‹‹ስለኢትዮጵያ ሳስብ ያመኛል›› ሲፋን‹‹ዜግነቴን በመቀየሬ እጸጸታለሁ›› ቃል ኪዳን. August 6, 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 дек 2024

Комментарии • 170

  • @HawiiSara
    @HawiiSara 4 месяца назад +1

    ቃልዬ የኔ ቆንጆ 😢😢😢😢

  • @temesgengetahun2708
    @temesgengetahun2708 4 месяца назад +10

    ማንም ቢሆን ያላንዳች ገፊ ምክንያት አገሩን አይጠላም።በበደል እጅግ ብርቱ ትራውማ ውስጥ የገቡ ሰዎች የሚገጥማቸው ይህ ነው። እነዚህ ሰዎች ብርቱ ሀዘን በውስጣቸው አለ።

  • @yitagesubelete417
    @yitagesubelete417 4 месяца назад +34

    ለሀገር እንሰራለን በሚሉ አስመሳይ ባለስልጣናት ተማረው እንጂ ሀገራቸውን ሊጠሉ አይችሉም...

  • @Wase381
    @Wase381 3 месяца назад

    ቃልኪዳን የተበደለች ሰው ነች ፈጣሪ ያክብርሸ ምንታርግ

  • @ERMY-1972
    @ERMY-1972 4 месяца назад +3

    ተቀጥሮ ለሌላ መሮጥና ለራስና ለሀገር በነፃነት መሮጥ ሚዛኑ ክብሩ ይለያያል

  • @doit-o2c
    @doit-o2c 4 месяца назад +18

    ነገ ደሞ በአሸብርና በደራርቱ ምክንያት ብዙ አትሌቶች ዜግነታቸው ይቀይራሉ

  • @AbdiHailu-ok2mp
    @AbdiHailu-ok2mp 4 месяца назад +2

    Sifan 1gna nat ❤❤❤❤❤

  • @ዴቪድኃዬ
    @ዴቪድኃዬ 4 месяца назад +1

    ጀግና ናቸው።

  • @abebawofcarlotte
    @abebawofcarlotte 4 месяца назад +9

    የኢትዮጵያን መንግሥት ከኢትዮጵያ ለይቶ አለማየት ከእውቀት ነፃ መሆንን ነው የሚያሳየው!

  • @ethiopiatesfaye7759
    @ethiopiatesfaye7759 4 месяца назад +1

    ሲፈን ለመኖር ወይም ለእንጀራ የኢኮኖሚ ጥገኛ ሆና እንደማንኛው ስደተኛ ሆና በሰው አገር ትኖራለች ስለተሳካላት ደስ ይለናል ግን መቸም ፈረንኝ መሆን አትችልም ጥቁር ኢትዮጵያውያን ኔዘራላንዳዊ ናት

  • @Rainforsleep-et
    @Rainforsleep-et 4 месяца назад +6

    የሚገርመው ዛሬ ሲፈን ከደቂቃዎች በፊት በParis Olympics 2024 የማራቶን ውድድር የወርቅ ሜዳልያ ከኢትዮጵያዊቷ ትዕግሥት አሰፋ መንጠቋ ነው። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @HiymanoteChewaka
    @HiymanoteChewaka 4 месяца назад +12

