አመድ አፋሽ የሆነችው የአሜሪካ ከተማ ምን ተነግሮላት ነበር?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025

Комментарии • 115

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 3 дня назад +40

    አለምም ሥልጣንም ገንዘብም ውበትም በቅጽበት ይጠፋሉና ወደ ኢየሱስ እንጣበቅ እርሱ ብቻ ነው የሚያድነን

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 3 дня назад +10

    ወንድማችን ብስራት ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ!!❤

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 4 дня назад +14

    ሰላም ወንድማችን ብስራት ታደሰ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @abebaayele165
    @abebaayele165 4 дня назад +11

    ጌታችን ኢየሱስ!
    ለዘለዓለም ይክበር!...
    🙏!..ተባረኩ!

  • @dawaubh4372
    @dawaubh4372 4 дня назад +9

    አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና ማራናታ ❤❤❤❤❤

  • @KotananiKotanani-tj9mp
    @KotananiKotanani-tj9mp 3 дня назад +142

    i remember feeling like i was always the one fading into the background while others stood out effortlessly. it was frustrating and made me doubt myself a lot. then i came across this book, Magnetic Aura by Takeshi Mizuki, and it showed me things i’d never even considered. it’s not just a self-help book; it’s like a guide to understanding your own energy and using it to connect with people. if you’ve ever felt like you’re not seen, this book might change everything.

  • @AgnezTube
    @AgnezTube 2 дня назад +1

    Woowww ደስስ ስትሉ አዘጋገብህ በራሱ ድንቅ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተባረክ ፀጋ ይባዝልህ

  • @humnesakefeni1707
    @humnesakefeni1707 3 дня назад +2

    ከማን ጋር እናመሳስልህ አንተኮ ትለያለህ የኔ ጌታ ማራናታ እያልን ተስፋችንን አንተን በንቃት መጠበቅ እንዲሆንልን እርዳን

  • @KidistDargasso
    @KidistDargasso 3 дня назад +4

    አሜን ሃሌሉያ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና !!!

  • @WudeKetena
    @WudeKetena 3 дня назад +2

    ተባረኩ ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 3 дня назад +5

    ኢየሱስ ለዘላለም ያድናል ይታደጋል

  • @saraabrham123
    @saraabrham123 3 дня назад +4

    ሀ ልጆች ተባረኩ ኢየሱስን ብቻ ይዛችሁ እደጉ,ጌታ ከዘመኑ ክፋት ጌታ ይጠብቃችሁ

  • @KalkidanShitaye-galale
    @KalkidanShitaye-galale 3 дня назад +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ወገኖቼ ጆሮ ያለው ይስማ

  • @BethelZemare
    @BethelZemare 3 дня назад +1

    Thanks!

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 3 дня назад +2

    አዘጋጆች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፀጋውንም ያብዛላችሁ

  • @حنانعليمحمدمحمد
    @حنانعليمحمدمحمد 2 дня назад

    Ewnet. new. Kale hiwet yasemaln❤❤❤

  • @newlegend5929
    @newlegend5929 3 дня назад +2

    ኢየሱስ ጌታ ነዉ ወንድምቼ እሕቶቼ ኑ ወደጌታ ኢየሱስ ይወዳችኆል አባታችሁ እየጠበቃችሁ ነዉ❤

  • @Fikirtedebalk
    @Fikirtedebalk 3 дня назад +2

    ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤🙏

  • @kidiJesus-vv7pi
    @kidiJesus-vv7pi 3 дня назад +2

    ❤ ጌታ ሆይ አስበን: ቅዱሳን እንንቃ ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው:: እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 3 дня назад +2

    ጌታ ሊመጣ በደጅ ነውና እንትጋ እንቅረብ❤❤❤❤

  • @assefatsige5279
    @assefatsige5279 3 дня назад

    ፓስተር አስፋው ጌታ ይባርኮት በእውነት የጊዜው ወሳኝ መልእክት ነው በተለይ ጌታ በፀጋው ቀብቶ ላስነሳቸው አገልጋዮች እና ሳያስተውሉ የነርሱ ተከታዮች ለሆኑ አማኞች! እኛ አማኞች የተጠራነው የጌታ ኢየሱስ ደቀመዛሙርት እንድንሆን ነውና!

