Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በተለያየ ጊዜ የምታቀርቢውን ጥያቄና አለመረጋጋትሽን ሰማሁ አየሁ፤ በዶ/ር ወዳጄነህ 'ሶፊ እርጋታዋ አስተዋይነቷ .....' የተባለላት ሶፊ ይቺ መሆኗ ገረመኝ። ጥሩነቱ በአንቺ ጥያቄና መረጋጋት አለመቻል /መንጨርጨር/ እንዲሁም ቢኒን ጨምሮ ሌሎች መምህራኖች በሚሰጡት ማብራሪያ ስለራሳችን የበለጠ እንድናውቅ እየሆንን ነው።እህቴ ታዋቂ ነሽ ማለት አዋቂ ነሽ ማለት አይደለምና ለመማር /ለመስማት ቅድሚያ ስጭተ
አ😂😂 ገራሜ ኮመንት ዉዴ ምንም ብትሆን እኮ ለባሉዋ ወርቅ ነች
ሶፊ ጥያቄ መለቃቀም ሳይሆን በፀሎት እውነትን ፈልጊ መንገዱን ይመራሻል
bertu
ሶፊያ ባለፈው ቀለሜ ሲነቁርሽ ስትበሳጪ ነበር ዛሬ ደሞ ውሀ የማያነሳ ጥያቄ ለቢኒ ይዘሽ መጣሽ ተዋህዶ ቤት ተድበስብሶ የሚታለፍ ወንጌል የለም ። ቀለሜን ለማስደሰት ከፈለግሽ ስለ ገድላት ጠይቂ እኔ የምትገርሚኝ የሸመደድሽው ጥቅስ እንዳይጠፋብሽ ወደ ጩኸት ትሄጃለሽ 😂😂😂 😂 የተዋህዶ ልጆች ያመጣሽውን ቁንፅል ጥያቂ አሙልተው አብራርተው ያንችኑ ጆሮ ይመግቡበታል❤❤❤ ነይ በብርሀኑ ተመላለሺ !!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በአንድ ወቅት ፕሮቴስታንት ትክክል መስሎት ሊያምንና የዳነም ሊመስለው ይችላል። ከጊዜ በኋላ ግን ያልዳነ መሆኑን ሊረዳ ይችላል።
@@beleteshiferaaw4660 በለጠ በመጀመሪያ ስለመዳን ታውቃለህ ወይ? መዳን ማለትስ ምን ማለት ነው? የምንድነውስ ከምን ነው?የሚያድነውስ ማነው ? መፅሐፍ ቅዱስ በግልፅ አስቀምጦልናል እኮ ለእናንተስ መዳን ማለት ኦርቶዶክስ መሆን ማለት ነው? ያለ ወለዲትአምላክ አለም አይድንም ? እንደምትሉት ይመስላችኋል? እነዚህን መልሱልን እስኪ እኛ እኮ ዝም ብለን የምንለፈልፍ ሰዎች አይደለንም ስለሀጢያታችን ደሙን ባፈሰሰው በተጨነቀው በተሰቃየው ስለእኔና ስለእናንተ ደሙን ባፈሰሰው ዘምበል ብሎ ነፍሱን ሰቶ ተፈፀመ ብሎ በተፈፀመልን የመስቀል ስራ አምነን አዲስ ፍጥረት ሆነን ነው ስለእየሱስ ያለማቋረጥ የምንነግራችሁ መዳን በእምነት መሆኑን አስረግጦ በነገረን የወንጌል እውነት በእየሱስ አዳኝነት አምነን የዳንን የፀደቅን እውነተኛና በመንፈስቅዱስ ማህተም የታተመ እውነተኛ ደህንነት ያገኘን የወንጌል አማኞች ነን ማንም አለመዳናችንን የሚያረጋግጥልን የትኛውም ምስክር ሳያስፈልገን መዳናችን በመንፈስቅዱስ ማህተም 100% ያረጋገጥን በህይወታችን በተገለጠው የክርስቶስ የማዳን ስራው የተረጋገጠ ነው ከምን ዳናችሁ አትለንም ከሀጢያት እስራት ዳንን ሙት የሆነው መንፈሳችን ህያው ሆኖ በክርስቶስ ደም ከኃጢያታችን ታጥቀን ነፃ ወጣን እግዚአብሔር አብን አባ አባ ብለን ልንጠራው የልጅነትን ስሌጣን አገኘን የመንግስቱ ወራሽ አደረገን በልጁ ሞት ከታረቅን በኋላ በክርስቶስ ህይወት እንኖራለን ከዚህ በኋላ የምንኖረው ኑሮ ከቃሉና ከመንፈሱ ጋር ቃሉን እየታዘዝን መንፈሱን እየተሞላን መዳናችንን እየፈፀምን እንድንኖርና ሙሽራችንን እየሱስን የምንጠባበቅ ነን መዳን በሌላ በማንም የለም" መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።"(የሐዋርያት ሥራ 4:12)
ዋው!!!ዲያቆን ከርስቶፎር እርጋታው ትህትናው ከእውቀት ጋር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
ወይዘሮ ሶፊያ እንደው አንድ ነገር እንደወንድም አንድ ነገር ልበልሽ ፤እግዚአብሔር የሰጠሽን ትልቅ ጸጋ ዝምምምምም ብለሽ ብትመለከችው እኮ እንደ አብርሃም ከተባረኩ ዘሮች እግዚአብሔር ከአብራካቸው ወደዚህ ምድር አመጣሽ?።እንደገና ደግሞ መልካም የሆነ ሰው የትዳር አጋር እና የልጆችሽ አባት የሆነ ዶክተር ወዳጄነህን ሰጠሽ እነዚህን ጸጋዎች ዲያብሎስ ኃይማኖተኞች አስመስሎ የሐስት ነቢያትን ላከበሽ በትዳርሽ የቀኑ ወሮበላዎች በሕይወትሽ ላይ ጥላሸት ጣሉብሽ ።።አሁንም እግዚአብሔር በተለያዩ መምህራን ይጠራሻል አድምጭው ስሚው ።።
ቢኒያም ሽታዬ እውነተኛ ሰው ነው።እግዚአብሔር ይባርክህ