    አረ ጋሽ ዲባባ አንድ ልጅ ጨምሩልን

  • @RayanAhmadin
    @RayanAhmadin 4 месяца назад +1

    oromonecha😍😍😍💪💪💪💪

  • @sigtgul4474
    @sigtgul4474 4 месяца назад +10

    ዜግነት ከድህነትና ሀብታምነት ጋር ብቻ የተገናኘ ነው?ስብእና የሚባል ነገር አለኮ

  • @AsAz-t3d
    @AsAz-t3d 4 месяца назад +3

    የኢትዮጵያ እስፖርት ፌዴሬሽን እድል ስላልሰጠኝ ለሳዑድ አረቢያ ልሮጥ መንገዱን እያመቻቻው ነው ሮጬ እንኳን ይለፍልኝ እስቲ

  • @TesfishNegni-zw6pv
    @TesfishNegni-zw6pv 4 месяца назад +14

    እኛ ሀገራችንን አንጠላትም እየሞትንባትም ቢሆን እንወዳታለን ምክንያቱም አባቶቻችን በአደዋና በካራማራ አጥንታቸዉን ከስክሰዉ ደማቸዉን አፍስሰዉ ያስረከቡንን ሀገር ነዉ ሀገር እምንላት ምናልባት የጊዜ ጉዳይጂ ጠላቶቻችን ነገ ከአፈር በታች ይገባሉ በአደባባይ የጨፈጨፉን ያስጨፈጨፉን ነገ የጃቸዉን ያገኛሉ ሰላም ለአማራ ህዝብ ሰላም ሰላም ለየዋሁ የኢትዮጵያ ህዝብ ድል ለፋኖቻችን💚💛❤

    • @alemayehuguadie2449
      @alemayehuguadie2449 4 месяца назад

      Moyale ?

    • @BlenebrneAklil
      @BlenebrneAklil 4 месяца назад

      @@alemayehuguadie2449 kept yesew bela zer

    • @TesfishNegni-zw6pv
      @TesfishNegni-zw6pv 4 месяца назад

      @@alemayehuguadie2449 የዚያድባሬ ጦርነት ሶማሌ ኢትዮጵያን ስትወር!

    • @alemayehuguadie2449
      @alemayehuguadie2449 4 месяца назад

      @@TesfishNegni-zw6pv is that Moyale ? 😂 do you know where Moyale is ? It is the EthioKenya border. Not EthioSomalia. Wuchale/ Wojale lemalet feligeh yihon ?

    • @TesfishNegni-zw6pv
      @TesfishNegni-zw6pv 4 месяца назад

      በፈለከዉ ተርጉመዉ ሀቁን ካወክ በቂ ነዉ።

  • @MillionYmer
    @MillionYmer 4 месяца назад +2

    እንኳን ተሰደድሽ እዚህ ብትሆኚ ተጥለሽ ትልቅ ቦታ ሳትደርሺ ትቀሪ ነበር አትጸጸቺ ውሳኔው ትክክል ነው

  • @ermiasabdisa7396
    @ermiasabdisa7396 4 месяца назад +9

    ሲፋን በደረሰባት ጉዳይ ሀገሯን መጥላቷ መብቷ ነው።

  • @daniel4799
    @daniel4799 4 месяца назад +11

    ሁሉም ሰው አልመች ብሎት የሚሰደደው የሌላ ሀገር ዜግነት ለማግኘት መሰለኝ: አንተም ከተሰደድክ የውጭ ሀገር ዜግነት መጠየቅህ አይቀርም!! ሀገር ከመጥላት ወይም ከመካድ ጋር አይገናኝም:: ሀገርህን ከወደድክ የትኛውም ሀገር ላይ እየኖርክ እራስህን ቻል!!! ከቻልክ ለተቸገረ ወገንህ ያቅምህን ያህል አግዝ!!! የምድር ቆይታችን በጣም አጭር ናት ያገኘኸውን እድል ተጠቀምባት!!!

    • @satenaw4923
      @satenaw4923 4 месяца назад +1

      አንተን እንደዛ ልታስብ ትችላለህ።ሰው የሚሰደደው የተሻለ ኑሮ ለመኖር ነው።ዜግነት ሳይለወጡ በሌላ ሀገር የተሻለ መኖር ይቻላል።ዜግነትን ለዉጦ ።ከራስ ሀገር ዜጋ ጋር ።መፎካከር ጤነኛ የሆነ ሰው ከባድ የአእምሮ ፈተና ነው።

    • @hope52052
      @hope52052 4 месяца назад

      ​@@satenaw4923don't lie almost all of the Ethiopian diasporas who are eligible for the citizenship of the Western countries already got it and changed their citizenship, and most Ethiopian are still happy to secure citizenship of Europe and north America nations, Am sure this RUclipsr will also be Happy if he get the chance. The question is why the people of Ethiopia reached to this point????