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 3 дня назад

    ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 3 дня назад

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 ❤️ 👏🏻 Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅️ 🙏🏻 🙌 ❤️ 👏🏻 ♥️ ✅️ 🙏🏻 🙌 ❤️ 👏🏻 ♥️

  • @romangebremedehin8087
    @romangebremedehin8087 2 дня назад

    ተባረክ፣

  • @ZinashMamo-c2y
    @ZinashMamo-c2y 3 дня назад

    አሜንንንንን❤

  • @almazaragaw203
    @almazaragaw203 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤ልጆች ተባረኩ መስዋዕታችሁ ወደ እግዚአብሔር ማደሪያ ይድረስ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 3 дня назад

    Thanks ✅️

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc 3 дня назад

    ተባረክልኝ ስለመረጃው

  • @getachewhaftu8235
    @getachewhaftu8235 3 дня назад

    ጌታ ሆይ ልቦና ስጠን

  • @KalabGirma-b5u
    @KalabGirma-b5u 2 дня назад

    አሜን አዎ ይመጣል

  • @Ansimos-x9x
    @Ansimos-x9x 3 дня назад

    እግዚአብሔር ይባርክ

  • @AlemituDelga
    @AlemituDelga 3 дня назад

    ወዳጄ ኢየሱስ አንቴ ብቻ ከፍህ ብለህ ታይ የኔ ጌታ በሁለንተናዬ ጌታዬ ወገኖቼ እሄንን አለም እንመስል የጠራንን ጌታ እንመስል ጌታዬ ኢየሱስ የሚያስችል የአንተ ፀጋ ይርዳኝ አባ 😭😭😭🙏🙏🙏🙏ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ የምጻቱ አዋጅ ነጋር አገልጋዮች ተባረኩ በኢየሱስ ❤🙏🙏

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 3 дня назад

    ተባረኪ ❤️❤️❤️

  • @MameYegeta-z7z
    @MameYegeta-z7z 3 дня назад

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ !

  • @kalesonofjahlion767
    @kalesonofjahlion767 3 дня назад

    Stay bless!

  • @NoorNoor-ti5xm
    @NoorNoor-ti5xm 3 дня назад

    Amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eskutitube
    @Eskutitube 3 дня назад

    ተባረክ ❤

  • @sajinabate
    @sajinabate 3 дня назад

    God bless you

  • @dawaubh4372
    @dawaubh4372 4 дня назад +1

    አሜን ❤❤❤❤❤

  • @MiranAbayna
    @MiranAbayna 3 дня назад

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኔን ደካማ ልጅህን በምህረትህ አስበኝ ኢየሱሴ ሆይ የበዛውን የሀጥያት ሸክም ከላዬ አራግፈህ እንደገና ተቀበለኝ አሜን ማራናታ

  • @yenukorema5578
    @yenukorema5578 3 дня назад

    ተባረኩ

  • @febendawit3075
    @febendawit3075 4 дня назад +1

    አድኑን ጌታ ሆይ

  • @tsadikbeyana6962
    @tsadikbeyana6962 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ameeeennnnne

  • @degefuililo
    @degefuililo 3 дня назад

    ማራናታ !! ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና

  • @dagentmarkos-h9x
    @dagentmarkos-h9x 3 дня назад

    አሜን ማራ ናታ ጌታ ሆይ ቶሎና

  • @Tshegawolde
    @Tshegawolde 3 дня назад

    አሜን አሜን ኢየሱስ የጌቶቺ ጌታ ነው

  • @bizunashtasfaye4483
    @bizunashtasfaye4483 3 дня назад

    Eyesus yadinal yitadegimal
    Hallelujah kiber misegan le Geta le Eyesus yihune....marenat Geta Eyesus hoye tolo Nahelen....wudi ye Abate Buruki Tebarake zemanek yelamelem ❤❤❤❤❤❤

  • @AbinetAsefa-c4f
    @AbinetAsefa-c4f 3 дня назад

    🙏🙏🙏

  • @silassibhatu8113
    @silassibhatu8113 3 дня назад

    Tebareku

  • @tedlaeshetu
    @tedlaeshetu День назад

    እግዚአብሔር የሃያላን ሃያል ነው ።

  • @ZinashNida-q6x
    @ZinashNida-q6x 3 дня назад +1

    ጌታሆይ አስበን

  • @alganeshhabtemariam
    @alganeshhabtemariam 3 дня назад

    May GBU more &more with all Co-Workers stay healthy &protected by Our Heavenly Father Amen.

