Easy Peanut Butter Cookies የለውዝ ኩኪስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024
  • የለውዙ ኩኪሱን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች
    የለውዝ ቂቤውን ለማዘጋጀት ፡
    - 2 ኩባያ ለውዝ
    ለውዙ ተቆልቶ ፣ ተፈልፍልሎ እና ተበጥሮ የተዘጋጀ ለውዝ መሆን አለበት
    - ለውዙን ሽንኩርት/ጭማቂ መፍጫ ውስጥ ጨምሮ ለአስር ደቂቃ ያህል መፍጫውን እያሳረፉ መፍጨት
    - ለመጀመሪያ 3 ደቂቃ ያህል በመካከለኛ ፍጥነት
    - የቀረውን ደቂቃ በከፍታኛ ፍጥነት
    - መሃል ላይ የለውዝ ቂበውን ለስለስ ለማድረግ 1 የሾርባ ማንኪያ ዘይት መጨመር
    - ጨዋማ ይዘት እንዲኖረው ከፈለጋችሁ በጨው የተቆላ ለውዝ መጠቀም ወይም የለውዝ ቂቤውን ስትፈጩ አንድ ቁንጥር ጨው ማድረግ
    ጥንቃቄ
    - የለውዝ ቂቤውን ለማለስለስ/ለማቅጠን ፈፅሞ ውሃ እንዳትጠቀሙ
    የኩሲስ ሊጡን ለማዘጋጀት
    - 4 የሾርባ ማንኪያ የለው ቂቤ
    - ግማሽ የቡና ማንኪያ ቫኔላ (ዱቄት ወይም ፈሳሽ)
    - 1 እንቁላል (የሃበሻ ወይም የፈረንጅ)
    - ግማሽ ኩባያ ስኳር (የበለጠ ጣፋጭ እንዲሆን ከፈለጋችሁ ተጨማሪ ስኳር ጨምሩበት)
    የአበሳሰል መመሪያ
    - የመጋገሪያ ምድጃ ውስጥ በ180ዲግሪ ሴንቲግሬድ ከ10-12 ደቂቃ የላይኛውንም እንዲሁም የታቺኛውንም ሙቀት ለኩሶ ማብሰል
    - አዎ የዳቦ ምጣድ ይሆናል (ነገር ግን መብሰል አለመብሰሉን እየተቆጣጠራችሁ አዘጋጁት)
    - እኩል ሙቀት የማያገኝ ከሆነ መሃል መሃል ላይ ማዟዟር ይኖርባቹሃል

Комментарии • 14

  • @ranhDhdyus
    @ranhDhdyus Месяц назад +1

    ዋው

  • @SelamNeka
    @SelamNeka Месяц назад

    ❤❤❤

  • @ያሪዳር
    @ያሪዳር Месяц назад

    እናመሰግናለን 🙏

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 Месяц назад

    ዋው 🙏👏👏👍

  • @selamzeru-oc4yu
    @selamzeru-oc4yu Месяц назад +2

    ፕላምፕሌት አሰራር ብታሳየ ፊዲዮ ቀርጨ እንካለሁ እውነት አሳየን

  • @fevennigatu3990
    @fevennigatu3990 Месяц назад

    Mashed potato aserar asayen

  • @yeabdemissia8564
    @yeabdemissia8564 Месяц назад +1

    Ebakhn ljiochi yemiqodochewn mgboch le 6wor lij asayen.

  • @aynab-y8m
    @aynab-y8m Месяц назад

    ላይቨ ነበርኩ

  • @ellenijemaneh8721
    @ellenijemaneh8721 Месяц назад

    Hey do u teach cooking on any institute pls

  • @MizanMedia-pp2zo
    @MizanMedia-pp2zo Месяц назад

    ለውዝ ቅቤው ደርቅ ነው ወይንስ እርጥብ ደሪቅ ከሆስ በቡና መፍጫ መፍጨት ይቻላልን ?

  • @SitinaShemsu
    @SitinaShemsu Месяц назад

    Yetaftal wey?

  • @higeyabdul7602
    @higeyabdul7602 Месяц назад

    እባክህ የኔ ወንድም የሽንኩርት መፍጫ ቆንጬ የቱ ነው ንገረኝ አንተየተጠቀምከውን ንገረኝ

  • @SelamNeka
    @SelamNeka Месяц назад

    ❤❤❤

  • @user-vz5bz4xw9o
    @user-vz5bz4xw9o Месяц назад

    ❤❤❤❤❤