  • @amenyihun2418
    @amenyihun2418 4 месяца назад +22

    ሲፋን መጣች ቀረች ኢትዮጵያ ምን ይጎልበባታል፣ ጀግኖች ልጆች ስላሏት በአለም አደባባይ ከፍ እንዳለች ነው፣ ዞሮ ዞሮ ወደድሺም ጠላሺም ጥቁር ስለሆንሽ ምንም ዜጋ ብትሆኚ በአለሽበት አገር የበታችነት ስሜትሽ ይባስ ይንጫጫብሻል😅😅

  • @Infinity-n9z
    @Infinity-n9z 4 месяца назад +1

    ከሚያስመስሉ'' ኢትዮጵያውያን ነን '' ባዮች ይሻላሉ።

  • @mesiiselemon7619
    @mesiiselemon7619 4 месяца назад +6

    ደግ አደረጉ

  • @mababa6556
    @mababa6556 4 месяца назад

    Ethiopia had a lot of heros no problem. this people they have to know Ethiopia our country even they change due to there problem they can not say bad ward to our country.

  • @tigestyohannes5142
    @tigestyohannes5142 4 месяца назад +4

    ደግግግ አደረጉ

  • @aniabdi
    @aniabdi 4 месяца назад

    Shokaka ..sitastelaa....

  • @sintayehuadmas5794
    @sintayehuadmas5794 4 месяца назад

    ያው ሲፈን እንኳን ተሰዳ ነው አንተግን እንዴት ሃገሯን እንደማትወድ አወክ ሁላችንም አንወዳትም እንደውንም ኢሜግሬሽን ሃገራችሁን ትወዳላቹ ስል አዎ ብለው ግና ጥለዋት ሊሄዱነው አንድሰው አይደለም መአት ሰው 😢😢😢

  • @SefuabdelaAbdelasefu
    @SefuabdelaAbdelasefu 4 месяца назад +7

    ቢትቀሩም ኢትዮጵያ አታጣም ልጅ

  • @ElduErsumo
    @ElduErsumo 4 месяца назад

    Ayi Ethiopia 🇪🇹 idilishi yewoledshi lijochishi meliso siawaridushi mayeti yamali ewnet ye Ethiopia 🇪🇹 midir afaruu yifredibachuu egizabihern 😭😭😭

  • @HagereSuse-hn8wj
    @HagereSuse-hn8wj 4 месяца назад +1

    ስለነሱ ዜግነት መቀየር አይመለከተኝም ወደዱም ጠሉም ህሊናቸው ይቀጣቸዋል!!!
    እኛን ግን በርግጠኝነት እነሱ ሳይሆን ስራችን ነው መልሶ እየተበቀለን ያለው!!!
    የለዘራነው አረም አለም ፊት ውርደት ሆኖ እየተሳቀብን ነው..... ያማል!!!

  • @YamacYamacking
    @YamacYamacking 4 месяца назад

    Gnbaram belat zarem wesdalech😢😢

  • @by8344
    @by8344 4 месяца назад +5

    አንዴ ከቀየራችሁ ለዚያ ሃገር ታማኝ መሆን አለባችሁ።

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 4 месяца назад +12

    ሲፋን እኮ የለየላት ባሪያ ናት

    • @KamilHasen-ze4gh
      @KamilHasen-ze4gh 4 месяца назад +3

      Ikekam qomce

    • @Hihi-fd9hr
      @Hihi-fd9hr 4 месяца назад

      Yanin teret astawesken... lemneh stata sedbeh memelesih new.. 😅

    • @factsaz129
      @factsaz129 4 месяца назад

      ​@@KamilHasen-ze4gh❤

  • @IkramAhmed-j9l
    @IkramAhmed-j9l 4 месяца назад +1

    Sifanim zeginat injii agaruan arasechim. Angatua lay ye alow arman eyow

  • @NiftaGirma
    @NiftaGirma 4 месяца назад +6

    ሀገር ማለት ምን እንደ ሆነ መረዳት ካልተቻለ ምንም ይሁን ምን ዞሮ ዞሮ ያው ወላጅ የማይታወቅ ድቃላ ልጅ እንደ ማለት ነዉ!! የትም ውሎ ያድራል፡ይኖራል።ሞራል የሌለው ሰው ከእንስሳ በምን ይለያል ትላላችሁ????