  • @SollyShopKing
    @SollyShopKing 4 дня назад

    God bless you more father

  • @AbinetAsefa-c4f
    @AbinetAsefa-c4f 3 дня назад

    በኢየሱስ ከመመረጥ በላይ ምን መታደል አለ ኢየሱስ ስም ብሩክ ይሁን

  • @mazagebere7762
    @mazagebere7762 9 часов назад

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @zhavageto
    @zhavageto 2 дня назад

    אמן

  • @biniambirhane9901
    @biniambirhane9901 3 дня назад

    Geta yibarkchu yelenu melekt new

  • @bettyjes3421
    @bettyjes3421 3 дня назад

    Maramata gata Hoy tollo naaa❤❤❤❤❤

  • @HaileArgawHatiya
    @HaileArgawHatiya 3 дня назад

    ❤❤🎉

  • @fanayehaile866
    @fanayehaile866 3 дня назад

    ማራናታ ማራናታ 2*
    አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ና 2*

  • @WudineshEmiru
    @WudineshEmiru 3 дня назад

    በእየሱስ ስም ፈጣረ ሀይ ልጆችን እኛን ጠብቅ

  • @KebebushBeneti
    @KebebushBeneti 3 дня назад

    ❤❤❤

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי День назад

    አይሁድ ነቢይ ጆሁናታ ካሀን ነቢይ ነኝ ካለ እንግዲያ ይህን ቃጠሎ በሽታ ማያስቀር ይህ አህያ ጠንቋይ አዚማም እንዲህ እየሰሩ ሰውን አሳበዱት እነዚህ አዚማም አውሬ ምነው ጌታ ከምድሩ ቢያጠፋቸው አሜን አሜን አሜን

  • @EyuBan
    @EyuBan 4 дня назад

    ጌታ ሆይ እርዳን

  • @GamadeDesale
    @GamadeDesale 3 дня назад

    Ke geta Yesus quta manin yamelxi achilim geta Yesus le America midir mihiret yabiza❤❤❤❤

  • @Desu-z2j
    @Desu-z2j 3 дня назад

    Ameeeeeen

  • @DTFNews
    @DTFNews 4 дня назад

    ሰላም ለእናንተ ይሁን የጌታ ቤተሰቦች ኢየሱስ ይክበር

  • @faazarif9834
    @faazarif9834 3 дня назад

    i remember this one time i felt like no matter what i did, people just didn’t notice me. i tried everything-confidence boosters, social tips, you name it-but nothing seemed to work. then i found this book, Magnetic Aura by Takeshi Mizuki, and it completely shifted how i saw myself. it’s not just about being noticed; it’s about understanding the energy you project. honestly, this book made all the difference for me. if you’ve ever felt invisible, you need to read it.

  • @mihretsam4625
    @mihretsam4625 3 дня назад

    “So likewise ye, when ye shall see all these things, know that it is near, even at the doors.”
    - Matthew 24:33 (KJV)

  • @Desu-z2j
    @Desu-z2j 3 дня назад

    💕💕🙏🏻🙏🏻🥰🥰🤲🤲

  • @AbabaaJaldu
    @AbabaaJaldu 4 дня назад

    Manarata Eyesus 💥 tolo nahalin ❤❤❤❤

  • @hassetbezabih5211
    @hassetbezabih5211 3 дня назад +1

    ጊዜዉ የወንጌል ነዉ።

  • @BemnetZerihun-f9t
    @BemnetZerihun-f9t 2 дня назад

    ከሚታየው የጭቀት አለም እየሱስ ናና አሳርፈኝ

  • @HsmdAhtc
    @HsmdAhtc 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @danielbekele-r8u
    @danielbekele-r8u 3 дня назад

    Maranata Abbatee

  • @MartaAbebe-o2w
    @MartaAbebe-o2w 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MartaAbebe-o2w
      @MartaAbebe-o2w 4 дня назад

      ኢየሱስ ሆይ አንተ ብቻ ክብር ታይ❤❤❤❤😭😭😭😭😭

  • @KalkidanShitaye-galale
    @KalkidanShitaye-galale 3 дня назад

    ቅዱሳን ቤተ ክርስቲያን ልንነቃና ወደ ዋናው አጀንዳ ወደ ወንጌል ልንመለስ ይገባል ከጥላቻ ከክርክር ከአመጻ ከመጠላላት መመለስ አለብን ላልዳኑ እንጸልይ እኛም እንመለስ ጌታ ይርዳን ያንቃን

  • @ZoraZora-v6l
    @ZoraZora-v6l 3 дня назад

    ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን::

    • @MisrakKassa-n5t
      @MisrakKassa-n5t 21 час назад

      ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ "አንድ አምላክ" ይሁን።

  • @mamushdesto5114
    @mamushdesto5114 3 дня назад

    Maranata

  • @poonamyadav7209
    @poonamyadav7209 3 дня назад

    one night i was scrolling through my phone, feeling like i’d never figure out why some people just seem so magnetic. then i came across this book, Magnetic Aura by Takeshi Mizuki, and something about it caught my attention. reading it was like turning on a light in a dark room. it’s not about pretending to be someone you’re not; it’s about unlocking the energy you already have. trust me, this book is worth every page

  • @nebeyatkifle2795
    @nebeyatkifle2795 3 дня назад

    Ewent new maranata Eyesus tolo na

  • @nigisttewolde9539
    @nigisttewolde9539 3 дня назад

    ማራናታ!!!

