እንግሊዛዊቷ ባለሀብት የቤት ሰራተኛዋ ባሏን ቀምታ ጎዳና ጣለቻት Arada Plus| addis radar| ዱካ ሾው/ duka show | addis kememoch

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 ноя 2024

Комментарии • 903

  • @alemhaile625
    @alemhaile625 Месяц назад +120

    ባልየው እና ሰራተኛዋ በጣም ባለጌ ናቸው ፈጣሪ አምላክ የዝችን ምስኪን እናት እንባ ያብስ

    • @destasenbeto7038
      @destasenbeto7038 Месяц назад +3

      ኤረ እፈሩ አንቺ የመጀመሪያ ቋንቋሽ ምንድነው

    • @SelamAssefa-n1x
      @SelamAssefa-n1x Месяц назад

      Amen Amen Amen

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 Месяц назад +94

    ውነት ተደብቃ አትቀርም ጀግና ወድማችን በርታልን

  • @Hundumak
    @Hundumak Месяц назад +69

    ቀጥታ ከምርመራው በሗላ በህግ መጠየቅ አለባቸው ። 🎉🎉🎉🎉

  • @Hundumak
    @Hundumak Месяц назад +100

    ይህቺ ሠረተኛ ተብዬዋ በጣም ዱሪዬ ነገር ናት። የሰውዬውን በራሷ ቁጥጥር ሥር አድርጋለች። ንግግሯ ሁሉ የቡና ቤት ሴት ባህሪይ ነው ። በአስቸኳይ በትዳር ላይ ትዳር በመያዝ እና የሰውን ሀብት በማጭበርበር ወንጀል መጠየቅ አለባቸው ።🎉🎉🎉🎉

    • @LemlemAga
      @LemlemAga Месяц назад +3

      ትክክል እልም ያለች ዱርዬ

    • @NonCoviddi
      @NonCoviddi Месяц назад

      ✅✅✅✅

    • @MeseretAbera-x7z
      @MeseretAbera-x7z Месяц назад

      Ewuneti. Ayidelm dirama newu

    • @HahaHshs-u2h
      @HahaHshs-u2h 20 дней назад

      ​@@MeseretAbera-x7zድራማ ነው እንዴ😢

  • @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
    @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI Месяц назад +66

    ደም ተፍታ 20 አመት በአፈረቸዉ አንቸ ሰዶሬ ተዝናኝበት ፈጣሪ የስራሽን ይስጥሽ 😢

    • @ማርዘነብ-ዸ5ነ
      @ማርዘነብ-ዸ5ነ Месяц назад

      አይቀርም ለጊዜው ልትዝናና ትችላለች የሴትዮዋ እንባ የት ይደፍል ጭራሽ ቁጭ ብላ እንድትበላ ነው አለ አፈራባቱ ይብላና እፍፍፍ

  • @sofiasofia5810
    @sofiasofia5810 Месяц назад +105

    ንብርታቸውን አስመልስ በናትህ የኔ ምስኪን እናት 😢😢😢

    • @samj4plus748
      @samj4plus748 Месяц назад

      👍👍😍😍

    • @destasenbeto7038
      @destasenbeto7038 Месяц назад

      አንቺ ተብታባ አርፈሽ ግርድናሽን አትሰሪም እንዴ

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi Месяц назад

      ❤❤❤❤😢😢

  • @mayhanse8932
    @mayhanse8932 Месяц назад +44

    ተሜ ፈጣሪ ይርዳህ ይጠብቅህ ወንድሜ ።

  • @Hayuyoutub
    @Hayuyoutub Месяц назад +25

    ተቃጠልኩ ባገኘዃት አናቷን ነበር ምበትነዉ ዘልዬ ለናታችን ድረስላቸዉ

  • @selamawithagos4308
    @selamawithagos4308 Месяц назад +30

    እቺ አለሌ ነች የመጨረሻ ዱርየ ነች ሰውየ ደግሞ በዚህ እድሜ መቅለል እግዚአብሔር ይፈርዳል የሽማግሌ ቀላል ኖት እና ክብር ለማያቅ ክብር አይገባም እና ወደ ህግ ሁለቱ ይቅረቡ
    ጋዜጠኛ በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @meseehallu1001
    @meseehallu1001 Месяц назад +53

    ወንድሜ እባክህን እራስህን ጠብቅ ስው ጅብ ሁናል እንዳይበሉክ ቅድስገብረኤል ይጠብቅህ እሜን

    • @GvuThj
      @GvuThj 23 дня назад

      ,አሚን.