  • @NATIDEBRUYNE
    @NATIDEBRUYNE 3 месяца назад

    ጀላ ሲለምዱ አብሦ ሲፋን ሀሰን የአሥልጣ ኝ ችግር ተደፍራለች።

  • @zaynaba4355
    @zaynaba4355 4 месяца назад

    Sifnii❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️♥️♥️💪Sifinii❤️

  • @munguubeakeyakee1006
    @munguubeakeyakee1006 4 месяца назад +2

    Sifan whatever you like it or not you born Ethiopia noting will change that. No one come from sky. how much you don’t like Ethiopia , nothing will change where you come from. 😮😮😮😮😮😮

    • @ermiasabdisa7396
      @ermiasabdisa7396 4 месяца назад +1

      She has the right to dislike Ethiopia. It is her personal right to change her citizenship. Well done Sifan. Ethiopia is a country ethnically divided, where there is no good governance, where there are fanatics religious people that don't respect other religions period. Also the poorest country in sub sharan Africa.

  • @tayeabebe2033
    @tayeabebe2033 4 месяца назад +4

    ሁላችንም ብንቀይር በተደሰትን ምክንያቱም እውነቷን ነው ይዘገንናል ሌብነት ዘረኝነት ሰለቻቸው ደግ አደረጉ።ምን አፀፀታት ደልቷት ትኖራለች።

  • @Buna5689
    @Buna5689 4 месяца назад

    Just imagine if the Olympics is inside Ethiopia and they are the judges 😂 this is what happening every day, may it is not obvious like this event, but many things like this happened and it is happening in our country.

  • @solomonduressa3087
    @solomonduressa3087 2 месяца назад

    Where did you get the information that you are shared here? I do not see any interview from any of Ethiopian descendent. You need credibility from your story then get live video of the athletes.

  • @moges122
    @moges122 4 месяца назад +1

    nice info

  • @abalimmu
    @abalimmu 4 месяца назад

    she is Ethiopian born athlete, period.

  • @letaleta4939
    @letaleta4939 4 месяца назад +1

    Sifan is one of the oromo girls but how oromo gonna find her to kill . It's impossible. At that for the sake of time TPLF and naftegna she escaped.

  • @ዴቪድኃዬ
    @ዴቪድኃዬ 4 месяца назад

    ኧረ የጀግኖቹ አባት ጋሽ ዲባባ ግድ የለም አሁንም ውለዱልን።

  • @ShimlesYimer-d1h
    @ShimlesYimer-d1h 4 месяца назад +1

    ቃልዬ ቃልዬ

  • @Hayimanot-w4l
    @Hayimanot-w4l 4 месяца назад +1

    Hagerachewn teltew sayhon astedaderu amarrowacw lehon yechelal

    • @eb9450
      @eb9450 4 месяца назад

      Be tikikil , yalechiw be’englizegna neber… google lay bekelalu yigegnal. “Yizegeninegnal” alalechim. 2021 be tornetu gize yetenagerechw negern yizo new akabdew yemyawerut

  • @OliZawde
    @OliZawde 4 месяца назад

    ሲፋን አገርዋን አጠላም መቸም ስራዋን እጂ

  • @yenesewmuche6313
    @yenesewmuche6313 4 месяца назад

    Echi askeyami...Ethiopian yemitela yetetela new koshasha

  • @bsdba-ei2nt
    @bsdba-ei2nt 4 месяца назад +6

    ሲፈን ሰይጣን አለባት
    እናቱን የሚጠላ ሰይጣን ብቻ ነው

    • @wediKdusGebrial
      @wediKdusGebrial 4 месяца назад +1

      ኢትዮጵያ ራስዋ የሰይጣናት አገር ናት

    • @AbdrehimAbrar
      @AbdrehimAbrar 4 месяца назад +2

      ሲፋን ምን ታድርግ በሆድ አደሮች ምክነያት ነው እድለሰ ካልተሰጣቸው ገና ብዙ አትሌቶቻችንን እናጣለን

    • @Hihi-fd9hr
      @Hihi-fd9hr 4 месяца назад

      Meche new yeteweledkew betesebachin? Anten yangebegebeh enkuan lela sayhon aykerm...

  • @sisaykume5077
    @sisaykume5077 4 месяца назад

    አሁን ባለው fedration አሰራር ገና ብዙ አትሌቶች ልሰደዱ ይችላሉ. ገና ብዙ ምርጥ አትሌቶች እያፈራች ለውቺው ዓለም አሳልፋ ትሰጣለች.

