Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እዚች እናት ነገር ያስዘናችሁ ሁሉ ኑ እስክ የሄንም ደግ ጋዜጠኛው የወደዳችሁ ❤
ምንትመሥላለች ይጣን ይገባታል እኔአጠገቧ ብሆን እገላታለሁ
መቅጣት አለባት ስትዯው የማቱሉ ላይክ
መቶ ግዜ መቀጣት አለባት😂😂😂
የጅሽን ታገኛለሽ
እቺ አለሌ ስድ ባለጌ እስር ሁላ ሲያንሳት ነው ጋዜጠኛ እባክ የሚገባት ቅጣት ይስጣት ስድ ደረቅ
አህለን ጀግናው ❤❤❤❤ ተሜ ምነው በሰላም ነው የጠፋሃው ❤❤❤❤❤. የእናታችንም ንብረት ይመለሳል ኢሻአላህ. ❤❤❤❤ ይች. ተንኮለኛ የስራሽን ይስጥሽ 😢😢😢😢
እህትየዋ ምርጥናት😢😢😢😢😢የኔናትእፍፍፍፍ
የኔ ወድምዋ ምን ለርግህ ፈጣሪ በላሠብከው ያሰደሰትሀ
ይች ባሌጌ እግዚአብሔር ይፈረድባት ወንዴሜ ለፍርድ አቅርባት ይች ዳቢሎሰ ነች
ጅግና ወንድማችን እንኩዋን በደህና መጣህ እስይ እልልልልልል 🥰
ትርታ በጉጉት እኳ ነው የምጠብቅህ ጀግና❤ ሰርተሽ አትቀየሪም አፈርብይ. ገመዳፍ
ወይኔ ጥጋቦ 😢😢😢እሕትየይቱ እጀራሽ ይውጣ የኔውድ❤❤❤ተሚእግዚአብሔር ይጠብቅሕ❤❤❤
እህትየዋ በጣም እግዝአብሄር ይርዳሽ። ጎበዝ ጋዜጠኛ
ወይ አታምር ወይ አታፍር አሉ ምን አይነት ፈጣን ነሽ በፈጣሪ😢
ትርታ ሰላማችሁ ይብዛ
ወይይ አታምር ወይ አታፍር ሲጣን ምን ትመስላለቺ በመቤቴ ተመስገን ፈጣሪ ይባርክህ በእዉነት ተፈጣሪ ታገኛለክ መቸም😢😢😢
ወንድሜ አንተም ምኪም ጀግና እውነትንየምትፈልጉሆናችሁልናል እንወዳችሆለን❤❤😢😢
ተሙ እኳን ደህና መጣህ የኛ ጀግና ለዝች አሻሮ ባለጌ የጅሽን ማግኘት አለብሽ የሰው ክብር የሌለሽ ❤❤❤
ጀግናወዲማችንጠፍተህነበርእኮንደህናመጣህ❤❤❤
ምስኪኗ እናታችን እንኳን ደስ አለሽ ማሚ ፈጣር ከዚ ጀግና አገነኜሽ ሰራተኛ ተብዬዋ ምነይነት በላጌ ነት ወይኔ ወንድማችን ትዕግስትህ ድንቅ ነዉ ከግርግዳ አለ መገጫትህ
በሥማም.በጣምበጉጉት.እየጠበኩት.ነበር.ፍትሕ.ለሚሥኪና.ለሥደተኛዋ.እሕታችን😢😢😢😢.በርታ.የኔጀግና❤❤
ይቺ ደግሞ የተለየች ናት ባልየው እንኳን ወዶ አይደለም እግዚአብሔር ይማረው አይዞሽ እማ ሀቅሽን እግዚአብሔር ያስመልስልሻል ወንድማችን ተሙ ጉበዝ ነው
አግዚአብሔር ከከፉ ነገር የተበካችሁ በጣም ተለቅ ነገር ነው emiserut 🙏🙏🙏🙏
ተመስገንየጀግናጀግና ይችንሉባ እስርቤትወረወርክልኝ
እንኳን ደህና መጣህ ተምዬ ጀግናው ስጠፋ እኮ ጨነቀኝ ግልፅ ነው እኮ ያደረገችበት መተት ነው😢😢😢😢ይችን ቆሻሻ እንጦሮጦስ ክተትልኝ አፈር ያስበላት በገዛ ገንዘባቸው እንዲህ ትሆናለች 😢😢😢😢😢😢
በእየሱስ ስም እንዴት እንዳስጠላኝ አነጋገርዋ ልክ መልኳን ይመስላል 😡
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😢
እረጉድ ትሙዬ አላህ ይከፈልከ ወላሂ የደሀ እባጠራጊ ጀግናንህ😢😢😢😢
የእጃቼውን ማገኝት እለባቼው የሴትዩዋ ገንዘብ መመለስ እለበት ስውየውን እስነክታዋለች እህቲቱ ሀቀኛ ናት ጀግና ጋዜጠኛ እላህ ይጠብቅህ