  • @genetkebede4858
    @genetkebede4858 Месяц назад +22

    የሳዝናል ያማል የሰው አስመሳይነት
    እውነት ተቀብሮ አይቀርም

  • @Hayuyoutub
    @Hayuyoutub Месяц назад +22

    አፈር ብሉ ግሞች በሰዉ ላብ እንዴት ሰላም ይሠማቸዋል ያረብ ከሀቄ ዉጭ የሰዉን አታሳየኝ ለህግ ይቅረቡ ዘልዬ ጀግናዉ

  • @AsinakechAdugna
    @AsinakechAdugna Месяц назад +18

    ዘድሮ ሰው አጥያትን አይፈረም በእግዚአብሔር የኔ እነት እግዚአብሔር ይርደሽ

  • @EgenBerisa
    @EgenBerisa Месяц назад +23

    አንተመልካም ወጣት ተባረክ እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @masialemu
    @masialemu Месяц назад +24

    ጀግናው በርታልን ከፈጣሪ ታገኘዋለህ የስራህ ይከፈልሀል የኛእንቁ🎉🎉

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus Месяц назад +16

    በጣም ይገርማል ያተስ ከፋ በጣም እስከመጨረሻ እዳትለቃቻዉ ወላሂ አፈር ያብላዉ እሷ ምታርግ ጥቅም ብላ ነዉ ለሴትዬዋ ግን ፍትህ

  • @misrakmarkos4962
    @misrakmarkos4962 Месяц назад +5

    ተሙየ እግዚአብሔር ይባርክህ ይሄ ነገር በመተት ይሆኖል የእጅዋን ይስጣት

  • @KebedeWondimu-q3n
    @KebedeWondimu-q3n Месяц назад +15

    የሌለ ጉድ ነው የምታወራው በአጋንንት ነው ተሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @A.wYouTube
    @A.wYouTube Месяц назад +6

    ከፈጣሪ ጋር የቻልከውን ሁሉ አድረገህ አስመልስላቸው ጀግነው ወንድማችን❤❤

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 Месяц назад +13

    እግዚኦ የማይሰማ ጉድ የለምኮ እኔን እናቴ አሁን ፍትህ የምታገኙበት ወቅት ነው እውነት ተደብቃ አትቀርም

  • @علحعكبر.علحعكبر.علحعكبر

    እናቴ በጣም አዝኜያለሁ አይዞዋቹሁ ሀቃቹን ይወጣል ወይኔ ባገኛቹህ አይዞውኝ የኔ እናት ሚስኪን

  • @tesfayeadem182
    @tesfayeadem182 Месяц назад +7

    ልጂቱንም ሰውየውንም ለህግ አቅርብልን ሴትዮዋ ከመጠን በላይ ተሳዝናለች ፍትህ የስፈልጋታል በቻልከው አቅም አርዳት ከፈጣሪ ታገኝዋለህ ወንድሜ የኛ ጀግና እንዳትፋታው።።።

  • @miniagebrenegus7156
    @miniagebrenegus7156 Месяц назад +4

    እግዞ ፡ መሀረነ ፡ ክርስቶ ፡ አቤቱ ፡ ጌታዬ ፡ በድለናልና ፡ ይቅር ፡ በለን ፡ እውነት ፡ ተደብቆ ፡ አይቀርም ፡ ለሕግ ፡ ይቅረብ ፡ ጀግና ፡ ጋዜጠኛ ፡ በርታ ፡

  • @كالكيدانكالكيدان
    @كالكيدانكالكيدان Месяц назад +12

    ወይኔ ጉዴ ዘድሮ የማንሰማው ነገር የለም እዳው ውድሚ አደራህን ነብረታቸውን አስመልስላቸው የኔ እናት እዴት አጀቴን እደበሎት አይ ወድ ማመን እግዚኦ💔💔💔

  • @ועח
    @ועח Месяц назад +12

    ስታስጠላ ወይ አታፍር ወይ አታምር የምለብሰውን የምታስተካክልልኝ አላለችም አለማፈሯ አንቺ መተተኛ ፈጣሪ የጂሽን ይስጥሽ 🇪🇷

    • @jamilaUmar-dw4hs
      @jamilaUmar-dw4hs 27 дней назад

      Hahaha😂😂😂😂 yamir tikikil waaya etamir wayaa atafara achi kabota yamasalach wayaa guda

