Thank you Netsanet, it was amazing🥰..ሰው በዚች ምድር ሲፈጠር በእግዚአብሄር ዓላማ እና ለእርሱ ዓላማ ሲሆን፤ በዚያ ዓላማ ውስጥ ሲኖር ግን ለሰው ልጅ ብቻ የተሰጠው እውቀት፣ ጥበብና ማስተዋል የሚባሉ ነገሮች አሉት፤ እነዚህን ውድ ነገሮች ለመልካም ብቻ ከተጠቀመና ከነገሩ በፊት እግዚአብሄርን ካስቀደመ የሚያስበው ይሆናል። So I wanna tell you that it's simple, just prey/ask him. “Expect great things, and great things will come.”
Wow. congradulations to Dawit Dreams. My life started the the new begining after a long time Suffering of Many factors...I will NOT blem any One so far. But I My self will defend the Secret of Life Challenges.
Dawit dreams and nezenet Long life my winner's leader's really we are proud of you
...ለማንኛውም ለአዛኝቷ ለእመ መድሀኒት ለቅድስተ ቅዱሳን የኔን ተስፋ ለሆነቺው ለንፅህቷ ለቅድስት ድንግል ማርያም ወርሀዊ በዓል በፍቅርና በሰላም እንኳን አደረሳችሁ
...."አንቲ ውእቱ መሶበ ወርቅ ዘኤልያስ ወተስፋሁ ለአደም ዘተሰደደ እምገነት"....ይህ የራሴ የግሌ የሀይማኖቴ ጉዳይ ነው!
እወነት ለመናገር ብዙ ነገር እየተለወጥኩ ነው
በብሮግራማቹሁ ለምስጋናዬ ስጦታ ኢስላምን አሏህ ይወፍቃቹሁ!!
ብቻየን ተመስጨ ክፍሌ ውስጥ ብዙ እማጨበጭበውና ኢሞሽን የምሆነው ነገርስ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ምርጥ ዘር እየዘሩ ነው የት ጋ እንደሚበቅል ባላቅም 👌👌👌👌👌👌👌👌 ነፃነት ደግሞ ይለያያያያያያያያል 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
ይሄን ያክል ማሽቃበጥማ ይደብራል ብሮ፣ በባንክ ትራንስፈር ያደረገልህ አስመሰልከው
አንድ ክላስ ውስጥ ተቀምጠን ትምህርት ወስደን ነጥባችን ግን ይለያያል የግድም ነው መለያየትም አለብን አንተና እኔ እንደዛ ነን ሁሉም ኢትዬጵያዊ አርሶ አደር እንዲሆን አትፍቀድ አይቻልምም ግዴለም ለግዜው ራስህ ላይ ብቻ ስራ ብሮየ
@@kemalkak1448 😊😊💚
ምርጥ ሰዎችን የሚከተላቸው ምርጥ ሰው ብቻ ነው።
ማርያምን ነፂ ተባረክ እውነተኛ እንደሆንክ ልቤ ውስጥ ይሰማኛል በቃ
Yesss could you text me your adress please?