ሶፊያ አታስመስይ አንዳንቺ ኦርቶዶክስን የሚጠላት የለም ታሳዝኚኛለሽ እዉነተኛዉ እየሱስ እንድታውቂ እግዛብሔር ይርዳሽ።
exactly
ሶፊያ እራስዋን ለማሳወቅና ፕሮግራሙን ለመረበሽ ሆን ብላ ጥያቄ አለኝ እያለች ትገባለች። መልስ ሲሰጣት ረጋ ብሎ የማዳመጥ ልምድም ፀጋም የላትም በመሃል እየገባች ትረብሻለች።
እንደ ሶፊያ በከፍተኛ ሁኔታ ኦርቶዶክስን የሚጠላ የለም።ቤተክርሥቲያንን ወደ ሉተር አሥተምህሮ ለመቀየር ከፈረንጆች ተልዕኮ ይዛ የምትንቀሳቀስ አደገኛ ሴት ናት።ደቂቀ እሥጢፋኖስ የሚል ፊልም በማሠራት ብዙ እየሞከረች እንደ ነበር ይታወቃል።
ብኔዬ ቃለሕይውት ያሰማልን እዉነታ ይህ ነው
እንደምን አላችሁ ዎገኖቼ ሶፊያ እስኪ ዝም ብለሽ ተረጋጊ እና ከራስሽ ጋር ሁኚ የእውነት ነው የምነግርሽ ትጎጃለሽ
ሶፍያ እውነት ነገር ሲነገራት ውስጧ ያለው ክፉ መንፈስ ይጨነቃል እና ተረጋግታ ማዳመጥ አትችልም :ደግሞ አሁን ከግሪክ ኦርቶዶክስ ጋር ምን አገናኛችሁ ዝም ብላቹ ትለጠፋላችሁ :የሉተርን አስተምህሮን ከኦርቶዶክስ ጋር ምን አገናኘው እና ራሳችሁን መርምሩና ወደ እውነተኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተመለሱ
አይ ሶፊ ሁሌ አዋራ ማስነሳት ትወዳለች ሲጀመር ኦርቶዶክስ ን የሚጠሉት ያላወቁት ሳይሆን ያወቋት በቤቷ ያደጓት በልቶ ካጆች ናቸዉ
ወንድም ቢንያም ያለፈ ታሪክህ ምንም ይሁን ምን ዋናዉ አሁን ሁነህ መገኘት ነዉ ሊያሸማቁህ ነዉ
ብዙ እምንማርበትን ሰአት እች ሴት ባታቃጥልብን⁉️ ማነች እሷ ቁጭ ብላ ብትማር ነፍሷ አንድ ቀን ታመሰግናታለች‼️ እየመጣች የምን አትርሱኝ ነው⁉️
ኢየሱሰ ክርስቶስ በመአቀል ላይ በሞቱ ደግሞም በትንሳኤው ድኛለሁ የርስቴም መያዣ መንፈስ ቅዱስ ተሰጠኝ የመንግስተ ሰማይ ወራሽም ነኝ ኢየሱስ ብቻውን አዳኝ ነውአሜንንንን!!!!!
ወንድማችን ቢን እግዚአብሔር ይስጥህ የብዙ ሰው እርስ ምርት አስወገድክ መንገዱን እየዘጉ የሚጮሁ ሁሉ ይህንን ያዳምጡ
እኔ የምለው ቢኒያም ሁልጊዜ ሶፊያ ጠያቂ የምትሆነው ለምንድነው እሷን ጥያቄ መጠየቅ አለባት እሷ እውቅና ለማግኘት ነው ጥያቄ ስትጠየቅ ሶፊያ ሰበቧ ነገ መጸሀፍ አልያዝኩም ልተኛ ነው መሸ የሚል ምክኒያት ምታበዛ ነች ዳግ ካልተጠየቀች እዚ መድረክ ባትገኝ ጥሩ ነው
እራሱ ባለቤቱ ቢንያም “መናፍቅ ነበርኩ ከፍዬ የማምን” ካለ, ሶፊያ አልነበርክም ብሎ መከራከር ምን የሚሉት ነው? “ከባለቤቱ ያወቀ ቡዳ” እንዲሉ,…
እኔ ምለው ሶፍያ የምትባል ሴት ለመሞር ሳይሆን ሌሎች ፕሮቴስታቶች የወንጌሉን እውነት ተረድተው እንዳይመለሱ ግዜገዳይ ሴት ናት ለምድነው ኦንላይን ሁሌ ምታቀርባት ለሌሎቹ የሚመለሱበትን ሚስጥር ግለፁላቸው
ይቺ ሴትዮ ድርቅና እንጂ እውቀት የላትም፡፡
በእማንኛውም፣ አለም፣ የሌለ፣ ነው፣ የኢትዮጵያውያን ፣ ፕሮቴስታንት ፣ ወንጌሉን፣ ከመስበክ፣ ይልቅ፣ ለምን፣ ለምን፣ ኦርቶዶክስ ፣ እንድትጠፋ፣ ይፈልጋሉ፣ ለምን፣ ወንጎልን፣ አትሰብኩም፣ ሳያውቁት፣ ፣ ፋሽሽት፣ ጣሊያን፣ ነው፣ የሆኑበን፣ እምኑኝ፣ ይህ፣ እንደሱቅ፣ በየቦታ ፣የከፈቱ፣ የደሀውን፣ ገንዘብ፣ የሚዘርፋት፣ ይጠፋሉ፣ አይቀርም፣ እመኑኝ፣ አውሮፓን፣ አሜሪካን፣ ማየት፣ ይቻላል።
ተዋህዶን የሚያውቃትም እያጓረሰች አሳድጋችውም ሲወጡ አፋቸውን ይከፍታሉ መዳኒአለም ይፍረድባቸው
ለምንድነው በቁጣ እየተናገረች ያለውና ጠይቃም እንዲመልስ አትፈቅድለትም። ልትሞግት እንጂ ለመረዳት አይደለም የምትጠይቀው።
እሷ አይደለችም በውስጧ ያለው ነው
awnet new🤣@@yetimw9961
ወይኔ ሶፊ የምትሏት አቅል የላትምሳ? ስሜታዊ ባትሆንና ለማዳመጥ ብትሞክር ጥሩ ነበር
ሶፍያ የጠየቀችውን ምላሽ ተሰጥቷት እንኳን ሳያበቃ ጥላ የወጠችው እኔ እንደሚመስለኝ የእርሷን እምነት መስራች እየሱስ ክርስቶስን ምን ያህል እንደሚጠላውና ከክርስቶስ ጋር ምን ያህል ጠላትነት እንዳለው ቢንያም ሲያጋልጥ የእርሷና የመሰሎቿን ገበናም በአደባባይ ስለተጋለጠ ከዚህ የባሰውን እንደይጨምር ፈርታ ይመስለኛል።
በየቀኑ እየመጣች ኦርቶድክስን እወዳለሁ ትላለች... ምክንያቱም ከዉስጥ ያደፈጠች ጥላቻ አለች...