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 Месяц назад +24

    ተመስጌን እግዛብኤር።።።እድሜጤና ይስጥክ❤😢

  • @hasenahasena4677
    @hasenahasena4677 Месяц назад +8

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳክ ተሙ እቺን ሰትዮ ሀብቷን አስመልስላት

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv Месяц назад +16

    ወይ ጉድ ዘድሮ ማይሰማ ጉድ የለም ተሙ እኳን ደህና መጣህ አፍሽን ሳትፈቺ የሰው ባል ልትዘርፊ ከነ ንብረታቸው የሆነ ነገር አድርገሽባቸው ይሆናል የስራቹ ይስጣቹ ለህግ ይቅረቡ

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 Месяц назад +7

    እረ ጉድ ስንቱ ጉድ ተደብቆ ይኖራል አቤት አግዚኦ አምላኬ ስንቱን ችለኸዋል አንተግን እራስህን ጠብቅ

  • @علحعكبر.علحعكبر.علحعكبر

    ወንድማችን እንኮን ደና መጣህ ለሀቅ እንደቆምክ የአንተም አላህ ይቁምልህ እናታችን ወደ ቤታችው እንደ ምትመልሳችው ባለ ሙሉ ተስፋ አረጋለሁ አላህ ያግዝህ ይጠብቅህ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Месяц назад +8

    እውነትም ተመስገን።ተባረክልን❤❤❤❤

  • @tsegi9563
    @tsegi9563 Месяц назад +3

    ፈጣሪ ባልየዉንና ሰራተኛዋን ለህግ አቅርበክ ንብረታቼዉን አስመልስላቼዉ የኛ ጀግና ተባረክ

  • @genetachameleh-rx2nq
    @genetachameleh-rx2nq Месяц назад +3

    እግዚአብሄር ይይላቸዉ እንደምንም ፍትህ አሰጣት

  • @ጹሆንአሽናፊ
    @ጹሆንአሽናፊ Месяц назад +7

    ምናይነትነገርነው የምንሰማው አልቅሼ ልሞትነው አይ ዞን እናታችን አሁን ፈጣሪ በሱላይ ጣሎት አይይይይ

  • @GxhcjGjfh
    @GxhcjGjfh Месяц назад +8

    እግዚአብሔር ተኮል እሚሰራን ልቦና ይስጥልን
    እናታችን እባሽን አምላክ ይበስልሽ 😢😢

  • @NnN-h8y
    @NnN-h8y Месяц назад +3

    የኔ ጀግና ነህ ቃላት አላህ ይጠብቅህ❤❤

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 Месяц назад +13

    የኛገረ ጉደ መቸይሁን የሚያልቀዉ ያረብ ሞትየሚባል ትቅአያልየሁን አሰፈሩንገረ እያለ እዲህ አይንት ደፈረት😭😭😭😭😭

  • @yesusgooftadhaa
    @yesusgooftadhaa Месяц назад +9

    Obbolessaa Kenyan Tamasegenii waqayyoo sii haa ebisu ebifamii jabadhuu gobazii jabadhuu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @MesiGalata
      @MesiGalata 27 дней назад

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ספרזאודה-נ3ד
    @ספרזאודה-נ3ד Месяц назад +4

    ተሜ ጀግናው ለተጎዱት ደረሸ እራሰህን
    ጠብቅ የፈጣሪ ጥበቃ አይለይህ በርታ🙏
    ለዚህ ከዳተኛ ሽማግሌና ለዚች ጦጣ
    ፍርዳቸውን ያግኙ አይዝዎት እማዬ🎉

  • @rozaragasa9518
    @rozaragasa9518 Месяц назад +16

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢rabbii nuu olichii atti maali kuuni abboo qoshaashaa seeraati dhiyeesi pls

    • @MashoMasho999
      @MashoMasho999 Месяц назад +2

      Dhugaa keetii wollah baay'ema albatii 😅😅😅😅

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd Месяц назад +1

      😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @HjsHd-v3o
    @HjsHd-v3o Месяц назад +8

