I know deep in my heart you are a hero and intelligent I'm sorry that you have to go through with unnecessary war thank you for sticking with your vision good things for the whole Ethiopian
I did not know such Ethiopia existed. Thank you for opening my eyes and the eyes of the world to beautiful Ethiopia. Those who entertain issues with P.M. Abiy Ahmad should reexamine their own mental health.
This is such an excellent job that the people of Gondar as well as the region has never seen in recent history. Kudos Dr Abiye and the team!!!! History reminds you here on for your amazing job in that area. You are the most outstanding leader in Ethiopians leadership history.
Die Äthiopien sollen Dr. Abiy 🇪🇹❤️💯🙏🇩🇪in Ruhe lassen damit er in Ruhe für unseren Land Äthiopie ❤️🇪🇹💯🙏🇩🇪und Leute brillant führen kann also stop zu stören
Doctor prime Minister ⭐️Abiy Ahmed you are a fantastic leader and you’re doing a fantastic service for the country of Ethiopia. young generation of Ethiopians are very Lucky because, they have a young brilliant and talented hard working leader . Thank you Doctor prime minister Abiy Ahmed❤God bless you , peace health and happiness to all good people of Ethiopia.❤️🇪🇹☝️
ጎንዸር ጎንደርን መስላ አየዋት መሬአችን❤አብይ እነመስግነለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Go to school
ድንቅ ስራ ነው መሪያችን ክፋ አይንካህ በርታ ለጠላቶችህ ማስተዋል ይስጣቸው ወደ ቀልባቸው ይመልሳቸው ሰላም ለአገራችን ይሁን!!
እርሥ በርሥ ከምንዎጋ ድህነትን ብንዎጋ ይሻላል
ምሁር መሪ ዶር ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በርታ ወንድሜ
Because God is with you 🙏
Praise the Lord.
እጅግ እናመሰግናለን አብቹ የእኛ ድንቅ ብርቅ ታታሪ ብልህ መሪ ኑርልን !!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይህቺ የእግዚአብሔር ጣት ናት ጌታ ስሙ ብሩክ ይሁን ወገኖቸ ጠንክረን እንስራ ጌታችን ከኛ ጋር ነው።
በዚህ ድንቅ ስራ ለተሳተፋችሁ ሁሉ ታሪክ ሰርታችሆልና እናመሰግናለን🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
Well said, dear Prime Minster! Unity is strength! ❤ Unity is needed for prosperity!
ቸሩ እግዚአብሔር ይርዳህ ያከናውንልህ ጎበዙ መሪያችን።
ዶ/ር ልዩ ነክ ኑርልን❤🎉
አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤
አይባልም
የተባረከ ሥራ።
አንዱ ድንቅ የኢትዮጵያ ልክ ነው።
I know deep in my heart you are a hero and intelligent I'm sorry that you have to go through with unnecessary war thank you for sticking with your vision good things for the whole Ethiopian
ምን ተስኖህ አባ መላ አብችዬ ጀግና መሪያችን ነህ።
የተቢረከ።የሚጠሉትን መልካም በማድረግ ፍቅርንና በጎነትን በማድረግ በተግባር የሚያሳይ።የትውልድ አሳቢ።
ትክክል ነው ሰማያዊ ጥበብ ይሰጣቸው ለወንድሞቻችን በሙሉ እጅለአእጅ ከመሪያችን ገር አሜን🤲🤲
በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
እናመሰግናለን አብቹ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጀግና መሪያችን🎉
❤❤❤❤❤ ጀግናው D/r Abiy❤❤
Thanks Dr Abey and all Gonder people
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር በርታልን የኔ እንቁ መሪ ❤❤ እድሜና ጤና ይስጥህ
ዘር የሚባል ነገር አጥፍልን እኛ ወንድማማች ህዝቦች ነን እኔ ከሁሉም የኢትዮጵያ ልጆች ጋር በፍቅር ጓደኝነት መኖር ነው የምፈልገው
ዘር የሚጠፋ ነገር ሳይሆን አንዳችን ላንዳችን እውቅና መስጠት እና መከባበር ነው የሚያስፈልገው
@@Abbaa_Daamaa12ማለት የፈለገው የዘር ፖለቲካን አጥፋልን ነው።
A man of vision and action. Salute!!!
ምርጥ መርያችን ጤና ይስጥህ
Thank you so much. Impressive renovation.
