የመጀመሪያው ፋቅረኛዬ እውነታውን አወቀ!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 857

  • @Dukashow33
    @Dukashow33  4 месяца назад +108

    ክፋል 1
    ruclips.net/video/rO7jjYCn2zU/видео.htmlsi=io_KMYh87VownBdQ

    • @MekedesMekedes-t9g
      @MekedesMekedes-t9g 4 месяца назад +3

      የኛ ጀግና ❤❤

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 4 месяца назад +3

      ዘሌ የነስራይንን ጉዳይ በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ

    • @Fatima-w1l9h
      @Fatima-w1l9h 4 месяца назад

      💔💔💔💔💔😢😢😢😢​@@MekedesMekedes-t9g

    • @fitehamohammed4562
      @fitehamohammed4562 4 месяца назад

      እባክህ ዘሌ ቁጥርህን ላክልኝ በጣም ባስቸኳይ ነው ምፈልግህ የምታቁትም ካላቹ ተባበሩኝ እባካቹ

    • @ጠባይግብርምስኩሉ
      @ጠባይግብርምስኩሉ 3 месяца назад

      ዘሌ ጀግና እንወዳሀለን❤

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 4 месяца назад +216

    የዘሌ ና የጀግናዉን የነስራይን አድናቂዎች 👍

  • @yatbiyaabegaz1292
    @yatbiyaabegaz1292 4 месяца назад +42

    ኧበስማም. በጣም. እሚገርም. ታሪክ. ነው. ወንድሜ. አንተና. የነስር. አይን. በጣም. እምትሰሩት. ስራ. ከባድ. ነው. በተቻለመጠን. እራሳችሁን. ጠብቁ. ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @yemekerworku9931
      @yemekerworku9931 3 месяца назад

      በየጊዜዉ የምታቀርቡት ሁሉ ነገር ከቀን ቀን ይች እኛ ተወልደን ሩብ እድሜያችን ያሳለፍንባት አገር ኢትዮጵያ ናት እንደነዚህ ያሉትን የታሪክ የባህል የሐይማኖት ዝጋጭ የሆኑትን የወለደች አቤቱ ማረነ ይቅር በለነ

    • @yemekerworku9931
      @yemekerworku9931 3 месяца назад

      ይሄ ሁሉ የምታቀርቡት ነገር እኔ በበኩሌ ፊልም እና ልብ ወለድ ነዉ ሚመስለኝ እንጅ እዉነት የሰዉ ልጅ የእግዚአብሔር ፍጥረት እንዲህ አይነት ሰማይ የነካ ስህተትና ሐጢያት አይቸም ሰምቸም አላዉቅም

  • @kedestblaye1146
    @kedestblaye1146 4 месяца назад +97

    አር እህቴ በማርያም አጋንት እየተጫወተብሺ ነው ፀልይ ነሳሀ ግቢ ፀበል ተጠመቂ ጌታ መሀሪ ነው የምርሻል በተርፈ ፈጣሪ መጨርሻሸን ያሳምርልሺ የደንግል ማርያም ልጂ ይርዳሺ

    • @AlemtsehayDeribe-py6fi
      @AlemtsehayDeribe-py6fi 4 месяца назад +5

      ምን ትፀልያለች ከባድ ነው ሀይማኖት ቀይራ

    • @habeshaengdaw103
      @habeshaengdaw103 4 месяца назад +2

      ማሪያምን የት ታውቃታሆለች ብለሽ ነው ፡፡የጌታ ነኝ ነው ያለች

    • @trsehet-mariamalemayehu5576
      @trsehet-mariamalemayehu5576 3 месяца назад +3

      መርየምን፣ክዳታለች፣ልቦና፣ይስጣት።

    • @HanaHana-io3bq
      @HanaHana-io3bq 3 месяца назад

      ​እሷ ባታውቃት እመብርሀን ግን ታውቃታለች እና ልቦናዋን ትመልስላት❤❤​@@habeshaengdaw103

    • @etaferahuhawade9160
      @etaferahuhawade9160 3 месяца назад +1

      RUclips adiss aydiya mamtat sakitachew ye ethiopian satoch eyarekesu drama meserat bikers lezih sira baykefels

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 4 месяца назад +64

    አረ ልቀቀው የልጅነቱን እድሜ የበላች ይበላት ይሕቺ ወራዳ ጌታን የማትፈራ 💔💔💔አፍ ጌታ ያበርታሕ ወይኔ

    • @abuahmed6265
      @abuahmed6265 3 месяца назад

      ደግም ይገላት እና እዛ ትሆነው አለች 😢😢

    • @MuctarMehamed-kg2ml
      @MuctarMehamed-kg2ml 3 месяца назад

      Arre echi le tidar atihonim

    • @MuctarMehamed-kg2ml
      @MuctarMehamed-kg2ml 3 месяца назад

      Echi le 1 sew satihon ....ye Hizzb nech ...bizu wendach new mitifeligew echi sheyttan

  • @MekedesMekedes-t9g
    @MekedesMekedes-t9g 4 месяца назад +41

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድማችን የነስር አይንን እግዚአብሔር ይማርልን ❤❤❤

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 4 месяца назад +30

    ይኸ ነዉ ወንድ ነው ማለት ይቺ ሴት አሰዳቢ ዘላለም አንተ እኮ ጨርሰኸዋል ያልተነገረ እንጂ ያልተደረገ የለም ብለሀል😭😭😂😂😂😂😭😭😭😭😭

  • @Kiyou-n8l
    @Kiyou-n8l 4 месяца назад +54

    ዲቦራ ይህን የመሰ ለ ታታሪ ልጅ አመለጠሽ በገዛ ሃጢዓትሽ በጣም አሳዘንሽኝ።ከዚህ በኋላ አታጭበርብሪ ።

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq 4 месяца назад +1

      አረ ይህ እራሱ አይረባም አጥብቄ ብጠይቃት ገንዘብ የምትረዳኝም ይቀራል እሷም ትቀርብኛለች ብዬ ፈራሁ አለ ልበ ቢስ ነገር ነው

    • @tilahunbekele7445
      @tilahunbekele7445 4 месяца назад +1

      የሌለ ሳታስነቃ ይህን ያህል ጊዜ የማቻቻል እና የማጭበርበር
      ጥበብዋ የሌለ ተመችቶኛል እናንተስ?