    ያአላህይሁሉየገዘብጥማት፡አላህለተበደለይገዚ😢😢

  • @meklit4262
    @meklit4262 Месяц назад +9

    ተሙዬ እንኳን ደህና መጣህ❤❤ አምላኬ ሆይ ሰው ሁሉ የሰውን ነገር መቀማት የሰውን ንብርት መቀማት እቺ አነጋገረዋ ሁሉ ነው የምዘጋው እንደዚህ የምፈሰው እንባም ሰላምም አይሰጣቺው

  • @tigistsisay4974
    @tigistsisay4974 Месяц назад +7

    ምን ግዚ ነው ያለነው በጌታ አይዞወት እናት

  • @amykinfe3039
    @amykinfe3039 Месяц назад +2

    እናቴ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔርን ይርዳወት ወንድማችን በርታ

  • @user-km8tm8ig3o
    @user-km8tm8ig3o Месяц назад +3

    ለዘላለም ዘገየ ጀግናውሁሉንም ነገርተይው አንድብር ታይቀር ነውየሚያስመልስልሺ እሱየሚልሺንብቻእሺበይ ማማየ አይዞሺ ሰውየው ግንባለጌወራዳ ነው🎉🎉🎉

  • @mayhanse8932
    @mayhanse8932 Месяц назад +14

    አረ በምሰማው ሁሉተቃጠልኩ ፡ ሁሉ የምሰማው የራሴ ታሪክ እስኪ መስለኝ ነውምሰማው

    • @BeleyKassa-og3xr
      @BeleyKassa-og3xr Месяц назад

      አችም,እደኒ,ነሽ,,እኔኮ,ዎይ,ማየቴን,አላቆመ,,በገንሁ

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf Месяц назад +3

    አህለን ጀግናው ❤❤❤ ባል ሚስት ባለጌ ናችሁ. እናታችን እንባችሁ ፈሶ አይቀርም ንብረታችሁ ይመለስላችኃል ኢሻአላህ. ተሜ በተቻለህ አቅም እርዳቸው እናታችን 😢😢😢😢. ንብረታቸው እንደታስመልስላቸው በጣም ያሳዝናሉ 😢😢😢😢. ይቺ ሲጀመር ዱርዬ ናት. 😢😢😢. የስራችሁን ይስጣችሁ አንዱ በለፋባት አንዱ መዝናናት ፉፉፉፉ 😢😢😢😢

  • @kiyyaahassan7139
    @kiyyaahassan7139 Месяц назад +136

    ለህግ ይቅረቡ የምትሉ👍

    • @alyahar
      @alyahar Месяц назад

      ምን አለ አገራችን ብቻ ፈጣሪ ይድረልስን ምን ያልተደረገ ነገር አለ አገራችን አይ ፈጣሪ ይፈረድ

  • @Zacih
    @Zacih Месяц назад +4

    ንግግር እንዴት እንደሚያስጠላ ቃቅ ትላለች ኢንሻአላህ ደስታሽ በቅርቡ ወደሀዘን ይቀየራል

  • @BizuKebede-e1k
    @BizuKebede-e1k Месяц назад +2

    ላልወለድሽው ወንድ ይህን ሁሉ መሆን ሞኝነት ነው እግዛብሔር ይርዳሽ

  • @Habtam-n2n
    @Habtam-n2n Месяц назад +5

    እረእግዚብር ሆይ በምህረት ጎብኘኝ

  • @اولاولخير
    @اولاولخير Месяц назад +2

    ተሜ በፈጠረህ ጌታ ይሁንብህ ፈጣርይ ኣላህ ይርዳህ ሃቃቸው እንድያገኙ እስከ ጥግ መድረስ ኣለብህ መቸም ብሆን ጀግና እንደሆንክ እንመስክራለን ኣታስፍረንም እላህ ይርዳህ

  • @yusirakornma
    @yusirakornma Месяц назад +3

    ተመስገን እባክህ አስከመጨረሻው አግዛት አንተም ፈጣሪ ይርዳህ

    • @AlmazEyob-w6h
      @AlmazEyob-w6h 23 дня назад

      Echi tebtaba betifi balat ante gegna nek

  • @ShahadEssa-iz2vx
    @ShahadEssa-iz2vx Месяц назад +2

    ተሙዬ በጣም ነዉ ሚያሳዝኑት ተሙ የተወሰነ ነገር ልረዳቸዉ ፈልጌ ነዉ አካዉንታቸዉን ወይ ስልካቸዉን ተሙ እባክክን ኢሔ ጉዳይን በቀላሉ መታለፍ የለበትም ነግ በኔ ነዉ ብሎ ማሰብ የተሻለ ነዉ ተሙዬ የኔ ወንድም መልስክን እጠብቃለሁ

