ሰደድ እሳቱ አሁን በምን ሁኔታ ላይ ይገኛል? Etv | Ethiopia | News zena

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 71

  • @HabtamuGebre-ot9ex
    @HabtamuGebre-ot9ex 9 дней назад +37

    እስኪ ስለሀገራችን የመሬት መንቀጥቀጥ ተናገሩ ስለተፈናቀሉት ሰለተራቡት አውሩ ሁሌ የውጪ እየተናገራቹህ የሀገራችን ችግር ታለባብሳላቹህ

    • @FatumaAbdo-k4j
      @FatumaAbdo-k4j 9 дней назад +5

      የራሳቸውን እያረረ የሰው ያምስላሉ

    • @YonasTH
      @YonasTH 8 дней назад

      Anidegha😊👍👍👍

    • @zerihunewube6575
      @zerihunewube6575 8 дней назад

      That is right

  • @سعيدمحمدالحبابي
    @سعيدمحمدالحبابي 9 дней назад +11

    ይህ የፈለስጢን ግፍነው

  • @mekiamekia459
    @mekiamekia459 9 дней назад +5

    የግፈኞች ሀገር የአለም ሙስሊም እባ ነው ይቅመሱት

  • @amarewoldemedhen686
    @amarewoldemedhen686 8 дней назад +1

    እግዚአብሔር እንተ እጥፋው ይህን እሳት እንተ ትችላለህ ላንተ ሁሉ ቀላል ነው ጌታዬ ይቅር በለን

  • @HeyatHusen
    @HeyatHusen 9 дней назад +7

    እኛ ሙስልሞች የምናመልከው አንድ አላህ ብቻ ነው

  • @mamushguru3201
    @mamushguru3201 8 дней назад +2

    ሞዛዛ ጋዜጠኛ መጀመሪያ ትክክለኛ ድምጽሽ አይደለም አስተካክይው ለመስማት የሚቀፍ ነው

  • @hezkielreba1296
    @hezkielreba1296 8 дней назад +2

    አፍጋን ኢራቅ ሊቢያ ጋዛ
    ህፃናት አዛውንት እናቶች እንደ ጦፍ
    በማን አለብኝ ባዪዎች ነደዋል
    ያለምንም ጥፋት
    አሁን ግን ሁሉን በሚያይ በደግ አምላክ በቁንጥጫ በታላቋ አሜሪካ ቤትና ንብረት ወደመ
    ብድር በምድር እንዲህ ይከፈላል

  • @KedirIsmael-r6j
    @KedirIsmael-r6j 9 дней назад +2

    ፈጣሪን የማያቅ ህዝብ የስራቸውን ነው ያገኙት

  • @YffYfu-u5r
    @YffYfu-u5r 9 дней назад +1

    አልሃምዱሊላህ ሡባን አላህ

  • @elhandle-t4
    @elhandle-t4 8 дней назад +1

    እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን አሜን

  • @husenabdu-u3f
    @husenabdu-u3f 4 дня назад

    allahu akbar

  • @AbdlkerimShemsu
    @AbdlkerimShemsu 9 дней назад +4

    አሜሪካ ሳያጠፋት ቦይቆም ምርጫችን ነው

    • @hamereassefa9541
      @hamereassefa9541 8 дней назад

      ምን ?

    • @AbdlkerimShemsu
      @AbdlkerimShemsu 8 дней назад

      @hamereassefa9541 እውነቴን ነው ለኔ ሰው ሁሉ እኩል ነው የፈረንጅ ሲሆን አይወደድብኝም የዓለም ስቃይ ተውናኝዋ አሜሪካ ነች ለዛ ነው ምኞትን የሆነው