Wow
አዎ እዉነት ነዉ ቅን ቡድኖች እዉነት ናቸዉ ነፂ እና ሊደሮቻችን እድሜአቸዉን ያርዝመዉ
❤❤ምርጥ ሰው እኮ ነህ የምር ሰለቀረብክ በጣም በጣም ነው ደሰ የለኝ ጀግና 😊
እንደነዚህ ያሉ መልካም ሰዎች ስላየሁኝ እግዚአብሔር ይመስገን ነፂ የ21ኛ ዘመን ጀግና ነዉ ባላለቀ ያልኩት ትምህርት ነው እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት now ከልብ እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ለሁላችሁም
ሰው ሰው ከሚሸቱ ሰዎች መሀል የተገኘህ የ ኢትዮጸዽያ ድንቅ ልጅ በረከታችን ነህ አመሰግንሀለው ነፂ አንተን በማወቄ ትርፋማ ነኝ ።
Endew mn agebah esu katerefe aterefe nw antes mn agegneh endew mn yshalhal 😅😅😅egnaendehone be bereket yetemolan nen wededkm telahm
EWNET NEW MEN ATEREFK? KISARA ENA GIZE MATFIYA LENEDU DEGMO HABE MAKEMACHA
Thank you Netsanet❤
የ Ethiopia ህዝብ ንቃ:: ሊያስተኙህ ለሚፈልጉ ቦታ አት ስጥ:: በተለይ በእምነት ስም ህዝብ እንዳይሰለጥን የሚደክሙ በዝተዋል
ሰው ሳይሆኑ ግን ሀብታም መሆን ይቻላል??? ለኢትዮጵያ ወጣት የሚያስፈልገው እንዴት ሰው መሆን እንዳለበት ነው ምክንያቱም አሁን ላይ ከሰውነት የወረደ ወጣት ነውና የበዛው ሀብታም ለመሆን ስልጠና አያስፈልገውም ባቋራጭ መክበር ካልሆነ በስተቀር
@@AMAW24እንዲህ አይነት ስልጠናዎች እንዴት ስብዕናህን መገንባትና እንዴት በሰውኛ ማሰብ እንደምትችልም ያስተምሩሀል
ነፃነት እውነትም እንደስምህ ነፃና ፍቅር ነህ ትምህርትህ ለኔ እንደውሀ ነው በጣም ተጠምቸ እንደምጠ ጣው አላህ እረጀም እድሜና ጤና ይስጥህ
ነፂ የ21ክፍለዘመን ጀግና ነህ እውነትም !!! ዴቭ ድጋሚ ስላቀረብክልን አመሰግናለሁ የሚቀጥለው ማክሰኞን በጉ ጉት እጠብቃለሁ ❤❤❤
ዋው ወደ መጨረሻው የሰጠኸውን ትምህርት በጉጉት እጠብቃለሁ የውጭ ኑሮ መሮኛል ግማሽ እድሜዬን አንድም ቀን እረፍት ሳይኖረኝ ብሰራው ብሰራው ምንም በእኔ ላይ ለውጥ አላገኘሁም በቤተሰቤም ብዙም አላየሁም እዚህ እምለፋውን አገሬ ላይ ብለፋ ለውጥ አገኝ ይሆናል ብዬ ግን አምናለሁ ምኞቴም ነው ተስፋም አልቆርጥም አመሰግናለሁ ወንድሜ 👍🙏
ነፂኮ በጣም በጣም አድናቂህ ነኝ ወንድሜ
አላህ እድሜህን ይባርክልህ መንገድህን ቀና ያድርግልህ
ከኢትዮጵያ ካሉ ሰወች አንዱ እና ብቼኛ ድንቅ ሰው ነፃነት ዘነበ ነው ማርያም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤👍👍
ብቸኛ?
አረ አትማል ወዳጄ አንተም ድንቅ ነህ
አጋነንከው በጣም
@@EthioLidu
ምንም አልተጋነነም እውነት ነው❗
ዛሬ ጊዜ አገኘሁና ቁጭ ብዬ ሰማሁክ በእውነት የሚገርም ትምህርት ነው 🎉🎉
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ
ትክክለኛ የ21ክፈለ ዘመን ጀግና ኮሜዲያን ሁሉ ነው የመሰልከኝ ነፂ tx❤❤❤
ነፂ ድንቅ ሰዉ❤❤❤እንደዚህ ንገርልን አወዘጋገቡን እኮ ....ልክ ድህነትና ሃላ ቀርነት የጥሩ ሀይማኖተኝነት መገለጫ እንደሆነ ሊያሳምኑን ለሚሞክሩ ጥሩ የጨዋ ሰው ንግግር ተባረክ ነፂ የኔ ትሁት ...ረጅም ዕድሜ ከላቀ ጥበብ ጋር አብዝቶ ይስጥህ🙏🏻🙏🏻
ALAWEZAGEBUM NEKU ENANETE YESEYTAN SERA NEW YEMIYASTEMRUT ENAM NEKU TETENKEKU
@@FaithZone7
go to school and fix your life
idiot.
