የአሻንጉሊቷ መጨረሻ!!ሰርፕራይዝ ተደረገች!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 фев 2024
  • የአሻንጉሊቷ መጨረሻ!!
    ሰርፕራይዝ ተደረገች!!
    addiskmemoch@addisradar@hubmedia
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 2,7 тыс.

  • @user-ml4hf6oi4v
    @user-ml4hf6oi4v 4 месяца назад +388

    ማነው መጨረሻውን በጉት የጠበቀው በላይክ👍👍👍👍😢

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs 4 месяца назад +475

    እስቲ ልጁ ወደራሱ በመመለሱ እደኔ ደስ ያለዉ 😍😍ክበሩ እናንተም ከፈጣሪ በታች የናንተ እርዳታ ነዉ🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @negesudemissie7424
    @negesudemissie7424 4 месяца назад +25

    ለጓደኛው በጣም ክብር ስጡ ጋዜጠኞቹ የእግዚአብሔር ሥራም ድንቅ ነው

  • @EnatLakew
    @EnatLakew 4 месяца назад +61

    ጋዘጠኛውን አለማድነቅ አይችልም ተባረክ የኔ ወንድም . ፍጣሪ ይጠብቅህ

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j 4 месяца назад +578

    ይህን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ የረፍት እጀራ የነፃነት ኑሮ ፈጣሪ ይስጣቹ❤❤🎉🎉

    • @jorskj2998
      @jorskj2998 4 месяца назад +1

      Ameen Ameen Ameen Ameen 🙏

    • @gideymekonnen3644
      @gideymekonnen3644 4 месяца назад

      Amen

    • @user-xf3ee8st7u
      @user-xf3ee8st7u 4 месяца назад +1

      አብሬሽአችን የሰፍሬ ልጅ
      ። አሚንንንንንን ቡታጀራን እንዴት እነደናፍቀኝ። ስገባ አንተ እና ሩታዬ ነዉ የምትቀበሉኝ 3ወር ቀርኝ ኢንሻአላህ 🙏🙏🙏🙏🌷🌷🌷🌷

    • @kubra-hy3bn
      @kubra-hy3bn 4 месяца назад

      አሚንንለሁላችንም

    • @user-jo5de5kv8l
      @user-jo5de5kv8l 4 месяца назад

      Ameen Ameen Ameen 🙏 🙏 🙏

  • @user-wp6zz7oh5h
    @user-wp6zz7oh5h 4 месяца назад +386

    ክብር ለድግል ማርያም ልጅ ይሁን ያመነ የተጠመቀ ይድናል ❤❤🙏

  • @user-xn7ub1mn9k
    @user-xn7ub1mn9k 4 месяца назад +24

    የመነ የተጠመቀ ይድናል ተመሰገን ለድግል ማርያም ልጅ በጣም ደሰ ብሎኛል ኦርቶዶክሰ ሀይማኖቲ የጥት ነሸ የናት ና አባቲ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

    • @masertiemasertie5386
      @masertiemasertie5386 4 месяца назад +1

      በዉነት እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉም ነገር❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ud9fy1cm9g
    @user-ud9fy1cm9g 4 месяца назад +32

    ጓደኛውራሱ መልካም ሰው የጓደኛጥግ ነህ እናመሰግናለን❤

  • @FfffGdft
    @FfffGdft 4 месяца назад +77

    ይህን ላደረገ ለድንግል ማርያም ልጅ ክብርና ምስጋና ይግባው ይገባሻል እህቴ ይሄ ያንቺ ውጤት ነው

  • @user-nf8qc1rq3y
    @user-nf8qc1rq3y 4 месяца назад +166

    ሚስቱ በጣም ነው ማደቃት አዱ ብትሆን የራሱ ጉዳይ ብላ ጥላው ትጠፋ ነበት ጀግና ናት ለዛውም በዚህ ጊዜ ማሻላ ታማኝ ሴት ናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @abuahmed6265
      @abuahmed6265 4 месяца назад +1

      በጣም ስንት በትዳር ላይ የማይታመን ስው ባለበት ግዜ እሷ ግን እስክ ሚደያ ድርስ ❤❤❤

    • @user-qj3sw9re1m
      @user-qj3sw9re1m 4 месяца назад

      በጣም እኔ እራሱ እጠፋ ነበር

    • @adamiyzosh4331
      @adamiyzosh4331 4 месяца назад

      ​@@user-qj3sw9re1m😳🙈🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 4 месяца назад

      ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇮🇱🇮🇱👍🏻

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 4 месяца назад

      ❤❤🇮🇱👍🏻

  • @user-be9cb1cu9o
    @user-be9cb1cu9o 4 месяца назад +13

    ድንቅ የሆነችው ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፈዋሽ ናት ደስ ይላል እንኳን ደና ሆንክ ፈጣሪ ይመስገን

  • @user-yn8rk6yc2e
    @user-yn8rk6yc2e 4 месяца назад +75

    ይሄ ጓደኛው ግን በጣም ትልቅ ሰው ነው እሱ ባይመጣና ምክንያቱን ባይናገር ኑሮ ለዚ ደረጃም አይደረስም ነበር የተረገሙ ጓደኞች እንዳሉ ሁላ ጥሩም ጓደኞች አሉ ፈጣሪ እንኳን ማረው ሚስቱንም ጥንካሬዋን ሳላደንቅ አላልፍም እናንተንም ፈጣሪ ይባርካቹ ፈጣሪ የተባረከ ትዳር ያድርግላቹ ደስስስ ይላል❤❤❤❤❤