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 3 месяца назад

      ​@@AlemTeka-ej3yq
      I agreed with your comment

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 3 месяца назад +2

      ​@@tilahunbekele7445
      How come, you appreciated the wicked woman? She is very dangerous woman and you appreciated her wickedness.

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 3 месяца назад +4

    ❤❤❤አንተን የመሰለ ጀግና አጣች በሚገርም ሁኔታ አጭበርብራ ከማንም ሳቶኝ ነዉ የምትቀሪዉ ስራሽ ያዉጣሽ

  • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
    @ዘሀራይመር-ዀ7አ 4 месяца назад +44

    ተመርምረህ እራሰህን እወቅ ዋናው ጤና

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 3 месяца назад +6

    ብዙ ልል አልኩና የዛች የመጽሐፍ ቅዱሷ ሴት ታሪክ ወደ አይምሮዬ መጣና ልል ያልኩትን ሁሉ ተውኩት ግን አንድ ነገር እልሻለሁ ደግመሽ ኃጢአትን አትስሪ ህይወትሽን አስተካኪ ወደ እግዚአብሔር ቅረቢ

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema6944 4 месяца назад +13

    ዘሊ እባክህን በእውነት አንተና የነ ስር አይን ወንድማማች እንደሆናችሁም ባላውቅም ሁለታችሁም ሰውን በጣም የምታምኑና ጥቃት የማትወዱ ስለ ሆናችሁ አንተንም እንደ እሱ መድሃኒት እንድይሰጡህ እባክህን ሁሉን አትመን ምንም ነገር ቡሰጡህ ከመብላትና ከመጠጥ ተቆጠብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

    • @Menelik27
      @Menelik27 6 дней назад

      ትክክል ነው መጠርጠር ጥሩ ነው።

  • @FikirteTekabe
    @FikirteTekabe 4 месяца назад +6

    ዘሌ በጣም አድናቃክ ነኝ አጠያየቅህ ተመችቶኛል ብዙግዜ አይሀለዉ ጎበዝነህ በዚህ ቀጥልበት❤❤❤❤❤❤

  • @AmeleWork-w1b
    @AmeleWork-w1b 4 месяца назад +34

    ዘሌ ወደሜ ምን አለበት ብትተወዉ በጥፊ ደርገም ደርገም ቢያረጋት ይቺ አሰዳቢ 😂😂😂😂😂😂

  • @Elisamazret
    @Elisamazret 4 месяца назад +42

    ወይጉድ ወንዶች ብቻ ይመስሉኝ ነበር ለካስ ሴቱም አለሌ አለ ፈጣሪ ሆይ

    • @rahma4344
      @rahma4344 3 месяца назад

      ክክክክክክክ እረ በሳቅ

    • @MuctarMehamed-kg2ml
      @MuctarMehamed-kg2ml 3 месяца назад

      Arre be fetarry ende wend chewa yelem

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 4 месяца назад +91

    የሁሉተኛው እሳ አውቀ እንዴ 😂😂😂. መጨማለቅ ይባላል ይሄ ኤጭ 😢😢😢 ከዝሙት አላህ ይጠብቀን ያረብ 😢😢😢😢

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd 4 месяца назад +2

      😢😢😢😢😊😊

    • @ፍቅርጌታቸው
      @ፍቅርጌታቸው 4 месяца назад +3

      እግዜኦ አር አያሰቅም ሴጣን ዳቤሎሰ ነው እዲየሜጫወትቦት ዝሙት አፅያት ነው 😢😢😢😢😢

    • @NefisajoySeman
      @NefisajoySeman 4 месяца назад +2

      K3ቱም አትሆንም

    • @emuoesama-e2q
      @emuoesama-e2q 4 месяца назад +5

      እርውደ አያስቅም ያስፍራል ያለንበት ዘመን ወላሂ ከዚናው ሌላ አለመታመን ከባድነው

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 4 месяца назад

      😢😢😢😢አሜን ግን ዲያብሎስ ነው እንዲህ የሚጫወትባቸው

  • @HaimanotMola
    @HaimanotMola 3 месяца назад +8

    የዘልዬ እና የንስር አይን አድናቂ ወች ሰላማችሁ ይብዛ

  • @yoditzewdie9390
    @yoditzewdie9390 4 месяца назад +16

    የልጁ መረጋጋትና በራሱ መተማመን አስደንቆኛል እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ ልቡ እንዳይጎዳ ያስፈራል እግዚአብሔርም ይረዳል።❤❤❤🎉🎉

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 4 месяца назад +7

    ❤ከዚህ አብሮአደጎ አስተዳደጎ በጣም አስገራሚነዉ የፍቅር ሕይወቱ ቢደብርም ከልጁ የልጅነቱ ሕይወቱ የነበር የሕይወት ጉዞ ጥንካሬዉን አደንቃለዉ ትውልድ በተለይም በኑሮ ደከም ያሉ ተማሪዎች ያስተምራል ያበረታል❤

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
    @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye 3 месяца назад +9