እእ ሶፊያ ተቃኒውን ተናገርሽ እንዳውም ከቤታችን የወጡት እንጂ እነሱ ለማወቅ የሚፈልጉ ናቸው።
ጴንጤ ኦርቶዶክስ ላይ ያላቸው ጥላቻ ጉሮሮአቻው ላይ ነው
እኔ የሚገርመኝ ሶፊያ ለመማር ትፈልጋለች ግን ደግሞ በውስጧ ኦርቶዶክስን ፈጽማ ትምህርቷን አልተቀበለችም በምታሳየው ስሜት ይገለጻል።
አልገባህም የሚዲያ ሰውና ጭቅጭቅን ስራውና መተዳደሪያዋ ያደረገች ሴት ነች
ቢንዬ ሶፍያ የእውነ እዉነትን ፈልጋ ለመማር ለማወቅ ሳይሆን የምትፈልገው ለኦርቶዶክስ ካላት ጥላቻ የተነሳ እውነትን የምትፈልግ መስላ ሌላ ነገር ነው የምትፈልገው አሊያማ ክርስቶፈረስ የሚገርም መጽሐፍ ቅዱስ ጠቅሱ ልዩነቱን ጭመር ሲያስረዳት ብሎም ቢኒዬ አባታቸው ሉተር ምንም እንኳን ዛሬ ቢክዱትም ስለእግዚአብሔር ያለውን ጥላቻ በግልጽ ሲያነብላት ዘላ ወጣች ለምን ያለችበትን ማወቅ አትፈልግም❤❤❤❤❤❤
ኢየሱስ በግልጽ ሊታይ አይችልም ብዬ አምናለሁ እኔም በስደት ሳለሁ 66ን መጽሐፍ ሙሉውን አንብቤ እንደጨረስኩ ተገልጾልኝ ያውቃል እራሴን መመርመር ጀመርኩ ብቁ ነኝ ወይ ስል ነገር ግን አንዱንም ትእዛዝ አልፈጸምኩም ስርዓት ያለው ጸሎት እንኳን የለኝም ምን አልባት 66መጽሐፍ ላይ ክፉ መንፈስ አለ ብዬ አምናለሁ ከገጠመኜ ነው።
ሶፊ የራሳችሁ ቴዎሎጂ ገብታ ብትማር ጥሩ ነው ምንም እውቀት እንደሌላት ነው ሁሌም የምረዳው
ሶፍያ ስለተዋህዶ ለመነገር ቅድሚያ የቅዱስ ዮሃንስ ወንገል ትማር፡፡
ሶፊ ጥያቄ ትጠይቅና እነሱ ሲመልሱ አታዳምጥም በሚቀጥለው ሁለተኛው ጥያቄዬ ምንድነው እያለች ታሰላስላለች እንጂ ለመቀበል የሚታገላት አለ
Agelgay beniyam shitaye enwedhalen❤💎💛💜
ሶፊ ትጠይቃለች ግን መልሱን አታዳምጥም ሁሌ መጠየቅ ነው
ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉ ተመስገን አምላኬ በእዉነት እንዲ አይነት መምህራንን በሚያስፈልገን ጊዜ የሰጠን አምላክ ይመስገን በያላችሁበት ፈጣር ከክፉ ሁሉ ነገር ይሰዉራችሁ በርቱልን ኦርቶዶክስ ብርሀን ናት ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ
እኔ የሚገርመኝ ሶፍያ የምትባለዋን መናፍቅ ሴትዮ ለምድነው ይህን ያክል እድል ስጥታችሁ የምታወራት የረባ እውቀት የላትም እኮ የነ ቀለሜ የተባለ ባለጌ ጡት ነካሽ መናፍቅ ወሬ ለቃቅማ ይዛ እየመጣች ወይ አትሰማ የምትፈልገው ካልትወራላት የምታብድ ናት ያን ያክል እድል አጽጣት አስተምሩ ሰውን
መካር የሌለው ንጉስ ያላንድ አመት አይነግስ‼️ እች ሴት ምነው እንዲህ የምትሰራው አጣች⁉️ልጆችዋን በሰላም ብታሳድግ ብትረጋጋ ዶ/ር ወዳጄነህ ቢመክራት ቢረዳት⁉️
እዚ ላይ የምትከታተሉ ሰዎች እባካችሁ ለሶፊ ያልተገባ ቃል ከምትናገሩ የሚያንፅ ቃል ብቻ ብትፅፉ።
????እውነትን እውነት አሰትን አሰት እንልመድ ለመረዳት ሳይሆን ለሙጉት ነው ምትመጣው
ለመረበሽ ነው የምትመጣው@@ክእሎትክህነት
Orthodox all the way to heaven may God 1:16:13 bless you
እኔኮ መቺ ነው ዝም ብላ የምታዳምጠው መጮህ ብቻ አትርሡን ሁሊ አች ልጠይቅ ብቻ ስትጠይቂ አላቅም ልክ እደቆሮቆሮ መጮህ ልቦና ይ ስጥሽ
እባካችሁ ይችን ልጅ ባታመጡብን አስመሳይነትን መቼም አይተዋትም
ወድሞቼ ❤ለምድነው ሶፊያ የምትናደደው አረ ቀስ ትበል ሽበት እዳይወራት ሆ😂
😂😂😂😂
መጀመሪያ መጽሀፍ ቅዱስን በሚገባ ከተማርሽ ገድላትን ለመረዳት ቀላል ይሆናል
ወንድም ክርስቶፎር መልከካም ነው ግንዛቤህ አስተማሪ ሀሳብ ነው የምትናገረው። ቃለህይወት ያሰማልን። ስትነሠገር ግነሰ ሲቀጥል... ሲቀጥል ባተሰ መልካም ነው። የተማሪን ልብ ደራ ያስገባል። ከዛ በመቀጠል ስና እያልክ አስተምር በተረፈ መልካም ነው።
ይች ሠው ግን ጡዛ ነው ምትገባው
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
ኑኑኑኑኑ በብርሐኑኑኑ ተመላለሡሡሡ
ሶፍያ ሽባባው ሳር ከሚግጡ በካራቴ ከሚራገጡ ፊታቸውን በሶፍት ጠርገው ከሚያበሉ ቆሻሾች ስር ተቀምጠሽ ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን ለማውራት ብቃቱም እውቀቱም የለሽም እናት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እናት ናት ሀገር ናት ።።።።።።። እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ፍቅረ እየሱስ የሉተርን ሳስተኛ አጀንዳ አንብብልን የክርስቶስ ጠላትነት
TEYAKEWA LIK NEW GIN ATSEMAM(ATADAMITSIM)
የትኛውን ወጌል ነው ሚያቁት እናት አባትክን አክብር ወይ አዋርድ እግዚአብሔር ያከበራቸው ቅዱሳንን አክብር አዋርድ ነው የመናፍቅ መንፈሰ አኦ አሰተኛ መንፈሰ ነው ለዚም ፍሬአቹን እያየን ነው