    • @user-ef5uj5cn6t
      @user-ef5uj5cn6t 4 месяца назад +4

      ልክ. እደስሙ. ስሙም. መላኩ እውነትም መላኩ

    • @zaidbezehara6201
      @zaidbezehara6201 4 месяца назад +1

      መልካምነት ለራስ ነው ጓደኛው ተባረክ በጣም ትልቅ ስራ ሰርተኻል ተባረኩ።

    • @banchizena5165
      @banchizena5165 4 месяца назад +2

      እግዚአብሔር ይመስገን ጓደኛ እንደዚህ መታደል ነው

  • @user-pz4dg9rd5g
    @user-pz4dg9rd5g 4 месяца назад +301

    ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ ለዘላለም ፀንታ ትኑር በጣም ደስ ብሎናል

  • @user-uz4em2eh7i
    @user-uz4em2eh7i 4 месяца назад +32

    እልልልልልል አልሀምዱሊላ ማነው እደኔ የልጁን መዳን በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ወንድም አላህ ያስደሳህ

  • @user-uf2zp9qs5w
    @user-uf2zp9qs5w 4 месяца назад +20

    ያአላህ እንደት ደስ እዳለኝ ወላሂ ወንድሜዋ እንኳን ለዚ አበቃህ ሁላችሁንም ፈጣሪ ይክፈላችሁ

  • @fetyaabdulwehab5739
    @fetyaabdulwehab5739 4 месяца назад +9

    ተስፋ አለመቁረጥ በእህታችን አየሁ ማሻአላህ

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube 4 месяца назад +344

    ኧረ የመዳም ቅመሞች❤እኔንም አበረታቱኝ 😢😢አይከፈልበትም የምር ከፍቶኛል

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 4 месяца назад +51

    እግዛብሄር የሚወድሽ ንፁህ ሴት ጎደኛውን እንደ ገብሬል መልእክተኛ ተላከላት አይዞህ ወንድሜ እግዛብሄር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @HeluuSeee
    @HeluuSeee 4 месяца назад +26

    ያመነ የተጠመቀም ይድናል ያላመነ ግን ይፈረድበታል ማር_16:16 ክብር ምስጋና ይግባው ለድንግል ማርያም ልጅ የኢየሱስ ክርስቶስ🙏❤❤❤

    • @firdoushabasha
      @firdoushabasha 4 месяца назад

      ሳትጠመቁስ ስትወለዱለምን አልዳናችሁም በውሀመጠመቅ ነው የሚል ድንቅ ትዝ ህልም እም ልክ ስው ነብይ ነው ታዳ እደት ጌታሊሆንይችላል

    • @HeluuSeee
      @HeluuSeee 4 месяца назад

      @@firdoushabasha የህልም ቅዠት ዝብለሽ አትቃዢ

  • @Feathay108
    @Feathay108 4 месяца назад +8

    ማሻአላ በጣም ደስስስ ብሎናል እደው አንት ጋዜጠኛ አላህ ያቆይህ በጣም ደስይላል ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba 4 месяца назад +144

    ክብር ለእናተ ሾው ይህ የእናተ ውጤት ነው። በርታ ወንድሜ

    • @user-qt6vc9wx9o
      @user-qt6vc9wx9o 4 месяца назад +1

      ደምርኝ ውድ❤❤

    • @yenantw21
      @yenantw21 4 месяца назад +5

      መጀመሪያ እግዚአብሔር ይመስገን ነው የሚባለው ያገናኛቸውን እግዚአብሔር ነው በሰው ላይ አድሮ።

    • @hcjth1747
      @hcjth1747 4 месяца назад

      ​@@yenantw21ትክክል በእውነት።

    • @Rut-sk2fo
      @Rut-sk2fo 2 месяца назад

      Zola. Zemenik yibarek melikaminetik lelij lijochik yitiraf❤❤❤

  • @user-sy8hs2zj9y
    @user-sy8hs2zj9y 4 месяца назад +159

    እልልልልልል ጸበል ያድናል እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ኩሉ ነገር
    መጨረሻቹ ያሳምረው⛪ አባታችን ሆይ በሰማያት የምትኖር ስምህ ይቀደስ..😳⛪❤💚❤❤

  • @EnatLakew
    @EnatLakew 4 месяца назад +11

    አሜን ያመነ የተጠመቀ ይድናል. ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ ይሁን አሜን

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 4 месяца назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይተመሰገነ ይሁን አንተ ቅን መልካም ጋዜጠኛ እረጅም እድሜ ጤና ይስጣችሁ እጅግ ከልብ አመሰግናለሁ በጣም ደሰ ብሎኛል 💪❤️🎂🎉🙏

  • @eyerusbiraraeyerusbirara9763
    @eyerusbiraraeyerusbirara9763 4 месяца назад +217

    ዋውውውው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ለሱ ምን ይሳነዋል🙏እንደኔ ማነው ደስ ያለው😊