    ሲያሳዝን ሁለተኛው በድህነት የተፈተነ ያውም በየቲምነት እንኳን ገላገለክ ከዚቺ ምናምን

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz 4 месяца назад +5

    ሥያሣዝን ጀግና ነዉ ብቻዉን ያለ እናትያለአበት እዝ መድረሡ ልጅቷጤነኛ አትመሥለኝም ጀግነዊ ዘላለም የንሥር አይን ከጎኑ በሙሆን ህ በጣም እናሙመሠግናለን ❤❤❤

  • @hhghhhhhhh
    @hhghhhhhhh 4 месяца назад +48

    የነሰር አይን ጉዳይ ከመን ደረሰ ጀግናችን

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 4 месяца назад +54

    ሲጀመር ይሄ ሁሉ ግርግር ፈልጋው ነውጂ በአንድ ስልክ ትቼዋለሁ ማለት እየቻለች የምን ሚዲያ ነው ዘሌ እራሱ እንዴት ይሄንን ለመስራት እንደተስማማህ ገርሞኛል ምንም ትምህርት አይሰጥም የሚስብ ነገርም የለውም የገረመኝ ሶስቱንም አነተ የምታረዳው ምን ቤት ነህ ?? ምንም አልገባኝም 😮

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 4 месяца назад +2

      Endaygeliwat 😅sileferach nw zalen yelakechw

    • @NefisajoySeman
      @NefisajoySeman 4 месяца назад +2

      ይግለዋት ነበር ዘሌ ገንዘብ ያገኛል ይብላኝ ለሳ

    • @ኢማንYouTube
      @ኢማንYouTube 3 месяца назад +1

      አንች ጨካኝ እንደት ባንድ ስልክ ጥሪ ደውላ አልፈልግም ትላለች እኛስ ታመልካች ወሬ ይቀርብን የለ በዚሁ በሚድያ መናገሯ ጥሩ እኛም ጉድ እንበል ሸጋሸጋ ሳዱላ ስደት ሄደ እዛ የቀሩ ሴቶች 3ወንድ ባንድ ሴት ይማርካሉ😂😂😂😂😂

    • @MuctarMehamed-kg2ml
      @MuctarMehamed-kg2ml 3 месяца назад

      Tikikil bilehal

    • @MuctarMehamed-kg2ml
      @MuctarMehamed-kg2ml 3 месяца назад

      Ene rase Zelen minew endezi aynet neger west Gebah biye

  • @zeinuSeid-l9f
    @zeinuSeid-l9f 4 месяца назад +22

    ጀግናነው እውነት ሶስቱንም ባንድ ቢቀርቡ ሀሪፍ ነበር😢😢😢😢😢😢

  • @AYINALEMAYI-g8d
    @AYINALEMAYI-g8d 3 месяца назад +7

    ዘሌ እና አደራ እርስህን ጠብቅ ከእግዛብሄር ይጠብቅህ

  • @አሚነኝየራያዋንግስት
    @አሚነኝየራያዋንግስት 4 месяца назад +12

    ዞሏየ የኔ ፀባየ ሰናይ አሏሕ ይተብቅህ እራስህን ጠብቅ ከክፉ ሰወች ከነስር አይን ህይወት ተማር ሰው አትመን እሺ

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 3 месяца назад +6

    አንተ በጣም ጠንካራ ልጅ ነህ ፈጣሪ አባትና እናት ሆኖሀል በርታ ጀግና ነህ
    የምታሣዝነው እሣ ናት
    በርታ ዘሌ

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 4 месяца назад +9

    ልጁ ራሱ ያደገ እጅግ ጠንካራ ሰው ነው እግዚኣብሔር ይርዳህ አንተ በቀላሉ ተስፋ ለሚቆርጡ ሰዎች ጥሩ ምሳሌ ነህ።

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 4 месяца назад +13

    መካኒኩ ጉልበተኛ ነው ፈጣሪ ይርዳችሁ በጣም አስገራሚ ህይወት ነው አሷም ወዳ አይደለም ታማ ነው ፈጣሪ ይማራት ዘላለም ዘገየ የማታሳየን ጉድ የለም ለሌላው መማሪያ ይሆናል የሰውን ማንነት ሳያወቁ ለውሳኔው መቸኮል አያስፈልግም ብር ስትሰጥህ ከየት አመጣሽ ማለት ነበረበት የተሳደብከው ፀያፍ ነገር ነው ብሩ ላይ ነው ፎከስ ያደረከው መጠራጠር ነበረብህ ብቻ ከባድ ነው በሰው መፍረድ ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ

    • @TsedaleBarklign
      @TsedaleBarklign 4 месяца назад

      ዘላለም እደምን ዋልክ አኔ ያተን እና የነሰር አይን በጣም ነው የምከታተለው አዳዴም ድራማ ይመስለኝል በተለይ የነስር አይን የሰራው አባት ያልሖነ ሰው አባታችን ብለው አምነው ምን ያሕል አነሱን ለማሳመን አደደከመ እና በዙ ከምፅፍ ሐሳቤን ልገርክ አደኛ ትግስትሕ ጥያቄዋችሕ የማዳመጥ ችሎታሕ እሱም እዳተ ነው በተለይ ይቺ ሌባ አጭበርባሪ አሑን ይሔ ሑሉ እነዚን ሑለት ልጆች ሰታታል የኖረችው ደግሞ ሚዲያ ከምታወጣ እዛው ብትጨርስ ምከንያቱም ሶስቱንም አግብኝ ብላ ጠይቃ አሑን ደግሞ ይሔሑሉ ግርግረ አተም አየሕ ካዱ አየወሰደች ለአዱ አየሰጠቸ የኖረች አሑን እደጨዋ ወሬ ማብዛት ያተደካም ደግሞ የዚኛው ማድበስበሰ አባክሕ ውጤቱ የማያምር ሰለሖነ ስራሕ ሰራ