COULDN'T AGREE MORE, absolutely without question 💚💛❤️👍🙏👌🤗🥰
እኔ አልተወዛገብኩም እደውም ማየት እንኳን አልፈለኩም ሜሴጅ ጽፌላቸው ወጣሁ ዴቭ ጋር ከሰለጠንኩ በኋላ ነው ክርስትናዪን ያጠበኩት ። ዩትዩብ ባይከፍል ኖሮ አይኖሩም ነበር ።😊
@@FaithZone7setan sile edget ena alaman awko wede Egziabher mekrebn kastemare ymren new yezi zemen setan teshashilual..wede libu eyetemelese new😂😂😅
እመቤቴን እንደ ዛሬ አንጀቴ እርሶ አያውቅም እድሜህ ይርዘም
እኔም እንዴት ደስ እንዳለኝ🙏 ተመስገን ጌታየ በጥሩ ሁኔታ ነው ተገለጸው።እኛ ከድህነት ለመውጣት ብዙ ትምህርት ያድፈልገናል።
አሜን ይዘም
እኔም አለሁ
የኔ ሊደር ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በትክክክል ነጺ ትሬኒግ በተለይ አረብ ሀገር ያለን በጣም ጠቅሞናል ሒዌቴንም ቀይሬለሁ በብሬክሰሩ ትሬኒግ እና በምንወደው በደበቭ ትሬኒግ ኑሩልን እንወዳችሆለን❤❤❤
አመሰግናለሁ ነፃነት እዉትም ነፃነት ❤️❤️❤️
ነጻነት ለእኔ መሠረት ነህ ለህይወቴ። አንተን ካየሁ ጀምሬ እራሴ ላይ ሰራቻለሁ።አስበው ያሰብከው ይሆንልሀል ።አወወወወወወ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ ወንድሜ
Selaw eliyas
እግዚአብሔር ይባርክክ በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ በጣም ነው ደስ የምትለው
What a wonderful orator and audiences! Peace, Love, and Happiness. Indeed we are priceless.
Dave you are Ethiopian Heroe! keep going and stay Blessed!
ነፂ ትችላለህ! Thank You. go ahead Please!
ነጺአሁንም ጨምሮ ጨምሮይህን የተቀደሰ እውቀት ይጨመርልህ እግዚያብሔርን መፍራትህ እሱ ነው የሚሰጠን ማለትህ አረካኝ አጠገበኝ ተባረክ
ነፃነት ዘነበ በጣም የምወደዉ የዘመናችን እንቁ🙏❤💚
ነጲ በጣም ነዉ ምወድህ ተባረክ
Thank you Netsanet, it was amazing🥰..ሰው በዚች ምድር ሲፈጠር በእግዚአብሄር ዓላማ እና ለእርሱ ዓላማ ሲሆን፤ በዚያ ዓላማ ውስጥ ሲኖር ግን ለሰው ልጅ ብቻ የተሰጠው እውቀት፣ ጥበብና ማስተዋል የሚባሉ ነገሮች አሉት፤ እነዚህን ውድ ነገሮች ለመልካም ብቻ ከተጠቀመና ከነገሩ በፊት እግዚአብሄርን ካስቀደመ የሚያስበው ይሆናል።
So I wanna tell you that it's simple, just prey/ask him. “Expect great things, and great things will come.”
ትችላለህ አላህ ይጨምርልክ እረጀም እድሜ ይስጥህ ከነመላ ቤተሠብክ
Thank you so much Netsanet
Such a great speech ☺️
May God bless you more
እግዚአብሔር ይባርክህ
Amen🙏
ነፂ ጀግና great ldear ወደፊት
Netsanet is a vary humble and Kind person❤❤
ነፂ አቤት ትህትና ❤እግዝያብሄር አምላክ ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ !!
ድንቅ መሪ እንውድሀልን ❤እንኮራብሀለን እናመሰግናለን 🙏
የምንግዜውም የኔ ምርጥ
አቦ ነፂ በጣም ትመቸኛለህ !እናቴ ትሙት ያራዳ ልጅ ነህ!...ያራዳ ልጅ ሀይማኖቱም ስጋዊ እቅዱም አይስትም!