ጎበዝ !! ሶፍያ ሶፍያ እያልን አዋቂ አደረግናት . እስዋም ያወቀች መሰላት ..እረ ባካችሁ በልክዋ ትማር !! ታዋቂ ዘማሪ እንጂ አዋቂ አይደለችም ካዋቂ ጋር ምነው ጃል
ሶፊ ስለቢኒ አውቅልሃለው ብላ መናገር ጀመረች ከባለቤቴ ያወቀ ቡዳ ነው አሉ
ሶፊ ትህትናሽን አደነቃለሁ ሁሌ ነው ምከታተልሽ በመጀመሪያ ግን አህቴ ወንድሞቼ ሁሌ አብራርተው ነው ሚነግሩሽ ግነ አስተው አሰተውይ እንደ ቢንያም እኔ ወደእውነቱ እንድትመጪ እግዚአብሔር ይርዳሽ
ሶፊ ከወንጌል የሚበልጥ ነገር ምንም የለም ደግሞም ወንጌል ብቻ የተማረ ጥላቻ የለውም አትሳሳቺ ።እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥሽ
ሶፊ የማይብሽ ነገር መጽሀፍ ቅዱስን ለመረዳት ሳይሆን የምትመጭው ጥራዝ ነጠቅ የሆኑ ቃላትን በመያዝ ለመናፍቅ ስድብ የሚመስሉ ለምሳሌ ባለፈው መናፍቅ ለምን ትላላችሁ ዛሬ ደሞ ሀሰተኛ እየሱስ(እናቱን ፣ጻድቃንን፡ቅዱሳንን፡ሰማእታትን የሚጠላ እየሱስ የለም አለመታደል ሆኖ እንጅ ኦርቶ የምትለው ሁሉን የፈጠረ አንድ አምላክ አለቀ፡፡ከዚህ በኋላ ያለው ጉንጭ አልፋ ክርክር ነው ) አለ ብለሽ መጣሽ የፈለግሽው ኦርቶ ካንች እምነት ጋር ትንሽ ወይም ተመሳሳይ ነው የሚልሽ ከኦርቶ ሰው ትፈልጊያለሽየድንግል ማርያም ልጅ እ/ክር ልቦናሽን ይክፈትልሽ የሚያስጨንቅሽን ነገር ይያዝልሽ የፃድቃን፡የቅዱሳን ፀጋ በረከት ይደርብሽ
የትም ይደጉ የክርስቶስን አዳኝነት ካላወቁ ተሳስተዋል እና መማር ማወቅ መለወጥ ይገባል
ሶፊ ለስድብ በቤተክርስቲያን ያደጉት እኮ ባሱ እንደ እነ እንዳልክ፣ ትዝታው፣ ... ? እነሱ ናቸው ያስቸገሩት ግን ዋጋቸው በእጃቸው ነው ፣ እግዚያብሄር ዝም አይልም፡፡
ሶፊ መዝፈን ነው የምታቀው😢 ፕሮወች የእውቀት ፆመኛወች ናቹህ እኮ😅
ሶፊያ ግን ስትጠይቂ አንብበሽ ወይ ተምረሽ ነው ወይ መረጃ ይዘሽ ነው መምጣት ያለብሽ ለማወቅ በስሜትና አንድ ፓስተር ሲናገር የሰማሽውን ይዘሽ አትምጭ እውነቱን ለማወቅ ማንበብ መማርም ይኖርብሻል እኔ የምልሽ ለምን ሶፊ ቴወለጂ ገብተሽ እማትማሪ ቴወሎጂ ግቢና ተማሪ የዚያኔ እውነቱን ታገኝዋለሽ ሶፊ ጥያቄሽ ጥሩ ነው ግን የሰማሽውን ፓስተር ሲያስተምር ሰምተሽ ህዮትሽ አይቀየርም እድሉ አለሽ መማር ትችያለሽ ተማሪ ቴወለጂ ገብተሽ እውነትን ማግኘት ከፈለግሽ ተማሪ ፓስተር ጠይቀሽ እውነቱን አታገኝም ተማሪ ተማሪ ተማሪ።
ይች ሴትዮ ግን ወይ አትማር ወይ አታምር ከእውቀት ነፃ የተጫነችውን ያለመረጃ የምታወራ ሳታረጅ የአሮጊት ወሬ የምታወራ አስቸጋሪ ሴት ነች ። በነገራችን ላይ Armageddon የሚለውን RUclips ተቀላቀሉ እስልምና ገዳይነቱን አይታችሁ ለሙስሊሞች ወንጌል እንድትሰብኩ
ሽታዬና ወ/ሮ ሶፊያ ፍጹም ቀልድ ነው የያዛችሁ አለፍ ሲልም ገንዘብ ማሰባሰቢያ አይነት ነገርም ይመስላል ። ሶፊያ የሚዲያ ባህል ከማድረግም አልፋ መተዳደሪያዋ ያደረገች ሁናለች።ዛሬ እውቀት በሚያስፈልጋት ዘመን በእውቀት የዳበሩ ወጣቶችን መቋቋም እንደ ወ/ሮ ሶፍያ የእውቀት ውስንነት ላለባት ሴት ገበያ መሆን አግባብነት የለውም። ሶፊያ እዚህ የምትመጣው ተምራ ለመመለስ ሳይሆን ለማፍረስ ስለሆነ ወዳችሁ ኦርቶዶክስን ለማፍረስ ፕላትፎርሙን እየተጠቀማችሁ መሆን አለበት። ስለዚህ በሷ በኩል ያለውን ላንዴና ለመጨረሻ ብትዘጉት?
እኔ ብዙ ጊዜያችሁን ከሶፊያ ሽባባው ጋር ለምን እንደምታባክኑ ከይገባኝም። ለምን አትተዋትም። የምትጠይቀው ጥያቄም አሉባልታ እንጂ መሰረታዊ ትምህርቶች አይደሉም እና ለምን ትነታረካላችሁ።
ዴኪቲካማ ስራስሪ ዴክማ ዋይ ለልስ የምን ሾኪንግ እየሱስ ክርስቶስ በልቦናችን ፅላት ላይ አለ።
ሶፊ እና ቢኒ ምንድነው አንደ ባልና ሚስት ሁሌ ጭቅጭቅ ተስማሙ በቃ 😂😂😂😂
ቢኒ ትንሽ የማስረዳት ችግር ይታይብሀል ነገሩን አንጀት ታደርገዋለህ እጥር ቅልጥፍ ያለ ንግግር የለህም እና አስተካክል።
ከልጅነታቼዉ ፔንጤ ሁነዉ ያደኩት ናቸዉ ሚጠሏችሁ አለች ልበል?🤔 ትዝታዉ እንዲህ በጥላቻ ሰክሮ ሚያቀረሸዉ እኮ ቤተመቅደስ ሲያጥን የነበረ ነዉ እታለም
ሌላ ምንፍቅና ነው ዛሬ የሰማነው አብና ወልድ ሁለት ባህሪ አላቸው ሶፊ😅😅😅😅
ከባለቤቱ ያወቀ ይል የለ ምን አናደደሽ?
እኔ ምለው ጴንጤ ለምን ዝም ብሎ የያዘውን አያመልክም ?
ምክንያቱም ትክክለኛ ሀይማኖት ስላልሆነ በሰው የተመሰረተ ስለሆነ ትውልዱን ወደ ጨለማ ስለሚወስድ በአለት ላይ ስላልተመሰረተ ሀሰተኛ እምነት ስለሆነ ኧረ ምኑን ዘርዝሬ ልዝለቅ
ምንም አልያዘምኮ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የጠፉትን በጎችም የመመለስ ግዴታ አለብን@@AsrateArba
@yetimw9961ታዲያ በጩሀትና በንዲት በጥላቻ በስድብ ነው?