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob 4 месяца назад +8

    ዘሌ እናመሰግናለን ጎበዝ ነህ የጀመርከው ሳጨርስ አታቋርጥም ❤❤❤❤

  • @GgGg-le1rw
    @GgGg-le1rw 3 месяца назад +3

    በሉ ሁላችሁም. ተመርመሩ. ነገሩ በጣም. ከባዱ ነው ጤነኛ ከሆናችሁ ሁሉም. ነገር ቀላል ይሆናል በተርፈ እግዛብሄር. ይጠብቃችሁ

  • @መቅዲ-የ9ፐ
    @መቅዲ-የ9ፐ 4 месяца назад +27

    ከአንዱም ሳትሆኒ መቅረትሽ ነው አይይይ ይሄው ነው ያለመታመን ውጤቱ

    • @AbuAbu-ns9kv
      @AbuAbu-ns9kv 3 месяца назад +1

      ያው 10 ያባረረ አንድ አይዝም ይባል የለ

  • @TigistMrs-c3b
    @TigistMrs-c3b 4 месяца назад +35

    አንተም ፈረደብህ ዘሌ የስንቱን ጋጠወጥ እያገላገልክ ብቻ በርታ ጀግናችን

    • @Menelik27
      @Menelik27 6 дней назад

      😂😂😂 እኔም እራሴ እያሰብኩ ነው አሁንስ እሱም የንስር ዓይንም በደንብ ጂም መሄድ አለባቸው። ካለበለዚያ የሆነ ስው ይጎዳቸዋል ትንሽ እንኳን መገዳደር ቢችሉ።

  • @delited1179
    @delited1179 4 месяца назад +10

    አሜን ዘሌ ላትም ጀግናችን የማንሰማዉ የለም ዘድሮ ዘሌ ወጋዉ ያለዉ በጣም ተመቸኝ ስስቅ ነዉ የዋልኩት ይመቸዉ

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 3 месяца назад +3

    ዘሌ ጀግናችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኑርልን እንወድሀለን እናከብርሀለን የወንድማችን የንስር አይን ጉዳይ ምንደረሰ በየቀኑ ስለ እሱ ሳስብ በጣም ይጨንቀኛል ያቺ ከሀዲ የት ደረሰች የትም አታመልጥም እናቷ ያሉበት ቦታ ሰው ማስቆም ነው በስውር ለመከታተል ያመቻል በማታም ቢሆን መጥታ መጠየቋ አይቀርም እግዚአብሔር እጅህ ላይ ይጣላት ወንድማችን የንስር አይንንም እግዚአብሔር ይማርልን ጀግና እንቁ ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ኑሩልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MimiMimi-bc4hg
    @MimiMimi-bc4hg 4 месяца назад +33

    ወይኔ ልጁ ሲያሳዝን እድሜውን ነው የበላቹው ምናለ በለቀከው ጥፍጥፍ ባደረጋት ይቺ ባለጌ እውነትም ሸርሙጣ እግዚአብሔር ይወድሀል ውንድም ይቺ አግብተሀትም አጠቅምህም

  • @yoditzewdie9390
    @yoditzewdie9390 4 месяца назад +14

    አቤቱ የእግዚአብሔር ምህረት ይብዛልን ሁላችንም ሐጢያትን ሰርተናል ነገርግን እንዲህ ያለ የድፍረት ሐጢያት ይጠብቀን ።
    እኛ ፈራጆች አይደለንም እቺ እህታችን እግዚአብሔር የንስሐ ሒወት ይስጣት ወንድሞቻችንን ደግሞ ማስተዋልና ጥበብ ይስጣቸው ትዳር ትልቅ ተቃም ነው ጊዜአዊ ፍቅርን አይቶ ወደ ትዳር አይገባም የምታገባትን የምታገቡትን ሰው መርምሩ እግዚአብሔርም እንዲረዳችሁ ፀልዩ ከጥፋት ከቁጭት ሒወት እንዲጠብቃችሁ ።
    ነገ ሌላ ቀን ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ ።❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n 3 месяца назад +4

    የኛ ጀግና ያንተም ሰላም ብዝት ይበልል አረ እራስህን ጠብቅአደራ ወጋዉ የለዉ ተመቸኝ ብቻዋንማ አይደለችም ፀበል ሂጂ በዚህ ኖሮ በተወደደ ጊዜ ለምን ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ😢😢

  • @የድግልእናቴ
    @የድግልእናቴ 4 месяца назад +12

    የምር በዚህ 2 አመት ያልሰማነው ያላየነው የለም ሚስኪን ሲሳዝን ቱቱቱ ይቺ ባለጌ ደሞ አታፍርም 🤭🤭

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 4 месяца назад +5

    ዘላላሚዬ ሁንከን ደና መጣ የኔ አምበሳ 👌👍🥰🥰🥰🥰የዚች ደግሞ ኬፋ እች 😭😭😭😭ባላጌ ናት ባ ሁኔት ዝርክዝርክ ምን አይኔት ሴት ናሺ ጉድድድድ እራ እች

  • @Zahra-so5rl
    @Zahra-so5rl 4 месяца назад +3

    ዘልዬ የኔ ጀግና ወንድም አላህ ካንተጋር ይሁን አላህ ይጠብቅህ የንስር አይን እንዴትነው ጉዳዩስ እዴት እየሆነልህ ነው አላህ ይርዳህ ኧረ የዝችማስ የከፋነው አላህ ይጠብቀን ባጣቆይ እያረገች ደረደረቻቸው እኮ የሁለተኛው ደሞ እዴት ያሳዝናል ማለቴ የመጀመሪያ ፍቅረኛዬነው ያለችው ወይኔ ሂወት ግን እዴት ከባድ ናት ሌላ ስብራት በኔብሎ ባመነው ሰው

