እየተፋፋመ የመጣው የሰደድ እሳት የበለጠ ውድመት ሊያደርስ ተቅርቧል።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 50

  • @GenetYohannis
    @GenetYohannis День назад +3

    ጌታ ይባርካችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc 2 дня назад +2

    ተባረኩ እውነትነው እራሳችን ማየት ተሰውረን ፊቱን እምንፈልግበት ፀጋ ይብዛልን እየሱስ ያድናል

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 дня назад +4

    ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ አለምን በብዙ ርህራሄህ እና ምህረትህ አስባት ና ጌታችን ሆይ ማራናታ ጌታችን ሆይ ቶሎ ናልን አስመልጠን

    • @Ethiopia12345
      @Ethiopia12345 День назад

      ruclips.net/video/IR1cGz8mjzw/видео.htmlsi=zoR2phjQnXmqCnQY ይሄንንም ተመልከት

  • @YonyElo
    @YonyElo День назад

    አለማየሁ ነሞን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረከው

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds День назад

    ደስ የሚል ትልቅ መልእክት ነው ያስተላለፋልን እግዚአብሔር ይባርክዎት። ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Merameron
    @Merameron 2 дня назад +8

    ንፋስን ከየት እንደሚመጣ ወዴት እንደሚነፍስ ማን የያዉቀዋል ? ያቺ መልካሚቱ አጁ ካልተዘረጋች ማን ሊድን ይችላል ? መዳን በማንም የለም ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ና ብቻ ።።።።።

  • @TadelechMeshesha
    @TadelechMeshesha День назад +1

    አቤቱ በደላችን ቢበዛም የአንተ ምሕረትህ ብዛት ይበልጣልና ከነብዙ ድካመችን እንኳን ምሕረትና ጥበቃህን አታንሳብን።ምድራችንን ለዙሪያዋ የእሳት ቅጥር ለውስጧ ክብር ሁናት።እንደበደላችን አይሁን።ይልቁንም ስርየት ከሌለው ከማይማለድት ሐጢዐት ጠብቀን መንፈስ ቅዱስን ከመስደብ አንተን አምላክ የኾንከውን እግዚአብሔር ከመዳፈረር ጠብቀን።

  • @ZufanAbraham
    @ZufanAbraham День назад

    አሜን!!!!! እናተንም የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @tegsetteka5377
    @tegsetteka5377 2 дня назад +5

    የእግዚአብሔር ቁጣ እሳት ሰለሆኔ ነው ለማጥፍት ያልቻሉት ሀይል የእግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላቸው😢🙏

  • @meseretdemissie3305
    @meseretdemissie3305 2 дня назад +1

    ተባረኩ ወንድሞቼ!ድንቅ መልዕክት ነው።

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 День назад

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው ሁሉ ከእግሩ በተች ነው እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ምህረት ያድርግልን

  • @AlemituDelga
    @AlemituDelga День назад +1

    በጣም አለቀስኩ ለስጋ ለባሽ ለእኛ።
    ሰው መለት እኮ እንደ እምፋሎት ማለት ነው መኖር የቻልነው ከእግዚአብሔር ምህረት የተነሳ ነው እንጂ እኛ ምንድነን?? በእውነት አባ አንቴ ይቅር በለን ጌታ ሆይ እባክህ እርዳን በአንተ ላይ ክፉ ቃል እንዳንናገር እርዳን ለራሳችን ሃሳብ አሳልፈን አትስጥ ጌታዬ😭😭😭😭😭😭🙇🙇🙏🙏🙏🙌🙌🙌

  • @Eskutitube
    @Eskutitube 2 дня назад +1

    አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @joeking2028
    @joeking2028 День назад +1

    GOD bless you all ❤❤🙏🏻

    • @Ethiopia12345
      @Ethiopia12345 День назад

      ruclips.net/video/IR1cGz8mjzw/видео.htmlsi=zoR2phjQnXmqCnQY ይሄንንም ተመልከት።

  • @DTFNews
    @DTFNews 2 дня назад +3

    ሰላም ለእናንተ ይሁን የጌታ ቤተሰቦች ኢየሱስ ይክበር

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel День назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።

  • @heniitube7914
    @heniitube7914 2 дня назад +1

    Blessed

  • @elsaworkayehu382
    @elsaworkayehu382 День назад

    እግዚአብሔር በምህረቱ ያስበን ይጎብኘን። ሰው ከእግዚአብሔር እጅ ማን ያድነዋል የሚያሳዝነው ምስኪኑም አብሮ ይጠፋል።

  • @greatj8678
    @greatj8678 2 дня назад

    God bless you brothers 🙏

  • @AMER0521
    @AMER0521 2 дня назад

    God bless you❤dear brothers!