ወይ 2ቀን ስጠፍ ቅር አለኝ እንኳን በስላም መጣህ ወንድማችን
ጎበዝ ተመስገንዬ እግዚአብሔር ይባርክህ የጥንቆላ መንፈስ ይሰበር እንግሊዝ እኮ ስንት ተደክሞ ነው ገንዘብ የሚገኝው ይህች ሴት ስንት ደክማበታለች ይህንን ንብረት ምን ነካው ሰው ግን በዚህ ዘመን የሰው ንብረት ሀብት ያለንብረታችሁ አትመኙ መጨረሻችሁ አያምርም ተው ሰዎች እባካችሁ ገንዘብ አትውደዱ
እልልልልልል ማነው ደስስስስ ያለው እኔ የቀድሞ ሚስትየው በጣም አሳዝነውኝ ነበር 👍👍👍
እስኪ ልየው ውዴ❤❤
ሰውዬውን እና ሴትየዋንም ወደ ጸበል
❤❤❤❤❤
ይች ዶርዜ አፈር ያስበላሽ😢😢😢
ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው ሀብት የሚገኘው ተለፍቶ ነው እንጂ እንዲህ ባቆራጭ ቅሌታም ያረጋል። ባለጌ ጋጥ ወጥነሽ የእጅሽን በህግም በፈጣሪ ታገኛለሽ ተሜ ለእነሱ ጥበቃ😊 ይደረግላቸው በርታ ጀግና ነህ ይቆይህ ተባረክ!
ሰወየዉ ወደ ፀበል ይሂድ 🙏
Awo bawent
እውነት አተና የነስር አይን ምን እደምላቹ አላቅም ፈጣሪ ይጠብቃቹ አቺግን መጨረሻሽን ነው ሴትየዋላይ ያረግሽው መጨረሻሽ አይመር ነብር እጅ እደገባሽ አላወቅሽም ዘሌ ፈጣሪ ይርዳህ ሰውየው ግን?😭😭)😭😭))
ዘላለም አይደለም ተመስገን ነው
እህቷ በጣም ጥሩ ልጅ ናት ፈጣሪ እንጀራ ይውጣላት ❤
ወይ ጉዲ ይች ጥቁር. ጃርት የመሰለች. እደት እደት. ነው የሚያርጋት ተሙየ ትግስቱን. ይስጥህ እኔ ስላተ ተቃጠልኩ. ደም ነው የምታፈላው እግዛብሄር ይጠብቅህ
አይዞሽ የፈጣሪ ቀን ዛሬ አቺግን ከሰውዬሽጋር አብዳቹ ስትከራተቱ የሳን ፅዋ ስጠጡ አቺቅልብልብ
ተሜ እንኩዋን ደና መጣህልን ከፈጣሪ ጋር ይችን ሚሥኪን እናት ሀቁዋን አሥመልሥላት ከፈጣሪ ነው የምታገኘው
ተሙየ ጀግና በርታ ወድማችን❤❤❤
እቺ በፈርድቤት ተፈርዶባት ፈጣሪ እንዲያስየን ንለምነዋለን።
ይች የተረገመይ😢😢😢😢
Ayizosh inate ye ewnti amelki yeferdal😭😭azazanugn❤️yene inati
ተመሰገነየ ፡ የጀግና ፡ ልጀ ፡ ጀገና ፡ እዝጊአቢሀር ፡ ካንተ ፡ ጋራ ፡ ይሁን ፡ አይዞህ ፡ በርታ ፡ ለመበለቲቱ ፡ ፍትህ ፡ አወጣላት
ውድማችን እራስሕን ጠብቅ
ታሜ በጣም ብልህ ጀግና አንተ የወለደ መህፀን ይባረክ እኔ ግን የምትገርሙኝ ሰውየው ሽጉጥ ሊያመጣ እየሄደ ለምን ዝም እንደምትሉ አላቅም እግዛብሔር ከናንተ ይሁን
እግዚአብሔር የባርክ ፀበል ውሰዱት ይድህናል የርኩስ መንፈስ ነዉ 🇪🇷
እቦ ተባረክ እኝህን እናት እርዳቸው ከእግዚአብሔር ታገኘዋለህ ወይኔ እንዴት ይሳዝናሉ
ኦኦኦኦ፡በጣም፡የምትገርም፡ሠው፡ናት፡ጥጋባ፡አጃኢብ፡ወድም፡አተ፡አላህ፡ይጠብቃትህ፡ሴትየው፡ጥፋተኛ፡ናቼው፡
matherye yane inta fatarii yiradachihu❤
ይችን ሊባ 😢
ኧረ 40 ትገረፍ የምትሉ አለሌ
እኳን ደህና መጣህ ወድሜ ማነው ሲጠብቅ የነበርው በጉጉት