WOW very powerful speech❗
ተጨማሪ እውቀትን ስለሰጠኸኝ አመሰግናለሁ።
ፍፁም ድንቅ የሚገርም መቼም እንደ አንተ አይነት በአገሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ሲፈጠር ወይም ሳይ አኔ እንደ አንድ ተአምር ነገር ነው ያየሁህህህ ተባረክልኝ ጌታ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ጥበብን ከጤና ጋር waw its a miracle
Endante aynet astemari betam yasfelgenal enwedahalen netsi❤❤❤❤
Best man 💪😍
በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ ሰው ነህ
Wow. congradulations to Dawit Dreams. My life started the the new begining after a long time Suffering of Many factors...I will NOT blem any One so far. But I My self will defend the Secret of Life Challenges.
Genius Netsi, you changed me.Thank you so much!sending blessings 🙌 to you and your family
One of the best personal development teachers 👏 🙌
Be ewnetu enanten yemeselu dnk sewoch fetari sleseten temesgen nw malet michalew ...netsi demo yematselech neh ...Dav thtnah ergatah egziabher zemenachun ybarkew 🙏🙏🙏🙏♥️
ውሻ ይጨዋል ግመል ወደፊት ይቀጥላል ዴቨ አሰልጣኞች ወደፊት ነፂ internatonal triner ኬንያ ሱዳን ስታሰልጥናን አስታወስኩ የዛሬ 4 ዓመት ጡሩ ግዜ ነበር ጀግና ሊደር ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Netsi Yemtnagerewn Yenorkk Mrt Melkam Astemarye Nurln .Hamlet🎉🎉🎉❤❤❤
I agree with you guys 100% 200%
ትለያለህ ነፂ እውነት ደስ የሚል ስልጠና ነው የሰጠኸን አምኛለሁ ለቀጠይ እራሴን እዳይ አድርገኸኛል
በጣም ነው የምወደው! እሱ እና ሰርፀ ፍሬ ስብሃት እዚህ America ለመረዳት የከበዱኝን ነገሮች ቀለል ባለ መንገድ ነው የሚያስረዱኝ!!
የሠው ልጂ ውድቀቱ የሚጀምረው ከእግዚሔር መንገድ ሲወጣ ነው ሁሉም ወደ እግዚያብሔር ቢፀልይ የማይሳካ የማይሆን ነገር የለም ባይሆንም እግዚያብሔር ትክክል ነው አባታችን አብርሀም የእነድሪምስን ትምህርት ተከትሎ አይደለም ሀብት ያገኘው በእግዚያብሔር መንገድ ተጉዞ ነው እዮብንም መመልከት እንችላለን ስለዚ ትክክል አይደላቹም ይሔ ጣሆት ማስመለክ ነው ዶክተር ዘበነ በደንብ አብራርቶታል ጆሮ ዳባ ልበስ ለማለት ካልሆነ በስተቀር እየሔዳቹ ያላቹበት መንገድ እግዚያብሔርን ያሳዘነ ነው ፈጣሪ ልብ ይስጣቹ እኛስ ነቅተንባቹሀል
ትክክል!!!🙏
ትክክል🙏🙏🙏
omg!!!!!!!!!!!!!! really fantastic @thank you netsi! and Dawit dreams!
በርቱ በርቱ በርቱ ድህነት የሰይጣን ነው። አንፈልገውም ፈጣሪያችን እኮ ባለጸጋ ነው። 30 ቀን በሙሉ በአል ነው እየተባለ ስራ ጠል የሆነውን ትውልድ እግዚአብሔር አይፈልግም። ሰይጣን ግን ይፈልጋል።
በዓል ለመደገስ መስራት አለብህ እርቃንህን ቆመህ የሞቀው አትምሰል
Be critical...
ነጺ የኛ እንቁ እወድሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው ጅዮሴፍ መርፊ የፃፈው መፅሀፉን አስተህ የገለፅከው በትክክል መፅሀፉን እያነበብኩት ነው ቆጆ መፅሀፍነው
ትለየሌክ ወንድማችን ፋጣር ይጠብቅህ እስከምትመጣ በጉጉት እንጠብቀሀለን
❤❤❤❤ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋውውው
ተባረክ😊
Wow wow, thank you Netsi 🙏❤️🙏❤️
እንትናም መጣ part so funny😂😂😂😂😍😍😍
i am with him!