  • @mduae2013
    @mduae2013 3 месяца назад +3

    አተ የዋህነህ አላህ የተሻለውን ያዘጋጅልህ እሷአይኗ በጨውአጥባ ታወራለች የጥቅም ሰውናት ያተያለው ይስጥህ 🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤

  • @atsedebizuneh4818
    @atsedebizuneh4818 4 месяца назад +6

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን ሐይማኖት ስለቀየርሽ እሚመጣ ለውጥ የለም በወንዶች ላይ ለገንዘብ ብለሽ ድራማ ባትሰሪ እህቴ አችና ቤተሰብሽን ሰርተሽ መለወጥ ተችይ ነበር ጤነኛ አደለሽም ታመሻል ፀበል ተጠምቄ ፓስተሮችም ብትሆኑ ድራማ ችሁን አቁሙ የእግዚአብሔር ን ቃል መፅሐፍ ቅዱስን አንብቡ እየሱስ ጌታነው የምትለዋን ቃል ብቻ የሰውን ❤ ልብን የሚያውቅ የሚመረምር አንድ ፈጣሪ መዳኒታይን እየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ብቻ ናብቻ ነው ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤️

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 4 месяца назад

      Yemetenageriwen atawekim ayeferdebeshem bible anebebi

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 3 месяца назад

      ​@@edenseyoum2096አንች አንብበሽ ከአዳራሽ ጭፈራ ውጭ ምን አመጣቹ

  • @رقيهابراهيم-ن2ك
    @رقيهابراهيم-ن2ك 4 месяца назад +3

    አይዞሽ እህቴ የሰውልጅ ያጠፋል በቃ ከዚበሗላ ያለውን አላህ ያሳምርልሽ አይዞሽ ❤❤❤

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 4 месяца назад +15

    አቦ አትሽከርከሪ ለምን አትናገሪም ሲል በጣም ነው ያሳቀኝ😂😂😂😂😂😂

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 4 месяца назад +1

      ትክክልነው እኮ ትሽከረከራለች 😂😂😂😂

    • @BihanHayelom-lz5fx
      @BihanHayelom-lz5fx 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 4 месяца назад +27

    መጀመሪያኑ ሶስቱንም ወንዶች አግቡኝ ብለሽ መጠየቅሽ ትልቅ ችግር ነው ለነገሩ እግዚአብሔር መልካም ነው ሶስቱንም ወንዶች ለማዳን ነው እውነቱ መውጣቱ ጥሩ ነው

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 3 месяца назад +1

      ጤናኛ አይደለችም የሆነ ችግር አባት ይመሥለኛል

  • @SameraRose
    @SameraRose 3 месяца назад +3

    ድህነት ብዙኡ ያረገላ እሶ ከችግር ለመውጣት ብላአ እደቀልድ የጀመረችው ነበር ግን የሰው ልጅ ወጀልንም ይኡን ሌላም ነውር ሲለማአመደው እደኖርማን ያአየዋል አትፍረዱ ፍቅረኛዋል ከልብ ትወደዋለች። እቹልጅ አጥፍቻለሁ አለች እኮ ባይኢን ሌዬ ሎች ሴቶች ተማሩበት ዘህሌ እደው በፈጠረ ልጁን አረጋግተህ አስታርቃቸው ፍቅር ይቅር ባይ ነው ኡሉቱም ጋር ፍቅር አለ እባክ 🙏🙏🙏🙏

  • @FaFa-fy8pi
    @FaFa-fy8pi 4 месяца назад +16

    ሱብሃን አላህ የሰው ልጅክፋቱ አገራችን ሰላም ያድርግልን 😢😢😢😢

  • @Lemlem-p7o
    @Lemlem-p7o 3 месяца назад +4

    እውነት ነው ስራዋ ትክክል ባይሆንም ወንዶችም ጨዋ ጥሩ ቤት ሲያገኙ አያያዙን አያውቁበትም አንድ አንዴ ይበላቹው

  • @TamesgenDagen
    @TamesgenDagen 4 месяца назад +6

    ዘላለም ዘገዬ እንኳን ደህና መጣህ ጀግናችን መቸም ማዬት አይሰለችን !!!! እስኪ ጉድ እንስማ ግን እኛ የመዳም ቅመሞች እኮ በዚህ ጉዳይ ታማኞች ነን ከምር አፋችን ቢያወራም ተግባር ላይ አንወጣም ፈጣሪን እንፈራለን ተመስገን በስደት ያላችው እህቶቼ እግዚአብሔር ሁሌም መልካም ነገርን ያድርግላችው ❤❤❤❤❤❤

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 4 месяца назад +1

      👍👌

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 4 месяца назад +1

      Aramean Aameen Aameen

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq 4 месяца назад

      ምን እናንተማ ገና በfb ወደድኩሽ ለሚላችሁ ላባችሁን ጠብ አድርጋችሁ ያገኛችሁትን ለወንድ የምትልኩ ።እርዳታ ሲጠየቅ ምንም ሳታጣሩ ለማንም ጐረምሳ የምትልኩ ።ቤተሰባችሁ እየተቸገረ ማንም የሚበላችሁ የምታሳዝኑ ናችሁ ።

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv 4 месяца назад +6

    የልጁን ጥንካሬ ያለማድነቅ አይቻልም ጀግና ነክ በጣም ያሳዝናል የዉነት ሰዉ አብሮ እየኖረ ያለመተዋወቅ ከባድ ነዉ ልጅቷ ግን ምነ ሆና ነዉ ?ሁለት እግር ያሐዉ ሁለት ዛፍ አይጣም ሲባል አቃለዉ የሷ ደሞ ሶስት እግር ሆነ አረ በመዳንያለም ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን ከንደዚህ አይነት ዉረደት ይሰዉረን ከሁሉም ሳቶን ባዶዋን ትቀራለች ልቦና ይሰጥሽ 😢😢 🙏🙏

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 4 месяца назад +1

      Sun ezi dereja yaderesechew Esa nech

    • @SeniLove-jw8gv
      @SeniLove-jw8gv 4 месяца назад

      @@edenseyoum2096 ሰለዚህ ልክናት ማለት ነዉ ?