ጠፋህ እኮ እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤🎉🎉🎉
ተሙ ሰላምህ ይብዛ እያልኩ በመቀጠል ስለፈጣሪ ብለህ ይህችን ምስኪን ሴት በተቻለህ መንገድ እርዳት ።ይህችንም ጨምላቃ መተተኛ ሴት ከሰውዬዋ ጋር እንዳትፋታቸው የሴትየዋን ንብረት እስኪመለስላት ድረስ እርዳት ብድርን ከእግዚአብሔር ታገኘዋለህ። እንዳትፋታቸው ለህግ አቅርባቸው።አደራ አደራ ፍጥረት ይርዳህ።
ተባርክ
ይገርማል ከመውረሷ አነጋገሯ ስርአት ያለው ቤተሰብ አላሳዳጋም እኔ ግን ተሙ እግርህ ላይ ወድቃ ሳይ ስትለምንህ ናፈቀኝ እግዚአብሔር የስራሽን ይስጥሽ 😢😢😢
ስጅ መረን ያደገቺ እግዚአብሔር የማትፈራ ጥፍር መቀጠል የንቃት ህሌናዋን ጨመረው
ወይኔ ጉድ ዘንድሮ
ጀግናአዉ ተሜእ እኳንእ ደህናአ መጣህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተሜ ፈጣሪ ዉለታህን ይክፈለህ እኔ ቃላት የለኝም ❤❤❤❤❤❤❤
ጌታየ፣ቶሎ፣ና፣አሰፈሪ፣ጊዜ፣ደረስን
በስመአብ ምን አይነት ጉድ ናት ፈጣሪ ሆይ የወንድማችን ትግስት ግን አድናቂህ ነኝ ፈጣሪ ይጨምርልህ ትግስቱን እድሜና ጤናውን ይስጥህ
እትየው ደስ ስትል ጎበዝ ውነተኛ ናት
ጀግናው ተሙ መጣ
እግዚአብሔር ይመስገን እውነት እያደር እውነት ትውጣለች የታባሽ እግዚአብሔር ይስራሽን ይስጥሽ
ተሙ እቺን ተብታባ መተተኛመና ይሄንን ጀዝባ የእጃቸውን ነው የምታሰጣቸው
Malii tunii balagenii hadhaa ishtifii kibirii hin kenituu 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ተሙ እግዛብሄር ይባርክህ❤❤❤❤❤
ማሪያምን አንጀቴን ነው የበሉኝ እናቴ አይዞዎት
ተመስገን በናትህ ልጅቷን አስገባት
ተሙዬበፈጣሪ እራስህን ጠብቅ በጣም ያሳዝናል 💔😭😭😭😭😭
አይ ዘሊወንድሜ አላህ ይጠብቅህያርብ❤❤ ወጥመድ ገብተሻል መውጣት የለም ❤እርሜልክሺን ❤እሥር ❤ቤትመግባትሺን ❤ታሁኑ ❤ያለውን ❤ገዘብ🎉አሥርክቢ❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኛነብር
ወይ ጉድ እረ እረረረረረረረ ምን አይነት ጉድ ናት
አላሀ ሙስታሀን
ewunet Endezi Stweta Dess Ylal Teme Tebarek Edmena Tena Ysth Echi Wuchi Mewereer alebat
ያንቺ ጠንቆይ የተለየ ነዉ ከህንዲ የመጣ ጠንቆይ ነዉ ወይ ጉድ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ውይይይይ እኔስ ተቃጠልኩ
አቦ ሀቅ ይውጣልህ ጋዜጠኛው ተመስገን
እግዚአብሔር ስለፈረደላት ምስጋና ይገባዋል ፣
hadhaa koo Rabbii isii baraadhaa❤❤
ባለጌ አማርኛሽን እንዃ በደንብ በተናገርሽ አንቸ መተተኛ በሰው ትዳር ባለጌ
መታሰር አለባቸው
ውይ ጉድ እናንተ ይህ ግን ድራማ ነው ወይስ እውነት ነው ግራ ገባኝ እኮ?