ሶፍያ በእግዚእብሔር ቃል አትቀልጂ እናንተም የኦርርቶድክስ ልጆች ማስተዋል እንዴት ተሳናችሁ ውደ ኦቶዶክስ ሊመጡ ያሉትን መልሳ ስታምታታችው
❤❤❤❤❤
ሶፊያ ሽባባው ፀረ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መሆኗን የወንድማችን ቢኒ ወደ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መመለሱ አቃጥሏት ስትናገር ይታያል ልቦና ይስጥሽ የምትሄጂበት መንገድ ዋጋ ያስከፍልሻል ተመለሽ ዋ!!! የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጅ መሆን መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ የሚለው 5ቱ አማደምስጥርን ታምኛ ለሽ? ከሁሉም የላቀውን መጀመሪያ እ መኝ ሌላው ይጨመርልሻል!!!!
በእውነተኛው ክርስቶስ መገለጥ መገለባበጥ ብሎ ነገር የለም
ታማለች እኮ ሶፈያ
እኔ እምለው ለምንድነው ምታስግቧት ሶፍያ አትርሱኝ ነው ምትለው ሁል ጊዜ ወይ ተማሪ ግራ ገባን እኮ ምንም አታውቅም እኮ እባክሽ አትርብሺ እንማርብት 🤫🤫🤫
ለኦርቶዶክስ ጥላቻ ያላቸው ከኦርቶዶክስ በወጡት እንጂ ቀድሞውንም ፕሮቴስታንት የነበሩት ላይ አይደለም
የሶፊያን የደቂቀ እስጢፋኖስን ትምህርት አሰሙንና እንሳቅ
እቺ ፡ ልጅ ፡ አላማረችኝም ፡
እኔም ጠረጠርኩ 😂😂😂😂😂😂😂😂
እንደዚህ የሚያበሳጫት ምንድን ነው? በጣም ትልቅ ችግር አለባት፥ ሃሳቧን ካልሆነ የሰው ሃሳብ ማዳመጥ አትችልም።
ሶፍያ ብሽሽቅ ነው የያዝሽው ። ባልሽ እንኳን ፈታሽ ልብሽ ክፉ ነው
አዎ አለ
አዬዬዬዬ ኦርቶዶክስን አታውቂያትም የአንቺ የምትሆነው ስትገቢባት ነው አዬዬዬ አንቺ ቤተክርስትያን ስሕተት ናት ልትይ ሞራሉም የለሽም
ፈሪሳውያንና ሰዱቃውያን ዕለት በዕለት ክርስቶስን በጥያቄ ይፈትኑት ነበር። ነገር ግን ጥያቄያቸው ዕውነትን መርምሮ ለማወቅ ሳይሆን ኢየሱስ ክርስቶስን ለማጥመድ ብቻ ነበር። ስለዚህም ድህነት እና እውነት በአይናቸው ስር ቆሞ አያዩም ነበር። ሶፊያም የፈሪሳውያን እና ሰዱቃውያን የማጥመድን እርሾ ይዛ ለጥያቄ ስለምትመጣ.......
ሶፊ ስጋዊ ዝና ተብትቦ ስለያዛት እዉነተኛ መንፈሳዊ ክርስቲያን ለመሆን ገና ብዙ ታስቸግራለች ስለዚህም ብዙ ማገዶ አለመሸረስ ነዉ ልባን ለእዉነት ሳትከፍት አፋን ትከፍታለች😅
አይ ሶፊ መናፍቅነትሽን አሁንም እያሰማሽ ነው
ሶፊ የጠየቀችውን ትተው ሌላ ነገር እየዘባረቀ ይዘላብዳል። በቃ የተጠየቀውን መመለስም አይችልም፤ እየመለሰም አይዴለም።ጥያቄዋ ስለከበደው ይወራጫል፤ ብዙ እንቶ ፈንቶ በማውራት አለማወቁን ለመሸፈን ይሞክራል። ስለዚህ ከተሸነፈ ሰው ጋር አታውሪ፤ ይቅርብሽ። ከእርሱ ጋር ብቻ ሳይሆን ከሌሎቹ ልክ እሱ ሲጨነቅ ከሚደግፉት ጋር አታውሪ። ምክንያቱስ? ከነዚህ ሰዎች ክህደትና ጎጂ ነገርን እንጂ ምንም ጠቃሚ ነገር አታገኝም።
Luther: I look upon God no better than a scoundrel
ክርስቲያን ሁን ተባለ እንጂ ቤንጤ ሁን አል ተባለ ሁሉንም መርምሩ ይላል
የሰው ጠላቱ ቤተሰቡ ይባላል እኮ። እንዲያውም ጠላት ከውጭ አይመጣም ከሚያውቅ ከውጥ አዋቂ ነው ጥላቻ።አንቺ እንደምትይው አይደለም የማያውቋት እንዲያውም ይወዷታል ለማወቅ ይጓጓሉ እንጂ አይጠሏትም እንዲያውም ኦርቶዶክሳዊ የጠለቀ እውቀት ሳይኖራቸው የኮበለሉት ነው የሚጠሏት። ያለስሟ ስም የሚሰጧት። አንቺ ግን ጥያቄሽ መቸ ነው የሚያበቃው?