  • @elhandle-t4
    @elhandle-t4 8 дней назад +4

    እግዚአብሔር ሆይ አሜሪካንን እባክህ አሰባት እጅህን ዘርጋ😢😢😢😢😢

    • @konjetalemudegifie2400
      @konjetalemudegifie2400 8 дней назад

      አሜንንን እሱ ፈጣሪ በቃችሁ ይበላቸው

    • @nnang4900
      @nnang4900 8 дней назад

      😂😂😂😂

    • @konjetalemudegifie2400
      @konjetalemudegifie2400 8 дней назад

      @@nnang4900 ምን ያስቃል ሰይጣንነት ካልሆነ በስተቀር

  • @Habiba-f2v
    @Habiba-f2v 9 дней назад +1

    ያረቢ😢 የኛ ልጆኮ እዛውናቼው

  • @AbdurezakAbdurezak-k2w
    @AbdurezakAbdurezak-k2w 9 дней назад +4

    አሜሪካ በዐለም ፣በመካከለኛዉ ምስራቅ የሚትፈፅመዉን ጭፍጨፋ የማይቃወም ህዝብ ሊታዘንለት አይገባም ።

    • @teferiwoldegiorgis2941
      @teferiwoldegiorgis2941 9 дней назад

      አዎ አረቦች በእስራኤል ላይ የሚያደርሱትን ጥቃት ካላቆሙ እስራኤልም አታቆምም፡ ስለዚህ ሁለቱንም ማስቆም ነው የሚበጀው፡፡

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 9 дней назад +3

    እዛ ኢትዬጵያውን የሉም የአክተሮች ቤት ነዉ ።

    • @ኤማ-ጠ3ሐ
      @ኤማ-ጠ3ሐ 9 дней назад

      እዴ አሉ ዶ/ሮች አሉ ኢትዮጵያ ውያን ማለት ካሊፍርኒያ በጣም ሰክሰስፋል ናቸው የተማሩ

  • @SollyShopKing
    @SollyShopKing 9 дней назад +2

    Talk ethiopian problem

  • @zerihunewube6575
    @zerihunewube6575 8 дней назад

    አዲስ አበባ አልተነሳም

  • @TewahidoTube2
    @TewahidoTube2 9 дней назад +2

    አሜሪካ በቀጥታ ይእሳት ከመከሰቱ በፊት በዋዜማው በቀጥታ በሚተላለፍ ፕሮግራም እግዚአብሔርን ሲሳደቡ ነበር ፣ ከዚህ በላይ ማስተማሪያ የለም ግን ለመማር ዝግጁ አደሉም ፣በግብረሰዶም ማስፋፋታቸው፣በሰይጣኒዝም ማስፋፋታቸው ይቀጥላሉ፡፡መጨረሻም ፈጣሪ ማጥፋቱ አይቀርም ፡፡የነሱን ኃጢያት ግልጽ ስለሆነ እንጂ የኛ መገለጽ ቢችል ይበልጣል፡፡ብቻ ፈጣሪ መኣቱ የራቀ ምህረቱ የበዛ ለኃጢአታችን አጠቃላይ የሰው ልጅ ለሚሰራው ኃጢያት ፈጣሪ ይቅር ይበል

    • @AhmedWehabrebi
      @AhmedWehabrebi 8 дней назад +1

      እነሱም ቢሆን በፈጣሪ ላይ መሳለቅ የመጀመሪያቸው ኣይደለም ይህ ሳይሆን ኣላህ በፍልስጣምያዊያን እየደረሰ ባለው ጥግ የደረሰ ግፍ ምክኒያት ነው እየቀጣቸው ያለው ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @Selamtesfaye-b8v
    @Selamtesfaye-b8v 9 дней назад +5

    አይ ብልግና ስታስታውቅ 'ትግስት በላይ ' ማለት ምን ማለት ነው ? ወይዘሮ ወይም ወይዘሪት ማለት ሲገባ

    • @MarthaArgaw
      @MarthaArgaw 9 дней назад

      3:45 mrs. After all it doesn’t matter. Just focus on the news.

  • @khalidmohammed8959
    @khalidmohammed8959 9 дней назад +3

    ጡትሽን ደብቂ በመጀመሪያ

  • @yaredmogesdeseexporter7145
    @yaredmogesdeseexporter7145 8 дней назад +1

    yekifat hulu minchi america.....