ነፃነት እኮ የትዳር ሂወቱ እጂግ ደስ የሚል ልበ ብረሀን ሚስት ሂጂ እኔጋ ከምትራቢ ሲላት አብሬህ ብላ አብረው ሰረተው የተለወጡ ናቸው
Netisye ante ewntegna sew nehe ❤❤❤❤
Thanks nety
Thanks nesti betam desyeml koyta nebere❤❤
Thank you Netsi 🙏
oh ! what amazing teach , most powerful trainer with full potential
ምርጥ ሰዉ ነፂ ነፍፍፍፍፍአመት ኑርልን ሰላምህ ብዝት ይበል በጣም አድናቂህ ነኝ❤❤❤
ድንቅ ሰው ነፃነት ዘነበ የውጭንም የውስጥን ስሜት የሚያቅ በአንተ ትምህርት ሂወቴን ለውጫለሁ ክበርልኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሁላችንም የሞት ፍርደኞች በመሆናችን እስከመጨረሻዋ የልብ ምታችን መቆሚያዋ ሰከንድ ድረስ መልካም ነገር እየሰራንና በእጅ የያዝናትን ችግኝ እየተከልን እንጠብቅ
ችግኝ መትከል ጥሩ ግን ትልቁን የሰው ልጅ መንቀል ...ምንኛ ከባድ ነው?!
bederejetu seltenawon mewesed damo enda nesanet jegna ena seketama yaderegal bro seltenawon mewesed ateresa pacage gezteh tetekem
....the power of your subconscious mind......dr.Joseph murphy!
ዋው ምግብ የሆን ትምህርት እናመስና ለን
የእውነት ትለያለህ ፈጣሪ ይጨምርልህ❤
Thank you Netsi I’m so blessed to know you!
Mastewal tebeben yechemrleh thank you
የኢትዮጵያ እንቁ በጣም ላንተ ትልቅ ቦታ አለኝ እንደናንተ አይነቱ ያብዛልን 🙏🙏🙏❤❤❤
ሜምበሮች እራሳችሁ እየቀየራችሁ ስለሆነ እናመሰግናለን💝💝💝
hahahahah atawuqutum twuld lemezref yemeta leba new
ዋው ተመስጪ ነው የሰማሁት ተባረክ❤❤❤
wow wow wow the best teacher
Wow! Betam betam Des yemil timrt new inamesegnlen❤❤❤❤
ሃብታም ብትሆንም ባትሆንም የምትበላው አንድ እንጀራ ነው የምትተኛው አንድ አልጋ ላይ ነው የምትነዳው አንድ መኪና ነው የምትኖረው አንድ ባት ውስጥ ነው:: ሳትጨናነቅ ኑሮህን ኑር ሥራህን ሥራ::እሱ የፈቀደው ይሆናል::ወጣም ወረደም ምን ግዜም መልካም ነገር ከማድረግወደኆላ አትበል::
Inem Alewu🙋♀️🙋♀️🙋♀️🙋♀️ our great 👍 keep it up ❤❤❤
Wow you are amazing! Thank you so much
EGZEABEHAR yesteh yaleban naw yatanagarkeleg
እረ እግዛብሄር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ
Tebarek!
ዋው ቃል የለኝም
❤❤❤❤❤❤ የምትወደድ
Nets kalate atahu kemr fetari ke mela betesebochi yetebikeki tezime edemena tena yeseti dawit dreams kelibe enemasgenalen🙏🙏🙏🙏
Tebareku....serategoch yeseralu...fere eyaferachu new bertu!
በጣም ጥሩትምህርት ነው ክበሩልን
እናመሰግናለን❤❤❤
Brand yehonk sew tileyaleh ❤
Thank so much
የዘመኔ ጀግኖች በርቱልን ❤❤❤
woooooow tebarek edime yistih brother i like it
Wonderful 🎉speech