  • @yasinali3073
    @yasinali3073 4 месяца назад +6

    ኢትዮጵያየልጆች አሏት መጣች ቀረች ሲፍን

  • @bereketabera9212
    @bereketabera9212 4 месяца назад

    Enkuan deg aregu edilun kalagegnu yarjulih federeshinu bemikomrew kumar mkniyat chilotachewn lealem asayu beka

  • @zebibendale2107
    @zebibendale2107 4 месяца назад

    Teretesh biyasedenekem gobez nesh gen balefew begudaf layem endihu letefesemi seteye berasesh derese. Ahun tesakalesh tenkol ateseri

  • @mymamking8293
    @mymamking8293 4 месяца назад

    ቃልየ ለሚን ይጸጺትሻል ኣይጸጺትሽ ዝም ብለሽ ስራሺን ሲሪ

  • @KamilHasen-ze4gh
    @KamilHasen-ze4gh 4 месяца назад

    Sifan hassen ❤❤❤ she is wonderful

  • @tigistdegu2734
    @tigistdegu2734 4 месяца назад

    ሲፋን የዘር ጡጦ የጠባችው 15 አመቷ ነው ጭንቅላት የዘር ጥላቻ ነው እሷ አንድ ሰው ኢትዮጵያን ቢጠ በቢሊየን የሚቆጠሩ ሀገራቸውን ይወዳሉ ሀገርን ከጠላች ኢንቬስተሮች ለማድረግ ምን ያስፈልጋል።

    • @habtamubelete5794
      @habtamubelete5794 4 месяца назад

      ኔዘርላንድ ነው ዘሯ?ምናልባት ዘረኝነትን ሴለምትጠላ ይሆናል እንጂ የሸሸችው

  • @temusin8259
    @temusin8259 4 месяца назад +2

    አገሩን የሚክድና የሚወደው ከስማቸው ተለዬ፡፡

    • @Hihi-fd9hr
      @Hihi-fd9hr 4 месяца назад

      Ke dinkurna gudguadih wta .. gena bzu bikerhm ende mejemeriya mefthe tinish sefa malet bitmokr aygodahm ..

  • @aselefechdebebegesa97
    @aselefechdebebegesa97 4 месяца назад

    Gobez seyfen leba ager

  • @afriman-fv7lg
    @afriman-fv7lg 4 месяца назад

    😢😢😢Ye ethiopia atlitic federeshen bezerejoch oromoma keteyaze koyetol.tadeja bekobelelu menem ayeferedebachewem 😢😢😢😢😢

  • @Buna5689
    @Buna5689 4 месяца назад

    ሁለቱም ሲቆሙ፣ ሌላኛዋ ሴት ሲፋንን ለመጉዳት ባንዲራውን ስትስማ የሚመለከት አለ፣ እርስዎ በዚህ አቋም ላይ ከሆኑ ምን ይሰማዎታል?

  • @liyaalyee7645
    @liyaalyee7645 4 месяца назад +1

    ገደል ግቡ

  • @EtetuGetachewu
    @EtetuGetachewu 4 месяца назад

    ደግ አደረጉ እሰይ ገና ምን አይተህ ጀግኖች

  • @BlenebrneAklil
    @BlenebrneAklil 4 месяца назад +1

    Gala derom Ethiopiaw adelechem

  • @AbrihamTaddese
    @AbrihamTaddese 4 месяца назад

    Wushetam eswa yadama lij adelechim arsii asela munesa

  • @Astermulugeta-g2u
    @Astermulugeta-g2u 4 месяца назад +1

    አንድ ሰው የተወለደበትን ሀገር ትቶ ሌላ ቦታ ቢኖርም መቼም ቢሆን ሀገሩን ለመለወጥና ለማስጠራት እንጅ ሀገሩን ለመክዳት አያስብም።ሲፈን ራሷ ባሠበችበት መንገድ ሄዳለች።እኛም ትክክለኛውን መንገድ እንምረጥ !!!!!!