  • @דסטהקסהון-צ8ק
    @דסטהקסהון-צ8ק 3 месяца назад +2

    ዘላለምየ በርታልነ ወንድማችን የተጎዱትን ሰወች ተጎናቸዉ ሁነህ ለምትርዳቸዉ ጀግና ነህ አድናቂህ ነኚ ❤❤❤❤❤

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 месяца назад +2

    ዘልዬ ከጀግናው ከንስር አይን ጎን ስለምትሆንልን በጣም እናመሰግናለን የሱን ጉዳይ ግን እንዳይረሳ ወንጀለኞቹን በአጭር ጊዜ ወይኔ ጀግናችን የስንቱን ሂወት ተከታትሎ እንዳላዳነ 😢😢😢😢

  • @አለምገራሚ
    @አለምገራሚ 4 месяца назад +9

    መካኒኩ በጣም እምትወድህ አንተን ነው ይቅርታ አርግላት የመጨረሻ እድል ስጣት

  • @GeteGeremew
    @GeteGeremew 3 месяца назад +1

    የኘ ጀግና በርታ እግዚአብሔር አምላክ ህልም ካንተ ጋር ይሁን ከዚህ ጋር እንደምንም ብለህ ኣስታርቃቸው ዘሌ።

  • @awokeyohala7470
    @awokeyohala7470 4 месяца назад +4

    ወንድሜ ጋዜጠኛ ዘልአለም እንደምን አደርክ መልካም መሰራት ጥሩ ነዉ ግን አሁን በጣም የከበደ ነገር ገጥሞሐል አምላክ ይርዳህ ወንድሜ መልካም ቀን ይሁንላቹሁ አሜን አሜን

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp 4 месяца назад +9

    ወይኔ ደግሞ 3ኛው ለማየት ናፈቀኝ😳😳😳😳ዘሉዬ በቶሎ 3ኛው🤭

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 3 месяца назад

      ከዛም በላይ እደሚኖሩ ተስፍ አለን

    • @Mohammedahmed-p8n
      @Mohammedahmed-p8n Месяц назад

      🤭🤭🤭🤭

  • @Genet398
    @Genet398 4 месяца назад +17

    ፍቅር የምባል የላትም ለገንዘብ ነውእንጂ 😢

    • @TegestAsrat
      @TegestAsrat 4 месяца назад +4

      ትበላቸዉ እንደዚህ ነዉ የሚፈልጉት

  • @sarayousef2021
    @sarayousef2021 3 месяца назад +5

    ያአላህ ልጁ አንጀቴን በላኛ 😢😢😢 ወይ መከራ አይዞህ 😢😢😢

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 4 месяца назад +2

    ልጁ በጣም ነዉ የአሳዘነኚ የኔ አባት አይዞክ ሁሉም ያልፋል አተ ጀግና ነክ 😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @Ruthkassa11223
    @Ruthkassa11223 4 месяца назад +6

    አይ ዘሌዋ እማታመጣው ጉድ የለም እኮየመጀመሪያው ጉዋደኛዋ እኮ አንተንም ሳይወጋህ በመቅረቱ እንኩዋን ተረፍክ

    • @amiashi5436
      @amiashi5436 4 месяца назад

      😅😅😅😅😅

  • @negesudemissie7424
    @negesudemissie7424 3 месяца назад +1

    ጀግናየ ይሄ ትምህረትም ሰጭ አይደለም አይመስጥም እንዴች አይነት በብልግና የናወዘች ባታቀርባት

  • @Zahara-io5on
    @Zahara-io5on 4 месяца назад +15

    "ሁለት የወደደ አንድ አይዝም" ይባላን😂

    • @RahelRahel-zy1km
      @RahelRahel-zy1km 3 месяца назад +1

      የሷ በዛ ሶስት እኮ ናቸው 😅

  • @GanatiGanati-hq5hz
    @GanatiGanati-hq5hz 3 месяца назад +1

    እንደዉ አካፍዪኝ እህቴ ክክክክ እንዲ ከምታጫዉጪባቸዉ ምስኪኖች ሲያሳዝኑ

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 4 месяца назад +2

    አቤትት ያራቢ ያአሏህ አደራህን ምህረትህን አውርድልን ለሀገራችን ምን አይነት ክፋት አለ

  • @rahelnegash7638
    @rahelnegash7638 4 месяца назад +2

    በነገራችን ላይ እህታችን ጥፋት ብታጠፋም ለ1 ሰውሳይሆን ለአለሙ ሁሉ ራሷን አፀዳች ለሰራችው ሀፅያት በብዙ ህብ በአምላክ ፊት ንሰሀ ገባች አምላክ ይቅር ይበልሽ ራስሽን ነፃ አውጥተሻል

  • @GanatiGanati-hq5hz
    @GanatiGanati-hq5hz 3 месяца назад +2

    አሣዘኑኝ ግን እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ ይበለን :የተወጋ ይሁን የሰይጣን መንፈስ መቀጥቀጥ ያንስባታል እዉነት አይደረግም ያሣዝናሉ

