጆቸ በጣም ነው እሚወድት
የኔም ልጅ ይሄ ነው ቀለብ ሀሀ
Woow
Hi well done, just want to know, How long can we use?
meluye ye ager bet amarachishin wedjewalew peanuts butter betam new yemiwedew gn gezche lemetekem efera neber zare wunu new yemiseraw
Thank you you much 🙏
ሜሉ ቆጆ እጅሽ ይባረክ
Thank you melya
ማሽኑ የተለየ መሆን አለበት ወይስ የኔ እየጨሰ እምቢ አለኝ
በጠም የምየሰፈልጋኝን ነገር ነው ለልጅ ታበረክ
የፃም ኩኪሱን ለመስራት
የተፈጨ የ አጃ ዱቄት አንድ ኩባያእና ሁለት የሾርባ ማንኪያ ( በ ነጭ ድቄት ከሆነ አስራ ሁለት የሾርባ ማንኪያ ነጭ ዱቄት ማድረግ)
አንድ ኩባያ የኦቾለኒ ቅቤ
አራት የሾርባ ማንኪያ ውሀ
አንድ የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር
ግማሽ ኩባያ ማር
ትንሽ ጨው ናቸው
አመሰግናለው
ለኔ ተሳክቶልኛል
Meliy yeni melikam esti you tube asitewawekiligni ema
Thank you Melu for sharing this great recipe with us. Can I use almond flour instead? I'm kind of watching my carb intake.
Beam arif tiru moya eyastemarshign new amesegnalehu gin ersho atchemrim ende
ማር ባይገባበትስ ችግር አለው
መከታተል ከጀመርኩ ጊዜ ጀምሮ በጣም እየተገረምኩ ነው የማየው ሲያልቅ እንኳን አላውቀውም በጣም ፈጣን ለኔ ሁሌ አንደኛ በርቺ በየመሀሉ ያለው ቅጽበታዊ ሳቀሽን ስወደው
የኔ ባለሙያ ተባረኪ ኑሮን በቀላሉ መኖርን አስተማርሽን እናመሰግናለን
በጣም ባለሙያ ልጅ ነሽ በየግዜው የምትስሬያቸው ነገሮች ያስደስቱኛል ሁሌም ላይክ አደርጋለሁ ከዚህ ዘመን ወጣት ሞያ የሚወዱት አድናቂ ነኝ እጅሽ ይባረክ በርቺ👍
የተባረክሽ ነሽ።እዚህ አንዳንዱ ኦቾሎኒ መሆኑንም ፈጣሪ ይወቀው።ገላገልሽን ተባረኪ።
Betam yemtgermi sew nesh egziabher yibarksh ewnet banchi new yeteleye mgb mesrat yejemerkut amesegnalehu ena ergatashn betam ewedewalehu
በጣም አሪፍ ነው ሜሊ የምፈልገውን ነገር የሰራሽው እሞክረዋለው ሹክረን🙏
ዘመንሽ ይባረክ የምር ትለያለሽ❤❤❤❤
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤
ሜሊ ዬ በጣም ምርጥ አዘገጃጀት እደኔ ምችት ያለው 👍👍👍👍👍👍👍👍💓💓💓💓💓💓💓👍👍👍👍👍👍
Thanks melu for the recipy can you pls tell me how to roast the nut by oven
በጣም ነው የሚቀለው እንደዚ ቀላል ይሆናል ብዬ አላሰብኩም ነበር እጅሽ ይባረክ
ወይ ጉድ እደዚህ ቀላል ነው ተባረኪ
አቦ እጅሽ ይባረክ
Wow betam konjo new yemigeza Neger hulu bzu Neger ygebabetal ebet mesrat tru new yane balemuya 👍🙏
Wet Meluye, Amesginalehu betam new yemiwedew ena kemgizat gelaglishgn 🙏🙏👌❤️
አሪፍ ነው
Waw betam mirt nw ejish yibarek
ቆንጆ በጣም ጥሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሁሌም የምትሰሪያቸው ሁሉም ይመቹኛል 👌
በጣም ባለሙያ ነሺ ትችያለሽ 👉❤
No'1💯💞✅
በጣም ደስ የሚል ነገር ነዉ የምሰሬው በጣም ባለሙያ ነሽ ሌላ ደግሞ ድምፅሽም ደስ ነዉ የሚለው
ሜሉ በጣም እናመሰግናለን ነገሮችን ሁሉ ታቀያቸዋለሽ እጅሽ ይባረክ
እነመሰግነለን ተበረክ ኢህቴ
Melat, በብዙ ሰዎች ዘንድ ተቀባይነት ስላለሽ ሥራዎችሽን ወደፊት በመጽሐፍ እንደምታሳትሚያቸው አልጠራጥርም። ተባረኪ እህቴ።
ምስጋናዬ ከልብ ነው። ፈጣሪ ያክብርልኝ ።
ሠራሁት ዋው ነው
ሰላም ነው በጣም ጥሩ አሳብ ነው
ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ቀላል ይሞከራል ገላገልሽኝ በተለይ ቅቤው በጣም ነው የምንጠቀመው
በጣም አሪፍ ቀላል እጅሽ ይባረክ ሜሊ
በጣም ነው የማደንቅሽ በርቺ 👌 👌
Bemaxbesh besera yehona
Thanks for sharing wud
እናመሰግናለን ሜሉ
Meli I can't Express my filling tebareki
Wow nice cookies and peantbutter thanks for sharing 💖🤩🤩
Meluya ur wondarful konjo idea thxs my sweet
Thanks mealu! Nice vidio again. Gin le diabetics honey aymekerim, insulin resistance kemiametu negeroch andu silehone esun endaysasatu sewoch lemastawos new. Thanks
Meluye ejesh yebarek 👌💖
Hi Melat, I really appreciate your show....each time its genuinely presented..I personally expect your cook book very soon dear because you deserve it.Thank you and may God bless you n your family.