ወኔኔ ዓምላኬ እንዴት ደስ ይላሉ አብቹና ዝናሽ እፈር ልብላላችሁ እረጅም እድሜና ጤና እመኛለሁ። እምዬ ጎንደር በህይወት ዘበንሽ አስተዋሽ መሪ አብይን አገኘሽ ተመስገን
አቢቹ አባ ቢያ 🎉🎉❤❤❤
❤❤❤ጀግና ነህ ወላሂ
አንደኛ ነህ ስንልህ ከልብ ነዉ። አንተ ስራህን ትሰራለህ ወሬ አሳላቂዎች ይሳለቁ። መሪዬ ሺ አመት ንገስ
ሚገርም ስራ ነው።👏 ይህን የመሰለ ስራ ወደ ሌሎች ታሪካዊ ቦታዎች/ክልሎች እንደሚቀጥል ተስፋ አለን😊
አቢቹ ትችላለህ።ለዚያ ነው ወደ ስልጣን ከመጣህ ጀምሮ እስካሁን የምደግፍህ።ለነገሩ አንተን መደገፍ አልችልም።ለምን በለኝ።የሚደገፍ ሰው ደካማ ነው።አንተ ግን ጠንካራ ነህ።እንዴት ጠንካራን ሰው ደጋፊው ነኝ ብየ ልናገር እችላለሁ።የሚደገፍ እኮ ደካማ ሰው ነው።አንተ ግን አንተ ነህ።ሀሳብህ ሀሳቤ፣ህልምህ ህልሜ ስለሆነ ነው የምከተልህ።እስከ ዛሬ ህለምህን አውን ለማድረግ በሀሳብ ከብዙዎች ጋር ተሟግቻለሁ።በተግባር ባላግዝህም፣ሀሳብህ ሀሳቤ፣ህልምህ ህልሜ ነው አቢቹ በርታ ወንድማለም።ስገር መንትያዬ።አብሬህ ነኝ።የተሸከምከወን መስቀል እስከ ቀራኒዮ ልሸከምልህ ዝግጁ ነኝ።እንደ ይሁዳ አልከዳህም።እንደ ጴጥሮስ አልሸሽህም።
🇪🇹🇪🇹እናመሰግናለን አብቹ 🙏🏻🙏🏻🇪🇹 free pal
Our hero PM 💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አሁነው ውቢትዋ ጎንደርን ክብሩዋን ያሳያቹሀት
ላገር መቆርቆር አገር መውደድ ማለት ይህ ነው። አቡቹ እናመሰግናለን❤
የተከበሩ ኮርተናል🎉🎉🎉🎉🎉❤
አብቹዪ ተለያለህ ❤
እናመሰግናለን። ምስጉን ስራ ነው❤❤
Excellent job!!!! You walk the walk, and let the haters make the noise.
እግዚአብሔር ይጠብቅህ(አቤትድፍረትህለቤተሰብህታስፈልጋቸዋለህ!!!!
God is his shield. Just trust in God.
ሌላው አስተያየቴ አንዳንድ ሰዎች ለውጡ ምን እንደሆነ ልዩነቱን ስለማያቅ በፊትና አሁን የሚለውን የምስል ልዩነቱ ቢዘገብ ጥሩ ነው🙏
You are very nice lider!!
ጎንደር ከተማ በፌትም በጣም ታምራለች አሁን ደግሞ በይበልጥ ዉበት ጨምራለች
ቀና ሰዉ , ከፍተኛ የፈጠራ ችሎታ, ታታሪ , ራሱን ለሀገሩ አሳልፎ የሚሰጥ
ሙስናን የሚጸየፍ, ምርጥ ወታደር , የመጠቀ እዉቀት, ከፍተኛ የዲፕሎማሲ
እዉቀት, ፈገግታን ለዓለም ያስተማረ
ወጣት መሪ በመሆንህ እጅግ በጣም
በዓለም ላይ አኮራህን ዘር መንዘርህ
ይባረክ !!!!!❤❤❤❤❤❤❤
ከጎንህ ነን!!!!!
Wonderful 🎉✨️💐
Your Excellency PM Abiy, I Hope The Gonderian understands your effort to change the City! Let God Bless You!!!
የኢትዮጵያ ብልፅግና ዕውን ነው የጀግኖቻችንን ተግባር በተጨባጭ ለውጥ በአይናችን እያየን ነው ኢትዮጵያ ትቀጥላለች ጠላት ይቃጠላል❤🎉🙏🙏🙏
ደስ ይላል የበለጠ ደግሞ ሰላም ቢወርድ❤
We are so lucky to have such a priminster, Glory to God! I saw my hometown Gonder glitters like a Gold, Great honor to our Primeminister.
ፈተናያላደናቀፋቸዉመሪዶርአብይአህመድአሊታሪክሲዘክሮትይኖራልየተሸፈነየተረሳንገላጭእናመሰግናለን❤️🌼❤️🌼❤️🌼❤️🌼❤️🌼❤️🌼❤️
Fantastic job!! Well done. So proud❤❤❤❤
ወታደር ባትሆን ይቆጨኝ ነበር❤❤❤
Doctor Abiy is miracle for Ethiopia
yes
I have no words how to express you, such a visionary!
PM ወሬ ገለመሌ አይመቸውሞ በሰራ ብቻ ማመን thanks
I did not know such Ethiopia existed. Thank you for opening my eyes and the eyes of the world to beautiful Ethiopia. Those who entertain issues with P.M. Abiy Ahmad should reexamine their own mental health.