እግዚአብሔር አውነቱን ይፍረድ
ምን አይነት ቀፈፊ ነች ይችጓጉንቸር የመሰለች ሰው ትንቃለች ትንሺ ሰው ትንሺ ነው ትርታ በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
Wade sebeli wisaduti father😢😢😢
እግዚአብሔር ይመሰገን የእውነት አምላክ የዘገያለ እንጂ እውነተኛ ፍርዱ አይቀርም ። አንተም የክሩ አባላት የልፋታቸውን ደካም ፈጣሪ አምላክ ተመልከቶ የልባቸውን ሀሳብ ይከፈላቸው ። እህቷም እውነቱን በማውራቷ ለተመስገን ይገባል ። ሁለቱም ለሰሩት ወንጀልና ግፍ ፈጣሪ ፍርዳቸውን ይሰጣቸው ።
So sad
በጣም ጠንካራ ጋዜጠኛ ነህ በርታ እራስህን እየጠበቅህ : ምስኪን እናት ፈጣሪ ይጠብቃት
የኔ ጀጋና❤
ኡፌ እልልልልል መቼም ብሆን እውነት ተደብቃ አትቀርም እች እናት ያሳለፈችሁ ጎዳና ኡፌ ተሚዬ የኛ አስተዋይ አንደኛ ጀግና ቀሪው ዘሜንህ ይባርክ አንተ የንሥር ዓይን እና ዘላሌሚ በመንግስት በኩል ብሼለም ደስ ይለናል ለምን ብዙ የእትዮጵያ እንባ በናንተ ላይ ላይ ቆሞ ፈጣሪ አብሷል።❤❤❤❤😢😢😢
ብራለብሽን.ደፈኖታል❤❤❤❤❤
Uuuuuuffffffff demo yegeramegn guregnenetowa abeti gura echin eseri beti asegebalin wendim enatachin endezi aqoshisha begezwa betiwa 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
ስመኝ ሰይጣን ገፋፈዋስ ስለሆነ አስቀድሞ ሁለት የሚባለው ወንዱት ከበሉ ነው ምንድነው እምነቱ ላይ ነው ዘርፍ እገዳ መጣላለበት ቤቱን ዳሽን ጠባቂ😢😢
Gobez kebad case sihone zelealem ena ye nsre ayne information share tederareg.bravo any way tlke bota tdersale.god bless you my friend
ይችን አጋንት አእሴት ለህግ መቅረብ አለባት ጨራሽ ለምንነው ምታሳድባት ዝምአሰኛት
እር ፈጣሪ ትግስቱን ስጠኝ ኦፍ ምን አይነት ገለቴ ነች😂😂😂😂😢😢
😅😂😂
እግዚአብሔር ይርዳክ❤❤❤❤
በጌታ በእየሱስ ስምቆሸሸ የሰው ክብር ነው
ምንአይነት፡እርኩስ፡ናት፡አር፡ወይይይ፡😢😢😢
,አተ.ተባረክ
እዚች እናት ነገር ያስዘናችሁ ሁሉ ኑ እስክ የሄንም ደግ ጋዜጠኛው የወደዳችሁ ❤
ምንትመሥላለች ይጣን ይገባታል እኔአጠገቧ ብሆን እገላታለሁ
መቅጣት አለባት ስትዯው የማቱሉ ላይክ
መቶ ግዜ መቀጣት አለባት😂😂😂
የጅሽን ታገኛለሽ
እቺ አለሌ ስድ ባለጌ እስር ሁላ ሲያንሳት ነው ጋዜጠኛ እባክ የሚገባት ቅጣት ይስጣት ስድ ደረቅ
አህለን ጀግናው ❤❤❤❤ ተሜ ምነው በሰላም ነው የጠፋሃው ❤❤❤❤❤. የእናታችንም ንብረት ይመለሳል ኢሻአላህ. ❤❤❤❤ ይች. ተንኮለኛ የስራሽን ይስጥሽ 😢😢😢😢