  • @lukaseyob1976
    @lukaseyob1976 День назад

    ተባረኩ በብዙ💙🙏

  • @TekliyeAdmasu-zr5vc
    @TekliyeAdmasu-zr5vc День назад

    ብዙ ነገር ይባላል አንዳንዶች የቁጣ አይደለም ከበፊቱ ታስቦበት ነው ይላሉ ለሚያምን ግን ከቃሉ አንጻር ብቻ ነው መታየት ያለበት "ዘዳግም 29:23-29" ስናነብ የጌታን ቁጣ በዛች ምድር ላይ መንደዱን ከምድራቸውም መነቀላቸውን እናያለን ምስጢሩ ለእግዚአብሔር ነው የተገለጠው ለእኛና ለሎጆቻችን ነው ስለሚለን ምስጢሩን ለእርሱ ትተን በቀረልን ዘመን በንስሀ እንመለስ

  • @TadelechTeshome-r1e
    @TadelechTeshome-r1e 2 дня назад

    ተባረኩ

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 2 дня назад

    ሰላም ይብዛልህ🙏

  • @nebeyatkifle2795
    @nebeyatkifle2795 День назад

    Yhe lhulachnm yegziaber kunkua new menkat yehunlen

  • @amerechakako8104
    @amerechakako8104 2 дня назад

    Yegata iji bamihiretu timat!!!

  • @ሰሚርዮሐን
    @ሰሚርዮሐን 2 дня назад

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mamushdesto5114
    @mamushdesto5114 2 дня назад

    maranata tolo na nafiqanhaligna

  • @TsehayHailemaram
    @TsehayHailemaram 2 дня назад

    እግዚአብሔርን አቤት የለውም እያሉ ሲያላግጡ በተናገሩበት አነጋገር እራሳቸው አጨዱት እግዚአብሔርን ውጣ አይ 😣 እግዚአብሔር ስንቶቻችን ታግሶዋል 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @mahletlema1762
    @mahletlema1762 День назад

    Egeziyabehr tewledun yanka geta limeta nw

  • @mulukenayele4997
    @mulukenayele4997 День назад

    እስኪ አሁን ገንዘብና ሃብት ያድን በፍፁም ማዳን አይችልም መዳን በእየሱስ ብቻ ነው

  • @Abelmedia1214
    @Abelmedia1214 День назад

    መድረክ ላይ ስድባቸው ጨርሰው ሳይወርዱ እዛው ቅጣቱን የሰጣቸውም አሉ

  • @mulukenayele4997
    @mulukenayele4997 День назад

    ኢትዮጲያውያን መበላላቱን ትተን ንስሃ እንግባ የባሰ ሳይመጣ

  • @samrawitamare2248
    @samrawitamare2248 День назад

    እኔ ሚገርመኝ ጠያቂው ከጠየቀ ብዋላ ዝም ቢል አዎ እህ.. እያለ ሰውየውን እያቁዋረጠ attentionናችን ወስደህ ምንም ልንሰማ አልቻልንም😢

  • @SitotawTufa-q4v
    @SitotawTufa-q4v День назад

    And as they did not glorify God as they should, he gave them over to vain desires. 😮

  • @mulukenayele4997
    @mulukenayele4997 День назад

    ይሄ የድፍረት ሃጢያት መልስ ነው

  • @adegedaniel5088
    @adegedaniel5088 2 дня назад

    ስንተኛው የቁጣ ጽዋ የተደፋ ይመስላቿል?

  • @hanahhana2519
    @hanahhana2519 День назад

    አቤት ጌታ ሆይ ከአንተ ጋር ተዋግቶ ማን አሸንፎ ያውቃል?🤔

  • @Ethiopia12345
    @Ethiopia12345 День назад

    ማቆም አቅቷት አይደለም ይሄን ተመልከቱ።ruclips.net/video/IR1cGz8mjzw/видео.htmlsi=zoR2phjQnXmqCnQY

    • @TekliyeAdmasu-zr5vc
      @TekliyeAdmasu-zr5vc День назад

      እኮ ማቆም እየቻሉም ዝም ካሉ ዝም ብለው እንዲያዩ ተላልፈው ተሰተዋል ደሞ ያለእግዚአብሔር ፍቃድ አንዲት ጸጉር አትነቀልም እንኳን ይህ ሁሉ ሀብት ሊወድም እንኳን ሰዎች ሊሞቱ

  • @mahletlema1762
    @mahletlema1762 День назад

    Egeziyabehr tewledun yanka geta limeta nw