  • @soomebaby83
    @soomebaby83 3 месяца назад +2

    እውነትህ ነው እኮ. ዘሌዋ ያልተሰማ እንጅ ያልተሠራየለም. የምትለው. አንተው ጠብቀው😢😢

  • @AtsedeZerfu-ei3fq
    @AtsedeZerfu-ei3fq 4 месяца назад +1

    እንኳን ደና መጣ ዘላለም በጣም አሪፉ አሰተማሪ ትምህርት ሰጪ ነው ግን ልጅቱ ለምንድነው ??? አንድ ወንድ አይበቃም ወይ ልጅተዋ ባለጌ ናት ግን ልጁ በጣም ነዉ ያሳዘነኝ ሜካኒኩ ነዉ ያሳዘነኝ ያሳለፈው ሕይወት እግዚያብሔር ይርዳክ

  • @Biba-y9z
    @Biba-y9z 4 месяца назад +2

    ዘላለም እግዚአብሔር ይጠብቅህ እራሳቹሁን ጠብቁ ከፈጣር በታች እሽ

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 4 месяца назад +8

    እንዴት አያውቋትም ይሄን ሁሉ ስታደርግ ሦስቱም

  • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን
    @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን 4 месяца назад +6

    አች ባለጌ ለ3ቱም ፍቅረኛሽ ሳይሆን ዝሙት ስሰሬባቸው ለነበሩት ሁሉ ንገሬያቸው 😢😢ለነገሩ ወዶችም ትክክለኛ ቤቴ ቤቴ ያለችውን ሴት አትወዱም።

  • @janatmoh3677
    @janatmoh3677 3 месяца назад +6

    እኔ ወጋሁት ያለው ሳስበው ለራሱ ያስቀኝል😅😅😅ወይነ

    • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
      @ሀበወወበሀሀበወወበሀ Месяц назад +1

      ወጋሁት,በየሱስ,ስም,አለ,,የጸጤ,ቋንቐነው,አይዞህ,ላንተ,አትመጥንም,ጎበዝ,ሁን

  • @sartt3754
    @sartt3754 4 месяца назад +4

    እረባክ ጥንቃቄ አርግ አንድ ሰዉ ይጎዳበሀል. ምን አይነትጰመጥፎ. ሴት ናት ህይወታቸዉን ያመሰቃቀለቺዉ ባለጌ

  • @RijsiejHdjejjdj-by4ki
    @RijsiejHdjejjdj-by4ki 4 месяца назад +6

    አቤት መጨማለቅ አረ የፈጠራቹሁን አምላክ ፍሩ😢😢😢

  • @ወይንአብ
    @ወይንአብ 3 месяца назад +4

    በጣም ያሳዝናል ልጅቷ ትወደዋለች ሂወቷን ምፅዋት አድርጋለታለች ድርጊቷ አስነዋሪና መጥፎ ቢሆንም ልጁን ታፈቅረዋለች የእሱን ህይወት ለመቀየር የሄደችበት መንገድ 😭😭😭 እግዚአብሔር ይገስፅሽ ልቦናሽን ይመልሰው ንሰሀ ግቢ ምንም ነገር ላትፈፅም ቃልም ትግባለትና ይታረቁ ሰውን ከስተት ብረት ከዝግት አይቀርም ያደረገችው ነገር እየደገፍኩ አይደለም ግን የልጁን ሂወት ለመቀየር ብላ የገባችበት መጥፎ መንገድ ነው መውጣት ግን አልቻለችም። ከተፀፀተች ጥፋቷን አምና ይቅርታ ከጠየቀች ይታረቁ።

  • @ferhte
    @ferhte 3 месяца назад +3

    ዞላዬ በመጀመሪያው ቪድዮ በጣም ስቂያለሁ የዛሬውን እስኪ እንየው ወጋሁት ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ

  • @RahmaRahma-be1dm
    @RahmaRahma-be1dm 4 месяца назад +7

    Yoo lubbuuni jiraane waa baay'ee arginaa😢😢😢

  • @asamenechdesta166
    @asamenechdesta166 4 месяца назад

    አይዞሽ እህቴ ንስሃ ገብተሽ እንጦጦ ኪዳነምሕረት ሂጅ ፣እመቤታችን ከጌታየ ጋር ወደ ልቦናሽ ይመልሱሻል።ፍጥረቱ አይደለሽ ?ፍጥረቱን የማይረሳ አምላክ እንደዚህ እንደሆንሽ አይተዉሽም አይዞሽ ፀልይ ፀልይ ፀልይ!!!እግዚአብሔር ይህን መንፈስ በተቀደሰ ስሙ ያንሳልሽ ወደ ቤቱ ይመልስሽ። ዐሜን

  • @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
    @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ 4 месяца назад +13

    የነስር አይን ጉዳይ ከምን ደረሰ

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 3 месяца назад

      ገብተሽ ህይ በቤቱ

  • @wollodessiefikr2514
    @wollodessiefikr2514 3 месяца назад

    ታዳ ምን አድርጉኝ ነው ካሜራ ድቅና የምታረዳቸው ለምን ጥላ ጠፍታ ከተሻላት አትኖርም አኮላ ከዚህ ምን እንማር ባለጌ

  • @nomo6793
    @nomo6793 4 месяца назад +2

    ይሄንንን አድንቄዋለሁ ቦክሡ ተመችቶኛል😂😂
    ሀሎልያን መንፈሡን ወጋሁት ብሎ ነበር የሄደው🙈😂😂😂😂

  • @ኢትዮጲያዊነኝEthio
    @ኢትዮጲያዊነኝEthio 3 месяца назад +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወንድም ዘላለም ምርጡ ወንድማችን በርታ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሁላችምን በየ ሀይማኖታችን እንፀልይ ህዝባችን አለቀ በስደትም በየ እስር ቤቱ በሀገር ቤትም በጦርነትና በረሀብ ወደ የት አቤት እበል ኧረ እግዞኦ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን ማረን

