Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እግዚአብሔር ፍቅር ነው ።እግዚአብሔር ቸር ነው ምህረቱም ለዘልዓለም ነው ።እንደ እግዚአብሔር ያለ ምንም የለም። ጌታ ሆይ ይቅር ይቅር ይቅር በላቸው ወደ ማስተዋል አምጣቸው የሚሰሩትን በፍፁም አላወቁምና።እግዚአብሔር ሆይ ሃ.....ያ....ል.....ነትህን ያ....ው....ቁ.... ዘንድ ከምንም እና ከማንም ጋር አምላካችንን የፍጥረት ሁሉ ራስ መሆንህን አላወቁ...ህ...ም...ና...። ጌታ ሆይ አንተን ከምንም እና ከማንም ጋር ማወዳደር ነ...ው...ር... እንደሆነ አላወቁምና።ጌታ ሆይ ውዴ ሆይ አሁንም በህይወት ስላሉ ብትወድና ብትፈቅድ መንፈሳዊ አይናቸውን ታበራላቸው ዘንድመዳን በአንድያው ልጂህ በመድሃኒታችን በናዝሬቱ በእየሱስ ክርስቶስ እንደሆነ ያምኑና ይቀበሉ ዘንድ እርዳቸው። በጌታችን እና በመድኃኒታችን በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እና ስልጣን ስትል ታስባቸው ዘንድ እንፀልያለን።Thank you Heavenly Father! ኢያሱ 24 :15እኔና ቤቴ ግን እግዚአብሔርን ብቻ እናመልካለን።
በረቱ የዘመኑ ማንቅያ ደውሎች ፀጋው ይብዛላችሁ
ዎው እሚመካ በእግዚያቤር ይመካ ትውልድ ማስመለጥ ይውንልን ተባረኩልኝ ውልጊዜ ተግተን እምንፀልይበት ደውል ከናተ ስለምሰማ እግዚያቤር ቅሬታ እዳለው ተረድቼአለው ስለእናተ እፀልያለው ለአለም እንፀልይ።
አሜንንን።ኢየሱስ ቢቸኛ ማምለጫችን እረሱ ቢቻ ነው።
የተከበራችሁ የጌታ ልጆች። ሰላማችሁ ይብዛልኝ። በምትሰሩት ሥራ መነሻነት እየተነቃቃን እያነቃቃን እንገኛለንና በከንቱ እንዳልደከማችሁ ለማሳሰብ እወዳለው። እንደ አስተያየት የሚሰጣችሁ ነገር ቢኖር ከዝግጅቱ ማጠናቀቂያ ትንሽ ሰዓት ጨመር በማድረግ ጌታን ለመቀበል የወሰኑ ሰዎች ካሉ በመጠየቅ ስሞቻቸውንና ስልክ ቁጥሮቻቸውን በመጠየቅ የተገኙ ነፍሳት ሰምተው ብቻ እንዳይሄዱ ቢደረግ ባይ ነኝ። ይህ የግል ምልከታዬ ነው። ተባረኩልኝ
ታላቅ ምክር ነው ያስተላለፋቹ ተባረኩ።
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ ።
እግዚአብሔር አይዘበትበትም።
ዕንዲሁ የዐለም ባለጌዎች ጌታን ይወቁ,ደግ አደረገ
ናፍቆቴ እጅግ በስቶሃልና መዝሙር
God bless you❤❤❤
Wellcome back❤❤
I would love to help this ministry how can I reach you?Thank you for serving our Heavenly Father and Hi's people.God bless y'all abundantly.
ወደማስተዋል ይመልሰን!!
እግዚአብሐር ትልቅ ነወ
Geta yebarkachew tesgaw yebzalachew ❤❤ ❤❤
ዕንደውም ምህረት አደረገላቸው,ከማይጠፋው እሳት በንሥሐ ይመለሱ
Yegata iji bamihiretu yigobenyeni!!!
Jesus is Lord!!
❤❤❤
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ሆይ አሁን ማር!︎!
God is almighty God
ቅጥርን የሚጠግንን ምድሪቱንም እንዳላጠፋት በፈረሰባት በኩል በፊቴ የሚቆምላትን ሰው በመካከላቸው ፈለግሁ ነገር ግን አላገኘሁም ----- ት/ ሕዝቅኤል 22: 30 ስለዚህ ቀኙንና ግራውን ለይቶ ለማያውቀው ሕዝብ የእግዚአብሔርን ይቅርታና ምህረት ልንለምንለት የኛ ኃላፊነት ይመስለኛል ና በፕሮግራማችሁ የ3 ደቂቃ ፀሎት ቢኖር ጥሩ ይመስለኛል በተረፈ ተባረኩ ጌታ አገልግሎታችሁን ይባርክ::
Sound is must correct!!