ሶፊ መጠየቅ ብቻ አይደለም ወደ እውነት ካልተቀበልሽ ምን መጠየቅ አያስፈልግሽም
ብንያም ንግግሩ አይጥም ምኑ አይጥም
አሁን ህዝቤ እውነተኛውን ክርስቶስ ከሀሰተኛው መለየት አለበት በፊሪያቸው ማለት ነው በታምራት አይደለም
ያዳነውን የሚያውቀው እራሱ ባለቤቱ ነው እውነተኛውንም የሚመዝነው በግድ የጴንጤ ኢየሱስ ነው ያዳነህ አይባልም
በተለያየ ጊዜ የምታቀርቢውን ጥያቄና አለመረጋጋትሽን ሰማሁ አየሁ፤ በዶ/ር ወዳጄነህ 'ሶፊ እርጋታዋ አስተዋይነቷ .....' የተባለላት ሶፊ ይቺ መሆኗ ገረመኝ። ጥሩነቱ በአንቺ ጥያቄና መረጋጋት አለመቻል /መንጨርጨር/ እንዲሁም ቢኒን ጨምሮ ሌሎች መምህራኖች በሚሰጡት ማብራሪያ ስለራሳችን የበለጠ እንድናውቅ እየሆንን ነው።
እህቴ ታዋቂ ነሽ ማለት አዋቂ ነሽ ማለት አይደለምና ለመማር /ለመስማት ቅድሚያ ስጭተ
አ😂😂 ገራሜ ኮመንት
ዉዴ ምንም ብትሆን እኮ ለባሉዋ ወርቅ ነች
ሶፊ ጥያቄ መለቃቀም ሳይሆን በፀሎት እውነትን ፈልጊ መንገዱን ይመራሻል
bertu
ሶፊያ ባለፈው ቀለሜ ሲነቁርሽ ስትበሳጪ ነበር ዛሬ ደሞ ውሀ የማያነሳ ጥያቄ ለቢኒ ይዘሽ መጣሽ ተዋህዶ ቤት ተድበስብሶ የሚታለፍ ወንጌል የለም ። ቀለሜን ለማስደሰት ከፈለግሽ ስለ ገድላት ጠይቂ እኔ የምትገርሚኝ የሸመደድሽው ጥቅስ እንዳይጠፋብሽ ወደ ጩኸት ትሄጃለሽ 😂😂😂 😂 የተዋህዶ ልጆች ያመጣሽውን ቁንፅል ጥያቂ አሙልተው አብራርተው ያንችኑ ጆሮ ይመግቡበታል❤❤❤ ነይ በብርሀኑ ተመላለሺ !!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በአንድ ወቅት ፕሮቴስታንት ትክክል መስሎት ሊያምንና የዳነም ሊመስለው ይችላል። ከጊዜ በኋላ ግን ያልዳነ መሆኑን ሊረዳ ይችላል።
@@beleteshiferaaw4660 በለጠ በመጀመሪያ ስለመዳን ታውቃለህ ወይ? መዳን ማለትስ ምን ማለት ነው? የምንድነውስ ከምን ነው?የሚያድነውስ ማነው ? መፅሐፍ ቅዱስ በግልፅ አስቀምጦልናል እኮ ለእናንተስ መዳን ማለት ኦርቶዶክስ መሆን ማለት ነው? ያለ ወለዲትአምላክ አለም አይድንም ? እንደምትሉት ይመስላችኋል? እነዚህን መልሱልን እስኪ እኛ እኮ ዝም ብለን የምንለፈልፍ ሰዎች አይደለንም ስለሀጢያታችን ደሙን ባፈሰሰው በተጨነቀው በተሰቃየው ስለእኔና ስለእናንተ ደሙን ባፈሰሰው ዘምበል ብሎ ነፍሱን ሰቶ ተፈፀመ ብሎ በተፈ
ፀመልን የመስቀል ስራ አምነን አዲስ ፍጥረት ሆነን ነው ስለእየሱስ ያለማቋረጥ የምንነግራችሁ መዳን በእምነት መሆኑን አስረግጦ በነገረን የወንጌል እውነት በእየሱስ አዳኝነት አምነን የዳንን የፀደቅን እውነተኛና በመንፈስቅዱስ ማህተም የታተመ እውነተኛ ደህንነት ያገኘን የወንጌል አማኞች ነን ማንም አለመዳናችንን የሚያረጋግጥልን የትኛውም ምስክር ሳያስፈልገን መዳናችን በመንፈስቅዱስ ማህተም 100% ያረጋገጥን በህይወታችን በተገለጠው የክርስቶስ የማዳን ስራው የተረጋገጠ ነው ከምን ዳናችሁ አትለንም ከሀጢያት እስራት ዳንን ሙት የሆነው መንፈሳችን ህያው ሆኖ በክርስቶስ ደም ከኃጢያታችን ታጥቀን ነፃ ወጣን እግዚአብሔር አብን አባ አባ ብለን ልንጠራው የልጅነትን ስሌጣን አገኘን የመንግስቱ ወራሽ አደረገን በልጁ ሞት ከታረቅን በኋላ በክርስቶስ ህይወት እንኖራለን ከዚህ በኋላ የምንኖረው ኑሮ ከቃሉና ከመንፈሱ ጋር ቃሉን እየታዘዝን መንፈሱን እየተሞላን መዳናችንን እየፈፀምን እንድንኖርና ሙሽራችንን እየሱስን የምንጠባበቅ ነን መዳን በሌላ በማንም የለም" መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።"
(የሐዋርያት ሥራ 4:12)
ዋው!!!ዲያቆን ከርስቶፎር እርጋታው ትህትናው ከእውቀት ጋር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
ወይዘሮ ሶፊያ እንደው አንድ ነገር እንደወንድም አንድ ነገር ልበልሽ ፤
እግዚአብሔር የሰጠሽን ትልቅ ጸጋ ዝምምምምም ብለሽ ብትመለከችው እኮ እንደ አብርሃም ከተባረኩ ዘሮች እግዚአብሔር ከአብራካቸው ወደዚህ ምድር አመጣሽ?።
እንደገና ደግሞ መልካም የሆነ ሰው የትዳር አጋር እና የልጆችሽ አባት የሆነ ዶክተር ወዳጄነህን ሰጠሽ እነዚህን ጸጋዎች ዲያብሎስ ኃይማኖተኞች አስመስሎ የሐስት ነቢያትን ላከበሽ በትዳርሽ የቀኑ ወሮበላዎች በሕይወትሽ ላይ ጥላሸት ጣሉብሽ ።።
አሁንም እግዚአብሔር በተለያዩ መምህራን ይጠራሻል አድምጭው ስሚው ።።
ቢኒያም ሽታዬ እውነተኛ ሰው ነው።እግዚአብሔር ይባርክህ
ሶፊያ አታስመስይ አንዳንቺ ኦርቶዶክስን የሚጠላት የለም ታሳዝኚኛለሽ እዉነተኛዉ እየሱስ እንድታውቂ እግዛብሔር ይርዳሽ።
exactly
ሶፊያ እራስዋን ለማሳወቅና ፕሮግራሙን ለመረበሽ ሆን ብላ ጥያቄ አለኝ እያለች ትገባለች። መልስ ሲሰጣት ረጋ ብሎ የማዳመጥ ልምድም ፀጋም የላትም በመሃል እየገባች ትረብሻለች።
እንደ ሶፊያ በከፍተኛ ሁኔታ ኦርቶዶክስን የሚጠላ የለም።ቤተክርሥቲያንን ወደ ሉተር አሥተምህሮ ለመቀየር ከፈረንጆች ተልዕኮ ይዛ የምትንቀሳቀስ አደገኛ ሴት ናት።ደቂቀ እሥጢፋኖስ የሚል ፊልም በማሠራት ብዙ እየሞከረች እንደ ነበር ይታወቃል።
ብኔዬ ቃለሕይውት ያሰማልን እዉነታ ይህ ነው
እንደምን አላችሁ ዎገኖቼ ሶፊያ እስኪ ዝም ብለሽ ተረጋጊ እና ከራስሽ ጋር ሁኚ የእውነት ነው የምነግርሽ ትጎጃለሽ
ሶፍያ እውነት ነገር ሲነገራት ውስጧ ያለው ክፉ መንፈስ ይጨነቃል እና ተረጋግታ ማዳመጥ አትችልም :ደግሞ አሁን ከግሪክ ኦርቶዶክስ ጋር ምን አገናኛችሁ ዝም ብላቹ ትለጠፋላችሁ :የሉተርን አስተምህሮን ከኦርቶዶክስ ጋር ምን አገናኘው እና ራሳችሁን መርምሩና ወደ እውነተኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተመለሱ
አይ ሶፊ ሁሌ አዋራ ማስነሳት ትወዳለች ሲጀመር ኦርቶዶክስ ን የሚጠሉት ያላወቁት ሳይሆን ያወቋት በቤቷ ያደጓት በልቶ ካጆች ናቸዉ
ወንድም ቢንያም ያለፈ ታሪክህ ምንም ይሁን ምን ዋናዉ አሁን ሁነህ መገኘት ነዉ ሊያሸማቁህ ነዉ
ብዙ እምንማርበትን ሰአት እች ሴት ባታቃጥልብን⁉️ ማነች እሷ ቁጭ ብላ ብትማር ነፍሷ አንድ ቀን ታመሰግናታለች‼️ እየመጣች የምን አትርሱኝ ነው⁉️
ኢየሱሰ ክርስቶስ በመአቀል ላይ በሞቱ ደግሞም በትንሳኤው ድኛለሁ የርስቴም መያዣ መንፈስ ቅዱስ ተሰጠኝ የመንግስተ ሰማይ ወራሽም ነኝ ኢየሱስ ብቻውን አዳኝ ነውአሜንንንን!!!!!