    • @user-qt6vc9wx9o
      @user-qt6vc9wx9o 4 месяца назад +1

      ደምርኝ ውድ❤❤

    • @AmroMobile-lv5qu
      @AmroMobile-lv5qu 4 месяца назад +1

      በጣም ደስ ብሎኛል

    • @tsegshTube5kk3g
      @tsegshTube5kk3g 4 месяца назад

      ​@@user-qt6vc9wx9oደምሪኝ እደምርሻለው ውዴ❤

    • @meritubemeri
      @meritubemeri 4 месяца назад +1

      ደምሩኝ እህቶቼ🙏😢

    • @senaitdesa7927
      @senaitdesa7927 4 месяца назад

      ሰለ ሁሉ ኢየሱስ ክብሩ ይውሰድ የአለም መዳኒት❤❤❤ሀላቹም ተባረኩ

  • @tigsetshumetyoutube
    @tigsetshumetyoutube 4 месяца назад +67

    ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ለእርሱ የሚሳናዉ ነገር የለም የኔ ጌታ❤😢

    • @user-qt6vc9wx9o
      @user-qt6vc9wx9o 4 месяца назад +1

      ደምርኝ ውድ❤❤

    • @meritubemeri
      @meritubemeri 4 месяца назад +1

      ኣሜን{3}ደምርኝ እህቴ

  • @sindugzawu1949
    @sindugzawu1949 4 месяца назад +8

    ጌታሆይ ተመስገን ስለዚህ ልጅ ፀሎቴን ስለሰማህ አመሰግናለሁ ደሞ በልጅ ትባርካቸው ዘንድ እለምንሀለሁ

  • @mengesha386
    @mengesha386 4 месяца назад +6

    እግዚአብሄር ሆይ ምን ልበልህ የኔ ቸር አባት የኔ ቸር ጌታ የኔ ቸር ንጉስ ተመስገን ተመስገን ተመስገን እይ እልልልልልልልል።መላኩ ወንድማችን እግዚአብሄር ህይዎት ዘመንህን ይባርክ።እንዳንተ አይነት ቅንና ታማኝ ጓደኞችን ያብዛልን።

  • @negedemihirka6160
    @negedemihirka6160 4 месяца назад +35

    ያመነ የተጠመቀ ይድናል ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

    • @hcjth1747
      @hcjth1747 4 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን🙏💒❤🎋🎋🎋

  • @eyeruesalem4031
    @eyeruesalem4031 4 месяца назад +47

    እልልልልልልል አመብርሀን እኮ ሰዕል አድኖዋን አይቻለሁ ከግድግዳው እንኳን ዳበሰችህ እልልልልልልልልል

    • @user-lt3gl4ld5o
      @user-lt3gl4ld5o 4 месяца назад +3

      ታዲያ ለእሱ ስእል ለምን አላዳነውም??

    • @senaitdesa7927
      @senaitdesa7927 4 месяца назад +1

      የሰው ልጅ በሙሉ የማምለጫ መንገዱ የማዳን መንገዱ ኢየሱስ ብቻ ነው

    • @senaitdesa7927
      @senaitdesa7927 4 месяца назад

      ትኩረት ወደ ጀግናው ኢየሱስ
      ሊመጣ በደጅ ነው
      ከእግዚያብሄር ውጪ ማንም ሊያድ አይችልም
      ሌላው ፍጡር ሰለሆነ
      አትሳሳቱ ኢየሱስ በደጅ ነው እዳይፈድባቹ

    • @eyeruesalem4031
      @eyeruesalem4031 4 месяца назад +1

      ጭራሽ አትሳሳት ወይም አትሳሳች በእምነቴ አትምጭብኝ /አትምጣብኝ ዛሬ በሰንዴ እርዳታ የመጣልሽን አምነትሽ እዛው አረፈሽ ይዘሽ ተቀመጭ አልደርስኩብሽም እኔ ግን አማላጄ ነት እመቤቴ የልዕል እግዚአብሔር እናት ማርያ ማርያም ማርያም የናቁሽ ሁሉ ወደ ግርሽ ጫማ ይሠግዳሉ የእየሱስን ማዳን እኔ ያወኩት 80 ቀኔ ነው ገና በልጅነት አንች ግን አሁን አሁን ገናም አልገባሽም ሥለእየሱስ ገና አልገባሽ እግዚአብሔር ን ከወደድሽው እናቱንም ውደጅ እሽ አንድ በሬ ስቦ አይሆንምና አሁኑኑኑ ተመለሽ ካለሽበት የዳንኪራ ወጥመድ 🙏🙏🙏 የቡርቱኳንን ጣዕም የሚያወቀው የቀመሰ ብቻ ነው አንች ደግሞ ጭራሽ ጣዕሙን አይደለም ልጣጩን እንኳን አታቂውም ሥለዚህ ተይልን ለእኛ እሽ አመነ ተጠመቀ ዳነ እና ምን ይጠበስ አሁን እንደዚህ የምትይው ሀሀሀሀሀሀሀ በሗላ የመጣ አይን አወጣ አሁንማ ጭራሽ ሆሆሆሆሆ እመብርሀን የጌታየ እናት ማርያም ማርያም ማርያም ዳቢሎስ ተቃጠል ታማልዳለች አማላጅ ነት 🙏🙏🙏አከተመ መልካም ቀን ሌሊት ውሎ በለሽበት የሠዓት አቆጣጠርሽ 🙏🙏🙏❤❤❤

