ጭንቀት መንሥኤዎቹ እና መፍትሔዎች+ መንፈሳዊ ጭንቀት + እግዚአብሔርን ደስ ለማሰኘት: ሕጉን ለመጠበቅ: ንስሐ ለመግባት+/ ክፍል ኹለት /

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 44

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 22 дня назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @songuru1
    @songuru1 20 дней назад

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤🙏🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏

  • @HannHann-s6r
    @HannHann-s6r 21 день назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይስጥልን እግዚአብሔር እርሱም እድሜ ከፅጋር ይሥጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @songuru1
    @songuru1 20 дней назад

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 21 день назад

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ያማነውን በእዝነ ልቦናችን ያሳድርብን:ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ዲያቆን🙏✝️

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go 21 день назад +1

    _ቃለህይወት ያሰማልን በእውነትየማይጠቅመውን ጭንቀት ሳይሆን ስለ ላይኛው ሀገራችን እንድንጨነቅ ይርዳን❤❤❤❤❤❤❤አሜን፫_

  • @MeseretKifetew-q9i
    @MeseretKifetew-q9i 21 день назад

    አሜን ፣አሜን፣ አሜን: ቃለ : ህይወትን ፣ ቃለ: በረከትን: ያሰማልን: ❤❤❤

  • @songuru1
    @songuru1 20 дней назад

    Amen amen amen amen amen amen ❤

  • @brtukanleake6923
    @brtukanleake6923 19 дней назад

    Egziabher ymesgen kalhiwot yasemalin memhrachin Amen Amen Amen 🎚️⛪🎚️🙏🙏🙏

  • @ZenebechHaile-q9j
    @ZenebechHaile-q9j 22 дня назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን አሜን አሜን አሜን

  • @wabizaga6347
    @wabizaga6347 20 дней назад

    Amen kale heyewte yasemalene 🙏 ❤

  • @songuru1
    @songuru1 20 дней назад

    ተመሰጊን ፈጦረይ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 21 день назад

    አሜን አሜን አሜን ይቆየን ቃለሕይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲!!!

  • @سميرسمره-و4و
    @سميرسمره-و4و 22 дня назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህርችን ፀሎት ያስብኘ ወለተ ሚካኤል ጭንቀት ላይ ነኝ።መምህር

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 20 дней назад

    አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ቃለህይወትን ያስማልን!!!

  • @Genetyosef-c7d
    @Genetyosef-c7d 20 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን እኛ አለም ከዚህ ወደዚያ እያገላታችን የምንጨነቀው ለአላፊው ነገር ነው ለሰማዩ መቼም ተጨንቀን አናውቅም እግዚአብሔር አምላክ እሱ ያስተካክልልን

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 22 дня назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @jugnit
    @jugnit 19 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🏽

  • @edlawitdemelash
    @edlawitdemelash 22 дня назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ዬት ያሰማልን!!!

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ

    አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን መምሕራችን ፀጋውን ያብዛልሕ በርታልን❤

  • @LiaKidane-qt1nv
    @LiaKidane-qt1nv 19 дней назад

    Amen 🙏🏽

  • @songuru1
    @songuru1 20 дней назад

    እግዞብሀረ ይመሰገን ❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 21 день назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሠማልንአሜን

  • @fikertefentahun9800
    @fikertefentahun9800 22 дня назад

    አሜን! ቃለ-ህይወት ያሰማልን!

  • @Demozbelhu
    @Demozbelhu 21 день назад

    አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን❤

  • @mekedesa6677
    @mekedesa6677 21 день назад

    አሜንአሜንአሜንቃለህወትያስማልንአሜን

  • @FirehiwotKassa-i2e
    @FirehiwotKassa-i2e 21 день назад

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን!

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 21 день назад

    አሜን🙏🏾💕🙏🏾💕🙏🏾

  • @marysam9193
    @marysam9193 21 день назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ዳቆን ጥበበ ኑርልን ዘላለም እግዛብሄር ይመስገን አንተ በምትመግበን ቃለ እግዛብሄር ተስፍ ከመቁረጥ ተርፈናል በጎቸን ጠብቁ ተብለው ለጂብ እንድሰጡን አንተና አንተን የመሰሉ ጥቂቶች ባትኖሩ ኑሮ ስንቱ የተዋህዶ ልጂ ጠፍቶ ነበር ህምምምም።

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 21 день назад

    መንበረ ማርያም እያላችሁ በጸሎት አስቡኝ እባካችሁ ቤተሰብ ደከመኝ ሁሉም ነገር እባካችሁ አስቡኝ እኔን ደካማ እህታችሁን 😢

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 19 дней назад

    አሜን፫💕🙏💕

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 22 дня назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @aragachargacharagachargach6436
    @aragachargacharagachargach6436 21 день назад

    🤲🏿😭

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ6ጀ

    ሀጽያቴን ሳስታውስ እራሴን እጸየፈዋለሁ በቁርባን አግብቼ እንደ እንስሳ የኖርኩበት 6 ወራት ኤጪ ከብዙው ሀጽያቴ ይሄ በፊቴ እየተደቀነ ከአይምሮየ እንደት አርጌ ጠርጌ ላውጣው ለካህንም አልተናዘዝኩኝ

    • @tibebebelihu8873
      @tibebebelihu8873 20 дней назад

      ምንም ይሁን ምን አባትዎ ጋር ተገናኝተው ሸክምዎን አውርደው በእርጋት በሰላም ለመኖር ይሞክሩ ለመድኃኔዓለም ሁሉ ይቻለዋልና ይቅርታውም ተቆጥሮ አያልቅምና ከመጨነቅ ለርሱ መንገርና ማረፍ ይሻላል በርትተው ይናዘዙ

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ6ጀ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ6ጀ 20 дней назад

      @tibebebelihu8873 😰😰😰በስደት ዱባይ ነኝ በሚስንጀር አወርቻችሁ ነበር ከዚህ በፊት የአባታችን ሊቀ ጉባኤ ጌታሁን ደምፀ ስልክ ሰጥታችሁኝ ነበር እሳቸውም ከእሱ የሚኖር ካህን ፈልጊ ብለውኝ እስካሁን አላገኜሁም የኛው ስልኬንም የአሰሪየ እናቷ ወሰደችብኝ ወደ አገሬ መሄድ እፈልጋለሁ ስላልኳት ኩንትራትሽን ሳጨርሽ አትሄጅም ብላ ትርፍ ስልክ ያለኝ አልመሰላትም ነበር

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ6ጀ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ6ጀ 18 дней назад

      @@tibebebelihu8873 እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ስልኬን መለሰችልኝ በ12ቀኑ እኔ ወደ አገር ለመግባት የቸኮልኩት ንስሀ ለመግባት አይምሮየን ለማሳረፍ ነበር ይሄ ሀሳቤ ስሜታዊ እንዳይሆንብኝ እንጂ ጧት ተነስቼ ቤተክርስቲያን የምሄድበት የምቆርብበት በህጉ የምኖርበት ቀን ይናፍቀኛል 11ወር ቀርቶኛል ኩንትራቴ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ተንሳኤ

  • @songuru1
    @songuru1 20 дней назад

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen ❤