እህትየዋ ምርጥናት😢😢😢😢😢የኔናትእፍፍፍፍ
የኔ ወድምዋ ምን ለርግህ ፈጣሪ በላሠብከው ያሰደሰትሀ
ይች ባሌጌ እግዚአብሔር ይፈረድባት ወንዴሜ ለፍርድ አቅርባት ይች ዳቢሎሰ ነች
ጅግና ወንድማችን እንኩዋን በደህና መጣህ እስይ እልልልልልል 🥰
ትርታ በጉጉት እኳ ነው የምጠብቅህ ጀግና❤ ሰርተሽ አትቀየሪም አፈርብይ. ገመዳፍ
ወይኔ ጥጋቦ 😢😢😢እሕትየይቱ እጀራሽ ይውጣ የኔውድ❤❤❤ተሚእግዚአብሔር ይጠብቅሕ❤❤❤
እህትየዋ በጣም እግዝአብሄር ይርዳሽ። ጎበዝ ጋዜጠኛ
ወይ አታምር ወይ አታፍር አሉ ምን አይነት ፈጣን ነሽ በፈጣሪ😢
ትርታ ሰላማችሁ ይብዛ
ወይይ አታምር ወይ አታፍር ሲጣን ምን ትመስላለቺ በመቤቴ ተመስገን ፈጣሪ ይባርክህ በእዉነት ተፈጣሪ ታገኛለክ መቸም😢😢😢
ወንድሜ አንተም ምኪም ጀግና እውነትንየምትፈልጉሆናችሁልናል እንወዳችሆለን❤❤😢😢
ተሙ እኳን ደህና መጣህ የኛ ጀግና ለዝች አሻሮ ባለጌ የጅሽን ማግኘት አለብሽ የሰው ክብር የሌለሽ ❤❤❤
ጀግናወዲማችንጠፍተህነበርእኮንደህናመጣህ❤❤❤
ምስኪኗ እናታችን እንኳን ደስ አለሽ ማሚ ፈጣር ከዚ ጀግና አገነኜሽ ሰራተኛ ተብዬዋ ምነይነት በላጌ ነት ወይኔ ወንድማችን ትዕግስትህ ድንቅ ነዉ ከግርግዳ አለ መገጫትህ
በሥማም.በጣምበጉጉት.እየጠበኩት.ነበር.ፍትሕ.ለሚሥኪና.ለሥደተኛዋ.እሕታችን😢😢😢😢.በርታ.የኔጀግና❤❤
ይቺ ደግሞ የተለየች ናት ባልየው እንኳን ወዶ አይደለም እግዚአብሔር ይማረው አይዞሽ እማ ሀቅሽን እግዚአብሔር ያስመልስልሻል ወንድማችን ተሙ ጉበዝ ነው
አግዚአብሔር ከከፉ ነገር የተበካችሁ በጣም ተለቅ ነገር ነው emiserut 🙏🙏🙏🙏
ተመስገንየጀግናጀግና ይችንሉባ እስርቤትወረወርክልኝ
እንኳን ደህና መጣህ ተምዬ ጀግናው ስጠፋ እኮ ጨነቀኝ ግልፅ ነው እኮ ያደረገችበት መተት ነው😢😢😢😢ይችን ቆሻሻ እንጦሮጦስ ክተትልኝ አፈር ያስበላት በገዛ ገንዘባቸው እንዲህ ትሆናለች 😢😢😢😢😢😢
በእየሱስ ስም እንዴት እንዳስጠላኝ አነጋገርዋ ልክ መልኳን ይመስላል 😡
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😢
እረጉድ ትሙዬ አላህ ይከፈልከ ወላሂ የደሀ እባጠራጊ ጀግናንህ😢😢😢😢
የእጃቼውን ማገኝት እለባቼው የሴትዩዋ ገንዘብ መመለስ እለበት ስውየውን እስነክታዋለች እህቲቱ ሀቀኛ ናት ጀግና ጋዜጠኛ እላህ ይጠብቅህ
ወይ 2ቀን ስጠፍ ቅር አለኝ እንኳን በስላም መጣህ ወንድማችን
ጎበዝ ተመስገንዬ እግዚአብሔር ይባርክህ የጥንቆላ መንፈስ ይሰበር እንግሊዝ እኮ ስንት ተደክሞ ነው ገንዘብ የሚገኝው ይህች ሴት ስንት ደክማበታለች ይህንን ንብረት ምን ነካው ሰው ግን በዚህ ዘመን የሰው ንብረት ሀብት ያለንብረታችሁ አትመኙ መጨረሻችሁ አያምርም ተው ሰዎች እባካችሁ ገንዘብ አትውደዱ
