በፈረንጆቹ ገና ዋዜማ ሩስያ ለዩክሬን የሰጠችው ስጦታ ምን ይሆን?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025

Комментарии • 21

  • @hannabizuayehu4865
    @hannabizuayehu4865 17 дней назад

    ጌታየ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ቶሎና ማራናታ!!! ተባረኩ የምፅአቱ አዋጅ ነጋሪ ነቅታችሁ እያነቃችሁን ነው፡፡

  • @MeherSon
    @MeherSon 18 дней назад +4

    የአጋር ልጅ የእስማኤል ዘሮች በረሀ ይገርማል ውሀ ጠምቷት ከበረሀ ዉሀ ፈልቆ ድጋሚ ወደበረሀ ሙስሊሞች እባካችው ኢየሱስን አምልኩ!!!

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 17 дней назад

    😢እውነት ነው እግዚአብሄር አምላክ ዘመናችሁ ይባረክ ተባረኩ በዚህም ቀጥሎ እንዳትቆ ✅❤✊💪🙏

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 18 дней назад +2

    ተባረኩልን የዘለዓለም ወገኖቻችን ፀጋዉ በነገር ሁሉ ይብዛላችሁ

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 17 дней назад +1

    Marnata EYSUS ♥️❤️❤️🙏
    GOD bless you all 🙏❤️

  • @ZeyedeWorku
    @ZeyedeWorku 18 дней назад

    እየጠቀማችሁን ነው። የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ ።በርቱ

  • @GenetTegen
    @GenetTegen 17 дней назад

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ የትውልዱን ልብ አሳልፎ ስጠን ተባረኩልኝ ወንድሞቸ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛላችሁ

  • @zewdymekonnen
    @zewdymekonnen 16 дней назад

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @joeking2028
    @joeking2028 18 дней назад

    Marnata EYSUS ❤❤❤❤❤❤❤
    GOD bless you all ❤❤❤

  • @DTFNews
    @DTFNews 18 дней назад

    ሰላም ለእናንተ ይሁን የጌታ ቤተሰቦች ተባረኩ ጌታ ይባርካችሁ ቆንጆ አስተማሪዎች ናችሁ ክብር ለኢየሱስ ይሁን ጌታ በእናንተ ከብሯል ሀሌሉያ ክብር ለእርሱ ይሁን

  • @getachewtadesse1635
    @getachewtadesse1635 18 дней назад +3

    እነዚህ ጦርነት ለጎግ ማጎግ ሽሪፍራፊ ጦርነቶች ሲሆን መንገድ ጠራጊ ናቸው።ቤተ ክርስቲያንም ለመነጠቅ የሚቀረው የጦርነቱ ፍጻሜ ነው።ነገር ግን ለወንጌሉ ትኩረት የሰጠው ውስን አማኝ ነው።

  • @bekeleregasa7403
    @bekeleregasa7403 18 дней назад

    ተባረኩ

  • @mygodisperfect6282
    @mygodisperfect6282 17 дней назад

    ❤❤አሎኮታዊው ሃይል ከበስተጀርባ ኣከ ያለው በጣም ትክክል ነው
    እስከ ኣሁን ያቆያት ደግሞ ይህችን ትንሽ ኣገር የእግዚ ኣብሄር ኪዳን ነው.
    እግዚ ኣብሄር እንደቃሉ ነው።

  • @asebini7642
    @asebini7642 18 дней назад

    Zemnachiu yibarek dink kiskesa new

  • @Yonasalemayehu-ez1or
    @Yonasalemayehu-ez1or 18 дней назад

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ተባረኩ

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 18 дней назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @rezenebirhane7134
    @rezenebirhane7134 16 дней назад

    God bless you ❤🎉

  • @hirutbogale8510
    @hirutbogale8510 18 дней назад

    Thank you. God bless you for the information

  • @Yonasalemayehu-ez1or
    @Yonasalemayehu-ez1or 18 дней назад

  • @HinsarmuTadesse
    @HinsarmuTadesse 17 дней назад

    ሰለላም ለእናንተ ይሁን ፡፡ እንዳምን አላችሁ ? ለረጅም ጊዜ እየተከታተልኩኝ ስሆን ፤ በፍት በወንድመ ብስራት ታደሰ ይህ ፕሮግራም ስቀርብ በነበረበት ወቅት የሚቀርቡት መረጃዎች በምስል የተደገፈ ነበር ፤እና አሁን ምን አጋጠማችሁ ?

  • @tewodroswolde3513
    @tewodroswolde3513 17 дней назад

    Trump new belugna