ድምጽ ይቆራጠጣል
የተመኲበት ሰይጣን አላዳናቸውም የሰይጣን አምላኪወች ንስሃ ገብታችሁ ወደ ኢየሱስ ተመለሱ ::
እኔ ምለዉ ያ ሁሉ ቤቶች ተቃጥለዉ ከ10 በላይ ሰዎች ሞቱ? ይገርማል እንደዉም የተረፉ ብዙዎች ናቸዉ ማለት ነዉ።
ፓስተሩ ጋዜጠኛውም ምነው ስለ አሜሪካን ካሊፎርኒያ መካከለኛው ምስራቅ አገሮች እና አውሮፓ ብዙ ሚዲያዎች, ባለስልጣናትን ጨምሮ ለሚያወሩለት ከባባድ መቅሰፍቶች እርስዎም / እናንተም/ ደግማችሁ ስትናገሩ ልክ ነው ግን ምነው የኢትዮጽያን ዘነጋችሁት ሳትጠቅሱ እለፋችሁት 19:28 :: ሚዲያዎች ፍፁም የማያወሩለት ወይንም በዓለም አቀፍ ደረጃ የማይነገርለትን የጉድ ጉድ ኧረ ኧረ ኧረ ተው?
God bless you 🙏🙏
እግዚአብሔር ፍቅር ነው ።
እግዚአብሔር ቸር ነው ምህረቱም ለዘልዓለም ነው ።
እንደ እግዚአብሔር ያለ ምንም የለም።
ጌታ ሆይ ይቅር ይቅር ይቅር በላቸው ወደ ማስተዋል አምጣቸው የሚሰሩትን በፍፁም አላወቁምና።
እግዚአብሔር ሆይ ሃ.....ያ....ል.....ነትህን ያ....ው....ቁ.... ዘንድ ከምንም እና ከማንም ጋር አምላካችንን የፍጥረት ሁሉ ራስ መሆንህን አላወቁ...ህ...ም...ና...።
ጌታ ሆይ አንተን ከምንም እና ከማንም ጋር ማወዳደር ነ...ው...ር... እንደሆነ አላወቁምና።
ጌታ ሆይ ውዴ ሆይ አሁንም በህይወት ስላሉ ብትወድና ብትፈቅድ መንፈሳዊ አይናቸውን ታበራላቸው ዘንድ
መዳን በአንድያው ልጂህ በመድሃኒታችን በናዝሬቱ በእየሱስ ክርስቶስ እንደሆነ ያምኑና ይቀበሉ ዘንድ እርዳቸው።
በጌታችን እና በመድኃኒታችን በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እና ስልጣን ስትል ታስባቸው ዘንድ
እንፀልያለን።
Thank you Heavenly Father!
ኢያሱ 24 :15
እኔና ቤቴ ግን እግዚአብሔርን ብቻ እናመልካለን።
በረቱ የዘመኑ ማንቅያ ደውሎች ፀጋው ይብዛላችሁ
ዎው እሚመካ በእግዚያቤር ይመካ ትውልድ ማስመለጥ ይውንልን ተባረኩልኝ ውልጊዜ ተግተን እምንፀልይበት ደውል ከናተ ስለምሰማ እግዚያቤር ቅሬታ እዳለው ተረድቼአለው ስለእናተ እፀልያለው ለአለም እንፀልይ።
አሜንንን።ኢየሱስ ቢቸኛ ማምለጫችን እረሱ ቢቻ ነው።
የተከበራችሁ የጌታ ልጆች። ሰላማችሁ ይብዛልኝ። በምትሰሩት ሥራ መነሻነት እየተነቃቃን እያነቃቃን እንገኛለንና በከንቱ እንዳልደከማችሁ ለማሳሰብ እወዳለው።
እንደ አስተያየት የሚሰጣችሁ ነገር ቢኖር ከዝግጅቱ ማጠናቀቂያ ትንሽ ሰዓት ጨመር በማድረግ ጌታን ለመቀበል የወሰኑ ሰዎች ካሉ በመጠየቅ ስሞቻቸውንና ስልክ ቁጥሮቻቸውን በመጠየቅ የተገኙ ነፍሳት ሰምተው ብቻ እንዳይሄዱ ቢደረግ ባይ ነኝ። ይህ የግል ምልከታዬ ነው። ተባረኩልኝ
ታላቅ ምክር ነው ያስተላለፋቹ ተባረኩ።
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ ።
እግዚአብሔር አይዘበትበትም።
ዕንዲሁ የዐለም ባለጌዎች ጌታን ይወቁ,ደግ አደረገ
ናፍቆቴ እጅግ በስቶሃልና መዝሙር
God bless you❤❤❤
Wellcome back❤❤
I would love to help this ministry how can I reach you?
Thank you for serving our Heavenly Father and Hi's people.
God bless y'all abundantly.