እልልልልልል ማነው ደስስስስ ያለው እኔ የቀድሞ ሚስትየው በጣም አሳዝነውኝ ነበር 👍👍👍
እስኪ ልየው ውዴ❤❤
ሰውዬውን እና ሴትየዋንም ወደ ጸበል
❤❤❤❤❤
ይች ዶርዜ አፈር ያስበላሽ😢😢😢
ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው ሀብት የሚገኘው ተለፍቶ ነው እንጂ እንዲህ ባቆራጭ ቅሌታም ያረጋል። ባለጌ ጋጥ ወጥነሽ የእጅሽን በህግም በፈጣሪ ታገኛለሽ ተሜ ለእነሱ ጥበቃ😊 ይደረግላቸው በርታ ጀግና ነህ ይቆይህ ተባረክ!
ሰወየዉ ወደ ፀበል ይሂድ 🙏
Awo bawent
እውነት አተና የነስር አይን ምን እደምላቹ አላቅም ፈጣሪ ይጠብቃቹ አቺግን መጨረሻሽን ነው ሴትየዋላይ ያረግሽው መጨረሻሽ አይመር ነብር እጅ እደገባሽ አላወቅሽም ዘሌ ፈጣሪ ይርዳህ ሰውየው ግን?😭😭)😭😭))
ዘላለም አይደለም ተመስገን ነው
እህቷ በጣም ጥሩ ልጅ ናት ፈጣሪ እንጀራ ይውጣላት ❤
ወይ ጉዲ ይች ጥቁር. ጃርት የመሰለች. እደት እደት. ነው የሚያርጋት ተሙየ ትግስቱን. ይስጥህ እኔ ስላተ ተቃጠልኩ. ደም ነው የምታፈላው እግዛብሄር ይጠብቅህ
አይዞሽ የፈጣሪ ቀን ዛሬ አቺግን ከሰውዬሽጋር አብዳቹ ስትከራተቱ የሳን ፅዋ ስጠጡ አቺቅልብልብ
ተሜ እንኩዋን ደና መጣህልን ከፈጣሪ ጋር ይችን ሚሥኪን እናት ሀቁዋን አሥመልሥላት ከፈጣሪ ነው የምታገኘው
ተሙየ ጀግና በርታ ወድማችን❤❤❤
እቺ በፈርድቤት ተፈርዶባት ፈጣሪ እንዲያስየን ንለምነዋለን።
ይች የተረገመይ😢😢😢😢
Ayizosh inate ye ewnti amelki yeferdal😭😭azazanugn❤️yene inati
ተመሰገነየ ፡ የጀግና ፡ ልጀ ፡ ጀገና ፡ እዝጊአቢሀር ፡ ካንተ ፡ ጋራ ፡ ይሁን ፡ አይዞህ ፡ በርታ ፡ ለመበለቲቱ ፡ ፍትህ ፡ አወጣላት
ውድማችን እራስሕን ጠብቅ
ታሜ በጣም ብልህ ጀግና አንተ የወለደ መህፀን ይባረክ
እኔ ግን የምትገርሙኝ ሰውየው ሽጉጥ ሊያመጣ እየሄደ ለምን ዝም እንደምትሉ አላቅም እግዛብሔር ከናንተ ይሁን
እግዚአብሔር የባርክ ፀበል ውሰዱት ይድህናል የርኩስ መንፈስ ነዉ 🇪🇷
እቦ ተባረክ እኝህን እናት እርዳቸው ከእግዚአብሔር ታገኘዋለህ ወይኔ እንዴት ይሳዝናሉ
ኦኦኦኦ፡በጣም፡የምትገርም፡ሠው፡ናት፡ጥጋባ፡አጃኢብ፡ወድም፡አተ፡አላህ፡ይጠብቃትህ፡ሴትየው፡ጥፋተኛ፡ናቼው፡
matherye yane inta fatarii yiradachihu❤
ይችን ሊባ 😢
ኧረ 40 ትገረፍ የምትሉ አለሌ
እኳን ደህና መጣህ ወድሜ ማነው ሲጠብቅ የነበርው በጉጉት
ጠፋህ እኮ እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤🎉🎉🎉