  • @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ
    @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ Месяц назад +6

    ድራማ ይመስላል ሰራተኝይቱ ብዙ ቢዲወላይ አይቻታለሁ❤❤

    • @ShibibaAtoipi
      @ShibibaAtoipi Месяц назад

      ምን ድራማነው ቆሽታችንን አሳረሩት አላህ የስራቸውን ይስጣቸው

    • @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ
      @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ Месяц назад

      @@ShibibaAtoipi 🤣🤣🤣🤣አሚን ሶስት ቢዲወላይ አይቻታለሁ

    • @natsnethaylu7352
      @natsnethaylu7352 Месяц назад

      ምንድነዉ ሚል ስሙ አካዉንቷ

  • @samsonbekele9863
    @samsonbekele9863 Месяц назад +2

    እኔ የምኖረዉ ለንድን ነው በሰማሁት በጣም ነው ይዘንኩት ። በቀ እኔም ሆንክ ሌላ ጋደኝቼ ተንጋግረን ለግዜዉ የክብር ቀል ስምምነት የሚባል አለ በህግ ወ መጠይቅ ይቻላል ። ለማንይውም ለመርዳት እንፈልጋለን ብታነጋግረን ወይም አድራሻውን ይምትገኝበት ባታ ብትነግረን ደስ ይልናል ።

  • @alemneshtilahun8887
    @alemneshtilahun8887 Месяц назад +5

    እህታችን እግዚአብሔር እንባሽን ያብሰው ሰራተኛዋና ሰዉዬን እግዚአብሔር የእጃችሁን ይስጣችሁ።በተለይ ሽማግሌው የተረገምክ አረመኔ ነህ ከውጭ የመጣች ሴት ህይወት አበላሽትህ ትዘላለህ።

  • @LamlamFalak
    @LamlamFalak Месяц назад +3

    እረ ወይኔ ምን ጉድነዉ የምንሰማዉ 😢😢😢😢

  • @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
    @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI Месяц назад +7

    💔💔💔💔መድሃኒያለም ሆይ ማረን ስንት ክፉ ሰዎች አሉ ፈጣሪ ሆይ ችለኸናል 😢😢😢

  • @shettaethiopia2382
    @shettaethiopia2382 Месяц назад +5

    እግዚአብሄር ያያል

  • @YeshiMekonnen-q3v
    @YeshiMekonnen-q3v Месяц назад +2

    ልክነህ ለተቸገረ ለጨነቀዉ አቅም ላጣ እዉነት በአዉት እንዲሆን ተሙ ዘላለም የንስር አይን ሚኪ እግዚአብሔር ይጠብቃቺሁ

  • @AlaamBeyene
    @AlaamBeyene Месяц назад +8

    Waqayyo nu olchi gofta Koo Mali kuni 💔💔😭😭😭

  • @אליספנתה
    @אליספנתה Месяц назад +2

    መተተኚ ሀሉ። በጣም። ያሣዝናል ጊዘው አረ

  • @SalmA-mg1wf
    @SalmA-mg1wf Месяц назад +3

    wlekami tamuu waqayoo si gargaru jabadhuu ❤

  • @AnshaSeid-gi7ei
    @AnshaSeid-gi7ei Месяц назад +1

    ጉዲበል ሀገሬ 😢😢አንድትነገር ሣይቀር አሥመልሥላት የኔጀግና የዚሕልጅ አድናቂ የትናቸሁ👍👍👍👍🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @YezenaTewelde
    @YezenaTewelde Месяц назад +3