    • @hanagirum8933
      @hanagirum8933 4 месяца назад

      Xaoti aydinim

  • @user-tr4pz7gf3c
    @user-tr4pz7gf3c 4 месяца назад +10

    አልሀምዱ ሊላህ በጣም ደስ ብሎኛል ወደጤነነትህ በመመለስህ እናተንም ፈጣሪ የስራችውን ዋጋ ይስጣችው

  • @WeldaSemayat
    @WeldaSemayat 4 месяца назад +6

    ለዚ ሁሉ ድህነት ያበቀው እግዚአብሔር አምላክ ምስጋና ይግባው አንተም ወንድማችን ሁሉን ችለህ ለዚ ደረጃ እንዲበቃ አስትዋፆህን ሰላደረ ከመለኩ ጋር ምስጋና ይድረሳቹ በመጨረሻም ለሁለቱ ጥንዶች አብሮነታቸው የዘለቀ ይሁን እየሱስ ክርስቶስ አይለያቸው

  • @adanechtekabe7215
    @adanechtekabe7215 4 месяца назад +28

    እውነተኛ ጓደኛ ነህ እግዝአብሄር ይባርክህ ልጁን ወደራሱ ወደህይወይቱ ነው የመለስከው እና ልትመሰገን ይገባሀል ጋዜጠኛውንም እናደንቅሀለን የበደለውንም ይቅር እላሌሁ ብሏል ይቅር እንደተባሌ ሰው ሌላው እንኳን ደስ አላችሁ እላለሁ

  • @user-jb9bu9to2t
    @user-jb9bu9to2t 4 месяца назад +30

    እእእእእልልልልልልልልልልልልልልል እግዚያብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ንጉሴ አምላኬ ፈጣሪዬ መደሀኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና አምልኮ ዉዳሴ ላንተ ይሆን ❤❤❤ እንኳን ደስ አላቹህ ዉዶቸ

  • @user-kt5cl2ok3h
    @user-kt5cl2ok3h 4 месяца назад +12

    ፈጣሪ ይክበር ይመስገን ተለውጦ ስላየሁት በእውነት ክብር ይገባችኋል

  • @Sofi24434
    @Sofi24434 4 месяца назад +6

    አላህምዱሊላህ🙏 እንዴት ደስ ይላል ጀግና ሚስት እና አብራደግ ጓደኛው መሌ እናተም ፈጣሪ ያስደስታቹ ❤️😘🙏

  • @AbebawTsega
    @AbebawTsega 4 месяца назад +17

    በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እማ ፍቅር እመአምላክ ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን አሜን አሜን ። እንዴት ደስ ይላል ፈጣሪ ለሀገራችን ድህነት ይስጠን እንደ ልጁ አሜን ።

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 4 месяца назад +29

    በስመዓብ እግዚዓብሄር ይመስገን ገንዘብ የማይጠይቅ የፈጣሪ ሃኪም ፀበል ስላለን❤❤❤❤❤❤

  • @user-mc1po8ur7h
    @user-mc1po8ur7h 4 месяца назад +4

    ጌታ ይባረክ ይመስገን ለዚህ ያበቃህ ሁላችሁም ተባረኩ ደስብሎኛል እንደዚህ ተደስታችሁ ስላየሃችሁ በርቱ ቀሪዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 4 месяца назад +7

    ክብር ለእናታችን ለድንግል ማርያም ያመነ @ የተጠመቀ ይድናል ድነውም እያየን ነው
    ስው እንደ እምነቱ ነው ... እልልልልልልልልልል.. እግዚአብሔር ይመስገን !
    የስው ልጅ መኖር ያለበት ስላም እሚያገኝበት ቦታ ነው .. ቢሆንልን .. ሀገር እናት ናት
    እናት ሀገር ናት ... ስደት ይበቃን ነበር :: 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @momskiyyah77734
    @momskiyyah77734 4 месяца назад +38

    በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ወንድማችንን ከዚህች እረሳ አሻንጉሊት እግዚአብሔር ስለ አላቀቀልን በእውነት ክብሩን እርሱ ይውሰድ 🙏 እናንተም ለእሱ መዳን ምክንያት ለሆናችሁ ሁሉ ጌታ ይባርካችሁ በተረፈ እህታችን ወንድማችንን አደራ ብለንሻል ከቅመሞች ምክር ቤት።

  • @senkenseyeferu1076
    @senkenseyeferu1076 4 месяца назад +24

    እልልልልልል በውነት በጣም አዝኜ አልቅሻለሁ እመቤቴ ክብር ምስጋና ይግባሽ ወንድሜ እግዚያብሂር እንኳን ማረህ ጓደኞችህም የተባረኩ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ከዚህ በዃላ በፅሎት በምስጋና በፍቅር ኑሩ

    • @senaitdesa7927
      @senaitdesa7927 4 месяца назад

      ክብር ሁሉ ማምለጫ የሆነው ባድያ ልጁ ያዳነን ❤የእግዚያብሔር ❤ይሁን
      ክብሩ ማንም አይሰድበት

  • @user-yb4ks8ty4d
    @user-yb4ks8ty4d 4 месяца назад +5

    ታማኝ የጎደኝነት ጥግ የታየብህ ምርጥ ጏደኛ ነህ ላንተም መልካም ነገር ይግጠምህ ደስታህ ይብዛ እንቺም እህቴ እንኳን ደስ አለሽ ፍቅርን በቃላት ሳይሆን በድርጊት ስላሳየሽን ይገባሻል ❤❤❤❤