ወንድማችን ቢን እግዚአብሔር ይስጥህ የብዙ ሰው እርስ ምርት አስወገድክ መንገዱን እየዘጉ የሚጮሁ ሁሉ ይህንን ያዳምጡ
እኔ የምለው ቢኒያም ሁልጊዜ ሶፊያ ጠያቂ የምትሆነው ለምንድነው
እሷን ጥያቄ መጠየቅ አለባት እሷ እውቅና ለማግኘት ነው ጥያቄ ስትጠየቅ ሶፊያ ሰበቧ ነገ መጸሀፍ አልያዝኩም ልተኛ ነው መሸ የሚል ምክኒያት ምታበዛ ነች ዳግ ካልተጠየቀች እዚ መድረክ ባትገኝ ጥሩ ነው
እራሱ ባለቤቱ ቢንያም “መናፍቅ ነበርኩ ከፍዬ የማምን” ካለ, ሶፊያ አልነበርክም ብሎ መከራከር ምን የሚሉት ነው? “ከባለቤቱ ያወቀ ቡዳ” እንዲሉ,…
እኔ ምለው ሶፍያ የምትባል ሴት ለመሞር ሳይሆን ሌሎች ፕሮቴስታቶች የወንጌሉን እውነት ተረድተው እንዳይመለሱ ግዜገዳይ ሴት ናት ለምድነው ኦንላይን ሁሌ ምታቀርባት ለሌሎቹ የሚመለሱበትን ሚስጥር ግለፁላቸው
ይቺ ሴትዮ ድርቅና እንጂ እውቀት የላትም፡፡
በእማንኛውም፣ አለም፣ የሌለ፣ ነው፣ የኢትዮጵያውያን ፣ ፕሮቴስታንት ፣ ወንጌሉን፣ ከመስበክ፣ ይልቅ፣
ለምን፣ ለምን፣ ኦርቶዶክስ ፣ እንድትጠፋ፣ ይፈልጋሉ፣
ለምን፣ ወንጎልን፣ አትሰብኩም፣
ሳያውቁት፣ ፣ ፋሽሽት፣ ጣሊያን፣ ነው፣ የሆኑበን፣
እምኑኝ፣ ይህ፣ እንደሱቅ፣ በየቦታ ፣የከፈቱ፣ የደሀውን፣ ገንዘብ፣ የሚዘርፋት፣ ይጠፋሉ፣ አይቀርም፣ እመኑኝ፣ አውሮፓን፣ አሜሪካን፣ ማየት፣ ይቻላል።
ተዋህዶን የሚያውቃትም እያጓረሰች አሳድጋችውም ሲወጡ አፋቸውን ይከፍታሉ መዳኒአለም ይፍረድባቸው
ለምንድነው በቁጣ እየተናገረች ያለውና ጠይቃም እንዲመልስ አትፈቅድለትም። ልትሞግት እንጂ ለመረዳት አይደለም የምትጠይቀው።
እሷ አይደለችም በውስጧ ያለው ነው
awnet new🤣@@yetimw9961
ወይኔ ሶፊ የምትሏት አቅል የላትምሳ? ስሜታዊ ባትሆንና ለማዳመጥ ብትሞክር ጥሩ ነበር
ሶፍያ የጠየቀችውን ምላሽ ተሰጥቷት እንኳን ሳያበቃ ጥላ የወጠችው እኔ እንደሚመስለኝ የእርሷን እምነት መስራች እየሱስ ክርስቶስን ምን ያህል እንደሚጠላውና ከክርስቶስ ጋር ምን ያህል ጠላትነት እንዳለው ቢንያም ሲያጋልጥ የእርሷና የመሰሎቿን ገበናም በአደባባይ ስለተጋለጠ ከዚህ የባሰውን እንደይጨምር ፈርታ ይመስለኛል።
በየቀኑ እየመጣች ኦርቶድክስን እወዳለሁ ትላለች... ምክንያቱም ከዉስጥ ያደፈጠች ጥላቻ አለች...
እእ ሶፊያ ተቃኒውን ተናገርሽ እንዳውም ከቤታችን የወጡት እንጂ እነሱ ለማወቅ የሚፈልጉ ናቸው።
ጴንጤ ኦርቶዶክስ ላይ ያላቸው ጥላቻ ጉሮሮአቻው ላይ ነው
እኔ የሚገርመኝ ሶፊያ ለመማር ትፈልጋለች ግን ደግሞ በውስጧ ኦርቶዶክስን ፈጽማ ትምህርቷን አልተቀበለችም በምታሳየው ስሜት ይገለጻል።
አልገባህም የሚዲያ ሰውና ጭቅጭቅን ስራውና መተዳደሪያዋ ያደረገች ሴት ነች
ቢንዬ ሶፍያ የእውነ እዉነትን ፈልጋ ለመማር ለማወቅ ሳይሆን የምትፈልገው ለኦርቶዶክስ ካላት ጥላቻ የተነሳ እውነትን የምትፈልግ መስላ ሌላ ነገር ነው የምትፈልገው አሊያማ ክርስቶፈረስ የሚገርም መጽሐፍ ቅዱስ ጠቅሱ ልዩነቱን ጭመር ሲያስረዳት ብሎም ቢኒዬ አባታቸው ሉተር ምንም እንኳን ዛሬ ቢክዱትም ስለእግዚአብሔር ያለውን ጥላቻ በግልጽ ሲያነብላት ዘላ ወጣች ለምን ያለችበትን ማወቅ አትፈልግም❤❤❤❤❤❤
ኢየሱስ በግልጽ ሊታይ አይችልም ብዬ አምናለሁ እኔም በስደት ሳለሁ 66ን መጽሐፍ ሙሉውን አንብቤ እንደጨረስኩ ተገልጾልኝ ያውቃል እራሴን መመርመር ጀመርኩ ብቁ ነኝ ወይ ስል ነገር ግን አንዱንም ትእዛዝ አልፈጸምኩም ስርዓት ያለው ጸሎት እንኳን የለኝም ምን አልባት 66መጽሐፍ ላይ ክፉ መንፈስ አለ ብዬ አምናለሁ ከገጠመኜ ነው።
ሶፊ የራሳችሁ ቴዎሎጂ ገብታ ብትማር ጥሩ ነው ምንም እውቀት እንደሌላት ነው ሁሌም የምረዳው
ሶፍያ ስለተዋህዶ ለመነገር ቅድሚያ የቅዱስ ዮሃንስ ወንገል ትማር፡፡
ሶፊ ጥያቄ ትጠይቅና እነሱ ሲመልሱ አታዳምጥም በሚቀጥለው ሁለተኛው ጥያቄዬ ምንድነው እያለች ታሰላስላለች እንጂ ለመቀበል የሚታገላት አለ
Agelgay beniyam shitaye enwedhalen❤💎💛💜
ሶፊ ትጠይቃለች ግን መልሱን አታዳምጥም ሁሌ መጠየቅ ነው
ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉ ተመስገን አምላኬ በእዉነት እንዲ አይነት መምህራንን በሚያስፈልገን ጊዜ የሰጠን አምላክ ይመስገን በያላችሁበት ፈጣር ከክፉ ሁሉ ነገር ይሰዉራችሁ በርቱልን ኦርቶዶክስ ብርሀን ናት ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ
እኔ የሚገርመኝ ሶፍያ የምትባለዋን መናፍቅ ሴትዮ ለምድነው ይህን ያክል እድል ስጥታችሁ የምታወራት የረባ እውቀት የላትም እኮ የነ ቀለሜ የተባለ ባለጌ ጡት ነካሽ መናፍቅ ወሬ ለቃቅማ ይዛ እየመጣች ወይ አትሰማ የምትፈልገው ካልትወራላት የምታብድ ናት ያን ያክል እድል አጽጣት አስተምሩ ሰውን
መካር የሌለው ንጉስ ያላንድ አመት አይነግስ‼️ እች ሴት ምነው እንዲህ የምትሰራው አጣች⁉️ልጆችዋን በሰላም ብታሳድግ ብትረጋጋ ዶ/ር ወዳጄነህ ቢመክራት ቢረዳት⁉️
እዚ ላይ የምትከታተሉ ሰዎች እባካችሁ ለሶፊ ያልተገባ ቃል ከምትናገሩ የሚያንፅ ቃል ብቻ ብትፅፉ።
????እውነትን እውነት አሰትን አሰት እንልመድ ለመረዳት ሳይሆን ለሙጉት ነው ምትመጣው
ለመረበሽ ነው የምትመጣው@@ክእሎትክህነት
Orthodox all the way to heaven may God 1:16:13 bless you
እኔኮ መቺ ነው ዝም ብላ የምታዳምጠው መጮህ ብቻ አትርሡን ሁሊ አች ልጠይቅ ብቻ ስትጠይቂ አላቅም ልክ እደቆሮቆሮ መጮህ ልቦና ይ ስጥሽ
እባካችሁ ይችን ልጅ ባታመጡብን አስመሳይነትን መቼም አይተዋትም
ወድሞቼ ❤ለምድነው ሶፊያ የምትናደደው አረ ቀስ ትበል ሽበት እዳይወራት ሆ😂
😂😂😂😂
መጀመሪያ መጽሀፍ ቅዱስን በሚገባ ከተማርሽ ገድላትን ለመረዳት ቀላል ይሆናል
ወንድም ክርስቶፎር መልከካም ነው ግንዛቤህ አስተማሪ ሀሳብ ነው የምትናገረው። ቃለህይወት ያሰማልን። ስትነሠገር ግነሰ ሲቀጥል... ሲቀጥል ባተሰ መልካም ነው። የተማሪን ልብ ደራ ያስገባል። ከዛ በመቀጠል ስና እያልክ አስተምር በተረፈ መልካም ነው።
ይች ሠው ግን ጡዛ ነው ምትገባው
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
ኑኑኑኑኑ በብርሐኑኑኑ ተመላለሡሡሡ
ሶፍያ ሽባባው ሳር ከሚግጡ በካራቴ ከሚራገጡ ፊታቸውን በሶፍት ጠርገው ከሚያበሉ ቆሻሾች ስር ተቀምጠሽ ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን ለማውራት ብቃቱም እውቀቱም የለሽም እናት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እናት ናት ሀገር ናት ።።።።።።። እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ፍቅረ እየሱስ የሉተርን ሳስተኛ አጀንዳ አንብብልን የክርስቶስ ጠላትነት
TEYAKEWA LIK NEW GIN ATSEMAM(ATADAMITSIM)
የትኛውን ወጌል ነው ሚያቁት እናት አባትክን አክብር ወይ አዋርድ እግዚአብሔር ያከበራቸው ቅዱሳንን አክብር አዋርድ ነው የመናፍቅ መንፈሰ አኦ አሰተኛ መንፈሰ ነው ለዚም ፍሬአቹን እያየን ነው
ጎበዝ !! ሶፍያ ሶፍያ እያልን አዋቂ አደረግናት . እስዋም ያወቀች መሰላት ..እረ ባካችሁ በልክዋ ትማር !! ታዋቂ ዘማሪ እንጂ አዋቂ አይደለችም ካዋቂ ጋር ምነው ጃል
ሶፊ ስለቢኒ አውቅልሃለው ብላ መናገር ጀመረች ከባለቤቴ ያወቀ ቡዳ ነው አሉ
ሶፊ ትህትናሽን አደነቃለሁ ሁሌ ነው ምከታተልሽ በመጀመሪያ ግን አህቴ ወንድሞቼ ሁሌ አብራርተው ነው ሚነግሩሽ ግነ አስተው አሰተውይ እንደ ቢንያም እኔ ወደእውነቱ እንድትመጪ እግዚአብሔር ይርዳሽ
ሶፊ ከወንጌል የሚበልጥ ነገር ምንም የለም ደግሞም ወንጌል ብቻ የተማረ ጥላቻ የለውም አትሳሳቺ ።
እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥሽ
ሶፊ የማይብሽ ነገር መጽሀፍ ቅዱስን ለመረዳት ሳይሆን የምትመጭው ጥራዝ ነጠቅ የሆኑ ቃላትን በመያዝ ለመናፍቅ ስድብ የሚመስሉ ለምሳሌ ባለፈው መናፍቅ ለምን ትላላችሁ ዛሬ ደሞ ሀሰተኛ እየሱስ(እናቱን ፣ጻድቃንን፡ቅዱሳንን፡ሰማእታትን የሚጠላ እየሱስ የለም አለመታደል ሆኖ እንጅ ኦርቶ የምትለው ሁሉን የፈጠረ አንድ አምላክ አለቀ፡፡ከዚህ በኋላ ያለው ጉንጭ አልፋ ክርክር ነው ) አለ ብለሽ መጣሽ
የፈለግሽው ኦርቶ ካንች እምነት ጋር ትንሽ ወይም ተመሳሳይ ነው የሚልሽ ከኦርቶ ሰው ትፈልጊያለሽ
የድንግል ማርያም ልጅ እ/ክር ልቦናሽን ይክፈትልሽ የሚያስጨንቅሽን ነገር ይያዝልሽ የፃድቃን፡የቅዱሳን ፀጋ በረከት ይደርብሽ