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ 3 месяца назад

    የኛ ጀግናው እንኳን በስላም መጣህልን እና የነስር አይን ስለ ከጎኑ ስለ ቆሙክ በጣም አመስገናአለን እና እስከ ዛሬ የስራህው ስራ ዛሬ የለያል አይ አገራችን ወደት እይህደችን እህ😢😢😢😢😢😢

  • @SaloSiko-h5e
    @SaloSiko-h5e 3 месяца назад +1

    የፈጠርከኘ ጌታ አላሀምዱሊላህ አደኛ አላህ የፈጠረን የጠላውነው ሁለተኛ አድን ቃልገብቶ አድንትቶ ከድቶ ወደሌላ ማዘበል ምድነው ተውእህትወድሞቸ በቃላችሁተ እዱኒያ አጭርገ ስሀትናትና ከሞትበኋላ ቅታቱ ከባድነው አላሁመ ከዱኒያ ከሀይራ ፈተና ነጃበለን ያረብ አልሀምዱሊላህ ሙስሊምነኘ ለናተም አላህ ይኸዱኩም በቀጥተኛውጎዳና ይምራችሁ የሀገሬልጆች

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 4 месяца назад +3

    የናባት ጀግናነህ በርታ ፈጣሪ ያበርታህ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 3 месяца назад +1

    የዚቺ ደግሞ ይለያል እንዴት ሶስት ወንዶች ጋ ጠብቀን ያረቢ

  • @GiyorgidsKeb
    @GiyorgidsKeb 4 месяца назад +2

    አፈር ብይ ባለጌ።
    እኛ አገር. ነጻነት. ማለት. ምን ማለት እንደሆነ አልገባቸውም። ብልግልግ አሉ።
    በሰልካችን የምንመለከተው ሁሉ እውነነት ከሆነ።

  • @BEYEDagi-yq4tx
    @BEYEDagi-yq4tx 4 месяца назад +1

    Wey Gud Men Aynet Sesegna Nat Biyanse Megabat Yemichalew Ke 1 Sew Gar New Tedar Setasebi 2 tun Ateteyem Betam Balege Sew Nesh Yagebash Sew Tekatele Amel Selemaylek Bezihu Megbaresh Keketelsh Besew Ej Tetefiyalesh Zele Mert Sew Nurelen❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 3 месяца назад +1

    ዲቦራ አምታታው ልጆቹን አተራመሻቸው ።ህይ የጤና አይድለም ቶሎ ተመርመሪ ስለ ልቦና ማየት አለብሽ

  • @SofiaS-j9b
    @SofiaS-j9b 4 месяца назад +8

    ድሮም አውቄዋለው ይላል ገልቱ ብሯን ሲለቅም ኖሮ ቢወዳት የብሩን አመጣጥ ቀድሞውኑ ይጠይቃት ነበር ወጋው አለ ልጁ ወጋው ይህን መንፈስ😂

  • @dejenegirma8956
    @dejenegirma8956 4 месяца назад +7

    ምን አይነት አይን አውጣ ነች ይህች ሴት ትንሽም የመፀፀት ስሜት አላሳየችም ወንዶቹ በጊዜ ተገላግለዋታል ምናልባት ሁለቱን በየተራ አባራ ሶስተኛው ባለ ሀብቱን ወደ ኋላ አስቀርታ እርሱላይ ልትለጠፍ አስባ ይሆናል እርሱንም አሳውቁትና እርስ እንደለመደችው ቺቺንያ ወይም ሰባተኛ ገብታ ሸቀጧን ትሸቅጥበት ወንዶችን አለማጋደሏ እግዚአብሔር ጠብቋቸዋል እና ህዝብ የሚያስትምር ምንም ንግግር የላትም ይህች እርግማን ሰባተኛ ገብታ ጎዳና ተዳዳሪዎችን ታስተምርበት ወዲያ አባራት ይህች ሸቃጭ።

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 3 месяца назад

    ያዝ በለው ብቻ ፈጣሪ ልብ ይስጥሽ ዘሌ በርታ ስለምታደርገው መልካም ስራ ፈጣሪ ካንተጋ ይሁን ባለፈው ፍቅረኞቿ የሚሞቱባት ልጅ መጨረሻ ምን ደረሰች???

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 3 месяца назад

    አባቱ ከአንድ ከራስህ ውጪ ሌላ ሰው አውቃለሁ አይባልም ይሄንን አንዱ መማሪያ ይሁንክ ፈጣሪ ይጠብቅክ በፍቅር እጡፉን የምትክስህ የጎን አካልህን ይስጥህ መልካም ሁን መልካምነት ለራስ ነው አንድ ቀን እሱ ይክስሀል ብቻ ፀልይ።

  • @teumayimen5881
    @teumayimen5881 3 месяца назад +3

    አይ ግዜ ገና ብዙ እንሰማለን ያረብ ይቅር በለን

  • @mduae2013
    @mduae2013 3 месяца назад +2

    ዘላለም የነስር አይን እዴትነው ለውጣለው አላህ ይጠብቃቹ ❤❤❤❤

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 4 месяца назад +2

    ዘሌ ጀግና ሀቀኛ ሰው ፈጣር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
    @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ 4 месяца назад +9

    ሌላም አካውት ክፈት ሴብ እስክራይብ እናርጋን እናበርታታለን ዘልየ ስወድህ ደሞ ❤❤❤❤ ውለድ ክበድ በተረፈ አላህ ይጠብቅህ

  • @astierabath5348
    @astierabath5348 3 месяца назад +2

    የንስር አይን ጉዳይ ምን ደረሰ ወንድማችን ዘልየ የኔ ምርጥ ❤

  • @benyamasgdom4722
    @benyamasgdom4722 4 месяца назад +3

    Too nice person, he doesn’t deserve evil Lady