  • @mightyg8545
    @mightyg8545 4 месяца назад

    ደግሞ የሚሰለጥኑት ኢትዮጵያ

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 4 месяца назад

    ሲፋን, me too, thinking about Ethiopia is painful; however, you should never feel guilty. We have no choice; that country was hell for all of us because of a few psychotic criminals in power for the past forty years.

  • @HawiiSara
    @HawiiSara 4 месяца назад

    ምን እሷ ቀረች መጣች ምን አባትዋ

  • @aniabdi
    @aniabdi 4 месяца назад

    Ye ethiopian sport federation siraa eyayen new ekoo

  • @tebebtubeMM
    @tebebtubeMM 4 месяца назад

    እንኳን ቀየሩ እነ ደራርቱ ባሉበት ፍትህ የለም ሙሰኛ በበዛበት ሀገር እንኳን መሮጥ መኖር ከባድ ነዉ ፌዴሬሽኑን አጥሩት የቤተዘመድ ስብስብ ነዉ የቀሩትም በቅርቡ ዜግነታቸዉን ይቀይራሉ ብዬ አስባለሁ 👏

  • @esayasbayleyegn2574
    @esayasbayleyegn2574 4 месяца назад +4

    ችግሩ እንዳለ ሆኖ ሲፋን የምትባለውን ዘረኛ እና በጥላቻ ተወልዳ በጥላቻ የኖረች ዘረኛ ናት: : አክራሪ ኦሮሞ ከመሆንዋ በተጨማሪ አጥንቱዋ ድረስ ዘረኛ ናት: : ሁሉም ኢትዮጵያዊ ካሳለፈው እና ከሚያሳልፈው የተለየ ነገር አልደረሰባትም: : ዘረኝነት ነቀርሳ ነው: : ቃልኪዳን ውነት ብለሻል መልካም ሁሉ እመኝልሻለሁ ይቅናሽ: :

  • @ShimlesYimer-d1h
    @ShimlesYimer-d1h 4 месяца назад +9

    ብንችል ሁላችንም ብንቀይር ጥሩ ነበር

  • @yohannesdiriba3859
    @yohannesdiriba3859 4 месяца назад

    Jil

  • @EndalkachewkebedeEndalk2
    @EndalkachewkebedeEndalk2 4 месяца назад +2

    ድሮም ውሻ የሚጮኸው በበላበት ነው

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 4 месяца назад +4

    አንቺ እስላም ዝጊ ኢትዮጵያ ምን ታርግሽ ሰው ከበደለሽ የበደለሽን ፈልጊ

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 4 месяца назад +3

      እስልምና እዚህ ላይ ምን አመጣው አንቺ ሸርሙጣ የሽርሙጣ ልጅ ዲቃላ የህዝብ ሽንት ቤት የተሰቀለና የተገደለ የሁዳ አምላኪ ሰገራ አልቅሽ በደንብ አድርገሽ እሷ ሮጣ ብር ታፍሳለች ውሻ የውሻ ልጅ ንፍጥ ጭንቅላት

  • @arsemahailu3721
    @arsemahailu3721 4 месяца назад +1

    ወሬ ለቀበሌ ነው ባክህ

  • @abdushmohammed7977
    @abdushmohammed7977 4 месяца назад

    ሲፈን የናንተን ጭፍን አመለካከት እንጂ ኢትዮጵያ ን ፈፅሞ እጠላለሁ አላለችም አትቅጠፍ ጋዜጠኛው

  • @girmamitiku5599
    @girmamitiku5599 4 месяца назад

    Happy second class citizenship

  • @ShimlesYimer-d1h
    @ShimlesYimer-d1h 4 месяца назад +2

    ጥንብ ነች

  • @maakkiyaaabdii9210
    @maakkiyaaabdii9210 4 месяца назад

    Sifaa. Oromoo 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤ gaaruu. Hidinuu. Oromoo. Ok
    Amaraa. No😅. Amaraa. Zero🇨🇬🤣🤣🤣🤣❌

  • @nurkedir2429
    @nurkedir2429 4 месяца назад +1

    Wushetam ne

  • @zebibacker0423
    @zebibacker0423 4 месяца назад +1

    They are not Ethiopiërs, they look for money, mama Ethiopië for ever 👉🏿🫶🏿❤❤❤❤🇪🇹.