  • @grmamitiku7260
    @grmamitiku7260 3 дня назад

    የወደዳቸውን እስከ መጨረሻው ወደዳቸው ።

  • @JOHNFIKRE1
    @JOHNFIKRE1 4 дня назад

    ጌታ ልመጣ በደጅ ነው!

  • @greatj8678
    @greatj8678 3 дня назад

    ማራናታ

  • @dimpubaruya1401
    @dimpubaruya1401 3 дня назад

    i used to think being magnetic was just about looks or confidence, but i couldn’t have been more wrong. i read this book called Magnetic Aura by Takeshi Mizuki, and it totally changed my perspective. it breaks down the energy and mindset behind true attraction in a way that just makes sense. once i started applying what it taught, i noticed people reacting to me differently almost instantly. it’s seriously worth a read.

  • @mama21021
    @mama21021 4 дня назад

    በቅድሚያ ስለምታስተላልፈው ፕሮግራም እናመሰግናለን ።ጥያቄየ እየሱስ ክርስቶስ በ december/25/በታህሳስ 29 ተወለደ የሚል ማሰርጃ ካለ በዚህ ላይ ብታስተሙሩን።አመሰገግናሁ🙏

    • @ZuZuZules
      @ZuZuZules 3 дня назад

      መጀመሪያ መፅሐፍ ምን ይላል የሚለውን ማየት አይሻልም ?

    • @mama21021
      @mama21021 3 дня назад

      አየሁኛ ምንም መልስ የለም በአማርኛው ፣በ እንግልዘኛ እና በእብራይስጥ ።እኔ የምፈልገው ማወቅ ነው።አመሰግናለሁ 🙏

    • @kelemworkalemu4025
      @kelemworkalemu4025 2 дня назад +1

      መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ የጌታችን ልደት ቀን የሚነግረን መረጃ የለም እንዲሁ ግን በልማድ የዓለም የሐይማኖት ምሪት በሚመስል መልኩ ተከትለን እናከብራለን። ዋናው ጉዳይ ግን ሁልጊዜ ጌታ በልባችን ይወለድ። ስቅላቱን ሞትና ትንሣኤውን ዳግም ደግሞ ሊወስደን እንደሚመጣ የተገባልን የተስፋ ቃል እያሰላሰልን እንጠብቅ ።በእምነትና በመታዘዝ ለቃሉ የተግባር ሰዎች እንድንሆን የጌታ ፀጋ ይርዳን ።

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 4 дня назад

    Enkuwan adersachu

  • @almazaragaw203
    @almazaragaw203 3 дня назад

    ሞት አይቀር ጌታ የዋጣኛል

  • @dattatraydattatray5305
    @dattatraydattatray5305 3 дня назад

    there was a time when i kept wondering why some people seemed to naturally draw others in while i was just…there. no matter what i tried, i couldn’t figure out how they did it. then someone mentioned the book Magnetic Aura by Takeshi Mizuki, and i decided to check it out. the way it explains how your aura affects everything around you? it blew me away. it’s like having a secret code to unlock your magnetic energy. this book is a game-changer.

  • @leisafloras2676
    @leisafloras2676 3 дня назад

    ዝናም ከረቤታም ሃብትም ጠፊ ነው:: ጌታ ብቻ ነው ለዘልአለም ነዋሪ

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal 3 дня назад

    ብንወድም ባንድም የዘመን ፊፃሜ ቀሪቧል ንቁ

  • @elfinesh7721
    @elfinesh7721 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂❤❤❤

    • @Ethiopia-cs2ub
      @Ethiopia-cs2ub 3 дня назад

      የሳቅ ኢሞጂ በስህተት ከሆነ ኤዲት የሚለውን ተጭነሽ አጥፊው 😭

  • @bettyjes3421
    @bettyjes3421 3 дня назад

    Gata Hoy tollo naa

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 3 дня назад

    ሰላም ለናንተ ይሁን

  • @thelifewordchannel7563
    @thelifewordchannel7563 3 дня назад

    ruclips.net/video/ZRWeZzN9nmQ/видео.html

  • @Ethiopia12345
    @Ethiopia12345 9 часов назад

    ruclips.net/video/IR1cGz8mjzw/видео.htmlsi=OySj-CONkhQTrYDb

  • @Faithful-ch
    @Faithful-ch 22 часа назад

    ruclips.net/video/iPJlyl_hRd4/видео.htmlsi=thG-pguommtSl1_k
    Galatians 6.7

  • @greatj8678
    @greatj8678 3 дня назад

    ተባረኩ❤

  • @tarikutsegayemekuria744
    @tarikutsegayemekuria744 3 дня назад

    ተባረኩ