    ዘልየ በዉነት በዉነት እቸን አጭበርባሪ እዳትለቃት ዉንንቤት ወርዉራት ሐስም አትሆነዉም ሌባናት ጀግናየ በርታ

  • @MoloNes-u7s
    @MoloNes-u7s Месяц назад +1

    ኡፉፍፍፍ የኔ እናት ባልዪ እና ሰራተኛዋ ፈጣሪ ይስራቺሁን ይስጣችሁ ጋዚጠኛዉ ፈጣሪ ጤና እድሚ ይስጥህ ወንድማለዬ😢😢

  • @mhirat
    @mhirat Месяц назад +5

    ተሙ እግዝሐብሔር ይፍረድ 😢😢😢

  • @yordibekele6990
    @yordibekele6990 Месяц назад +1

    በጣም ጡሩ ጡሩ የሚትባሉት ለምሳለ ሚክ ዘለ ተሙ የንስር ዓይን ጌታ ይባርካቹ ለሰዉ የቆማቹ ሰዊች ናቹ ለእናንተም እግዚአብሔር ይቁምላቹ

  • @jemaneshahmed
    @jemaneshahmed Месяц назад +3

    የልጂቱን ደምፅ የትኛዉ ሚዲያ ላይ እኔደሆነ ሰምቼዋለሁ አዲስ አይደለም ድምጿ የሆነ ሚዲያ ላይ ቀርባለች።

    • @MerryBirhanuBallango
      @MerryBirhanuBallango Месяц назад

      አዎ ይህቺ የቤት ሰራተኛ ተብዬዋ አጭበርባሪ ናት በሌላ ሚዲያ ባሏን አባራ አሻንጉሊት አግብታ ስትኖር በኋላም ባሏ ጋር እንደታረቀ መውለድ እንደማትችል ሁሉ ተናግራ ሰምችያለሁ ድምፅዋ አለባበስዋ ሳይቀር ራስዋ ናት በደንብ አጣራ ወንድሜ በርታ !

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr Месяц назад +1

    ወይ ጉዲ!!! በሀገራችን ላይ ያልሴማናው እንጅ ያልሆነ ነገር ምን አለ ብለን ነዉ እግዚአብሔር እውነት እትዮጵያ ሀጌራችን ሀደራ 😮😮😮

  • @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
    @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI Месяц назад +4

    ተሙ እራስክን እየጠበቅህ ቢያንስ በአካዉንቱ ያለዉን አሳግድ ባንክ ቤት ይዘህ ቡኩን እይ ብቻህን አትሂዲ በደንብ ያዛቸዉ ይህ እንባ መፍቴ ያግኝ ተመስገንን

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Месяц назад +2

    ታሜ እከንደናማጠክ እግዚሐብሔር ከናበለደረቦች ይጠብቃቹ እነወደቹወሌን

  • @AzebAyele-p1n
    @AzebAyele-p1n Месяц назад +3

    ንብረታቸዉ ይመለስ ፍትህ ለተጎዳ

  • @AbebaAbebe-hj3cd
    @AbebaAbebe-hj3cd Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ቤቀጣን እሄን እያየ ለምን ዝም ይቀል

  • @TolesaHirko
    @TolesaHirko Месяц назад +4

    አይ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @kefayashine6597
    @kefayashine6597 Месяц назад +1

    እባክህ ዘላለምን ዱካ ሾው አማክረው የሕግ ሰው ስለሆነ

  • @BEYEDagi-yq4tx
    @BEYEDagi-yq4tx Месяц назад +3

    Yene Enat Siyadazenu Fetari Enbachewen Yabeselachew Ay Baloch Gudachehu Ayalkem Anchi Balege Besew Lab Des Yemil Tedar Telalech Ende Shebaw Yejeken Tagegnalek Temu Anbesaw Betebebek Engeihen Enat Tadegachew Fetari Yerdak❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏

  • @GgGg-le1rw
    @GgGg-le1rw Месяц назад +1

    በጣም. ያሳዝናል ምን አይነት ባለየ ናቸው. ተሙየ. ከግዛብሄርጋ እዳትለቃቸው. ላባና አጭበርባሪ ናቸ

  • @DdEr-n6j
    @DdEr-n6j Месяц назад +5

    Yenee.enate.ayzosh😢😢❤

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg Месяц назад +2

    ለህግ አቅርባቸው አደራ የናታችንን እንባ ማበሰ አለብህ

  • @Merrychalai5z
    @Merrychalai5z Месяц назад +3

    Yasazinal esuwam litbela new unkan darsklacho barta yene wandim

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ Месяц назад +2

    እፍፍፍፍፍፍየኔ እናት ተሜ ፈጣሪ ያግዝ በጣም አስዘኑኝ 💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @SeadaaberaV
    @SeadaaberaV Месяц назад +8