  • @greaterethiopia7637
    @greaterethiopia7637 4 месяца назад +1

    Tultula nehe

  • @meeyaad12
    @meeyaad12 4 месяца назад +1

    ሲፈን ሲጀመር ኢትዮጵያዊ አልነበረችም፣ ኦሮሚያ ናት ። በግድ አትጫኑባት

  • @abelteklay6288
    @abelteklay6288 4 месяца назад

    እቺ እከክ የምቀኛ ሀገር አይደለም መካድ እና መርሳት ከምድረ ገፅ ብትጠፋ ራሱ ደስስስስስስ ይለኛል:: የሰው ልጅ ከነነብሱ በእሳት ያቃጠለች የሴጣን ሀገር:: ምን የሴጣን ሀገር እላለው ደሞ ሴጣን ጨዋ ነው አንዳንድ ጭካኔዎች ኢትዬጵያ እየመጣ ነው የሚማረው ግን አይተገብረውም ጫካኝ አይደለም::

  • @aselefechdebebegesa97
    @aselefechdebebegesa97 4 месяца назад

    Aseltachochu yenen wendem endimot adergewtal bzu atletoch neberu metet adergewbet asbdew new yegedelut

  • @meshamoarega3259
    @meshamoarega3259 4 месяца назад

    Ye ethiopia sport competitions
    Ye tawodadariwochin chokona mayat alebat ,,musina indayinor
    Madiragi nawu ethiopian badil indikatil miyadaragawu

  • @solomon1331
    @solomon1331 4 месяца назад

    Since abiy come here to lead the contery ,everythings is corrabeted this goverment a corrabeted of sport ,economy mean everyhing is nasty. ,

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 4 месяца назад +1

    አሁን አንተ የአሜሪካ ዜግነት ቢሰጡህ እምቢ የምትል ትመስላለህ የሆንክ በጥራቃ ማንኛውም ሰው ዜግነቱን የመቀየር መብቱ የተጠበቀ ነው በሚሊየን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ወደ አሜሪካ እንግሊዝ ካናዳ አውስትራሊያ ወደ ተለያዩ ሀገራት ዜግነታቸውን ቀይረዋል ስፖርትም ቢሆን ጥቅም ነው ለፈለጉት አገር ወክለው መወዳደር መብት አላቸው የጠላህ ለምን እንደጠላህ ምክንያቱን ማወቅ እንጅ ለምን ጠላኝ ብለህ ማልቀስ ደደብነት ነው

    • @birhanab315
      @birhanab315 4 месяца назад

      ሁላችንም ተሰደን ነዉ ምንኖር እንደ ሀገር የሚመጣዉ የሚሄደዉ ፓለቲካ ሊበድለን ይችላል እንደ አማራ ህዝቤ እየተሰቃየ ነዉ ግን ሀገሬን አምርሬ አልጠላም አባቶቸ ለዛች ሀገር ዋጋ ከፍለዋል ማንነቴን እንዴት እጠላለሁ እንደሷ ባሪያ ካልሆንኩ በስተቀር አለያ በሀይማኖት ሁሌ አልቃሻ ካልሆነች በስተቀር ያዉ የኦሮሞ ፓለቲካ እንደ ብሄር ሲናገሩ ቆይተዉ ጠበቅ ስታደርጋቸዉ ወደ እስልምና ይገባሉ😅😅😅😅