ተሙ ሰላምህ ይብዛ እያልኩ በመቀጠል ስለፈጣሪ ብለህ ይህችን ምስኪን ሴት በተቻለህ መንገድ እርዳት ።ይህችንም ጨምላቃ መተተኛ ሴት ከሰውዬዋ ጋር እንዳትፋታቸው የሴትየዋን ንብረት እስኪመለስላት ድረስ እርዳት ብድርን ከእግዚአብሔር ታገኘዋለህ። እንዳትፋታቸው ለህግ አቅርባቸው።አደራ አደራ ፍጥረት ይርዳህ።
ተባርክ
ይገርማል ከመውረሷ አነጋገሯ ስርአት ያለው ቤተሰብ አላሳዳጋም እኔ ግን ተሙ እግርህ ላይ ወድቃ ሳይ ስትለምንህ ናፈቀኝ እግዚአብሔር የስራሽን ይስጥሽ 😢😢😢
ስጅ መረን ያደገቺ እግዚአብሔር የማትፈራ ጥፍር መቀጠል የንቃት ህሌናዋን ጨመረው
ወይኔ ጉድ ዘንድሮ
ጀግናአዉ ተሜእ እኳንእ ደህናአ መጣህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተሜ ፈጣሪ ዉለታህን ይክፈለህ እኔ ቃላት የለኝም ❤❤❤❤❤❤❤
ጌታየ፣ቶሎ፣ና፣አሰፈሪ፣ጊዜ፣ደረስን
በስመአብ ምን አይነት ጉድ ናት ፈጣሪ ሆይ የወንድማችን ትግስት ግን አድናቂህ ነኝ ፈጣሪ ይጨምርልህ ትግስቱን እድሜና ጤናውን ይስጥህ
እትየው ደስ ስትል ጎበዝ ውነተኛ ናት
ጀግናው ተሙ መጣ
እግዚአብሔር ይመስገን እውነት እያደር እውነት ትውጣለች የታባሽ እግዚአብሔር ይስራሽን ይስጥሽ
ተሙ እቺን ተብታባ መተተኛመና ይሄንን ጀዝባ የእጃቸውን ነው የምታሰጣቸው
Malii tunii balagenii hadhaa ishtifii kibirii hin kenituu 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ተሙ እግዛብሄር ይባርክህ❤❤❤❤❤
ማሪያምን አንጀቴን ነው የበሉኝ እናቴ አይዞዎት
ተመስገን በናትህ ልጅቷን አስገባት
ተሙዬበፈጣሪ እራስህን ጠብቅ በጣም ያሳዝናል 💔😭😭😭😭😭
አይ ዘሊወንድሜ አላህ ይጠብቅህያርብ❤❤ ወጥመድ ገብተሻል መውጣት የለም ❤እርሜልክሺን ❤እሥር ❤ቤትመግባትሺን ❤ታሁኑ ❤ያለውን ❤ገዘብ🎉አሥርክቢ❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኛነብር
ወይ ጉድ እረ እረረረረረረረ ምን አይነት ጉድ ናት
አላሀ ሙስታሀን
ewunet Endezi Stweta Dess Ylal Teme Tebarek Edmena Tena Ysth Echi Wuchi Mewereer alebat
ያንቺ ጠንቆይ የተለየ ነዉ ከህንዲ የመጣ ጠንቆይ ነዉ ወይ ጉድ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ውይይይይ እኔስ ተቃጠልኩ
አቦ ሀቅ ይውጣልህ ጋዜጠኛው ተመስገን
እግዚአብሔር ስለፈረደላት ምስጋና ይገባዋል ፣
hadhaa koo Rabbii isii baraadhaa❤❤
ባለጌ አማርኛሽን እንዃ በደንብ በተናገርሽ አንቸ መተተኛ በሰው ትዳር ባለጌ
መታሰር አለባቸው
ውይ ጉድ እናንተ ይህ ግን ድራማ ነው ወይስ እውነት ነው ግራ ገባኝ እኮ?
