Ethiopian Falafel ፍላፍል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 36

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 4 месяца назад +3

    በጣም አድንቄሃለሁ ነገር ግን ሽንብራውን ቀቅሎ መፍጨት ቶሎ ሲበላ ለሆድ ምቾት ይሰጣል ጥሬውን ተፈጭቶ እንደገና በዘይት ሲጠበስ ሆድ ድርቀት ያስከትላል በተረፈ ሁሉም አዘገጃጀት በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ❤👏 ቢቀቀል ሲፈጭ ጊዜ አይወስድም

  • @meazaasfaw1396
    @meazaasfaw1396 Месяц назад +1

    እጅህ ይባረክ ወንድሜ ሲጣፋጥ ❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊

  • @yeloyelolemon
    @yeloyelolemon 4 месяца назад +1

    "ዘለግ አርጋችሁ" ትዝ አለኝ 😊
    የጥብስ ቅጠልም አሪፍ ነው። እናመሰግናለን።

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 4 месяца назад +2

    ሰምቼም አላቅ ፍላፍል እጅህ ይባረክ🙏👍

  • @ChrisHiwot
    @ChrisHiwot 4 месяца назад +1

    Wow betam bekelalu endegeban aregeh new yasayehen enamesegenalen!

  • @yeshiharegwoldegiorgis4764
    @yeshiharegwoldegiorgis4764 4 месяца назад +2

    ክበርልኝ ወንድሜ እጅህ ይባረክ

  • @ለምለሚቷኢትዮጵያሀገሬበስ

    እጅህ ይባረክ በጣም ጥሩ አሠራር ነው ያሳየኸን

  • @toniethio1119
    @toniethio1119 Месяц назад

    በጣም አሪፍ ነው እሞክረዋለው 👌👌👌

  • @mahiabebe4188
    @mahiabebe4188 2 месяца назад

    ተባረክ! እንክዋን አደረሠህ ለ2017 ከቤተሠብህ ጋ

  • @tekyatube7952
    @tekyatube7952 4 месяца назад +1

    ሁሌም ስሰራ የሚጣፍጥልኝ ምግብ😍👌 እስኪ ደሞ በአተ አሰራል ሞክሬ ዉጤቱን አያለሁ😍

  • @fatumaomaer3347
    @fatumaomaer3347 4 месяца назад +1

    እንቁላልና ቤክንግ ፐወደር ቢኖረው አሪፍ ነው

    • @tekyatube7952
      @tekyatube7952 4 месяца назад

      ፈላፍል ላይ እቁላል?

    • @melegna
      @melegna  4 месяца назад

      ይሻላል ብለው ነው

    • @melegna
      @melegna  4 месяца назад

      እንቁላል እንዳይጨምሩበት እንዲሁም ቤኪንግ ፓውደር ኬክ ኬክ እንዲል ከፈለጉ ማስገባት ይችላሉ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 4 месяца назад

    በጣም አድንቄሃለሁ ነገር ግን ሽንብራውን ቀቅሎ መፍጨት ቶሎ ሲበላ ለሆድ ምቾት ይሰጣል ጥሬውን ተፈጭቶ እንደገና በዘይት ሲጠበስ ሆድ ድርቀት ያስከትላል በተረፈ ሁሉም አዘገጃጀት በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ❤👏

    • @yealahbareya712
      @yealahbareya712 Месяц назад

      ሰጥሬነቱ ስለሚጠበስ ችግር የለውም ከተቀቀለ ደግሞ ጣእሙ ይለያል ደስ አይልም

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 Месяц назад

    ሽንብራውን ቀቅዬ ስሞክረው አልጣበቅ ብሎ ተፈረፈሬ አሁን እነዳየሁት ግን ሽንብራው መቀቀል የሌበትም አመሰግናለሁ።

  • @TsigeredaTsige-f5l
    @TsigeredaTsige-f5l 3 месяца назад

    እጅ ይባረክ

  • @Sadeyaabedelahelele
    @Sadeyaabedelahelele 27 дней назад

    ቤኪንግ ፖዉደር ብንጨምርበት ይቻላል ወይ🎉🎉🎉

  • @MeseretSahelu
    @MeseretSahelu 4 месяца назад +2

    ባጊያ ይባል ድሬዳዋ ላይ

  • @higeyabdul7602
    @higeyabdul7602 4 месяца назад +1

    ሁሙስ አሳየን

  • @Adanech48
    @Adanech48 4 месяца назад

    wow

  • @SemiraHeyru-y5t
    @SemiraHeyru-y5t Месяц назад

    ርጣብ ስራልን

  • @burteabera-lg6qw
    @burteabera-lg6qw Месяц назад

    Wenfitu yelelens?

  • @bemnettesfay5890
    @bemnettesfay5890 3 месяца назад +1

    የሾርባ ቅጠል በእንግሊዘኛ ምንድነው

    • @tiz59905
      @tiz59905 2 месяца назад

      ፐርሲል ይመስለኛል

  • @አልሀምዱሊላህ-ፀ2ተ
    @አልሀምዱሊላህ-ፀ2ተ 4 месяца назад

    🎉

  • @hamuyefetu3625
    @hamuyefetu3625 4 месяца назад +1

    Mgb betoch eyakeserkachew new 😂😂
    Yhene eyeregemuhu new wendme 😢

  • @ElshuAz
    @ElshuAz Месяц назад

    le lijoch 4 seat yemiyezut snack siralin

  • @suzannategegne6555
    @suzannategegne6555 4 месяца назад

    ውዶቼ እንዴት ናችሁ የበቆሎ ዱቄት ያልከው corn starch ነው

    • @melegna
      @melegna  4 месяца назад

      አይደለም ግን እሱንም መጠቀም ይችላሉ

  • @woyeneshetasefa6664
    @woyeneshetasefa6664 4 месяца назад

    ሙያህን ስላካፈልከን አመሰግናለው። ለጥዋት ለመጠቀም ብንፈልግ ፊርጅ ውስጥ ማሳደር ይቻላል??? ብታስረዳን እባክህን???

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 4 месяца назад

      ምን ችግር አለዉ አረቦቹ አሳድረዉ አሙቀዉ ይበሉታል

  • @kidistalemayehu1131
    @kidistalemayehu1131 4 месяца назад

    የመጥበሻህን ስም ማወቅ እችላለሁ

  • @higeyabdul7602
    @higeyabdul7602 4 месяца назад

    የመፍጫህን ስም ንገረኝ እባክህ