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 4 месяца назад

      @@birhanab315 አገሬን አልጠላም ነው ያልከው. ? እና አንተ አገርህን ካልጠላህ ሌላው መጥላት የለበትም ማለት ነው. ? አንተ የበላሀውን የጠጣሀውን የለበስከውን የወደድከውን ሌላውም. ሌላውም መውደድ አለበት እያልክ ነው. ? ተቀተሉኝ እኔ ብቻ ነኝ አዋቂ እያልክ ነው. ? አሁንኮ የራስህን ፍላጎት ስሜት እንጅ የገለፅከው የሌላውን መብት አልጠበክም አንተ አገርህን የመውደድ መብት እንዳለው ሁሉ ሌላው ደግሞ አገሩን የመጥላት መብት አለው አቦቶችህ መስዋእትነት ቢከፍሉም ከረሀብ ከጦርነት ከችግር ከስደት አላዳኑህም ይሀው ተሰደህ ነው ምትኖረው የሰው አገር ባርያ ሆነክ ያባቶችህን ትርክት ትተህ ዛሬን እየኖርክ ነገ ልጆችህ እንዴት እንደሚኖሩ አስብ በተረፈ ሲፈን ስትወለድም ሙስሊም ሆና ነው የተወለደችው በማታውቀው ነገር አትቀባጥር እምነቷን በደትቀይርም መብቷ ነው ሚሊየን ኦርቶዶክሶች ፔንጤን እየተቀላቀሉ ነው በኦሮሞ መካከል አለመግባባት ቢኖርም የአማራውን ያህል የከፋ አይደለም ይሀው እናትህ በጋላ ድሮን እየተቀጠቀጠች አይደል እሰደቲ ያለህበት አገር ስንትት ሚሊየን ኢትዮጵያውያን ዜግነታቸውን እንደቀየሩ ተመልከት የአረብ አገር ስደተኛ ከሆንክ ማንም ዜግነት አይሰጣቸውም አውሮፓና አሜሪካ ካናዳ ከሆንክ ዜግነታቸውን የቀየሩትን አንተው ቁጠረው ሲፈን ለምን ዜግነትዋን ቀየረች ለምን አገሯን ጠላች ለምን ወርቅ አጠለቀች ከሆነ እንግዲህ ምን ይደረጋል ቻለው እተቃጠልክም ቢሆን ምንም ላታመጣ ነገር የመቅናትና ምቀኝነት ስሜት ይታይብሀል ፈውስ የሌለው በሽታ ናቃ ማሙሽ

  • @hagosGebrehaweria
    @hagosGebrehaweria 4 месяца назад

    🙉🙉🙉🙉

  • @Abdurahman-db8pb
    @Abdurahman-db8pb 4 месяца назад

    ዶማራስ ነህ ነህ እንዴ ?ስትዘግብ የጽንፈኛ ሐይማኖተኝነትህ ከውስጥህ እንዳለ ያስታውቅብሃል ።ካሁን ቦሐላ ከደገምከው ዋ ዘ መ ቻ ዋ

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 4 месяца назад

    የጠነባ ብሔርተኝነት መንደረኛ ጭንቅላት ማይግሪን በሽታ ነው

  • @sitabayene
    @sitabayene 4 месяца назад

    አረ ተወን ዘንድሮ እንኳን አገርን ሌላም ያስቀይራል

  • @abdukiya1664
    @abdukiya1664 4 месяца назад +2

    ሲፋን እንኳን ኢትዮጵያዊ ያልሆነች ይች ካንጋሮ ወይ መልኳ ወይ ባህሪዋ አያምር አር

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 4 месяца назад +1

      አይዞህ አትቃጠል

  • @fitsumbebi45
    @fitsumbebi45 4 месяца назад

    Ymechat

  • @Elemoqiltuu
    @Elemoqiltuu 4 месяца назад +1

    Yes oromo girl sifan

    • @BlenebrneAklil
      @BlenebrneAklil 4 месяца назад

      Kept Nate even Ethiopian adelechem

    • @Elemoqiltuu
      @Elemoqiltuu 4 месяца назад

      Best oromo girl adama born

    • @ftsunion8365
      @ftsunion8365 29 дней назад

      ​@@Elemoqiltuu Where Is oromia? 🇪🇹🤭

  • @meazakefeni678
    @meazakefeni678 4 месяца назад

    ባለጌ ነች ቅናታም ማሸነፍን በጉልበት ያገኘች ።

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 4 месяца назад

    ለመመለስ ባሰበች ጊዜ ደግሞ ሌላ ሕመም ይሆንባታል

  • @meshamoarega3259
    @meshamoarega3259 4 месяца назад

    Ye musina wutet word at naw
    Ye ethiopian ye worqi medal
    La braseal hona

  • @temesgendata5380
    @temesgendata5380 4 месяца назад

    ይህ እውነት ነው በእጅጉ አሁን ጀመረ አመራር መፈተሽ አለበት ምክንያት የኢትዮጵያ ድል ማነሳ የለበትም