እግዚአብሔር አውነቱን ይፍረድ
ምን አይነት ቀፈፊ ነች ይችጓጉንቸር የመሰለች
ሰው ትንቃለች ትንሺ ሰው ትንሺ ነው ትርታ
በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
Wade sebeli wisaduti father😢😢😢
እግዚአብሔር ይመሰገን የእውነት አምላክ የዘገያለ እንጂ እውነተኛ ፍርዱ አይቀርም ።
አንተም የክሩ አባላት የልፋታቸውን ደካም ፈጣሪ አምላክ ተመልከቶ የልባቸውን ሀሳብ ይከፈላቸው ።
እህቷም እውነቱን በማውራቷ ለተመስገን ይገባል ።
ሁለቱም ለሰሩት ወንጀልና ግፍ ፈጣሪ ፍርዳቸውን ይሰጣቸው ።
So sad
በጣም ጠንካራ ጋዜጠኛ ነህ በርታ እራስህን እየጠበቅህ : ምስኪን እናት ፈጣሪ ይጠብቃት
የኔ ጀጋና❤
ኡፌ እልልልልል መቼም ብሆን እውነት ተደብቃ አትቀርም እች እናት ያሳለፈችሁ ጎዳና ኡፌ ተሚዬ የኛ አስተዋይ አንደኛ ጀግና ቀሪው ዘሜንህ ይባርክ አንተ የንሥር ዓይን እና ዘላሌሚ በመንግስት በኩል ብሼለም ደስ ይለናል ለምን ብዙ የእትዮጵያ እንባ በናንተ ላይ ላይ ቆሞ ፈጣሪ አብሷል።❤❤❤❤😢😢😢
ብራለብሽን.ደፈኖታል❤❤❤❤❤
Uuuuuuffffffff demo yegeramegn guregnenetowa abeti gura echin eseri beti asegebalin wendim enatachin endezi aqoshisha begezwa betiwa 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
ስመኝ ሰይጣን ገፋፈዋስ ስለሆነ አስቀድሞ ሁለት የሚባለው ወንዱት ከበሉ ነው ምንድነው እምነቱ ላይ ነው ዘርፍ እገዳ መጣላለበት ቤቱን ዳሽን ጠባቂ😢😢
Gobez kebad case sihone zelealem ena ye nsre ayne information share tederareg.bravo any way tlke bota tdersale.god bless you my friend
ይችን አጋንት አእሴት ለህግ መቅረብ አለባት
ጨራሽ ለምንነው ምታሳድባት ዝምአሰኛት
እር ፈጣሪ ትግስቱን ስጠኝ ኦፍ ምን አይነት ገለቴ ነች😂😂😂😂😢😢
😅😂😂
እግዚአብሔር ይርዳክ❤❤❤❤
በጌታ በእየሱስ ስም
ቆሸሸ የሰው ክብር ነው
ምንአይነት፡እርኩስ፡ናት፡አር፡ወይይይ፡😢😢😢
,አተ.ተባረክ