Thank you PM
I am grateful to see my birth place fonder rising again thank you may Allah grant my people piece and all 🇪🇹
Dr. Abiy Dankeschön ❤️💯🙏🇪🇹❤️🇩🇪
🇩🇪 or 🇸🇪?
GOD BLESS you Dr. Abyi you are absolutely a great leader let the bestr ashamed of themselves ❤😂
Ethio waw agare selamesh yebeza❤❤❤🇪🇹🇪🇹❤️
ዶ/ር አብይ 🙏🙏🙏
ጀኄናዐዉ ስያወራ ያምርበታል አማራ ንቃ
ሰርተሀል ትለያለህ አቢቹ በርታ
ዶ/ር አብይ አባቴ ጀ......ግግግናናናና!!!!
ሰውየው ይችላል ወደ ከፍታ የሚያወጣ መሪ እንድህ ነው
This is such an excellent job that the people of Gondar as well as the region has never seen in recent history. Kudos Dr Abiye and the team!!!! History reminds you here on for your amazing job in that area. You are the most outstanding leader in Ethiopians leadership history.
አብቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
egziabhern alawkm beka u are a leader
hagere edlegna nech
wow wow wow
ፍሲለደስ ነጭ እና ቆንጆ ሆነብኝ የበፊት ቀለሙ ቆሽሹ ነበር ማለት ነው 🤔
አወ
Would you rather have a white clean gabi or a brown? You’re comparing apples and oranges
Wow! Very impressive. Can’t wait to visit in person. Thank you PM Abiy for your hard-work.
Abechye yenegta geta abezeto yebarkhe
የትውለድኩባት ያደኩባት ጎንደ ለማየት ነፍኩት
ድንቅ ስራ ነው
ሥራ ወዳድ መሪ ስላላት ኢትዮጵያ መልኳን ይዛ ትለመልማለች ትበለጽጋለችም።
Thank you my president God bless you Viva Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የኢትዮጵያ ውድ ልጅ ! አንድ ቀን ይህንን ስራህን አስታውሰው ይመሰክራሉ ! እውነተኛ ሀሳብን ይረዳሉ ! የፈጣሪ እርዳታ አይለይህ ! በርታ !
We love you Dr Abye my king ❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾
Betam yamral. Can’t wait to visit.
Many thanks dear PM
Bravo Abiy Ahmed
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
You are doing your best job. Haters are always crying 😢
❤❤❤
Die Äthiopien sollen Dr. Abiy 🇪🇹❤️💯🙏🇩🇪in Ruhe lassen damit er in Ruhe für unseren Land Äthiopie ❤️🇪🇹💯🙏🇩🇪und Leute brillant führen kann also stop zu stören
thank you our p/m d/r Abiy Ahemed thank you so so so so........much wow !!🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Thank you ❤❤❤
P/m Abiy is jack pot for Ethiopia 10q sir.
አይ አብቹ ኑርልን ጠላቶቻችንን አሳፈርክልን
Thanks🎉
ጥሩ ነገር ሲሠራ ዐይናችን ዕያዬ ' ጥሩ ነው!!! '
ብሎ አለማድነቅ አይቻልም። ስለዚህ ዶክተር አብይ እንዲህ አይነት በጎ ሥራዎችን በማብዛት የተበላሸውን ስም ማስተካከል ይቻላል። ጎንደር ከተቆረቆረች እና ከጣሊያን ወረራ ወዲህ ለእንዲህ አይነት ትኩረት ስትታደል ይህ የመጀመሪያ ጊዜ ነው።
Great
💚💛❤️
😍
Doctor prime Minister ⭐️Abiy Ahmed you are a fantastic leader and you’re doing a fantastic service for the country of Ethiopia.
young generation of Ethiopians are very Lucky because, they have a young brilliant and talented hard working leader .
Thank you Doctor prime minister Abiy Ahmed❤God bless you , peace health and happiness to all good people of Ethiopia.❤️🇪🇹☝️
ዋው ድንቅ ብያለሁ! ታድያ ምንድን ነው ?
WOW ለምን ደረጃውን ትትው አደረጉት በተረፈ ለሁሉም ጊዜ አለው ዘርህ ይባረክ ስምህን ተከልክ ያሰብከው ይሙላልህ ሁሉንም አዲስ አድርገው ተባረክ መልካምነት ለራስ ነው ይጎበኛል የአያቶቻችን ሃገር አጥር ጥግ ከመፀዳዳት አዳንካት እድሜ እና ጤና ይስጥህ እናቶች እየፀለዩልህ ነው አንተም በፀሎት በርታ !
🎉❤😢
Lovely speech!
ከመቶ ሃምሳ ስድስት አመት በፊት የጎንደር ቤተመንግሥትን ያደሱት አፄ ተክለጊዮርጊስ ወይም ዋግሹም ጎበዜ ሲሆኑ ይኸው አሁን ደግሞ ንጉሱ እያደሰዉ ነዉ ።