Yene wud betam thank you
ቆንጆ ስራነው አመሰግናለሁ በርቺ
ዋው በጣም አሪፍ ነው
Hi melu endet nesh yemteseriwen negeroch betam eketatelalew betam des yelal . Ene diabetics negn ocholoniew teru endehone awqalehu gin maru chigier ayametam wey? Melsun etebqalew berchi gobez.
Betam balemuya ejish yibarek
ባለሙያ እጅሽ ይባረክ
ዎው በጣም ደስ ይላል እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ
Wow endezih kelal nw ende melu endehuligizew ijishin abizito fetar yibarikilin berich ameseginalehu
ምስጋናዬ ከልብ ነው። ፈጣሪ ያክብርልኝ
I always like ur videos👏👏👏
Bexam qunjo new 🙏🙏🙏💐
ijshi ybarek
ሜልዬ ቆንጆ እምሰሪው ሁሉ በጣም ነው የሚመቸኝ
በጣም በጣም አመሰግንሃለሁ
እጅሽ ይባረክ
Yummy Cookie Melye home made is always better ♥️👍
እናመሰግናለን ሜላትዬ በርቺ
Definitely gonna make this
Can't wait
Thank u.
Mokirewalew Thank you for sharing melu 💕
Wow
wow...betam tiru...asarar...nw.... thank u so much...i hate unidentified contents @our home country but now i will have to do now..thank u..
ምስጋናዬ ከልብ ነው። ፈጣሪ ያክብርልኝ
ሜላትዬ እጅሽ ይባረክ
🙏🙏
ውይ ሜሉዬ የእኔ አንደኛ መጣሺ በጣም ቀላል ነው ልጃቼ በጣም ፒነት ሰለሚወደ እንስራዋለን አንቺ በምግብ ስራ እያስተማራሺን ስለሆነ አሁንማ ተነስቶ እንቺን መጠበቅ ሆነ አዲስ ነገር ለመስራት በይ መልካም ቀን ይሁንልሺ😀
ምስጋናዬ ከልብ ነው። ፈጣሪ ያክብርልኝ
ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
እንደዚ ቀላል ነዉ እንዴ ገላግሌኮ ነሽ ሜሉ አንቺ ባትኖሪ ይሔ ኳራንታይል እንዴት ያልፍ ነበር እናመሠግናለን
Bless you 🙏 it's a very very good recommendation for our Ethiopian fellow back home. And I also love the cookies can't wait to try. Thank you konjo!
ምስጋናዬ ከልብ ነው። ፈጣሪ ያክብርልኝ
ሜሊዬ የምታካፍይው ሙያ ቀላል አይደለም ተባረኪ❤
ተባረኪ
እጅእ ይባረክ አቦ
ምርጥ፡ሰራ
Healthy recipe thank you melay🙏
Thank u for everything Melat what kind of tea bag u use most
Oh am not big fun of tea bag.. I love spices .. So that what am having just a spice tea with a little ginger
Melu, You’re truly an inspirational to me. This looks amazing. I can’t wait to try it.
Thank you 🙏
በጣም ጤነኜ ምግብ ነዉ ጓበዝ ነሽ
Amazing I like it.
ዉሀ ይጨመራል
Thank u for sharing meliy👍😋❤
የምትሰሪው ሁሉ ደስ ይላል ይመቻል በርቺ
Thanks mamay
ዋዉዉ
Ye shinkurt mefchawn ayabelashebenem?
Thank you so much Melat
Weha satadergi new lewezu cream yehonew?
ሜሉ ከተመቸሽ የማርማራታ አሰራር አሳዬን
ባለሞያዬ 😍
እና ደሞ ልጠይቅሽ እምፈልገው ነገር አልመንድ ፓውደር ለሚያስፈልገው የምግብ አይነት ኦቾሎኒ ገዝተን ፈጭተን መጠቀም እንችላለን? ኬኮች ለመስራት አልመንድ ፓውደር ሲያስፈልገን ለመጠቀም