    እንኮን ሰላም መጣህ አንተ ጅግና ጋዜጠኛ❤❤🎉

  • @barakihalefom626
    @barakihalefom626 Месяц назад +1

    እናቴ በጣም አዝኜያለሁ አይዛዋቹሁ ሀቃቹን ይወጣል ወይኔ ባገኛቹህ አይዞውኝ የኔ እናቴ ሚስኪን

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara Месяц назад +3

    በሰው.ላብታጨወቱ😢😢😢😢😢😢

  • @TtGgh-z3j
    @TtGgh-z3j Месяц назад +1

    ያርቢ አላህ የስራውን ይስጠው

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d Месяц назад +10

    ወንድን ማመን ውይ ውይ በጌታ ስም ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @abdissamoges8512
    @abdissamoges8512 Месяц назад +1

    ተሙዬ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FantuuTarreessaa
    @FantuuTarreessaa Месяц назад +4

    Uuuuffffiiii mamii ko 😢😢😢😢😢😢😢

  • @alganeshberhe314
    @alganeshberhe314 25 дней назад

    እግዛብሄር ደግ ነው ለሁሉ መልስ አለው አንተን ልከዋል ።እግዛብሄር ያግዝህ ወንድሜ በርታ።❤❤❤❤❤❤❤

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 Месяц назад +3

    አቤት ግፍ እግዚኦ

  • @Tre-pu2ky
    @Tre-pu2ky Месяц назад +1

    በናትህ ተሙ እነዚህን ውሾች እዳትለቃቸው ለእናታችን አሥመልሥላቸው😢

  • @MaasiiBaayechaa
    @MaasiiBaayechaa Месяц назад +3

    Biyyaa keenyaa keessaa waan baayee jiraa 😢😢😢😢😢😢bara abbaan ilmaa walalee bara haatii dhalaa dagaatee bara ilmii kabajaa warraaf hin keninee keessaa jiraa namin waan biyyaa lafaa kan irrati hafuu jedhee lubbuu walii basaa jiraa waaqayyoo nuu haa yaadatuu male 😢😢😢😢

  • @MartaMershaye
    @MartaMershaye Месяц назад +2

    በናትክ ሴትየዋ ያልወለደችዉ እሱ ይሆናል መሀን እቺ በልታ ጥላዉ ነዉ የምትሄደዉ ቤቱንም ታሸጠዋለች ቶሎ አሰመልሰላት

  • @KhCc-zs7mh
    @KhCc-zs7mh Месяц назад +4

    የኔእናት💔💔💔💔

  • @MemeMelaku
    @MemeMelaku Месяц назад +2

    በናትህ አግዛቸው መጨረሻውን አደራ አሳየን

  • @የዘሜእህት
    @የዘሜእህት Месяц назад +3

    ዘሌ ሰላም ላይክ ሼር ሰብስክራይብ አድርጉ

  • @AppAll-v5j
    @AppAll-v5j Месяц назад +1

    የኛጀግና ለህግ ይቅረቡና ንብረቷ እንዲመለስ በጣምነው የምታሳዝነው እግዚአብሔር ይርዳት

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Месяц назад +2

    በስነ ስርዓቱ አሁን ያስታወስኩት ነገር ወንድማችን በውጪ ሀገር ነበረች ነበር ብላለች ብቻ ከአገር እንደወጣች አውቃለሁ ከዛ መጥታ የሆነ ንግድም ነገር ነበራት ምሰለ በትዳር እምትኖረው ወጣት ወንድ ነበር አብራ እና እሄን አሻንጉሊት ነበረ በቤት ውስጥ አቅፋ አመተኛ እና ከባሏ ጋር ባለው አያውቅም ሁሌ ጊዜ ቤት ውስጥ ያገኛት ወጥቶ ሲመጣ አሻንጉሊት ነው እቺ ልጅ ሴት ልብስ አቅፋ በደንብ አልብሳ አሻንጉሊትተኛው በዚህ እሱ በጣም ግራ ገብቶት እንደ አንተ ባለ ባለ ሚድያ ጠይቃ እኔ ችግር የለብኝም ከፈለገ ይውጣ ብዙ ነገር ተባብለን መንፈስ ነበረባት በዛ መንፈስ ነው ደራሲዋ ተመልሳ እንደገና ከባልዋ ጋር ሰላም ፈጥራት ነበረ እቺ ራሱ እራሱ እራሷ