  • @worksew8784
    @worksew8784 4 месяца назад +6

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና እንኳን ወደ እራስህ ተመለስክ አንችም መልካም ሴት ነሽ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው አንተም ምረጥ ጓደኛ ነህ እግዚአብሔር ይክፈልህ

  • @uae.7219
    @uae.7219 4 месяца назад +77

    አልህምዱሊላ መጨረሻውን ሲያምር❤❤❤❤

  • @semu639
    @semu639 4 месяца назад +61

    ዋው ሚገርም ነው በጣም ደሥ ብሎኛል ጋዜጠናውም ጥንዶችም ሁላቹም እኳን ደስ አላቹ

  • @saraabata4886
    @saraabata4886 4 месяца назад +5

    የእውነት በጣም ደስ ይላል እንኴን ወደራሱ ተመለሰ እግዚአብሔር እረድቶት ❤❤❤❤❤❤

  • @zenanisro6345
    @zenanisro6345 4 месяца назад +8

    እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድሜ በዙሪያክ ጥሩ ጓደኞች ስላሉክ ቶሎ መፍትሄ አገኛክ ተመስገን.

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas 4 месяца назад +22

    ማመን ብቻ ነዉ እሚጠበቀዉ እግዚአብሔር እሚሳነዉ የለም ደስ ብሎኛል በጣም ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 4 месяца назад +26

    እግዚአብሔር ይመስገን. ክምንም በላይ ጓደኞይው እውነት ክሚገልፅው ቃል ትልቅ ልጂ ነህ. ይህም አለ

  • @TeweldeMahari
    @TeweldeMahari 4 месяца назад +3

    በውነት እናንተ ፈጣሪ በጣም ይወዳቿል ሰርጋቹ ደግሞ በቊርባን በተቀደሰ ቃል ኪዳን ይሁን ።

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 4 месяца назад +4

    ዋው የፈጣሪ ስም የተመሰገነ ይሁን እጅግ በጣም ተደስተናል ይሄን በማየታችን ወንድሜ እንዳንተ አይነት ጋደኛበአሁኑ ሰአት በጣት የሚቆጠሩ ሆነዋል ኑርልን ይችም ጋደኛው ተባረኪ ደሞ ትዳራችሁን ለማየት ያብቃን ፈጣሪ አይለያችሁ እጅግ በጣም ደስታ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @emuayemn
    @emuayemn 4 месяца назад +56

    ይሄ ሁሉ በአንቺ ብርታት ነው ይገባሻል ጋዜጠኛውም እድሜ ይሰጥሀህ❤❤

  • @tesfakidane2765
    @tesfakidane2765 4 месяца назад +18

    በጣም እድለኛ ነው ይሄ በጣም ይገርማል እና ጋደኛውን ሳላደንቀው አላልፍም በጣም ክብር ለሱ ይገባዋል አድራጊው ዝናቡ ይህንን አይቶ እራሱን ለንሰሃ መግባት አለበት ቀላሉ ነገር ልጅ በማያውቀው ነገር እንዲህ ማረጉ አዝኛለሁኝ ይሄ ደሞ ጥሩ ጋደኛው ዱካ ሾው እና የወደፍት ሚስቱን እንካን ደስ አላችሁ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ እላለሁኝ

  • @user-jn1wk4nq4k
    @user-jn1wk4nq4k 4 месяца назад +4

    የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩን ሁሉ ይውሰድ!!!❤❤❤ ያመኑ የተጠመቁ ይድናሉ ይላል ቃሉ!❤

  • @habibisahar
    @habibisahar 4 месяца назад +6

    ውይ አልሀምዱሊላ እኳን አላህ ሙሉ ጤናህን መለሰልህ እኳን ደስ አለህ የሰው ልጅ ጤናከሆነ ሁሉም ቀላልነው

  • @hiwotzegeye4900
    @hiwotzegeye4900 4 месяца назад +10

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤ እህ ማርያምን ደስ ሲል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን የእመብርሐን ልጅ እያለ ዳቢሎስ አፈረ ወደ ጥልቁም ወረደ መጀመሪያም 100 ፐርሰንት በጣም እርግጠኛ ነበርኩኝ በፀበል እንደሚድን🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉 የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩን ይውሰድ አሜን!!!!!

  • @user-lt8xh5zt7k
    @user-lt8xh5zt7k 4 месяца назад +18

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይችላል ክብር ሲሆን ሁሉን ለሚያደርገው አንድ አምላክ ለሆነ ለኢየሱስ ክርስቶስ እንደዚህ ሆኖ ስላየሁት በጣም ደስ ብሎኛል ፍቅረኛው ተባረኪ ጉዋደኛው ተባረክ ካሜራ አማኖች ሁላችሁም ተባረኩ እድሜያቸው ስራችሁ ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ እግዚአብሔር አምላክ ከሁላችን ጋር ይሁን እውነት በጣም ደስ ብሎኛል

  • @ATayetub
    @ATayetub 4 месяца назад +4

    ለምንድነው የምሸፍኑት ይሄኮ አያሳፍርም የሰራው ይፈር እንጂ😢😢😢ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን😢😢😢😢