  • @Sara-fn7ko
    @Sara-fn7ko 9 дней назад

    🙏🙌

  • @zerhunLanta
    @zerhunLanta 8 дней назад

    ኢትየጵያ ውስጥ መንግስ ት የለኮሰው እሳት የስንት ሰወችን ህይወት ቀጠፈ ስለእሱም አውሩ

  • @2323mm
    @2323mm 9 дней назад

    እውነት ኢትዮጵያዊያን አሳሰቧችሁ

  • @yonatanberhe8437
    @yonatanberhe8437 9 дней назад

    162 ኪሎሜትር ተቃጠለ 😮????

  • @fekaduteferra4384
    @fekaduteferra4384 9 дней назад

    ❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsterHailemariam-x3p
    @AsterHailemariam-x3p 9 дней назад

    የታባታቸወ ኢቶጵያን ንቀው አይደል የሔዱት

    • @konjetalemudegifie2400
      @konjetalemudegifie2400 8 дней назад

      አይባልም እንዲህ አይነት አደጋ ስታይ መፀለይ ነው ነገ ወደኔ ይመጣል ብለሽ አስበሽ ወደ ፀሎት ግቢ

    • @selam6047
      @selam6047 8 дней назад

      Abet kifat

  • @foziijimaa2080
    @foziijimaa2080 8 дней назад

    Baga

  • @kalebsiyum1580
    @kalebsiyum1580 9 дней назад

    ኢትቪ አዛኝነቱ ያስገርማል😂😂😂

  • @SalihatSherefedin
    @SalihatSherefedin 9 дней назад

    allahye stebk neber lbe new yerasew allah yebelaynetun aseytowal alhemdulillah

  • @fetletadese4559
    @fetletadese4559 9 дней назад +5

    ምነው ስላገራቹ ብታወሩ ብትረዱ ምድረ ጉረኛ

  • @SaraHabtegebrielHaile
    @SaraHabtegebrielHaile 9 дней назад +5

    አባቶች እምነትእና ጠበል ይላኩ ላቸው እምነት ብነሰነስ ይቆማል በግዝብህር ስም ሳስበው በስማም ❤️ ለጥምቀት ቀን ይቆማል ❤️አሜን

  • @endaleayenew5356
    @endaleayenew5356 9 дней назад

    ጉደኞች

  • @sewasew1621
    @sewasew1621 9 дней назад

    የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች

  • @hunegnawsharew6954
    @hunegnawsharew6954 9 дней назад +2

    አምላከ ቅዱሳን፣ አምላከ ቅዱስ ላሊበላ አበራ፣ እባክህ ስለቃልህ ብለህ ከዚህ ውድመት አድናቸው፤ ማርቆስ 13:20!
    God the Saints, God the Holy Lalibela, please save them from this destruction because of your word; Markos 13:20!

  • @SaDo-u4b
    @SaDo-u4b 9 дней назад

    She is house woman

  • @SalihatSherefedin
    @SalihatSherefedin 9 дней назад

    yesew hmem misemaw sew tmo siyay bcha new

  • @ZabibaYusuf-h8r
    @ZabibaYusuf-h8r 9 дней назад

    😂😂😂😂😂😂

  • @ekramabebe1319
    @ekramabebe1319 9 дней назад

    😂😂😂😂😂

  • @fuadfuad4930
    @fuadfuad4930 9 дней назад

    😅😅😅😅😅

  • @Imfano2122
    @Imfano2122 8 дней назад

    ተጨንቃችሁ ነው ለኢትዮጵያዊያን ሃገራችን ላይ በድሮን እየጨረሳችው አጨብጫቢ ሁላ እግዚአብሄር ይፍረድባችሁ 😢😢

  • @raddanitube
    @raddanitube 9 дней назад

    ዛሬ ምሽት የ100 ብር በቲክቶክ ቻሌንችለአሜሪካ