  • @TeweldeMahari
    @TeweldeMahari 4 месяца назад +4

    በጣም ያስደስታል እንኳን ለዚህ ክብር ኣበቃህ ወንድማችን በጣም በጣም ደግሞ የዱቻ ፕሮገራም ኣዛጋጆች ክብር ይገባቿል።

  • @ayalewtadegeabera1403
    @ayalewtadegeabera1403 4 месяца назад +18

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው ለዚህ ያበቃቹህ አምላክ የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏
    ሁለት ዓይነት ሰዎች በአንድ ሰው ህይወት አይተናል
    ቀናተኛ ገዳይና
    ርህሩህ አዳኝ መሌ እንደ ስምህ መልአክ ነህ መልካምነትህ ቀጥልበት 👍
    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን !!

  • @user-wu6rj2fb9j
    @user-wu6rj2fb9j 4 месяца назад +12

    አልሃምዱሊላህ እረ እንኳን አላህ አፊያ አደረገህ በጣም ደስ ይላል መላው ቤተሰቡ እንኳን ደስ አላቹህ ዱካ ሾ በርቱ አላህ ያግዛቹህ

  • @hfsfjd3085
    @hfsfjd3085 4 месяца назад +4

    እግዝአብሔር ይመሰገን ምን ይሳነዉል እግዝአብሔር አምላክ እዉነት ደሰ ይላል የደንግል ማርያም ልጅ ይመሰገን ክብር ለድንገል ማርያም ይሁን 🙏🙏🙏

  • @azebteshomealemu9556
    @azebteshomealemu9556 4 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ትልቅ ስራ ነው የሠራችሁት አንድ ነፍስ ማዳንና ወደትክክለኛ ህይወት በጣም ደስ የሚል ነው ሶስታችሁን እግዚአብሔር ነው የላካችሁ እሱም እድለኛ ነው ፈጣሪ አድኖታል በጣም ሊያመሠግነው ይገባሌ

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 4 месяца назад +9

    እግዚአብሄር መሀሪ ሀያል አምላክ ነውና ክብርና ምስጋና ይድረሰው። እንኳን ጸበል ወሰዳችሁ ደስ ብሎኛል ። ዝናቡ ተብየ እርጉም ጋደኛ የእጅህ ይስጥህ። ሀቀኛ ጋደኛው ዋው ተባረክ እውነቱ ስለተናገርክ ነው ወደ ጸበል የወሰድከው። የሴት ፍቅረኛውም ተባረኪ እውነተኛ ኣፍቃሪ ነሽ ተባረኪ። ድግምት ምትሰሩና ምታሰሩ እጃችሁ ይቆረጥ አቦ። በናንተ ምክንያት የስንት ሰው ሂወት እየቀጠፋችሁ ነው ቢገባችሁማ።

  • @worekeyemareyamleji3305
    @worekeyemareyamleji3305 4 месяца назад +27

    እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድማችን አሁንም ቢሆን በፀሎት በቅርታ ድኛለሁ ብለህ እግዚአብሔር ን እንዳዘነጋው በፀሎት በርታ አንቺም እህታችን በፀሎት አግዥው በርቱ ጎበዞች❤❤❤

  • @mimegalan249
    @mimegalan249 4 месяца назад +3

    ተመስገን!! መድሀንያለም ክብሩ ይስፋ እንክዋን ደስ አላችሁ ደስ ብሎኛል እውነት ፈጣሪ የላከልህ ንጹሕ ሰወች አምላክ የላከልህ የ መዳኛህ ምክንያት ሆኑ ❤ እባክሽ የአዛጋጁን ስልክ ይህንን መልክት ያየ እባካችሁ ላኪልኝ?

  • @Tesfanesh-bm9wu
    @Tesfanesh-bm9wu 4 месяца назад +3

    ዋዉ ደስ ስል ጋዝጠኛ ጀግና ነህ ዘመንህ ይባረክ ፈጣሪ አምላክ መጭረሻችሁን ያሳምረላችሁ

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w 4 месяца назад +9

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏አንተና የንስር አይን ያዛችሁት ግብ ሳይመታ አያልቅም በዚህ አጋጣሚ በጣም ነው የማደቅህ 🙏❤❤❤❤🇪🇷

  • @nasserjemal8915
    @nasserjemal8915 4 месяца назад +5

    አልሀምዱሊላህ ወንድሜ ድነህ የፈጣሪን ምህረት አግኝተህ በማየቴ ከልብ ከልብ ደስ ብሎኛል
    ጋዜጠችን ዘላለም ዘመንህ ይባረክ እህታችንም ምርጥ ጨዋ ስብአዊነትን የተላበስሽ ኢትዮጵያዊ ነሽ ኮራሁብሽ
    አብሮ አደግጏደኛውንም ክብር ይገባሀል ልብዊ ምስጋና እቅርቡልኝ
    አድራ ለስርጋቹ እንዳትረሱን

  • @ababayetaye5842
    @ababayetaye5842 4 месяца назад +3

    በመጄመርያ ጓደኛውን አመሰግኑት እሱ እሄ ጉዳይ ባይ ናገር ኑሮ እንድሁ ነበሬ የምቀረው ለምን ሰመንፈሱ የምያውቅ አይኖርም ነበሬ እንኳን ጌታ ረዳው ሁለተኛ ልጅቷዋ እግ/ሔር ይባርካት

  • @maryamsaeed8970
    @maryamsaeed8970 4 месяца назад +3

    አልሀምዱሊላህ ጤናው በመመለሱ በጣም ደስስስስ ነው ያለኝ በጣም አሳዝኖኝ ነበር ነፍስ እንደተጨነቀች በጣም ያስታወቅ ነበር

  • @user-xn8wi4sh3y
    @user-xn8wi4sh3y 4 месяца назад +34

    ወይኔ ባላህ በጣም ደስ ብሎኛል እእእእልልልልል እንኳን ደስ አላቹቹቹ ❤❤❤❤

  • @amtemaryam116
    @amtemaryam116 4 месяца назад +66

    ጸበል ያድናል፡፡ ሥለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ዘላለም እና እሕታችን እንኳን ደስ ያላችሁ ጓድኛው መላኩም ልትመሰገን የሚገባህ መልካም ጓድኛ ነህ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ያድላችሁ

  • @melataskal9201
    @melataskal9201 4 месяца назад +4

    የምር በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ሁለት ጋደኛህን ከመጥፎኦ ሂወት ኣድንሃል የምር ኣመስግነው ፎቅራቹኡ ፈጣሪ ይባርክላቹኡ❤❤❤❤

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi 4 месяца назад +2

    በጣም ደስ ይላል ጓደኛውንም ሳላመሰግን አላልፍም አብሮ አደግ ማለት ይህ ነው የኔ ጉዳይ ነው የጋደኛይ ስቃይ ብሎ መምጣቱ እናም መፍትህ ያለበት ቦታ አብሮ መከራተቱ በጣም በጣም የማይረሳ ውለታ እና ኋደኝነት ነው እንኳን ደስ አላቹህ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏😍😍

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob 4 месяца назад +9

    😢😢😢😢❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ታሪኩን የቀየረ አምላክ ክብርና ምስጋና ይገባዋል የትላቶዳው ልጅ ምን ደረሰ መልሰህ አቅርብልን

  • @user-ng4uu2cn2b
    @user-ng4uu2cn2b 4 месяца назад +20

    እግዚአብሔር ይመስገን😢❤
    ፈጣሪ መጥፎ ሰዎችን ከህይወታችን ያርቅልን😢

  • @genetbeyeneajelo3150
    @genetbeyeneajelo3150 3 месяца назад +1

    ቅዱስ እግዚአብሔር ሁሌ ታማኝ ያድናል ጥንት ጠላት ሁሌ እያደነ ጥቂት ስህተት ይጠብቃል ለምን መግቢያ በር ክፍት ሆኖ ሲገኝ እደፈለገ ያደርጋል እኛ ብልጥ መሆን መዋጋችንን በዚሁ መቀጠል ፀሎት አለማቋረጥ ማህደረ መለኮት ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይሁን ወድማችን በርታ ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @abaw5598
    @abaw5598 4 месяца назад +3

    በርግጥ ይህን ውጤት በጉጉት እጠብቅ ነበር።በተለይ ይህ😮😢 ወንድ ጓደኛው በእጅግ የሚመሠገን፣ለሌሎች ልዩ አርአያ ነው።ክፉዎች ልቦና ይስጣችሁ።

  • @user-ud1xl9bf9g
    @user-ud1xl9bf9g 4 месяца назад +7

    እዳንተ ያሉትን ጋዜጠኛ ያብዛልን ከፈጣሪ በታች የብዙወችን ህይወት እያዳናችሁ ነዉ በጣም ደስ ይላል 👍👍👍👍👍

  • @user-pk8sf9nk9g
    @user-pk8sf9nk9g 4 месяца назад +6

    እግዚአብሔር ሁሌም በስራ ላይ ነው ይገርማል የጋዜጠኛው ትዕግስት ለፍሬ በቅቷል በእውነት ጌታ ዘመንህን. ይባርክ በስራህ ሁሌም እገረማለሁ ይህ እውቀት አይወሰድብህ

  • @hananomuer8460
    @hananomuer8460 4 месяца назад +2

    አልሃምዱሊላህ አላህ ጤናውን ስለመለስክለት ደስታቸውን ስላየሁ ደስ ብሎኛል❤😢

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 4 месяца назад +4

    እልልልል እንካንም እግዚያብሔር ማረክ እህቴ ተባረኪ ታሞል ብለሽ እንደ ዘመኑ ሴት ትተሽው ሳትሄጅ ውጤቱን ስላሳየሽን ተባረኪ ጋደኛውም በጣም ጥሩ ቅን ልብ ያለው መልካም ጋደኛ ነው ዘመንክ ሁሉ ይባረ ዱካዎችም ተባረኩ በጣም ደስ ይላል የሰዎችን ደስታ ማየት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yenantw21
    @yenantw21 4 месяца назад +14

    እልልልልል ዋውውውው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እንኳንደ ደስ አላችሁ ደስ አለህ ወንድማችን መጨረሻችሁን እግዚአብሔር ያሳምረው።።🎉🎉🎉🎉

  • @kamilakamila2144
    @kamilakamila2144 4 месяца назад +6

    ወጣቶቻችንን እንከባከብ ትውልዲ ይቀጥል በጣም ዴስ ይላል እናተ ዲካዎች ፖሊስ መስራት የማችለውን ስለምትሰሩ በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤

    • @user-nq8um6oo4w
      @user-nq8um6oo4w 4 месяца назад

      የነሥር አይን የሚለውንም እናበረታታቼው

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 4 месяца назад +2

    ወንድሜ ይች ሚስት የፈጣሪ ስጦታህ ናት ቶሎ ጠቅለል አርጋት በአሁኑ ዘመን እንደዝች አይነት ሴት አይገኝም ሁሉም ጥቅም ፈላጊ ብቻ ነው ውለድ ክበዱ ሰርጋችሁን ለማየት ያብቃን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @araeyaraya1614
    @araeyaraya1614 4 месяца назад +3

    ወንድሜ እንኳንም ወዴ ሰውነትህ ተመለስክ እውነትም መልካም ምስጥ ሰጥቶሃል ፈጣሪ እናደንቅሻለን

  • @GgGg-le1rw
    @GgGg-le1rw 4 месяца назад +5

    እግዛብሄር. የተመሰገነ. ይሁን ለሱ ምን ይሳነዋል በጣም ደስ ብሎኛል ወደራስህ. ስለተመለስክ ጋዜጠኛውም. ጋደኛውንም. እግዛብሄር ይጠብቃችሁ ይሄ ሁሉ ጥርት በናተ ነው

  • @user-ld2fc8tq6l
    @user-ld2fc8tq6l 4 месяца назад +10

    Wow በጣም ደስ ይላል ከሚዲያዉ ጀምሮ መመስገን ያለበት ነዉ ሀላችሁም ንፁህ ልብ ስላላችሁ የዘመኑ ምርጦች ብያለሁwow

  • @Nuhamen12
    @Nuhamen12 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ ቀን ደረስህ ወንድማችን በጣም አዝኘ ነበር
    አሁንም አባቶች ጋር ተገናኝተህ ንስሃ ገብተህ በደንብ መጠመቅ አለብህ ወንድማችን

  • @user-zb5dv8hc7r
    @user-zb5dv8hc7r 4 месяца назад +4

    እንኮን እግዚአብሔር ማረህ ዎንድሜ አይዞክ ያጋጥማል😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ud9fy1cm9g
    @user-ud9fy1cm9g 4 месяца назад +6

    አተን ያለማድነቅ አይቻልም አላህ ባለግዜ ስበብ ሁነህ የደዱሮው ማንነቱ ውይይይ አላህ ይስጥህ❤

  • @WudeYemariyamLj
    @WudeYemariyamLj 4 месяца назад +24

    እግዚአብሔር ውለታ ህን ይክፈለው መልካም ሰው ወንድማችን❤❤ በርታ

  • @user-lr6fl3ye1v
    @user-lr6fl3ye1v 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን🎉🎉🎉🎉የወንድ ጎደኛውን እና ሴት ፍቅራኛውን ክብር ይገባቸዋል

  • @louatlouat8603
    @louatlouat8603 4 месяца назад +2

    አልሀምዱሊላህ. በጣም ልቤን የሰበረው የዝህልጂ ቪዶወ ነበር በጣም ደስ አለኝ ገና ጨርሸየ ሳላየው እኮን ደሳላቺው. ሚስቱው. ያመቶዋ ጀግና ሴት ብየሻለሁው

  • @busyline5298
    @busyline5298 4 месяца назад +24

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስጌን
    እንኳን ደስ አላችሁ ዋው
    ምን አለ እኔንም ከዚህ ሁሉ
    ፈተና እና ጭንቀት አውጥተህኝ እንደ ሰው
    ባመሰግንህ እግዚአብሔር ሆይ

    • @fitfunbybetty8210
      @fitfunbybetty8210 4 месяца назад

      Ayzoish አልፋ እና ኦሜጋ እግዚአብሔር yerdeshe

    • @CSFYUOMB
      @CSFYUOMB 4 месяца назад

      😢😂🎉😮❤

    • @user-jb9bu9to2t
      @user-jb9bu9to2t 4 месяца назад

      አይዞን እግዚያብሔር ይችላል እመቤቴ በምልጀዋ ትቅረብሽ እማ

    • @sosinagirma-ms6bb
      @sosinagirma-ms6bb 4 месяца назад

      አይዞሽ ፈጣሪ ለሁሉም ጊዜ አለዉ ፀልይ🙏🙏🙏

    • @meritubemeri
      @meritubemeri 4 месяца назад

      ደምሩኝ እህት ወንድሞቼ🙏❤

  • @HiwotEzezew-zd6jo
    @HiwotEzezew-zd6jo 4 месяца назад +13

    እግዚአብሔር ይመስገን ለእርሱ ምን ይሳነዋል አንናተም አምላክ ከክፉ ይጠብቃቸው ❤❤

  • @dgfzfyzgf8725
    @dgfzfyzgf8725 4 месяца назад +2

    ተመስገን አምላኬ የኛ መዳሓኒ አለም ምን ይሳነዋል በሩቱሉን 💖💖💖💖

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov Месяц назад

    እግዜብሔር ይመስገን ከዚበላይ የምለው ቃል የለኝም ደስ ብሎኛልከፀሎት ከፀበል አትራቁ እንዳአንተ አይነቱን ጋደኛ ለሁላችንም ይስጠን መዳንኤለም